እዴት ዳውሎድ እናደርገለን በላፕቶፕ ፕሌይሰቶር/How to download laptop play store

  Рет қаралды 20,693

dagmawit tsige ዳግማዊትፅጌ

dagmawit tsige ዳግማዊትፅጌ

Күн бұрын

#ebs#dagmawittsige#ፕለይስቶር

Пікірлер: 78
@tunacameron
@tunacameron Жыл бұрын
እዴት ዳውሎድ እናደርገለን በላፕቶፕ ፕሌይሰቶር/How to download laptop play store
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
ዋው ዳግምዬ በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠሽን መረጃ ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነው ያላወቁት መጠየቅ ሀፂያት አደለም ይባላል ጎበዝ ነሽ እደጀማሪ አደለሽም በርቺልኝ 👌👍👍👍👍
@astubtube
@astubtube Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ዳጊ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጣም በጎነት ነው እያመሰግናለን ሌሎች ትምህርቶችንም እንድታቀሪብልን እንጠብቃለን በርችልኝ
@almitube9417
@almitube9417 Жыл бұрын
ዳጊዬዬ የኔ መልካም በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ክበሪልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Жыл бұрын
ስላም ስላምሸ ይብዛል ዳግዬዬዬ እንድት አድረሸል ባለሸበት አላህ ይጠብቅሸ በረችል አግራችን ስላም ያድረግል ማሻላህ በጣም አረፍ ነዉ በረችል ዳግዬዬዬ በረችል በጣም ጎበዝ ነሸ የኔ መልካም
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዳጊዬ ባለሽበት ቦታ እንኳን ሰላም ቆየሽን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ይዘሽ የመጣሽው ያወቁትን ማሳወቅ መልኳምነት ነው 👌🌹👈
@temrali
@temrali Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ ዳግማዊትየ ስለመጣሽ ስላየሁሾ ደስ ብሎኛል አሪፍ ትምህት ነዉ
@selammesitube
@selammesitube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዳጊዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ጎበዝ ነሽ ቴክኖሎጅ ላይ😍😘😘
@user-ok9qs9hx1u
@user-ok9qs9hx1u Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሽልኝ ዳግማዊትዬ እንኳንም ደህና መጣሽልኝ ዋውው በጣም ምርጥ አፕሊኬሽን ነዉ ያሳየሽን እህታለም በእዉነት በጣም አሪፍና ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን በርችልን እማ😍😍🙏🙏
@sumeyabrhan
@sumeyabrhan Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዳግምየ እንኳን ደህና መጣሸሰ ውዴ እናመሰግናለን ለመረጃሽ ውዴ በርችልኝ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ በጣም አሪፍ ጥሩ የሚጠቅም ነው ያሰየሸን እናመሰግናለን
@selamtube21
@selamtube21 Жыл бұрын
ሰላም ዳግማውይቴ ዋዉ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ቀጥይበት
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው በጣም እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህቤት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውደ ሠለም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 👍👍
@sumeya-endris
@sumeya-endris Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ ዳግማዊይትየ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው ደሥ የሚል ቆይታ ነበረን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው የኔ መልካም ከልብ እናመሠግናል ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም ባለነበት ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉 ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@seadasedi799
@seadasedi799 Жыл бұрын
Hi selame enkone dihena meta she enkone dihena enamsginalne ynr wedi bezihu kityibeti mlikame gizi
@Dinatube181
@Dinatube181 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እናመሰግናለን ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ፍጣሬ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝኝኝ
@user-bc4um3zu2l
@user-bc4um3zu2l Жыл бұрын
ሰላም እእሀት እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሸላምሽ ይብዛልኝ ክልብ እናመሰግናለን የኔ ቅን ቅንነትሽን ቀጥይበት በዚህው ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቸሰን ያድርግልን
@hawa5542
@hawa5542 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረከቱሁ ውድናየተከበራችሁ ከላይ እስከ ታይ ማሻላህ ተባረክአላህ ስለነበረነ ቆይታ እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር በርቱ እንበራታ እንሻላህ ጥሩ ነበር
@Arsamatube
@Arsamatube Жыл бұрын
Enkan dehna metachhu wide bateseboche yawekutn masawek melkam newu
@Sakine-i6y
@Sakine-i6y Жыл бұрын
አህለን ወሰሂለን እህት እንካን በሰለም ማጠሽ ስለማጠሽ ደስ ብሎነል ማሸ አለህ አርፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን አለህ ሰለም ያራግል ያራብ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ Жыл бұрын
ስላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ምርጥ ሰው እኔ ስስቴ ነሽ ለኔ የኔ ድንቅ በጣም ነው ምወድሽ ስላምሽ ብዛት ይበል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝእና ሰውች ስንባል ፍላጎታችን አያልቅም ስለዚ እይወት ከበደችን የምንኖርው እዚች ምድር ላይ አናቀውም ስለዚ አንጨካከን እንዋደድ እንፍቀርእኛ የአዳም ዘር ነን ውላችንም ፈጣሪ በአምሳሉ ነው የፈጠረን አከሊ ከአከሊ ሳይል ውብ አርጎ ፈጥሮናል ፍቅር እንስበክ ላገራችን ዘር ቆጠራ ትተን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ዋውውው በጣም ደሥ ይላል ያወቁት ማካፈል መልካምነትነው
@sytube5569
@sytube5569 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ እሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ያድለን
@romanethiopia
@romanethiopia Жыл бұрын
Selamshi ybzalgn ehta enkan selam koyeshign egziyabhar ymesgen bewunetu yawekutn masawek melkamnet new enamesegnalen ehtachin
@jemal2
@jemal2 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ደብሪት ሰላምሽ ይብዛ ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@leilakutaber11
@leilakutaber11 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማቺሁ ብዝት ይበል ደስስስስስስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ ጠክሩ ገናብዙ እጠብቃለን ከናተ ሰላም ለሀገራቺን ሰላም ለህዝባቺን ልጆችሽ ምን ሆኑ. እኔ እምልሽ ልጆችሽ ምን ሆኑ!? ጠነከሩ ሲባል ሁሌ እየቀጠኑ፡ ከመረጃ ይልቅ ወሬ እየመጠኑ፡ አስቸገሩንኮ አንድ ናቸው ስንል እየተበተኑ፡ የልብ ወዳጅሽን ብዙውን ፈተኑ ልጆችሽ ምን ሆኑ!!?💏👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨
@user-ii3le2tg3v
@user-ii3le2tg3v Жыл бұрын
እናመሠግናለን ክበሪልን 🙏
@fentaye9663
@fentaye9663 Жыл бұрын
ዱግምየ ግን እደዙ አድራጉችዉ እምታቀና ብሩትን እስት ስሪልኛ የኔዋ ስልክን ልስጥሽ እና🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🕊
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ዘርኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን አሜን ዋው ምርጥ ቆይታ አሪፍድንቅ ነው
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ሠላም ሰላም ዳጊዬ ሠላምሽ ይብዛ ሠላም ለሀገራችን እንኳን ደህና መጣሽ የት ጠፍተሽ ነው ውዴ
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
ሰላምሽ የብዛ ውድ ከልብ እናምስግንለን የኔ ምልካም 💓💓💓💓💓💞💞💞💞🙏
@Mekibaba-t7z
@Mekibaba-t7z 3 күн бұрын
እንዴት ነው macrosoft editing ምናወ ርደው Please ngerign
@dagmawittsige5324
@dagmawittsige5324 3 күн бұрын
ዩቱብ ላይ ፈልጊ ስለሦፍት ዋር ብዙ የሰሩ ልጆች አሉ እነሡን እያየሽ አውርጂ ቀላል ነው
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@equlinetmisganaw845
@equlinetmisganaw845 7 күн бұрын
Wow x10000000000
@mercynumerous9078
@mercynumerous9078 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ
@fentayaolore7659
@fentayaolore7659 Жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቸው እንኳን በስላም መጣሸ
@MergetaAmare
@MergetaAmare Жыл бұрын
አውነርድልኝ
@OumerHeyi
@OumerHeyi 10 ай бұрын
Mindnw ayitayim eko sistu
@bethelheamgashaw5475
@bethelheamgashaw5475 7 ай бұрын
ጥሩ ነው ❤❤❤
@user-vi5qv5ip6b
@user-vi5qv5ip6b 5 ай бұрын
Thanks
@umoZaharanTube
@umoZaharanTube Жыл бұрын
ሠላምሠላም እእህቴ እኳን ሠላም ይብዛባለሽበትሠላምእናመሠግናለን 🌹🌹🌺 ላገራችንሰላምለህዝባችንሠላምእስካለምዳርቻእኛንምላገራችንያብቃንስዴትበቃብሎየተጨነቀይፍረጂ
@yonasbiset9064
@yonasbiset9064 Жыл бұрын
no eligible device yelal men maletu new Dagi
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Selam Fkr Yrnan Egzbhr Yadeken Wudoche
@asiytyba5700
@asiytyba5700 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እዴትነሽልኝ በረች ጠክሪ በቅንነት ቤተሰብ ሁነን አበረን እጠክር ቅንነት ለራስ ነውና ውዴ
@wachatube1009
@wachatube1009 Жыл бұрын
ሰላም እህታችን አህለን ወሳህለን
@man-idenat
@man-idenat Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤትእንዴትናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበች ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@edomthaymanot
@edomthaymanot 2 ай бұрын
3 point weset apps yelewem yene
@user-vi5qv5ip6b
@user-vi5qv5ip6b 2 ай бұрын
ከላይ ኮፒተሩ መጨረሻ ሶስት ሰረዝ አለ በደብ ተከታተይው ያሥቸገረሽ ቦታ አቁመሽ ደግመሽ እይው ቀላል ነው ለኔ መቶልኛል
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የንዋይን ስራዎች ለመስራት የጠንካራ ና ብርቱካን ያለውን ነገር እናሳውቃለን የሚለውን የተለየ ነገር ግን ብርታትና ጥንካሬ አስፈለጋት
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 4 күн бұрын
ስልኬላይ እዴት ነው ፒላይ እስቶር የማወርው በናትሽ አስርጂኘ
@dagmawittsige5324
@dagmawittsige5324 4 күн бұрын
ቪዲዮውን በደምብ እያየሽ ክፈቺው ቀላል ነው ካሥቸገረሽ በቴሌ ግራም አውሪኝ ፍቅር ያሸንፋል ግሩፕ ውስጥ ግቢና መልክት አሥቀምጪ በውስጥ እረዳሻለው
@user-ct7tt9jb8x
@user-ct7tt9jb8x 6 ай бұрын
👍
@jamelababs
@jamelababs Жыл бұрын
🎉በርችልኝ ሠብ መልሻለሁ ውደ🎉🎉🎉🎉
@user-cl7bz8uz5h
@user-cl7bz8uz5h Жыл бұрын
❤❤❤
@AshatAshat-pf9zz
@AshatAshat-pf9zz 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FajarAsif-yi9lu
@FajarAsif-yi9lu 2 ай бұрын
good
@forem123
@forem123 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@user-tq9gy3fu1g
@user-tq9gy3fu1g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ቅን በርቺ
@teklegrmay9431
@teklegrmay9431 11 ай бұрын
It is good but seen
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ዳግየ እንኳን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አርፍ ትምህርት ነው
@fafitube7677
@fafitube7677 Жыл бұрын
ዳግምየ ኧሪፍ ቆይታ ነው በርች አብርን ወደፊት ይመችሽ ምርጧ🌹
@user-zy1mt7sr5i
@user-zy1mt7sr5i Жыл бұрын
አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@hawa5542
@hawa5542 Жыл бұрын
✅✅✅✅☑
@user-tf6kq2wo2j
@user-tf6kq2wo2j 5 ай бұрын
ድምፅ ከሌላ ሠው ብትዋሽ
@RedwanaliBirega-du4oy
@RedwanaliBirega-du4oy 6 ай бұрын
Endalshiaw matecahmatch Linku senakaw sorry yilagial
@dagmawittsige5324
@dagmawittsige5324 6 ай бұрын
ተደገና ሞክረው የሆነ ነገር ተሣሥተክ ነው የሚሆነወ
@clashofbini8630
@clashofbini8630 Жыл бұрын
esti app awrdeshe asayin
@dagmawittsige5324
@dagmawittsige5324 Жыл бұрын
አልገባኝም ቁጠጥር አሥቀምጪ እረዳሻለው
@HabtamuDemesse-m9u
@HabtamuDemesse-m9u 27 күн бұрын
Unread pleac
@mikiyasanfildrode
@mikiyasanfildrode 5 ай бұрын
enamsegenlen bershi
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ዉደ እኳሰላም መጣሽ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@_ethiofeta9469
@_ethiofeta9469 Жыл бұрын
አንተጋገስ እህትዋ sub.....አድር....
@C4punk2011
@C4punk2011 Жыл бұрын
እዴት ዳውሎድ እናደርገለን በላፕቶፕ ፕሌይሰቶር/How to download laptop play store
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
How To Download Google Play Store Apps On PC Win7/8/8.1/10
5:19
Tech Tutor
Рет қаралды 596 М.
ETHIOPIA: How to fix any Wi-Fi connection problem of computers?
12:47
Ethio funny ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 68 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН