ዴቭ ወሰኔ ከሄርካ ጋር ተለያዩ😱😱😱😱

  Рет қаралды 19,855

Deva Tube

Deva Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 257
@SelamaShanebel
@SelamaShanebel 2 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀነበረ እንኳን ደህናመጣች ታረቁ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 ай бұрын
ልጅቷ ደግሞ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው? ገና ልጅ ናት። በጣም በጣም ታምራለች። የኔ ቆንጆ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asdqwe9814
@asdqwe9814 2 ай бұрын
ዴቭ ይቅርታ አድርግላት. አንድ እድል ስጣት ሲቀጥል አንቺ ደሞ ባንዱ ቁሚ በቃ ይበቃሻል
@letishkebede5965
@letishkebede5965 2 ай бұрын
2017 ዓመት ሎቅሶ በሎቅሶ እኔ ግራ ገብኝ😢😢😂
@haymi16h
@haymi16h 2 ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ እናታችሁን ይጠብቅላችሁ❤
@ZebibaSeid-gp9zt
@ZebibaSeid-gp9zt 2 ай бұрын
አሚን
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 ай бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤
@Ahmed-e1s9q
@Ahmed-e1s9q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😢😢
@HayatMohammed-n9c
@HayatMohammed-n9c 2 ай бұрын
አሜን
@Samsunga14-d3n
@Samsunga14-d3n 2 ай бұрын
አሜን
@Abelነኝ
@Abelነኝ 2 ай бұрын
ዩቱበሮች በዝህ ሰምንት ምን ዓይነት ስልጠና ነው የተሰጠችሁ በእኛ ቁመር አረ ይደብራል የት እንሂድ🤦🤦🤦🤦
@fatumaAdem-by3lf
@fatumaAdem-by3lf 2 ай бұрын
😂😂😂
@khorfakkankhor1087
@khorfakkankhor1087 2 ай бұрын
ደብ አታልቅስ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አያምርም እና ያለፈው ነገር ነውና ተታረቁ በመሃላችሁ ሌላ ክፍተት አትፍጠሩ ፈጣሪ በመሃላቸው ፍቅር ይስጣችሁ 😢😮
@shamsya-t5w
@shamsya-t5w 2 ай бұрын
ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም እባክህ ይቅርታ አድርግላት ሲጀመር እነሱ ልጁቺ አይረቡም መጣላት ነዉ ልጂ ሁሉም ጋር ነዉ እዴ የሚጣላዉ እጪ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
ዴቭ ይቅርታ ግን ከዚህ በፊት ምን እንደተፈጠረ ስላላየሁ ማንም ላይ መፍረድ አልችልም ያንን የማድረግ መብቱም የለኝም ። ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ አለብህ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ፍቅር ማለት እኮ የይቅር ባይነት ልቦናን ይሰጣል፣ ትግስትን መቻቻልን ያካተተ ነው እንጂ በስሜት መነዳት አይደለም። ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላችሁ
@HiyabMulugetaHyu
@HiyabMulugetaHyu 2 ай бұрын
ዪቱቡ በሙሉ ለቅሶ በለቅሶ ሆነ እኮ😢😢
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አይዘኘ ውድሜ በቃ ታርቁ እኛንም አታሰጨንቁን በፈጣራ ሰም😢😢😢😢
@Zewdyeqw
@Zewdyeqw 2 ай бұрын
ይቅርታ አድርግላት
@BiroBoos
@BiroBoos 2 ай бұрын
ቦሀላ ምፀፅህትን አትወስን በምረታ አስብላት ❤❤
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 2 ай бұрын
2017 ምንድነው ጉዱ መጋጨት መለያየት መጣላት በዛ ሳምንት ስንት ብዙ ፀብ እየተፈጠረ ነው አረ ተረጋጉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 2 ай бұрын
ሁሌም አከታተለችዋለሁ ግን ኮሜንት ቡዙ አልፃፉም ቡዙ አማርኛ አልችልም!😢ይቅርታው ተቀበላት ወድሜ ከበደ ነው ነገር ግን ሰው ነን😢 ከልብዋ ተፀፅተው ከሆነች ግን ተቀበላት አምላካችን ጌታችን መዳህኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ ከነቡዙ ሀጣታችንም ይቅር ቡሎናል So ይቅር ተባባሉ በማርያም ተደማመጡ ለሴጣን አተስጡ ስልጣን !!😢 ማቲዎስ //18_ ²¹ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው። ²² ኢየሱስ እንዲህ አለው፦ እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም አለው። እና እኛስ ለምን ይቅር ለእግዚአብሔር አንባባልም ?😥ልብ በል ዴቪዬ አስብበት
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 ай бұрын
Kezih.belay.endt.rargiw.amaregniwn.wde❤
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 2 ай бұрын
@@الدوسري-ي4ه Mene Aweqlhe malta Ena bamrgn setsf mendnaw Aynbabme yelignl laza nawe
@sada-or9gx
@sada-or9gx 2 ай бұрын
ዉደ ታቂያለሺ እኔ አለሁጅ ብል ብል የማይገባኝ ትግረኛ
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 2 ай бұрын
@@sada-or9gx 😂😂ትግርኛ ማ ነይ ላስተምርሽ😂 እኔ እፅፋለሁ አማርኛ ግን ሰው ምንድነው ትግረኛ ነው ወይስ አማርኛ ይሉኛል ከስር ከዛ እኔም እፈራለሁ አይቼ እንደ አላየሁ ነው የሚያልፈው 😂እጂ ደስ ይለኛል መፃፍ ✍️😪
@felekhiel
@felekhiel 2 ай бұрын
ይቅራታ አሪግላት አሁን ስተ ት ይገባታል
@miretmi3845
@miretmi3845 2 ай бұрын
ልጅቱዋ ያንተ ነፍስ ትፈልጋሌቺ አት ስማት ዳልሌ ናት ጌታን ዎይኔ እኔኮ ዛሬ አያዉት የሱዋ ጉድ ሰጣን ልጅቱዋ አበደቺ ዎይኔ የኔ ዎንድሜ አይዞ 💕💕
@MulusetSeid-p5k
@MulusetSeid-p5k 2 ай бұрын
ታረቁ በናታችሁ አትለያዩ ደስ አይልም
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 2 ай бұрын
ጥፍተኛነሽ😭😭😭😭👌👌
@TsinatNegn
@TsinatNegn 2 ай бұрын
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እና ደቭ ዕድል ስጣት በኋላ ላይ ምፀፅት ነገር እንዳይፈጠር 😢😢 አንች ደግሞ ምታፈቅርው ከሆንሽ 100% ግልጽ ሁኝ፡፡
@FhCh-zf5nz
@FhCh-zf5nz 2 ай бұрын
ዴቨ በፈጠረህ በምታምነዉ አምላክታረቁ የመጨረሻአደደልሰጣት😢
@Wasaneewasanee-d4n
@Wasaneewasanee-d4n 2 ай бұрын
yutuberoch amanu,eel hospital gidu😢😢😢😢😢
@muluken-q5d
@muluken-q5d 2 ай бұрын
ለሁላችሁም youtube 2017 ሰይጣን ገባቸው ጉድ ነው ማናየው ነገር የለም 😢😢😢😢
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 2 ай бұрын
ይቅርታ አድርግላት 😢😢😢
@Belayneshi123
@Belayneshi123 2 ай бұрын
ይቅርታ አድርግላት ልጅነት ይዟት ነው
@Masarat-yy1do
@Masarat-yy1do 2 ай бұрын
ይቅረታ አረግላት 😢😢😢😢😢
@SamSom-n7z
@SamSom-n7z 2 ай бұрын
አራ ድብን ይቂርታ ከምንም ይበልጣል እኮ 🥰🥰🥰🥰
@Messi.-en9ch
@Messi.-en9ch 2 ай бұрын
አረ ከይቅርታ በላይ ምን አለ 😢😢😢😢😢😢😢
@Aminat725
@Aminat725 2 ай бұрын
ዘንድሮመሥከረም 1ሢሊ የሚዋዴዱሠወች ተለያይተዉነዉመሠል የጀመሩት አድሡንዘመን ምንጉድነዉ ታረቁ ይቅርታ አድርግላት
@EmuTemam
@EmuTemam 2 ай бұрын
ወንድሜ አዪዞኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Zafudasetae8970
@Zafudasetae8970 2 ай бұрын
ኣይዘህ በርታ ወንድ ያጋጥማል በፍቅር ውስጥ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 ай бұрын
እባክህን በእግዚአብሔር ይቅርታ አድርግላት።
@ZetaZeta123-n6h
@ZetaZeta123-n6h 2 ай бұрын
እረ ምንድነው ጎዱ እንዴ እኔ እምከታተላቸ ሁሉም ዮቱበሮች ጭቅጭቅ ጥል ምናምን ነው የማየው ምንድነው ግን ማርያምን እረ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አውርድላቸው ቀልድ ከሆነ የስራችሁን ይስጣቹ ወኔ አቤል ና ዮኒም ትላንት አይታቹ ከሆነ በፀሎታቹ አስብዋቸው
@حياه-ل1ج
@حياه-ل1ج 2 ай бұрын
የነዝህደሞ ምእራፊስትደረሰ
@bekalobaharo290
@bekalobaharo290 2 ай бұрын
ዋይ ዛድሮ👌አስብዳቹኝ እዛብሔር ሕኡኡኡኦ 😌😌😌😌😌😌😌
@AsnahAsna-q9r
@AsnahAsna-q9r 2 ай бұрын
እዴ ሁሉንመ አፍቀረሸ ልታገቢያቸውነው😅😅
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 2 ай бұрын
በቃ ይቅርታ ጠየቀችህ አይደል
@DigestD-i9u
@DigestD-i9u 2 ай бұрын
Ene emilaw yutuberoch min nikachew hulum bet Selam yelam min meganga naw yagengachew 😮😮😮😮
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 ай бұрын
ይቅርታ አድርግላት እባክህን!
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 2 ай бұрын
ብቸኝነት ማለት ማሥመሠል የሌለበት ልክ እዴውሀ የፀዳ ነው ካሥመሣይ ሠው መራቅን እሚህል የለም😢😢😢
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 2 ай бұрын
ፍቅር ይቅር ይላል አትለያዩ
@SeadaAwel-s4f
@SeadaAwel-s4f 2 ай бұрын
ዴብ ለዉለችንም. ያለፋ. ታርክ. አለን. ግን. ሁሉንም. አዉጥታን. አነወራም. ዝለዚ. ከዉሉም. በለይ. ኢቅርታ. ትልቅነት. ነዉ. ❤❤❤❤
@MeatDnku
@MeatDnku 2 ай бұрын
አረ አበዛችሁት ማራምን እፉ😢😢😢😢😢😢😊😊😊
@Kemeria-e2r
@Kemeria-e2r 2 ай бұрын
1እንኳን የእውነት የሚያቀርብ እውነተኛ ይቱበር ይጥፋ ቱ ሁሉም እኝኝኝኝ እንዴ ግን በሰላም ነው ምናለ ቁም ነገር ብትለቁ ከትንሽ እስከ ትልቅ ውሸት ብቻ
@mitiku5068
@mitiku5068 2 ай бұрын
በጣም እች ደግሞ የንቀቶ ጥግ ወደር የለሁም
@حسين-غ8ن
@حسين-غ8ن 2 ай бұрын
ሚርጥውሳኔ ነውከተመለስከ ቢተገባትኡንካን ትመግጥብሀለች በኡንትነው ሚሊህ ፊቅር 2 በኩልስሆነው
@HawaTube-q6e
@HawaTube-q6e 2 ай бұрын
ይቅራታ አሪግላት አሁን ስተትም ሁሉ ይገባታል እኛ ሴቶች አይገባንም ቶሎ ወላሂ እኔ 5 አመት ፍቅረኛየን ሰዉ መስል አይታየኚም ነበረ ሁሉ ነገረ ነዉ ግን እየሰማም እያየም አንዲ ቀን ያገባሻል ልጂነትሽ ነዉ እያለ ይልፈኚ ነበረ እመጨረሻላይ ለመለየት ወሰና እና ብወዲሽም ከዚክ በላይ በቃኚ ስል አኔም በቃ ልስተካከል አለኩ በስረአት እንደወንዲም እደፍቅረኛየ ይስረዳኛል 😢😢😢አሁን ሙቸ ነዉ የምወደዉ
@GENET-c8n
@GENET-c8n 2 ай бұрын
ተረጋጋ ዴቫ ባንዴ አትወስን
@furiduri8440
@furiduri8440 2 ай бұрын
ምነው. እኔብቻ የሚለቅሰልኝ አጣሁ.
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 ай бұрын
ልክ እኔደኔ እኔም የለኝም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Berry-g4y
@Berry-g4y 2 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😀😀😀😀😢😢😢👈😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂👈እሔው
@HalemaAlturki
@HalemaAlturki 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@FulmayaSunamaya-vc8ht
@FulmayaSunamaya-vc8ht 2 ай бұрын
እሚያልቅስልኝእንኳንባጣለምንእሚያስለቅሰኝልጣ😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 2 ай бұрын
እባካቻሁ ታረቁ
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 2 ай бұрын
ኤረ brother ሴት ልጅ አይደለችም 1አንድ ዕድል ስጠኝ እያለች አይደል በቃ ይቅርታ አድርግላታ,,, እንደዝ አይነት ነገር ለፍቅር ጥንካሬ ይሆናል
@SaraSara-x8u1u
@SaraSara-x8u1u 2 ай бұрын
ልጂቱ፣ተፈልገዉአለይ፣አትነ፣አተወዲህም፤ታዋታ።
@Mes355
@Mes355 2 ай бұрын
የዘንድሮ ፍቅር ግን አይለኛ ጉንፋን ይሁንና መጀመሪያ ከዛ የቀሰቀሰ ይመጣል የእውነት ነው ግን ትልቁ ፍቅር ሀይሉ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ማለት ነው በዳግም ትንሣኤ ይመጣል ተሰፋ አትቁረጡ ሚዲያዎች እያያችሁ የኔ ቢጤዎች 😂😂😂❤🎉🎉🎉🙏😁እስከዛ በእንሱ ዘና ፈታ በሉ አንተ አታልቅስ እጭ አይዞህ ታረቁ
@QinTube
@QinTube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታታህ ይስጥህ ብቻ ከባድ ነው
@onedaytube
@onedaytube 2 ай бұрын
በየቤቱ ለቅሶ በየቤቱ ፀብ ብቻ ሆነኮ ሆሆሆሆ እረ ሰላሙን ያምጣላቹ
@fozity_g5b
@fozity_g5b 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ይሄ ይቱብ አሰጠላኚ ምን አይነት ነገር ነዉ
@Sifu.ismart
@Sifu.ismart 2 ай бұрын
Yetaraqlwu.yamitiluu😢😢😢.like.15k.asgabut.beta.saboch
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 ай бұрын
ዴብ አይዞክ 😢😢😢😢😢
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ወይዘድሮ ምንጉድነው
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 2 ай бұрын
ታርቁ😢😢😢😢😢
@MareMare-fq4ow
@MareMare-fq4ow 2 ай бұрын
አረምንጉዲነውአገሩተላቀስ😢
@hana_699ሃና
@hana_699ሃና 2 ай бұрын
ዩቱውበሮች ድራማ እየስሩ ነው 😂😂
@fanmoges2219
@fanmoges2219 2 ай бұрын
ይቅር በላት እባክህነን
@ገንy3k
@ገንy3k 2 ай бұрын
Ayizosh deva 😢😢😢😢😢
@tesfanishbrutkah3927
@tesfanishbrutkah3927 2 ай бұрын
Yene widoche siwodachu nurulin pilis taraqu 😢❤❤
@hobawubaleme8424
@hobawubaleme8424 2 ай бұрын
Debi teregaga wondime hulu le bogo nawu eshi ❤❤❤
@jamelhnaif4524
@jamelhnaif4524 2 ай бұрын
እፍ😢😢😢😢
@DhEj-j3u
@DhEj-j3u 2 ай бұрын
እጊዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በዩቱብ የገባ ሰይጣን እሁሉም ጋ ለቅሶ ሀዘን መለያየት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Slamkasaw8532
@Slamkasaw8532 2 ай бұрын
አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tarikegirma
@Tarikegirma 2 ай бұрын
ዴቭ ከምንም ባላይ ይቅርታ ይባልጣልህ ❤❤❤
@user-oz6gc4xw5
@user-oz6gc4xw5 2 ай бұрын
😢😢😢አራ ታርቁ 🎉❤️😰
@ZanshYakup
@ZanshYakup 2 ай бұрын
Sete leje edze atslksate tardte baka ❤❤
@Zafudasetae8970
@Zafudasetae8970 2 ай бұрын
ኦ ዘንድሮ ዩቱቦሮ ምን ሆናቹ በፈጣሪ በዩቱብ መንደር ሰይጣን ገባ እንዴ 😮
@genetgoa6260
@genetgoa6260 2 ай бұрын
Ayzok ante betaam hiway seeunek❤❤❤
@HawaTube-q6e
@HawaTube-q6e 2 ай бұрын
ይቅራታ አዲረግላት በፋጣሪክ ባወዲክ እደዚክ አታለቅሳም ነበረ እኔም ከስጋ እኩሌ አለቀስኩ😢😢😢😢
@Amina-u1g
@Amina-u1g 2 ай бұрын
የቡታጀራሠይጣንምንመጣባችወ😂😂😂
@EkerhamKonjo
@EkerhamKonjo 2 ай бұрын
በናትህ አትለያዩ😢😢😢
@TatekmatyisSalato
@TatekmatyisSalato 2 ай бұрын
አይዞ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል
@erbikaayele
@erbikaayele 2 ай бұрын
ባልጌ ነሺ 😏😏😏😏
@EmanBes-m2m
@EmanBes-m2m 2 ай бұрын
Iqirta Argilti ibake wademe Xifatuani amanaleshi argilati Ebaki wademe 😢😢😢😢😢😢💔💔
@user-zi3it9et9w
@user-zi3it9et9w 2 ай бұрын
Ayizosh wodim 😢😢😢
@sivemagcina-sr7kk
@sivemagcina-sr7kk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@NanaNana-n3y
@NanaNana-n3y 2 ай бұрын
አይዞ ቢሮ ልጅቱዋ ከሱ የተሻለ ሚመጣ ንሮ አሁን ትህዳለቺ አስመሳይ ናት በጣም መጀመርያ ለየትም አልቅሳ አልነበርችም 🤔🙄
@anteaddisu9202
@anteaddisu9202 2 ай бұрын
Ante balgie neh yekerta aderglat betam asazenchigne sew eko yatefal degmo yalfe tarik new lemn tekenalh behuala yekochhal asbebet endatamelteh
@MakmalMakmal-qe4yg
@MakmalMakmal-qe4yg 2 ай бұрын
ተይዉ በቃ ከኔገ እንቀጥላላን💔😩😁
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 2 ай бұрын
😅😅😅😅በቃ ሂድላት
@MakmalMakmal-qe4yg
@MakmalMakmal-qe4yg 2 ай бұрын
@@HhdGhf-t6h እሄድላተላዉ በሱ ሚጨከን ልብ ዬለኝም💔😢😀🤭
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
በናትህ ይቅርታ አድርግላት😢😢😢😢😢😢😢😢ዴብ😢😢😢
@medinaimam4666
@medinaimam4666 2 ай бұрын
አጥፈተሻልፍቅርቀልድአይደለም
@Habiba-l9m5m
@Habiba-l9m5m 2 ай бұрын
ላድየናለመጨርሻ ይቅርበላት
@dinqesoresa
@dinqesoresa 2 ай бұрын
Anichii 😢😢😢😢
@lujainla5311
@lujainla5311 2 ай бұрын
አይዞህ ዴቨ
@ZxZx-x3g
@ZxZx-x3g 2 ай бұрын
tataraqu😢😢😢😢😢😢😢😢😢su liji yisasatali
@ZetaZeta123-n6h
@ZetaZeta123-n6h 2 ай бұрын
ሮቤል ና ዮኒ ማለቴ ነው ምን ነክቷቸው ነው እነሱ ደግሞ
@najatmohammad6922
@najatmohammad6922 2 ай бұрын
And edil sixaha ibake wademe pls pls ba muslim allah firi ba kirtan mayramin firi getan firi pls pls dave 😢😢😢😢😢😢
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ 2 ай бұрын
ቡታ ጁራወች ምን ገባባቸዉ ሆሆ ሀዘን በሀዘን እረፋቱ አታሴጨንቁን😊😊😊
@DerejeTuri-ip1yy
@DerejeTuri-ip1yy 2 ай бұрын
Good boy Good boy Good boy Good boy Good boy Good boy!!!!!!!!!!!!!
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 ай бұрын
Yikirta alech eko teqebelat life is to short homeboy👈
@SalamhGeremedhn
@SalamhGeremedhn 2 ай бұрын
ዶላር ዓቢዱ ሰብ እውን ብእመጠን ዓቢዱ ዋ ታእዩ ጉዱ
@tsegaabtafese3426
@tsegaabtafese3426 2 ай бұрын
Keep making your video it does not matter if she their or not she is confused in a relationship she wants to learn a lesson what relationship means
@Wasaneewasanee-d4n
@Wasaneewasanee-d4n 2 ай бұрын
Herka asmasayii atihugn esti ayizogn dev
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 2 ай бұрын
የዘመኑ ፈቅሪ ተገነኙ ተለያዩ እጭ አሲጠለኝ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 2 ай бұрын
በቃ ቁም ነገር የሚሰራ ይጥፋ እረረ ሁሉም ወረተኛ ሁሉም ዝሙተኛ ሁሉም ቃሉን የማይጠብቅ ወላወይ ከዚያ ከዚህም የሚሮጥ ፍርሃተ እግዚአብሔር የጎደለን በተለይ ሴቶች ብሶባቸዋል አሁን አንች ህጻን ነሽ ከመቼው ሁለት አፈቀርሻ እረረ ተዉ አሰተዉል እረረ ተዉ ሀይማኖት ባዕል ታሪክ ያልን ህዝቦች ነን ተው ሴት ልጅ አንገቷን ድፊት አድርጋ በቃሏ የምትገኝ ዘወትን ከአምላኳ ጋር የምትገናኝ መልካም ን ነገር ብቻ የምትከተል ከዝሙት ከክርክር ከውሸት የራቀች መሆን አለባት ለአቅመ ሔዋን ሰትደስስ በምርጫሽም ቢሆን በክብር ሽማግሊ ልኮ እግዚአብሔር በሚወደው በቤተሰብ በሀገር ሽማግሊ መርቆሽ የተባርክሽ ነሽና የተባርከ ትዳር ይሁንልሽ ተበለሽበክበር ተሞሽርሽ ከቤት ትወጫለሽ ዛሬ ፋሽን አደርጋቹሁትና በየሚደው ያያቹሁትን ሁሉ አፈቀርኩት በየጫከው መሳሳም መተቃቀፍ እረረ ሰንቱ ምኑ ቀራቹሁ እግዚአብሔር የሚጸየፈው ነገር ዝሙትና በወንድሞች መካከል ጠብን የሚዘራ ሰው አጥብቆ ይጸየፋል ሳይሆናቹሁ ከዚያም ከዚህም እንደ እብድ ዉሻ መሮጥ መላላስ እረረ ልቦና ይሰጣቹሁ በእውነት ሴቶች ልብ ግዙ ከቅዱሳን እናቶቻችን ተማሩ ይህን አምላክ ያማዬፈቅደውን ሱሪ ትለብሱና የጣኦት መሰዎኦት የሙታንን ጸጉር ትቀጥሉና በቃ ማበድ ሰንት ወንድ ነው የምታፈቅሪዝ ማዕተብ እኮ አሰርሻል ክርሰቲያን በክብር 1ወንድ እሰከሞት ድርስ ታምና ትኖራለች እንጂ እንደዚህ መባለግ አይ ወላጆች እዳ አለባቹሁ ልጅ ወልዳቹሁ በሰርዓት አላሳደጋቹሁምና እዳ አለባቹሁ ከዚያም ከዚያም እየሮጡ ወንድም እኮ አባት ነው ለምን እናሳዝናቸዋለን ለምን በቃላችን አንገኚም ሴት እኮ ሀገር እናት ነች ለምን ክብራችን ታዋርዳላቹሁ ለምን እህቶች ተዉ ሰከን በሉ ስልኩ ተመቼን ብላቹሁ የዳቤሎስን ስራ አትሰሩበት ወዮታ አለባቹሁ ቤተሰቦቻቹሁ በክብር ሳይዱሯቹሁ በየሚዳው ክብር ንጽህናቹሁን ለወንድ የምትሰጡ አንብቡ ዕራይ ማርያምን አንብቡ መንገደ ሰማይን መቼ የመሰቀሉ አላሚ ገባንና መሰቀል አሰርን ዝሙተሸ ሰካር ሱሪ መልበስ ጸጉር መቀጠል መኳኳል እረረ ምኑ ቅጡ ምን የማታደርጉት አላቹሁ ብቻ ለንሰሀ ሞት ያብቃቹሁ ያብባን
ሐረግ ( ክፍል 37)
33:03
ለዛ
Рет қаралды 166 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሄርካ በቅናት አበደች😱😱😱
23:05
Deva Tube
Рет қаралды 14 М.
ማይረሳ ጊዜ አሳለፍን❤
40:48
Helu Tube
Рет қаралды 95 М.
😱 ቆይ ምን ማለት ነው ?. ኪያ እና አቤኒ  🤔
12:15
AB TUBE - ኤቢ ቲዩብ
Рет қаралды 4,3 М.
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
19:03
ፍቅር ይዞኛል 😱
25:10
Helu Tube
Рет қаралды 112 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН