ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ

  Рет қаралды 4,483,828

እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media

እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media

Күн бұрын

Пікірлер: 3 200
@samsomguesh
@samsomguesh Жыл бұрын
+++እረኛዬ+++ እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ ህይወት በምድር ላይ ብትሆን ከባድ ወጥመዷን ማምለጫ ጌታ ለኝ መንገድ እጠባበቃለውህ ተስፋዬን አጥብቄ ለዓለም አትተወኝም ኣልቀርም ወድቄ በእጅህ ተፈጥሬ ክቡር አድርገኸኝ ከቶ ያለ አላማ መቼ መጣሁኝ [2] በኔ ላይ ሰልጥኖ ሓጥያት ከነ ቤቱ መሽቶ ይነጋብኛል ስባዝን በከንቱ ሰጠኸኝ ነበረ ጊዜ ለንስሓ ትንሽ ኣድርጌ እንጂ ትልቁን አምሃ ይነቀል ከልቤ የተተበተበው አንተ ብቻ ልዪ ጠላቴን ጥለኸው[2] የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን ያድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2) ካገሬም ብሰደድ ጽናቱን አጥቼ ገባው ተሰሎንቄ መቅደስህን ትቼ ጌታዬ መልሰኝ እኜ እመለሳለው ልቤን ካንተ ሌላ ለማን እሰጣለው ዓይኖቼም ይመሉ የፀፀትን እንባ ደግሞም ተመልሼ ወደ እቅፍህ ልግባ[2] የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን የድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2] ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ባጣም ግሩም መዝሙር ዳግማዊ ይልማ የሆነ ዘማሪ ፈጣሪ ከዓዪን ያውጣህ
@kesant83
@kesant83 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ክቡር ወንድማችን
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@smgne4365
@smgne4365 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ
@solitube1636
@solitube1636 Жыл бұрын
❤❤
@solitube1636
@solitube1636 Жыл бұрын
❤❤❤
@viplolo2110
@viplolo2110 Жыл бұрын
ዜማ 100 ❤️ ግጥም 100 ❤️ ክሊፕ 100 ❤️ እልልልልልል እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ ደስ ሲል
@hdudhshs7108
@hdudhshs7108 Жыл бұрын
elllllllellllllellllllelllllellllllzmara melayikt yaselman bebatu yanurln
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 ай бұрын
ጸቀዘወ​@@hdudhshs7108
@tsedalemarryiam7901
@tsedalemarryiam7901 8 ай бұрын
ሁል ጊዜ ስሰማው አለቅሳለሁ ምክንያቱም የኔን ህይወት ነው የዘመርከው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ በቤቱ ያፃናህ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ በድምፁ ዘማሪ ይልማን መስሎት የነበረ ምስሉን ሳይ አመንኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@tubechannal8457
@tubechannal8457 Жыл бұрын
እኔ እስከ አሁን ራሱ እዲት እየመሰለኝ ነው ይገርማማል ምንም መለያ የላቾውም👏👏👏👏👏👏
@almaztube6433
@almaztube6433 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህት አንድ አይነት ድምጽ ነው ያላቸው
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ Жыл бұрын
እኔም መስሎኝ ነበር በምስሊ ስያየው ነው ያስተዋልኩት
@balaynishbalaynish3188
@balaynishbalaynish3188 Жыл бұрын
Ewnet new
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 Жыл бұрын
እኔስ እያየሁ እራሱ ይልማን ነውየሚመስለኝ😢
@sofiahh8252
@sofiahh8252 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማነው እንደኔ እየመላለሰ የሚያዳምጠው ውይይይ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም 🙏
@tesfayeasfaw5985
@tesfayeasfaw5985 Жыл бұрын
Enem endatew aliselechewim
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Жыл бұрын
እኔ ራሰ
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdeseshtu1783
@mekdeseshtu1783 Жыл бұрын
እኔ
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia Жыл бұрын
Amen 🙏
@ZinashBegashaw
@ZinashBegashaw 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ ሰምቶ ይልማ ኃይሉ ነው በማለት ዩቲዩብ ላይ መዝሙሩን 10ጊዜ ሲፈልግ የነበረ?? ለማነኛውም ክብር ለእግዝእነ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን፡፡
@dawitbeshah1
@dawitbeshah1 5 ай бұрын
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm 5 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk Enyam yillma meslog nebr
@sisay75t
@sisay75t 5 ай бұрын
እውነት ነው ። Me too
@easyshow0
@easyshow0 5 ай бұрын
አለን ❤❤
@belayhunkebedegoshu5212
@belayhunkebedegoshu5212 5 ай бұрын
ማርያምን እኔ❤❤❤❤❤❤
@eregnayeorthodoxtewahdomedia
@eregnayeorthodoxtewahdomedia Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሞቼ እህቶቼ አሁንም ድጋፋችሁና አስተያየታችሁ እንደማይለዬኝ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ Жыл бұрын
ክበርልን ወዲማችን ሰላምህ ይብዛ እጂግ ይለያል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
አንተንም እመቤታችን ብዙ ለማገልገል ትርዳህ
@menberebeshada1179
@menberebeshada1179 Жыл бұрын
እኛ ነን ልናመሰግን የሚገባው ድንቅ መዝሙር ነው በጣም በጣም ነው የወደድኩት መቼም የማይጠገብ
@ኖላዊ
@ኖላዊ Жыл бұрын
eyn mezimur ke mesamat alifoo malikse bicha min honshii bezi mezmur eskibale desrs new ewunt tesgawun yabzale
@meseretabebe3862
@meseretabebe3862 Жыл бұрын
Number 2 yelman agntehal yakoylnnnnnn
@z-aethiopica-tube
@z-aethiopica-tube Жыл бұрын
ድምፅህ ከሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ጋር ይመሳሰላል. እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
አዎ በጣም አንድ ነው ድምጻችው
@hananegniyednglmaryamlijil9922
@hananegniyednglmaryamlijil9922 Жыл бұрын
አንድ ነው🤗❤❤❤
@edenderibe
@edenderibe Жыл бұрын
@@hananegniyednglmaryamlijil9922 pu1a1₩pÀÀSASaSa1c
@aselefbirhanu4293
@aselefbirhanu4293 Жыл бұрын
T\££k ተተየጸ፣ ዘ
@እማፍቅርአችጠብቂኝ
@እማፍቅርአችጠብቂኝ Жыл бұрын
እኔም መስሎኝ ነበር እርግጠኛ ሆኜ ዘማሪ ይልማ መስሎኝ ስገባ ሌላ ነው ይገርማል መመሳሰላችው ደስስስስሰ ሲል ለኛ ለስደተኞች መፅንኛችን ነው😭😭
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 11 ай бұрын
ተስፍ ለቆረጥን ተስፍ የሚሆን መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያስማልን
@lanarak3585
@lanarak3585 Жыл бұрын
ትንሹ ዘማሪ ይልማ 😍😍በቤቱ ያፅናህ ጂማሪህን ሳይሆን ፍፃሜህን ፈጣሪያሳምርልህ ያሳምርልን 😍😍👏👏👏👏👏👏እልልልልል
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም 6 ай бұрын
አሜን
@abebetemesgen5895
@abebetemesgen5895 Жыл бұрын
እናት ቤተ ክርስቲያን ሆይ በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ ደስ ይበልሽ!! እጅግ በጣም ግሩምና ድንቅ ዝማሬ ነውና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 Жыл бұрын
እውነት ነው ።እኔ ስንት ጊዜ እንዳዳመጥኩት እንዴት ደስ ይላል ።
@getetachane2286
@getetachane2286 Жыл бұрын
@@wudiegetnet5153 እኔም አምስት ቀን ሙሎወንም እየሰማሁ ነው ይጣፍጣል መዝሙር ደስ ይላል
@destadesta4948
@destadesta4948 10 ай бұрын
ልብን የሚመስጥ ሃይምሮን የሚያድስ መዝሙር በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያግልግሎ ዘመክን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል
@Rgebray
@Rgebray Жыл бұрын
አዎ እረኛዬ ክርስቶስ አለኝ ✝️ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ🙏 ጠባቂዬ ክርስቶስ አለ መቼም የማይጥለኝ ከጉርጉዳድ ✝️ ያወጣል ብዘገይም ✝️🙏💖የሚቀድመው የለም 🙏✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ✝️🙏☀️ የአገልግሎት ዋጋቹሁን✝️🙏 በሰማያዊው መዳፍ ይፃላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️💖☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@AyAL-qk7tq
@AyAL-qk7tq 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobagetaneh1549
@eyobagetaneh1549 Жыл бұрын
ታናሹ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ እመ ብርሐን ትጠብቅህ በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaryKonjo-j5t
@MaryKonjo-j5t 21 күн бұрын
🎉😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:22
@MaryKonjo-j5t
@MaryKonjo-j5t 21 күн бұрын
🤯🤬😭😭🫣🤜😊😊😊😊
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን!!!
@smra6801
@smra6801 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ግቡና እዩ ኮመንት ላይክ ሼር አድርጉ ለዘፈንና ለፊልም አትሩጡ እባካችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ Жыл бұрын
እሺ
@didibirega8397
@didibirega8397 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝሜሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ ችግር የታወቁት ለይ ማሸቃበጥ ነወ እንጂ መልክት አናጤንም
@Fanoawit
@Fanoawit Жыл бұрын
ከ10 ዓመት በፊት አካባቢ ይመሥለኛል ጀምሮ ነበር በመዝሙር ሲያገለግል የማሥታውሰው ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ገብቼ በቤተክርስቲያን ተገኝቼ ናፍቆቴን መወጣት ምኞቴ ነው😥
@sebleseifu8640
@sebleseifu8640 Жыл бұрын
ውይ ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር እግዚአብሔር በሞገሱ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ አሜን 🙏🙏🙏
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉን መሳይ ተክቶልናል በየዘመናቱ ለእርሱ የዝማሬ መስዕዋትን የሚያቀርቡ ዘማርያን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመንህ በዝማሬ ይለምልም እረኛችን እግዚአብሔር ይመስገን
@absol1621
@absol1621 Жыл бұрын
ይልማን መስሎኝ ነበር ተተኪ የለውም ብይ ነበር እግዚአብሔር ግን ቸር ነው ዝማሬ መላእት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን
@EyuTsegaye-kc9hw
@EyuTsegaye-kc9hw 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በከፋኝ ጊዜ የምሰማው መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ Жыл бұрын
ውይ እኛስ ስናሳዝን በፈጣሪ ይሄኔ ዘፈን ቢሆን ስንት መቶ ሺ ቪው ይታይ ነበር ብቻ ፈጣሪ ልብ ይስጠን እኔ ነኝ ዋነኛዋ 🥺🥺🥺 ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🏽
@xhvudv4292
@xhvudv4292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Жыл бұрын
በትክክል የኔ እህቴ አሜን አምላክ ልብናችን ይመለስልን ወንድሞቼን እናመሰግነዋለን 🙏🙏🙏🙏
@lidacall780
@lidacall780 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ማርያም ይህን የመሰለ ድንቅ የሆነ መዝሙር መሰማት ሲገባን ከማይጠቅመን ቦታ እንገኛለን አምላኬ ልቦናችንን ይመልስልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🥰
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ Жыл бұрын
@@lidacall780 በጣም መንገዳችንን ስተናል እመብረሀን ተመልሰን ይህን የመሰለ ጣዕም ያለው መዝሙር እንዴት አለመስማት ይችላል 😭
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ Жыл бұрын
@@asterbrhanu8512 በጣም ማርያምን መጨረሻችን ይናፍቀናል መንገድ ስተናል 😢
@Maesetwalyoutube
@Maesetwalyoutube Жыл бұрын
በዚህ መዝሙል ላብድ ብንም አልቀረኝ በክርስቶስ ስም የእውነት በእንባ እየታጠብኩ ነው ደጋግሜ የምሰማው ወደር አጣውለት ይሄንን ማስተዋል ያደለህ የሁላችንም እረኛ የሆነው አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏❤❤ ጊታሆይ በፍቅርህ ዋጀን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@Titi-jk3hj
@Titi-jk3hj 4 ай бұрын
ላብድ😂😂😂
@AMEN12728
@AMEN12728 12 күн бұрын
የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን የድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2
@Sara-ve5vd
@Sara-ve5vd Жыл бұрын
😢😢😢በዚህ መዝሙር እራሴን በደንብ ነው ያዬሁት እረኛዬ ጠባቂዬ እውነት የሐጢያቴን ብዛት ሳስበው እያዳመጥሁ መዝሙሩን አለቅሳለሁ 😔😢😢😢😢 አቤቱ ወደቤትህ መልሰኝ
@Crlm-cc6mi
@Crlm-cc6mi Жыл бұрын
የኔ ወንድም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ እኮነሽ በቤቱ ያፅናን
@emuemu8838
@emuemu8838 3 ай бұрын
ተመስገን
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ስት ጊዜ ስሰማው የሁላችንም እረኛ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ከተዋህዶ በረት አይለየን
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ateneshzekareya3636
@ateneshzekareya3636 Жыл бұрын
Amen amenamen welco ☝️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤷‍♀️🤷‍♀️🗣🗣🤗💯💯⁉️⁉️♥️♥️♥️
@LamrotAweke
@LamrotAweke 4 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ይደሰታል በጣም ነውየወደድኩት ለዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@ረዱ
@ረዱ Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ፪ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ እልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ደስ ሚል ዝማሬ ነው ልብን በሀሴት ሚሞላ በእውነት እንዴት ደስ ይላል 🌷🌷🌹❤️🌿🌾🌾🌾
@ksaksa7332
@ksaksa7332 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛየ ጠባቂ አለኝ /2/ ክርስቶስ መቸም የማይተወኝ ❤️😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍😍😍😍
@milo8618
@milo8618 Ай бұрын
ሀኸጨየበለአለጰ❤❤❤
@SenayitTesfayi
@SenayitTesfayi 11 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላይቅት ያሰማልን እረኛዬ ፣ 😢
@natanimawraris922
@natanimawraris922 Жыл бұрын
ፍጻሜህን ያሳምርልህ!!! ዝማሬህ እንደ ቅዱስ ዳዊት ተወዳጂ ሁኖ ይቀበልልህ!!!
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
አሜን
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 4 ай бұрын
Amen
@ዮዳሄአምላክይፈልጥ
@ዮዳሄአምላክይፈልጥ Жыл бұрын
በቀን 10 ግዜ እሰማለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የምያለመልም ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋበረከቱ ያብዛሎት ኩቡር ዲያቆን ወንድማችን 👏🙏❤
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
እኔም
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
@የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ Жыл бұрын
እኔም
@hageremengstie8775
@hageremengstie8775 Жыл бұрын
እልልል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እኔም 🤚🤚🥰
@salinakifle9022
@salinakifle9022 Жыл бұрын
@@amarechkonjo3205her,eva s eegaveb jffn
@AtaluTufa
@AtaluTufa 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ይህን መዝሙር በሠማው ቁጥር ደስታ በውስጤ ይሞላል ይህን ድንቅ መዝሙር ስለሠጠህን እናመሠግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏
@birtukankebebe8238
@birtukankebebe8238 Жыл бұрын
እስክ በአንዴ የተመሰጠ አሜን ይበል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@hanaberhane2095
@hanaberhane2095 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 Жыл бұрын
አሜን😢🎉
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ www.youtube.com/@sdetegnawahewan
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በተረፈ የመምህር ተስፋዬን የኮርስ ትምህርት አዳምጪ ሌሎችም አሉት ተከታተይ ትምህርቱን
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን
@endesewbihonma5331
@endesewbihonma5331 5 ай бұрын
Egzihabher yimesgen gena bezoch yimetalu❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
@eregnayeorthodoxtewahdomedia
@eregnayeorthodoxtewahdomedia 5 ай бұрын
ተባረኪ እናትዬ
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 4 ай бұрын
🙏✝️❤️
@SmilingMarineShark-cw7op
@SmilingMarineShark-cw7op 3 ай бұрын
እረኝየ ስሰማውብውል እማልጠግበውሙዝሙር እድሜይሰጥልን ወንድማችን
@hanawondafrash6742
@hanawondafrash6742 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ብሰማው መቶ ግዜ ቀኑን ሙሉ ነፍሴ ተደሰተች እፁብ ድንቅ ብያለሁ የድምፅ ዜማ እና ግጥም ደግሞ እራሱ ይልማ ቁጥር 2
@Markan-p6y
@Markan-p6y 9 ай бұрын
አዎ የምር😮
@HeyimMelese
@HeyimMelese 7 ай бұрын
ክክክክክቅ 😮😅😮8l😅
@mekomulu6028
@mekomulu6028 Жыл бұрын
ትንሹ ይልማ (ዘማሪ ዲ/ን በኃይሉ ተበጀ) እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@haymanotkassie1871
@haymanotkassie1871 4 ай бұрын
+++እረኛዬ+++ እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ይህን መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም በእውነት ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@tegesttegest9709
@tegesttegest9709 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ማነው እደኔ ደጋግሞ የሚሰማው ውይ በጣም ጥውም ዝማሬ ወድማችን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እምዬ ተዋሕዶ እቁ ልጅች አሉሽ እንኳን ደስ አለሽ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሺር እረ የት ናችሁ ላልሰማ እያሰማን በጣም ጥውም ድምፅ ከአንደበት ሲፈልቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💚💛❤️
@habtamuabate1570
@habtamuabate1570 Жыл бұрын
ዝማሬመላክያሰማልን
@abt1292
@abt1292 Жыл бұрын
ማህቶት ላይ መለቀቅ የነበረበት መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤😊
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
በረሱ ሚዲያ መልቃቅ ይችላል ውዴ እዛ ላይም እኛው ነን ዘማርያን በረሳቸው ፔጅ ስመጡ መባራታታት አለብን እሺ 😍😍😍
@abt1292
@abt1292 Жыл бұрын
@@Hameremedia21 እዉነት ነዉ ያዉ ጥሩ እይታን እንዲያገኝ ከመመኘት አንፃር ነዉ የራሱም ፔጅ ከሆነ ልናበረታታዉ ይገባል 🙏🙏🥰 ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር💒💒💒💗
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ትክክል
@Meri-j8w
@Meri-j8w 4 ай бұрын
እረኛዬ እረኛዬ😢😢😢 አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadihasen
@tadihasen Жыл бұрын
ከዘፈን ከሁከት ከጫጫታ ከከንቱ ነገር እግዚያብሄር ይሰውራችሁ መላይክት ዝማሬን ያሰማልን
@awet5949
@awet5949 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ /፪/ ክርስቶስ መቸም የማይተወኝ የመላእክትን ዝማሬ ይሰማልን ❤️❤️❤️
@ፍቅረዮሀንስ64
@ፍቅረዮሀንስ64 Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ እህን መዝሙር ሰምቶ የማይጠግበዉ የማይሰለቸዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን አሜን(፫) ይህ መዝሙር የተዘመረለን ለኛ በስደት አለም ለምኖር ነው አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ ሌላ ምን እላለሁ😭
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም በእውነት ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@melesechnegese-n3g
@melesechnegese-n3g 8 ай бұрын
ይህ መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻኩም ወድመችን ዘማንህን ይበርክ ❤❤❤❤❤
@ChernetSahile
@ChernetSahile 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
@mekdiwendimu5687
@mekdiwendimu5687 Жыл бұрын
በውነት ድንቅ ነው ......መዝሙሮችህ ሁሉ በእንባ የሚደመጡ ናቸው ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 Жыл бұрын
Betam
@menberehabete1446
@menberehabete1446 Жыл бұрын
እዉነት ነወ እኔስ ልቤ ስብር ይልብኛል መንፈሳዊ ሂወት ይናፍቀኛል መዝሙሮቹን ስሰማ
@እውቀትንበነፃYouTUbe21
@እውቀትንበነፃYouTUbe21 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ግሩም ዝማሬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከ10ጊዜ በላይ ሰማሁት ግን አልጠገብኩትም😢👏👏👐👏
@muluworkdesale3809
@muluworkdesale3809 4 ай бұрын
ይህን መዝሙር ከአፌ አይጠፈ አለ ምገድ ላይ ብቻየን ሰሄድ እየዘመርኩ ብቻየን እያወራሁ መሰሎቸው እደነገጡ❤❤❤❤
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ Жыл бұрын
እሰይይይይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ ፍሬዎች የት ናቹ ኑ ኣበረታቱት ለወንድማችን 🤲
@mesiman2550
@mesiman2550 Жыл бұрын
ተተኪዉ ዘማሪ ይልማ 😍 አምላክ በቤቱ ያፅናህ ዳቆን በሀይሉ:ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏
@Maria-f6g9z
@Maria-f6g9z 7 ай бұрын
ድምጸ ስርቅርቀ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት እንቁኔ ብርቅየ ዘማሪ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ። ጸጋዉን ያብዛልሕ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ቸሩ መድሐኒ አለም አሜን አሜን አሜን ። በእነባ ነዉ የማዳምጠዉ ምንም የማይጠገብ መዝሙር !!!❤❤❤
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 Жыл бұрын
በእኔ ላይ ሰልጥኖ ሀጥኣት ከእነቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍስ የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከዘማሪ ይልማ ሀይሉ ምንም የማይለይ ድምፅ ለስለስ ያለ ብቻ እድሜከጤና ይስጥልን 😢❤❤❤❤❤
@Asefuየተክልየልጅ
@Asefuየተክልየልጅ 4 ай бұрын
ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ ነው መቸም የማይተወኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቄ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይቶወኝ💞💞 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ💐💐💐💐💐💐💐
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Жыл бұрын
አቤት መመረጥ አለም እንዲህ በተጨነቀችበት ጊዜ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደት መታደል ነው 😇🙏 ዝማሬ መላእክትን ያስመልን 👏
@HailiaFisiha
@HailiaFisiha 4 ай бұрын
yeneabat dmtu endet dudes ylal zmarimelaect yasemalgn
@SsaraSams
@SsaraSams 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ስሰመው ወንድሜ እስርቤት አለኝ እያለቀስኩ እምባዬ መቆጣጠር አቅቶኛል በፀሎት አግዘኝ ገብረ ማርያም እያላቹ አሰብሉኝሁላቹ የተዋህዶ ልጆች ❤❤😢
@rahelkasay7937
@rahelkasay7937 2 ай бұрын
Aizk wendm egzabhr kantgyun
@sebl62
@sebl62 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር አጀትን የሚያረሰርዝ መዝሙር ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዩ ዝማሬ ነው🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭🤲🤲🤲
@zemenayserkalem5389
@zemenayserkalem5389 6 ай бұрын
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ ❤❤ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር 🥰🥰🥰 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን 🤲💐💐🌹🌹🌹🌷🌷
@dessieanticorruption5169
@dessieanticorruption5169 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@sablasa9914
@sablasa9914 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውይ እኛስ ስናሳዝን በእውነት ዘፈን ቢሆን ስንት ላይክ ይገባል እግዚአብሔር ልቦናችንን መልስልን በእውነት መልሰን ወደቀልባችን
@tizitadesalegen7688
@tizitadesalegen7688 Жыл бұрын
Zimari melakit yasemalin egizabhare bebeatu yatsinahi wendmachin fitsamahin yasamirilih
@BELIYEDNIGLILIGE
@BELIYEDNIGLILIGE 2 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ነፍስ ያሚሳርፍ መዝሙር ነው ❤❤❤
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
እውነት ነው ኢየሱስ እረኛዬ ነው በጣም ከልቤ የወደድኩት ጥግብ የሚረግ ዝማሬ ነው በእውነት የመላእክት ዜማ ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏 መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤ ዮሐንስ 10:11💜🥀🙏
@serkadismulatu2596
@serkadismulatu2596 Жыл бұрын
አጥቅ የማለመልም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ እግዛብሄር ወድማችን በርታልን 🙏 አሜን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤🎉
@Alemnesh191
@Alemnesh191 Жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ዝማሬ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿ውድድድድድድ😍😍😍 ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን አሜን
@kebebushmengesha1985
@kebebushmengesha1985 Жыл бұрын
መዝሙር አይመረጥም ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት🥰🥰🥰 ወንድሜ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳክ
@SEngidasew
@SEngidasew 6 ай бұрын
ደጋግሜ የምሰማዉ መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በደጁ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tizta6325
@tizta6325 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይብቅልን ወንድማች በቤቱ ያሩርልን
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥህ!! እመ አምላክ ትጠብቅህ!! ፀጋውንም ታዛልህ!!💒💚💒💛💒💖💒
@Abi-f5d
@Abi-f5d 6 ай бұрын
በብዙ የተፅናነውበት ዝማሬ ነው ወንድማችን በቤቱ ያስመሽህ ❤❤❤❤❤👏👏👏
@zg852
@zg852 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛየ ጠባቂ አለኝ መቸም የማይተወኝ ተባርክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@mikotube5979
@mikotube5979 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ይባርከው
@mahi.g
@mahi.g Жыл бұрын
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔😘
@HannaTade
@HannaTade 3 ай бұрын
በጣም ተስፋ የሚሰጥ መዝሙር ነው እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
በየቀኑ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@አይናለም-ለ5ደ
@አይናለም-ለ5ደ Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን ።ዳግማዊ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ
@KalkidanFekede-zo1jv
@KalkidanFekede-zo1jv 4 ай бұрын
ሁሌ እሰማዋለው ግንአዲስ ነው የሚኦንብኝ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tensaetilahun9062
@tensaetilahun9062 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማል ድንቅ መዝሙር!!!!! 100%
@semurmedia
@semurmedia Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ሥራህን ሕይወትህን ሙሉ ይጠብቅ ቡሩክ ሁን።
@abebechzeleke4568
@abebechzeleke4568 25 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ደስሚል መዝሙር ነው
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 Жыл бұрын
የኛ ትንሹ ይልማ አጥንት የማለመልም የመለእክት ጣእመ ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኽን ይባርክልን በቤቱ ይጠብቅልን አሜን
@ትዝታእመአምላክእናቴ
@ትዝታእመአምላክእናቴ Жыл бұрын
እረኛዬ ፪ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ፪ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ እልልልልልልልል ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@BshshwheJdhflfosb
@BshshwheJdhflfosb 4 ай бұрын
ብሠማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሠማልን ✝️🙏🙏🙏
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ Жыл бұрын
እረኛየ እረኛየ እህህህህህህ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እባክህን ክርስቶስ ታሪኬን ቀይረው 😭😢😥እኔም ላመስግንህ ቀን አውጣልኝ የሚሳንህ የለም ወዲማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን💖💖💖💖
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ቡዙዎች ድምፃቸውን ድምፀ መረዋ አቤት የ እና እከሌ መዝሙር ብለን ስናጨበጭብላቸው ከቤቱ ጠፍተዋል እና ፍፃሜክን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 Жыл бұрын
አንክሮ ቲዩብ ላይ የድሮ መዝሙሮቹ አሉልሽ እህቴ ደግሞ እኛ ስናግዛቸው ፈተናቸው ቀላል ይሆናል ስንገፋቸው ደግሞ ትተውን ይሄዳሉ ይሄ እንዳይሆን መተጋገዝ ይኖርብናል እህቴ
@anjel2703
@anjel2703 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@h3-3
@h3-3 7 ай бұрын
ዝማሬመላክትያሰማልን ያበርታህ ወዲማችን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
በእንባ ጀርኩት 😭😭😭😭 ወንድማችን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤ የለዛዉ ነገር ዉይይይ እርጋታ ከላይ ነው ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይቀደስ ❤
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@Zegedamat_ዘገዳማት እሽ እህት አለም 🙇‍♀️
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ከሀገር ብሰደድ ፅናትን አጥቸ .....😭🇪🇹🇪🇹💒 ቤተክርስቲያን ሆይ መቅደስሽ ናፈቀኝ 😢አባት ሆይ ከሀገሬ መልሰኝ የዕጣንሽ ሽታ እራቀኝ😢😢 ❤💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭♥️
@natanbekele112
@natanbekele112 29 күн бұрын
የእንዳልካቸው የማሰንቆ አገልግሎት ድነቅ ነው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@hamaschannel3239
@hamaschannel3239 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ 👏❤❤❤❤
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወላዲተ አምላክ ፍጻሜህን ታሳምርልን💚💛❤
@KalkidanTamiru
@KalkidanTamiru 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ።ተባረክ ወንድሜ
@abebamulaw1658
@abebamulaw1658 Жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ዳግማዊ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ 🙏🙏🙏
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ በአውደ ምህረቱ ቆሜ ዘምሬለት! እውነት ነብስን የሚያረሰርስ ጥዑም ዝማሬ ነው!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በሀይሉ የአገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ።
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም Ай бұрын
አሜን
@bezaayalew1884
@bezaayalew1884 Жыл бұрын
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ መተማመኛዬ ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ ህይወት በምድር ላይ ብትሆን ከባድ ወጥመዷን ማምለጫ ጌታ ለኝ መንገድ እጠባበቃለውህ ተስፋዬን አጥብቄ ለዓለም አትተወኝም ኣልቀርም ወድቄ በእጅህ ተፈጥሬ ክቡር አድርገኸኝ ከቶ ያለ አላማ መቼ መጣሁኝ [2] በኔ ላይ ሰልጥኖ ሓጥያት ከነ ቤቱ መሽቶ ይነጋብኛል ስባዝን በከንቱ ሰጠኸኝ ነበረ ጊዜ ለንስሓ ትንሽ ኣድርጌ እንጂ ትልቁን አምሃ ይነቀል ከልቤ የተተበተበው አንተ ብቻ ልዪ ጠላቴን ጥለኸው[2] የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን ያድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2) ካገሬም ብሰደድ ጽናቱን አጥቼ ገባው ተሰሎንቄ መቅደስህን ትቼ ጌታዬ መልሰኝ እኜ እመለሳለው ልቤን ካንተ ሌላ ለማን እሰጣለው ዓይኖቼም ይመሉ የፀፀትን እንባ ደግሞም ተመልሼ ወደ እቅፍህ ልግባ[2] የበጎች እረኛ ቸሩ ጌታችን የድነዋል ፈጥኖ በእርሱ ያመነውን መዝግያን ለሚያንኳኳ ይከፈታል በሩ እስከ ሞት ነውና የክርስቶስ ፍቅሩ ከጉድጓድ ያወጣል ከጥልቁ ዓለም ቢዘገይም እንኳን ሚቀድመው የለም[2] ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ባጣም ግሩም መዝሙር ዳግማዊ ይልማ የሆነ ዘማሪ ፈጣሪ ከዓዪን ያውጣህ
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም 3 ай бұрын
Amen(3) ❤❤
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 3 ай бұрын
አሜን(3)❤❤❤❤❤❤
@milionhailemariam4210
@milionhailemariam4210 2 ай бұрын
❤❤❤
@cityphone9560
@cityphone9560 Жыл бұрын
ፍጻሜህን የሳምርልን በቤቱ ያጽናህ እንደ ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ያድርግልን 👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐
@meazagashuchaksa6514
@meazagashuchaksa6514 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዘማሪ ይልማ ሐይሉን የሰማሁ መሰለኝ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን