ፀዲ የቆሰቆሰችው ጉዳይ ነገር አመጣ Evangelical | Pentecostal | wongel tube | ኤል ቃል tube | faithline | ኤርሚያስ አበበ

  Рет қаралды 4,688

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
ኤርሚ ግን እባክህን ጭቅጭቅህና ክርክርህ ሰዉን ወደ ክርስቶስ አያመጣም ትህትናም ይኑርህ አንተ ብዙ ስታወራ እንደሚሰሙህ ሁሉ ሌሎቹንም አድምጥ ካልሆነ ይሄ ቲክቶክ አይመጥንህም እንደዱሮህ በዩቱብና በፌስቡክ አገልግል ባንተ አገልግሎት ነው ጌታን የተቀበልኩት እባክህን አትጨቃጨቅ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ተባረክ ኤርሚዬ
@beleteyohannesnigussie639
@beleteyohannesnigussie639 Жыл бұрын
ኤርሜ ህፃናት የሉም አላለም አሉምም የሉምም አላለም ያክፍል አይላም ነው ያለው
@bogemamo8165
@bogemamo8165 Жыл бұрын
ኤርሚ ዛሬ ግን ትክክል አትመስለኝም፤እዉነትን ለሌሎች ተረጋግተህ ብታስረዳ ብዙዎች ይማራሉ፤ዛሬ ሰአትህን እንዲሁ በጩኸት ነዉ ያሳለፍከዉ ፤ሉተራዊዉ ግን የምታምነዉ ትክክል ባይሆንም ፤የክርስትና ፍሬ አይቼብለሁ ተባረክ !!!!!!!!
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Жыл бұрын
ኡ ኤርምያስን ምን ነክቶት ነው እንደዚህ ሲናገር ሰምቼው አላውቅም ።ዋው
@haileaddis4549
@haileaddis4549 Жыл бұрын
Ere ermias geta yebarekew
@MihretWondmagegn
@MihretWondmagegn Жыл бұрын
Ermi tebarek
@MihretWondmagegn
@MihretWondmagegn Жыл бұрын
Nati wuta
@ayelehabte6787
@ayelehabte6787 Жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ በዉነት የላላን ቤት እያጠበቅሕ ነው 2 ጥርት ባለ ባማርኛ እንዲናገር ከብዙ ብዥታ አድነኸናል።አመሰግናለሁ ኤርሚ
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Жыл бұрын
ኤርምዬ ተባረክ በብዙ
@wobayehukebede9746
@wobayehukebede9746 Жыл бұрын
Right message
@genet6739
@genet6739 Жыл бұрын
ኢየሱስ እኮ እኔ ሕግን ልፈፅም መጣሁ እንጂ ሕግ ላፈርስ አልመጣሁም እዳለ ወድልጅ በተወለደ በ8 ቀን እደሚገረዙ ሕግ ጠብቆ ተገርዟል ወድልጅ በ40 ቀኑ መጠመቅ ቢኖርበት በ40ቀኑ ይጠመቅ ነበር እሱ እራሡ መጥምቁ ዬሀንሥ በሚያሥተምርበት ሄዶነው በ30አመቱ የተጠመቀው ። ስለዚሕ የሕፃናት ጥምቀት ልክ አይደለም።
@tigistlemma3612
@tigistlemma3612 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ብዙ አተምሮህ ኤርሚ ግን ትንሽ በትእግስት እና በፍቅር ብታስተምረን ሌሎችንም ትንሽ ብትስማ መልካም ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
@wobayehukebede9746
@wobayehukebede9746 Жыл бұрын
የእፁናት ጥምቅት የሚባል የለም
@AduFekadu833
@AduFekadu833 Жыл бұрын
እምነት የሚወረስ አይደለም እያንዳንዱ በቤተሰብ ውስጥ የሚገኘው ሰው የእግዚአብሔር ቤተሰብ እንዲሆን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ መቀበል አለበት
@nebiyuyonas2154
@nebiyuyonas2154 Жыл бұрын
interesting
@HappyFerryBoat-dd7dz
@HappyFerryBoat-dd7dz 10 ай бұрын
Arme sele temeket eyesusen tareke mayeti neaw Erime geta yebarike
@T-xq2hp
@T-xq2hp Жыл бұрын
ናቲ ትክክል ነው ቤተሰብ ውስጥ ህፃናት ቢኖሩ እንዳይጠመቁ አልተባለም ኤርሚያስም ህፃናት የሉም ለማለት ማን ነገረህ
@Tewodros-vj9wy
@Tewodros-vj9wy Жыл бұрын
ዘሌዋዉያን ምዕራፍ 12 ከ1 አስከ 8 ለዚህ መልሰ ይሰጣል ሕፃናቶን አጥምቁ አይልም ወለጆች (ሴቶች) ከደማቸው ከነፁ በኋላ መስዋዕት አቅርበው ወደ ቤተ ክርስቲያን ይግቡ ነው የሚለው በደንብ አንብቡት
@T-xq2hp
@T-xq2hp Жыл бұрын
ኤርሚያስ ስድብህ እንዴት ነው እሚያስጠላው አንተ ያልከው ካልሆነ በቃ ትሞታለህ አይደል
@HappyFerryBoat-dd7dz
@HappyFerryBoat-dd7dz 10 ай бұрын
Tadeya eyesusi lemen altetemekem
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
ሄርሜ የእፃናት ጥምቀት አስፈላጊ ቢሆን እሱ እራሱ ጌታ እየሱስ እናቱ ማሪያም በ40 ቀኑ አስጠመቀችው ተብሎ ይፃፍልን ነበር በመፀሐፍ ቅዱስ ካልተፃፈ አልተፃፈም የምን ድርቅና ነዉ ።
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
Good point
@haileaddis4549
@haileaddis4549 Жыл бұрын
😮❤🎉
@haileaddis4549
@haileaddis4549 Жыл бұрын
Selam all
@mitslalgebremariam8994
@mitslalgebremariam8994 Жыл бұрын
Ke ewuket enetsash mehonish timket ke getachin siklet behuala rnji befit ayidelem ere ebkchihu be ewuket manager yishalal
@Nigusu-d5e
@Nigusu-d5e Жыл бұрын
ወድምአተየምታወያየውጤነኛነህብቻህንላውራየምትልእዲሕአይነትትምርትየትነንግግርሕንአርምፍጽምመጽሀፍቅዱሳዊእውቀትኗሮሳይሆኝዝምብለህእናንተዝበሉእኔእውቃልችኋልሁአበልስዎችየራሳቸውንሀሳብይግለጠልዘጋውነውረዱእያልክአታስፈራራቸው
@wobayehukebede9746
@wobayehukebede9746 Жыл бұрын
ሊኖር የችላል
@thdkdesta3945
@thdkdesta3945 Жыл бұрын
ድንቁር ያለ መናፍቅ ። አምላክ ወደትክክለኛው እምነት ይመልስህ ። የአምላክ እናት ጉዳይ ሲነሳ ከደምና ከአጥንትህ የተዋሀደው የሉሲፈር ፈንፈስ ያስጮህሀል ።
@wobayehukebede9746
@wobayehukebede9746 Жыл бұрын
የሚባለ የለም
@mergabayu8087
@mergabayu8087 Жыл бұрын
ናቲ ግን እኔ አንተን ቢሆን ኖሮ መሸነፌን ተቀብዬ እወጣ ነበር፡፡ ይህን ያህል ድርቅ የምትለው ለምን?
@mitslalgebremariam8994
@mitslalgebremariam8994 Жыл бұрын
Ermias yemilut sewuye ke ewuket netsa endegena teregagiteh awura.
@mulatuwakgari8393
@mulatuwakgari8393 Жыл бұрын
የአመኚ ልጆች አመኚ ነቸዉ፤ ኸአደጉ በሃላ መካድ ወይም መቀጠል ይችለሉደ
@HappyFerryBoat-dd7dz
@HappyFerryBoat-dd7dz 10 ай бұрын
Tekekele neke
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb Жыл бұрын
Loook guys አረጋጉትት በጣምምም አንዳንዴ ድብልቅልቅ አታድርጉት እኔ ያደግኩት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ነው በአግባቡ ያደግንን ልጆች ግራ አታ ጋቡ ኤርሚ በደንብ ስለምቀበልህ አረጋጋው አማኙንም አላማኙን በአንድ አይን አትይይ እንዴት ሁሉን በአኔድ ትቆጣሐህ እኔ በልጅነት የተጠበቀና አምኖ የተጠመቀ ለእኔ አንድ ነው በውሀ ከመቦራጨቅ ውጭ
@JsjsjJsjjsj-v4z
@JsjsjJsjjsj-v4z Жыл бұрын
ለቆርንዮስም ሆነ ለወይኒ ጠባቂ በመጀመሪያ ቃሉን ተነግሮቸው የሰሙት ናቸዉ አምነው የተጠመቁት ህፃናት ቃሉን ሰምተዋል
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ Жыл бұрын
የኤርሚያስ ምላስ ግን ተጠምቋል?
@minassielegese6608
@minassielegese6608 Жыл бұрын
Ermias is be come bulsheet
@almazguta4665
@almazguta4665 Жыл бұрын
ሕጻናት ምን ኃጥያት ሰርተው ነው አምነዉ የሚጠመቂት ጌታ ኢየሱስ እደሕጻን ሁኑ አለን መንግስተ ሰማያት እደነዚህ ላሉ ሕጻናት ናት ለምን አ
@Yayenal-n4i
@Yayenal-n4i Жыл бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@adinoabose8433
@adinoabose8433 Жыл бұрын
የማነ የተጠመቀም ይላል /የተጠመቀም ከለ ?
@TarikuYeliuliLij-gp9ry
@TarikuYeliuliLij-gp9ry Жыл бұрын
መጠመቅመ ሕፅነት ብሞት መደን ሲልምችል ኖ ።
@almaamenu8964
@almaamenu8964 Жыл бұрын
አተ. ትትና. የለለክ. መናፍስት. ኤርምያስ.
@የፍቅርልጅ-በ1ጸ
@የፍቅርልጅ-በ1ጸ Жыл бұрын
መማማር ጥሩ ነው መ መሰደብ ግን ትዕብት ነዉ ኤርምያስ ፈጫሐለው የምለውን የስድብ ጥቅስ ከመፅሐፍ ቅዱስ አሳየን ።
@FasilMelaku-sq4kv
@FasilMelaku-sq4kv Жыл бұрын
የቤቱ ባለቤት ለኦሮሚያስ ያደላል ልጁ ግን ታጋሽ ነው የሙሉ ወንጌል አገልጋይ መካነየሱስ ያገለግላሉ የነዚህም እንደዛው ኤርሚያስ ግን ከቤቱ ባለቤት ነጻ ፍቃድ ስላለው እንዳፈቀደ ማውራት ይወዳል እረሱ ሲጠየቅ አንተ አብራራ ከዛን እኔ አብራራለሁ ይላል ሌላው በጣም ተሳዳቢ ነው በዚህም ምክንያት ሲወጡ ሲያቅተው ወጣ በማለት እርሱና የእርሱ አንድ ላይ ያጨበጭባሉ
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ
@ዉሸትበቃንሰላምነዉየናፈቀ Жыл бұрын
ኤርሚያስ ማለት የአለም ትዕቢተኛ ሰባኪ ነዉ አንድም የመንፈስ ፍሬ የማይታይበት ወንድም ነዉ። ዕዉቀት ብቻዉን ሰዉን ወደ ጌታ አይስብም።
@hannahhanna6091
@hannahhanna6091 Жыл бұрын
ኤርሚ እምነቱ በመፀሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው የማንንም ትርኪ ምኪ አይሰማም
@ayelehabte6787
@ayelehabte6787 Жыл бұрын
ኤርሚን ከተፃፈው ውጭ ማሠብ ፍርድ ያለምስክር እንደ ማቆም ነው።
@habtomabrha8453
@habtomabrha8453 Жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ስለማብራራይህ ግን ትንሽ ትግስት ብኖርህ ።ትምህርትህን የበለጠ ለመከታተል እስኪ የሌሎችን ሀሳብ ለማስጨረስ ሞክር ።ከናንተ ብዙ እየተማርኩ ቢሆንም ትንሽ ወደ ክርክር ያመዘነ ሀሳብ ከሚሆን ትምህርት ቢሆን የበለጠ ለመስማትም ሆነ ለመረዳት የተሻለ ይሆናል። አሰልቺ እንዳይሆን።የግሌ ሀሳብ ነው።በአስተምህሮትህ እየተጠቀምኩ ስለሆነ ነው ።ትንሽ ረጋ ያለ እና ስርአት የያዘ ቢሆን ።ማለቴ ትግስት እና ሀይለ ቃል ባይበዛው አካሄድህ። ተባረኩ።
@sintayehukebede3698
@sintayehukebede3698 Жыл бұрын
Ermeyas lemn yeswe hasab atasicherism en bicha ilsema tilalek
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 Жыл бұрын
ኤርሚያስ ግን ካላጓጠጥክና ሥድብ ካልጨመረክ መማማር አትችልም እንዴ?
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Жыл бұрын
ኤርሚ እኮ ልክ ነው ጭቃ እና ጥምቀት ምን አገናኘው
@Haset7866
@Haset7866 Жыл бұрын
“እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ፤ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይቼሃለሁና።” - ዘፍጥረት 7:1 አዚህ ወስጥ ሕፃአት አሉ? ቤትስብ የሚለው ቃል የሚገልፅው ሕፃናት ያሉበትን ቤት ብቻ ነው?
@haileaddis4549
@haileaddis4549 Жыл бұрын
123
@T-xq2hp
@T-xq2hp Жыл бұрын
በማርያም ስም የት ነው የተጠመቅነው ደሞ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንጂ
@yonasagiza2021
@yonasagiza2021 Жыл бұрын
ይቺ ፀደላች የምትባል አዕምሮ የሌላት ሰዉ ነች ! ህሊናዋ አይከሳትም እንዴ??ይባስ ብሎ ናትናኤል ደግሞ! ለቤተ ክርስቲያንህ ሳይሆን ለመጽሐፍ ቅዱስ ነው መወገን ያለብህ !
@wellodan4838
@wellodan4838 Жыл бұрын
Sidib gin hatiyat new
@የፍቅርልጅ-በ1ጸ
@የፍቅርልጅ-በ1ጸ Жыл бұрын
መካካድ ነው እንጂ ዶክተር ጭቃ ያድነናል አላለም ኤርምያስ መስማት መፈጸም አልተሰጠውም ወከባ ወንጌል አይደለም ።
@adisufayisa8466
@adisufayisa8466 Жыл бұрын
I observed that how Ermi, is disrespectful! He thinks that he is the special one!
@alemneshassefa306
@alemneshassefa306 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በማርያም ስም አታጠምቅም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እንጂ
@almazguta4665
@almazguta4665 Жыл бұрын
ኢየሱስ ሕጻናትን ምንም አያውቁም ብሌ እጅን ጭኖ ባረካቸው ይላል ቅድስ ቃሉ ሐዋርያት 2;38 ላይ ኃጥያታችንን ተናዘን ከዚያ እምነት ከዚያ ጥምቀት እሽ ይህ ክፍል ይህን ካስተማረን ምን ኃጥያት ሰርተው ነው ተናዘው አምነው የሚጠመቁት ኢየሱስም እደ ሕጻን ሁኑ አለን ደግሞም መንግስተ ሰማያት እደነዚህ ላሉ ሕጻናት ብሎአል በወንጌል ቃል እንሞግት
@tadessedajenie3593
@tadessedajenie3593 Жыл бұрын
ኤርሚያስ ትንሽ ትእግስት
@ayelehabte6787
@ayelehabte6787 Жыл бұрын
7 ሎተራንት በቃ ተዘለፈለፈች እንዳንተ ከሆነች
@FasilMelaku-sq4kv
@FasilMelaku-sq4kv Жыл бұрын
ማር 16-:-16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል ካልክ አሁን አምነው ተጠመቁ የምትችለው ሁሉ ማመናቸው አንተ በምን ለይተህ ነው ድነዋል የምትለው ማቴ 28-:- ላይ ሰው ሁሉ ካለ ህጻን ሰው አይደለም ኤርሚ ያንተ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ትክክል ሌላውን አንተ ፈጪ ተሳዳቢ ያደረከው ማን ነህ ምን ታደርግ ፊደል አዋቂ
@henokadnew4931
@henokadnew4931 Жыл бұрын
Ermias is rude, that is not proper way for debating
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 Жыл бұрын
Ermies, it doesn't matter how much you know the bible ,if you don't humble yourself, you have long way to go, God will never be happy by your Caracter
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
1 ለ 7 አንጫጫቸው  አኬ  ሲፎክሩ ቆይተው 🤣
8:17
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 6 М.
እመ አምላክ /Theo tokos | Aman| Samuel |
1:30:07