No video

ዲሞክራሲ ከመጣ ደናቁርቶቹ ናቸው ስልጣን የሚይዙት ፤ጀግና መፍጠር፤ comedian eshetu & Tagel Seifu:JEGNA MEFTER Ethiopia

  Рет қаралды 74,385

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#tagelseifu
#ethiopianpoetry
#comedy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 295
@senyseny5509
@senyseny5509 3 жыл бұрын
እሸቱ ያንተን ፕሮግራም ማየት የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ በጣም ለአገር የምታስብ እውነትም ቅመም ነህ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ትውልድን እንዲህ መታደግ ያስፈልጋል ታገልዬ እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ተስፋ የሚጣልብህ ትልቅ ሰው ነህ ጊዜው ደርሶ ስትሸለም ማየት ነው የሚናፍቀኝ እትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር ትለምልም በአዲስ ትውልድ እና መፅሐፍቶችን አማዞን ላይ ብናገኛቸው ጥሩ ነበር
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መድረክ ነው እሸቱ በርታ እደዚ አይነቱን ለአገርና ለትውልድ ሚያሥብ ሰው ወደመድረክ ማሳተፍ ለብዙዎቻአችን ትምርት ነው እድሜ ከጤና ይሥጣቹ 🙏
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 4 жыл бұрын
ታገልየ ይናገራል አይገልጰውም ጀግና ሰላምክ ይብዛ አዘጋጁ እሸቱ በርታ
@user-dz4ul7hb2n
@user-dz4ul7hb2n 3 жыл бұрын
ጀግና ታገል ሠይፉ ምርጥ አሥተሣሠብ የተናገረውን ሁሉ እገረራዋለሑ።
@lulityosief4335
@lulityosief4335 4 жыл бұрын
እሸቱ እባክህ ለታገልዬ ዘውታሪ ፕሮግራም በሳምንት ወይም በአስራምስት ቀን አመቻችለት ፕሬስ ህዝብ ይማር በጣም የገባው ነው እውቀቱ አይባክን እባክህ በጣም ነው የማከሽረው የምውደው ወንድሜን ትግል ከልጅነቴ ጀምሮ እድሜያችንም ተቀራራቢ ሳይሆን አይቀርም ከተስደድኩ ወደ ሀያ አምስት አመት ሆኖኛል እናም ሁሌም ለምን ትግል በየመድረክ አይታይም ብዬ ይቆጨኝ ነበር እንኩዋን ብቅ ማለት ጀመርክ የጀግና ልጅ ጀግና በርታ
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 4 жыл бұрын
ታገል ሰይፉ ከልጅነታችን ጀምሮ የሚገርም ግጥሞችክን እየሰማን ነው ያደግነው ለዛውም በጉጉት እየጠበቅን በሳል እውነተኛ ሚዛናዊ አርቆ ተመልካች ነክ የነበረውን ቃለምልልስ በጣም ወድጄዋለው ተጠቅሜበታለው ። እሼ አንተንም ከነ ባልደረቦችክ በርታ ብዙ ጉልበት አለክ አንተም እውነተኛ ሆነክ በብዙ ክብር ስለሆነ ምታስተናግዳቸው እናመሰግናለን
@warkamedia
@warkamedia 4 жыл бұрын
እውነትም ጊዜያን ሰጥቼ አልተፀፀጥኩም የሚገርም ሀሳብ ታገል ሴፉ 😘🙏🙏🙏 ለክርስቲያን ወንድም እና እህቶቼም እንኳን ለቡሄ ባህል አደረሳቹ
@tigistgetachew9567
@tigistgetachew9567 4 жыл бұрын
ታገል የምትገርም ስው ነክ አንተ ብቻ ተናገር የሚገርም አስተሳሰቡ ጤነኛ አስተሳሰቡ ልክ እንዳንተ እድሜ ይስጥልን እናመስግናለን !!!
@tesfaneshmelese6149
@tesfaneshmelese6149 4 жыл бұрын
ታገልሻ ውይ የማከብረህ ውድ ገጣሚ ኢትዮጰያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Greennature2667
@Greennature2667 4 жыл бұрын
የታገል ሰይፉ ውይይት በጣም ብስል ሐሳቦችን የያዙ ናቸው ። ዘና እያልኩ ነው የተከታተልኩት ።
@rebi2554
@rebi2554 4 жыл бұрын
ታገል በንግግርህ ውስጥ ያችን የምወዳት ሀገሬን አየዋት😊, ስለ አስተማሪ (እናትህ) ያልከው በጣም ያሳዝናል😞
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 3 жыл бұрын
Min ale ehte kastawesh betagarign
@user-tk8ed7np1b
@user-tk8ed7np1b 4 жыл бұрын
በእውነት እንዳተአይነቱውን ያብዛልኝ ታግል ሰይፉ
@kurikassa7399
@kurikassa7399 3 жыл бұрын
We need Tagel with his own KZbin channel we're learning from him a lot
@user-fj2bv4vx5z
@user-fj2bv4vx5z 3 жыл бұрын
ሶስቱንም ክፍል ወድጄ የተመለከትኩት ኢንተርቪ ነው ታገል በእውነት ሃሳቦችህ ድንቅ ናቸው!👌
@user-nk1sc2dq7j
@user-nk1sc2dq7j 4 жыл бұрын
ላንተ ጊዜ መስጠት ማላት ቅንነትን መማር እና መልካምምነትን ማብዛት ነው ። በርታልን የሰፊ አስተሳሰብ ባለቤት
@malmal5918
@malmal5918 4 жыл бұрын
ታገል ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ! ለምን የራሥህ TV channel ኖሮህ ፕሮግራም ብታዘጋጅ
@alemubelay9973
@alemubelay9973 4 жыл бұрын
እሼ ታላቅ ሰው ነህ አንተ ለ አርቲስት ትምህርት መሆን የምትችል ነህ ሰለ ትርኪ ምርኪ በማውራት በሰለቸን ዘመን አንተን አገኘን ተባረክ
@alemubelay9973
@alemubelay9973 4 жыл бұрын
ታገለልዬ እይታዎችህ በጣም ተመቸን በርታልን
@chunatube4272
@chunatube4272 4 жыл бұрын
እሽቱ በርታ አንተን ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላት እላለሁ ትልልቆች ትንሽ ሲሆኑ ትንንሾች ትልቅ በመሆናቸው ደስ ይለኛል በርታ
@user-dz4ul7hb2n
@user-dz4ul7hb2n 3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ሠሚ እኮ የለም
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 жыл бұрын
ታገል ሰይፉ ዋው ምርጥ እይታ ነው👍በነገራችን ላይ እሼ ቁም ነገር ያለው ቃለመጠይቅ ነው
@gezemindaye1297
@gezemindaye1297 4 жыл бұрын
እሼ መግቢያህ ላይ ያስተላለፍከው ሀሳብ በጣም ተመቸኝ በተለይ የሰው ገመና ጎርጓሪው ሰይፉ ፋንታሁን ከዚህ ትልቅ ትምህርት ያገኛል ታገል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ።
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
Tagel Hero Amazing Mind. Thank you DONKEY TUBE>
@ttlash8183
@ttlash8183 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እውቀት ከአንደበት ጋ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 4 жыл бұрын
እሼ በጣም ምርጥ ፖሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል ፡በጣም አስተማሪ እና ቁምነገርም አለው ፡ልጆቻችንንም እንዴት ማነፅ እንዳለብን ያመላከተ ነው ፡ታገልም ወንድማችን ተባረክ ምንም ምለው የለም ፡በጣም ምትገርም ሰው ነክ ፡ዛሬም ላገራችን ታስፈልጋታለክ ፡እንዳንተ አይነቱን እግዚያብሄር ያብዛልን ፡ ከዚህም ቦሀላ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይም አንዳንድ አስተማሪ የሚሆኑ ነገሮችን ብታቀርብ ጥሩ ነው ፡የራስክ ቻናልም ካለክ እንከታተላለን ፡ለልጆችም ፡ያለከውን ሁሉ ፡እሼም ፡እናመሰግናለን የእውነት ፡በርታ ወንድሜ ፡ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምናከብረው ገጣሚና ፀሀፊ ታገል ሰይፉን ስላቀረብክ እናመሰግናለን, እንደዚህ አይነት ሀሳቦች ለቀጣዩ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ጠቃሚ ስለሆነ , ይቀጥል እንላለን .....🙏🙏🙏👌👌👌
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 4 жыл бұрын
እሼ በርቱልን በርቱልን እደዚ አይነቱን ያብዛልን ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝይበልላችሁ
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
እሼ ድንቅ ወንድማችን እንዴ ድንቅ ልጆች ድንቅ አባት አመጣህልን አላህ ይጠብቃችሁ
@muzeyen-ti6rv
@muzeyen-ti6rv 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ አገላለፅ ነው
@bekitech
@bekitech 4 жыл бұрын
ያልተነገሩ ሀሳቦችን የሰማሁበት “ሚዛናዊነትን" የጠበቀ
@mussietaddesse1739
@mussietaddesse1739 4 жыл бұрын
ልዩ ልዩ የሆነ መርሀ ግብር አስተማሪ አዝናኝ ነበር በርቱልን ሙሴ ከኖርዌይ
@martadaniel5093
@martadaniel5093 4 жыл бұрын
እውነት ነው ትውልድን ገለውታል በርታ እግዚአብሔር ይርዳእ
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 4 жыл бұрын
Tagel sifu wow Ewnet Ethiopiawi 🇪🇹 nhe 🙏
@asamenasamen8964
@asamenasamen8964 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ቀጥሉበት።
@meadinbekele323
@meadinbekele323 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ግን አልጠግብ አልኩ እድሜህን ያብዛው
@user-sk1in2bp3t
@user-sk1in2bp3t 4 жыл бұрын
ታገል እይታክ በጣም ልዩ ነው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@nurubiru6258
@nurubiru6258 4 жыл бұрын
ታገል በጣም ድንቅ ዜጋ ነህ። ለዚህ ደሞ ክብርት መምህር ወላጅ እናትህ የአንበሳውን ድርሻ እንደምትይዝ ምንም ጥርጥር የለኝም። ምክንያቱም የተማሪዎቿን ነገ እንዳይበላሽ ያን ያህል ከለፋች ( የነ ገነት ዘውዴ) ሰለባ እስክትሆን ድረስ ማለት ነው። ለአንተ ለልጇ ስነ-ስርአት ያለው ዜጋ መሆን አስተዋፅዖዋ የትዬለሌ ነው ማለት ነው።
@user-fe5pz5xd6k
@user-fe5pz5xd6k 4 жыл бұрын
ውይ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ እንዴት ደስ ትላለህ የኔ አባት🌅🏆
@techalewniguse4387
@techalewniguse4387 3 жыл бұрын
መማርና ማስተማር የሚገባቸው ሰዎች ቦታ ተቀያይረው ነው መለካትና መለካት ያቃተን ፡፡ “ምርጥ ፕሮግራም ላይ ጨዋ ተናጋሪ “ ማንም እየመጣ ከሚፀዳዳበት የቴሌቪዥንና የዩቱብ መድረኮች ስለገላገልከኝ እሼ በጣም አመሰግናለው፡፡
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
አይ ታገል ይናገራል አይገልጸዉም በርቱልንንንን 💚💛❤👌
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 4 жыл бұрын
Eshe ejig berta endezi aynet besal ena le Hager mitekm hasab yezek selemetak I really appreciate you keep doing great and positive idea
@mohammedhusien3338
@mohammedhusien3338 4 жыл бұрын
thank you for this program and gust speaker we need more of this kind of person who can bring our Ethiopian moral values back where it was before. thank you Mohammed Hussein from Seattle Washington
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 4 жыл бұрын
ታገል መፀሐፍን Amazon (onlin)ላይ መግዛት እንድንችል አድርግ።
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ሰው እንዳዝህ አይነት እንቁ ኢትዮጵያዊንን ሳይ በጣም ተስፋየ ይለማልማል ወንድማችን ታገል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ በጣም እናመስግናለን
@jujumika3740
@jujumika3740 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በተለይ ነጮችን በደንብ ገልፀሃቸዋል ሌላው ስለ ትምህርት በተለይ የኢሃዲግ ግዜ የነበረ የትምህርት ስርአትማ የተበሻቀጠ ነው።
@lulityosief4335
@lulityosief4335 4 жыл бұрын
ውይ ታገልዬ ስወድህ እኮ ድሮ ልጅ ሆነህ የምትፅፈውን መነባንብ እና አጥንት ውስጥ ገብቶ የሚነካ ግጥምችህ ሁሌ መመሪያዬና
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 4 жыл бұрын
' አስራ ስምንት አመት ያልሞላችው የአርባ አመት ሰወች ' ታገል ስይፉ። በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ከዚሀ ቀድም የተናገራቸው።
@selamgetnet6235
@selamgetnet6235 4 жыл бұрын
አሼ ታገልን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሁሉንም ክፍሎች በተመስጦ ነው የተከታተልኩት በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው እንደታገል አይነት ድንቅ ሰወችን አምጣልን።በተረፈ ምችት ነው የምትለኝ በርታልን ከነ ክሩህ🙏❤
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 жыл бұрын
እሸቱ አሪፍ ሀሳብ ይዞህ መጥተሃል👍👍👍
@fecarn0438
@fecarn0438 4 жыл бұрын
እመሰግናልን ወንድሞቻችን ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው ሁለት ሰው መሐለስ ወደጥሩ አሳብ ትልቅ ነገር ነው እደው በዝህ አጋጣሚ ባማርኛ ብቻ ሳይሁን በኦሮሞ ብት ፅፉ ጥሩ ነው በዬ እገምታለሁ ማለት ከናተ እኔ ብዙ ባላውቅም ግን መፅሐፍ ስትፅፉ በሁለቱም ቋንቋቸው ብትፅፉ አይቻልም እኔ አማራ ነኝ ግን ወንድሞች እና እህቶች ስላገራቸው እያወቁ ቢራመዱ ስለፍቅር እያወቁ ቢህዱ ብዬ ነው አመሰግናለሁ ።
@lemlemtesfay7081
@lemlemtesfay7081 4 жыл бұрын
ይገርማል ትውልድን ለማነፅ ለማዳን ያለህ አቋም ትክክለኛ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች አንዱ ነህ እናመሠግናለን ታገል 🙏!!!እሼም በርታ👍!!!
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 4 жыл бұрын
Eshe bast af The year. Berta
@elsabrhan8842
@elsabrhan8842 4 жыл бұрын
Teshe betam enamesegnhalen tageln slakerebkln……betam yeteleye sew new egziabher erejim edime ystew!!
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
ታገል እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እመኝልካለሁ ።
@fethiyashiferou6751
@fethiyashiferou6751 4 жыл бұрын
Wawe you are Wright all what you said correct I wish everyone understands what you mean thank you my brother
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን ተባረኩ
@FBRN-mo5wi
@FBRN-mo5wi 4 жыл бұрын
What an outstanding interview. You guys have touched and nailed on our country biggest problems. Tagel is one of our iconic person who is underutilized by our country. I wish our prime minister and all our top officials see this interview for good. Any ways you always keep to impress all of us. Keep up the good work. Berta Eshe.
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 3 жыл бұрын
ብዙ ተማርኩ እድሜ ይስጥህ ታገል።
@taktad5716
@taktad5716 3 жыл бұрын
I really appreciate your discussion and it's very thoughtful of our society, I am deeply touched and encouraged that we have people like you. THANK YOU...
@aregashzeleke6702
@aregashzeleke6702 4 жыл бұрын
E/r ybarekeh endeare aynete sew ybezalen
@moqadasmoqadas4960
@moqadasmoqadas4960 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አቦ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 жыл бұрын
ታገልዬ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ ትውልዱን ለማነፅ ለመቀየር ከልብህ እየሰራህ ነው የልብህን መሻት አምላክ ይሙላልህ አስተዋይና ብሩህ ህሊናህን ይጠብቅልህ ቃላት የለኝም አንጀት የሚያርስ አገላለፅ።
@mimieska2802
@mimieska2802 4 жыл бұрын
ታገልን ተከታታይ ፕሮግራም ይዛችሁ ለሁላችንም የሚደርስ ፕሮግራም በቲቪ አስተላልፋልን ብዙ ታዳጊንና ወጣቶችን ስለሀገራችን ማሳወቅና መለወጥ የሚችል አቅም ያለው ይመስላል
@amedali958
@amedali958 4 жыл бұрын
Eshetu donkiw Yewushet sak Atisak tebalik eko atisemam
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Eshey betam new yemewdew tageleyn Egezaberh edemena tena yestelegn Norelegn tageley😘🙏 be tekekel jagena nek
@tesfayegebrehiwot2894
@tesfayegebrehiwot2894 4 жыл бұрын
I'm amazed on this programme. I appreciaciate both of you.The issues what raised Tagel about the evaluation technique and the democracy why the western doesn't oppose the extremists teaches me something.Pls continue.
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 4 жыл бұрын
ታገል በጣም ነው እምወድክ
@user-fr8ek8bf2t
@user-fr8ek8bf2t 4 жыл бұрын
ዋው ያነጋገርብቃት👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fp4gj6si3j
@user-fp4gj6si3j 4 жыл бұрын
ይመችህ እድሜና ጤና ይስጥ በርታ።🙏🏾🙏🏾🙇🏽‍♂️🇪🇹
@mihretdiga199
@mihretdiga199 4 жыл бұрын
ልጆች የራሳቸው ክፍል ስላቸው አስተሳሰባቸው የላቀ እንደሆነ ተናግረዋል። ምንም የማይገናኝ ነው። ልጆችን በቁም ነገር ላይ ማሳተፍ እንጂ ክፍል አለመኖር ተጵኖ የለውሞ። እንደው ብቻን መሆን ይመርጣሉ።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ታገል ሰይፉ ። ነገር ግን ከኮሚዲያን እሸቱ በፊት ማንም አቅክርቦህ ያንተን ቃለመጠይቅ ሰምቸ አላውቅም ነበር ። አሁን በዚህ ወሳኝ ወቅት ለልጆች ለህፃናት መጣርህ መድከምህን ሳውቅ ከልብ ነው የማመሰግንህ በኢትዮጵያን ስም ተሸ ቀጥል የተደበቁትን ለአገር ጠቃሚ ሰወችን ወደፊትለፊት ማቅረብህን💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@kiduskiros4839
@kiduskiros4839 4 жыл бұрын
wow eshe arif nw astemari nw berta betam
@abrahamendeshaw7846
@abrahamendeshaw7846 3 жыл бұрын
Great idea tagel ✊
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 4 жыл бұрын
ታገልዬ ምርጥ ሰው ምናለ እንዳንተ ያሉ ሰዎች እቺን ሀገር ቢመሯት ብዙ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አሉ ግን ሀገሪቷ አናትላይ ያሉት አስተሳሰባቸው ዜሮ የሆኑ ፈጣሪ እድሜህን ያዝመው እሼ በርታ ጥሩ ጅማሮነ ው በርቱልን
@asrufentahun4458
@asrufentahun4458 4 жыл бұрын
ታገል እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን አሸቱ በርታ!!!
@Fitsemamen
@Fitsemamen 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዉይይት ነበር ወድጄዋለው እሼ ግን እንደ አወያይ ብሎም ውይይቱ ሀገርኛ እንደመሆኑ የእንግሊዝ አፍ ቢቀርብህ ቆንጆ ነዉ ብዬ አስባለሁ ::
@solomontadesse3965
@solomontadesse3965 4 жыл бұрын
You are wonderful Gys welldon
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋ ቆንጆ ትምሕርት። ነው በቆንጆ አቀራራብ። ትንተና። ጌታን። መልካም ጀግና ነው። የአቀረብከው። ወንድ ቆራጥ በአጣንበት ዘመነ። በርት። መልካሜነው
@bibyphillip4439
@bibyphillip4439 3 жыл бұрын
Thank u sir!! Yihe new tiwld yemikeyer!!
@123hulu
@123hulu 4 жыл бұрын
ብዙ ቁምነገር ያለው ቃለምልልስ ነበር እሽቱ ጀግና ብዙ ጀግና ፈጣሪ ሀሳብ ያላቸውን እንግዶች እንጠብቃለን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ታገል ትክክል መልክቱ ጥሩ ነው ሳዳምጠው ምርጥ ነገርነው ያቀረበው አድናቃነኝ ኑርል
@semiraha5824
@semiraha5824 4 жыл бұрын
We need more like Tagel.i hope the government takes his advice
@user-ut4np2jj6q
@user-ut4np2jj6q 4 жыл бұрын
ጀግና መፍጠር ለቦታው የሚመጥኑ ሰዎች እያየን ነው በዚሁ ቀጥሉበት::ከታገል ሰይፉ ብዙ ተምሬያለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን!
@bisratgebremariam5080
@bisratgebremariam5080 4 жыл бұрын
ታገል ሰይፉ ምርጥ 🙌
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
እሽዩ በርታ አንተሀገር ወዳድ እና ጨዋ ነህና እድሜህ ይርዘንልን ታገል ብዙ የሜናገረው አለው ብልህ አንደበት እርእቱ ስላየንህ ደስ ብሎናል;!;
@saruyoha2590
@saruyoha2590 4 жыл бұрын
አቤት ለካ አሁነም ሰው አለን ታገል ተባረክ ያሰብከወን ይሙላለህ ገን ለኛስ ከሀገር ወች ላለነው
@jerrydave2892
@jerrydave2892 4 жыл бұрын
ታገልዬ እንቁ ነህ በእውነት እንደአንተ አይነት ትንሽ ሰው ቢኖር ይህ ትውልድ አይመክንም ነበረ እባክህ እሸቱ ደጋግመህ ጋብዝልን አብራችሁም ብትሰሩ ደስ ይለኛል ተባረኩ!
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 3 жыл бұрын
I love Ato Tagel he has a great mind, God bless you my fellow Ethiopian.
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
እሸቱ: መግቢያ ላይ ያስተላለፍከው መልክት ከመንግስት መግለጫ በላይ ከባድ ነው:: ታገል ሰይፉ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: እባክህ በግጥም እያዋዛህ የኢትዮጵያን ፖለቲከኞች ንገርልን 🙏💚💛❤️
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እሼበርቱ ታገል ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን!!!!!!
@Iconichuskies
@Iconichuskies 4 жыл бұрын
one of the great shows i have ever seen .... keep it up
@assefameshesha1388
@assefameshesha1388 4 жыл бұрын
Keep it up brother, I love your show. Watching your show from USA
@mihrettefera1936
@mihrettefera1936 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታገል እንደአንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጉናል
@user-md9fr1rv2i
@user-md9fr1rv2i 4 жыл бұрын
Just wow! እንዳንተ ይብዙ።🇪🇷🇪🇷
@bettymkesla
@bettymkesla 4 жыл бұрын
Tesha betme dess yemle perogerm new yegmerkwe bwent betm new yekorwbek yedgele berta gat yetbke amen
@bezahaile5557
@bezahaile5557 4 жыл бұрын
ታገልዬ እውነት ነው አስተማሪ መገምገም ሲጀመር ነው የኢትዮጵያ ነገር ያበቃው የልቤን ነው የነገርክልኝ ይህ ሁሉ የሚታየው ትውልድ ማለት ቃሚው አጫሺው ጨፍሪው አራጅ ሰቃዩ እረስንቱ ይህ ሁሉ አስተማሪውን ሲገመግም የኖረ ነው ...ወ/ሮ ገነት መቼም ነፍስሽ አይማርም የኢትዮጵያን ትውልድ ገለሻል
@user-dz4ul7hb2n
@user-dz4ul7hb2n 4 жыл бұрын
በተረፈ የዚሕ አይነት ሾ ያስፈልገናል
@leyuberry1455
@leyuberry1455 4 жыл бұрын
Betam yemakeberh TAgel Seifu mertu Ethiopiawi💯✅
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 жыл бұрын
በረቱ ልክነህ ጀግና
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 жыл бұрын
ታገል ሰይፉ ብሩህ አዕምሮ ነው ያለህ በርታ
@solomontadesse3965
@solomontadesse3965 4 жыл бұрын
Love this man long life all your family.many thanks
@user-bw3lt6pm9p
@user-bw3lt6pm9p 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!!!
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 29 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 600 М.
"ሕጻናት ላይ የማትሰራ ሐገር ትጠፋለች" ታገል ሰይፉ ክፍል ሁለት
40:55
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 22 М.