Dina Anteneh - Honelign (Official Video) | Ethiopian Music

  Рет қаралды 1,216,636

ADMAS MUSIC

ADMAS MUSIC

Күн бұрын

Ethiopian Music 2019 by Dina Anteneh performing her new traditional amharic song Honelign (ሆንልኝ). Official Music Video.
© 2019 Admas Entertainment / Dixiom Inc. All Rights Reserved.
Subscribe: smarturl.it/Adm...
Instagram: / admasmusic
Facebook: www. Adm...
Twitter: / admasmusic
Website: admasmusic.com/
#AdmasMusic #AdmasAmharic #AdmasEthiopia #EthiopianMusic #DinaAnteneh

Пікірлер: 599
@njfdjuyrd9330
@njfdjuyrd9330 5 жыл бұрын
ዱቄት መለቅለቅ የማያምራት እች ልጂ ናት በውበቷ የምትተማመን ምርጥ ውድድድ
@ጎፈር
@ጎፈር 5 жыл бұрын
shoping lay minaminis?
@danieltesfay6306
@danieltesfay6306 5 жыл бұрын
በትክክል*"!
@elcelc2278
@elcelc2278 5 жыл бұрын
ርግትያለችነች
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
በጣም
@SaraSara-be6yv
@SaraSara-be6yv 5 жыл бұрын
Njfd Juyrd እኔም በጣም የምወዳት ለዚህ ነው ለምኑም ዴንታ የላትም
@egordontov9814
@egordontov9814 5 жыл бұрын
Hello to my Orthodox brothers and sisters from Russia ❤️
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 5 жыл бұрын
Welcome bro
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 жыл бұрын
Greetings to you my Russian orthodox brother we love from my beautiful country Ethiopia.
@ፀደኒያሮማን213
@ፀደኒያሮማን213 5 жыл бұрын
Welcome 🙏
@gebrekidantarekegn4189
@gebrekidantarekegn4189 5 жыл бұрын
Welcome Our Brothers
@heyabeye3947
@heyabeye3947 5 жыл бұрын
Orthodox love ❤❤❤
@sofiyaethiopia2191
@sofiyaethiopia2191 5 жыл бұрын
አንች ቆንጆ ድምፅሽቆንጆ ክሊፑ ቦታው ሁሉም ቆንጆ ምድረ ድቄታሞችን በማየት አይኔ ታሞ ነበር ድናዬ የኔ ማር
@סוקיארבב-ל6מ
@סוקיארבב-ל6מ 5 жыл бұрын
sofiya Ethiopia
@sofiyaethiopia2191
@sofiyaethiopia2191 5 жыл бұрын
סוקי ארבב yes
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
እንድታይ ደምቄ አሳቤ እንዲሞላ አስጠለለኝ ፍቅርህ ሆነልኝ ከለላ። አሜን ተመስገንም እላለሁኝ ሁሌ መልካም እጆችህ ላይ ጥሎኛል እድሌ:: .......
@tgobseobse3680
@tgobseobse3680 5 жыл бұрын
Amen
@tigistamare5002
@tigistamare5002 5 жыл бұрын
አሜን
@eldi8649
@eldi8649 5 жыл бұрын
Amen
@ሰሊናየናቴልጅ
@ሰሊናየናቴልጅ 5 жыл бұрын
አሜን
@danieltesfay6306
@danieltesfay6306 5 жыл бұрын
እኔ የአማራ ዘፍን በጣም ነው የሚውድ ስለዚ ባካቹ like ግጩን ከኤርትራ ነኝ ?
@ረምላ-ጨ8ቘ
@ረምላ-ጨ8ቘ 5 жыл бұрын
እኔም ኤርትራዊ ጉደኞች አሉኝ እወዳቸዋለሁ 😍😍😍
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
Daniel Tesfay 💔💋💋😍🌹🌹
@hiwotyout7908
@hiwotyout7908 5 жыл бұрын
ውድድድድድ
@chernetaklilu4253
@chernetaklilu4253 5 жыл бұрын
Tnx bro love you
@sanasanasana5679
@sanasanasana5679 5 жыл бұрын
ውድድ ኤርትራወች ያችው አማራ ማር
@eaglesway6695
@eaglesway6695 5 жыл бұрын
I m Eritrean I love amharic music specially dinah antneh!!!!
@nafihabe4544
@nafihabe4544 5 жыл бұрын
eagles way me too I’m ethiopian but I love so much nahom yohannes and semhar yohannes ❤️❤️😘🇪🇹🇪🇷
@ጎፈር
@ጎፈር 5 жыл бұрын
@@nafihabe4544 Helen Pawlos too!
@nafihabe4544
@nafihabe4544 5 жыл бұрын
GIRMAYE TEGEGN yeah she have beautiful voice 😍😍😍
@ወዲኤረይዕባይቃዛ-ደ1ኘ
@ወዲኤረይዕባይቃዛ-ደ1ኘ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ዲና ፈጣሪ ይባርክሽ የ ኢትዮ ዘፈን ደስ ይላል i am from eri 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 жыл бұрын
ዱቄት የለ ውይግ የሌ ንፁህ ውበት ስታምሩ ሊና ቆንጆ ሁሌም ቢሆን ከዱቄት ነፃ ነሽ ውድድ😍😍
@namugenyialima1720
@namugenyialima1720 5 жыл бұрын
I love Ethiopian music though don't understand anything the beat groves me and their voices n find ma self dancing like deres no one watching much love from uganda
@SimoSimo-fi7ve
@SimoSimo-fi7ve 5 жыл бұрын
Raye
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Everything is Perfect! The actress is exceptionally beautiful. And Most of all Dinuyee as always your voice is Magnificent. Great work.
@lifisfullupanddouns2143
@lifisfullupanddouns2143 5 жыл бұрын
ዲናየ ምርጥ ሰው እደዚህ በውብና በሚያማምሩ ስራወችሽ እደምትመጭ ተስፋ ነበረኝ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽጋ ተመኘሁ
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ
@እማእወድሻለሁየአፄዎቹልጅ 5 жыл бұрын
ዲና የኔ ቆንጆ በራስሽ ውበት😘😘አሪፍ ስራ 👌👌 በቃ ለእሱ አድረሱልኝ😍😍😍
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 5 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ነገር ይዛ ስለምትቀርብ እወዳታለሁ ከፈረስ ፀጉር ከዱቄት ነፃ ሁና ነው ሁሌም የምትቀርብ ዘውዘው ያምርባታል
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ 5 жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ ማማየ እንካን በሰላም መጣሽ ማር 💕💖💖💖i .Miss You
@bihonegnsisay5049
@bihonegnsisay5049 5 жыл бұрын
Dfg
@EthioYared
@EthioYared 5 жыл бұрын
ዲናዬ እስካሁን ከሰራሻቸው የማያምር / ጥሩ ያልሆነ ስራ ይሄ ነው ከተወዛዋዦቹ ጋር በቦታው አለመኖርሽ የሙዚቃው ስሜት ውስጥሽ አልገባም ከአንቺ በላይ ልጅቷ ተጫውተዋለች ።
@shewayedires6228
@shewayedires6228 5 жыл бұрын
የግጥሙ ይዘት በጣም ሀይል አለው።ዲናዬ በተፈተፈጥሮ ውበት የምትኮሪ ያበርታሽ
@tarikumekonnen3288
@tarikumekonnen3288 5 жыл бұрын
ዲናዬ የኔቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ሁልግዜም ሥራዎችሽ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው በባህላችን በዘመናዊው ሁሉም 100%እጅግ የሚወደዱናቸው በርቺ።
@betiyoutube6798
@betiyoutube6798 5 жыл бұрын
ዲናዬ እኳን በደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው እረጋ ያለ ቢሰማ የማይሰለች ሙዚቃ ነው 💚💛❤😘😘😘😘
@ermiasmelkamu8538
@ermiasmelkamu8538 5 жыл бұрын
እስኪ አውርደሽ ላኪልኝ የኔ ወድ
@betiyoutube6798
@betiyoutube6798 5 жыл бұрын
@@ermiasmelkamu8538 ok በምን
@ermiasmelkamu8538
@ermiasmelkamu8538 5 жыл бұрын
@@betiyoutube6798 በብሉቱዝ
@sebleworku7381
@sebleworku7381 5 жыл бұрын
ዲናየ ቆንጆ ሁለመናሽ የሚጣፍጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማተብሽን መቸም የማታወልቂ ሁሌም በሃይማኖትሽ ፀንተሽ ኑሪልን ካለሜካፕ የምታምሪ ፍልቅልቅ እድሜ ዘመንሽ ይባረክ💖💖💋💋💕💕
@kidigihusen4332
@kidigihusen4332 2 жыл бұрын
⁴23Kodi
@kidigihusen4332
@kidigihusen4332 2 жыл бұрын
3333
@kokobedamtew7742
@kokobedamtew7742 5 жыл бұрын
ዲናዬ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ….ግጥሙ ልዩ ነዉ፡፤ ወዶ ገዳይ ልብህ ልቤን ታድጎታል ቢፈለግ የትም ሰዉ እንዳተ የታል ይገርማል ይደንቃል የኔስ እጣ ፋንታ ቻልኩኝ ባንተ መዉደድ የማታ የማታ እንድታይ ደምቄ ሃሳቤ እንዲሞላ አስጠለልኝ ፍቅርህ ሆነልኝ ከለላ አሜን ተመስገንም እላለሁኝ ሁሌ መልካም እጆችህ ላይ ጥሎኛል እድሌ………………………………
@mahletmahi6668
@mahletmahi6668 5 жыл бұрын
ዲናየ እንኳን በሰላም መጣሽ ስወድሽ እኮ
@doondoondoondoon478
@doondoondoondoon478 5 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ፍቅር ፍቅር በቃ ኡፍፍፍፍፍ አቦ ይምቻቹ. ሰላማችሁ ብዝት. ይበል በተለይ ልጅቱ ዋው
@justiceseeker1484
@justiceseeker1484 5 жыл бұрын
Wawwww I love you amharic music ❤🎵❤
@masi5345
@masi5345 5 жыл бұрын
Wowwwww I love you Ethiopian music 😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@zelishzelalem5996
@zelishzelalem5996 5 жыл бұрын
ሁሌም የሙዚቃ ክሊፕሽ ይመቸኛል ግጥምና ዜማዉ እዳለ ሆኖ። ከኢትዮ አርቲስቶች ልዩ የሚያደርግሽ ነገር ከዘመኑ ዱቄት መራቅሽ ነዉ።😍😍😍😍
@ድንግልንየጠላየለውምከለላ
@ድንግልንየጠላየለውምከለላ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘፈን የኔ አንደኛ
@mansikala1225
@mansikala1225 5 жыл бұрын
ውብ ድምፅ ውብ ክሊፕ 😍😍😍😍ከሜካፕ ነፃ 👌😘😘😘
@መሰረት-ሠ9ኘ
@መሰረት-ሠ9ኘ 5 жыл бұрын
ዲናዬ ሁለዬም ልዩ ነሽ ስወድሽ እኮ የኔ ምርጥ
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ዲማዬ በርቺ
@SEARE.
@SEARE. 5 жыл бұрын
Your voice is so beautiful 🇪🇷🇪🇷
@thehabesha2929
@thehabesha2929 5 жыл бұрын
ፐ ፀድት ያለ ክሊፕ ነዉ የእዉነት ዲናዬ ሁሌም እኮ እንዳኮራሽኝ ነሽኮ 💪 ዜማ 👈👈ብስራት ሱራፌል የኔ ጥበበኛ በርታ እበት መቡካት ስወድ ነበር ለኩበት የሚሆንም መጠፍጠፍ አይ ግዜ 💖💖💖
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 жыл бұрын
አማራኛ ዘፈኖችን የሚያህል ምን አለ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 жыл бұрын
በጣም እንጂ ሌላውማ ያስታውካል ኪኪኪኪ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ እናቴ
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው አማርኛ የኛ የግላችን
@POWE4755
@POWE4755 5 жыл бұрын
በጣም
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
ኢቶቶጲያ ለዘላለም ትገስ ትግላችን ይቀጥላል le sintu libetbet alech baso ere tewu gen selam awurudu
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ምንም! ❤️❤️❤️❤️
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ያለሙት በጊዜ ሲፈታ 😘 ምርጥ ሁሉ ነገሩ 🙏
@ሁሉምያልፋልብየተደስቼእኖ
@ሁሉምያልፋልብየተደስቼእኖ 5 жыл бұрын
ዲናየ ቆንጆ ሚካፕ ከሚሉት ዱቄት የፀዳሽ ነሽ ደስ ትያለሽ አድናቂሽ ነኝ❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
እሄ ከ ዲና አንተነህ የምወድላት.. ከድምፅዋ ሌላ.. ብእራስዋ ውበት መተማመንዋ እንደ ማይክል ጃክስን እርልስዋን ለመቀየር የማትጥር ምርጥ እህት ናት... ሌሎቹ ስም አልጠራም... እናምራለን ብለው... ከ ከለራችው ጋር ማች የማያረግ.. ሜካፕ ይለድፉ እና.. ሚሚ ስብሀቱን መስለው ቁጭ 😀😀😀😍😍😍😘❤️
@ሽኹሽኹታሽኩ
@ሽኹሽኹታሽኩ 5 жыл бұрын
ዳኔ ስወድሽ እኮ በስምአም ከዱቄት ነጻ ምርጥ ኢትዮ😘😍😘😍😘😍
@Tsila_show
@Tsila_show 5 жыл бұрын
high and dry: የእመቤታችን ድንቅ ተዓምር በ ጣሊያን ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ጎራዎች ነበሩ እናም ፈተና መጣባቸው ሕዝብን የሚያጨራርስ ጥል ተጣሉ እናም እመቤታችን ደርሳ አዳነቻቸው። ይህንን ያየች አንድ ልጅ ፕሪንት አድርጋ የእመቤታችንን ተዓምር ታሳውቃለች፣ ከዚያም ሀብታም አደረገቻት። ይህንን የሰማ አንድ ሰው ተዓምሩን ንቆ ይረሳዋል፣ ከዛም ካናዳ ሆስፒታል ገብቶ በ8 ቀን ወስጥ ሞተ። አንደኛዋም ሰምታ መናገር ስትረሳ ከስራዋ ተባረረች፣እመቤታችንም በህልሟ ተገልፃ አስታወሰቻት ከዛም ሴትዮይቷ መልዕክቷን አስተላለፈች፣ የራሷ የሆነ ስራም ተሰጣት። ይህንን ያየ እና የሰማ ሁሉ ተዓምሩን በ8 ቀን ውስጥ ለ24 ሰው መናገር ወይም በፅሁፍ ማድረስ አለበት ይህንን ማድረግ እያለበት ንቆ የተወ፣ የረሳ ሰው የነዚህን ከላይ የተገለፁትን ሰዎች ዕጣ ፈንታ ይደርሰዋል። ክብርና ምስጋና ለልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለወለደችው ለ አማላጅቱ ለ እመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን። ይደረግልን
@BelachewMengistuKebede
@BelachewMengistuKebede 5 жыл бұрын
Music is so beautiful, specially when it is combined with beautiful girls without make up.
@badrmorgan5972
@badrmorgan5972 4 жыл бұрын
دينا العسل صوت جميل وراقي اخوكم من السودان
@hhvhsvhshbd8398
@hhvhsvhshbd8398 5 жыл бұрын
ዛሪ ኮሜንት አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዳኒ ስወድሽ
@ethiopiabeyene2521
@ethiopiabeyene2521 5 жыл бұрын
ዲና ቆንጆ.. ...
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 жыл бұрын
ዲናዬ ሽኮር አሪፍ ስራ ነው👍
@የእናቴቀበጥ
@የእናቴቀበጥ 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኚ ...እኔስ የገጠሩን ፓርት ሳይ አይኖቸ በእንባ ይሞላሉ 😢😢😢😢😢 ወይ ሀገሬ እንደወዛ ውጥት ብየ ብዙ አመቶች ተቆጠሩ !!! እስኪ አንተ ታቃለህ ፈጣሪ ያልከው ይሁን !
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 жыл бұрын
የእናቴ ቀበጥ ayzon Marr lebago new
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
ተፈጥሮ ኩሯቷ መሀተቧጌጧ ምርጥ ድምፅ ከኮንፊደስ ጋር
@yabeseranigussie6655
@yabeseranigussie6655 4 жыл бұрын
Wow wow Nice music dina
@tiblatbelay7815
@tiblatbelay7815 5 жыл бұрын
ዲና ቆንጆ በጣም ያምራል ዋውወውወውወው!!
@ሰላምተሳፋው
@ሰላምተሳፋው 5 жыл бұрын
ዲናዬ የኔ አደኛ ስወድሽ ዘፈኖችሽ በሙሉ ውስጤ ናቸው ማሬ በርችልን
@fekirhaylu3527
@fekirhaylu3527 5 жыл бұрын
ዱናይ የሚገርም ሙዚቃ የሚገርም ክሊፕ እስኪ ማነው እንደኔ ዲናን የሚወዳት (like yigchat
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 4 жыл бұрын
Best Music The Best Of The Best
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
ዲናየ ቆንጆ ጥሎብኝ ስወድሽ እንኳን ደና መጣሽ 😍😍😍👍👍👍👍
@yesufhassen9636
@yesufhassen9636 5 жыл бұрын
Dinaye betam harif Sra leyet Yale Sra new I think wede wollo yhedal betam harif Sra new yhen yemesele voice eyalesh lemin zemenawi music bcha tseriyalesh mix stadergiw bkatsh yitayal I like it number one keep it!!!!
@meharihagos5446
@meharihagos5446 5 жыл бұрын
Dina yene mar anko bedena metash betam harif musik ketiybet 🥰😘😍
@yonastekle6554
@yonastekle6554 5 жыл бұрын
Wawwww Dina konjo music Betami so nic Song i like it🌹🌺💒🍷 ever one nic 🇧🇴🇪🇷🇨🇭🇨🇭 Ayzo Ayzo selam fkri yhunlki 💐🍷
@berhanutamiru1022
@berhanutamiru1022 2 жыл бұрын
Dinna so sweet , it touches every thing you are so great
@haymanotekasune5536
@haymanotekasune5536 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ እስኪ ዲናን የሚውድ ላይክ ሀይከፈልበት
@kidekidu4975
@kidekidu4975 5 жыл бұрын
ዲናዬ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
@ፓፓራዚ
@ፓፓራዚ 5 жыл бұрын
ዲናዬ የኔ ውብ እወድሻለሁ በጣም ❤❤
@SelamyeMaryam-r5l
@SelamyeMaryam-r5l 5 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ ምርጥ ሙዚቃ 100% like 👌👌👌👌👌👌👌👍
@meriyaethiopialji6094
@meriyaethiopialji6094 5 жыл бұрын
ዳንየ በጣም ነኝ የምወድሽ ድሞ ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት ማሪየ
@nafihabe4544
@nafihabe4544 5 жыл бұрын
Yene konjo siwedesh eko betam Harif zefen new😍❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@ትብለጥየናቷልጅ
@ትብለጥየናቷልጅ 5 жыл бұрын
ዲናዬ በጣም ምርጥ ሥራ ነው
@balkachewmulu1365
@balkachewmulu1365 5 жыл бұрын
7ተኛ አላምንም ምርጥ ስራ እሯ
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽ አሪፍ ነው❤❤😍😍👈👈
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 5 жыл бұрын
ክዶቂት ፅድት ያለ ዉበት 💓ዲና ምርጥ ሰወድሽ 😍😍😍😍😍
@tigisttigist6258
@tigisttigist6258 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን
@ኢትዮጵያንአደራ-ጸ3ቈ
@ኢትዮጵያንአደራ-ጸ3ቈ 5 жыл бұрын
ዋው ዲናዬ አሪፍ ስራ ነው
@የማዬልጅ
@የማዬልጅ 5 жыл бұрын
Zare eko ldete new enkuan teweledsh belugn 😟😍
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 5 жыл бұрын
H B D
@ጎፈር
@ጎፈር 5 жыл бұрын
enkuan teweledish!
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 5 жыл бұрын
H.B.D eska filakeshu amet nurlanin ❤❤
@ታሜትዩብ
@ታሜትዩብ 5 жыл бұрын
መማዬ እንኮን ተወለድሽ ሀሰብሽ ን ሁሉ ረበነ የሰከልሽ
@bobceell976
@bobceell976 5 жыл бұрын
H b d konj akni taweldiashi
@yehabetshelij653
@yehabetshelij653 5 жыл бұрын
ዲናዬ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ወድጀዋለሁ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 4 жыл бұрын
Beautiful Music
@emebetlegesse6214
@emebetlegesse6214 5 жыл бұрын
I love it..ሰምተሀል!!😪😪❤
@סוקיארבב-ל6מ
@סוקיארבב-ל6מ 5 жыл бұрын
Emebet Legesse
@mlakhbshi5384
@mlakhbshi5384 5 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ dinaye swedat
@ሰላምለኢትዮጵያ-አ6ጨ
@ሰላምለኢትዮጵያ-አ6ጨ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
ዋውዋውዋው💚💛❤
@vshsbvhsjshgg1892
@vshsbvhsjshgg1892 5 жыл бұрын
@@eytebaneyteban4147 አር
@sesayeth9433
@sesayeth9433 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የእኔ ወድድድ ሙዚቃ wowwwwww👍👍👏👏😘😘💃💃💃💃💃💃💃💃
@brti3667
@brti3667 5 жыл бұрын
ያዝ እንደህ ይመችሽ የኔ ውብ እንደኔ ለዲና ላይክ ❤👍
@liyukonjoshop1098
@liyukonjoshop1098 5 жыл бұрын
ዲናዬ ስወድሽኮ❤❤❤❤❤❤ ቦታው እራሱ ዋው ነው
@Qwertyuiop-cl2qe
@Qwertyuiop-cl2qe 5 жыл бұрын
ወይኔ ዲናዬ እኳን ደህና መጣሽልን ዋውውውው
@AaAa-qn4me
@AaAa-qn4me 5 жыл бұрын
ይገርማል ይደቃል የኔስ እጣፍታ ሻርኩኝ ባተ መውደድ የማታ የማታ ድናየ ስወድሽ💗💗💗💗💗
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 5 жыл бұрын
የ ዲና ኣድናቂዎች like እስቲ ስቱኝ ደሞ like በ ዘመድ ሆነ እንዴ።
@bouzisesay735
@bouzisesay735 5 жыл бұрын
My🎄😄
@yonasgebresellassie9945
@yonasgebresellassie9945 5 жыл бұрын
Amaregna smoothly balakm enqa Echi lieg yeamtlekachaw hulie westie nachaw. Keep it up. I am proud of u!
@Gee-25-
@Gee-25- 5 жыл бұрын
Damn girl I Love your singles!
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
From Love Means Love Means Key
@alemtsehaymohammed8820
@alemtsehaymohammed8820 5 жыл бұрын
ዲናየ የነ ቆንጆ ያለምንም ሜካፕ ሲታምሪ እኮ በዚሂ ላይ ማተብሽ ሁለም አለ እግዜር ይባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ 5 жыл бұрын
ድናዬ የኔ አንዴኛ ዘፈኖችሺን ሁሉ በጣም ነዉ የምወድልሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ ማር
@Health-3612
@Health-3612 4 жыл бұрын
ዲናዬ❤👏
@getereme2785
@getereme2785 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@vincenttuyambaze6597
@vincenttuyambaze6597 Жыл бұрын
so beautiful songs and owner similitaneously🤔amazing
@ermiermi9901
@ermiermi9901 5 жыл бұрын
ዲና የኔ ዉድ ቆንጆ ዘፍን
@dessalegntassaw2796
@dessalegntassaw2796 5 жыл бұрын
nice traditional music this express our true love indeed.
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ😪😪😍😍😍😍🇪🇹ዲናየ
@glaxijinemi1173
@glaxijinemi1173 5 жыл бұрын
ዲና ሽኮር በጣም ነው እምወድሽ ያገሬ ልጅ ዘፍኖችሽም በጣም ነው እምወዳቸው ወድምሽ ከትግራይ የትግርኛ ዘፈን ኣድቀን እደምሰማልሽ ተስፋ ኣረጋለው
@tinakiflegodsaveus6877
@tinakiflegodsaveus6877 5 жыл бұрын
ነን ሜካፕ ነትሽን እኮ ስወድልሽ ዲናዬ 💋💋💋❤️❤️❤️👍🏻👍🏻👍🏻😘😘😘😘
@hlinaadebabay8414
@hlinaadebabay8414 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ስሜት ይገዛል ዲናየ
@ሚኒሊክጥቁርሰው
@ሚኒሊክጥቁርሰው 5 жыл бұрын
Dinayeeee yene mrt Good Job😍😗😍😗😍😗💚💛❤💘
@የማሪያምየማሪያም
@የማሪያምየማሪያም 5 жыл бұрын
ዲናዬ የኔ ድምፀ መረዋ የፀጉርሽ እስታይል ውስጤ ነው አሪፍ ስራ ነው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇨🇬🙏🎺🎧
@sardes5480
@sardes5480 5 жыл бұрын
እሄኛው ሙዙቃሽ ከልብ ሰርስሮ ይገባል ቆንጆ ስራ
@bensonmwangi2023
@bensonmwangi2023 5 жыл бұрын
I love her music 😍😍 💕💕❤️❤️💋
@ፊያሜታፍቅር-ጀ3ለ
@ፊያሜታፍቅር-ጀ3ለ 5 жыл бұрын
Yana Konjooo sewadeshe batame yamerale 😘😘♥♥♥😍😍
@user-xf4ty3wy3s
@user-xf4ty3wy3s 5 жыл бұрын
ፊያሜታ .
@bekeleyitayew9340
@bekeleyitayew9340 5 жыл бұрын
big like!! በጣም አደነቅኩሽ በእውነት keep it up!
@njfdjuyrd9330
@njfdjuyrd9330 5 жыл бұрын
ዲና ቀሺት እጥር ምጥን ያለች ቆጆ ስወድሺ
@SEARE.
@SEARE. 5 жыл бұрын
Happy Friday 👍
@HabeshaaDaily
@HabeshaaDaily 5 жыл бұрын
Wow Diana ❤️❤️❤️❤️❤️
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Banchiamlak Belayeh - Nargi | ናርጊ
5:41
Ambassel Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
20:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 211 М.
Frezer Kenaw (Babi) - Welo Mejen (Official Video) - Ethiopian Music
6:14
Daniel Sintayehu - Fereche (Official Video)
5:26
Habesha Social
Рет қаралды 5 МЛН
Ethiopian Music  - Tsinat Lisanu - Teregagi [ተረጋጊ]- New Music Video 2016
8:07
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН