ዲና ክፍል1 የ አንጀራ እህቱን የወደደው ልጅ

  Рет қаралды 12,325

Tikus tv

Tikus tv

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@ርትዕት
@ርትዕት 17 минут бұрын
ጎበዝ መሳለምክ ሲያምር ቅድም እደዚ አይሳለምም ትክክል ጎበዝ በርታ
@ሱላማጢስ
@ሱላማጢስ 14 сағат бұрын
ሁሉም ፊልሞች ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በተንኮል የተሞሉ ናቸው
@ደስየሚልስቃይ
@ደስየሚልስቃይ 12 сағат бұрын
አይ ውድ ሀበሻ ያለ ተኮል ኣናቅም ለዚያ ነው😅😅
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 11 сағат бұрын
ታዳ ተንኮለኞች ኣይደለንምዴ
@حواءحواء-خ9ي
@حواءحواء-خ9ي 9 сағат бұрын
እዉነት የሚገርምነዉ እደኔ ይቱብ ይስጠለዉ😢😢😢
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 3 сағат бұрын
እውነት ነው ያለ ክፍት አትስሩ የተባሉ ይመስላሉ
@ZaharaHuseen-v8s
@ZaharaHuseen-v8s 2 сағат бұрын
እና ሰው ሁሉ ተኮለኛ ኣይደልዴ😢😅
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 сағат бұрын
የአፍላፍቅር ተዋናይ ሳሚዬ❤❤አይቶ የመጣ❤❤
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 2 сағат бұрын
Tikus family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@حواءحواء-خ9ي
@حواءحواء-خ9ي 9 сағат бұрын
ሁሉም የማየዉሁላ ድራማ የክፊትነዉ የሚስተምር አይቼአላቅም አምላኪሆይ ይቱብ አስጠላኝ ከነርብታጀመሮ😢😢😢😢😢😢😢
@gufh9364
@gufh9364 13 сағат бұрын
አዴዉ የክፍት ድራማ ሁሉም 😂😂😂
@سمرا-ط7و
@سمرا-ط7و 8 сағат бұрын
የዚህን ያህል ተንኮል አሁንስ መረረን
@Muazkedir-k3c
@Muazkedir-k3c 12 сағат бұрын
የድረማዉ ሪዕስ እሱ እንጂ እሷ ቀድማ አፍቅራወለች
@ለኔስእናቴማርያምነች
@ለኔስእናቴማርያምነች 10 сағат бұрын
ወይኔ ሴትዮዋ ይቅርታ ያለቻቸዉ ስታስመስል ነበር ከልቧ የወደደቻት መስሎኝ ነበር 😢
@birkefentawyimer744
@birkefentawyimer744 10 сағат бұрын
ሳሚ ስወደው❤❤❤
@GenetGenet-u1b
@GenetGenet-u1b 11 сағат бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ተክፋት በቀረ ሌላ ጥሩ ነገር የለም ወይ😢😢😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 сағат бұрын
😢😢 እግዚኦ ሁሉም ፊልም ድራማ ክፋት ተንኮል ግድያ ዝሙት በቀል ብቻ 😢 ደግሞ ስሞኑን የእንጀራ እናት የእንጀራ አባት ልጁን ስራተኛ አድርጎ ያመጣው አባት ልጇን እህቴ ናት ያለች እናት መጨረሻ በቃ ድራማው ሁሉ ተመሳሳይ ርዕስ ሆ
@YihunAbebe21
@YihunAbebe21 9 сағат бұрын
ተንኮል የሌለበት ልጠቁማቹህ
@YihunAbebe21
@YihunAbebe21 9 сағат бұрын
ራስ መንፈሳዊ ድራማ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 сағат бұрын
@@YihunAbebe21 አዎ እየተከታተልኩ ነው በዓለት ሚዲያ ፀጋውን ያብዛላቸው
@abayuhansHh-yk9ns
@abayuhansHh-yk9ns 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@AishaBullo
@AishaBullo 8 сағат бұрын
Please part 2❤❤😢
@VenarJuner
@VenarJuner 8 сағат бұрын
❤😂❤❤❤🎉🎉🎉
@TadeluSiyoum
@TadeluSiyoum 9 сағат бұрын
❤❤🎉🎉😂😂
@MesiMesi-w7f
@MesiMesi-w7f 16 сағат бұрын
Wow
@GgGh-d2y
@GgGh-d2y 15 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ 9 сағат бұрын
በጌታ ስም ክፉ መንፈስ 🤚
@ርትዕት
@ርትዕት 16 минут бұрын
ሁሉም ሰው ከመብላቱ በፊት እዳንተ ቢያማትብ
@SelamSalama
@SelamSalama 14 сағат бұрын
❤❤ይመቻቹ
@FgFg-d3s2j
@FgFg-d3s2j 16 сағат бұрын
ይመቻቹ
@أمنهاول-ب6م
@أمنهاول-ب6م 16 сағат бұрын
😢😢
@NigatuDamo
@NigatuDamo 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 9 сағат бұрын
ከክፋት በስተቀር.ፍልም አይሰራም እደ ክፉ ብቻ ቱቱ አማረኛ ፍልም ጠላው🙊🙊🙊🙊🙊🙊
@Ayisha.Kaamil
@Ayisha.Kaamil 14 сағат бұрын
Dasi.yilal.jimarow😊
@Mabeza-dl2tu
@Mabeza-dl2tu 14 сағат бұрын
እረ ከእንጀራ እህትክ ጋር መላላጥ አልገባኝም
@ሱላማጢስ
@ሱላማጢስ 10 сағат бұрын
እኔ እንደተረዳሁት በናትም ባባትም አይገናኙም
@Kassechayele-d7p
@Kassechayele-d7p 10 сағат бұрын
ሳትታጠብ ብልት
@SjaufjAjfhdiso
@SjaufjAjfhdiso 7 сағат бұрын
ከሁሉም ፊልም ተኮል አለበት በቃ
@gatogatometka30
@gatogatometka30 10 сағат бұрын
የጀራእህቱ ማለትምንማለትነው🤔
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 сағат бұрын
የእሷ አባት የልጁን እናት ያገባ ወይም የእሱ እናት ልጂቱን አትወልዳትም እናቷ ሌላ ናት የእንጀራ እናት የእንጀራ አባት የእንጀራ እህት/ወንድም የእንጀራ አጎት/አክስት ይባላል
@gatogatometka30
@gatogatometka30 9 сағат бұрын
@tigistitigisti4792 እሽአመሰግናለሁ 🥰
@Semire-wp2fz
@Semire-wp2fz 8 сағат бұрын
በናትም ባባትም የማይገናኙ እናቱ የልጅቷን አባት ስላገባች የጀራ እህትና ወድም ሆነዋል ለምን የዳቦ አልሆኑም እንዳትሉ ደሞ😅
@gatogatometka30
@gatogatometka30 Сағат бұрын
@@Semire-wp2fz 🤣😂🙊🙊🙊
@NahomBelay
@NahomBelay 14 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@سمرا-ط7و
@سمرا-ط7و 9 сағат бұрын
አረታጥበህ ብላ ምን ጉድነው እስከ ቆሻሻው
@zewidakassay4036
@zewidakassay4036 5 сағат бұрын
ኧረ ፊልምሰሪዎቸ ሕዝቡን እኮ ሽፍታ አዉሪ ሆነ ምንም ለማያዉቅሕዝብ ጥሩ ነገር አሰተምሩትምንም ቢዝነሰ ገንዘብ ማግኛ ቢሆን ትዉልድ አትክሉ
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 9 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@eum-d4b
@eum-d4b 9 сағат бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
ዕንቁ (ክፍል 34)
23:35
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 66 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
+ ሥላሴ መዝሙር || SLASE MEZMUR
1:10:29
ORTHOMAR
Рет қаралды 11 М.
ትንሹ የጀራ አባት (ክፍል 1)
26:20
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 21 М.
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН