እውነቱ ተጋለጠ | የተደበቀው የስልክ ሚስጥር ወጣ | እንደዚ ማንም አልጠበቀም | funny videos

  Рет қаралды 65,830

ድንቃድንቅ Dinkadink

20 сағат бұрын

Welcome to The Funniest KZbin Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 889
@msfadila5961
@msfadila5961 19 сағат бұрын
በሴትነት አቅሟ ይሄ ሁሉ ነገር አሰልፈ ስትበቃ አሁን መቶ አባት መሆን አማረው መፈርያ ነው አንተ አባት አትባልም 😢😢ቢያንስ የፌቫባንን መቃብር እንኳን አላየህም አሉ😢😢😢
@elenimenkir2256
@elenimenkir2256 3 сағат бұрын
🙏🏾
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 18 сағат бұрын
በሊባኖስ የሚገኙትን ወገኖቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው። አንድናአንድ ፍትሕ የሄቨንንንንንን ለሕፃናት ብቻ ነው።
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 сағат бұрын
Amen amen amen amen ❤❤❤❤
@ማሕሌት
@ማሕሌት 19 сағат бұрын
እሷ የልጇ ሞት ነው የሚያንሰረስራት እሱ ግን ገንዘብ እና ዘር ላይ ሒዶ ይለጠፋል ርካሽ ዘረኝነት ይውደም አንድ💚💛❤😘
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 17 сағат бұрын
መጥፋት ያለባችሁ እንደ እናንተ ዓይነት አጋጭ ህዝቦች ናችሁ። ምን አለ ሰውየው? ልጁ ከእናቷ በላይ የምትወደው አባቷን ነው። ውሻ አይደለችም የሞተችበት ቆሻሻዎች።
@WhshHsbs
@WhshHsbs 16 сағат бұрын
አሁንም የስዋ ደጋፊ አላቹ😢
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 сағат бұрын
Doma ena ashesa degama sel leneber abat edegf enat bezem al beza llja fth tegfta lech mewuled ebetem tel yweldal esu llju mot men argol ylkunes slmeshetu edeze argech edeze honche ena bam behon aynun alaym
@dawitalemayehu9271
@dawitalemayehu9271 19 сағат бұрын
ሁለቱ ባልና ሚስት የራሳቸው ጉዳይ። ፍትህ ለሄቨን ምን ደረሠ?ፍትህ ለተጎጂዎች!!
@atf6232
@atf6232 18 сағат бұрын
ለልጁ ፍትህ ሳይል ስለትዳርና ስለጥቅም የሚወራ አባት ድቃድቅ በጣም ትክክልነህ
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 17 сағат бұрын
እሷ ያላሰበችው ገንዘብ ባታገኝ ኖሮ ለትዳርሯ ዘብ ትቆም ነበር ፤ ያልታሰበ ገንዘብ ትዳር ለመግፋት ምክንያት ሆነ። ሁለቱም እኩል ነው ወላጅነታቸው አንዘንጋ።🤔
@astuworku7780
@astuworku7780 17 сағат бұрын
​@@RobelYeadonayየልጁን መቃብር ያላየ ጅብ አዘናቸው እኩል ነው ትላለህ አንተ ዘረኛ 🤔
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 13 сағат бұрын
​@@RobelYeadonayብቻዉ ወሪያም አብራችሁ ያላችሁ ትመስላላቾሁ እንደዚህ ስታወሩ ሰዉ እንዴት ከሴጣን ጋር ይኖራል ይሄ እራስ ወዳድ ሆዳም የልጁ ሞት መቼ ተሰማዉ ቱ አባት ነዉ ወይስ እበት ይሄ😏😏
@EmebetEmebet-em1qf
@EmebetEmebet-em1qf 19 сағат бұрын
የሀጢአታችን ብዛት አደለም ምድር መንቀጥቀጥ ተሰጥቆም አለመዋጡ የሱ ቸርነት ነው በየቦታው ደም እየፈሰሰ ያልሞተበት ዘድሮ ያልቀበረ ያላለቀሰ የለም😢😢😢😢😢
@ማርያምእናቴ-መ4ወ
@ማርያምእናቴ-መ4ወ 19 сағат бұрын
ግና ንስሃ ካለግባን 😢😢😢
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 18 сағат бұрын
በትክክል እኔም ብቼኛ ወንድሜን የቤተሰባችንን አስተዳዳሪ በጦርነቱ አጥቼዋለሁ😢😢😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p 20 сағат бұрын
አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ መነው እዳኔ ያሀጋር ሰላም 😢😢የናፋቃው ብቻ ለይክ 😢😢😢😊😊
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 19 сағат бұрын
አሚንንንያረብ😢🍓
@nanibelete8583
@nanibelete8583 19 сағат бұрын
የሀገሬና የቤሩት ሰላም ማጣት ያሳስበኛ ሰላምን ያምጣልን
@halimaali4383
@halimaali4383 18 сағат бұрын
Aameen ❤
@SahadaSahada-lm6ut
@SahadaSahada-lm6ut 18 сағат бұрын
ወንድሜ ትግሬና ምስጥ ወደውስጥ ይባላል እውነት ነው
@salmgetachew612
@salmgetachew612 18 сағат бұрын
ይገርማል እንኳን ወላጅ አባት ቀርቶ በሔቨን ሞት አለም ሲያነባ እሱ ግን የልጁ አማሟት ምንም አልመሰለውም ይልቅ ቤት ፍለጋ አደባባይ ወጣ ማፈሪያ
@umiyoutube
@umiyoutube 17 сағат бұрын
ድንቃድንቅ የመሬት መንቀጥቀጡ ክፋታችን ወንጀላችን ሀጢያታችን በዛ አላህ ሠላሙን ያዉርድልን ያረብ
@AbebechMezn
@AbebechMezn 20 сағат бұрын
ድንቅዬ አንተ ትክክል ነህ ዘረኝነት ምን ይሰራል እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 18 сағат бұрын
Exactly 💯
@NugaDegn
@NugaDegn 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@NugaDegn
@NugaDegn 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@enatager5416
@enatager5416 19 сағат бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥ የራሳችን ወንጀል ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 18 сағат бұрын
Allah yikir yibelen
@whatisnew4977
@whatisnew4977 17 сағат бұрын
Amen​@@halimaali4383
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 12 сағат бұрын
,ሳህ
@anegach9112
@anegach9112 10 сағат бұрын
በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎበኘን አሜን😢😢😢
@FatimaTude
@FatimaTude 18 сағат бұрын
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@አልሀምዱሊላሂ-ኘ8ሸ
@አልሀምዱሊላሂ-ኘ8ሸ 17 сағат бұрын
አሚን
@مانعاليامي-ظ4ت
@مانعاليامي-ظ4ت 16 сағат бұрын
አሚን የረቢ😢😢😢😢
@سبحانالله-خ9غ6ق
@سبحانالله-خ9غ6ق 3 сағат бұрын
አሚን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 20 сағат бұрын
እግዚብሔር ኢትዮጵያን እና ሊባኖሰን ያሰባት በፀሎት መበርታት ነው😢😢😢😢😢
@jdcell63
@jdcell63 19 сағат бұрын
በባልና ሚስት ጉዳይ ምን አገባን ፍርድ ቤት ይዳኛቸው ፍትህ ለቬበን😢😢😢
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 18 сағат бұрын
Ewent nw 💯
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 18 сағат бұрын
ሴት ሆና እየዛተባት ኮ ነዉ አታሳዝንም????
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 17 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@TigistEndaleTg-s2s
@TigistEndaleTg-s2s 16 сағат бұрын
Betkkl
@مانعاليامي-ظ4ت
@مانعاليامي-ظ4ت 16 сағат бұрын
​በጠም😢😢😢😢
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 18 сағат бұрын
እኔ የባሏን ማስፈራሪያ ከብዙ ወንዶቻችን አንፃር ሚስቶቻቸውን ዛቻ ማስፈራራት የተለመድም ነው እውነታውን አሏህ ነው የሚያቀው
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 16 сағат бұрын
የራሳቸው ጉዳይ እኛ የምንፈልገው ፍትህ ለሄቨን የህፃናት ግፍ በሄቨን ይብቃ !!!
@አላሁ
@አላሁ 19 сағат бұрын
ዘረኝነት ጥብ ነዉ ያኛ ዉድ ነብይ s a w❤
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur 18 сағат бұрын
S❤A❤W🎉🎉
@ttww9470
@ttww9470 17 сағат бұрын
ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 16 сағат бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አለ ነብይና መሐመድ
@AbdulazizAnwar-j2w
@AbdulazizAnwar-j2w 16 сағат бұрын
ሠ ዐ ወ
@fatimah9610
@fatimah9610 11 сағат бұрын
Sallallhi allehi wassllam ❤
@AynalemTelila
@AynalemTelila 17 сағат бұрын
ይኔ አባት ሳይሆን እበት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄፈን💪💪💪💪💪💪
@michalgebre1289
@michalgebre1289 15 сағат бұрын
ብዳታም ነህ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 12 сағат бұрын
😂😂😂
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 5 сағат бұрын
ትክክል
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 19 сағат бұрын
እውነቱን ነው ጉድ ጉድ ያለው ሰውዬው እሱ ግን አባት ነው? ልጁ እኮ ሞታለች ትንሽ እንኳን አያዝንም? የኔ እናት ስንት ነገር ነው ብቻዋን የተጋፈጠችው? ብቻ ድንቁዬ ምንም ብልህ ሀሳቤ አያልቅም ፈጣሪ ለሞተችው ብላቴና ፍርዱን ይስጥ
@AHLAM-m3j
@AHLAM-m3j 20 сағат бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥ ሲቀሰት የመጨረሻ ዘመን መቃረቡን ያመለክታል መጨረሻችንን ያሳርልን ያረብ😢
@ሰሚራዩቱብ25
@ሰሚራዩቱብ25 18 сағат бұрын
አየ የኛ የሲትልጂ ስቃዪ አለማለቁ 😢😢😢
@mary-l1z9i
@mary-l1z9i 18 сағат бұрын
Thank you Dinkadink. Abekyelesh is very strong woman. I’m so proud of everything she done and doing . She is role model to everyone. Justice for Heaven and her mother!
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 19 сағат бұрын
ጉድ ጉድ ነው የልጁ ፍትህ መጠየቅ ለቆ የገዘብ ነው ሚስግበግበው ኢሂ ሰውዬ ጤነኛ አይደልም
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 19 сағат бұрын
ይህ ፍሺት ነው ጨካኞ ሰው ነው እርፍ ካለተቀመጥ ይደፍል የመጣው ለገንዝብ ነው እንጂ ፍትህ ሊጠይቅ አልመጣም
@ማሪያም
@ማሪያም 19 сағат бұрын
እወነት በጣም ተናደድኩ እዴ ያመዋል ሠዉልጅን ያህል አቶ ሥለትዳር ይወራል ፈጣሪይ ብቻ መረጋጋት ይሥጣቸዉ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 18 сағат бұрын
ዘረኝነት ክፉ ነው ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 18 сағат бұрын
ሰውየው ያስፈራል ራሶን ትጠብቅ አቢቅየለሽ እውነት ቤት ተሰጣት ሲባል በጣም ቀንቷል እሂ ጎደሎ
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 19 сағат бұрын
ልክ ነህ እኔም ዘርኝነት በሽታ አሞኝ አያውቅም አልሀምድሊላህ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 16 сағат бұрын
ዘረኚነት ጥብናት ብለውናል የኛ አዛኚ ነቢ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም 🎉🎉❤❤ የመሬት መንቀጥቀጥ የቂያማ ምልክት ነው ሁላችንም ወደፈጣሪያችን እንመለስ አላህ በራህመቱ ይማረን ያረብ🤲🤲🤲🤲😭😢
@GgHh-wd9ud
@GgHh-wd9ud 11 сағат бұрын
አሚን ያረብ አላህ ከሱ ቅጣት ይጠብቀን በራህመቱ😢😢😢
@AHLAM-m3j
@AHLAM-m3j 20 сағат бұрын
ዕዉነቱ ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ድንቄ😊
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 15 сағат бұрын
እሷ ለልጇ ፈትህ ልጠይቅ ነወ የመጣች ሱበሀን አሏህ እሱ ግን ለልጆ ምንም አልመሰለውም
@fatimamohammed386
@fatimamohammed386 19 сағат бұрын
የወደቀን ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ይባላል እሷ ስንት መከራ ሀዘን አሳልፍለች ተዋት ትኑርበት
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 17 сағат бұрын
እሷ ያላሰበችው ገንዘብ ባታገኝ ኖሮ ለትዳርሯ ዘብ ትቆም ነበር ፤ ያልታሰበ ገንዘብ ትዳር ለመግፋት ምክንያት ሆነ። ሁለቱም እኩል ነው ወላጅነታቸው አንዘንጋ።🤔
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 15 сағат бұрын
​@@RobelYeadonayሲጀመር ለአራት አመት መች አብሯት ነበረና ነው የዚህ አይነት ትዳር ይስጣችሁ ለዚህባለጌ የምትደግፉ ሰዎች
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 сағат бұрын
Ache doma achem yebalen metfonet kemeshewu mesar ybezabat esa nat sllja tega ftaleche esgen kerbo esa esa ylal fth fth fth bel men ale
@EmbetAynew
@EmbetAynew 18 сағат бұрын
የልጁን ለቅሶ ሳይደርሰ የልጁን ለቅሶየበላ አሳፋሪ ምንስ ብትለዉ
@gug6213
@gug6213 20 сағат бұрын
ይገርማል እስኪ ላዳምጠው ሳልሰማ እዳልፈርድ
@Fedilaside-q6m
@Fedilaside-q6m 19 сағат бұрын
የመሬት መቀጥቀጡ ምክንያት እኛዉ ነን ወጀላችን ሢበዛ አላህ እያሥጠነቀቀን ነዉ ንቁ እያለ ነዉ እንም ዘረኛ ሠዉ አሎድም ዘረኛም አይደለሁም አልሀምዱሊላ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዸ9ጀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዸ9ጀ 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን😢😢
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 20 сағат бұрын
ዘባባዊያን አልገባኝም😂😂ስማችን ነዉ 🥰🥰
@Maryam-v1i9n
@Maryam-v1i9n 20 сағат бұрын
Awo balefaw iko waxalign🤣🤭
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 20 сағат бұрын
ዘባባ በጣም ስለተወደደ እኛም ዉድ ስለሆን ነዉ
@BatyMamo
@BatyMamo 20 сағат бұрын
ክክክክክ ዘባባ ማለት ውድ ክቡረ ማለት ነው
@nefisasemane
@nefisasemane 20 сағат бұрын
የመዳም ቅመም ወደ ዘባባ tezazarn iko
@SemiraYasin-hi2wj
@SemiraYasin-hi2wj 20 сағат бұрын
አዎ ውዴ የ2017አዲሱ ስማችን ነው😂😂😂😂
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 18 сағат бұрын
እንኳን ደህግ አደረገች ስም ማጥፍት ነው የተያየዘሁ ቅናት ነው እንዲህ የሚያሱራሁ እሱ ወንድ ቢሁን ስለልጆሁ ፍትህ ይጠይቅ ነበር
@yeahtube630
@yeahtube630 17 сағат бұрын
ፍትህ ለመጠየቅ ወንድ መሆን ያስፈልጋል እንዴ? እሷ ሴቷ ጠይቃ የለ? ነው እንደሷ ለምን አልተበቀልክም ነው?
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 17 сағат бұрын
ይኸ የቂያማ ምልክት ነው አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 19 сағат бұрын
የመሬት መቀጥቀጡማ የሬቻ ቅቤ በዝቶባትነው😂😂😂😂
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 19 сағат бұрын
አንሷት ነው
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 19 сағат бұрын
😂😂😂😂
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 17 сағат бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 10 сағат бұрын
😂😂😂😂
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 сағат бұрын
Kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂
@AHLAM-m3j
@AHLAM-m3j 19 сағат бұрын
አዳነች አበቤ የሰጠቻችን ቤት በስሜ አዙሪልኝ ብሏት ይሆናል ምን ይታወቃል😂😂😂😂😂😂😂
@seasea3257
@seasea3257 18 сағат бұрын
እያለነዉኮ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 18 сағат бұрын
Betunem Yetewaxalaten Genzebem Takafelegne Belo Be Fered Bete Asagedoal Esuwa Gene Yewesedew Belalech
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 18 сағат бұрын
ድንቃድንቅ ወንድማችን :: ዘመንህ ይባረክ :: እሄም 100% እጋርሀለሁኝ :: ለእሄ ዘረኝነት ኪሞ እማያድነው ካንስር ነው ለእሄ :: ለእሄ ስው መሆን ብቻ በቂ ነው ::
@Qqqrtttr-oi6uz
@Qqqrtttr-oi6uz 19 сағат бұрын
ኧረ ተዋቸው አላህ ሃቃቸውን ያውጣላቸው እኛ የምናቀው ጉዳይ የለም ግማሹ እሷን ግማሹ እሱን ይተቻል የነሡን የውስጥ አዋቂው አላህ ብቻ ነው ሠው እደሁ ወደቀ ካሉት ተሠበረ ነው የሚለው
@zulfa6303
@zulfa6303 5 сағат бұрын
እዉነትም ከገዳዮቹ ተለይቶ መታየት የለበትም በጣም ስግብግብ ነዉ
@Fedilaside-q6m
@Fedilaside-q6m 19 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ያሣዝናል አባት ሆኖ በሡ ይሄ መሥማት አዝኛለሁ ወላሂ አይምሮዉ በብር ተቀይሮ ነዉ ሌላዉ 4 አመት ቆይቶ መጥቶ እንዴት ታሥገባዋለች በዛዉ ቢገላትሥ እሡ እኮ የመጣዉ ፖሎቲካዉ ይዞ ነዉ የመጣዉ
@EsraelTesfaye-j7g
@EsraelTesfaye-j7g 19 сағат бұрын
አንተ መጀመሪያ አስተያየት የምትሰጠው ስለ ሰውየው ነው እሲቲ እንደ እናት ምን ይጠበቅ እንደነበር ተናገረ.እውነት ለመናገር ሁለቱም ገንዘብ ፈላጊ ናቸው
@GermaDagnaw-bf7le
@GermaDagnaw-bf7le 19 сағат бұрын
ዋው ይመችህ ድነቃድንቅ ❤❤😂🎉
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 19 сағат бұрын
የአቤቄ ባል ለልጁ ቅንጣት አዘኔታ የለውም። ዛቻ በሚስቱ ላይ ማድረጉ ለፍርድ መቅረብ አለበት። መታሰር አለበት
@ሀኒ
@ሀኒ 20 сағат бұрын
የምር ምታቀርባቸዉ ነገር ዘና ነዉ የሚያደርገኚ ዋዉ❤❤❤🎉🎉
@SemiraYasin-hi2wj
@SemiraYasin-hi2wj 20 сағат бұрын
12:25 ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ🌹 በስደትም ሆነ በሀገር ውስጥ ያላችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ስደተኞችም በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን 🤲
@AybAyb-hu6iu
@AybAyb-hu6iu 19 сағат бұрын
በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ልቦና ይህስጠው
@zahrahassan4870
@zahrahassan4870 19 сағат бұрын
ይህን ንግግር አትመነው ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰዎች የሰውን ምስል እየለጠፉም እያወራሉ ለምሳሌ አሁን በቅርብ ጊዜ የነዛን አይነስውራን ህጻናት እናት መስሎ ያወራችውን ሴት አምነን ነበር ግን አይደለም አሁንም እንደዛ አይነት ነገር ሊሆን ይችላል ከመፍረድ እንቆጠብ
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe 18 сағат бұрын
ቀዳዳ ግልጽ ሽማግሌዎች መስክረዋል እሷ የሱን ሚስጥር ደብቃለት ነው እሱ መቼ ፍትህ ፈለገ የልጇ ሞት አይበቃትም
@geneteden4343
@geneteden4343 18 сағат бұрын
ሚስቱ ራስዋ ሪከርድ ያደረገችው በሽምግልና ግዜ ያሰማችው ነው እሱ ላኪልኝ ብልዋት ልካላቸው ነው ጉሩፕ አላት ::---በሁሉም አሸንፋው አለች በስጦታ የተሰጠ ገንዘብ ንብረት ፈቅዶ ካላካፈለ የግል ሀብት ነው ተብለዋል በፍርድ ቤት ፊችም አንድ ተጣማጅ ከ 2ዓመት በላይ ቤተሰቡ ካልረዳ ያለበት ስፍራ ካልተናገረ በሌለበት ሌላዉን ፍች ማስፈፀም ይችላል የሚል ህግ አለ መቀሌ ቤት አለ ባህርዳር ጭምር እሱ ጭርሳው አለች የመቀሌ እንደማትካፈለው በፊርማዋ አረጋግጣለት አለች የዓመቱ ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ::----እሱ አሁን ተበለጥኩ አይነት ነገር ነው 🤔በሌለበት ፊች 🤔 ያለመፈለግ ስሜት በራሱ ለወንድ ልጅ ከባድ ነው ::---ከቻለ ቀጣይ ተርጋግቶ ከበቀል ከንዴት ወጥቶ በይቅርታ ትንሽዋ ልጁ ከሆነች የማየት ነገር ብያመቻች ነው መልካም ድምፁ 100%ችግር ላይ እንዳሉ በሽማግሌ በፓስተር ቸሬ ተይዘው እንዳሉ እንደምያስፈራራት ሰምተናል ግን የህፃንዋ የይግባኝ ቀጠሮ ከፊት ለፊት ስላሉ እንዲህ ይሆናሉ ብለን አልጠበቅንም 🤔😨😨
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 19 сағат бұрын
የመሬት መቀቀጥ ያላህ ቁጣ ነው አላህ ይታርቀን
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 18 сағат бұрын
የመሬት መንቀጥቀጡ ሲያንስን ነዉ ባወቀ ነዉ እግዚያብሔር በአምሳሉ ፈጥሮ ከስልጣኑ እሩቡን እንኳን ያልስጠን
@tarikuwameles
@tarikuwameles 19 сағат бұрын
እሱ ጥቅም ፈልጓ ነው ለልጁ አላዘነም
@emyembet6241
@emyembet6241 17 сағат бұрын
ከመፍረድህ በፊት ሙሉውን ስማ እነሱን እግዚአብሔር ይረዳቸዋል እናንተ ግን ዳር ትቀራላቹ
@wondimagegehumahrega7046
@wondimagegehumahrega7046 19 сағат бұрын
WE DON'T CARE ABOUT THEY RELATIONSHIP. OUR ISSUE IS. # JUSTICE FOR BEAUTIFUL & INNOCENT HEAVEN AND TO ALL VICTIMS
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 18 сағат бұрын
ልቦና ይስጠን እንጅ በጠም አስቸጋሪ ነው
@emano5974
@emano5974 19 сағат бұрын
እኔስ ለህፃኗ ብቻ ፍትህ ማለትይሻለናል። ትናንት አሳዝኖኝ ነበር እንደው "የውሃላይ ኩበት አደረጉን እኛንም ጎበዝ"
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 18 сағат бұрын
ድሮም ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ወይ ዘንድሮ 😂😂😂 ሲጀመር አንተ አሁን አባት ነህ አፈር ብላ ልጅህ ሙታ ለሀንን ለፈርድ አብረሀት አልቆምህም አልጫ ነህ በሉል እሄን ጅላንፎ😂😂
@seadi5
@seadi5 19 сағат бұрын
እውነቱን አንድ ፈጣሪ ነውእሚያቀው
@Yeshi-629
@Yeshi-629 18 сағат бұрын
በጣም ታሳዝናለች ባልዬው ግን እንኳን ልጅ እቃ የወደቀውም አይመስል😥🙆
@Nema-n3q
@Nema-n3q 17 сағат бұрын
እስኪ ዝም በሉ ሴት ስንባል ምላስ ነው ወንድ ልጂ አይደለም ልጂ ሞታ እናቱ ብኩን እሚያልቅስው በልቡ ነው
@Yeshi-629
@Yeshi-629 17 сағат бұрын
@@Nema-n3q ካዘነ ሚዲያ ላይ ምን መጥፎ ነገር አስወራው 😩
@astuworku7780
@astuworku7780 17 сағат бұрын
አውርተሽ ሞተሻል የትኛው አባት ነው የልጁን መቃብር የማያይ ደነዝ ጥቅመኛ ነው 🤔 ​@@Nema-n3q
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 16 сағат бұрын
በጣም
@Nema-n3q
@Nema-n3q 16 сағат бұрын
@@Yeshi-629 እሷ እንደት ተበቀል ትላልች ነውር ነው በቀል ለፍጣሪ ነው ተርጋጉ ሰውየው ትልቅ ስው ትግስተኛ አስተዋይ ነው እህ
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث 18 сағат бұрын
እኔ ወላሂ ምን እንደምል አላውቅም እንዴት አባት በዚህ ልክ በልጅ ሞት ይጨክናል እኛ የትዳራቸው ጉዳይ አሌስጨነቀንም የሔቨን ጉዳይ ነው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን የባሰውን አታምጣብን ያረብ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 17 сағат бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን😢
@tts2jo
@tts2jo 19 сағат бұрын
ጥቅመኛ ነዉ እንዴት ሚስቱን በአደባባይ ያዋርዳል ካልተፈላለጉ መፋታት ይችላሉ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 19 сағат бұрын
ሠውነት ይቀድማል እኔም ያመኛል ዘረኚነት አኡዙቢላህ
@peace21t525
@peace21t525 19 сағат бұрын
tebarek brother for sharing your views as rational person and I totally agree with your ideas. ere besme ab fetari yikir yibelew.
@halimaali4383
@halimaali4383 18 сағат бұрын
Awo
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 19 сағат бұрын
ድንቃድንቅ እኔ አድናቂህ ነኝ ግን እንደዚህ የወረደ አሉባልታ አታሰማን
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 19 сағат бұрын
ቆይ ሥለ ልጁ ሞት ልቡ አልተሰበረም እንደ ቆይምንም አይሠማውም በጣም ያሳዝናል 😢 ድንቃድንቅ የኔመልካም አላህ ይጠብቅህ
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ 19 сағат бұрын
ልቡ አለመሰበሩን እንዴት አወቅሽ አብረሽው ነበርሽ አመት አልፎታል እኮ ተፅናንቶ ይሆናል እሱ ነው የወለዳት ከሱ በላይየተጎዳ የለም ምን ያድርግ ማልቀስ ነበረበት ሰውዬው 25ተፈርዶበታል ፍትህ አጊታለች እኮ ምን ይበል
@lishansesero5169
@lishansesero5169 19 сағат бұрын
መቃብሯን ለምን አላየሀውም ሢባል በሁለት ምክንያት የተነሣ ሄጄ አላየሁትም አንደኛ ብሄድ ከሞት አላስነሣትም አለ ሠው የልጁ መቃብር ጋ ሄዶ ማደር ሁሉ ነበረበት ሌላው ሠው ከሞት ለማሥነሣት ነው እንዴ የሚሄደው?
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 19 сағат бұрын
@@በእምነትየሸዋልጅ አሪፍ ጠበቃ
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 19 сағат бұрын
@@lishansesero5169 እኮ
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ 13 сағат бұрын
@@lishansesero5169 በራሱ ልጅ ምን አገባችሁ ሆይ ያልበላ ማከክ
@WerkneshMengstw
@WerkneshMengstw 18 сағат бұрын
ከባሕላችን እያፈነገጥን እዝጋ ደርሰናል ቲክቶክ ገደብ ካልወጣለት በጣም አደገኛ እየሖነ ነው በተለይ ኢትዮጲያ በጣም ያሳዝናል አይ ሐገሬ እማማ አደውስ ለማን ላስረክብሽ 😢😢😢😢😢😢
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር እደቸርነቱ ይዞን ነዉ እጂ እደኛ ክፋትና ሀጢያት ቢሆንማ እንኳን መሬት መንቀጥቀጥ እሣት አዉርዶ አለመጨረሡ መሀሪ ሆኖነዉ እኔ ግርም የሚሉኝ ነገር ፍትህ ለመጠየቅ ነዉ ወይሥ በዘረኝነት ገመድ ተተብትባችሁ አይይይ አሁንሥ አሥጠላኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@እያሙወዳጀ
@እያሙወዳጀ 17 сағат бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ የዘረኝነት አስተሳሰብ መጥፎ ነው ክብርህን አሳጥቶ በአደባባይ ያዋርዳል ባህል ና ወግን ያስረሳል እግዚአብሔር ከዘረኝነት ይጠብቀን ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹 🙏
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 16 сағат бұрын
በእውነት እንደው በማያገባኝ ቀጥል ድብን አልኩኝ በጣም ነው ያናደደኝ ይሄ ሰውዬ ግን ዘንድሮ የወንዶች አተላዎች በዛተዋል ይህ ደግሞ
@OmorOmor-yt9up
@OmorOmor-yt9up 19 сағат бұрын
አሁንስ በነሱ ዉሸት የእኛ ወንጀል ብዛቱ አቤቱ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏
@zahrahabtamu-t4n
@zahrahabtamu-t4n 17 сағат бұрын
በየበረሀወ ዊሺመ አሰቀመጦ ነወ ኢዬ ዊሸ
@AbrshaShemsuali
@AbrshaShemsuali 19 сағат бұрын
የሳ እጣ ይድረሳችሁ አሉ ብዙዎች ወንዶች አሉ
@Hawawoll
@Hawawoll 16 сағат бұрын
የውነት በጣም ታሳዝናለቺ ይሁሉመከራ መቻሏ የውነት ፅናቱን ይስጣት
@ועח
@ועח 17 сағат бұрын
ዬኒማኛ እኮ በዚህ ነው የምወድህ 🙏እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ በነፈሰበት የሚነፋስ አይቼ አላውቅም መንግስት እንዴት አድርጎ ፍትህ ይስጥ
@FhgdFhh
@FhgdFhh 19 сағат бұрын
ዲቪህ ሲመጣ እንድትነግርኝ እንድንገርፉ ድንቃችን❤❤
@metu-gt9me
@metu-gt9me 19 сағат бұрын
ድንቃ ድንቅ ምርጥ ሰዉ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 19 сағат бұрын
😂😂😂አለን ዘምባቢያዊያን
@MayoshaTa
@MayoshaTa 19 сағат бұрын
ብለሽ በመንጋ አስነሺዋ ይሄን ህዝብ😅😅😅
@RahimaKadir-y4j
@RahimaKadir-y4j 18 сағат бұрын
ስማችን ተቀየረ 🤣🤣🤣🤣 ስወድክ eko ❤️❤️❤️
@MimiMimi-oi3ph
@MimiMimi-oi3ph 18 сағат бұрын
የኢትዮጵያን ወንድ እኳ ትንሽ ደመቅ ብላ ስያት አይኑ ደም ይለብሳል የሚለውን ነገር ሲነሳበት እማ ሞቱን ይመርጣል ሰልፍሽ ነገር ነው
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 19 сағат бұрын
አይ እናት የልጇን ደባ ከላህ ያውጤላት በስ ሰውየውን እሡ እራሡ መታሠር አለበት ጪራሽ ጉድ ፈላ
@እንተዋወቅ
@እንተዋወቅ 19 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ ሃቢቢ 🥰
@Amen2216
@Amen2216 19 сағат бұрын
ከሌሎቹ አንተ ደስ ትለኛለህ!!!♥️
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 15 сағат бұрын
ባለጡቶዋ ወላሂ በጣም ያሳፍራል ጮራመሆኑን ዘግታ ነው የምትጃጃለው አላህ ቀጥተኛዉን መንገድምራን
@mama-if2to
@mama-if2to 19 сағат бұрын
እዉነት ለመናገር በጣም አሳፋሪ ሰው ነው ከገዳይ የማይሻል እኛ ፍትህ ለሄቨን ይላል ብለን ስጠብቅ እሱ ስለ ገንዘብ ባለጌ ነው እግረኛውም ሚዲያ ወራዳ ነው እንደ ፊልም ክፍል 1 ሁለት እያለ በህፆን ልጂ ሞት ሲሳለቅ እናቱዋን ፈጣሪ ያፅናት
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 18 сағат бұрын
እኛ የሚያሳስበት ብዙ ፈተና መከራ አለብን ደሞም የራሳችሁ ክፋት ነው እዲህ በማልና በሚስት መሀል ለገንዘብ ብለን የምንስገበገብ ሰርተን የምናገኘውን ነገር ባልን ሚስትን መጠላላት ከባድ ነው 😢
@AHLAM-m3j
@AHLAM-m3j 20 сағат бұрын
ጉድ ያለዉ ገንፎ አድሮ ይፋጃል 😂
@destay-ny5yr
@destay-ny5yr 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን አገራችን ኢትዮጵያን😢 ገደል ግባ አተ አባት ነህ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 сағат бұрын
እኔምለው ሌባ የመሬት መንቀጥቀጥ አይፈራም እንዴ😂😂😂
@Wasintu
@Wasintu 18 сағат бұрын
ትለያለህ አስተሳሰብህ I like it❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 19 сағат бұрын
ጎበዝ እኔም ብሄርተኛ አደለሁም
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 15 сағат бұрын
ልክ ነሀ ወንድሜ ስለትዳራቸው እኛ አይመለከተንም ስለ ህፃንዋ ፍትህ ነው የጀመርነው አጀንዳ አንቀይርም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ስለ ፌቨን
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 19 сағат бұрын
ዘባባ ውድ ሥለ ሖነ ይገባናል ውድ ነን ቅመሞች ክክክክክክክክክ
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 19 сағат бұрын
ዋ፡ድንቁ፡ምሪጥሳው❤😂😂
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 18 сағат бұрын
ለጥቅም ብሎ ነው ድሮየት ነበር ስምህ ይጥፊ እሂስ የተረገሙ ሰው ነው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 13 сағат бұрын
የሃጥያታችን የክፋታችን የቆሻሻነታችን ምልክት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@ayalewtarekw6196
@ayalewtarekw6196 18 сағат бұрын
ጥቅመኛ ደጋፊአገኘችብ ኮንዶሚኔምስታገኝ ሊካፈል አያፍርምደግሞ ያሰፈራራል
@غلابالقرني-ض6ه
@غلابالقرني-ض6ه 19 сағат бұрын
ወይ ምንጉድ ነዉ ፈጣር ልብና ይሰጥ መድሀንየአለ