KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
It’s all not real
00:15
“Don’t stop the chances.”
00:44
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
It’s all not real
00:15
Dir Ena Mag Episode 107
Рет қаралды 853,037
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@fafitube9302
3 жыл бұрын
እዚህ ድራማ የተረዳሁት ነገር ፍቅር ሁሌም እደሚያሸንፍ ነው
@fatumaseid5522
3 жыл бұрын
ትክክል
@Mነኝየተዋህዶልጂ
3 жыл бұрын
ሳህ
@kdeistafrica9822
3 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ሁሉም ድራማ ላይ ነው ፈቅር እሚያሸንፈው
@ሰአዳቢንትይማም
3 жыл бұрын
@@kdeistafrica9822 እኮ😂😂😂😂😂በእውነቱ አላሸንፍ አለ እንጅ
@ihatepolitica9600
3 жыл бұрын
በድራማ ብቻ በእውነተኛው አለም ......
@መቅዲየኤፍሬምታምሩአድናቂ
3 жыл бұрын
ዛሬ የመጨረሻ 😢ነው እስኪ አሪፍ ነበር የምትሉ 👍
@melatmeli2289
Жыл бұрын
ለየገአ
@Ferhan-uh4sh
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SabaNada-od7si
10 ай бұрын
እውነት እደዚሁ ካለቀ የለለ ያምራል😅
@mrabbas1412
5 ай бұрын
አወነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HkcMm-cx4sq
4 ай бұрын
የምር አሪፍ ነበር
@ፌርድዩቱብ
3 жыл бұрын
የትም ሂድ የትም ና ምንም ያክል መጥፎ ነገረ ብትደርግ እዉነትና ፍቅረ ያሸንፋል ❤ከዚህ ድራማ ፍቅርን እና ትግሥተኝነትን ተምሬለሁ እናተሥ❤
@kokob5829
3 жыл бұрын
እውነትነው
@semiramohammad6417
3 жыл бұрын
እወነትበጣም
@حياةمحمد-ز8ح
3 жыл бұрын
Awo ❤❤❤
@sayetsayet4637
3 жыл бұрын
Betekekl 😥😥
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
3 жыл бұрын
Ewnat new
@ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ
3 жыл бұрын
ይህ ፊልም ተጀምሮ እስከሚያልቅ እዚህ ላደረሠን ፈጣሪ ይመሥገን
@UmYosefYouTube
3 жыл бұрын
አሜን (3)
@shaganeshabebe6418
3 жыл бұрын
Amen
@fhgfggfchgg129
2 жыл бұрын
ትክክል
@ጓልትግራይ-ቨ4ኰ
2 жыл бұрын
አሜን (3)👏👏👏
@Helenhelen-l5d
Жыл бұрын
በኣንድ ሳምንት ጨርሰኩት ሁሉ
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
ባይይይይይ ዉድ የነፈረሀት ቤተሰቦች የኛንም ፍፃሜ ልክ እደነፈረሀት ቤተሰቦች ያማረ ያድርግልንንንን አሜን
@መዳኒትሺፈራው
3 жыл бұрын
አሜን
@tiruyeyilma8482
3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@መመሰጋገኛኢትዩብ
3 жыл бұрын
አሚን
@nayemanaye8360
3 жыл бұрын
አሜን
@mallikamallika6022
3 жыл бұрын
አሚን
@ሀያትየባቦዋ
3 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ ምን ተማራችሁ እኔ ፍቅር ያሽንፋል በሚለው እውነትም ትክክል 100% 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥
@helenlemma4514
2 жыл бұрын
እኔ የጨቅጫቃ የቱርክ ሴቶች ማህበር ትክክለኛ ፍቅር ዪጊትና ሴና
@helenahelena9984
3 жыл бұрын
ዛሬ ማለቂያው ነው😒😒ቢቀጥል ደስ ይለኝ ነበር ተጀምሮ እስኪያልቅ ሳይሠለቸኝ በፍቅር ያየሁት ፊልም🥰
@TurkishDramaForYou
3 жыл бұрын
💞የፈርሃት እና አስሊ💕 ❣አጭር ቪዲዮ ክፍል 90❣ kzbin.info/www/bejne/lWKVZ6GPbrStfqM
@tube6676
3 жыл бұрын
አይመስለኝም ነገ
@mnh8176
3 жыл бұрын
ነገ ነው
@addubai9695
3 жыл бұрын
እደት ዛሬ ያልቃል ልጁ ሣይወለድ
@ሣአዲYouTube
3 жыл бұрын
@@addubai9695 በቴሌ ገራም ተፈፅም በለዋን
@tube2790
3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ይህንን ፊልም የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ያብስራችሁ 🙏🙏🙏
@ጉራጌዩትዮብ
3 жыл бұрын
ክክክ,52 ደርሷል
@fatumazeyinumuhmmed6499
3 жыл бұрын
Amin
@zakeaalqahtani3385
3 жыл бұрын
አሜንንን
@Mm-mv2hb
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalokalo6359
2 жыл бұрын
@@zakeaalqahtani3385 አሚንንን
@ተተተተተ
3 жыл бұрын
ብል ሴት ማለት አስሊነች ልባችንን ፈጣሪ እደአስሊ ያድርግልን❤
@ኢስላምውስጤነው
3 жыл бұрын
አሚንንን
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ከዚህ ድራማ ትዕግስትን ፍቅርን እና እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ መሆንን ተምረናል እናመሰግናለን።
@AffectionateOrangeJuice-cj5bw
11 ай бұрын
❤
@mamimylove8905
3 жыл бұрын
ብዙ ነገር አስተምሮናል እናመሰግናለን 🙏 የሀገሬ ልጆች በማእበል እንገናኝ 🙏ከልቤ ነው የምላችሁ በያላችሁበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@tube6676
3 жыл бұрын
ዛሬ የመጨረሻ አይመስለኝም ነገ ቢሆን ነው
@እስራሚዲያ
3 жыл бұрын
@@tube6676 አልቋል እማ
@Kal8454kal
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማ
@sofyalem7901
3 жыл бұрын
አሜን (3)
@mamimylove8905
3 жыл бұрын
@@tube6676 ይህ አለቀ 😓ማእበል ሊጀመር ነው ክፍል ሁለት በዛ እንገናኝ ውደ
@tube2790
3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ሰአት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ይችን ሰአት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
3 жыл бұрын
Amen
@ገነትD-j4g
3 жыл бұрын
አሜንእህት
@fikrfikr1451
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@heedaskeedas4745
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tibebwatekola2614
3 жыл бұрын
Amen
@nigussolomon3115
3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም ነው።ምዕራፍ 2 ካለው ይለቀቅልን የምትሉ በlike
@hawatadese4513
3 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል መርሳ ኔቶርክ ተለቀቀ ቤተሰቦቼን አናገርኳቸው አልሀምዱሊላህ
@tube6676
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ውደ
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እንካን ደስ አለሽ ውዴ
@ሀሉምግዜአለው
3 жыл бұрын
እኮን ደስ አለሽ መሀላምባ ግን አይሰራም ሲያስጠላ
@አልሀምዱሊላአለኩለሀ-ጸ1ሸ
3 жыл бұрын
አወ ማሬ እኔም ዛሬ መርሳ አናግሬለሁ አልሀምዱሊላ ቤተሰቦቸን በ4ወሬ አገኘሇቸዉ
@ፌርድዩቱብ
3 жыл бұрын
ማሽአላህ እኳን ደሥ አለሽ ዉደ
@hayriyetube2830
3 жыл бұрын
"በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ አብረን እንመመር
@fafiguragetube5123
3 жыл бұрын
ሰለላሁ አሌይ ወሰለም
@ዜድነኝያአለሃበሪያ
3 жыл бұрын
ሰለለሁ አለይህ ዋሰልም👍👍✅✅✅🌹🌹🌹🌹👍👍✅✅
@TaibaTaiba.
4 ай бұрын
saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@مليحسين
2 жыл бұрын
የእውነት ሂወት እንደዚ ናት ፍርሃት እና ኣስሊ እንኳን ደስ ኣለቹ የኔዎች💘💘
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ የኛንም ሂወት እንደዚህ መጨረሻችን አሳምርልን ፈረሀት ሲስቅ አየሁት እኮ ፍቅር ያሸንፍል 😘እጠረ መጠን ያለ ምርጥ ድራማ ነበረ 🙏መጥፎ ሰው መጨረሻው አያምርም
@hayatmohammed4930
3 жыл бұрын
በስተ መጨረሻ አሥሊ ህልሟን አሳካች ዋናው ትግስት ነው 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emu6335
3 жыл бұрын
ቤቃ ክዛር ጀምሮ ፍርሀትን አናይም ማለት ነው ይናፍቀኛል በጣም ❤😭
@seadahassen1975
3 жыл бұрын
ወደኋላ እየተመለስሽ እይ😂
@emu6335
3 жыл бұрын
@@seadahassen1975 aykerm
@DiDi-gw6yy
3 жыл бұрын
እኔም ይናፍቁኛል
@chaltutadeas7217
3 жыл бұрын
🙄🙄🙄Aleke inde
@zizuyoutube5738
3 жыл бұрын
@@seadahassen1975 ወላሂ እኔም ልል ነበር😂😂😂😂😂😂😂
@misgogo4397
3 жыл бұрын
አስጀምሮ ላስጨረሰን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባሃል አሜን አሜን አሜን ለተመቻቹሁ ውድ ተከታይች ሰላም ይሁንላቹሁ
@tube2790
3 жыл бұрын
ፈረሀት ሲስቅ እዳየን እኛም ሀገራችን 👉🇪🇹 ስትስቅ ያሳየን 🙏🙏🙏
@naseematariq2142
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@niceghgt6908
3 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞች ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል የቤተሰቦች ድምፅ ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን የትግራይ ልጅ ነኝ ክብር ምስጋና የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ፍቅር ነውና ፍቅር አንድነት ያምጣልን ዘረኝ ሰይጣን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያጥፋልን ።
@tube2790
3 жыл бұрын
ውይ አስሊና ፈርሀት ሲያምሩ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ ደሞ ፈርሀት ሲስቅ 😁🙄 ደስ ሲል
@famitube6801
3 жыл бұрын
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹
@استغفرالله-س3ه
3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ♥️
@safiyaimam1589
3 жыл бұрын
ሠላምአሊኩም
@TaibaTaiba.
4 ай бұрын
saw saw saw saw saw saw saw saw saw❤❤🎉
@እናትዩቱብEnatTube
Жыл бұрын
በ10 ቀኔ ጨረስኩት አይቸ ደራማን ማየት ከአለቀ ቡሀላ ክፍሉን እያከታተሉ ማየት እደት እደሚመቸኝ በየሳምቱ ወይም በየቀኑ ሲሆን በጣም ያስጠላኛል በጉጉት እያየሁ ስለሚያቋረጡት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Amharawit21
Жыл бұрын
እኔስ😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አርፋጅ ነን ደግሞ😮😅😅😅
@hanahana8273
Жыл бұрын
😢😢😢😂😂እኔ በ አራት ቀን ጨረስኩት😂እንቅልፍ ትቼ😢😢
@yemisrachtilahun3643
Жыл бұрын
@@hanahana8273ጎበዝ ነሽ እኔ በሳምንት ጨረስኩት
@LoveLL-g5v
Жыл бұрын
እኔም በ10 ቀን ጨረስኩት ግን አለቀብኝ ይደብረኛል 💕💕💞💞💙💓
@hanahana8273
Жыл бұрын
@@LoveLL-g5v telegiram gebtesh feta bey wede betam bizu diramawohi alu
@bobd2318
8 ай бұрын
ዉይ ፈረሀትና አስሊ እዉነተኛ ፍቅር ሁሉንም ነገር ችሉ በትግስት ማለፍነዉ ፍቅር ትግስተኛነዉ እናም ዋዉዉዉዉነዉ አስሊየ የኔ ጀግና ሴት ሁሉንም አሸነፍሸዉ ቀየርሸው ፍረሀትን ❤❤❤❤
@martayemaryamlij6984
3 жыл бұрын
ከአንድ ጀምሬ ከቃና ፊልሞች ይሄን ብቻ ጨረስህ አሁን ቀጣይ ቢኖረው ❤️❤️❤️❤️❤️ ደስ ይላል የእውነት ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው
@iloveethiopa9966
3 жыл бұрын
የመጨርሻውን ፓርት በእንባ ጨርስኩት አሪፍ ድራማ ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@derejedere2234
3 жыл бұрын
ene ersu eylkesku new yecherskut
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
3 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ ለሚሰቃዩ እህቶች ወዲሞች
@hewohtyemaryam1484
3 жыл бұрын
ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ስኮመት ዋው ደስ የሚል አፈፃፀም ነው እናመሰግናለን ቃናዎች 🙏
@jemutube2689
2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ አህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@Selam_21_19
6 ай бұрын
ወይኔ በሳምንቴ ጨረስኩት ሱስ ነውኮ የሆኑኝ 😢😢ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን❤
@zufanzufan662
3 жыл бұрын
የቱርክ ፍልም በምክንያት ነው የምወደው ሁሌም የምደመደመው ደስ በምል ነው ምጨርሱት ወድጄዋለሁ ፍቅር እና ትዕግስት አስተምሮኛል ♥♥♥
@mimiahmad9908
3 жыл бұрын
እናንተዬ የጉልሱም ጉድ ሳይወጣ ተፈፀመ ግን አፈፃፀሙ ደስስስስስ ሲል😍😍😍ይናፍቁናል😊የመጨረሻውን ክፍል በስስት ነው የጨረስኩት😔
@ommaisaomaissa583
3 жыл бұрын
*ዋውውው ደስ ሲል መጨርሻው አለቀብን ምን ልሆን ነው ከብዙ ስቃይ በኃላ ብዙ ደስታ አለ ሰላማችሁ ይብዛ ያሀገሬ ልጆች ባይ ባይ*
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
እኔ ግን ችግር አለብኝ ተከታታ ፊልም ከየኹኝ በቃ እቅልፍ የለ የለሊት ህልሞቸ ኹሉ እነሱ ነው የሚሆኑን እንደ ጥቁር ፍቅር እንደ ፈሪሀ አይነት ፊልም አንዱም ይህ ነው ውይይ ያደክማል ከምር 😢😢😢 ብቻ ለኹላችንም ፍቅርን ትግስትን ይስጠን ቸሩ አምላክ በጣም ደስ ይላል መጨረሻው የኹላችንንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን አሜን ፫
@messeluassefa8939
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የተዋጣለት አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ቃናዎች እንደዚህ ምርጥ ምርጡን አምጡልን እናመሰግናለን
@የስልጤዋበሬዳ
3 жыл бұрын
እንደ ኤተር አይነት አመት ይስጠቹ አሚን በሉ❤
@tube6676
3 жыл бұрын
የኔም አማት ምርጥ ነች
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
አሚንን
@abdulhnnan4733
3 жыл бұрын
Hi
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
3 жыл бұрын
ድርና ማግ ልዩ ቆይታ ነበረን❤❤❤ 👌👌👌አስሊና ፈርሀት ትናፍቁኛላችሁ።🙏🙏🙏
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
3 жыл бұрын
እሚገርም ፊልም ነበር ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በጉጉት እየታየ ያለቅ አመስግናለሁ ቅናዎች
@emu3199
Жыл бұрын
ዋዉ ድንቅ ደራሲ ያልተቆራረጠ ብእር እዉነት ከነ ፍርዱ ፍንትዉ ብሎ የወጣበት የፍቅር ገዢነት የታየበት የመልካምነት ክፍያ የተረጋገጠ ያዝናና ያሳቀ ያስለቀሰ ያስቆዘመና ያስደሰተ ቆንጆ ድራማ የክሩ አባላት በሙሉ ተናበዉ የሰሩበት ምርጥ ትዕይንት ነበር እናመሰግናለን❤❤
@tagesechtesema6195
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ፍፃሜው በእነዚህ ሰዎች መካከል ጄይም የአስሊ ወንድም ብገኝ ደስ ይለኝ ነበር በመሞቱ በጣም አዝኛለሁ ናሚክ ግፍ ሰርቶ ያካበተውን ሀብት ንብረት ለሌላው ጥሎ ሞቴ
@elsakassie6696
3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው ፍቅር ያሸንፍል ❤ ከብዙው ችግር በኋላ ደስ የሚል ህውይት አለ እኛን ሸቃሮች ከዚህ ችግር አውጥቶው ደስ የፍቅር ህውት እና እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ይስጠን 💏
@emueliham
3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል ቤተሠቦቸን አናገርኩ በ6ወሬ አልሃምዱሊላህ ምሥጋና ለአላህ ይገባዉ ድምጻቸዉን ያልሠማችሁ በቅርብ ያሠማችሁ ያረብ ሀገራችንም ሠላም ያድርግልን የሠዉ ደሥታ እሚያሥደሥተዉ ማነው እሥኪ✍️🤲
@ሀዩ-ኀ1ቀ
3 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ
@حسنالزهرني-غ9ص
3 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽውዴ ደስታሽደሰታችነው
@hayathayat8684
3 жыл бұрын
@@حسنالزهرني-غ9ص Ekan Des aleshi
@fatuma9
3 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሺ ማማየ
@birhanugerma3307
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@toaamed5402
3 жыл бұрын
ይሄን ድራማ እንደ እኔ ከመጀመሪያ የተከታተለ ካሰው ልብ ለሌለው ልብ ይሁነው በውስጡ በጣም ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉት የትዕግስት መጨረሻና የመጥፎ ድርጌቶች መጨረሻቸው እንደት እደሆነ መረዳት አይከብድም የሰውልጅ ትንሽ እንኳን ብትሆን መጥፎ ፈተናወችን ማሳለፉ አይቀርም ፈጣሪ ከትዕግስተኞቹ ያድርገን። አሚን በሉ እሽ
@samhasamha7612
3 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ድንቅ በጣም አስተማሪ ነው። ሁላቹም ምስጋና ይገባቹሃል።
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
3 жыл бұрын
ፍፃሜው በጣም ደስ የሚል በመሆኑ የበለጠ ወደድኩት ከዚህ ፊልም ብዙ ነገርን ተምሬአለሁ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን እንወዳችሗለን
@cellphoneshop4471
3 жыл бұрын
በእሳት ተፈትኖ ማለፍን የመሰለ መልካም ነገር እንደ ሌለ ተረድቻለሁ ሁላችንም መፈተናችንን ለበጎ እንየው😊
@hikmakelalawa6429
3 жыл бұрын
ውይ ወንድ ልጂ ሴትልጂ ከወደደ ሱስኛም ይሁን መጥፎ የሚወዳት የሚያፈቅራት ከሆነ እንደ ሚቀየር ፍቅር እንደ ሚያሸንፍ ከዚህ ፊልም ተማርኩ ባይ አስሊ እና ፍረሀት ትናፈቃላችሁ😥🥰♥️♥️🌹
@ቃልነኝያንተውናፋቂ
3 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ያምራል የኛንም መጨረሻ አሳምርልን ምንም ቢሆን እውነተኛ ፍቅር ሊታመም ይችላል ግን በስተመጨረሻ ማሸነፉ አይቀርም እና ሁላችንም ኦደፈረሀትና እደ አስሊ ደስተኛ ያርገን
@ፌርድዩቱብ
3 жыл бұрын
እዉነት ፍቅረ ጂል ያረጋል ያሣብዳል ሢሉ አላምንም ነበረ አሁን በየተር አመኩ ጉድ
@omaralm9518
3 жыл бұрын
ዋው ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
8 ай бұрын
ከዚህ ድራማ የተማርኩት እዉነትን ፍቅርን ትዕግስትን የያዘ አሸናፊ መሆኑን ክፊዎችም የስራቸዉን እንደሚያገኙ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ቢቀጥል ደስ ይለኝ ነበር እንደዚህ የወደድኩት ፊልም የለም❤
@misrakmisrak8665
3 жыл бұрын
ዋውውውው አስሊ እና ፍርሀት እንደ እናንተ ያለ ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገሬ ልጆች ይብዛልን
@tamemaa4211
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ ብሎኛል ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነዉ❤❤
@ዙዙየጎረጇ
3 жыл бұрын
ውድ ❤የድርእና መግ ተከታታዮች እኔ ከናተ ጋር /107/ቀናቶችን አሳልፌ አለሁ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ብዙ አውርቸ አለሁ ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ነው ተረቱ እባካችሁ ያስቀየምኳችሁ🥺ካላችሁ🙏ይቅር በሉኝ🥺በነበርን ቆይታ አመሠግናለሁ🙏🥰❤💞ኢቶጰያ🇪🇹ለዘላለም ትኑር❤🙏
@haidrahaidra7091
3 жыл бұрын
ይቅር ብለንሻል
@ዙዙየጎረጇ
3 жыл бұрын
@@haidrahaidra7091 🥺🙏❤
@yeshi-i5o
3 жыл бұрын
🥺🥺🙏🙏🙏🥰🥰
@TurkishDramaForYou
3 жыл бұрын
💓የፈርሃት እና የአስሊ💕 አጫጭር ቪዲዮዎች kzbin.info/www/bejne/lWKVZ6GPbrStfqM
@tube6676
3 жыл бұрын
የኛ መልካም ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ አድስ ጀማሪም ነኝ ቤቴ ነይ
@mesilije8300
3 жыл бұрын
በቃ ተፈፀመ አሲሊ እና ፍራት እዉነተኛ ባልና ሚስት ቢሆኑ ምን አለበት 💘💘💘💘
@ዙዙቱዪብ4591
2 жыл бұрын
እና የውሸትነውዴ የሚጋቡት
@FgdgHffg-og2hz
9 ай бұрын
አው
@kidistyemariyam1786
3 жыл бұрын
ፈረሀትና አስሊ ትናፍቁኛላችሁ በቃ አለቀ የተርየኔ እናት ኡፍ እናት ለልጅዋ ማትሆነዉ የለም ሰላማችሁ ይብዛ
@EmanMustefa-p9u
11 ай бұрын
Fikir tefa kaltekoretebet hulem yashenfal ...tigs bicha ......esunm kezi temriyalew ❤❤😢😢😢😢
@roziamarerozina5028
3 жыл бұрын
ትግስተኛ ሴት ወንድ ልጅን ምንም መጥፎ ባህሪ ቢኖረዉ መቀየረ ትችላለች ከ አስሊ ብዙ ነገር ተምረናል አሁን ፈረሀት ቫላችንን እንዴት መርሳት እንችላለን 🙄
@HussienTaha-sn8rb
6 ай бұрын
የውነት ይህ ድራማ ፍቅር ያሢዛን❤❤❤
@Abu.Maher3133
3 жыл бұрын
የኔ ሀሳብ ሴቶችዬ የአስሊን ትእግስት ተማሩበት 🤩😉
@AsefuBerhanu
Жыл бұрын
ተመስገን ፈጠሪ አጀሚርካ ዘፈፀምካና ኣሜን❤❤❤
@melkamumeron4303
3 жыл бұрын
ፊልሙ የተሰራበት ቦታ እና ቤት በጣም ደስ ይላል
@hawafentawtegegsurname
Ай бұрын
በጣምደሰእሚልፊልምነበረ❤❤❤❤❤❤
@kwtkwtffg5908
3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ።ከዚህ ድራማ ትዕግስትን፣ጥንካሬ እና ፍቅርን ተምሬበታለሁ።
@KalkidanZelalem-k3j
11 ай бұрын
በንደዚህ መንገድ ያልቃል ብዬ አላሰብኩም ግን የአስሊ ወንድም ቢኖር ጥሩ ነበር ግን አልተሳካም😢❤
@bcbcbchd1399
3 жыл бұрын
በጣምነው የምወዳቸውነበር ይናፍቅኛል የኔ ምርጦች ኑርልኝ ሁለየም ደህናሁኑ ልኝ እኔም ቡዙነገር ተምሬበታለሁ በጣም ደስይሚል ፊልምነው 💖😘😘
@rehematubez
3 жыл бұрын
በጣም ይሄነው ተብሎ የማይገለፅ ምርጥ ድራማ ነው ፍቅር ያሸንፋል ትግስትን ፍቅርን አሥተምሮኛል ሠው የዘራው ያጭዳል እውነት ነው ምርጥ ድሥሥሥ የሚል ድራማ ነው ሁልግዜ በጉጉት የምንጠብቀው አቦ ሠላማቹ ብዝት ይበል ፍትህህ ለሣውዲ እሥር ቤት ፌሥታር ለብሠው በዚህ ብርድ ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ውድ የሀገሪ ልጆች አላህ ይጠብቃቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ayalayal4167
3 жыл бұрын
በደስታ ያየሁት ፊልም ነው አስሊና ፈረሀት ይናፈቃሉ ❤
@aass9542
Жыл бұрын
ፈረሀት❤አስሊ❤ሱና❤ጉልስም ❤አብዱ❤የተር❤ሁልያ❤ሚውት❤ዮጊት❤ትናፍቁኝላችሁ ቻው😢😢😢😢
@danadana-ls9vb
3 жыл бұрын
ገራሚ ደራማ ነው ከመከራም በኅላም ደስታ አለ እዳስሊና እደፈርሀት መጨረሻውን ያሳምርልን
@الحمدللهالكلحال
Жыл бұрын
አሚንን
@Saraha2459
Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏 ከሁሉም የተመቸኝ ይህ ፊልም ነዉ👏👏👏👏👏
@webitemelka2283
3 жыл бұрын
ቃናዎች ስራ ያስፈታሉ እያልን ብናማችውም😆 የምንማርበትን ድራማዎች ስለምታቀርቡልን ስራ ፈተንም ቢሆን youtube መስኮት ላይ እንጠለጠላለን መጨረሻው ደስ ይላል እናመሠግናለን👏👌😍💚💛❤
@መዲነኝህልሜንናፋቂ
3 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አንደኛ ምን ጀግና ክፉ ደረቅ ብትሆን ፍቅር እንደሚያሸንፍ እና የሰራነው በደል ዋጋ እንደሚያስከፍለን ብዚሁ አጋጣሚ ለዚህ አጭር ሂወት በተቻለን አቅም ጥሩ ነገር እንስራ 🥰🥰🥰🥰
@eyobgetachew5029
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቃና እናመሠግናለን ይህን የመሰለ ድራማ ስላሳያችሁን በተረፈ ፈረሀት እና ሌሎቹም ትናፍቁኛላቹ ❤️❤️❤️😍😊
@መሲነኝአባቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
እዚ ድራማ ምን ተማራችሁ እኔ ትልቁ ነገርና ዋነኛው ነገር ትዕግሥት ያሸንፋል 😘ትዕግሥት የችግሮች መሸጋገሪያ ገመድ ነው ። አስሊና ፈረሐት በትዕግሥት ሁሉንም አልፈው እውነተኛ ፍቅርን አገኙ ደስ ይላል ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ትዕግሥት ይስጠን 👏😘
@እናቴኩራቴ-ሠ2ደ
3 жыл бұрын
ምእራፍ ሁለት በኖረው💖💖🥺
@hayu2513
3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደሚፈተን እናም በሥተመጨርሻም ያሸንፋል::ሁሉም ሠው የቱንም ያክል ቢገፋ በትእግሥት ካለፈው መጨረሻው እንደሚያምር እሙን ነው::ዋናው ትግሥት ነው ከዚህ ፊልም ብዙ ተምሬያለሁ እናም ለቃናወች ተርጓሚ በጣም ክብር አለኝ እናመሰግናለን ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ለወገናችን ፍቅር እድገትና በረከቱን አንድነቱን ያድለን በሳውድ እሥር ቤት የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችንን ፈጣሪ በእዝነቱ ለሀገራቸው ያብቃቸው አሚንንን🙏
@bementtefera4348
3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልም ነው ማየት ነው ያማረኝ🥰🥰🥰😭😭😭
@KhanGull-hx6tf
6 ай бұрын
👌👌👌👌👌😪😪
@tiruyeyilma8482
3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ሂተር በጣም አሳዝናኝ ነብር እናትነት ምንይህል ከባድ መስዋእትነት ለልጅዋ እንደምትከፈል ያሳያል
@mamimylove8905
3 жыл бұрын
ዛሬ ናሚክ በቁሚ የምቃጠልበት ስለሆነ እስቂለቀቁ ጎጉታለሁ 🙄😂በቃ ልንሰናበታቸው ነው😢ፈርሀት አስሊ ጭቅጭቃቸው ይናፍቃል
@TurkishDramaForYou
3 жыл бұрын
💓የፈርሃት እና የአስሊ💕 አጫጭር ቪዲዮዎች kzbin.info/www/bejne/lWKVZ6GPbrStfqM
@sssssaqsu
7 ай бұрын
ደስ የሚል አጨራረስ አብዲን የጉልሱን ጀግና ዩጊት የሡና ጀግና ፈረሀት ግን የአስሊ ብቻ ሣይሆን የኔና የአስሊ ጀግና 😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maki--tube2858
3 жыл бұрын
ፍፃሜው በጣም ያምራል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@ተዋህዶእዩእምነትይ
Жыл бұрын
የእውነት ሂወት እንደዚ ናት ፈረሀት ና አስሊ እንኳን ደስ አለቹ የኔ ዎች የፍቅር ፈልመ ቲልቅ ተምህርት ነው😢 ሁሉች ተናፍቀልኝ😭😭🥺🥺🥺💔
@firehiwoteshetu6506
3 жыл бұрын
ሳይንዛዛ ሳይሰለች እያጓጓ ያለቀ ፊልም ድር እና ማግ👏
@astuesrael897
Жыл бұрын
ሙሉ በሙሉ የተማርኩት ነገር ቢኖር የምጎዳን ሰው የቅርብ ወዳጅ እንደሆነና ጠላት ከሩቅ እንደማይመጣ ... እናም ፍቅር ሀያል እንደሆነ ከዛ ደግሞ ለሁሉም ነገር ትግስት አስፈላጊ እንደሆነ ....በመጨረሻም ሰው ለሰራው ከፉ ሥራ ቅጣቱን እንደምያገኝ ....... ብቻ ብዙ ያስተምራል ።እናመሰግናለን 😊😊
@geniaimiro1414
3 жыл бұрын
ደስ የሚል አጨራረስ❤❤❤
@hafesuayoutob4963
3 жыл бұрын
እስከዛሬ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን በህይወቴ ፊልሞችን እጀምራለሁ ነገር ግን እንዴዚህ ድራማ ጥርት አድርጌ ያየሁት ድራማ የለም በጥቅሉ በጣም ሃሪፍ ፊልም ነበር በማዕበል እንገናኝ
@ኢስላምውስጤነው
3 жыл бұрын
የአስሊ ሆድ ብቅ ሳይል ልጅ ተወለደኮ😂😂😂😳🤔
@blanehussain6371
Жыл бұрын
ከልቤ የወደድኩት ድራማ ማለቁ ቢናድደኝም ግን መጨረሻው ደስ ይላል ዬተር የኔ እናት በትግስት አሸነፈች ብቻ ምርጥ ነው ❤
@rahmetahmed867
3 жыл бұрын
ፈረሀት እንኳን ነጨ ልብስ ለመልበስ በሰላም አደረሰህ
@cookingwithroza7181
3 жыл бұрын
ይገርማል እኔም ከዝህ ፍልም ጥሩ ነገሮችን እና የሰዉ መጥፎ ነትንም ተምሬ አለሁ ለሁሉም ግን ፈጣሪን ትእግስቱን ስጠኝ እያልን ተሳስቦ መኖር የበለጠ ነዉ በተለ ቤተሰብህ ጋር በያለንበት ይመቸን
@besttube8710
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድራማ ነው።በጣም እናመሰግናለን ።ለሁላችንም እንደነ ፈርሃት ያለ ምርጥ ፍቅርን ያድለን አሜን 🙏🙏🙏
@aaii2973
3 жыл бұрын
እንደናተ ውጣ ውረዳችንን አልፈን መጫረሻችን ያማረ ያድርግልን ያረብብብ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ችግር አለብንን እና ፈረሀት እና አስሊ ደግሞ የኔ ሄወት ተምሳሌት ናቸው ሁሌም የምከታተል ልክ የራሴ ሄወት እዬ መሰለኝ ነበር ባሌ ልክ እደ ፈረሀት ደረቅ ነው ጀግናም ነው በጣምም ደግሞ ገር ነው ግን በጭራሽ አንስማማም ግን ፍቅራችን ደግሞ መግለጫ የለውም ጥግ ድረስ ነው እንዋደዳለን ግን ለመግባባት በጣም እንቸገራለን ብቻ እሱ መጨረሻችንን እምደናተ ያሳምርልንን አንድ ልጅ አለን
@taralema6070
2 жыл бұрын
የኔ ደልዳላ ወይዘሮ ቢተር እንኳን ደስ ያለሽ ከልጆችሽጋ ደስ የሚል 👨👩👧
@زهراء-ث4و5ق
3 жыл бұрын
እዉይይይ ፈርሃት ትናፍቀኝ አለህ ❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
3 жыл бұрын
ዛሬ ማለቂያዉ ነዉ አስሊ ፈረሃት ትናፍቁኛላችሁ😥😥🥰🥰🥰🥰
@habtamabebe5134
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነበር የሚያምረው ደስ ይላል እማማ ኢትዮጵያ እደዚህ የመጨረሻውን ሳቅ እምንስቅ ያርገን
@ሣአዲYouTube
3 жыл бұрын
ናሚክ የሰራህን አገኜህ ፈረሀትን ነጭ ያለበሰከ ያገራቺነን ሰላምም አንተ መለሰለን ደረና ማግ ተናፈቁኝ አላቹህ 💞💞💞💞
@begood4all157
3 жыл бұрын
በናታቹ ሴቶች እንደ አስሊ ሁኑልን !!
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 60 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 40 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН