🛑ለምንድን ነው የማልቀየረው? ..እንድቀየር ምን ላድርግ?...||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ||Deacon Birhanu Admass

  Рет қаралды 28,914

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

2 ай бұрын

እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
#like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #megabahadis #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo #donkeytube #seifufantahun #ebs #seifuonebs #habeshatiktok #comedianeshetu #ethiopianmovie #ethiopianews #ethiopiancomedy #ethiopian #manyazewaleshetu #donkeytube #ድንቅልጆች #ethiopian_orthodox_tewahdo #kanatelevision #ebssundayshow
#abelbirhanu #mahtot #tewodros_yosef #abelmekbib #amharicmovies2022 #tiktokers
#ebstv #ethiopian_orthodox_sibket #eotcmk #eotc #kanadrama #quanquayenesh_media #new #new_ethiopian_mezmure #new_mezmur #gebreyohannes_gebretsadik #deacon #yilmahailu #dinklejoch #ramatube #new #ቀደሜጸጋ #ማርያም #ማህቶት #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #ሄኖክ #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #መዝሙሮች #abelbirhanuየወይኗልጅ #seifufantahunshow #ሚካኤል #ተክለሃይማኖት #ገብርኤል #አርሴማ #ቅድስት
#መድሃኒዐለም #ኢየሱስ_ክርስቶስ #እግዚኣብሄር #ውዳሴማርያም #መዝሙረዳዊት #ባህታዊ #ካህን #ጸሎት #ፆም #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዳሜን_ከሰአት #ቅኔ #ቅዳሴ #ሥላሴ #news

Пікірлер: 45
@sarh9074
@sarh9074 2 ай бұрын
እኔ እምሰማውን እምማረውን አልኖርኩትም አምላኬ ሆይ እርዳኝ በውነት😢😢😢😢😢😢
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 2 ай бұрын
እኔሁላ 😢😢😢😢
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r Ай бұрын
Enea negne Amlakacin hoy Erdan
@user-to4dp6vm5f
@user-to4dp6vm5f 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት አባቶች ወንድሞች ስላሉን እግዚአቤሄር ይመስገን እግዚአቡሄር መግባት መዉጣትዎን ይጠብቅ
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ለዘላለም ከእኛ ጋር ትኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሰማነዉ ዉን በልባችን ያኑር
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 Ай бұрын
መምሀህር በጣም እደነቃለሁ ባንተ ፀጋ ከውስጥህ የሚወጡት የእግዚአብሔር ቃሎች ውሀ ጠምቶን ጉሮሮራች ደርቆ ውሀ ስናገኝ የሚሰማንን ስሜት ትገለፃለህ በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልንን አሜን አሜን አሜን
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 2 ай бұрын
አሜን ✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️ አባታችን ቃለሂዉነትን ያስማልን አሜን ✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️🙏 አመላኬ ሆይ ማረን አባቴ ይቅርታ አባቴ ማረን 🙏✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️🙏
@bililgntesfaye
@bililgntesfaye 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 2 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-ci1wl7vr1m
@user-ci1wl7vr1m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏🙏🙏👐👐👐
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bersabelwondimagegnhu6861
@bersabelwondimagegnhu6861 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 2 ай бұрын
ክህናትን ከደብሩ ታቦታትን ከመንበሩ አያሳጣን ፈጣሪያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sarawalieyesgat5602
@sarawalieyesgat5602 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉 መምህራችን 🎉🎉🎉🎉
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ በጎ ሕሌና አድለኝ😥😥😥😥
@Forgiven369
@Forgiven369 2 ай бұрын
አሜን።
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@seifedargie2088
@seifedargie2088 2 ай бұрын
እግዚአብሐሄር ይስጥልኝ
@user-wm1gu7kl1p
@user-wm1gu7kl1p Ай бұрын
መምህር የግዚያአብሔር ቃል ስትገልጠው ነፍሴ ተደሰተች ለነፍሴ እንድኖር እግዚአብሔር ይርዳኝ በድሜ በጤና በፀጋ ያኑርህ ቃለሂወት ያሰማልን
@martayihun1884
@martayihun1884 2 ай бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን🙏🙏
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 2 ай бұрын
እንደዉ መምህር አንድቀን ሰድቤዎታለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ይበለኝ እርሶም ይቅር ይበሉኝ።የርሶ ትምህርት ጥዑምና ፍሬ ያለዉ ነዉ በጣም የማከብሮትና የምወዶት አባትኖት❤
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r Ай бұрын
Enem yaw negnenna Erdagn
@WorkuMarhows
@WorkuMarhows Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ለሕሊናዬ ጠባቂ አኑርልኝ። ቃለ ህይወት ያሠማልና ።
@kenandinku439
@kenandinku439 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw Ай бұрын
EGZIABHER YIMESGEN weyine KIRISTOS amilaka hoy maregn 😭😭😭😭
@user-zi8zs4os5t
@user-zi8zs4os5t Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ምርር ትምህርት ነው አይምሮዋችን ን ጌታ ይክፈትልን
@user-zi8zs4os5t
@user-zi8zs4os5t Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghetumoghes4991
@ghetumoghes4991 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misganawwondemnew8697
@misganawwondemnew8697 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@wuletawmekuria7453
@wuletawmekuria7453 Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@user-tl2iu6rp3f
@user-tl2iu6rp3f 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@freze2100
@freze2100 2 ай бұрын
ቃለሂወትያሰማልን ደስየሚልትምህረት ነውእድሜ ከጤና ይስጥልን
@NatiSble
@NatiSble 2 ай бұрын
ድንቅ ትምርት ቃለህይወት የሰማልን
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kalheywot yasemalen menegestun yawurselen
@AbebeMulugeta-kh9up
@AbebeMulugeta-kh9up Ай бұрын
Egziabher yestelen kalehiwot yasemalen !
@hiwotendale4394
@hiwotendale4394 Ай бұрын
Memher qalehiwot yasemalen
@martayihun1884
@martayihun1884 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@phun4379
@phun4379 Ай бұрын
የመተታ መተት አገር ስለሆንን የአህዛብ አገር ስለሆንን የጫት አገር ስለሆንን ወዘተ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@elenilemma3019
@elenilemma3019 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 106 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН