Gudegna Nech (ጉደኛ ነች) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 1,834,790

News ET Social

News ET Social

Күн бұрын

Gudegna Nech (ጉደኛ ነች) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
DT is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 953
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል አልሀምዱሊላ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ውድ እህቴ ወንድ ልጅ ወልዳ ❤️❤️❤️❤️ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው እስኪ Like 👍👍👍👍👍
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ማን እንደ ድሮ ፊልም የእዉነት ደጋግሜ የማየዉ የቁየዉን ፊልም ነዉ በተለይ ይሂን ፊልም ሆለተኛዬ ነዉ ሳየዉ እረጂም እድሜና ጤና ለእናቱች አስተማሪነቱ እረግጥ ነዉ 👍👍👍
@afratauae5886
@afratauae5886 6 жыл бұрын
ዊይይይይይ የናቶቻችን እድሜ ይርዘም ሁሌም ደስተኛ ሆነው ይኑርልን እናቱን የሚወድ
@hananethiop1360
@hananethiop1360 5 жыл бұрын
Wow btame des yelale betalay mecershawe asetamarey nwe
@hayah7816
@hayah7816 5 жыл бұрын
አሚን
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
ለናቶቻችን እረጅም እድሜ
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
እምርምጉደኛናትፍሪያትየማነ
@zefnfyfug2737
@zefnfyfug2737 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
ለውሉም ናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ፈጣሪ ያድንላችው
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በተለይ የእናትና ልጂ ፍቅራቸው እንዴት ያምራል❤❤❤😍😍😍
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 9 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነው ፊልሞን ሁል ጊዜ ዳይስፖራ ሁነህ ነበር የምትሰራው በዚህ ፊልም ግን በጣም ነው ያስደሰትከኝ.አብሶ እናትህን መንከባከብህ ልቤን ነካው ! ማዘር የእውነት እናት ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት! ሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
@negus372
@negus372 5 жыл бұрын
የሁሉ እናት ሥሙ እማየ ሆነና ሲጠሩሽ ባባሁኝ አጅቴ ነሽና እማየ💓💓💓 💓💓💓💓💓💓💓💓
@قضميلتوحضقضميلتوحض
@قضميلتوحضقضميلتوحض 4 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ከሌባ ጠብቅልኝ ክክክክክ
@MM-qt4tj
@MM-qt4tj 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው ቀጥራሉበታ ቢታይ ቢታይ እማይሰለች እረጅም እድሜ ከጤና ያቆያችህ እናቶች እማማ የሽ በጣም ምርጥ እናት😘😘
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
እናቴ ናፈቀችኝኝኝ ውይ እናትእኮ እረጅም እድሜ ለናቶቻችንንንን
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
አረሼባውበሳቅ ገደለኝ
@የሚያኖረኝመድሀኒያአለምነ
@የሚያኖረኝመድሀኒያአለምነ 9 жыл бұрын
አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ ከልብሽ እናት!!!!!!!!!እድሜና ጤና ያብዛልሽ
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 9 жыл бұрын
goo5
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 9 жыл бұрын
goo5
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 9 жыл бұрын
good
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 9 жыл бұрын
good
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 9 жыл бұрын
good luck
@teddge3379
@teddge3379 9 жыл бұрын
art is not about spending a lot of money and cover up weakness. this is real art. nice story nice acting.....best move I ever watched.
@xxxxxx-cp5gk
@xxxxxx-cp5gk 9 жыл бұрын
That is exactly what is happening in Ethiopia now?! Sad but true, many of our brothers and sisters despite their hard work, they are with out jobs for years, God help my Ethiopian brothers and Sisters to fulfill their dreams!
@አዲስየጌታልጅ
@አዲስየጌታልጅ 5 жыл бұрын
እናት የሽ ስወዳት እሷ ያለችበት ፊልም በሙል ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው መጨረሻው ሲያምር ውድ እህት ወንድሞቼ የሰው ልጅ ጅማሬው ምንም ይሁን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@meidmeid5129
@meidmeid5129 5 жыл бұрын
ዊው አሪፍ ነው ግን እማማ የሸየ ውስጤ ነወት አቦ እደሜና ጤና የሰጠወት አስቴ አደኔ መዘርን የሚወደ ብቻ #like 💚💛❤
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤
@awetgebru4123
@awetgebru4123 8 жыл бұрын
wawawawa ድንቅ ፊልም ነው ደስ እያለኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት አስተማሪም ነው ። ሌላዉ በዚህ አጋጣሚ ፍርያት የማነ መተወን ስትችልበት 100% ተሳክቶላታል ።( እኔም እኮ እወዳሃለሁ… …… ሰምተሃል ባክህ ) ተመችቶኛል የኔ ሞልቃቃ
@addisaddis3355
@addisaddis3355 9 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በተለይ ዱባው ወጥ በይመሀሉ ሲጠራ እኔ በስቅ እወድቃለሁ ትዝ የሚለኝ ነገር አለ በልጅነቴ
@fatheemafatheema817
@fatheemafatheema817 6 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፊልም ነው ባየ ባየ የማልሰለቸው አብሶ ፀጉሩ ረጂሙ ልጂ ስወደው ወሬው ሁሉ ያስቀኛል
@የዴቭእህት
@የዴቭእህት 5 жыл бұрын
እማ አለም ሁሉ ነገሬ ውይ እናት ለዘላለም ትኑር😘
@تومالغريب-م2ن
@تومالغريب-م2ن 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ሰምተሻል እናት ለዘላለም ትኑር
@hwpteaaa1181
@hwpteaaa1181 5 жыл бұрын
🤝
@hwpteaaa1181
@hwpteaaa1181 5 жыл бұрын
J👩‍👧‍👧
@hwpteaaa1181
@hwpteaaa1181 5 жыл бұрын
🏩🏯🚗✈️
@Fiker-u2f
@Fiker-u2f 5 жыл бұрын
Amen amen🙏🙏❤💛💚
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
ፍርያትየማነ እንዳንች የምወደዉ ምንምነገርየለም የኔ ናፍቆት በርግጥ ይኼፊልም ወዳዉ እደወጣ አይቸዋለዉ ግን ሥለምወደዉነዉ ደግሜያየሁት ፍርየ የመጀመሪያ ሥራሺ እደመሆኑመጠን በጣምሀሪፍ ሥራነዉ ግንኮመንተሮች ቆይ ፍርያት ራቁትሁና የሠራችዉ የተሠጣት ካራክተር አማላይነት ሥላለዉነዉ ደሞ ቀረፃላይም ከብዷት ነበር ባህሏንአክባሪ ልዪናት ፍሬያትየማነ የኔ ድርማግ
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ 5 жыл бұрын
ፍርያት የኔ ቀበጥ እንወድሻለን የኔ ምርጥ😍😍
@beza1934
@beza1934 8 жыл бұрын
ዋው ተመቸኝ በተለይ የሜንቱ ነገር ትዝታን ቆሰቆሰብኝ
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ያሽዬ ስወድሽ
@someone7260
@someone7260 4 жыл бұрын
Who's watching in 2020 Enatena lij asekenachugn!!! yeshiyye zarem duba new? 😍 enatoch edmiyachun yarezemelen😘😘🙏
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ናብያት ያኔ ቆንጅዬ
@AliMohammed-vx6zm
@AliMohammed-vx6zm 7 жыл бұрын
ይሽዋ ነው ያለሽ ምርጥ እናት እርሜና ጤና ለናቶችች።።።።
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውውው ደሥ ሢል ወይኔ ፈጣሪ የእናትን ጣሙን ሣላቀው ሥከራተት ብቻ ፈጣሪ መጨረሻየን ያሣምርልኝ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው በእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናት ለዘላለም ትኑር እናትን ለማስደሰት ነው ዋውውውው
@عثمانبكر-خ9ذ
@عثمانبكر-خ9ذ 4 жыл бұрын
ውይይይይይይይ አስተማሪ ነው በጣም ደስስስ ይላል ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልን
@መወፌቆሞች
@መወፌቆሞች 7 жыл бұрын
ሰምተሻል እልልልልል የሽዬ ስወድሽ ምርጥ እናት
@UbaidKhan-wr3lq
@UbaidKhan-wr3lq 9 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም በክብር ትኑር አሜን።
@andinetkebede412
@andinetkebede412 9 жыл бұрын
arif film new...ye rastaw keld beteley des yilal.
@eddiesanders2719
@eddiesanders2719 9 жыл бұрын
I did't understand the words but I really enjoyed the film! I'm learning...
@እማፍቅር-ኈ8ዐ
@እማፍቅር-ኈ8ዐ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ምሳ እንብላ አሜን kkkkkkk
@maryammoon504
@maryammoon504 8 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ደስ ሲል ሙዚቃውን የት ባገኘሁት እና የጨፈርኩበት
@hermonhaile1598
@hermonhaile1598 8 жыл бұрын
Waww sehr schön gemacht die Filme 😍😍
@yoditayalew8685
@yoditayalew8685 9 жыл бұрын
Wow!!!! Philimon what a character you nailed it man. Keep up the good work!
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 9 жыл бұрын
ዋወ ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት አባቱ ያምራል ♥♥♥
@ስምማንበብብርቄነውክክክ
@ስምማንበብብርቄነውክክክ 9 жыл бұрын
እውነት የምያስተምር ፊልም ነው በተለይ በትዳር ላአሉ ህብረተሰብ መነጋገር መፍትሄ መፈለግ ስገባ ሌላ ሴት አለመፈለግ ለወጣቶች ደሞ በላብ ከሚያገኙት ገንዘብ ምንኛ ያይምሮ እርካታን ይገኛል እናም ትምህርት ሰጭ ነው ከናቱ ጋር የለው ግልፅነት ፍቅር ያስቀናል ቀጥሉበት
@ebrotube1113
@ebrotube1113 7 жыл бұрын
ልጅ ምርጥ ነው ዋውውው ግን ይች ልጂ ቆንጆ ነበረይ ግን በጣም ትሞላቀቃለይ ደሞ ቆንጆ ብትሆንም ከኔ አትበልጥም
@onelove8935
@onelove8935 6 жыл бұрын
Zenab Omar ክክክክክ
@የዝነኛልጅየጎንደር
@የዝነኛልጅየጎንደር 6 жыл бұрын
እረ ድንግልን
@nuru566
@nuru566 5 жыл бұрын
ቀ ነው
@mdvip1389
@mdvip1389 5 жыл бұрын
Haahah
@መዲነኝየመሀልአባዋ
@መዲነኝየመሀልአባዋ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@rahmaseyd8548
@rahmaseyd8548 9 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣምየሚያምር አዝናኝና አሥተማሪ ፍልም ነውተበራቱ ቀጥሉበት
@ሣራየሙሴ
@ሣራየሙሴ 8 жыл бұрын
እውይይይይይ ነፍስ የሆኑ እናት ስወዳቸውኮ
@ahmadalasmari6308
@ahmadalasmari6308 8 жыл бұрын
ሣራ የ ሙሴ
@cocococo-vg4mg
@cocococo-vg4mg 6 жыл бұрын
Awo
@abunem7076
@abunem7076 9 жыл бұрын
Arif film new gn betam yasazenal filmu keweta erasu gena weratoch becha nachew ytekoterut miskin prodiwser
@hannanchh3445
@hannanchh3445 7 жыл бұрын
እናትና. ልጅ በጠም ታመቹኝ.
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 7 жыл бұрын
Hannan chh please subscribe me please
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 5 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ሙሉ ጤናቸዉ ይመለስላቸወ
@remaalitaibi2661
@remaalitaibi2661 4 жыл бұрын
Amen
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 9 жыл бұрын
እንደት አባቱ የሚጥም ፊልም ነው ለመናገር ቃል ያጥረኛል እጅግ ደስ የሚል ፊልም ነው ምስጋናው ከሁላችሁምጋ ይሁንልኝ በርቱ
@fafi7857
@fafi7857 6 жыл бұрын
ስውድሽ የሺየ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፍርያት የኔ ውብ
@eyerusaraya8656
@eyerusaraya8656 5 жыл бұрын
ኣሪፍ ነዉ በጣም ኣሰተማሪና ዕድሜና ጤናች ለእናቶች👍👍👍
@ፍርድአለበሰማይ
@ፍርድአለበሰማይ 7 жыл бұрын
እረ ሴቶች አለባበሳችሁ አስተካክሉ እቺን ጊዚያዊ አለም አታሸንፋችሁ የፍርድ ቀን አስተውሉ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 7 жыл бұрын
ፍርድ አለ በሰማይ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zomababy376
@zomababy376 6 жыл бұрын
ፍርድ አለ በሰማይ በትክክል ማር አስተዋይ ነሽ
@fatumaali9223
@fatumaali9223 6 жыл бұрын
ፍርድ አለ በሰማይ መቸ ያንን ያስተውላሉ በዚች አታላይ አለም ውስጥ እየተታለሉ ይኖራሉ አላህ ይጠብቀን
@ቅድስትየማርያምልጅ-ነ3ቈ
@ቅድስትየማርያምልጅ-ነ3ቈ 5 жыл бұрын
,ትክክል ነሽ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
@@fatumaali9223 እኔሚገርመኝ የናተ ማሺቃበጥነዉ ቆይ አንች ትክክለኛ አላህን ፈሪ ከሆንሺ ፊልም ለምን ታያለሺ ዝም ብላችሁ ሚድያ ላይ አትጫጩ አንች እዚጋየ ፈጣሪዉን ትእዛዝ እሚከተል ቢኖር ማንም ፊልም አያይም ነበር ከአይናችሁም ገተከልከሉ ሥለሚል በሚያሥቀዉ እየሣቃችሁ በሚያሥለቅሠዉ እያለቀሣችሀ ፊልሙሢያልቅ አለባበሷ አነቃቀሷ እያላችሁ ሠዉ አበጥብጡ ፋዳታሞች ሁላ
@ትዙነኝቤተሰቤንናፋቂ
@ትዙነኝቤተሰቤንናፋቂ 5 жыл бұрын
ስታምሩ እናት ና ልጅ 😍😍
@Happymemos
@Happymemos 9 жыл бұрын
Best Ethiopian film. Very funny too. Well done guys!!
@tolaneabel4763
@tolaneabel4763 9 жыл бұрын
Wow really it's amazing movie I love it God bless them all
@ermisermis4819
@ermisermis4819 8 жыл бұрын
wawww arif
@missaddis8929
@missaddis8929 5 жыл бұрын
Beautiful movie amazing actres💖
@MFNH1964
@MFNH1964 5 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤ stamri nabiya
@obseeobsee2259
@obseeobsee2259 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ አሪፍ ነዉ ጋይሶች ጄስት ፈታ በሉ
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 6 жыл бұрын
ባየው የማልጠግበው ነው ምርጥ ነው ያስተምራል ውድ የሀገሬ ልጆች.. ..ሙቀት አልተቻለም ደሞ
@titititi5396
@titititi5396 9 жыл бұрын
ስታምሩ ሰራችሁትምርጥ ፊልም ምርጦች ያምራል በጣም
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ናብያት ስወድሽ
@የድንግልማሪያምልጅየ-ጐ2ተ
@የድንግልማሪያምልጅየ-ጐ2ተ 9 жыл бұрын
Betam harif new bertu Yazenanal Yasetemiral gin በፊልም fekiregnamoche hunachehu Seseru Ye ewenet fekir Ayzachehum enda bihone min telalachehu ?
@rukyajemal6625
@rukyajemal6625 9 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwww betam deseyelale wowwww sweet yehonech enat nati
@ራኪነኝስደተኛዋ
@ራኪነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ውይ ተዜ ነብስህን ይማረው ኣይ እቺ ኣለም ከንቱ ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ እንወድሃለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kemisakemisa4933
@kemisakemisa4933 9 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ይመቻችሁ ጋይስ
@etheth6006
@etheth6006 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጣቸው ለናቴ ፍቅርተ እማ ወይሥወዳችሁ
@batikasa3267
@batikasa3267 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው.
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ይገርማል ይሄን ፊልም አይተው ነው ለካ በዚህ መልኩ ወንጀል የተሰራው
@rachellecell8014
@rachellecell8014 9 жыл бұрын
Woooooow betam desss yemel film like like like it filmone adnakeh negn betam tedschebtalew spicaly le enateh yaleh bota
@selamimissyoubiribikisasli1567
@selamimissyoubiribikisasli1567 9 жыл бұрын
አቦ ፊልሞን ለናትህ ያለህ ፈክረና ከብረ ደሰ ሲል ፊልሙም በታም ደሰ ይላል በረቱ ወንደች ደግሞ ሰምታችሇል
@borntodie6459
@borntodie6459 9 жыл бұрын
ፍቅርተዬ እንዴት እነደምወድሽ ምርጥ እናት ረጅም እድሜ ኑሪልኝ የኔ እናት
@saraslmfacebookmcfantadasf8365
@saraslmfacebookmcfantadasf8365 8 жыл бұрын
sara
@ወይሀገሬ-ለ1ሠ
@ወይሀገሬ-ለ1ሠ 7 жыл бұрын
ዶሮ ጭንቅላት
@helengidey7201
@helengidey7201 7 жыл бұрын
እንዴ
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 6 жыл бұрын
Kefo eras
@rahmahr9634
@rahmahr9634 6 жыл бұрын
እንደ ኤርትራና እንደ አማራ ህዝብ የምጠላው የለም ምችትይበላችሁስወዳችሁቀጥሉበት
@fikertetsegaw2400
@fikertetsegaw2400 8 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ደስስስስስስስስ ይላል....
@kalkidanalelgn3704
@kalkidanalelgn3704 9 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው like like like like
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ጋሸ ተዘራ ነፍሳችሁን ይማረው አይ ሞት😭😭😭 መጨረሻው ያምራል
@najunaju8579
@najunaju8579 9 жыл бұрын
best ETH movie i never see like one of the year
@samira6797
@samira6797 5 жыл бұрын
እናት የሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አላህ
@UbaidKhan-wr3lq
@UbaidKhan-wr3lq 9 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ሙዚቃው ደሞ ደስ ይላል በርቱ
@saronsarontibebu9810
@saronsarontibebu9810 8 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ዛሬ ለ 8ኛ ግዜ ሳየው ♥♥♥
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ 5 жыл бұрын
ምነዉ ኢትዮ ፍልም አቁመዋል እዴ
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 8 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በጣም ጥሩ ነው የሺየ ስወድሽ
@ፊዳከB
@ፊዳከB 7 жыл бұрын
Wow
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 9 жыл бұрын
Wow Betam Des yelale Ewntegna Fiker Hulem Asenafi New ♥♥♥
@megacell2496
@megacell2496 9 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም በጣም ያምራል ፈሊሞን ደሞ እንዴት አባህ እንዳማረብህ
@tecnotecno6811
@tecnotecno6811 6 жыл бұрын
wawwww betam asetemari new baretu tankyou
@مريماادمادم
@مريماادمادم 8 жыл бұрын
በጣምየሚያስቅነውሞትየለለበትፊልምእደትእደሚመቸኝ
@medanit893
@medanit893 Жыл бұрын
Yewinet bexam desi yemil new fexari inatochachin yixebiqilin sew hager yetesededu ihit wendimoch behagerachew kebetachew yewexu yeterabu yetexemu hizbichachin kiristos yedingil mariyam liji yixebiqi kehagerachin layim zimutin yaxifalin kiristos fexari hizibochwani ina Ethophiyan yibarki selam yawirdilin yesew liji mecereshaw new ina mechereshachin yasamir besew hager indetesededin bebahadi aher ayasqeren amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@miraabdellah2276
@miraabdellah2276 9 жыл бұрын
Mn gudegna bcha gudegnoch nachew 👍👍👍👍👍
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል በርቱልን
@razifikir4249
@razifikir4249 8 жыл бұрын
ዋው ቀጥሉበት አድናቄችሁነኝ
@makih.m6685
@makih.m6685 10 ай бұрын
በጣምምወደዉፍልም ❤❤❤❤❤❤ ይመቻቺሁ
@yonassiyum3770
@yonassiyum3770 9 жыл бұрын
wow i like filmon the way he act, he's really best actor.
@saraslmfacebookmcfantadasf8365
@saraslmfacebookmcfantadasf8365 8 жыл бұрын
sara
@zizuzizu5029
@zizuzizu5029 9 жыл бұрын
It is sooo amazing movie keep it up 4rAll gudeghamoch.... Lol
@sebelshibru7012
@sebelshibru7012 8 жыл бұрын
wow Betam des yelal
@jameilanasru1862
@jameilanasru1862 9 жыл бұрын
Omg wooooooow its so amazing l like it sweet girl and mother and soon
@احمداحمد-ح3ز1ي
@احمداحمد-ح3ز1ي 5 жыл бұрын
Yene mar iwodishalew
@edentakele5111
@edentakele5111 8 жыл бұрын
ኸረ ድምፅ ውይይይ ወይ ኢትዮጵያ አማርኛችን እንዲ
@loveh1214
@loveh1214 8 жыл бұрын
Wow wow wow ...... እውነት በታም ነው የተመቸኝ ያራል በርቱ ብለናል👍🏼👌🏻
@mekdimekdi8216
@mekdimekdi8216 7 жыл бұрын
ዋዋዋዋ ምርጥ ነው
@s-mkh9138
@s-mkh9138 9 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
እናት እና ልይ በጣም ነው እምታስቀኑት በጣምነው እምታምሩት
@civilsectionone3070
@civilsectionone3070 9 жыл бұрын
hey is nice move ,but where is the sound tracks of both (the Ethiopian an foregone music )
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Feriyat konjo nesh gn betamm weta alesh rakutam alebzam
@kikiethiopiawit9827
@kikiethiopiawit9827 5 жыл бұрын
ኧረ ዊጉ ምንድን ነው😂😂😂 እንኳን ሂውማን ሄር መጣ 😉
@werkneshnesh1531
@werkneshnesh1531 9 жыл бұрын
Wooow betam dess yelal afen kafeche new yayewachu
@susua9230
@susua9230 8 жыл бұрын
ልየው ወይስ ሰአቴን አልግደል
@mahivicy1952
@mahivicy1952 8 жыл бұрын
wow yene mar ፍሪያእትዬ yesferiye ልጅ signal wedddd yene adegna miss u
@daniboy4890
@daniboy4890 8 жыл бұрын
wow i like it
@sእናቶንናፋቂናፋቂ
@sእናቶንናፋቂናፋቂ 4 жыл бұрын
ሲያምር እማየ ኑሪ ለዘላለም የሽየ ስወዲሽ
@kidestdameta4719
@kidestdameta4719 9 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
Amalayu (አማላዩ) - Amharic Movies from DireTube Cinema
1:43:46
News ET Social
Рет қаралды 2,2 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
Camparada - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:49:45
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 387 М.
Lageba New (ላገባ ነው) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:46:13
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09