Album (አልበም) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 383,190

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Album (አልበም) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 453
@user-fx7kb7qp4w
@user-fx7kb7qp4w 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ሚገርም ፊልም ነው የሞቱትን ነብስ ይማር ያሉትንም ሰላም ያድርግልን አሜንንን
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሰብልዬ ነብስሽን በገነት ያኑረው
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው። ሰብልዬ ነፍስሽን ይማረው
@SaRa-mb3vx
@SaRa-mb3vx 8 жыл бұрын
ዋው ብእውነት ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው ልብ ይነካል ቀጥሉበት
@kidimengs5134
@kidimengs5134 7 жыл бұрын
ተባረኩ...ሰብልዬ ነፍስሽን ይማር
@user-lz3vy5mb9v
@user-lz3vy5mb9v 7 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@godisthekingofkings880
@godisthekingofkings880 8 жыл бұрын
ጥሎብኝ የቆዩ ፊልሞችን ዳግም ማየት እወዳለው እናም ይህ ፊልም ከልቤ የምወደው ነው ሰብልዬ ፈጣሪ ነብስሽን ይማረው እናት አሜን ሁላችውንም እወዳችዋለው ግን የፖሊስ ወዳጅ የሰሌን ቅዳጅ ወጀል ካየብህ ይከዳሀል ።ዋው
@geniuswaleed8076
@geniuswaleed8076 8 жыл бұрын
min ayamirm
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 жыл бұрын
+Genius Waleed endet new yemayamrew
@heyatgheyat6856
@heyatgheyat6856 7 жыл бұрын
+Genius Waleed ዋዉያምራል
@user-yt1tu3ux3q
@user-yt1tu3ux3q 6 жыл бұрын
God is the king of kings enam like endashew
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
እንደት ደስ እንደሚል ለመናገር ቃል ያጥረኛል የኔ ማሮች ቀጥሉበት ሁሉም ለበጎ ነው!!!!!!
@user-lm5dl9tf7q
@user-lm5dl9tf7q 7 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስስስስ ይላል i love you thies movives.
@waaqayyoogaariidha9599
@waaqayyoogaariidha9599 8 жыл бұрын
wowwww mecharesha betam dess yilal!!! tebareku
@h_dubai25dubai99
@h_dubai25dubai99 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት ልዩ ነው
@user-kt1nd3xc6z
@user-kt1nd3xc6z 8 жыл бұрын
ቃላትም የለኝ በጣም አሬፍ ነው አብሶ ማለቂያው እዴት ደስ እደሚል
@ayinalmchekole5181
@ayinalmchekole5181 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው ፈልሙ ከእንደዚህ አይነት እባብ ጎደኛ ይሰውርን
@saanyiitaadeebiiruu1427
@saanyiitaadeebiiruu1427 8 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwww baewunet kale yelagim batem batem arif Ethiopian move thanks very mach i love u all ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
waw betam arif ena astamarim
@tsegaychcolet190
@tsegaychcolet190 6 жыл бұрын
ናይ በሓቂ ደስ ዘበል ፊልም ዘጋጥም ነገር ኢዩ ምፍልላይ ናይ ክልተ ይህዋ ገጋጥም ኣብ እዚ ኣድሕነና ኣምላኪ
@yenatewalijiabatewanmesay7475
@yenatewalijiabatewanmesay7475 8 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ሰብልዬ ነብስሽን በገነት ያኖረው አሜን
@user-iw9rc3rj1f
@user-iw9rc3rj1f 8 жыл бұрын
ደጋግሜ አየሁ እማይጠገብ ፊልም ነው ዋው ሰብልየ ነፍስ በገነት ያኑርል
@hermelabiniyam3674
@hermelabiniyam3674 9 жыл бұрын
Wowwwwwwwww best movie ever specially fula
@jennyhanna3916
@jennyhanna3916 8 жыл бұрын
በእውነት እንኳን አየሁት ዘና አረገኝ
@user-qz4zn7fi5s
@user-qz4zn7fi5s 8 жыл бұрын
አጨራረሱና ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል'እውነትተኛፍልም ነው
@messiayenew9785
@messiayenew9785 7 жыл бұрын
waw desse yamil film
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
ዋዉ ልገልጸዉ አልችልም በጣም የተዋጣለት ፊልም እስካሁን ሳላየዉ በመቅረቴ አዝናለሁ
@medhanitmedhanit3711
@medhanitmedhanit3711 8 жыл бұрын
Wowww በጣም ደስ ይላል ሰብልዬ እግዚአብሔር ነብስሺን በገነት ያኑረወ
@alemalem1374
@alemalem1374 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልል ነው በተለይ መጨረሻ ላይ ዋው ሙዚቃው ምርጫቹ እናትየው ልጆቿን ማግኘቷ ደስ ይላል በርቱ
@ruthgeb3005
@ruthgeb3005 8 жыл бұрын
The best of best Ethiopian Movie. I rated 5 Star for this best Film.
@enatyaenatyalove2932
@enatyaenatyalove2932 9 жыл бұрын
Btaim des ylal wowww
@javedkhan3619
@javedkhan3619 8 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም መጨረሻው ሲያምር ተባረኩ
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ከምንም በላይ ወደድኩት
@bezababa3781
@bezababa3781 7 жыл бұрын
wawwwww betam yamrle👌
@sabaasfaw9854
@sabaasfaw9854 8 жыл бұрын
WOW nice dream true Love
@samgrand7357
@samgrand7357 7 жыл бұрын
wowww konjoo new betam deees yilal
@user-bw1xr6tu6o
@user-bw1xr6tu6o 8 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል ደግሞም ሙዚቃው ዋውውውው
@shadabkhanadrimaushadabkha3397
@shadabkhanadrimaushadabkha3397 8 жыл бұрын
wow betam።temechetognal abeso mechreshawe
@ruthantonio1529
@ruthantonio1529 9 жыл бұрын
Waaaaaaw niceeeeee!!!!
@user-uq1ii8nh2e
@user-uq1ii8nh2e 8 жыл бұрын
waw betam des ylall!
@sintutefera869
@sintutefera869 8 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ነው ያሳዘነኝ ደስ ይላል
@user-yq4zj4qq8p
@user-yq4zj4qq8p 7 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ፊልም ዋው
@semirajuhar6676
@semirajuhar6676 8 жыл бұрын
wow very nice really I like it this movie
@user-ql3ur3iw9y
@user-ql3ur3iw9y 7 жыл бұрын
ያምራል በጣም
@user-ih4ox6hm9i
@user-ih4ox6hm9i 8 жыл бұрын
Wow በጣም ነው ሚያምረው
@nebihayimer7580
@nebihayimer7580 8 жыл бұрын
እውነት ለመናገር መጨረሻው በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ያምራል
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 7 жыл бұрын
አንጄቴ ነው የበላኝ ምርጥ ፍልም ነው thak u
@lublub7211
@lublub7211 6 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም ቁም ነገር ከቀልድ ጋር በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል
@tewkele.alahe.8454
@tewkele.alahe.8454 8 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ደፍ እና ማሚ ወይም አልማዝ ምግዜም አዲናቂያችሁ ነኝ እንዲሁም ጀንበር ዋው
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ደስ ሲል ሰከን እረጋ ያለ ድራማ
@serajahmed7850
@serajahmed7850 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የኔ ውዴ እግዚያአብሄር ነብስሽን በገነት ያኑረው መቼም የማትረሽ
@user-sc2cd8hn5j
@user-sc2cd8hn5j 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው፡፡ የተፈጠረው አጋጣሚ በተለይ እናት እና ልጆችን የማገናኘቱ ድራማውን ልዩ አድርጎታል በተረፈ ባጠቃላይ ተዋናዮቹን ሳላመሠግን አላልፍም ፡፡ ከመሀላቸው አሁን በሂወት ለሌለችው ለሠብለ ተፈራ ነፍ ይማር
@habibtikonjo5117
@habibtikonjo5117 7 жыл бұрын
mashallah des yemil astemari film
@lemiabomarwustenew4190
@lemiabomarwustenew4190 8 жыл бұрын
wowww betam arif movie new tnx
@hevenmeles6329
@hevenmeles6329 8 жыл бұрын
Wowwww arif film lenegeru selomun muhe yalebet film betam yamral
@biniamsolomon7525
@biniamsolomon7525 8 жыл бұрын
what a such a wonderful movie it is unexpected.
@rabiyamhamad6374
@rabiyamhamad6374 8 жыл бұрын
waw abtem arif nahu
@fuadlove7522
@fuadlove7522 8 жыл бұрын
wow betam arif !!!
@bileneashenafiashenafo8190
@bileneashenafiashenafo8190 5 жыл бұрын
Wowww nw betam des ylal😍😍😍😍
@ferihwotalebe566
@ferihwotalebe566 8 жыл бұрын
wow betam arif Ena asetemare film new tnx all♥
@user-wg1sg3ye2v
@user-wg1sg3ye2v 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@marummohammed2791
@marummohammed2791 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@helenhelen3863
@helenhelen3863 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም
@medhanitmedhanit3711
@medhanitmedhanit3711 8 жыл бұрын
Wowww በጣም ደስ ይላል
@sifaneshetuu2399
@sifaneshetuu2399 8 жыл бұрын
wowow betame arife new
@leohabeshaleohabesha3521
@leohabeshaleohabesha3521 8 жыл бұрын
wow I like it
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 7 жыл бұрын
ዋው ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅምሲያምር አይገልጸውም በጣም ትምህርት አለው ልብ ብሎ ላየው ሰው በጣም ብዙ ትምርት አለው መጨረሻው እንዴት እንዳስለቀሰኝ ደስታ ይሁን ሀዘን ለራሴም አላወቅኩትም ሁላቹም እናመሰግናለን ሰራተኛዋ በጣም ነው የተመቸችኝ በመሀከላቹ ለሌለችው ሰብለ ሁሌም እናስታውስሻለን በተረፈ ቁጥር ሁለት ቢኖረው ባይ ነኝ አስቡበት በርቱ እናመሰግናለን
@samira9352
@samira9352 6 жыл бұрын
Waw betam yameralem asetemariy new beretu
@milanbai2728
@milanbai2728 8 жыл бұрын
መጨረሻው ይምራል
@oumerahmad8233
@oumerahmad8233 7 жыл бұрын
የመጨረሻው በጣም ደስ ይላል ግን ከደዚህ አይነትጎደኛ አላህ ይሰውረን
@tsedinegn4453
@tsedinegn4453 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@tigeste1191
@tigeste1191 8 жыл бұрын
wowwww betam arif new
@dgiioifhjioo362
@dgiioifhjioo362 8 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@hawitube610
@hawitube610 8 жыл бұрын
ደስ ሲል
@seblegetachew1692
@seblegetachew1692 9 жыл бұрын
Wow awesome👌👌👌👌
@meseret2985
@meseret2985 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሰብልዬ የኔ ፍቅር ነብስሽን በገነት ያኑረው የሁላችሁም አድናቅ ነኝ
@user-pp7nt7er6q
@user-pp7nt7er6q 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል
@hemajaan4147
@hemajaan4147 8 жыл бұрын
በጣምአዝናኝዴሥየሚልፊልምነው
@user-ey4xc8rw7r
@user-ey4xc8rw7r 7 жыл бұрын
ምን እንደምል እራሱአላቅም ቃላት ያጥረኛል አስተማሪ ብቻ አይገልፀዉም ሁሉም ሰው ሊያየው እሚገባ
@tigistgonba1948
@tigistgonba1948 7 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዋው
@lamrotgebresenbet9854
@lamrotgebresenbet9854 9 жыл бұрын
Wowwwwww...sebleye I like it specialy good finishing alll acting is very nice..I heat that one bad friend I love him" fula:" or henok..all of you ...you ar very nice. ..I miss u seble & yetenayet...I wish you all the best ....good job...well done. ..previous friend..lamrot
@elseshiferaw8818
@elseshiferaw8818 2 жыл бұрын
Wow the best one tnx
@SamsungJ-cp8et
@SamsungJ-cp8et 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስይላል እናመስግናለን
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን እንዴት ሳላየው ሱራፌል ተካ ዋው ለመጀመሪያ ሳይለት ፊልም የጎንደር ልዩ በሕወቴ እደዚህ ፊልም አላየውሁም
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ እሚል ፌልም ትህትና የበዛበት
@asteraddis7165
@asteraddis7165 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት ከልቤ ደስ የሚል ደግሞ ትምህርትህ ስጪ ነው መልካምነት ለእራስ ነው መልካን እንሁን
@user-bt9ue4el1m
@user-bt9ue4el1m 7 жыл бұрын
wow mene malete edalebegn alawekeme yemer betam dese yelali
@hayatmohamade8863
@hayatmohamade8863 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ደስስስስ ይላል !!!!!
@mekidtegnu9196
@mekidtegnu9196 8 жыл бұрын
wowwwww betam dase yelale
@fgfu8706
@fgfu8706 4 жыл бұрын
Thank you
@animucaakakkuti2256
@animucaakakkuti2256 8 жыл бұрын
betam yameral wow wow💔💕💖💓💜
@user-pv3zg9df2v
@user-pv3zg9df2v 7 жыл бұрын
ያምራል
@masaratasafa6127
@masaratasafa6127 9 жыл бұрын
Wooooow Batam das yaml film new
@eyerushone3215
@eyerushone3215 7 жыл бұрын
ቃላት ያንሰኛል
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ፉላየ ሳቅህ ተመቸኝ በጣም አስተማሪ ነው ጏደኛን ማመን እንዳለሌብን ተማርኩ
@habtamzeze7526
@habtamzeze7526 7 жыл бұрын
በጣም አስታማሪነው በርቱ
@meko1439
@meko1439 8 жыл бұрын
wow betam arif new
@uyohanshagos2701
@uyohanshagos2701 8 жыл бұрын
waw Nice film
@user-cx2ov5kf7z
@user-cx2ov5kf7z 7 жыл бұрын
wow betam arif flim new
@user-wp2ws8yw9g
@user-wp2ws8yw9g 7 жыл бұрын
ዋውውውወ ደስ ይላላ
@meri1045
@meri1045 8 жыл бұрын
wowwwwww nice film & movie
Achaye (አቻዬ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:36:21
News ET Social
Рет қаралды 248 М.
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
DireTube Cinema - Ande Alat (አንድ አላት) Ethiopian New! Film
1:44:35
Duka (ዱካ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:45:34
News ET Social
Рет қаралды 197 М.
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 253 М.
Piramid (ፒራሚድ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:28:27
Tamra - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 228 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
0:56
Stocat
Рет қаралды 21 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,5 МЛН
Все забыли о его дне рождения 😢
0:19
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 3,4 МЛН