ETHIOPIA - Artist Shewit Kebede talk about her funny childhood love letter

  Рет қаралды 99,425

News ET Social

News ET Social

Күн бұрын

ETHIOPIA - Artist Shewit Kebede talk about her funny childhood love letter DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 108
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ 7 жыл бұрын
እንደው ጥሎብኝ ሸዊትየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ውስጤ ነው
@ስሙሀገሩነው
@ስሙሀገሩነው 6 жыл бұрын
ሻዊትን እሚጠላት ማንም የለም ደስ ነው ምትል ኑሪልን እንወድሻለን ሻዊቴ
@ፍቅርአቢቢ
@ፍቅርአቢቢ 8 жыл бұрын
ይችን ልጂ ስወዳት ስስቅ ደሞ ደስ ትለኛለች 😍😍😍😍
@ህይወትየድንግልማርያምልጅ
@ህይወትየድንግልማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ሸዊትዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኔም ተማሪ እያለሁ የሆነ የክላሴ ልጅ ደብዳቤ ሰጥቶኝ ግማሹን አንብቤው ሳልጨርሰው ወደ ቤት የምንሄድበት ሰአት ደርሶ ደውል ተደወለ እቤት አነበዋለሁ ብዬ እደብተሬ ውስጥ አስቀምጨው እቤት ሄድኩኝ እና ደብተሬን አስቀምጨው ስራ እየሠራሁ ነበር እና ንፋሱ ደብተሬን ግልብጥብጡን አውጥቶት ኖሯል አላየሁትም አባቴ ደብዳቤውን አይቶት ማነው የፃፈልሽ ሲለኝ በድንጋጤ አላየሁትም ብዬ ስርበተበት የተመታሁትን ጥፊ መቸም አረሳትም ከዘ ቡሀላማ ልጁን ማየት እራሱ እንዴት እንዳስጠላኝ እሱ ግን በጣም ይወደኝ ስለነበር እየተከተለ የሆኩትን ነገር ይጠይቀኝ ነበር በሱ ምክንያት እደተገረፍኩ ስነግረው እንዴት እዳለቀሠ አይ የትምህርት ቤት ትዝታ መቸም ቢሆን አይረሣም
@safasafa8186
@safasafa8186 6 жыл бұрын
እኔም 5ኛ ክፍል ተማሪ ሁኜ አንድ የክፍሌ ተማሬ ደብዳቤ ፅፎ ሰጠኝ ጓደኞቼን ሰበሰብኩና አንብቡ አልኳቸው እኔ እያለቀስኩ ከዛ. ቢሮ ወስጄ ሰጠሁት ደብዳቤውን ሁለታቺንም ተጠራን ተቆጡት እሱን እድሜየ ትንሺ ነበር. አካበዱበት. ወላጂ አምጣ ተብሎ ምክር ተሰጠው 10ኛ ክፍል ስንደረስ ትልቅ ሁኜ ነበር ሳስታውስ አፍራለሁ በጣገቡ ባልሄድ ደስታየ ነበር ።
@zainabmohammed8616
@zainabmohammed8616 4 жыл бұрын
ሸዊት ቆንጆ ስወድሺ
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 8 жыл бұрын
ሸዊትዬ፡አድናቂሽ ፡ነኝ የኔ ሳቂታ።
@genetmehari2793
@genetmehari2793 4 жыл бұрын
Nice new gine sake bezabete
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 4 жыл бұрын
ሸዋዬ ነበር ስማ ኬት መጥታ ሸዊት እንደሆነች ግርም ይለኛል አንድባችነን
@hayfayewellolij4651
@hayfayewellolij4651 6 жыл бұрын
መጀመሪያ አረብ ሃገር መጥቸ መዳም ቢት እንዳቺ ሁኒ ትቀምጨ አውርጅ እግርሽን አለችኝ ክክክክክክክ አረሳውም ለካ ነውር ነውደ እንድህ ሆኖ መቀመጥ ያው ሆኖ ቀረ ከዚያ በሃላ እንዲህ ሆኖ ለመቀመጥ ፈራለሁ
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 6 жыл бұрын
Hayfa yewello lij ክክክክክክክክክክክክ እር በሳቅ ሞትኩ እህቴ አይዞሽ አትፍሪ ከዚህ በኋላ
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
ሽዊት ስወድሽ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር
@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ
@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ 6 жыл бұрын
ሸውይትየ ደስትያለሽግን ሴትልጂ አቀማመጥሽን አሳምሪ
@ድንግልእናቴነይድረሽልኝወ
@ድንግልእናቴነይድረሽልኝወ 6 жыл бұрын
ሻዊትዬ ድውድሽ እውነቴ ነው ሳቅሽን ደስ ሲል የኔ ፍልቅልቅ
@alefefam3502
@alefefam3502 8 жыл бұрын
she matches with the sofa/couch
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል 6 жыл бұрын
ወይ ሸዊትየ ሰወድሸሸ ፍልቅልቅ
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 8 жыл бұрын
ኦ ሽዊት እድናቂሽ ነኝ kkkkjkk እኔም ድሮ እብረን ት/ቤት የምንሄድ ክፍል ዉጥም እንድ ወንበር ላይ ይምንቀመጥ ልጅ ደብዳቤ ፅፎ እወድሻለሁ ስላለኝ በቤተስቦቹ አስቀጠቀጥኩት
@አባሩጫዬላተነዉኢሸአላህአ
@አባሩጫዬላተነዉኢሸአላህአ 8 жыл бұрын
ZULFA Nesru ጡር አለዉ ለምን kkkkkkk
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 8 жыл бұрын
አገር አለኝ እኔም ምወዳት kkkkkkjj ባለማወቄ ነዋ ልጅነት
@seniseni.august3829
@seniseni.august3829 8 жыл бұрын
አድናቅሽ.ነኝ.ሸውትየ.ከዱባይ.ምርጥ.ተዋናይት..ነሽ.በርች.
@ሳምራዊሂወተይ-ዸ3ጨ
@ሳምራዊሂወተይ-ዸ3ጨ 6 жыл бұрын
ኮመንታተሮች ሸዊትየ እወድሻለው ኣትበሉ።ተቀጣላቹ። 😂🤣😂🤣😂🤣😂
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
ሳምራዊ ሂወተይ 🤔🤔😇🤔😊😊😊
@fatumaali8439
@fatumaali8439 4 жыл бұрын
I can't believe she called Shero Mr.Stupid May Allah forgive her it's food eko
@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 6 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ማር ውስጤ ነሽ
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
ውይ ሸዊት ስወድሽ ውድድድድ
@lubaba5058
@lubaba5058 6 жыл бұрын
ሥወድሺ የኔማር
@galaxyj6271
@galaxyj6271 6 жыл бұрын
Shewa Yenea Konjo sewedeshe
@ethiopia7682
@ethiopia7682 6 жыл бұрын
ሸውየ ስወድሽ
@mamilove5040
@mamilove5040 8 жыл бұрын
Marrr swodish 💌💌💋
@nimonapictures1292
@nimonapictures1292 8 жыл бұрын
ene neberku ekoweyne shewit ..ahunem eko endet ..
@ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ
@ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ 6 жыл бұрын
ዋው
@belentubea7309
@belentubea7309 6 жыл бұрын
shewitye siwadesh
@zsedfgrggvv970
@zsedfgrggvv970 8 жыл бұрын
wow
@bahbahrqin4521
@bahbahrqin4521 6 жыл бұрын
😁😁😁👌
@zinatzinat4518
@zinatzinat4518 6 жыл бұрын
ዊይ ሸዊት ክክክክክክክክ ስወድሽ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 6 жыл бұрын
ሽዊትየ ስወድሽ ማር
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
እንድእኔ ክትምህትር መልስ ነብር የስጠኝ 2ስአት መንግድ እያልቅስኩ ክቤቴ ድርስኩ እኔእውድሻልሁ ብሎ ድብዳቤ ስጠኝ ውስጅ ለእህቴ እህቴ ለአባቴ ክዛም አባይ ሳቅብኝ የመጭርሻ እር በስመአብ
@meskeremseifu2498
@meskeremseifu2498 6 жыл бұрын
ፍልቅልቅ ስወድሽ
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 8 жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ ምር
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ 7 жыл бұрын
ማሬ ስወድሽ ስታወራ ደስ ይለኛል
@አላህነውወኪሌሙስሊምነኝእ
@አላህነውወኪሌሙስሊምነኝእ 6 жыл бұрын
ድስይላል
@betilove9990
@betilove9990 8 жыл бұрын
ስወድሽ ሽውቱ አድናቅሽ ነኝ ።
@selamaweke1061
@selamaweke1061 7 жыл бұрын
sewdeshi yena lelit
@lubabayimam5184
@lubabayimam5184 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk yigermal
@ghfg9185
@ghfg9185 6 жыл бұрын
weynee yene tarki
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 6 жыл бұрын
ሸቢትንና አሊማን ስወዳቸው
@muluberhun6396
@muluberhun6396 7 жыл бұрын
Shawet marrr Siwedish
@ጦይባይመርየወሎልጅ
@ጦይባይመርየወሎልጅ 8 жыл бұрын
የኔማር ሳቅሺ ደስሲለኝ
@ykgjvjjg6461
@ykgjvjjg6461 4 жыл бұрын
ሽውትበጣምንውየምወድሽ
@zinetali2457
@zinetali2457 8 жыл бұрын
አሁን ስለሀይማኖት ማዉራት ምን አስፈለገ ማንኛዉም ሰዉ የፈለገዉን ሀይማኖት መያዝ ይችላል በሀይማኖት ማስገደዲ የለም
@amarukonjo6985
@amarukonjo6985 8 жыл бұрын
Zinet Ali ትክክል ማር
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
Zinet Ali ልክነሽእህትየፈለገውንመያዝይችላልአዝኘላትነውእስቲተመልከቻት
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 8 жыл бұрын
Zinet Ali ትክክል ብለሻል እስልምናም የሚስተምረዉ ይኸዉ ነዉ የማንም ሀይማኖት ማንቃሸሽ አያስፈልግም
@aishaalwan7556
@aishaalwan7556 6 жыл бұрын
እዴ መቸ ስለሀይማነት አወሩ
@aishaalwan7556
@aishaalwan7556 6 жыл бұрын
እዴ መቸ ስለሀይማነት አወሩ
@binatali9352
@binatali9352 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
@የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 жыл бұрын
ለምን አሳጠራችሁን ኢተርቢውን
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364 6 жыл бұрын
😃😃😃👌👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️
@አላህነውወኪሌሙስሊምነኝእ
@አላህነውወኪሌሙስሊምነኝእ 6 жыл бұрын
ሀይ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
ብቻአስታውሺቀብርእንደገባሽየመጀመሪያጥያቄሽእምነትሽንነውከዚያምአምላክሽማነውነውአንቺየፈጠርሽንረስተሻል..
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt ከመፀፍሽ በፊት አራርቀሽ እንዴነበብ መፅሀፍ ተማሪ እንደ ባቡር ሀዲድ አቀጣጥለሽ ጌጃ
@haftuadane9515
@haftuadane9515 6 жыл бұрын
xfg
@eleniworku3153
@eleniworku3153 6 жыл бұрын
ቆንጀ:ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
የመልቂያማ.በሠባተኛውየጀሀነምበርየሚገቡት.ክርስቲያኖችናቸውእወቂ.እድሜሽንተጠቀሚበት.መችእንደምትሞቺአታውቂምና
@otb2925
@otb2925 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt ኧረ ወደዛ ተደበቂ። የገሀነብስ በግቢያ እናተ እህዛቦች ናችሁ።
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
ይሄንበስተነውሠባተኛውያልኩት።በስድስተኛ6ውእላልሁብዩነው
@egzabharferaginewmaryamama2156
@egzabharferaginewmaryamama2156 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt kkkkk asakishi ahun eski lerasshi sdeki weym genet gbi lesew atasaschi eshi kkkkk Hulum yawkal mengedun. egzabhar mastewalun ystachihu ahzabochi
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt # arariko metsaf alitemarshm weys arebgna mehonu new sile haymanot kemtaweru fidel atatal temaru midre alkayda
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም 6 жыл бұрын
ኣውቀሽ ሙተሽ ነው ቅል ራስ ያው የናንተ ገነት ናውቀዋልን መዳራት ያለበት ወይን ና ምቸት እየተጨመረ የሚበላበት ነው የናንተ ጀና ይህ ደሞ ገነት ሳይሆን ምድር ነው ለናንተ ልብ ይስጣቹ ከጨላማ ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ ያውጣቹ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
ከአሏህበቀርሀያልአምላክየለምእሚጠቅምሽንያዢ
@የድግልልጅ-መ7በ
@የድግልልጅ-መ7በ 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt። የሚሊሽን በሰማሽ ገበያ በወጣሽ አሉ አሁን ስለ ሀይማኖት እዚጋር ምን አመጣው። ተናግረሽ ሰው አታናግር
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አሁን እዚህ ጋ ሀይማኖት ማን ጠራሺ ፣አይ የናተ ማህመዲ ጃዳ ላይ ፣እዬቀዘነ ነው የሞተው መሳቆቆቆቆቆቆቆ
@ሀዋ-ዐ3ኘ
@ሀዋ-ዐ3ኘ 6 жыл бұрын
Zebenau Abebe አቺ ክፍት አፍ ምን አፍሽን ትከፍቻለሽ ደደብ
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 6 жыл бұрын
@@ሀዋ-ዐ3ኘ ክክክክክክክ ለራሱ እየቀዘነ የሞተ መግቢያው የት እድሆን ሳያቅ ተከታዮቹ ስታስቁ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
አግልሽንአሠሪው.ሠፍአድሪጊውእህቴ
@ጓልመቀለ
@ጓልመቀለ 6 жыл бұрын
ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 7 жыл бұрын
ጉረኛ ጉራሽን አትቸርችሪ አንችም ትወጅው ነበር እንዲሕ የሚያደርጉ ሴቶች መውደዳቸው ሲታወቅባቸው ተናደው ነው እንደዛ የሚያደርጉት እና አንችም አንዱዋ ነሽ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
የናንተንአምላክአውቀዋለሁየኛንታውቂዋለሽ
@otb2925
@otb2925 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታቃ ሞተች። አሉ። ስለራስሽ ሳታቂ። ዘለሽ ክርቲያን ላይ ዱቅ ስትይ ትንሽ። አይሸምምሽን።
@sarafentawe9635
@sarafentawe9635 8 жыл бұрын
ሐረግ Otb Kkkkkkkkkkk Ewent Belshal
@malisyahas6454
@malisyahas6454 8 жыл бұрын
ሐረግ Otb በጣውላማመናችሁነውየማይገባን
@otb2925
@otb2925 8 жыл бұрын
Malisya Has እናተ የሚገባችሁ በገጅራ ነው። መጠየቅ ካለብሽ ጠይቂ ያለዚያ ተቀሽ ጨርሻለሁ
@malisyahas6454
@malisyahas6454 8 жыл бұрын
ሐረግ Otb ግርምኮነውየምትሉትሠውበጨትያምናልደመቸምባዱኒያብትደሡትንሽግዜነውእጅበጀሀነብእሣትትቃጠያለሽይልቅወደአላህተመለሡ
@saramohamd7448
@saramohamd7448 8 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ውይይይ ሽውት አሳቅሺኝ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
ወደ.ኢስላምወደቅኑመንገድእመራሻለሁ.ካለሽበትጨለማውጪ.ኢስላምብርሀንነው። ፈጣሪአንድአሏህብቻናብቻነው አሏህአክበር አሏህአክበር አሏህአክበር አሏህአክበር አሏህአክበር
@enattaye9796
@enattaye9796 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt Ye Ems krts yalew dngay mesamachihj new ende muslim muslim yemtlut arfachihu teketelut enantew egna gar atdresubn? ye muhamed dngay. kikikiki eslmna hsymanot new ende? bmot yshslegnal mudlim kemhon. enante eko nebs bela nachihu.arajoch.
@kalkidanbekele5840
@kalkidanbekele5840 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt chbo
@almazel253
@almazel253 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt። ከእስላም የበለጠ ጨለማ አለ እንዴ በሰማይ በምድር
@chekolworku9508
@chekolworku9508 6 жыл бұрын
gegma
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 6 жыл бұрын
ቲሽሽ ኮታታም ደሞ እሰልምና እምናት መሆኑ ነው ክክክክ
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
በጭራሽተሳስተሻልለናንተነውውነተኛውንመንገድነውየያዝነውየናንተግንውሸትአልባነው
@awetkonjo2283
@awetkonjo2283 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt anchi men yeflabshal arfesh duk bey 10 gize muslim eyalsh afeshn atkefchi manem yflegwen haymanot mektel mebtu new agul muslim chewa new menamn teyalsh ende ewnet lemnager haram benante yebsal kezi belay afeshn kekfetsh gin yemtamlekew muhamed yenfash eshi😉
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 6 жыл бұрын
በመግደል ከሆነ አወ የሰይጣን ልጆች እደሆናችሁ እናውቃለን ደግሞ አታፍሩም አህዛቦች
@zenatiuyt9240
@zenatiuyt9240 8 жыл бұрын
የናንተንአምላክአውቀዋለሁየኛንስለማታውቂውነውብታውቂውኑሮእሡንለማግኘትነፍስሽትጓጓነበር
@marthamartha9780
@marthamartha9780 8 жыл бұрын
Zenat Iuyt እናቱ የእኛን አምላክ ለማወቅ ይህንን በደንብ አንብቢ እሺ ቆንጆ ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንየአላህ ያ በመፅሐፍ ቅዱስ ከ650 ግዜ በላይ ጌታ ተብሎ የተጠራው በቅዱስ ቁርዓንም መልእክተኛ፣ የአላህ መንፈስ፣ የአላህ ቃል ተብሎ የተጠራው ማን ነው? እውን ኣምላክ ነውን? 1. ዘላለማዊ ኣምላክ፦ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ፦ vራእ 2፥8 "እኔ ፊተኛና ኃለኛ፣ ኣልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ" ራእ 22፥13 ፣ 1፥17.....ፊተኛውና ኃለኛው ዘላለማዊ ኣምላክ መሆኑን ይገልፃል · ዮሐ 10:30 "እኔና አብ አንድ ነን" · ዮሐ 14፥9 "እኔን ያየ አብን ኣየ...እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በኔ እንዳለ እስሙም · ዮሐ 8፥58 " እውነት እውነት እላችኃለሁ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ" · ኢሳ 9፥6 "ህፃን ተወልዶልናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም ኣለቃ ተብሎ ይጠራል" ያው የተወልደው የዘላለም አምላክ ነው...! · ሮሜ 9፥5 "ከሁሉም በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ ኣምላክ ነው" · ማቴ 24፥35 "ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን ኣያልፍም" · ዮሐ 1፥1-3 "በመጀመርያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ነበረ...ሁሉም በእርሱ ሆነ ከሆነውም ያለ እርሱ አንዳችም የሆነ የለም...ቃልም ስጋ ሆነ" 2. በፈጣሪነቱ፦ ü ራእ 4፥11 " መላእክት ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና በፈቃድህም ሆነዋልና...ክብርና ውዳሴ ኃይልም ላንተ ይገባል" እያሉ ያመሰግኑታል። ü ቆላ 1፥16 "የሚታዩትም የማይታዩትም ዙፋናት ቢሆኑ...በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥረዋልና" ü ኢብ 1፥3 "ዓለማትን በፈጠረበት በልጁበዚህ ዘመን ለእኛ ተናገረን" 3. በመለኮታዊ ምልአቱ፦ «ቆላ 2፥9 "በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ኣለቅነትና ስልጣንም ሁሉ ራሱ በሆነ...ተሞልታችኃል" «ማቴ 18:20 "በስሜ ሁለት ወይም ሥስት ወይም ከዚያ በላይ ሆናችሁ በተሰባሰባችሁ ግዜ እኔ በመኵላችሁ እገኛለሁ" በሁሉም ቦታ ምሉእ ነውና... 4. ፈራጅነቱ፦ · ራእ 1፥6 ፤ 16፥15 ፤ 22፥20 · ኢሳ 3፥13 ፤ 5፥16 · መዝ 49፥1-3 · ኢብ 10፥31 ወዘተ...የሚያሳዩን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ልጆች የመጨረሻው ፍርድ የሚሰጥ ኣምላክ መሆኑን ነው። 5. የሰው ልጆች በደልና ኃጥኣት የሚያስተሥርይ ኣምላክ መሆኑን፦ · ማቴ 9፥2 ፤ 9፥5 · ማር 2፥5 · ሉቃ 5፥20 · ዳን 9፥24 ኅጥኣትህ(ሽ) ተሰረየልህ(ሽ) እያለ ይፈውሳቸው ነበር። 6. ኣምልኮት የሚገባው መሆኑና በስሙ የሚታመንበት መሆኑ፦ · ፊልጵስዮስ 2፥10 " ይህም በሰማይና በምድር በቀላያትና ከምድር በታች ያለ ጉልበት ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰግድ ዘንድ ነው። አንደበትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚኣብሔር ኣብ ክብር ጌታ እንደሆነ ያምን ዘንድ ነው። · ዮሐ 3፥14 ፤ 3፥16 ፤ 3፥36 · ዮሐ 5፥24 ፤ 6፥35 ፤ 12፥46 ፤ 14፥12 ...ወዘተ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዳለው፣ የኃጥኣት ስርየት እንደሚያገኝ፣ ብርሃን እንደተጎናፀፈ እንዲሁም እንደማያፍር ተፅፏል። በእርግጥ ያመንነው ኣያሳፍርም መቃብር ይዞ ልያስቀረው ያልቻለው እውነት ነውና። · የሐዋ 10፥4 · ሮሜ 9፥32 ፤ 10፥11 · 1 ጴጥ 2፥6 · 1ዮሐ 5፥1 ፤ 5፥10 ...ወዘተ በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዳለው ይናገራል.... ባጠቃላይ ከፈጣሪ ውጭ ዘላለማዊ፣ ሰማይና ምድር የፈጠረ፣ በሰዎች ላይ የሚፈርድ፣ በሁሉም ምሉእ የሆነ፥ ሁሉን(ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር) የሚያውቅ፣ በደልን ይቅር የሚል...ወዘተ የለም። ስለዚህ ስለ ሰው ልጆች ኃጥኣት በራሱ ላይ ተሸክም፣ ንፁህ መስዋእት ሆኖ ከራሱ ጋራ ያስታረቀን የፍቅር ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ክርስቶስ ኣምላክነት የገለጠው በዚች ኣጭር....መጭረስ የማይቻል
@Showatube
@Showatube 8 жыл бұрын
Martha Martha። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ማርታ በሰማይ ዋጋሽ ትልቅ ነው ጌታችንም እንዳለው "በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ።" ብለዋልና! ብርቱካን ሀይሌ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 8 жыл бұрын
Martha Martha ቃለ ህይወት ያስማን እማ
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Shewit Mazgebo - Tsemaekani Best New Ethiopian Music 2015
5:40
Liham Melody
Рет қаралды 6 МЛН
Who is Amleset Muchie?
3:59
Ethiopian Celebrity
Рет қаралды 9 М.
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН