Ethiopia: ዓለምን ያስደነቀ የ9 ዓመቱ ሕጻን ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት በ andromeda || Jtv

  Рет қаралды 835,688

DireTube

DireTube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@pomiyoni6055
@pomiyoni6055 6 жыл бұрын
አባቱን አደንቃለሁ ልጁን እንዲህ የሚቀርጽ አባት እድሜና ጤና ሰጥቶህ የልጅህን ውጤት ለማየት ያብቃህ ያሳድግልህ።
@helenh6930
@helenh6930 6 жыл бұрын
በጣም እኒተለጀነት ነው እግዚአብሄር ያስድግህ የዩንቨርስቲ ሌክቸረር ነው የሚመስለው እሁን ማስተማር ይችላል
@killbefereyougetkilled7737
@killbefereyougetkilled7737 6 жыл бұрын
አንዳንዶቹን ቃላት ለመያዝ አልቻልኩም! ትርጉማቸውንማ ከየት አምጥቼው? ለዛውም ብዙዎቹን ተርጉሞልን! ልጅ የቤተሰብ ዉጤት ነው ካምላክ ባርኮት ጋር!!!
@ezraelyohannes7138
@ezraelyohannes7138 6 жыл бұрын
Ere enatunm endihu lol
@ሰላምለኢትዬጵያ-ቸ4ሐ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ቸ4ሐ 6 жыл бұрын
እረ ይሄ ከቤተሰብ ብቻ አይመስለኝም ከፈጣሪም የተሰጠው ለየት ያለ ነገር አለ
@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 6 жыл бұрын
ምነው የእናት ውለታ ውሐ በላው
@ethiolove5855
@ethiolove5855 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተ የምታምነው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abemeliek3162
@abemeliek3162 6 жыл бұрын
ethio Love Amen Amen Amen
@Fano44442
@Fano44442 6 жыл бұрын
Good bills you
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 5 жыл бұрын
አባቱ እና እናቱ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ዘረኝነት ተስፋፍቶ ልጆች ፖለቲካ በሚማሩበት ጊዜ ይህ ልጅ እንዲ እውቀት ብቻ የሆነ ልጅ ማሳደጋቸው ሚሀርም ነው ተስጦ ነው .. አላህ. ይጨምርልህ ልጅ ሮቤል
@ይሄምያልፉል
@ይሄምያልፉል 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኢትዮጵያ እንቁ እድግ በልልልልልልልልልልልልልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር
@RICHABD
@RICHABD 6 жыл бұрын
ይሄም ያልፉል subscribe enderereg laderg aderg
@lubabalubaba9870
@lubabalubaba9870 6 жыл бұрын
Edege bele Yene mar🙏😘
@beganyesahaddad5134
@beganyesahaddad5134 6 жыл бұрын
ይሄም ያልፉል hi
@ማርያምየጠላየለውምከለላ
@ማርያምየጠላየለውምከለላ 6 жыл бұрын
የብርቄ ባል ታይተሀል እዚህም አለህ 😃😃😃😃😃😃😃😃
@ይሄምያልፉል
@ይሄምያልፉል 6 жыл бұрын
@@ማርያምየጠላየለውምከለላ እ ማነኝ አልሽ እ 😂😂😂😂😂😂
@hdhd9405
@hdhd9405 6 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ የኔ ማር እኒህን ጊዜ የአውሮፓ ልጅ ቢሆን 24ሰአት ቁመን ባጨበጨብን በእጅ የያዙት ወርቅ የመዳብ።ያህል ነው ሮቤል አላህ ይጠብቅ የኔማር
@yezbalemtafere6167
@yezbalemtafere6167 6 жыл бұрын
የተባረካችሁ ወላጆች ናችሁ እግዚአብሄር ከአይን ያዉጣዉ ይጠብቅልን ኩራታችን ነዉ !!እደግልን
@lema9174
@lema9174 6 жыл бұрын
በጣም፣የሚገርም፣ልጅ፣እደግልን
@teshometadesse6802
@teshometadesse6802 6 жыл бұрын
"መንክር ግብሩ ለእግዚአብሄር " ይኽ ሕፃን እግዚአብሄር አምላክ ድንቅ ጥበቡን የገለፀበት ድንቅ ልጅ ነው፤፤ የኢትዮጵያ አምለክ መንገድህን ያቅናልህ
@denekeayele9297
@denekeayele9297 6 жыл бұрын
No word!! No comment! Respect for Teachers and families!! Long Live!!
@sintaytogeremew
@sintaytogeremew 6 жыл бұрын
ማህፀነ ለምለማ አንተን ያስገኘች እናትሀ ምንኛ የታደለች ናት እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ያድልህ
@monamano9679
@monamano9679 6 жыл бұрын
አባቴ እግዝያቤሄር ያሳድግህ ክንፍ ሁሉ ይጠብቅህ አእምሮህ የተባረከ ይሁን
@korerimayepet
@korerimayepet 6 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የአምላክ ድንቅ ስራ ነው! አምላክ ያሳድግህ የምትወደውን ትምህርት ለመማርና ድንቅና ብሩህ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ያድርግህ ውድ ሮቤል...
@berhanubahiru1106
@berhanubahiru1106 6 жыл бұрын
yeshiva, pet. 9th
@baro8588
@baro8588 6 жыл бұрын
የኔ ጀግና ነህ ህጻን ሮቤል ! ስንቱ በብሔርና በጉሣ ስር ተወሽቀው በደንቆሩበት ዘመን፣የተማሩ መሃይሞቹ ለህጻናት እውቀት ሳይሆን ጠመንጃ በሚያስታጥቁበት ሰዓት አንተን በባለብሩህ አዕምሮ ለማድረግ እንዲህ ያሳደጉህን ወላጆችህን እግዝአብሔር ይባርካቸው !! አንተ ባለምጡቅ አዕምሮ ሮቤላችን በርታ ! መንግስትም ከመንደር አጀንዳ ወጥቶ አንተንና መሰሎችህን ይደግፍ !! ሰላም ለሀገራችን ይሁን !!
@kidtef6622
@kidtef6622 6 жыл бұрын
ሮቤልን እግዚአብሄር ያሳድግልን, አዕምሮህን አምላክ ይጠብቅልህ, በርታ
@afeworkgidey8901
@afeworkgidey8901 6 жыл бұрын
የፍዚክስ አስተማሪህ ጉዱ ፈላ፡፡ በጣም ገራሚ ልጅ ዕድሜ ይስጥህ
@amam7011
@amam7011 6 жыл бұрын
Afework Gidey phisicis new
@azizaomar2001
@azizaomar2001 6 жыл бұрын
አይን ይጠብቅ ምርጥ ልጅ ይሣድክህ
@azizaomar2001
@azizaomar2001 6 жыл бұрын
ምንዋጋአለው መህፀነለምለምነት ግን ለአሜርካን ለጀርመን አዉሮ ነን ነነው ሚጠቀሙባቸው
@ማርያምንየጠላየለውም-ጰ7ዘ
@ማርያምንየጠላየለውም-ጰ7ዘ 6 жыл бұрын
በጣም
@surafeleyoutube6999
@surafeleyoutube6999 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ያብዛልክ ያሳድግህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!!!!!!!
@genetabera5479
@genetabera5479 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ችሎታ ነው፡፡ አሁንም እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ፡፡ ነገር ግን ስጋቴ ይህንን የመሰለ የሀገር ተስፋ የሆነ ልጅ ምዕራባውያን እንዳይወስዱት ነው፡፡ መንግስትም ይሁን የሚችል አካል ይህንን ሕፃን ልጅና እንዲሁም ከእርሱ ጋር በተመሳሳይ እድሜ ላይ ያሉትን ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ሕፃናት መርዳት ቢቻልና ለእናት ሃገራቸው እንዲጠቅሙ ቢሆን፡፡ ያለበለዚያ በቅርቡ በስኮላርሽፕ ሰበብ እንውሰደው ማለታቸው አይቀርም፡፡ ለዘህ ሁሉ ስኬቱ ቤተሰቦቹን በእውነት ሳላደንቅ አላልፍም፡፡
@አዩሽየተፈኩርሴንተርተማሪ
@አዩሽየተፈኩርሴንተርተማሪ 6 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም አንተን በክፉ ከሚይ ከሰው አይን ይጠብቅህ በዚሁም ለእናትን ለአባቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከወለዱ አይቀር እንድህ ነው
@AhmedMohamed-vh5ds
@AhmedMohamed-vh5ds 6 жыл бұрын
በመጨረሻ ዲስላይክ ያረጋቹ ሰዎች የገባኝ ነገር ቢኖር ከእውቀት የፀዳቹ መሆኑን ነው
@hanabogale7225
@hanabogale7225 6 жыл бұрын
Ahmed Mohamed ትምህርት ላልተማረ ሰው እኮ ይሄ ማለት ልፍለፋ ነው እኮ፣ በማታቀው ቋንቋ ቢያናገሩህ ላንተ ምን ስሜት ይሰጥሀል ??? የምታቀው ሲሆን ለመስማት ጆሮህን ትሰጣለህ ሆኖም የልጁን አቅም ምንያህል ከፍተኛ መሆኑን የሚረዳው በትምህርት ያሳለፈ ሰው ነው፣ ይህ ህጻን በጥሩ ጊዜ ትምህርቱን ጀምሯል ተሳክቶለታል ፣የኛ ዘመን ሽምደዳ ምን እንደሆኑ ሳናቅ ማለት ነው ደረቅ ትምህርት በጣም ነበር ስማር የምናደድ ምንእንደሆኑ ለመረዳት የማትገነዘብበት ፣እሱ ግን እድለኛነው አሁንም እግዚአብሔር እውቀትህን ለሰው የሚጠቅም ያድርገው ሰው የሚገለገልበት ፣እንደኒኩለር ቦንብ ሰውን የሚያጠፋ እውቀት እኔ እውቀት ሳይሆን አላዋቂነት ይሄን ነው መቃወም ልጃችንም የበጎ እውቀት ባለቤት የኒኩለርን የሚያመክን ጥበብ ወደ ጥሩ ሀይል ታዳሽ ሳይፈነዳ የሚሆንበትን የጥበብ ምንምን ውህደት ይለውጠዋል የሚለውን ጥበብ አምላክ ይግለጽለት በክፉ ጥበብ የተሞሉትን ወደበጎ ታዳሽ ሀይል የመለወጥ ያን የማድረግ አቅሙን ይስጠው፣
@ሁሉምነገርለበጎነዉስለማይ
@ሁሉምነገርለበጎነዉስለማይ 6 жыл бұрын
Tikikil
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 6 жыл бұрын
ምን፣ምቀኛ፣አይጠፋ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 6 жыл бұрын
Kkkkkkk wonte new
@tekieatilahun9800
@tekieatilahun9800 6 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 6 жыл бұрын
ሮቤል በአምላክ የተስፋ ብርሃን ከሚባሉት ታዳጊ ትውልድ መካከል አንድም ነው ለኢትዮጵያ እጅግ ጎበዝ ድንቅ 👏🏼💚💛❤️👍🏽 እግዚአብሔር ይባርክ ሮቤል በእምላክ 💚💛❤️👍🏽
@የድንግልማርያምነኝየድንግ
@የድንግልማርያምነኝየድንግ 6 жыл бұрын
አንተን የወለደች መሀፀን እውነት ትባረክ እማምላክ ከክፉ አይን ትጠብቅህ
@estegenethailelioul2873
@estegenethailelioul2873 6 жыл бұрын
ሁላችንንም የወለደች እናት ትባረክ! ግን እናቱ ክብር ይገባታል ።
@furadabdulahi2676
@furadabdulahi2676 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ነኝ የድንግል ማርያም ነኝ p
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 6 жыл бұрын
ከእውቀቱ በተጨማሪ የማስረዳት ችሎታው የሚደንቅ ነው👍🏿
@bhailuyemene4175
@bhailuyemene4175 6 жыл бұрын
Wede fit tiru ayhonim
@hermela4279
@hermela4279 6 жыл бұрын
ene esu new yegeremegn
@jysminjysmin862
@jysminjysmin862 6 жыл бұрын
Yes
@siltewtube572
@siltewtube572 6 жыл бұрын
ሕፃን መሆኑን አረገግጠችሆል!? አማርኛ ነው እንዴ የሚያወራው? አፌን ከፍቼ ቀረሁ እኮ😲😲!! የተወለደው እዛው ሳይሆን አይቀርም ለምርምር ምድር ወርዶ ይሆነል😩 በደንብ አጠሩ🙆 እውነት ለወደፊቱ እትዮጵያ በዚህ ልጅ ለይ ትልቅ ተስፋ አለት። ፈጣሪ መጨረሻህን የሳምረው
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@YAYA21-o6o
@YAYA21-o6o 6 жыл бұрын
ያስብላል ክክክ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
ክክክ ማርያምን ኤሌትሪክ የያዘኝ ይመስል ድርቅ ነዉ ያልኩት
@abelshibabaw8668
@abelshibabaw8668 6 жыл бұрын
Yichalal tube 🤩🤩🤩✌
@hannafirdawoke6576
@hannafirdawoke6576 6 жыл бұрын
እና ምን ያውራ እየሰማሽው ምንእይነት ጥያቄ ነው
@binyammehari9417
@binyammehari9417 5 жыл бұрын
ስለ ሮቤል እግዚያብሔርን አመሰግናለው( የአባቶችን ልብ ለልጆች የሚለው ቃል አስታወሰኝ) ሮቤል በአምላክ ለቤተሰቦቹና ለኢትዮጵያችን የተሰጠ ስጦታ ነው፡፡ በዚህ አገጣሚ መምህር ሮዳስ ታደሰን በጠም በጣም አመሰገናለሁ በሌሎች ልጆች ላይ መልካም ተፅእኖ የሚያመጣና በማንኛውም እድሜ አንዲረዱት አደርገህ ማቅረበህ እጅግ ተመችቶኛል፡፡ ተባረክ!!!!!!!
@zaratube608
@zaratube608 6 жыл бұрын
አንተ የወለደች እናት ዕድለኛ ናት ይጨምርል
@RICHABD
@RICHABD 6 жыл бұрын
STTE LOVE setee subscribe enderereg dagnat lares new
@tihunyilmayilma2204
@tihunyilmayilma2204 6 жыл бұрын
እውነት ነው።
@yutub8557
@yutub8557 6 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ መቸም ኢቶአጲያ ትልቅ ሰው አይወጣላትም አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ
@ሠላምየድንግልማርያም-ዸ2ኸ
@ሠላምየድንግልማርያም-ዸ2ኸ 6 жыл бұрын
እውነት ይሄን ፀጋና ጥብብ የሠጠህ እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ሮቤል ለቤተሰቦችህም ምስጋና ይገባቸዋል
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 6 жыл бұрын
1000 አመት አለምን ያጠና ይመስላል አነጋገሩ አላህ ያሳድግህ
@miyaassefa5001
@miyaassefa5001 6 жыл бұрын
እውቀትን የሚሠጥ እግዚአብሔር ነው የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሣድግህ አገርህን የምትጠቅም ያርግህ
@kokob123fun2
@kokob123fun2 6 жыл бұрын
ሆሆሆሆሆሆሆ ምን ልበለው
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 6 жыл бұрын
Ewenet new tebebena eweket keegziabeher new Tebarek
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 6 жыл бұрын
እውነት ነው
@Rahwa_34
@Rahwa_34 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ ልጅ ሮቤል እግዚኣብሄር እድሜህ ያብዛልህ መገልጥ ያብዛልህ ይህ የእግዚኣብሄር መገለይ ነውና እግዚኣብሄር እድሜህ ያስፋው ተባረክ የኔ ልጅ፡🙏 ❤ 👑👑👑👑 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🙌
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 6 жыл бұрын
ሮዳስ በጣም የምውድህ የመንፈስ መምህሬ ነህ በትምህርትህ በጣም እርካለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ብሩህ አይምሮ የሰጠህ አምላክ ይባረክ በጣም ሊበረታታ ይገባል እናንተም እንደነዚህ ጠቃሚ ታለንት ያላቸውን ሥለምታቀርቡልን እናመሠግናለን
@eliasbrhane9800
@eliasbrhane9800 6 жыл бұрын
Amazing 9 years old child. This child deserves the best scholarship on this planet. Congratulations to his parents and above all all of his Teachers.
@Ethi365
@Ethi365 6 жыл бұрын
አምላከ ኢትዮጵያ ይጠብቅህ አሜን:: ለቤተሰቦቹ እና በዙሪያው ላሉ ሱዎች ምስጋና ይገባል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 6 жыл бұрын
እወቅ ያለው በ 40 ቀኑ ያውቃል እንዴኔ አይነቱ ደግሞ በ 40 አመቱም አያውቅም እድግ በይ የኢትዮጵያ እንቁ ብየሀለሁ
@ኢላሂያልኩህንአደራ
@ኢላሂያልኩህንአደራ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በይ
@semeregebreslasie4135
@semeregebreslasie4135 6 жыл бұрын
😂😂😂😂
@malasatelate9742
@malasatelate9742 6 жыл бұрын
@@ኢላሂያልኩህንአደራ እ/ር ያሳድግህ ዋው ቃላት የለኚም።
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@abesenya4618
@abesenya4618 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክኽ፣ ለኢትዮጵያ ታሪክ የምትሰራ ያድርግኽ፣ ላገርኽ ትረፍ።ተባረክ።
@hans33love69
@hans33love69 6 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነው የሆንክብኝ የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ለሀገርህ ለወገንህ ጠቃሚ ያርግህ
@nenanena7057
@nenanena7057 6 жыл бұрын
I am very proud you are Ethiopia stay bless you baby king❤👑
@alidanalove4460
@alidanalove4460 6 жыл бұрын
ዋው ድንቅ የኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ
@kaldis8428
@kaldis8428 6 жыл бұрын
9 አመት እያለው ራሴን አሰብኩትና በምን እንዳሳለፍኩ ሼም ያዘኝ
@atuatu6175
@atuatu6175 6 жыл бұрын
ክክክክ
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
ክክክክ
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 6 жыл бұрын
የጥበብ ባለሞያ የሚደርገዉ እግዚያብሄር ነዉና እግዚያብሄር ይጨምርልህ !!
@ውብዓለምየአቡነሀብተማርያ
@ውብዓለምየአቡነሀብተማርያ 6 жыл бұрын
ይሄ ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ፈጣሪ ያሳድግህ ኢትዮጵያን በአለም የምታስጠራ ያድርግህ
@lulutube5954
@lulutube5954 6 жыл бұрын
ከአሜሪካ አይን ያውጣክ ይች አሜሪካ የተባለች ሀገር እንደነዚህ ያሉ ልጆችን መስረቅ ስራዋ ነው
@sameriwond8555
@sameriwond8555 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ መጨረሻውን ያሳምርህልክ
@meseabate494
@meseabate494 6 жыл бұрын
ኡፍ የኔ ቆነጆ ልጅ እድግ በል ከአይን ያውጣህ የኢትዮጵያ አምላክ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ ቃላቶች አጠሩኝ 😘😘😘😘😘
@zenebe1239
@zenebe1239 6 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ የኔ ልጅ ምነው የኔም ልጆች እንዳተ በሆኑልኝ ሰው ቤት መኪና ቢኖረኝ ይላል እኔ ግን ልጅ ትልቅ ደረጃ በትምህርት ሲደርስባቸው ሳይ እውነት ነው የምላችው የደስታ ያስለቅሰኛል ። የኔ ልጅ ትልቅ ደረጃ ድረስልኝ አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ትልቅ ልጅ ነህ አላህዬ አደራህን ጠብቀው ሀገራችን ለናተ ለፃናት ሲል ሀገራችንን ይጠብቅልን።
@wudearaya8756
@wudearaya8756 6 жыл бұрын
ያንቺም ልጆች ፈጣራ ለሱ የሰጠውን ጥበብ ለልጆችሽም ይስጥልሽ አሜን።
@ኢትዮጵያየጋራናት
@ኢትዮጵያየጋራናት 6 жыл бұрын
አሜን እህቴ!! የአንቺንም አስተሳሰብ አደንቃለሁ። ለኛ ለአፍሪካውያን በተለይ ጥበብን መሻት ይገባናል ይሄ ፈጣሪን ከመፍራት ጋር ቢሆን ደግሞ ለአገርም ለወገንም የሚጠቅም ይሆናል። የአንቺንም ምኞት ፈጣሪ ያሳካልሽ እላለሁ።
@wudearaya8756
@wudearaya8756 6 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየጋራናት አሜን የሐሳብሽ ፈጣሪ ይሙላልሽ ያሳካልሽ አህቴ።
@kedijahussen3060
@kedijahussen3060 6 жыл бұрын
Ye Allahhin qal kehafeze dinun bedeb kawqe lijish ketilqem tilq derja lay new yedugna tilq dugn yiqeral
@ኡሚየኔልዩሂጃቤውበቴ
@ኡሚየኔልዩሂጃቤውበቴ 6 жыл бұрын
ምንም አልናገርም ቃላት አጠረኝ በቃ ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ከሰው አይን የአላህ ጠበቃ አይለይህ ለቁም ነገር ያበቃህ
@dawetabebe3947
@dawetabebe3947 6 жыл бұрын
ጎበዝ አድገሕ ለሀገርሕ የምትሰራና ሀገርክን የምታስጠራ ያድርግህ::
@molamaru7236
@molamaru7236 6 жыл бұрын
አገር:ለመበጥበጥ:ሀይማኖት:ለማጋጨት:ህዝብ:ለማጋደል:አዋቂነን: የሚሉትን.ደንቆሮዎች:በእፍረት አንሶላ:ጠቅለህ:እውርደት:መቃብራቸው:ቀበርክልኝ:የኔ:ጣፋጭ:ያክበርከው:ፈጣሪህ:ይጠብቅ:ያሳድግህ:እውቀትህንም:ያብዛልህ:ኢትዮጵያችን ያንተና:ያንተ:ትውልድ:አገር:ናትና ብዙላት:አድጋችሁ:አገራችሁን ለመረክብ:ያብቃችሁ:: ክብር:ለፈጣርያችን:ይሁን:አሜን::
@selomonberhane7156
@selomonberhane7156 6 жыл бұрын
ህጻን ሮቢ በርታልን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን አምበሳየ ይህ የሳይንትስት ሊቅ በትምህርት አይመስለኝም ያገኘው ፍጥነቱ አፉ ና እጁ እኩል ነው ሚጠቀምበት ዳግማዊ ኢንጅነር ቅጣው እጅጉ ሮቢ
@YAYA21-o6o
@YAYA21-o6o 6 жыл бұрын
አደራ እቺህ አሜሪካ የሚትባል አገር እሄን #እንቁ የሆነ ልጅ እንዳትሰርቀን።
@hananmohammad1297
@hananmohammad1297 6 жыл бұрын
በትክክል ሆ
@RICHABD
@RICHABD 6 жыл бұрын
ማሪያምን የጠላ የለውም ከለላ 21.21.21 subscribe adergigne ladergsh ...!!
@zelalem90
@zelalem90 6 жыл бұрын
በጣም በጣም ብልህ ሰው ነሽ(ነህ):: ለመጀጃ ጊዜ ማለት እችላለሁ እንደዚህ ዓይነት ነገር ተመልክቶ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት የሰጠ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም:: ማለቴ የአሜሪካኖችን ስራ በደንብ ታውቂያለሽ ማለት ነው::
@አመቱላህአመቱላህ
@አመቱላህአመቱላህ 6 жыл бұрын
እሱን ነው መፍራት ውደ
@edengito6126
@edengito6126 6 жыл бұрын
ማሪያምን የጠላ የለውም ከለላ 21.21.21 ahine.yewosedutale
@husseinadem8218
@husseinadem8218 6 жыл бұрын
የሚመለከታቸው አካላት ለዚህ ልጅ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ አለባቸው ።
@tickennugget105
@tickennugget105 6 жыл бұрын
ወውውው የምገርሚ ልጅ እግዚአብሔር የሰድግ እፃን ሮቤል እናመሰግናለን ውድድድድድድድድ
@ethioprimenews8091
@ethioprimenews8091 6 жыл бұрын
ተረባርበን ይህ ልጅ ለቁም ነገር እንዲበቃ እናድርገው። ይህ ልጅ ወደ ውጭ ሃገር ልኮ ማስተማር ቀላል ሊሆን ይችላል ነገር ግን የተማሩ ሰዎች አልተመለሱም። ሃገር ውስጥ የሚፈልገውን ነገር ማቅረቡ የሚሻል ይመስለኛል።
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 6 жыл бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም።ኢትዮጵያዊው የእኛ ምርጥ ልጅ
@josefgerges2758
@josefgerges2758 6 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ፈዝየ ቀረሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሣምርልን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
እመብርሃን ታሳድግክ ከአይን ያውጣክ በስማአብ አፈዘዘኝ ታድለው እናት አባትክ እማማ ኢትዮጲያ ታሪክሽን የሚቀይር ልጅሽ እሄ ነው ፀጋውን ያብዛልክ ቸሩ መደኒያለም
@የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ
@የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ 6 жыл бұрын
እኔ፡ገና፡ዛሬ፡በኢትዮጲያ፡ኮራሁ፡እልልልልልልልልልልልልልልል፡ለካ፡እድህ፡ነን፡ተባረክ
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 6 жыл бұрын
አሜን
@batibelete6965
@batibelete6965 6 жыл бұрын
Cristina የእማምላክ ልጅ amen
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 6 жыл бұрын
አሜን፫ እማምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ጠብቃ በጥብብ ታሳድገው 😍😍😍😍❤💓💕👍
@mulumulu6017
@mulumulu6017 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ
@rebka5068
@rebka5068 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ጓበዝ ተባረክ
@rittys81
@rittys81 6 жыл бұрын
Amazing lets give his parents credit this smart kid , such pleasant watching him እድግ በል የኔ ጌታ
@yordiealam3794
@yordiealam3794 6 жыл бұрын
የኔማር ፈጣሪ ጠብቆ ያሳድግህ ወላጆችህ ምነኛ የተባረኩ ናቸው እመቤቴ ታሳድግህ♥♥
@abelove
@abelove 6 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር. አሁን ገና ደደብነቴን. አየሁት እኔ ባንተ እድሜ እያለሁ እቃ እቃ ነበር የምጫወተዉ. ለካ ለዚህ ነዉ እቃ ሆኜ የቀረሁት
@መሲማክ
@መሲማክ 6 жыл бұрын
😂😂
@fasilmamo2843
@fasilmamo2843 6 жыл бұрын
yawum balina mist yemibalawun chaweta newa
@የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ
@የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ 6 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@suzigena4333
@suzigena4333 6 жыл бұрын
Haaaa abe love we r all the same
@امجاعفر
@امجاعفر 6 жыл бұрын
Kkkkkkkmkk
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 5 жыл бұрын
እፁብ ነው! የሀገሬ ተስፋዋ ነህና ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ሌላ ቃል የለኝም!
@teferaalemu514
@teferaalemu514 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሄር ሰውን ሲወድ ቤተሰብን: ሲወድ ሐገርን ሲወድ የሚጠቅም ሰውን ይሰጣል:: ይህ ልጅ ለሰውም ለሀገርም እንዲጥቅም እንፀልይ::
@fozehf2324
@fozehf2324 6 жыл бұрын
በእውነት።ያስብላል።ፍጣሪ።ካይንያውጣውውውው
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 6 жыл бұрын
Eritrean moives
@ኢላሂያልኩህንአደራ
@ኢላሂያልኩህንአደራ 6 жыл бұрын
አላህ ከአፍ እና ከአይን ይጠብቅህ። አቦ አላህ ይጠብቅህ። እኔ ማሻ አላህ ብዬዋለህ ኮሜንቶችም ስወዳቹ ማሻ አላህ በሉ።
@emawaymekuria2346
@emawaymekuria2346 6 жыл бұрын
Amen
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ 6 жыл бұрын
Masha.Allha.😂
@berhanugedyone1327
@berhanugedyone1327 6 жыл бұрын
ሁሌ ማነው የሮዳስ ተተኪ ብዬ አስብ ነበር ነገር ግን ልጅ ሮቤል ካየሁት ብሃላ የሉዕል እግዚአብሔር ተአምር ነው ያየውትበት በጣም ደስ ይላል ደግሞም የሚገርም ጥልቅ እውቀት ያለው ልጅ ነው ይሄን ልጅ ድጋፍ እናድርግለት።
@ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
@ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን እመብርሃን ትጠብቅህ እንዴት መታደል ነው
@hanalove2898
@hanalove2898 6 жыл бұрын
ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ በጣም የሚገርም ነው በርታ ቤተሰቦቹን ማመስገን እፈልጋለሁ ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ ወንድሜ
@finishlaban8940
@finishlaban8940 6 жыл бұрын
አገላለጽ በጣም የሚያስደንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 6 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እድፍ በል አላህ ይጠብቅህ ታሳሳለህ ልጁ በየሳምንቱ ያየር ግዜ ተሰጥቶት ለህፃናት የሚሆኑ ፕሮግራሞችን እዲያዘጋጅ ቢደረግ አሪፍ ነው ሰምታችሁ ከሆነ አረበኛ ይከታተላል አረበኛ ብዙ ግዜ የልጆች ፕሮግራም አለ ብዙ ልጆችም ይከታተላሉ
@EVE-ENTERTAINMENT100k
@EVE-ENTERTAINMENT100k 6 жыл бұрын
I have no words ,instead to talk about this Son: he is amazing full of knowledge and confidence, please support him to reach for what he want !!! I am very surprised 9 years old to have all this knowledge. Ethiopian Government must help like this growing up kids -they are very more than important to the country. Give advice to his family and for his beloved parents. Don't late this kid to use any media !! Like Facebook,whatsup etc....medias . Because now a day all people round the world damages their mind by communication and useless medias so please take care like this kids and late them to reach for what they want !!
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 6 жыл бұрын
I do certainly agree.!!!!!!!
@asterfekadie5207
@asterfekadie5207 6 жыл бұрын
Abeti getahoy
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 6 жыл бұрын
ድቅ የፈጣሪስጦታ ነህ ማሙሽየ አላህ ያሳድግህ መሸአላህ ብያለሁ. ከፈጣሪ በታች ቤተሰቦችህን. እናመሰግናለን
@seifumulugeta376
@seifumulugeta376 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ አንድሮሜዳ አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም እንዲህ ያለ የኢትዩጽያ እንቁ ልጅ ስላቀረባችሁልን ለልጆች ሳይሆን ለእኛ ወላጆችም ጥሩ ትምህርት ስለሆነ ፤ በመቀጠል ልጅ ሮቤል ያለህን ተሰጥኦ አይተናልና ለአገር የሚጠቅም ስራ ከአንተ ለወደፊቱ እንጠብቃለን፡፡ እግዛብሄር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ በርታ፡፡
@addisasnake8021
@addisasnake8021 6 жыл бұрын
ቃል አጣውልህ ልጄ ፈጣሪ ልቅም ነገር ያብቃህ ድንግል በእቅፏ ታኑርህ!!
@waynigaberegzabeher1408
@waynigaberegzabeher1408 5 жыл бұрын
አእግዚአብ፥ሐሔገር ከክፊገይጠብቅህ አንደበትህ ሲገጣጥ እመአምላክ ከጎንህ ትቁገም የኔ ጣፋጭ
@SeblewongelAsrat
@SeblewongelAsrat 6 жыл бұрын
Talented!!!! I do agree that we need school/support for talented children in our country. Thank you for interviewing Robel. May he be protected, nurtured, and supported to grow. I see a scientist, philosopher, storyteller and educator in him....
@abelwoldeyohanis7669
@abelwoldeyohanis7669 6 жыл бұрын
you are Ethiopia the right and proud picture of us. God bless you Robel
@aldaam8114
@aldaam8114 6 жыл бұрын
የንግግር ክህሎትህንሰወድጄለሀለሁ ባባየ አይዞህ በርታ
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 6 жыл бұрын
ወላሂ ደጋግሜ ማሻአላህ እያልኩ ነው እልህ ይጠብቅህ
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
@ናይማርያምባርያእየናይኣም 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በጸጋ ያሰድግህ ያሰብከው ያሳካልህ ፈጣሪ ከሰው አይን ያድንህ!
@fantahungezie7011
@fantahungezie7011 6 жыл бұрын
I have no words to say except saying May God bless you and support your country.
@zelalemtezita7341
@zelalemtezita7341 6 жыл бұрын
ይኸ ልጅ ውስጡ የተጫነ ሚሞሪ አለዴ ግን😊 ለማንኛውም እድግ በል ባባየ።
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 6 жыл бұрын
😂
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
ማር የሆንክ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልልህ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@RICHABD
@RICHABD 6 жыл бұрын
አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይስጥልኝ subscribe endererag yew aykafelbet
@azmerawtefera1003
@azmerawtefera1003 6 жыл бұрын
ሮቤል በአምላክ የሀገር ተስፋ ህፃን እደግልን
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 6 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም አምላኬ እውቀቱን ያብዛልክ ከዚህ በላይ በማውቅ እና በጥበብ ያሳደግክ ያብዛልክ😘👌
@alo2428
@alo2428 6 жыл бұрын
እዲግ በልልኝ የኔ ጌታ ከውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@ethiopiaaddis4535
@ethiopiaaddis4535 6 жыл бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ልጅ ነው። እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጀ ይጠብቅህ እንዳይሰረቅ እፈራለሁ!!!!
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 6 жыл бұрын
WOW Bravo!!!! you are our future super scientist 👨‍🔬.. 🙏🙏🙏❤️❤️ you are a good example for grown Ethiopians who are fighting right now for the race war by saying Oromo, Amhara, Tegrie ,,,,,,,and ክልል. Pls teach these ዘረኞች to start fighting for civilization instead of race and ክልል.
@ትእግስት-ዸ4ሰ
@ትእግስት-ዸ4ሰ 6 жыл бұрын
ጦጣ አደረግከን እኮ😀 የት እንደምትደርስ መገመት አይከብድም እደግ ተመንደግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ;እንደዚህም አይነት ልጅ ይወለዳል ኢትዮጵያ❤
@fatimahsheta8630
@fatimahsheta8630 6 жыл бұрын
ዉይይ እመብረሀን ታሣድግህ በቀጣይ መምህ ሮዳስ ታደሠ ዉይይ መፈሣዊ ትምህርትህ በጣምነዉ የምወደዉ ለመሸምደድም አመቺነዉ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@የቅድስትማርያምየአማላጇል
@የቅድስትማርያምየአማላጇል 6 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ ይሄን ልጅ የወለደ መሀፀን ይባረክ ዋው አሜዚንግ ነው
@ሓዳስገአነንያ
@ሓዳስገአነንያ 6 жыл бұрын
ምንም ቋንቋ የለኝም ዝም ብየ እግዚአብሔር ያሳድግህ ነው እምለው
@kinfefranchisco9191
@kinfefranchisco9191 6 жыл бұрын
Wow may god bless you & your family.
@ሓዳስገአነንያ
@ሓዳስገአነንያ 6 жыл бұрын
10q &you and your families too
@beganyesahaddad5134
@beganyesahaddad5134 6 жыл бұрын
ሓዳስ ገ/አነንያ the
@abebahaile898
@abebahaile898 6 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በርታ
@sarakebede7651
@sarakebede7651 6 жыл бұрын
amen
@amantekle127
@amantekle127 6 жыл бұрын
What a smart and knowledgeable child! His explanation is beyond my expectation. Ethiopia needs to protect this amazing child and support him to achieve his goal. May God bless him and love from Eri!
@seifu8823
@seifu8823 6 жыл бұрын
Robel is amazing genius kid. Watching him elaborating atoms to the universe is jaw dropping. He is a unique gift to the world. I hope Robel get the chance to go to one of the best universities in the world.
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 6 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ምርጦች ውውውውውው ድድድድድድድ ቀጥሉበት ስታምሩ የኔ ወድ ኢትዮጵያኖች ወድች
@Hanna-dw5zb
@Hanna-dw5zb 6 жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግሩም ነው የጥበብ አምላክ ይጨምርልህ
@Tube-uk3ww
@Tube-uk3ww 6 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ እግዚአብሄር ያሰድግህ ካሰብክበት ያድርስክ የኔ አንደበተ ጣፋጭ እደግልን።
@mesfinwoldab4236
@mesfinwoldab4236 6 жыл бұрын
🏅🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ayalqie4587
@ayalqie4587 6 жыл бұрын
እንብቤ ያልገባኝን በ50 አመቴ አንተ አብራራህልኝ።
@rahwashikor8357
@rahwashikor8357 6 жыл бұрын
Lik endeny
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 жыл бұрын
😂😂😂
@salihaaman7693
@salihaaman7693 6 жыл бұрын
Hhh hhhh me too
@hanatgt1325
@hanatgt1325 6 жыл бұрын
😂😂😂
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 6 жыл бұрын
ዋዉ አረ አፌን ከፍቼ ቀራዉ እኮ
@Tigist-ol7jk
@Tigist-ol7jk 6 жыл бұрын
የምረት እናት ኪዳነምህረት ህፃናትን የሚጠብቀው መላክ ቅዱስ ኡራኤል በረዴቱ ይጠብቅህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ሀገርህን አስጠርተህ በድጋሚ እንድናይ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 жыл бұрын
አረ ምን አበቴ ልሁንልክ ልዑል እግዚአብሔር እድግ ያድርግህ እመቤተ ማርየም ትጠብቅህ ኡፋፋፋፋፋፋፋ
@lakechalemu1729
@lakechalemu1729 6 жыл бұрын
እመብርን ትጠብቅህ የእዉነት ትልቅ እዉቀት ከምርጥ አገላላፅ ጋር ያሳድግህ ትልቅ ቢታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ይጠብህ እኔ እሱ እሚያወራ አልምስል እስኪለኝ ድረስ ነዉ ያየሁት ምንም ቃል የለኝም እደግ ያሳድግህ ብቻ ነዉ ምለዉ፡፡
@እኔውነኝየማማናፍቂ
@እኔውነኝየማማናፍቂ 6 жыл бұрын
አተን የወለደች እናት ማህፀኑዋ ይባረክ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 6 жыл бұрын
እሚገርመው ካለው ሁሉ አዱንም አለማወቄ ነው ወይ ጉድ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ወድሜዋ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
አይገርምም ደነዘዝኩ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 6 жыл бұрын
እኔም ክክክ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 жыл бұрын
እኔም ምኑም አልገባኝ አይ በሠባ አመቴ ሲያብራራው ፈዝዠ ቀረሁ ካይን ይሰውርኸ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉያመነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉያመነ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እኔ እራሱ ሥለ ምን አይነት ት/ትእንደሚያወራ አልገባኝም ወይ መታደል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለት
@killbefereyougetkilled7737
@killbefereyougetkilled7737 6 жыл бұрын
እኔ ራሴ በርካታ የስነጠፈር ቪዲዮዎችን አይቻለሁ ግን የሱን ሩብ መሰረታዊ ነገሮችን አልያዝኩም! ምን ያህል ጊዜዬን እንዳባከንኩ ገባኝ! ግን የሚለውን ነገር ስሜቴ ስለሚረዳው የልጁ ሳይንሳዊውን ነገር ትንትን አድርጎ ማወቅ እንዲሁም የማብራራት ብቃቱ አስደምሞኛል! አምላክ ይበልጥ ይግለጽልህ! መንገድህን ሁሉ በምትፈልገው ሁሉ ይግለጽልህ!!!ወላጆች ልጆችን ጌም ብቻ ከምንገዛላቸው እንዲህ የሚሰሙት እናዘጋጅላቸው! ሳያውቁት ሊቀረጹ ይችላሉ!!!!
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН