"አዲስ አበባ በፌዴራሉ ስር" አብን፣ "መገንጠል የሚለው ይውጣ" ኢዜማ፣ "ፓርላሜንታሉ ስርዓት እንዳይነካ" የብልጽግና ኦሮሚያ ቅ/ጽሕፈት ቤት

  Рет қаралды 12,453

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@ethioaddis5489
@ethioaddis5489 3 сағат бұрын
የምክክር ኮሚሽን ያስፈለገበትን ምክኒያት የተረዳህ አይመስልም ታፍኖ አላግባብ ያለ ነገር ምንም ይሁን ምንም ወደ መድረኩ መቅረቡ ጥሩን አስፈላጊም ነው ኤርሚያስ አወሳስበህ አትውሳሰብበት የምንኛውም ሀሳብ አቅራቢዎችን መብት አክብረህ በትግስት ውጤቱን ጠብቅ
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 5 сағат бұрын
ዋው ጥሩ አገላለጥ ነው ኢርሚያሰ ።
@tesfayebatu1048
@tesfayebatu1048 4 сағат бұрын
መገንጠል መብት ነው። ስለዚህ እስከመገንጠል መኖር ይኖርበታል።
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎችን አወቃቀርን መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያን አስተዳደሮች በአቅጣጫ መክፈል ቢቻል ፡፡ ምሳሌ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ፣ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ፣ሰሜን ኢትዮጵያ ፣ ማእከላዊ ሰሜን ኢትዮጵያ ፣.....
@elsakassa1088
@elsakassa1088 8 минут бұрын
እልልልልልል የአብኖች ፍላጎት እውነት ከሆነ የልባቸውን ትቶ እንደ አፋቸው ያርግልን የኔም ሀሳብ ነው
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
መታወቂያ ላይ ብሔር እንዳይጠቀስ፣ ተሽከርካሪ ታርጋ ላይ ብሔር እንዲቀር ቢደረግ፡፡
@elsakassa1088
@elsakassa1088 6 минут бұрын
መታወቂያ እንኳን አሁን ተቀይሮ ዲጂታል ሆኗል ብሄር የለም ኢትዮጵያዊ ነው እሚለው አልስማህም
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 9 сағат бұрын
ሁሉንም ኢትዮጵያውያን በጋራ የሚያግባባ አንድ ወይም ሁለት ቋንቋ ሊኖር ይገባል ፡፡
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
ሠንደቅ አላማው የአፍሪካ አገሮችን እና የአድዋ ድልን ግምት ውስጥ ያስገባ፡፡
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
መንግሥታዊ አወቃቀር ፕሬዝዳንታዊ ቢሆን፡፡
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 7 сағат бұрын
በአዲስ አበባ ጉዳይ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ባለ ድል የሚያደርግ መንገድ እንከተል፡፡
@AsnakeMengstu
@AsnakeMengstu 4 сағат бұрын
ዮናስ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዊ
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 9 сағат бұрын
የክልሎች ሕገ-መንግሥት ከፌደራሉ ሕገ-መንግሥት መጋጨት የለበትም ፡፡
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 9 сағат бұрын
መሬትን ለብሔር መስጠት፡አደገኛ ነው ፡፡
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ፓርቲዎች ያሉበት ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ለምክክር ኮሚሽን የሚቀርቡ ጥያቄዎች ከየ ክልል ጽሕፈት ቤቱ ሣይሆን ከፓርቲው ወጥ ሆነው እና ተደራጅተው መቅረብ ነበረበት፡፡አጠያያቂ ነው! ይህ ፓርቲውን አደጋ ላይ የሚጥል ሊሆን ይችላል፡፡ Ermias, you nailed it !!
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
ክልሎች ልዩ ሐይል ሊኖራቸው አይገባም፡፡
@elsakassa1088
@elsakassa1088 3 минут бұрын
ባንዲራችን ኮከቡ ቢቀየር የወያኔ ድግምት ይፈርስና መገዳደል ይቆማል ሀገር ስላም ይሆናል ስለዚህ በአባይ ፏፏቴ ስእል ይተካ
@desalegnanja5905
@desalegnanja5905 5 сағат бұрын
በኢትዮጵያ የሥራም ሆነ ብሔራዊ ቋንቋ መሆን ያለበት እንግሊዝኛ ቋንቋ ነዉ። ምከንያቱም ትምህርት የምንማረው በእንግሊዝኛ ስለሆነና እንግሊዝኛ ለቴክኖሎጂም ሆነ ለአለም ዓቀፍ መግባቢያ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ።
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
የአናሳዎች ውክልና ጉዳይ?
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
የአባይ እና ቀይ ባሕር ጉዳይ የኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ እንደሆነ በሕገ-መንግሥት መካተት አለበት ፡፡
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 9 сағат бұрын
የክልሎች አወቃቀር መሠረታዊ ማስተካከያዎች ሊደረግበት ይገባዋል ፡፡
@HarunAdameAhmad
@HarunAdameAhmad 8 сағат бұрын
Yesamal
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
የብሔር ኮታ አሜሪካ አለ? እኛ ጋ የሚቀረው መቼ ነው?
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 8 сағат бұрын
"ክልል" የሚለው ስያሜ ይታይ፡፡
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በዘር አውቃቀር ላይ የተመሰረተው ምንጊዜም የችግሮች ሁሉ እናት በመሆኑ በጅኦግራፊ አከላለ ምሆን አለበት Ethiopia became a mindless of Africa shame on us ,Why we always look inside off us instead of competing with other countries like Kenya .The world would be more complicated than ever before.
@איובסלומון
@איובסלומון Сағат бұрын
አዲስ አበባን፡እንኳን፡ማወቅ፡ረግጠዋት፡የማያውቋትን፡አዲስ አበባ፣ከአሩሲ፣ከወለጋው፡መጥቶ፡አዲስ አበባ፡በ ኦሮምያ፡ሥር፡መሆን፡አለበት፡የሚሉት፡ይገርሙኛል፡፡የሰማንያ፡አምስት፡ቋንቋተናጋሪዎች፡የሰፈሩባትን፡ከተማ፡በኦሮምያ፡ትሁን፡የሚለው፡ክርክር፡ጉንጭ፡አልፋ፡ነው፡፡አዲስ አበባ በራሷ፡በአዲስ አበባ ተወላጆች፡የምትተዳደር፡ራስ፡ገዝ፡መሆኗ፡ምንም፡የሚያወዛግብ፡አይደለም፡፡
@tesfayebatu1048
@tesfayebatu1048 4 сағат бұрын
ይህ የሚያሳየው አንድ ብልፅግና ፓርቲ የለም። የብልፅግናዎች ስብስብ ነው።
@tesfayebatu1048
@tesfayebatu1048 4 сағат бұрын
ዘፌደራል ስርዓት ብሔራዊ ቋንቋ አያስፈልግም።
@estifotekle-ij1ee
@estifotekle-ij1ee 4 сағат бұрын
ሳስቱ የጠራሀቸው በስም ሶስት በተግባር አንድ ናቸው የአንተ ፕሮግራም እራሱ የኢቲቪ መሠለኝ
@galaaneetuffa8665
@galaaneetuffa8665 4 сағат бұрын
Did you know that America has no a national language? What is your explanation of the Amhara language to be a national language??? How did you get to this conclusion? Finfinnee is part of Oromia, so, why only the Oromo people have to give up their own land? What about other regions, what are they going to contribute 😮? We don’t need Amharic in Oromia! Afaan Oromo and English are okay ✅, Minorities in Oromia will not be affected, they will continue with us, how the people from another region can come and claim part of Oromia, is it only in Oromia or can the Oromo people go to another region and claim. For example Bahir Dar or Gonder city etc!
@TsfayGoshu
@TsfayGoshu Сағат бұрын
ኮሙሹኑ መነቃቃቱ ጥሩ ነዉ ግን ህዝቡ ያሳተፈ አደለም ኢዜማ የትኛው ተከታይ አለው አብን በተወሰነ መልኩ ይሻላል ግን ሞሆን ያለበት ህወሐት ፋኖ ሸኔ እነዚ የህዝብ ድጋፍ ያላቸው ስለሆኑ መካተተመ
@NasirAbbas-rh6kt
@NasirAbbas-rh6kt 7 сағат бұрын
አብን እንደ ኢትዮጵያ ነው ያሰባው በዘራኝናት ያጦዛ ከልሆና በስተቀር በአብን ሃሳብ ያመይስመማ ኢትዮጵያውያን ያለ አይመስለኝም
@eliasabdullahi3311
@eliasabdullahi3311 9 сағат бұрын
Respect your opinion and let’s see and wait, as usual if something new happens.
@warrarabbiisoolan
@warrarabbiisoolan 17 минут бұрын
ኦሮሞን የማያከብር የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ የማይመልስ ኢትዮጵያን አንፈልግም!!!!
@TsfayGoshu
@TsfayGoshu 56 минут бұрын
መሆን ያለበት አማርኛ እና አማርኛ ብቻ ነው ትግራይ ከግዲ ባሃላ ከኛጋር ምትኖር አይመስለኝም ተበድላለች እና
@Mama-k9o9o
@Mama-k9o9o 2 сағат бұрын
❤❤❤ 3:00
@tesfayebatu1048
@tesfayebatu1048 4 сағат бұрын
እንግልዝኛ አሁንም ሥራ ላይ አለ።
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 6 сағат бұрын
አትሸወዲ ብልጽግና ፍፁም አንድ ፓረት ልሆነ አይችልም። አንደ ቀነ አያድርም በብሔር ከልሆኔ ። ለሎች የብሔረ ፖርቲ ኦሮሞን የሚወክሉ
@tolessahirpa7022
@tolessahirpa7022 3 сағат бұрын
Lachihen azrakraki sila AddisAbaba.
@desalegnanja5905
@desalegnanja5905 5 сағат бұрын
አንተን ለአገሪቱ ብሔራዊ ቋነቋ ወሳኝ ማን አደረገህ?
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 5 сағат бұрын
ፓርቲው ደንበራና ግራየገባው ነው ኢርሚ ።።
@NZFArfat
@NZFArfat 2 сағат бұрын
Namittin kun dhugaa oromoodhaaa
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 5 сағат бұрын
ፓርቲው ፔንዱሌም ነው
@demoztbaraki-uk1id
@demoztbaraki-uk1id 31 минут бұрын
ስትናገር ትደጋግማለህ, make it short and precise
@demoztbaraki-uk1id
@demoztbaraki-uk1id 30 минут бұрын
ኢዜማ ኣለ እንዴ?
@tolessahirpa7022
@tolessahirpa7022 6 сағат бұрын
Doro betalim tirewan alu.Yeadisababee gudayi hulee endassasabe new.
@kirosaberra4615
@kirosaberra4615 3 сағат бұрын
What is your say on Referendum? Isn’t it a right at its core??
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 7 сағат бұрын
አንተ የምቋጨህ ሰለ አደሰ አበባ ጉዳይ ነው ምክንያቱም የኦሮሞ ህዝብ ማንናነቱ ለመከድ ጉደይ ነው። ምክንያቱ አደሰ አበባ የኦሮሚያ እንብርት ትገኛለች የምለውን በህገ መንግስቱ የደነገገውን ለመከድ የምታደርጉቱ መጋገጥ ነው
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 6 сағат бұрын
ትክክል✔️አዲስ አበባ ህገመንግስቱ ሲፀድቅ በነበረበት የአስተዳደር ወሰን ላይ ቆሞ መነጋገር ህጋዊነት አለው - ቀጣዩ ጥያቄ መነሳት ያለበትም ከህገ መንግሥቱ አንፃር መሆን ይገባዋል።
@NZFArfat
@NZFArfat 2 сағат бұрын
Namittiin kun dhugaatti oromoodhaa jibbaa oromoo ni qabdii namni dhiiga oromoo qabdu waayee finffinnee ormaaf guuza hin baatu ture
@galaaneetuffa8665
@galaaneetuffa8665 3 сағат бұрын
Why are you crying over this document, maybe you don’t speak any other language than Amharic, so please stop crying 😭!!!!!
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 7 сағат бұрын
ABN ye a amara derejet naw sele oromo maret men ageba?addis Ababa ye oromia maret naw😎
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 8 сағат бұрын
ኢዜማ ብሎ ፖርቲ መርጦ አልቃሾች
@Tayebogale252
@Tayebogale252 3 сағат бұрын
ደንቆሮ ሠገጤ
@jaalataa9457
@jaalataa9457 8 сағат бұрын
Taking Finfinnee out of Oromiyaa means annexing the land. This will cause another big revolution in Oromiyaa. Abyi Ahimed cannot make this decision; the Oromoo Nation does.
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 7 сағат бұрын
እኛ የኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ፡፡
አቅጣጫ ቀያሪው እና አነጋጋሪ የሆነው ወሳኝ ሰነድ ምን አካቷል?
1:00:06
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
EMS | ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ 3 አይነት ፖለቲከኞች
8:22
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,6 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН