አዲስ አበባ በኮሪደል ልማት እየተቀየረች ነው እና ያለበት ደረጃ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Beautiful Addis Ababa @AYZONTUBE

  Рет қаралды 8,343

AYZON TUBE

AYZON TUBE

Ай бұрын

#አዲስአበባ #ቦሌ #ኮሪደልልማት #ፈርሳ #እየተሰራች #ነው #Beautiful #AddisAbaba #bole #Ethiopia #Driving #Downtown #የኮሪደርልማት ያለበት ደረጃ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #addisababa #Ethiopia #new #road #project #ayzontube #addisababa #ፕሮጀክት #ኢትዮጵያ #ባህርዳር #አባይ #ወንዝ #ድልድይ ፕሮጀክት #abay #river #bridgecourse #project @AYZONTUBE
for any comment AYZON TUBE
telegram 👉 @ET12MK
Gmail 👉 ayzon.blacki@gmail.com

Пікірлер: 14
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ❤❤ ኢትዮጵያ እናቴ በሚሉ አፍቃሪና ወዳድ ጅግኖች ልጆቿ አሁንም ወደፊትም ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች 🙏🙏የኢ/ያ ትልቅ ነቀርሳ በሽታዎች የሆኑት ባዕዳንና ፤ ባንዳ ከነተላላኪዎቻችው ይውድማሉ 👽👽👽👽
@rahmaedile5391
@rahmaedile5391 Ай бұрын
Abichuu jagnaa Allah kanta gar yihun nurilin
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Ай бұрын
ለውጥን አድናቂ ሳይሆን አጠልሺ ፤ መሪን በስራ ተግባሩ እና አፈፃፅሙ ክብርን ምስጋናንና የማበረታቻ ስሜቶችን ከመስጠት ይልቅ ችግርን ወቀሳንና ጥላቻን 🙏🏽 እግዚአብሔር በዚህች ፅጋን አሟልቶ ባደላት ምድራዊ ገነት የተፈጠርን ሁሉ በምን ዓይነት ስይጣናዊ ጭፍን አስተሳስብንና አደንዛዥነትን ስይጣናዊ በሽታን የተከለብን ይመስላል 🙏🏽
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad Ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና ሊበረታታ የሚገባ ልማት ነው ችግሬ ከመንግስት ጋር ቢሆንም ምንም እንቅፋት በልማቱ ላይ እንዲገጥም አልመኝም
@omaridris3167
@omaridris3167 Ай бұрын
ቆርጠህ ላከው ይህን ሙሉውን ማየት ይከብዳል
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 Ай бұрын
የመንገደ የመበራት ፓሉ ጥቁር ቀለም ቢቀባ ይበለጥ ያሽበርቃል
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Ай бұрын
Sew,eymote Lemat corider menamn aynfam
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Ай бұрын
Brother Zim Bileh Naw Mekina Eyenedah Tultula Yemitinefaw. Yetu Menged Sefa Yetu Akababi Ferese Eyalk Bae Video Asdegifeh Awra
@nebilshifa3759
@nebilshifa3759 Ай бұрын
ለመረጃህ እናመሰግናልን
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
Your title written with Amharic language or different???. Where are the Amharic teachers 😅😅😅😅😅.
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Ай бұрын
ሁልጊዜ መርጃ ስታቀርብ ከልብህ ለውጥ እያደነክ ሳይሆን ቅር እያለህ ነው ምታቀርበው ለንገሩ youtub እንጀራህ ስለሆነ ስትወድ በግድ ነው የምትለቀው shame on you 😂😂
@wasyihunMinuta
@wasyihunMinuta Ай бұрын
No, man! Shame on you! What kind of lame excuse is that?
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad Ай бұрын
አቃቂር አታውጣ (አታውጪ) ስለ ልጁ ምንም የምታውቀው የለም
"ደሃልገል" - አሻራችን | ዘጋቢ
39:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 22 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 24 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 95 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 24 МЛН