አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት🤭ከእግዚያብሔር የተላኩ ሰው ነኝ😂ደሀ እና ሀብታም ለእኛ እኩል ነው!24 ሰዓት እሚበላ ጠበቃ አለኝ🤗

  Рет қаралды 12,634

Adam Tube

Adam Tube

Күн бұрын

በመጀመሪያ ሁሌም ሰላም እና ጤና ለመላው ተመልካቾች የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን በመቀጠል ስለዚህ አስተማሪ ቪዲዎ መግለጫ እንሰጣለን ።
ይህ ቪዲዎ የተዘጋጀበት ዋና አላማው ሰዎችን እያዝናና እንዲያስተምር ታስቦ እንደሆነ እንድትረዱን እናሳስባለን በመቀጠል በዚህ ቪዲዎ ውስጥ እጅግ በጣም አስተማሪ እና ለሰዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጡ ቪዲዎች ስለሚገኙበት ሙሉ ቪዲዎውን እንድትመለከቱት ማሳሰብ እንወዳለን ሙሉ ቪዲዎውን ከተመለከታችሁት በሗላ የተሰማችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ እንድታካፍሉን እንገልፃለን እንዲሁም ቪዲዎውን ከወደዳችሁት ላይክ አድርጉት በመጨረሻም ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
Subscribe here / @uc0pzgjgxygn8ircooxvsl9q
If you have anything you want to share with us you can always send us a message or you can always contact us on our other social media platforms page below 👇
Ticktock www.ticktock.c...
Facebook / @adamtube
Instagram / @alex_ab_19
You can leave your thoughts on one of the above pages we will get back to you as soon as possible thank you so much for your support and understanding see you in the next video
#ethiopianentertainment #adamtube #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianews #habesha #thehabesha #derananews #love #ethiopianbroadcastingcorporation #fana_news #kananews #fana_tv #fana_news #fetadailynews #ethiopianentertainment #alexafrotube
#golden #Goldentube #balbeer_new_episode
#balbolacomedy #balagerutv
#balbeer_new_episode #balbolacomedy #ethiopianews #ethiopianentertainment
#ethiopianbroadcastingcorporation
#amharicnews #amazingfacts
#amazing #amazon #ethiopianews
#ethiopianentertainment
#thankyouforwatching

Пікірлер: 49
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 ай бұрын
አዲስ አበባ የአማራ ነች ምሊልክ የመሰረታት ከተማ ናት በዛ ግዜ ክልል አልነበረም ህዋሓት ከፋፈላት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
ኦሮሞ ድሮም ቢሆን ተስፋፍቶ ነው። የኦሮሞ የሚባል አሁንም ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ የልም? ለዚህም ነው አሁንም ከመዉረስ፣ከመግደልና ከመቀማተ ውጪ ስራ የላቸውም።
@Chereka203
@Chereka203 3 ай бұрын
አዲስ አበባ የኢቲዮጵያ ዋና ከተማ ናት ።።።።።።መነሱር ደንቆሮ አሕያ🦮👎
@FantuAgegnew
@FantuAgegnew 3 ай бұрын
መንሱሪ ምነው ተበላሸህ አዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ ግን አዲስ አበባን ያላወቀ ፕሪዘዳነት መሆን አይችልም እንዳትሞክረው ሲጀመር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሁላችንም ነው መጀመሪያ አንብብ ሽቶ መቀባት፣መሽቀርቀር አይደለም አገር መምራት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያርበኛዋ ልጅ
@nurbilquis4006
@nurbilquis4006 3 ай бұрын
Mota is correct … 100%
@Yoma-x5m
@Yoma-x5m 3 ай бұрын
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት
@Sebat24
@Sebat24 3 ай бұрын
የማንም ልጋጋም ደም ከማፍሰስ የሰውን ንብረት ወደ መስረቅ ገብተዋል። ሀብታሞችን ለማጥቃት ጠላት ያሉትን። ገና ብዙ ነገር ያመጣሉ🙉🤔🙉🤔🙉🤔🙉🤔🙉🙉🙉
@hana.6956
@hana.6956 3 ай бұрын
አሁን በዚ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክህ።የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ናት። ፍናፍን ይብላህ። የምን መፈናፈን ነው?እኔም አድናቂው ነኝ ለባለስልጣኑ ሁሉም ባለስልጣን እንደዚ ቢሆኑ ሀገራችን ይትባረክ ነበር።ይሔ ፓስተር የተባለው ሰው ምን እየሆነ ነው?እናንተ የአለም ብርሐን ናችሁ ሰወች ስራችሁን አይተው የሰማዩ አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሐናችሁ በሰው በፊት ይብራ እንዳለው ጌታ ለሰው ጥሩ ስራችን ቢታይ መልካም ነው።
@MamaDaba
@MamaDaba 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል እኮ ሁሉንም የኛ ነው ማለት አይከብድም አይ መንሱር እንደው ምን ጉድ ነህ እናመሰግናለን አዳም ቱዩብ በርታ እውነትን ለታሪክ ማስቀመጥ ትልቅ ነገር ነው በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በጨዋ መለክ ሰነስራዐት ባለው መንገድ ነው እምታርበው በርታ
@TigestTsegaye-f5p
@TigestTsegaye-f5p 2 ай бұрын
አናመሰግናለን ወሳኝ መረጃ ነው ያቀረብክልን ልክነህ ውሳኔው ተግባር ላይ ሲውል ደሞ ዲያስፖራውን ያረጋጋል።
@ChaltuMule
@ChaltuMule 3 ай бұрын
Adam yemer techilaleh betam des Emil sera new gobez berta bezihu ketel thank you
@TigestTsegaye-f5p
@TigestTsegaye-f5p 2 ай бұрын
የድሬው ከቲባ ፈጣሪ አይቀይርህ ተባረክ ዘርህ ሁሉ ይባረክ
@tiruneshdanye9420
@tiruneshdanye9420 3 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ግን ለምንድነው ሁሉም ነገር መጥፎ መስሎ እሚታያችሁ እውነትን አትፈልጉም ማለት ነው ሰው እሚሰራው ላይ መጥፎ ነገር መፃ እምትወዱት አሁን እሄ ልጅ ለምን እውነት ተናገረ ነው ይልቅስ እንዲህ እሚሰሩ ሰዎችን ብናበረታታ አይሻልም ወተው ከሚሰድቡን ሰዎች ይልቅ አይ እኛ እሚሰድበንን እምናደንቅ ሆነን አረፍነው ይገርማል በጣም
@Eyerusalemhailukiya
@Eyerusalemhailukiya 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው :: በርታልኝ ወንድሜ ምክንያቱም fast information episode ስለሆነ
@endalefituma8856
@endalefituma8856 3 ай бұрын
keep it up with truth .,,,
@hiwel9209
@hiwel9209 3 ай бұрын
😂😂 መንሱር ያስቃል ደግሞም ስለአዲስ አበባ የኛ ነው ለሚሏት ስሟም ፊንፊኔ በኦሮምኛ ለሚሉት ትርጉሙን እንኳ እንዴት እንደማያውቁት ከመንሱር የበለጠ መልስ ማን ይሰጣል ? ይሄ ሞጣ የሚባል ሰው ሀይለኛ ሳይሆን አይቀርም
@hailem9116
@hailem9116 3 ай бұрын
ጉተማ ሲሰብ ያላማርበት ማይኮን ሲናገርው አንጅቴን ነው ያራሰው ማይኮ እውነትም ምኑም የማያምር
@tigistfantahun5741
@tigistfantahun5741 3 ай бұрын
diasporan lemaregagat new wushet endemiyawera yastawukal ayi beltsgina leboch zerafi nachew
@kelayataklilu
@kelayataklilu 3 ай бұрын
Addis Ababa is the city of Ethiopia!
@tgyegna5636
@tgyegna5636 3 ай бұрын
Adiss abeba fininhn welega felgew mensur k ewket nesa😂😂😂😂😂😂
@MamushYilema
@MamushYilema 3 ай бұрын
❤❤❤
@gaga320
@gaga320 3 ай бұрын
አህያ ላህያ ቢራገጥ አሉ እናንተ ማለት እንደዛ ናቹ ለኔ ማንናቹ እነ እንትና የምትዛዛቱት ሀሳባቹ የማያምረው።
@muludamtew9951
@muludamtew9951 3 ай бұрын
Adam sirchith konjo hono thanks yemitletifew aynachin asamemken
@kelayataklilu
@kelayataklilu 3 ай бұрын
Addis Ababa is the Capital City of Ethiopia!weather u like it or not this is the truth. U have to swalow ot.
@DaniGebere-wc5xe
@DaniGebere-wc5xe 3 ай бұрын
Betam teru sera new
@TefahunBelew
@TefahunBelew 3 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
@AnthonyAmedday
@AnthonyAmedday 3 ай бұрын
Rayakiwu add it s ababa yamante teleke taleko alahe banda
@thapelothabza-hw6uy
@thapelothabza-hw6uy 3 ай бұрын
takes abut that is the diston of low we like it
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s 3 ай бұрын
ሲጀመር አዲሳባ ኦሮሞ ሚባል አልነበረም. መሠረቱ ፍልውሐ ወንዙ እስተቅርብ ድረስ ፋዉንቴን የተፈጥሮ ፍልቅልቅ ዉሐ ነበር
@BlenebrneAklil
@BlenebrneAklil 3 ай бұрын
Menesure kept gala derom gala new
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 3 ай бұрын
ሞጣ ነው
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 3 ай бұрын
ቆይ ንቀት ነው ወይም ኢትዮጵያ ውሰጥ አልነበረችሁም? ደምበል ጋር ያለው የኦሮሚያ ፕረዚዳንት ብሮ እና ሰርቤት ብሮዎች ምንድነው ብለህ ምታስበው?
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 3 ай бұрын
mota newa
@Alem.A-z1g
@Alem.A-z1g 2 ай бұрын
Yone😂😂😂😂😂
@nafkotmeshesha8690
@nafkotmeshesha8690 3 ай бұрын
hulem emeteseraw sera betam teru ngr new bereta fetari yirdah
@alemaztilahun9569
@alemaztilahun9569 3 ай бұрын
sew gn yemer melawuun atuwal yemer
@ZewuduShaleka-fs1js
@ZewuduShaleka-fs1js 3 ай бұрын
Nice I like it
@yetbarek63
@yetbarek63 3 ай бұрын
አንተ ግንጭላም፣ ለምን ጥሩ ነገር አታቀርብም።አዳም አባታችን እንዳንተ ግንጭላም ነበር እንዴ!!
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😵
@tiruneshdanye9420
@tiruneshdanye9420 3 ай бұрын
የመሳደብ ሱስ አለብህ አይደል አንተ አህያ በእንዳንተ አይነት ግም አስተሳሰብ ያለው አዳም እሚሰደብ አይደለም እሺ መጀመሪያ አማርኛ መፃፍ በደምብ ልመድ ገመድ አፍ በዚህ አፍህ አፈር ብላበት ቆሻሻ ነህ እንዳንተ አይነቱ ምንም ነገር ጥሩ ነገር እማይፈልግ የሜዳ ላይ ፈረስ ነው አገር እያጠፍ ያለው ሆዳም
@tiruneshdanye9420
@tiruneshdanye9420 3 ай бұрын
የመሳደብ ሱስ አለብህ አይደል አንተ አህያ በእንዳንተ አይነት ግም አስተሳሰብ ያለው አዳም እሚሰደብ አይደለም እሺ መጀመሪያ አማርኛ መፃፍ በደምብ ልመድ ገመድ አፍ በዚህ አፍህ አፈር ብላበት ቆሻሻ ነህ እንዳንተ አይነቱ ምንም ነገር ጥሩ ነገር እማይፈልግ የሜዳ ላይ ፈረስ ነው አገር እያጠፍ ያለው ሆዳም
@tesfusahle7948
@tesfusahle7948 3 ай бұрын
Mn ayinet lekenet new lant belo emayamenebeten ena emayihon ngr yisera ahun ant mn lemalet new dedeb neh
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 3 ай бұрын
1983
@Chereka203
@Chereka203 3 ай бұрын
ፈሳም ሙሰኛ ሌባ ነሕ ቁጥሩ ምንድ ነዉ
@kelayataklilu
@kelayataklilu 3 ай бұрын
What u are talking about and what u have said previous time is different. People who are living in Ethiopia and steal the government yeah, the government has to take it.but people who r living in abroad and sending money and build a house or whatever they want do not touch diaspora.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 132 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Ethiopian comedy Idol
15:05
Sewasew Tube
Рет қаралды 515 М.