አዲስ አበባ ዛሬ ታጠነች Ethiopian Orthodox Estifanos Church, Addis Ababa.

  Рет қаралды 127,262

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthiopianOrthodox

Пікірлер: 1 300
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ መሀሪነትና ይቅር ባይነት ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አቤቱ ማርን
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Abatu yikiri beleni .Egiziabihar ETHIOPIAN YITEBIKILINI Amen
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን ይቅር ም😭😭😭😭😭
@BellaBeraki
@BellaBeraki 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-st9ev2nx9p
@user-st9ev2nx9p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን
@tigiselam1486
@tigiselam1486 4 жыл бұрын
አቤት አንቺ ምድር ምንኛ የታደልሽ ነሽ በእውነት በእንባ ሆኜ ነው ያየሁት ፍፁም መታደል ብቻ ሳይሆን መመረጥ ነው በረከታቹ ይድረሰን ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን አለማችን ሰላም ያድርግልን አሜን
@bertamekti1902
@bertamekti1902 4 жыл бұрын
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር። ልመናችንን ይስማን ይቅር ይበለን እንደበደላችን ሳይወን እንደምህረት ይቅርታክን ምህረትክን ለመላው ዓለም አውርድልን
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 4 жыл бұрын
Enam edesaw beteleyi sedet layi bezi sat
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Egezo maren kirisetos egezo marine kiresitose bete mariyam marine kirisetose temesgen amelake medani alem keberi ledenigel mariyam yehun amen amen amen amen
@seblamelkamu7203
@seblamelkamu7203 4 жыл бұрын
Ewnte nw emntachen edat dese yelyale minal ezaw atgeb beone beya tmgaw ufffff becha marane yekerblane😢😢😢😢
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
አሜን፣በጣም፣ሌላ፣ምንመመኪያአለን፣እኛ፣የድንግል፣ማርያም፣ልጂ፣ኢየሱስ፣ክርስቶስ፣ነው፣መመኪያችን፣ታሪክን፣የሚቀይር፣እሱብቻነው፣ተመስገን፣አምላኬ፣
@samrawitasefa6654
@samrawitasefa6654 4 жыл бұрын
KIRSTOS BMIL ENA AMEN BMIL yitarem
@ghhg4474
@ghhg4474 4 жыл бұрын
ያረብ እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳንት እዝነት እዘንልን እኛ አቅምም ችሎታም የለንም አገራችንን ጠብቅልን የአላህ
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
አሜን እንዲህ ነዉ ሚያምርብን
@MyLife-gy2dh
@MyLife-gy2dh 4 жыл бұрын
እንዲህ ያምርብናል ሰው ባመነበት ሲፀልይ እኛም በምናምነው አምላክ ስም አሜን ፆሎታቹሁ ይሰማልን ማለት ነው ሚጠበቅብን እሄ ነው ያነነው ከማልምት ይልቅ🙏
@linuliyue5800
@linuliyue5800 4 жыл бұрын
amen amen
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
ሰው፣እደዚህ፣ስረአት፣ባለው፣መልኩ፣ስፎ፣ይወጣል፣አዳዶቹ፣ደግሞ፣የማይገናኘውን፣አገናኝተውአባቶችን፣ተሳድበው፣ይወጣሉ፣አሁን፣የመጣብንም፣ቁጣ፣በአፍችን፣ነው፣ለተሳዳቢወች፣ልብይስጣቸው
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 4 жыл бұрын
Amen yen konjo
@asdfmmm2709
@asdfmmm2709 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ስለህፃናቶች ብለህ ይቅር በለን እኔስ ኃጢያት ነኝ
@soumayalakhdar2743
@soumayalakhdar2743 4 жыл бұрын
አሜንበርከታቺሁይዲርሰንእግዛብሄርአምላክምህርቱንያዉርዲልንይቅርይበለን
@user-mv7xu3nu5t
@user-mv7xu3nu5t 4 жыл бұрын
ተመስገን ለሁሉም ነገር አምላኬ ታደጋት ፍጡርክን ማረን ይቅር በለን ሁላችንም በንስሀ አብቃን አሜን
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
የናተ ፀሎት ለአለም ህዝብ በሙሉ መዳኛ ይሁንልን እደበደላችን ሳይሆን እደሱ ቸርነት ምህረትን ይጠን 🙏🙏🙏
@alikhandurani9101
@alikhandurani9101 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ምረቱን ይላክልነ
@fimabd2376
@fimabd2376 4 жыл бұрын
አቤቱ. ማረን. ይቅርም በለን
@ggf4311
@ggf4311 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenkahsai1824
@helenkahsai1824 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@chchbv6979
@chchbv6979 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 жыл бұрын
አሜን ቸርነቱ ምህረቱ አይለየን መዲሀኒት ያርግልን ውዶቼ በደሙ ይሸፍናችሁ ይሸፍነን የሁላችንንም የሰማይ አምላክ 🙏🙏🙏🙏
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emanuelemusarra1781
@emanuelemusarra1781 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@aafdgf7387
@aafdgf7387 4 жыл бұрын
Amen amen amen bcharnetu ymaren
@zenbecb0526
@zenbecb0526 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እናቴ የዘላለም ቤቴ ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረንም የአስራት ሀገርህን አደራ ስደት ላይ ያለነውን ልጆችህንም አስበን ኢትዮጵያዬ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ::
@tiruworkhailu9711
@tiruworkhailu9711 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@samrawitasefa6654
@samrawitasefa6654 4 жыл бұрын
EHTE AMEN BMIL YITAREM
@ioananica9995
@ioananica9995 4 жыл бұрын
አሜን ይቅር ይበል
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@maranawityoutube1685
@maranawityoutube1685 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ድንግልማርያምየልቤንየምታ
@ድንግልማርያምየልቤንየምታ 4 жыл бұрын
*~~~~ ዛሬ ማዕጠንቱ በአዲስ አበባ ተጀምሯል ~~~* *ፈጣሪ ይቀበልልን* *ሙሴም አሮንን። ጥናህን ውሰድ፥ ከመሠዊያውም ላይ እሳት አድርግበት፥ ዕጣንም ጨምርበት፥ ወደ ማኅበሩም ፈጥነህ ውሰደው አስተስርይላቸውም፤ ከእግዚአብሔር ፊት ቍጣ ወጥቶአልና መቅሠፍት ጀምሮአል አለው።"* (ኦሪት ዘኍልቍ 16:46)
@melatasrat5499
@melatasrat5499 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመጣብንን መቅሰፍት ያንሳልን የአባቶቻችን ፀሎት ይስማልን
@workiyemekonen9902
@workiyemekonen9902 4 жыл бұрын
አሜን
@bitalbital2162
@bitalbital2162 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዛብሔር መላካም ያረግልናል የአባቶቻችን ፀሎት።
@ኸድጃሙሀመድ
@ኸድጃሙሀመድ 4 жыл бұрын
አይ ጀገሬ አይይይ
@meseret888salam7
@meseret888salam7 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይለመነን
@user-wv2tw5ft4c
@user-wv2tw5ft4c 4 жыл бұрын
መሞትም ካለብን መስቀሉን እየተሳለምን በሩን እየረገጥን እጣኑን እያሸተትን እንሞታለን አቤት እምነት አቤት የዋ እነት ላመኑት መዳኒት ነዉ ላላመኑት ግን ምንም ነዉ እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
እኔማ የደስታዩ መቆጣጠር አቃተኝ መስቀል እዳንስም ስንከለከል ሐዋርያ የሆኑ አባቶች ተመስገን
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ እመን እንጂ አትፍራ ነዉ ሚለዉ መጽሐፍ ቅዱስ። በእጣን እና በመስቀል እመን እንጂ አትፍራ አልተበለም
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
መስቀል እና እጣን ማሪየም ሚካኤል እና ገብሬኤል እናንተን ዬትም አየደርሱም መጀማሪየና መጨረሸ አልፈና ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ። በርሱ የሚየምን የዘላላም ህይወት አለዉ።
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ማርያምን ትክክል ብለሻል አላየሽምዴ ዳቢሎስ መስቀልና ማእጠንቱን ሲያይ የሚገባበት ጉድጓድ እኮ ነው የሚያጣው ጣላት ዳቢሎስና ኮረና ይፈሩ እንጂ እኛ መስቀሉን ከመሳለም ወደ ዋላ አንልም ክርስቶስን ይዞ ፍረሃት የለምና
@user-wv2tw5ft4c
@user-wv2tw5ft4c 4 жыл бұрын
@@user-pi7ts9zm5b እኛ የምናመልከዉ የድንግል ማርያምን ልጅን እየሱስ ክርስቶስን ነዉ የጌቶች ጌታ እሱን እናምናለን እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያምንም እንወዳታለን እናታችን እንላታለን ከልጆ ታስታርቀን ዘንድ እንለምናታለን ልጆ ነዉና እናቱ ናትና ይለመናታል መላእክትም ቢሆኑ እንደክብራቸዉ እንደፀጋቸዉ ክርስቶስ እንደሰጣቸዉ ክብር እናከብራቸዋለን እጣኑም ያደነና መሰለ አደኖሆም ያድነናል ያመነደሞ ይድናል!! እና ስለዚህ እኛ ስለምናረገዉ ነገር ስለፀሎታችን ካላመናቹበት አትቀባጥሩ አርፉቹ ቁጭ በሉ ያድነናል የምትሉት የጥልቁ ምንፈስ እሱ ያድናቹ እኛ ግን የተሰቀለዉን እየሱስን እንሰብካለን እንድናለንም ድንግል ማርያምንም ቅዱሳንንም እንወዳለን እናከብራለን እንድናለን
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
እምነታችን እንኳን እኛን ቀርቶ ለተጨነቀው አለም ይደርሳል የአባቶቻችን ፆም ፀሎት አቤቱ ማህረነ ህዝብህን አስብ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 жыл бұрын
ጌታ አትሳለሙ ብንባልም አንችልም መዳኛችን አንተ ነክ እባክክ ማረን እኛ እንችልም ያለ አንተ
@genetbelete5707
@genetbelete5707 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ አሜን ። 💚💛💓
@James-yt1lb
@James-yt1lb 4 жыл бұрын
Yena muse Amilak baewunat yilamannan !! Abetu yikir balen !!
@ሊሊየማርያም.ልጅ
@ሊሊየማርያም.ልጅ 4 жыл бұрын
አቤተ.ፀሎታችንን.ተቀበልልን.ሀጥያታችንን.ይቅር.በለን.ቁጣውን.መልሰህ.ሰላሙን.አምጣልን።
@beehee180
@beehee180 4 жыл бұрын
የእውነት እንባይ አልቆም አለዉ ፈጣራች አዛኝና ሩሁሩ ነው የእውነት ወንድ ወንድሙ ሰገል መስጊድና ቤተክርስትያ የፈጣሪን ቤቱ ስናቃጥ ይሄ እሱ እንደተከፋብ ማሳያ ነው ይቅረ የለን ጌታችን
@user-yp6eg3kn1k
@user-yp6eg3kn1k 4 жыл бұрын
አቤት መዓዛው ናፈቀኝ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ይህን በሽታ ተራርጎ ያጥፋልን
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 жыл бұрын
አሜን
@halazapa415
@halazapa415 4 жыл бұрын
??
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭 ጸሎት ልመናችሁን ይቀበልላችሁ
@tiruworkhailu9711
@tiruworkhailu9711 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etennish7314
@etennish7314 4 жыл бұрын
Amen
@marek5323
@marek5323 4 жыл бұрын
ድንቅ እምነት ዉብ ህዝብ! የአባቶቻችን አምላክ ምህረቱን ይላክልን! አገራችንን መላውን አለም ሁሉ ይቅርታው ብዙ የሆነ አምላክ በይቅርታው ይጎብኘን! አባቶቼ በጤና ይጠብቃችሁ አሜን!!!!
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 4 жыл бұрын
ሺርክ የለለበት አላህ ሱበሀነወተአላ የአለሙጌታ አንተው ድርስልን ያርብ
@neimaebrahim2749
@neimaebrahim2749 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@eilham2682
@eilham2682 4 жыл бұрын
አሚን
@user-in8io2ps9q
@user-in8io2ps9q 4 жыл бұрын
አሚን
@akemanu48
@akemanu48 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተ የምህረት አባት የሁሉ መድሀኒት ከሁሉ በላይ ምህረት ያስፈልገናልና ምህረትህን አዝንብልን።አቤቱ ማረን ። አንድ ሰንበት ታውጆ በሁሉ ከትሞች ቢሆን በጣም አሪፍ ነው።
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 4 жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሆነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ላይ ተዓምራቱ ይገለፅ!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንዲሁም መላውን አለም ይቅር ይበለን!
@mebra4289
@mebra4289 4 жыл бұрын
አምላክ ይታረቀን ሠሎታችንን ይስማ ሳየው እባዬ መጣ አባቶቻችን ደከመን ሠለችን የማትሉ እድሜ ይስጣቹ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
ይሄ ነው መፍትሄው የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እፍ ብለህ ባህር ገደል ክተትልን
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 4 жыл бұрын
Amen
@helenkahsai1824
@helenkahsai1824 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@koki1872
@koki1872 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሬሆይ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደበደላችን ይቅረበለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቀልን እኛ ስደተኛልጆችህም ጠብቀን አሁንስ አንጀቴን በላችሁት ሌላሠዉ አትቀራረቡ ሰዉከሰዉ አትገናኙ ይላሉ አይ ኢትዮጵያ ወገኖች እንደየዋህነታችሁ ይሁንልን
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
እዴት ደስስ ይላል ዕጣኑ ናፈቀኝ😍😘 አቤቱ ፀሎት ልመናችሁን ይቀበልልን🙏 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏👐
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 4 жыл бұрын
እጣኑናፍቆኛል አባ እባክህ ከስደት መልሰህኝ እደጂህ ልመላልስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 4 жыл бұрын
ስምሽ የሙስሊም ነው ንግግርሽ ግን
@belantamiru222
@belantamiru222 4 жыл бұрын
Amen
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አይዞሽ የአባቶች ፀሎት እንኳን ለእኛ ለአለም ይተርፋልና ተስፋ አትቁረጪ
@user-jg3zj1hs6d
@user-jg3zj1hs6d 4 жыл бұрын
@@user-ky6rx8sp2f ያሳዝናሉ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭
@esthulegesse9093
@esthulegesse9093 4 жыл бұрын
የአገሬ ታቦት በያለንበት ጠብቀን አገሬ እምነትሽ ያድንሻል ህዝቦችሽም ይድናሉ፣
@jemuyoutube3557
@jemuyoutube3557 4 жыл бұрын
ያረቢ ያረህማን አንተ በእዝነትህ ማረን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን. 🙏🙏
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
ማረን ይቅር በለን ማረን ማረን የኛን አትመልከት አባት ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት ከዙእ በሽታ እስደት ላይ ያለነውንም በቸርነትእ አስበን
@deutstrau5165
@deutstrau5165 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎታቹ ትጠብቀን እዚይ በውጭ ሃገር ያለን ሕዝበ ክሪስታን እድሁም ለሁሉ ህዝብይ ኣለም ይቅር ይበለን እደቸርነቱ ።
@user-xz4nk6ot5s
@user-xz4nk6ot5s 4 жыл бұрын
አምላኬ እንደቸርነትህ ከአለም ሁሉ አንሳልን
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
A men. Amen. Amen
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 4 жыл бұрын
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር። ልመናችንን ይስማን ይቅር ይበለን እንደበደላችን ሳይወን እንደምህረት ይቅርታክን ምህረትክን ለመላው ዓለም አውርድልን, Amen!
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን! ዛሬ ከለሊት ጀምሮ በየአድባራቱ ሲያጥኑ ነበር ተመስገን ሁሉም በየእምነቱ ፈጣሪን ይለምን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Esaye FATARE 😭😭😭😭😭💚💛❤
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
ለእኛም በረከቱ ይድረሰን በእውነት እንባዬ ተናነቀኝ በሰላም ለሀገራችን እዲያበቃን እኛም.ለመታጠን እድያበቃን ለንሰሀ ሕይዎትን እዲሰጠን በጸሎታችሁ አስቡን
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 жыл бұрын
እባካቹ ሕዝበ ክርስቲያን ለጣሊያን እንፀልይላት ነግ በእኔ ነዉ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏
@anahana8218
@anahana8218 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ክርስትና እመብርሃን ወላዲቷ አማልጅን ከስታርቂን ከልጅሽ የመጣብንን መአት ይቅር ይበለን በዚህ በኩዳዴው በስቅለቱ ይቅር በለንን እግዚይሆ መአርነ ክርስቶስ ራሁለት ግዜ
@ayshabaheru1640
@ayshabaheru1640 4 жыл бұрын
ያረቢ እባክህ ታረቀን
@dfdduyh2339
@dfdduyh2339 4 жыл бұрын
በጢሱነው
@jibrilendera1389
@jibrilendera1389 4 жыл бұрын
@በእርሱ ፍቃድ እኖራለሁ ጢሡነው የማይታወቀው
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 4 жыл бұрын
Amen hulachenem wed fetari meseged mesleyi naw mibejan
@johannessamuel991
@johannessamuel991 4 жыл бұрын
@@dfdduyh2339 mehaymenet yasferagnal alu Ph. Mesfen ewenetachewen new
@dd-hv5nw
@dd-hv5nw 4 жыл бұрын
@@johannessamuel991 ኩፉር
@youok1771
@youok1771 4 жыл бұрын
የአባቶቻችን ፀሎትና ልመና ለመላው ህዝብ ይደርብን
@gbgg5778
@gbgg5778 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን አለምን ከመጣባት መቅሰፍት ታደጋት አንተ እንደ ምህረትህ ማረን
@zadelove4676
@zadelove4676 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ሆህ ሀፅያታችንን ሳትመለከትእደቸርነትህ ይቅር በለን ዬመጣብንን ከሀገራችን ብን አዲርግልን
@berkeberna6842
@berkeberna6842 4 жыл бұрын
Amen Anne Amen Anne Amen
@mekdesmedes1236
@mekdesmedes1236 4 жыл бұрын
@@berkeberna6842 amem amen amen
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
እልልልልልል ቃላችሁ ቡራኬያችሁ ይድረሰን መታደል ነው እኛ ከቤት ውጪ መውጣት አቅቶናል ሀገሬ ሰላምሽ ሰላሜ ነው ሰላምሽ ይብዛ
@user-pc4sn2mm2d
@user-pc4sn2mm2d 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ታረቀን እደኛ ሀፅያሳይሆን እደቸርነትህ ማረን
@Ali-xe6mf
@Ali-xe6mf 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ና ምህረትህ ብዛት አምላክ ሆይ
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማ ሁሉም በየእምነቱ ተግቶ ይፀልይ ...
@teddikebede6922
@teddikebede6922 4 жыл бұрын
ተዋህዶ የጥንት የእናት አባቲ ዕምነት
@kokab5725
@kokab5725 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸርነትህ እደምህረትህ እቤቱ ማረን እግዚአብሔር የኢትዮቤያን ህዝቦች አሥባቸው ባርካቸው ማረን አሜን ይማረን ይደረግልን
@tenayeshebery7692
@tenayeshebery7692 4 жыл бұрын
አባትሆይ ታረቀን ተለመነን
@banban5935
@banban5935 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ታረቀን ተለመነን
@lemlemyoutube9428
@lemlemyoutube9428 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን እደኛ ሀጥያተኞች ልጆችህ ሳይሆን በደጋግ አባቶቻችን ፀሎት ማረን ይቅር በለን አቤቱ
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 4 жыл бұрын
🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼 አቤቱ ይቅር በለን ምህረቱን እና ፈውሱን ላክልን
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክረሰቶሰ እንደበደላችን እንደምህረት ማረነ
@Birabiro_2000
@Birabiro_2000 4 жыл бұрын
"ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች"~ መዝሙረ ዳዊት "Ethiopia will strech forth her hands unto God" ~ psalm 68
@vivaviva5063
@vivaviva5063 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችንሆይ እንደ በ።ላችን ሳይሆን እንደቸርነትክ ማረን ይቅርምበለን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 4 жыл бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን ታረቀን....አሜን!!!
@toryatorya8322
@toryatorya8322 4 жыл бұрын
አቤቱ የሠማዩ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየስስ ክርስቶስ የመጣብንን አተ በምርትህ ታርቀን በእዉነቱ አባቶቻችን ፈጣሬ የስራቹዉን ዋጋ ይክፈላቹ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-mq3vf4fo7s
@user-mq3vf4fo7s 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን
@grrjhfr2209
@grrjhfr2209 4 жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን አበቱ ጌታየ ሚህረትህ ስጠን
@eldanazenebeelrtenaynyesit2636
@eldanazenebeelrtenaynyesit2636 4 жыл бұрын
አምላክ ሔይ ከስደት ወደተቀደስችዉ ሐገሪ በሰላም ምልስኝና ለንስሐ አብቃኝ
@danielabera5108
@danielabera5108 4 жыл бұрын
😭 አሜን
@fireghenetepherem1770
@fireghenetepherem1770 4 жыл бұрын
እንደእምነታችሁ ይደረግላችሁ የሀገሬ የዋህና ገራገር ህዝብ የጥንትዋ የጠዋቷ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
እሱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ፀሎታችሁን ሰምቶ ይማረን እልልልል አይባልም ከናተ በላይ ባላቅም
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 4 жыл бұрын
Ignorant priest. will you take the risk ?
@alemtefera5814
@alemtefera5814 4 жыл бұрын
Li⁴
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
አሜን
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 4 жыл бұрын
Amen ⛪
@samrawitasefa6654
@samrawitasefa6654 4 жыл бұрын
LIK NEW ELLLLL AYBALM YASTEMIRALU ECO. YINAGERALU ABATOCH SEMI ATTEW NEW ELLLL LMILUT MASTEWALN YISTACHEW YIQIRM YIBELACHEW AMEN
@yeshikebedeyeshi1476
@yeshikebedeyeshi1476 4 жыл бұрын
አግዘዛቤር ወይ አገራችንን ከዚይ መቅሠፍት አድንልን አኛንም ከበተሠቦቻችን ፡በሠላም ፡ለመገናኘት ፡ያብቃን ፡አሜንአሜንአሜን
@tenayeshebery7692
@tenayeshebery7692 4 жыл бұрын
ካላንተ ማንም የለንም ስለእነትክ ስለድንግል ማርያም ተለመነን
@fhhhfhh8226
@fhhhfhh8226 4 жыл бұрын
አሜን ፫ በረክታችሁ ይድረሰን አቤቱ ማርን ይቅር በለን
@tigistfiqadu2864
@tigistfiqadu2864 4 жыл бұрын
አቤ ፣ሰለ፣እፀናት፣ሰትል፣ሰለምትወዳችው፣ሰወች፣ሰለፅድቃን፣ሰምታት፣ሰለ፣እንት፣ሰትል፣ማረን፣ያቃረበለን
@muluabay7075
@muluabay7075 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@muluabay7075
@muluabay7075 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@meherethabtiamarm4368
@meherethabtiamarm4368 4 жыл бұрын
Our savior please listen our 🙏 Our God Thank you 🙏 😪😪
@user-ee7jh7wb3b
@user-ee7jh7wb3b 4 жыл бұрын
እቤቱ ማረነ ይቅር በለን የኛ ቸር አባታችን እመቤታችን ከልጅሽ አስታርቂን ተማለጅን ቅድስት ድንግል እናታችን አሜን
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
በሌላ እምነት ውስጥ የተዘፈቁ አሁንስ ምን ይሏት ይሆን ተዋህዶን ??አለምን ሁሉ ለማዳን የሚፀልይ እምነት በአለም መነጋገርያ በሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ለዘለአለም ትኑር አሜንንንን
@bsgshggsgssge9742
@bsgshggsgssge9742 4 жыл бұрын
አሥተሠሠብ፡አሥተከክይ፡እጠን፡ማጬሥ፡ሀይማኖት፡ትልቅነት፡ይማሥልሸል፡እጠን፡ምንአቅምአለው፡ከፈጠረን፡ፈጠሪ፡ውጭ፡
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
እምነት ያድናል እንኳን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃልን ተከትለን አይደለም ሰይጣንም ያድናል ብለን ካመነው ያድነናል ስለዚ የሚጨሰው እጣን ውስጥ ትልቅ ፀሎትና ድሕነት አለው
@meseretuae23
@meseretuae23 4 жыл бұрын
አቤቱ እደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን🙏🙏🙏😭😭
@aferasaron4849
@aferasaron4849 4 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ ማረን ይቅርበለን😭😭😭😭
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሁይ ምሕርትሕን አውርድል ይቀርበለን😭😭😭😭😭🙏
@mersimikayel4148
@mersimikayel4148 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@ajijaajija5613
@ajijaajija5613 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳተ ምህረት።
@user-yr2be1sk8f
@user-yr2be1sk8f 4 жыл бұрын
ይሄፀሎት የማይመችው ሉሲፈር ነው እስላምና መናፍቅ ደሞ ይሄ አይመቻችውም መዳን በድግል ማርያም ልጅ በየሱስ ክርስቶስ ነው
@user-yr2be1sk8f
@user-yr2be1sk8f 4 жыл бұрын
@@RugaEbeno23 አልሰማሽም 👹👹👹👹👹👹
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 4 жыл бұрын
Ahune bezhe seate kefu negeger lemene. Egzabher yekere yebelachu.
@user-pq8xf5mm6m
@user-pq8xf5mm6m 4 жыл бұрын
ምህርቱ ብዙ ነው እና ይታረቀን እንደ ቸርነቱ የድግል ማርያም ልጅ የሀለም ሁሉቤዛ
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በስደት ያለነውንም እደጂህ ሁነን እድናመሰግንህ መልካም ፈቃድህ ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gidonermi5519
@gidonermi5519 4 жыл бұрын
እልልል የድንግል ማርያም ልጅ ያድነን ዘንድ እንማፀናለን
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ቁጣህን አብርድልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን እና ህዝቧን ፀሎት ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል እረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይጠብቅልን
@hiahia4090
@hiahia4090 4 жыл бұрын
Alhamdulillah, Alhamdulillah, Alhamdulillah........🙏🙏🙏
@takkoushcell5174
@takkoushcell5174 4 жыл бұрын
እግዚኤ ማርነ ክርሰቶስ እግዚኤ ቤኤንቴ ማርየም መሀረነ ክርሰቶስ እግዚኤ አሜን አሜን አሜን
@anissanuri58
@anissanuri58 4 жыл бұрын
Eya Allah Ezenelen😭💚💚💚💚💚
@yonastamirat9502
@yonastamirat9502 4 жыл бұрын
ፈጣሪያችን ይቅር ባይ ነዉ እንዲ አንድ ልብ ከሆንን ይምረናል
@user-hl6ld2uk3d
@user-hl6ld2uk3d 4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እንደቸርነት አሜን አግዛብሄ ይጠብቃችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@ferakasa4247
@ferakasa4247 4 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት አምላክ አንተ ተቀበለን
@tsedekegebremedhin9707
@tsedekegebremedhin9707 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያድለን ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን አሜን
@shabelasefa5368
@shabelasefa5368 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የሌላ እምነቶችን አትቀፉ ምሥጋና ብቻ አመሥግኑ እናም እየነቀፋችሁና የአልተገባቃል የጣፋችሁ ኮሚታችሁን አሡ በናተ ምክንያት ሀይማኖታችንን አታሠድቡ
@ሊሊታደሠ
@ሊሊታደሠ 4 жыл бұрын
ተመስገን... አምላኬ ሆይ... አጠቃላይ በሽታዎችን ፈውስልን..
@house8969
@house8969 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አለማመኒን እርዳው
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን ይህ በሽታ በጌታዬ በየሱስ ክርስቶስ መስቀል የተመታ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-jz6hz3wi9x
@user-jz6hz3wi9x 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይታረቀን 😭😭
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 4 жыл бұрын
ቤተሰቦቼንና ደሐውን ህዝቤን አደራ አገሬ ናፈቀኝ ከክፉ ነገር ጠብቅልኝ የአላህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 4 жыл бұрын
ተዋሕዶ የሁሉም ተምሳሌት ለአለም የምትለምኚ ነሽ አማ ፀሎት ልመናችንን ክርስቲያን ይቀበልልን
@tiruworkyedegelmareyameleg427
@tiruworkyedegelmareyameleg427 4 жыл бұрын
አቤቱ አገራችንን ከክፉ በሽታ ጠብቅልይ አገሬ ክፍሽ አያሰማይ 😭😭😭
@haedarjafar8010
@haedarjafar8010 4 жыл бұрын
አቤቱ እደቸርነትሕጂ እደበደላችን አይሁን
@yushiyo990
@yushiyo990 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አደራ ከስደት ወደ ሀገሬ በሠላም አስገባኝ ለንሠሀ አብቃኝ አምላኪ አደራ ቤተሠቤንም ጠብቅልኝ አደራ ማረን ይቅር በለን
@user-ry6pf8uu4m
@user-ry6pf8uu4m 4 жыл бұрын
ያረብ ያ አላህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ና ምድር አተ ጠብቅልን አተ ማረን ያረብ🤲🤲
@rahmasaied5877
@rahmasaied5877 4 жыл бұрын
አሚንን
@shahadalawoor5942
@shahadalawoor5942 4 жыл бұрын
አሜን
@bedriyayimer2976
@bedriyayimer2976 4 жыл бұрын
Amen
@user-fs8lw3vd2u
@user-fs8lw3vd2u 4 жыл бұрын
አሜን
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 4 жыл бұрын
አምላካችን እስከ ሞት የከፈልክብን ነንና አትተወን ....😥😥😥😥😥 ፊትህን መልስ 😭😭😭😭😭
@wu6219
@wu6219 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን እናንተን ያቆይልን እድሜያችሁ ን ያርዝማልን በረከቱ ለእኛም ይድረሰን።
@abm1344
@abm1344 4 жыл бұрын
መታጠን አለባት በሴጣኖች የተነሳ ነው ህዝብ የሚያልቀው፣የክፉ ሰው ፈስ አይን ያፈስ ነው፣በተለይ መከባበር ቀርቶአቶል፣እኔማ ሳስበው ጌታ አጠራቅሞ አጠራቅሞ የቀጣን ይመስለኛል፣እንጂ እንደዚህ ዝም አይልም ሰው ሲያልቅ።አሁንም ይቅር ይበለን መልሱን ይስጠን
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
እዉነትብለሻል፣እደበደላችንከሆነማ፣ሲያሰንነዉእላለሁ፣አምላክበአምሳሉየፈጠረዉንፍጥረት፣በስለትሲታረዲ፣ታቦቱሲነዲ፣አምላክምሀሪነዉይቅርይለናል
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
ትክክል እህታችን እኛ በዘር በሀይማኖት ስንባላ እግዝአብሔር አምላክ ቁጣውን አመጣብን እሱ ዘር ሀይማኖት ሳይል እንደዚህ ያሳየናል እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@user-cr5jn2pz3m
@user-cr5jn2pz3m 4 жыл бұрын
እኔም እደዛነዉ፡፡፡አሣልፎአሣልፎ ትግስቱ አለቀ ስንባላ ትዳር የያዘዉ ትዳሩን ትቶ ዝሙት ይሠራል
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
😢😢
@ያለምያለም
@ያለምያለም 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀሎት ምህላችሁ ይቀበልልን።
@hanahana6742
@hanahana6742 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በምህረቱ
@Ghp7657
@Ghp7657 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ያውጣሁ የሄን በሺታ ከ ኢትዮጵያ ያጥፋው 🤲
@himysimer9447
@himysimer9447 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ፈጣሪ ይባርካት አለም የተጨነቀበትን ነገር ፀሎትና ልመና ለመላው አለም ይደረሰልን ፈጣሪ በምህረቱ ይደረሰልን
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
እጣኑ በደረሰበት ሁሉ ቫይረሱ እንደሚሞት አምናለሁ። የፈጣሪ ምህረት ይብዛልን። አገራችንን ይጠብቅልን።
@mezeretm6055
@mezeretm6055 4 жыл бұрын
እውነት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው አሜን ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ
@tigisttigist1811
@tigisttigist1811 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በዚሁ በቃ በለን አቡነ ሀብተ ማርያም በተገባላቸው ቃልኪዳን ለሃገራችን ምህረትን ያውርዱልን አምላክ ሆይ ታረቀን ኪዳነ ምህረት ከልጇዋ ከወዳጁዋ ምህረትን ታሰጠን አሜን ፫
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እናመሰግናለን 🙏
@bisratgebreselassie7431
@bisratgebreselassie7431 4 жыл бұрын
የህዳር ሚካኤል ታሪክ ሊደገም ነው!!!
@user-wi4xr6ex9n
@user-wi4xr6ex9n 4 жыл бұрын
እግዛብሄር እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደምረቱ ያድርግልን
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 45 МЛН
ቃለ ተዋሥኦ፡- ክፍል አንድ
35:59
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 30 М.
Mahelet the tinsae from Holy Trinity Cathedral Addis Ababa
1:18:27
Ethiopianorthodox Tewahedo
Рет қаралды 139 М.
ስማኝ እስኪ የእናቴ ልጅ // By Kesis Mengistu Tilahun
12:47
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 76 М.
meskel celebration 2021 / meskel square 🙏🏽
10:57
Mikiethio
Рет қаралды 23 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН