አዲስ በጥፊ መታኝ እህቴ አበደች

  Рет қаралды 269,724

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 Жыл бұрын
እህቴን ባሏ ሲደበድባት አግኝቸው እንዴት እንደደበደብኩት አጠይቁኝ ሁለት የ ፊት ጥርሱን አወለቁት አፈጫዉን አደማዉት ከዛ ከሀገር ወጥቼ አሁን የምኖረው አሜሪካ ነው ግን አልተፍቱም አሁን ላይ 3 ልጆች ወልደው አብረው በሰላም እየኖሩ ነው ከ 12 አመት በዋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ አገኙውት እና ይቅርታ ተባብለን ሁለት ጥርሶቹን አስተከልኩለት ።
@mekdesmekdes268
@mekdesmekdes268 Жыл бұрын
ኪሳራ ይሄ ነው 😂😂😂
@ረድኤት
@ረድኤት Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በባልና በሚስት መሀል መግባት ጥሩ አደለም 😅😅
@F1234
@F1234 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
ያንተ ደሞ ይባስ
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
@@mekdesmekdes268 ክክክክክ
@የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ
@የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ Жыл бұрын
ሴት ልጅ ክብርት ናት መምታት ኣያስፈልግም የምትሉ👍😍
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
😅😅ክብሪት ነት መምተት አየስፈልግም ከለስፈለገ ክብሪት በሚለዉ ቦተ ጨዋ ስለ ሆነች መምተት አየስፈልግም መለት ነዉ😅
@የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ
@የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ Жыл бұрын
@@samirapelete369 🤣🤣🤣
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😊😊
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት ነው አይገባትም❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ልክ😂😂
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እህት ማለት እኮ መመኪያ ሀይሚን የሚወድ ካለ በላይክ❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍
@hadera7645
@hadera7645 Жыл бұрын
ታላቅ እህት ያለዉ ሁሌ ይከበራል የምትሉ 👍👍👍
@የማርያምልጅYOUTUbe
@የማርያምልጅYOUTUbe Жыл бұрын
❤ቀላል ይከበራል ❤😂😂
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ምርጥ እህት ❤በማርያም ወድጃት ልሞት ነው።እኔም እንዳንቺ አይነት ጠበቃ እህት በኖረችኝ😢😢😢ማርያምን ቃልዬ ቀናሁብሽ እናት የሆነች እህት አለችሽ 🥰🥰🥰
@Furtuna40
@Furtuna40 Жыл бұрын
እስኪ ለሀይሚ ❤❤ ምርጥ እህት በሏት 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lidyagebrehiwet3769
@lidyagebrehiwet3769 Жыл бұрын
Betam mrt ❤❤
@alemyemane2824
@alemyemane2824 Жыл бұрын
Betam mrt ❤
@maltetadess4033
@maltetadess4033 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@rutagebreslase1862
@rutagebreslase1862 Жыл бұрын
True sister 💋
@Ufd-u4d
@Ufd-u4d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
ቃልዬ እደዚህ አይነት ፕራንክ መደራረግ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከቤተሰብ ጋር መቀያየም ይመጣል እግዚአብሔር አይለያቹ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
እውነት ነው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ሴት ልጅ እናት ናት ሴት ልጅ እህት ናት ሴት ልጅ ሚስት ናት ለሴት ልጅ ክብር ያላቹ ወንዶች ተባረኩ🙏🙏🙏❤
@hadera7645
@hadera7645 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሀይሚዪ ጀግናነሺ የኔ እህት ቃለም አቤት ትወና አደኛ👍👍👍
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ወንድም መከታ ነው ይባላል ለካ የእህትም መከታ አለ ምርጥ ቤተሰብ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ምርጥ እህት ነሽ የእውነት በጣም ምርጥ መልክት አለው ትንሽ ስትጣሉ እቢ ዘራፍ ለምትሉ ውዶች ካድስ ተማሩ😍❤👌
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
እህት ማለት እናት ናት ኡፍፍፍ የሀይሚ አድናቂዎች
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ Жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሥ ገብርኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ ❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አሜን (3)❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@أبومطلق-ط8ظ
@أبومطلق-ط8ظ Жыл бұрын
እካንአብሮአደረሠን
@Egezabeherfikernew
@Egezabeherfikernew Жыл бұрын
Amen enikuwan abero aderesen
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
😢ሃይሚ አይዞሽ ያጋጥማል ትክክለኛ ምርጥ እህት ❤❤❤ሃይሚን በአንድ ቃል ግለጹ
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ🤗🤗🤗🤗
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 Жыл бұрын
Ameeeen❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ Жыл бұрын
amen❤🙏
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
አሚን😢
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Amen3
@ytfy6403
@ytfy6403 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@Bnana-j1y
@Bnana-j1y Жыл бұрын
ጀግናናት ሀዪሚ የቀረው ይቀራል እጂ እዳቺነው እህት ማለት ጎበዜ የምር ተመቸሺኝ የምኔ መጨማለቅ ነው ለወዶች ትምህርት ሊሁን ይገባል አይታቹ ተማሩ በነዚ ቤተሰውች ❤
@Furtuna40
@Furtuna40 Жыл бұрын
እኔ ግን ኮሜንት የምታነብም ሆነ የምትጽፍ እነዚን ቤተሰቦች የምትወዱ አይመስለኝም እንደኔ ግን የለም በጣምምምምምም ነዉ የምወዳቸዉ የምር 😢❤❤❤❤❤ ከ10ሺ ሰዉ በላይ እያየ ላይክ የለም 😢
@habibah9637
@habibah9637 Жыл бұрын
አረእኔ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
Ashikabetish/ክ
@Furtuna40
@Furtuna40 Жыл бұрын
​@@bluefanalex7326 እዚ ቤት መጥፎ ሰዉ አይገባም ዉጣ/ጪ
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ Жыл бұрын
ማርያምንእኔእራሱ በጣምነው የምወዳቸው❤❤❤
@uaevip472
@uaevip472 Жыл бұрын
አሽቀባጭ አስመሳይ
@belanteshome6468
@belanteshome6468 Жыл бұрын
❤❤እንባየ ጠብ እያለ ጨረስኩኩት እህትነት ጥግ ድረስ ነው በህት ቀልድ የለም ጀግና ነሽ❤ ሃይሚሚ❤❤❤
@rgdtuvfjh8706
@rgdtuvfjh8706 Жыл бұрын
እህትኮ የናት ምትክ ናት😢🎉🎉🎉❤❤❤❤
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@rgdtuvfjh8706 በጣም
@መዲየከላላዋይቱብ
@መዲየከላላዋይቱብ Жыл бұрын
እኔግንብቀረ እደዝያለብራክ
@hcggdd5350
@hcggdd5350 Жыл бұрын
ምንም አያስለቅስ😅😅
@belanteshome6468
@belanteshome6468 Жыл бұрын
@@hcggdd5350 የህትን ፍቅር ለማያቅ ሰው አወ
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ Жыл бұрын
ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ በመሃል ክፉ ነገር ብትናገር መቀያየም ይፈጠራል በተረፈ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 Жыл бұрын
yes💞👑💑
@marat144
@marat144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የሀሳቤን ተናገርሽልኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ትክክል ለትምህርት ነው እያሉ የዩቱብ ብር ግራ አጋባቸው😊
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Tekikel neshi yene wede 😢😢😢❤
@meserethome3415
@meserethome3415 Жыл бұрын
Betekekle ewunet
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 5 ай бұрын
ዋው እውነት ኮራሁባት እውነት እንኳን ቢሆን የምትመካባት እህት እንዳላት በራሱ ማወቁ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይሄንን ማንነቷን አይቀይርብሽ ።ፈጣሪ እህትሽ ለአንቺ እንደምታስበው ለእሷም አሳቢ ሰው ይስጣት።
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃ ረድኤቱ አይለየን አሜን መልካም እለተሰንበት እንዃን ደና መጣችሁ
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን እንኳንአብሮአደረሠን
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehayhailu6410
@tsehayhailu6410 Жыл бұрын
በጣም ነው ያኮራችኝ ደስ ስትል አቦ ሀይሚ🙏❤
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ላይ እጃችሁን የምታነሱ ባሎች እጃችሁ ይሰበር ሴት እናት ናት ሴት ሀገር ናት ልትከበር ይገባል
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
❤❤❤
@zነኝወንድሜንናፋቂ
@zነኝወንድሜንናፋቂ Жыл бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ahmed-e1s9q
@Ahmed-e1s9q 4 ай бұрын
Yesss💕💕
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ Жыл бұрын
ታላቅ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ነች እኔ እህት የለኝም አንድ ለእናቴ እህት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን
@HahaBabba
@HahaBabba 10 ай бұрын
አሚንን
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Жыл бұрын
እረ በጌታ ደስስስ ሰትል ሀይሚ ውሽቅሽቅ የሌለበት ንግግር ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ኑሩልኝ 💞💞💞💞💞
@ethiopialovetube33
@ethiopialovetube33 Жыл бұрын
ሀይሚ የኔ ውድ ተመተሽ ቁጭ ትያለሽ አላለችም እና ኡኡኡኡኡ ትበል😂😂😂😂😂😂😂 በናታቹ ለሀይሚ ዩቲዩብ ክፈቱላት😂😂😂❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌹🌹😍
@የተዋህዶልጅነኛ
@የተዋህዶልጅነኛ Жыл бұрын
ጀግና ናት እህት ማለት እደዚህ ነዉ🥰🥰🥰
@sungsung7752
@sungsung7752 Жыл бұрын
ወላሂ ወንድ ነሽ ጀግና እደዝህ ቆፍጠን ስትል ነዉ የምያምርባት አቦ ይመችሽ እህ እኔም በዝህ አጋጣሚ 9 ነኛ ክፋል ተማሪ ሁኘ እህቴን ባልዋ መቷት ፊቷ በልዞ አገኘሁና ምድነዉ ስላት ደበቀች መታሽ ብየ ለመየ እናገራለሁ ስላት ነገረችኝ እሡ እደመታት ከዛም ለናቴ አትናገሪ አለችኝ ምግብ ሲሪለት ስመጣ የሚበላዉ አለችኝና ተኛች እኔ ለህቴና ለኔ ሰርቸ ለሡ አስቀምጫለሁ ብየ ዋሸኃትና ሲመጣ ምሳ አለ ማን አባክ የሠራዉን ነዉ የምበላ ብየ በስድብ ክዉ አረኩት ወላሂ ልክ ልኩን ነገርኩትና በለስላሳ ጠርሙስ ካልፈነከትኩ ብየ እርይ አልኩ ወንድም የለንም እና ወንድም የላትም ብለህ ከሆነ ከወንድ በላይ ነኝ አሳይሀለሁ ብየ እህቴን ይዠ እናቴ ቤት ሂድን እማየ ሲነገራት ያረኩት ደስም አላት ተቆጣችኝም ልጅ ስለነበርኩ ምን አገባሽ ብላ እኔ እህቴን ለምን መታት ሰዉ የላቸዉም ብሎ ነዉ በሚል ነዉ ያገዝኩት ከዛም ቡሀላ እሱ ይወደኛል በሀይለኝነቴ ወላሂ እህቶቸ ሲሸማገሉ እማየ እኔ እቤት እድሆን አፈልግም አፉ አያርፋምና በህቶቸ ቀልድ የለም እና የቃል እህት አደነኳት የምን መለማመጥ ነዉ ወንድ ነሽ
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ወይኔ እህት እንዲ ወና ስታዩ በጣም ነው የሚኣናድደው አይሚ ጎበዝ ነሽ ክፉ አልወጣሽም እኔ ብዎን ብዙ አወራ ነበር
@rawdarawda6957
@rawdarawda6957 Жыл бұрын
እህቷን ሣላደንቅ አላልፍም ልክ እንደኔ ለቤተሠቧ ማች ነች ሀይሚየ ቃል የለኝም እና ምን ልበልሽ እንዲህ ነው እህት ማለት እኔ ይሄ ታሪክ አልፎብኛል እና ባለቤቴ በጥፊ ሲመታኝ ጆሮየ ላይ ብሮ ነበረች እና ፈርጧ ከጆሮየ ገብቶ ከተወሠነ ጊዜ በኋላ ነው የወጣው እና ባለቤቴን ወይም የልጄን አባት ነው ያስታወሠኝ ይሄ ፕራንክ ሣይሆን ትልቅ ትምህርት ነው ለተቀበለው ሠው እና አሁን በጣም እጠለዋለሁ የልጄ አባት ስለሆነ ብቻ ሞቱን አልፈልግም ብዙ ጊዜ አዲስን ሠየው ትዝ ይለኛል ከአፍንጫው አካባቢ ቲኒሽ ይመሳሠልብኛል ያለ ማካበድ ግን የኔ ባቤት ይበልጣል ያው ወሎየም ስለሆነ እና በዚሁ አጋጣሚ ቃልየ ፈጣሪ ትዳርሽን የበለጥ ያሣምርልሽ ከነቤተሠቦችሽ ሁሌም ሣቂልኝ እልሻለው ቆንጂት ከሁሉም ሠው መርጨ ለናተ ነው የኮመትኩት ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ነው ሰኮምትላችሁ በቃ እወዳችኋለሁ ራውዳ ተማም ነኝ ከደሤ
@KenuChekol
@KenuChekol Жыл бұрын
ሀይሚ ምርጥ አስተያየቶች አርክተውኛል ሀዲስ ቃል መጨረሻችሁን አሳምረው
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
ወላሂ አይሚን ሳላዴንቅ አላልፍም ጀግና የህቷ ጠበቃ ጀግና ብቻ አይገልፃትም አዴቅሻለሁ አይሚዬ❤❤❤❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ወንድም መከታ ነዉ ይባላል ለካ የእህትም መከታ አለ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ሀይሚ ለመልክትሽ በጣም እናመሠግናለን በጣም ትህክል ነሽ ነገሮችን በንግግር መፍታት ነዉ በተረፈ እደዚህ ዓይነት ብራክ ይቅርባቹህ አድስ ቃልዬ እወዳቹሀለሁ በጣም ያሥደነግጣልም መቀያየምም ያመጣል
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ቃልና አዲስ እንደኔ ይበልጥ ሴትን ልጅ ከመምታት ይልቅ በስድብ ሳይኮሎጂካሊ ለሚጎዷት ባሎች ቪድዯ ብትሰሩ ባይ ነኝ ምክንያቱም በብዛት በትዳር ውስጥ ያሉ ሴቶች ችግር ስለሆነ ነው.thank you
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
እህቴ ማለት እናት ናት 💔💔💔💔💔 😢😢 የኔ ጀግና ነሽ 🙏🙏
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
ሄኖክን ፕራንክ አድርጉልን😂😂😂😂
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
አዎ 😂😂😂
@Emmaa2023
@Emmaa2023 Жыл бұрын
የኔ እህት ጀግና ነሽ ማንም እህቱ ሲመታበት አይወድም
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
እህት እኮ እህት ናት አንድ እህት አለችኝ እግዚአብሔር ከነ ልጆቾ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
ሀይሚ ልክ እንደታላቅ ወንድም መከታ ነሽ የዉነት የሴት ጀግና ኮራሁብሽ የኔ ልእልት ደግሞ በጣምምምምምም ቆንጆጆጆጆጆ ነሽ ማርያምን ❤😊❤
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ማን መች ማን ተመች ሆኖ ነው እሚመታሽ አለች እህትዬ❤😂ሀዲስ ድረስ😂
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
100%እውነትዋ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭዋ ነው ልጁ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
😂😂😂
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
😢😢😢አይ እህትነት እድሜ ይስጣችሁ ሀይሚዬ ሆደ ባባ አለቀሰች😢❤
@mslove3676
@mslove3676 Жыл бұрын
ሀይምየ የኔ ውድ ጀግና ነሽ እውነት አቤት አስተዳደግ እንዲህ ነው❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ጀግና እህት አለችሽ ኩሪባት ።አላህ ይስጣት እኔም እንደሷ ነኝ ለቤተሰቤ።
@zeleke75
@zeleke75 Жыл бұрын
በጣም ሀይለኛ ነች እህቷ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
አረ አይደለችም እደ ወንድ ቢሆን ይማታል እኮ አይኗ እኮ የለም እውነት ቢሆን ኑሮ
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ Жыл бұрын
Bezi like sew mefthna asefli adehlm lezawm ehtn
@guf2969
@guf2969 Жыл бұрын
ዋውውው ሞክሼ ሀይሚ አደነኩሽ ጎበዝ አጠገብሽ ብሆን ያለኝን በሸለምኩሽ በርች እህቶችሽን አሳልፈሽ እዳትሰጭ ምንም ባሎቻቸው ቢሆኑ
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
የሰው ቤት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በሉ🙏🙏የምወዳችሁ ፍቅርን ከናንተ የተማርኩኝ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ Жыл бұрын
አሜን (3)🙏🙏🙏♥️♥️
@meserethome3415
@meserethome3415 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ሰንያአወል
@ሰንያአወል Жыл бұрын
አሚን 😢
@assistanthome578
@assistanthome578 Жыл бұрын
አሚን
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አለችኝ ጠበቃ የሆነች የእናቴ ልጅ እህትነቴ🥀🌹
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ነገ እኮ መለአኩ ገብረኤል ነው ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🌼🌿🌿🌿
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን፫
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን፫
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜንንን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አሜን
@ggsahba8444
@ggsahba8444 Жыл бұрын
Amen
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
ግን ማለት ነዉ አሁን የቃልየ እህት ክፊ ብትናገርምን ልትሉ ነዉ የምር ሁለየም ክፉ ነገር ከሆድ አይጠፋም😢😢😢
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ Жыл бұрын
Perakh memrx albet sew semawi yeonahl
@seblekonjo1654
@seblekonjo1654 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ጀግና ሀይሚ
@genetmeles
@genetmeles Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንዶቾ እየሰማችሁ መምታት መፍትሄ አይሆንም በመነጋገር ፍቱት ሐይሚ ደሞ በጣም ጓበዝ ነሽ ጀግና ብየሻለሁ እህት መመኪያ ናት
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd Жыл бұрын
ሄኖክን ብራክ አድርጉት ታዉ እንየዉ ትግስቱን ግፈኛነይ ይሞከርየምትሉ 😅😅😅😅ታብታብ አድርጉ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ምርጥ እህት ነች❤❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@sadiyajamal2524
@sadiyajamal2524 Жыл бұрын
ሰ ወ ወ❤❤😊
@makdesabara6884
@makdesabara6884 Жыл бұрын
ልክ ነው ❤
@MaryamMaryam-w7n
@MaryamMaryam-w7n Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤
@MekiyaSirjabanpt
@MekiyaSirjabanpt Жыл бұрын
ሶለለሁ አለይ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emameyaarikesa6353
@emameyaarikesa6353 Жыл бұрын
ትክክል ነች ሀይሚ እኔም የማደርገዉን ነው የተናገረችው❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Жыл бұрын
ቃልየ ስወድሽ በቀጣይ አዲስንና እዮብን ያበደ ፕራንክ እንደ ምታደረጌያችው ተስፍለን 😂😂በተረፈ እወዳችህ አለሁ በርቱ ❤❤❤❤
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል 😂😂😂😂
@mahletfikadu7201
@mahletfikadu7201 Жыл бұрын
መጥፎ ነገር ትናገር ይሆን ብዬ ተሳቅቄ ነበር😂😂😂 ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Жыл бұрын
እኔን ብሆን ይህ ሁሌ ፕራንክ ምያደርጉ ስዋች የሆነ ነግር ብያደርጉ አላምንም እንዴት ብዙ ግዜ ሚደርጉ ስዋች አይነቁም ነው😂😂😂 አሳዘነችን እህትየዋ❤😂😂
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እኮ
@mbd8317
@mbd8317 Жыл бұрын
ቃልዬ እንዲህ ያለ የቤተሰብን ያዘነ ልብ ወደ ፕራንክ አታቅርቡ የባልም የሚስትም ቤተሰብ ባየው ነገር ስለሚቆጣ ቁጭቱን ተክትሎ ንዴቱን ብዙ ሊናገር ይችላል ይህ ደግሞ ለወደፊቱ ጥሩ መንፈስ አያመጣምና ብትችሉ ይህን መሰል ቤተሰብን በቁጣ የሚያናግር ፕራንክ አቁሙይህን የሚሰሙ የአዲስ ቤተስቦች ቅር ሊሰኙ ይችላሉ እኔ እንኳ ስቅቅእልኩ
@መድነኝየማሜተናሽ
@መድነኝየማሜተናሽ Жыл бұрын
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 Жыл бұрын
አሚን እህት❤
@KidestGetu-ut1vs
@KidestGetu-ut1vs Жыл бұрын
አዎ ሴት ልጅ እናትም እህትም ሚስት ሁሉ ነገር ስለሆነች መመታት የለባትም። ጥሩ ትምህርት ነው እወዳችዋለው
@meronblen1926
@meronblen1926 Жыл бұрын
እህቴየው የኔ እናት ምርጥ እህት
@kokobegerma4839
@kokobegerma4839 Жыл бұрын
ጃግና እህት እዳ አንቺ ሴት ትብዛ 🥰🥰🥰🥰
@hadiya9006
@hadiya9006 Жыл бұрын
እህት ማለት እድህ ነዉ ጀግና የሴት ወንድ ናት😊
@HafsaMohammed-w1i
@HafsaMohammed-w1i Жыл бұрын
ምርጥ እህት ናት እናንተ ፍቅራችሁ ደስ ይላል እንዲህ አይነቱ እናንተ ላይ አያምርም የሰጠን ጆሮ ይቀፈን
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እውነት ሀይሚ ምርጥ እህት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FantuBazazew-hj8ck
@FantuBazazew-hj8ck Жыл бұрын
መሲዬ ፍቅር ጎበዝ❤❤❤❤❤ሁለችሁም እወደችሆለሁ
@TgTg-n1v
@TgTg-n1v Жыл бұрын
ጎበዝ እህት ናት ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤
@saronhailu53
@saronhailu53 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የሴት ጀግና እህት ይስጣችሁ ታድለሽ! መከታ ቤተሰብ ያላችሁ እድለኞች ናችሁ! ስንት እህቶቼ አላችሁ እንዲህ እየተደበደባችሁ አካል ጉዳተኛ የሆናችሁ በባለቤታችሁ?! መቅዲ ጀግና!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ Жыл бұрын
እህት ማለት እንደዚህ ነው እንጂ ሀሳብ ሁሉ ይመቻል ሀይማኖት ሓፋታይ ጀግና ነሽ
@hmstudio9756
@hmstudio9756 Жыл бұрын
እህት መከታም ጠበቃም ሀይሚየ ጎበዝ ከስነስርዓት ጋር❤❤❤❤❤
@MesifunMilkiyas-u5q
@MesifunMilkiyas-u5q Жыл бұрын
የኔ ውዶች🎉 ኑሩልኝ ስወዳችሁ ምረጥ 👨‍👩‍👧ቤተሰብ ብየ ብየ ሰየምኳቼው ። በተለይ ሐድስ በጣም ስወድህ የዋህነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ ።
@biraek
@biraek Жыл бұрын
ወይኔ አሰለቀሰችኝ ጮፈሺን አይነካሸም ሰትል ምነምቢሆን ሰጋህ ወሌም ከፎነገርህን ማየት አይፈልግም የኔ ጁግነ እህት❤❤❤❤❤❤
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ታምሜአለሁ😥
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
አይዞሽ እመብራሃን ካንቺ ጋር ትሁን
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
አይዞሽ
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
አይዞሽ 😢😢😢😢
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይማርሽ
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
ውይ ሀይሜ😂ጉድ ሆነሻል ያው ያለ ነው ለህት መቆርቆር ❤ስወዳችሁ እኮ❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ወይኔ ከባድ ነዉ እዉነት እኳን ክፉ ቃል አሎጣሽ አይምዬ ግን አኩሪ እህት ነሽ በጣም ተደሥቺብሻለዉ ጀግናነሽ
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕራንክ ነው በጣም ነው የተማርኩበት ክፉ ቃልን አለማስቀደምራሱ ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን ክበሩልን እንወዳችዃለን 🎉🎉❤❤
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ Жыл бұрын
ጥሩ መልእክት. ነው ብርቱ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ጠሩ አይደለም ❤❤❤
@renaabe3255
@renaabe3255 Жыл бұрын
ቃልዬ ቸኮላችህ እሱን ብትጠይቀው አርፍ ነበር መጨርሻው አያምርም በጣም ጠብቅ ነበር አዲስን ትጠይቃለች ምን ይላታል ብዬ ነበር የጠበኩት😂😂😂❤
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ሰው አብሮ ሲኖር ብዙ ይሚያጋጩት ነገሮች አሉ ምን ግዜም ቢሆን ግን እራስን መቆጣጠርና ከዛች ክፉ ደቂቃ በህዋላ የሚፈጠረውን ማሰብ ተገቢ ነው ደሞ የሚጎዳው ጥቃት የደረሰበት ብቻ ሳይሆን አድራሹም ስለሆነ ለሚያልፍ ችግር የማያልፍ ጉዳትና ፀፀት ነው ትርፉ!!!
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
አዲስዬ እና ቃልዬ በጣም ታምራላቹ አሰሰተዋይ ናቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹሁ ልጃቹሁን እግዚአብሔር ያሳዳድጋቹ የቃልዬ ቤተሰቦች እስኪ እኔንም አበረታቱ መልካም መሆን ለራስ ነው ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
በባልና ሚስት በወብድምና በእህት የሚገባ ያልታደለ ነው ሆኖም ትልቅ ትምህርት ነው ደስ ምትሉ ቤተሰብ ሠላማችሁ ብዝትዝት ይበልልን🙏🏽🙏🏾♥️♥️
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
ሃዲስዬ ፕራንኩ ደስ ይላል ግን ይሄንን ፕራንክ ቤተሰቦችህ ሲያዮ ለቃልዬ እህት ምን አይነት ፊሊንግ ይኖራቸዋል?
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኚ ጀግና እህት 😭😭😭😢
@Seadiphone9776
@Seadiphone9776 Жыл бұрын
ወረደችበት እኮ አትገርምም መላስዋ ፕፕፕፕፕፕ አያምጣው ነው አዲስዬ ቻለው የኔ ሚስኪን ለሱ እሄ አይገባውም ነበር
@genatshemsu7196
@genatshemsu7196 Жыл бұрын
ሀይሚየ ሀዘንም ደስታም 😢😢😢😢እየተናነቀኝ አየሁት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሴት ጀግና ብየሻለሁ እንድህም እናትም አባትም እህትም ሁሉም ነገር ነሽ ሀይሚዬ እወድሻለሁ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
በጣም አዛነችኝ ስሜቱ ከባድ ነው
@genatshemsu7196
@genatshemsu7196 Жыл бұрын
@@tig-dm8pb በጣም ማሬ
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 Жыл бұрын
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የእዉነት ጀግና ነሽ ያሳቅሽኝ በጥፍ አትይውም ያልሺው😂😂😂 ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ሰላማቹ ብዝትትትት ይበል💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ የኔምርጥ ሀይሚየ ጀግና የዉነት ግን እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ
@youtube1745
@youtube1745 Жыл бұрын
እኅት እኮ እናት ነች ላከበራት በእውነት እኔም ለእኅቶቸ ሙቸነው እምወዳቸው ክፉም ነገር አንካብኝ እውነት ነው ሃክሚዬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ምን ብትይ ልክ ነሽ ባንች ቦታ ብሆን እኔም እንዳንችነኝ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
እህት እናት እኮ ነች 😢😢ሀይሙ አጠያየቅዋ እናት 😢
@AlemAlem-w1w
@AlemAlem-w1w Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተዋይ የሆነሽ ጀግና እህት አለችሽ ንግግሮቾ በጣም ደስ ይላሉ ጎበዝ
@ቃልትልቅ
@ቃልትልቅ Жыл бұрын
ቤተሰቦን የምታስከብር ምርጥ እህት ማርያምን ጀግና😊
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ፍትህ በጥፊ ለሚመቱ ሴቶች😭😪ወላሂ እኔ የሚማታ ወንድ ስጠላ😂😂 ይቁም አላለይም አዎ ወላሂ ይቁም😢😢
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@geethavebrahim3426
@geethavebrahim3426 Жыл бұрын
ምላሳችሁ ነው እሚአስሠታችሁ
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
@@geethavebrahim3426 😬🙄እረ ሰልጥኑ ወላሂ ባሁን ሰአት የሚማታ ወንድ ፋራ ነው😏😂መክሯት ካልሰማች ማሶጣት ነውጂ የምን ብትር ነው ሆ
@rebkiyib543
@rebkiyib543 Жыл бұрын
እህት ምክታ ነች እኮ እህት ቢኖርኝ ደስታዬ እግዚአብሔር ደሞ ብልጅ ይባርክኝ❤
@meserethome3415
@meserethome3415 Жыл бұрын
Amen ename endache negn
@hehsh4885
@hehsh4885 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አለዉ ግን መምታት የላይ ጠባሳ ነዉ በንግግር ለዉስጥ ጠባሳ የሚያጋልጡትን ብትሰሩልን😢😢😢
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
ሁሌ ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ የምታመጡት አስተማሪም ነዉ❤❤❤❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ነይ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እህት እህቴ አንድት ናት ግን ስወዳት አጠይቆኝ ታናሸ ናት እኮን ተመትታ በክፍ አይን ቢያዮት ተዋረዱ ስደት ስውጣ በጣም ያዘንኩት እህቴ ከጉና አለመሆኔ ግን አደገይልኝ ስደት ተከትላኝ መጣይ
@beti9385
@beti9385 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ድቡሺ ዉድድድድ ነዉ የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘 እና ሲቀጥል ሂኖክ ይቀራል
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሀይሚየ በጣም ነው የምወድሽ ሲቀጥል የእህት ኩራት መከታ ነሽ❤
እዮብ ጮኸ ቃል ራሷን ስታ ወደቀች
21:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 305 М.
ለቃል እና ለአዲስ ያልጠበቁትን መኪና ስጦታ ሰጠዎቸው
15:18
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 193 М.
የዓመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ
37:31
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 153 М.
አይ አዲስ ትገርማለህ ወንድ ማመን
25:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 358 М.
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
10:32
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 512 М.
ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ
22:16
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 400 М.
በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት
20:12
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 231 М.