አዲስ ለገሰ || ምነው ተለየሺኝ (ግርማ ነጋሽ) Addis Legesse || Minew Teleyeshign (Girma Negash)

  Рет қаралды 516,313

Henock's Practice Room

Henock's Practice Room

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@bereketteshome6525
@bereketteshome6525 6 ай бұрын
አቦ በጣም ይችላል እኮ። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ነብስ እየዘሩ ካሉት ውስጥ አንዱ ነው። ሌሎቹ ዳዊት ፅጌ ፣ መሳይ ተፈራ ፣ ማስተዋል እያዩ 👌👌👌👌
@yemeskeremworewoch4156
@yemeskeremworewoch4156 6 ай бұрын
መሳይ ዘመድህ መሆን አለበት😂
@bereketteshome6525
@bereketteshome6525 6 ай бұрын
😂😂😂 የእውነት ግጥሞቹን በጣም ስማቸው ወንድሜ
@selamuzerihun8099
@selamuzerihun8099 6 ай бұрын
ዘማሽቃበጥ😂
@tadiostechane4537
@tadiostechane4537 5 ай бұрын
Why doesn't Heni's team make one single album from these young, talented artists! It will be an interesting combination! Did you imagine that?🤔
@teddy6326
@teddy6326 5 ай бұрын
MASTEWAL NUMBER.....1 NO QUESTION
@yoyomanzegeye
@yoyomanzegeye 6 ай бұрын
ባለቤቶቹ ግርማ ነጋሽ እና ባህታ ገ/ሕይወት በሕይወት አሉ እንሱንም ጋብዙልን ኦርጅናሉን መስማት ስለምንፈልግ
@HenocksPracticeRoom
@HenocksPracticeRoom 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ከነሱም ጋር ለመስራት ከፍተኛ ጥረት እያደረግን ነው
@hailehaile9336
@hailehaile9336 6 ай бұрын
የግርማ ነጋሽ ዘፈኖች የግርማ ነጋሽ እንደሆኑ ቢቀሩ እንዴት ደስ ባለኝ!@@HenocksPracticeRoom
@peacelove9531
@peacelove9531 6 ай бұрын
@@HenocksPracticeRoom ye pls they before its too late , we want to see them too .. henok. kirma negash promise pls
@danidhabesha
@danidhabesha 6 ай бұрын
አዲስዬ የቆዩ ሙዚቃዎችን እንደ ስምህ አዲስ እያረካቸው ስለምትመጣ በጣም ነው ደስ የሚለው። እኔ የዚህ ጀነሬሽን ወጣት ነኝ የድሮ ሙዚቃ ግን ከነፍሴ ነው ምወደው። ምነው ተለየሽኝ 🥹💔
@nurkahssay689
@nurkahssay689 6 ай бұрын
I never heard of this song in my whole life.......VERY NICE SONG
@Palestinefreepalstine
@Palestinefreepalstine 28 күн бұрын
ተወዳጁ ፈገግተኛው ጊታሪስቱ ሄኖክ ቀና ብሎ የማያየው ገራገሩ ሳክስፎኒስቱ አክሊሉ በቲቪ መስኮት በልጅነት እድሜያችን ስናያችሁ ድምቀታችን የደስታችን ምንጭ ነበራችሁ❤።
@hamidanoor-c5f
@hamidanoor-c5f 5 ай бұрын
ዋው በዚህ አመት ሀሪፍ ሀሪፍ ስራዎች እየወጡ ነው ከጊልዶ ጫጫታ ተገላገል 😅 እናመሰግናለን ትችላለህ ከምር ❤❤❤❤❤
@ethio21238
@ethio21238 5 ай бұрын
😪😪😪
@MikiLala-y2j
@MikiLala-y2j 6 ай бұрын
እየዘፈነ ሳይሆን የሆዱን የሚያወራ እኮ ነው የሚመስለው ወይ መታደል🎉🎉🎉
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 6 ай бұрын
አቤት የሙዚቃ ለዛ እዚህ ቤት ሄኒ እናመሰግናለን በዚህ ጥራት ስለምትመግበን ሙዚቃ የኪቦርድ አብሮ መታመም የቤዙ አብሮ ማልቀስ የሳክስፖን በቃ ሁሉም ነገር አዲሶ ወንድም ትልቅ ክብር አባ we love you❤ኢትዮጲያን ህዝብ በአልበምህ እና በራስህ እንደምታስገርም አምናለሁ እንጠብቃለን 👌👌👌🙏🙏
@asratkeregne4278
@asratkeregne4278 5 ай бұрын
በድምጽህ ውብ ሠረገላነት ወደ ክፋትና ጦርነት ወደሌለበት ዓለም አንሳፈፍከን እኮ ጃል !! መልካሙ ሁሉ ከፊትህ ነው በርታ ወንድሜ ❤❤
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 6 ай бұрын
የድምፁ አወጣጥ ሲያምር። በእውነት ክፉ አይንካህ! ካሰብክበት ያድርስህ። ትልቅ እንደሆንክ ኑር።
@MohammedYimer-y4x
@MohammedYimer-y4x 5 күн бұрын
ትቺላለህ አዲ የኔ ዘምን ጀግና ነህ
@mamarumolla4371
@mamarumolla4371 2 ай бұрын
አንደኛ ብለንሀል ወንድም በርታታታ
@bezaseleshi-r1w
@bezaseleshi-r1w 2 ай бұрын
Meaningful words, sang so beautifully!!! Sadig 💕💕💕
@alexandertekie4874
@alexandertekie4874 2 ай бұрын
Beautiful arrangement and vocal amazing.
@girmaamen
@girmaamen 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤ ከማለት ሌላ ምንይባላል፣ የተዳፈነን ፍቅርና ልብ ሲያማልል። አቦ ተባረኩ❤
@AbelGetahun-e5n
@AbelGetahun-e5n 13 күн бұрын
ይሄ ዘፈን ለኔ ነው ጊዜ ይቀየራል ሁሉም ያልፋል እያልኳት ትታኝ ለሄደችው
@CAFEVENUS
@CAFEVENUS 2 ай бұрын
What a an amazing work of master piece ,my heart was travelling between sadness and joy at the same time.
@DerrickDerrick-d3c
@DerrickDerrick-d3c 2 ай бұрын
Wonderful Musicians and singer......
@letomkiflaigebrekirstos6283
@letomkiflaigebrekirstos6283 2 ай бұрын
Feels like, I am being reintroduced to the song. Very calming and beautiful.
@zizitino6797
@zizitino6797 6 ай бұрын
ኢዲስ ለገሰ በጣም የማደንቀው ዘፋኝ ነው ጥሩ ተጫውቶታል ነገር ግን ባለቤቶቹ ግርማ ነጋሽ እና ባህታ ገ/ሕይወት በሕይወት አሉ እንሱንም ጋብዙልን ኦርጅናሉን መስማት ስለምንፈልግ
@HenocksPracticeRoom
@HenocksPracticeRoom 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ...
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 ай бұрын
ወዳጄ የወርቃማው ዘመን ዘፈን መምረጥህ አሳምረህም መጫወትህ ያስመሰግንሃል 🤗 🎼🤣 💚💛❤️ 🎷🎻🥁 🎸🎺
@efremmasresha4730
@efremmasresha4730 3 ай бұрын
such a beautiful arrangement
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 6 ай бұрын
አንደበትህ ይባረክ! በእውነት! እንዴት የተዋበ ያማረ ለዛና ውበት ነው?!!!! ዘመኔን ሙሉ ሳደምጠው እኖራለሁ!!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 ай бұрын
ዋው ፤ አቦ አሪፍ ናችሁ ሁላችሁም። የኮሎኔል ለማ ደምሰው ልጅ ድምጹ አሪፍ ፤ የፒያኖ ችሎታው world class ልክ እንደ አባቱ
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 6 ай бұрын
ዋውውው መልካም ጥምረት እና የሶል ፍሰት ነበር ... ይዞኝ ጭል.......ጥ በጣም በጣም አሪፍ ነበር ደጋግመን የምንሰማው ነገር ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ::
@AbiOzil-k8r
@AbiOzil-k8r 2 ай бұрын
Addis legese your so perfect I can't say anything more just like you I hope we gonna listen more
@yohannesdesta7224
@yohannesdesta7224 3 ай бұрын
Ene henock, abegazu, micky jano etc baynorus bezih gize
@teddy6326
@teddy6326 5 ай бұрын
What a lovely song 🎵, it truly brought me back to my past memories and childhood.
@BinyamWayessa
@BinyamWayessa 5 ай бұрын
Nice music and wonderful performance
@Feven790
@Feven790 5 ай бұрын
ትችላላቹ እናመሠግናለን 🙏🙏
@nattyfikru3067
@nattyfikru3067 2 ай бұрын
ዋው 😢 ስሜቴን ነዉ የገለፀለኝ #1 ትችላለህ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
ሳክስፎን የሚጫወተው ልጅ በቲቪ ሳየው በጣም ነበር የምወደው ቆንጆ ነበር በጣም ተቀየረ ❤❤
@danidhabesha
@danidhabesha 6 ай бұрын
እድሜ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
@@danidhabesha እንዴ ኸረ ገና ነው ብቻ እወደው ነበረ😂
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 6 ай бұрын
​@@etanimhaile6475tey enje!
@ElectronPcRepair
@ElectronPcRepair 6 ай бұрын
Awo Gobez nefi new 😂
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
@@ElectronPcRepair ሀበሻን ማድነቅ ችግር ነው ጉንፋን ይያዝክ ሌላ ምንም አልልክ😀
@dagmawiteka5073
@dagmawiteka5073 2 ай бұрын
ኑሪያ! Hope Dakota Fanning hears this masterpiece.
@dawittariku8598
@dawittariku8598 6 ай бұрын
ሄኒ መልካም ምኞቴን እድገልፅ ይፈቀድልኝ,አዲስን ይዘክ international መድረክ ላይ ስትቀርብ እንዲሁ በዓኔ ህሊናዬ ታየኝ የአዲስን ፓቴንሻል እንዴት መጠቀም እንዳለብክ በደንብ ስለገባክ ሌላው በመቀጠል ከልጅነቴ ጀምሮ እያየውክ ስላደኩ እጅግ ወድካለው አደንቅካለው የቤዝ(የሙዚቃ) ፍቅር የገባብኝ ባንተ የሸራተን stage አጨዋወት ነበር ኢትዬጲያ ስመለስ ማግኝት ምፈልገው አንተን ነው ክፍ አይንካክ ወንድሜ አዲስ ደሞ በጣም ትልቅ ተስፋ ይጣልብካል በርታ በደንብ professional ሁን
@emmyy6992
@emmyy6992 6 ай бұрын
በሀሳቤ አገሬ እገባለሁ፣ ዘመንን ወደኋላ እያየሁ🥲 thank you
@kirubel9682
@kirubel9682 6 ай бұрын
I have been following this channel since its inception, and I am thrilled to see how it has amassed a large following. Your musical performances are truly incredible, and they inspire me greatly. I hope to have the opportunity to jam with you someday. Additionally, I recommend checking out Zerubabel Mola for his amazing collaboration and unique bluesy sound with you.
@robelsirak2654
@robelsirak2654 2 ай бұрын
Wow 👌 👏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
አዲስዬ አብሮ አደጌ ❤እድሜና ጤና ይስጥህ 💝ትችላለህ ሁሌም 👌
@benai5241
@benai5241 6 ай бұрын
Thank you guys 🙏 amazing sound , arrangement and voice ..Thanks Henok legend
@mercy7217
@mercy7217 6 ай бұрын
Advise!!! You are so talented, good job, keep up outshining you are a real star 🌟
@MinazSignatures
@MinazSignatures 6 ай бұрын
I really love your videos dear Heni...love and respect brother 🙏
@Messay2012
@Messay2012 6 ай бұрын
የምን ቴዲ አፍሮ የምን ንዋይ ደበበ አዴ ይመችክ የኛ ዘመን ጥላሁን ገሰሰ
@abdiyassin364
@abdiyassin364 6 ай бұрын
Talak akeber ante esu selakeber new yeseraw asetewleh awer
@orionezechiel8900
@orionezechiel8900 4 ай бұрын
Awwww, what a masterpiece Henock. And that Tenor Sax, uffff. Dope!
@alexadane-uy7hn
@alexadane-uy7hn 2 ай бұрын
Betam yemigerm bkat new hulachuhm❤best
@yonatanadmassu2060
@yonatanadmassu2060 6 ай бұрын
አቤት ድምፅ ተራቀቀበት እኮ።👌👌👌🥰🥰🥰
@melakehailu4847
@melakehailu4847 5 ай бұрын
የመጨረሻ
@tewodrostedaethiogirma1702
@tewodrostedaethiogirma1702 6 ай бұрын
ምንድን ነው ሚባለው እሽ አሁን , ብቻ እናመሰግናለን 🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
@kokafikadu9533
@kokafikadu9533 3 ай бұрын
For me this music is different. Because I lost my husband last day off August 😢always make me cry 😢😢😢. Miss you so much my dear husband
@monkoryos2197
@monkoryos2197 6 ай бұрын
ኒውስ ፊድ ማለት እናንተ ስትለቁ የሚደርሰኝ ነው…ሃሃሃ…ማይ! ❤
@HenocksPracticeRoom
@HenocksPracticeRoom 6 ай бұрын
🤣🤣🤣
@BizunehWork
@BizunehWork 6 ай бұрын
Good job I m happy to see this in my timeline 🎉🎉🎉
@TheKezira
@TheKezira 6 ай бұрын
Very well done. We saw you guys playing this at upscale the other night and you never cease to amaze us. Great band and great artist. Such a class act!!
@etayen-
@etayen- 6 ай бұрын
አቦ በጣም ይችላል እኮ። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ነብስ እየዘሩ ካሉት ውስጥ አንዱ ነህ።አዲስ
@rozatessema7075
@rozatessema7075 2 ай бұрын
It’s so amazing song Talented person❤❤❤
@BeteWoldeyohannes-sk2uo
@BeteWoldeyohannes-sk2uo 6 ай бұрын
Incredible rendition of an already beautiful song by the late great Menelik W. Young man, you’re paying great respect to the great ones who were the trailblazers of modern music Ethiopia Tilahun, Alemayehu and Mohammed… Bravo!!!!
@teddy500U
@teddy500U 5 ай бұрын
This is Girma Negash's song and he is alive. Please do some fact check before writing such comments
@WonderfulHummingBird-gm6nc
@WonderfulHummingBird-gm6nc 6 ай бұрын
Cover song of Gash Girma Negash. Addis you nailed it.
@ukaz8304
@ukaz8304 5 ай бұрын
እስኪ ሞቅ ያለ ድጋፍ 👏👏👏👏👏
@twom7013
@twom7013 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፡፡ እንዲህ ነው ሙዚቃን በሚስደምም ሁኔታ መጫወት
@eliyaskinde2378
@eliyaskinde2378 6 ай бұрын
፨ ወይኔ couple ብሆን ተመኘው አዲስን ያጫወቱት ባለ መሳሪያዎች በልካችሁ የተሰፋባችሁ ህይወት ህይወት የሚሸት ንድፍ የከበደኝ ማለቁ ነው ሰላም ለሰዉ ልጅ።
@yztube8001
@yztube8001 6 ай бұрын
Wow , hey look I will come back and say a few words about this set of jaming " Menew teleyeshigne meskerem seiyteba " . After 34 years later for ME - You are showing me that my parents how they enjoyed this iconic lyrics was enjoyable back then at the time and still !!! I was paunk then so youngster at the time but listening this particular song along with the love of my parents. let me tell ya all , it was super beautiful and memorable still now. I wish if it comes back that good old days back again !!! Thank you Henok's practice band for giving a chance for this music to survive. And we the people are wacthing you from Vancover BC !!!!🌍🇪🇹🤗🇨🇦
@HenocksPracticeRoom
@HenocksPracticeRoom 6 ай бұрын
Thank you for sharing your heartfelt memories and connection to the song. It's wonderful to see how music can create lasting bonds.
@Adeleq2011
@Adeleq2011 6 ай бұрын
Musicians of a different Class!
@tzazukassa5670
@tzazukassa5670 3 ай бұрын
ዋው የድሮውን በእድሳት መልክ በጣም ነው ደስ የሚለው
@alexandredoyen8227
@alexandredoyen8227 6 ай бұрын
This is great!!!oustanding. Do you have live shows in Addis? Thanks
@drasozion1833
@drasozion1833 5 ай бұрын
My great uncle jhony saxophonist....hope one day I will play with you...base guitarist the best
@elsa4617
@elsa4617 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ እኮ ነህ
@_sheisEthiopian
@_sheisEthiopian 5 ай бұрын
Ouufff Addisyyee ♥️♥️👌🏾
@LirAli-jt3pg
@LirAli-jt3pg 5 ай бұрын
Dawit tsege mastewal eyayu addise legesse iskiyas mezmirn yakatete and mulu album ye heni betseb biseralen endet teru endmihon gemtachutal
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተዋህዶ ነበር።።።።😊
@MeleseBelay-wr1fm
@MeleseBelay-wr1fm 6 ай бұрын
Uffffff its wonderful singer ,big respect to girma negash
@bertuethiopia2808
@bertuethiopia2808 6 ай бұрын
EPIC, Timeless, Cross generational and pure treasure with no equals. Thank you!
@DanielAyalew-b1z
@DanielAyalew-b1z 6 ай бұрын
ልዩ ናችሁ በእውነት ሙዚቀኞቹ በጣም ተደናቂዎች ናችሁ አዲስም ጀግና ነህ ጎበዝ !!
@SamriWule
@SamriWule 6 ай бұрын
ምንዎድህ ነን ሄኒ❤after ol u r the reason for all this
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 6 ай бұрын
የሙዚቃ ተጫዋቾች አጅግ እናመሰግናለን ።
@Miklol
@Miklol 5 ай бұрын
henock betam new yemamesegenew! gen bezihu endew beneka ejachehu alef alef eyalachehu jazzz betasdemetun des yelegnal!
@HenocksPracticeRoom
@HenocksPracticeRoom 5 ай бұрын
Thank you for the feedback. Yes we will play some jazz for you stay tuned
@makimak3054
@makimak3054 5 ай бұрын
ከኔ ልትርቅ የጀመርከው ጉዞ መች ተገላገለ ልቤ አንተን አርግዞ😢
@kassumirinda669
@kassumirinda669 5 ай бұрын
አዲስ ምን ጉድ ነው ባደምጠው ባደምጠው ምንም አይጠገብም የኃልዮሽ ወደ ኃላ ብዙ ዓመት ጎተትከኝ ከእንባ ጋር አዲስ አስለቀስከኝ እኮ በትዝታ ወሰድከኝ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 6 ай бұрын
I always loved your "Timeless Classic" 💖💖💖 program and this just proved to me if this was a title you truly own it Sir 👏👏👏what a great taste you have in choosing the right person for the song & mesmerizing arrangement this is all so sweet & savory 🥰🥰🥰 I believe Music was meant to be experienced at such excellence #Sensational ✨🎶✨
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 10 күн бұрын
My youtube setting playback speed was on 1.5. To my surprise, I found it interesting faster
@amor4w11
@amor4w11 3 ай бұрын
Just discovered this የመንፈስ resort, THANK YOU! ያገራችን celebrities ምንአለ እንደ ሔኖክ ትህትና ቢላበሱ?!
@amor4w11
@amor4w11 3 ай бұрын
And this masterpiece is just mesmerizing!
@የድሬአሸዋ
@የድሬአሸዋ 6 ай бұрын
ወዝ ለዛ ያለው ልጅ🎉🎉🎉❤❤❤
@peacelove9531
@peacelove9531 6 ай бұрын
Addis legesse ye sheger ligg nice one .. love this music ..good but as a comment Addis just open your eyes when u sing.
@mikiyaslegesse3919
@mikiyaslegesse3919 5 ай бұрын
plz,I want to see this band on live performance if there is any possible chance..plz..plz
@Anwarhaile
@Anwarhaile 3 ай бұрын
አቦ ትችላለህ 10 ከ10
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 5 ай бұрын
Yemechehe brother,,Just beautiful!!!
@bsahle
@bsahle 6 ай бұрын
I love his voice. He is one of my favorite current singers from Ethiopia.
@mekonnen673
@mekonnen673 5 ай бұрын
Great, thank you guys, please add few more 🎉🎉🎉
@SolomonSolomon-u5e
@SolomonSolomon-u5e 5 ай бұрын
betam yameral berta bena emnet men gizam bihon endezi ethiopiawi yehonu ye azefafen staylochin new meketl yalebe mekeniatum habesha adis negern lemkebel betam yizegeyal.bezia mehal ante letegoda ina moralk lineka yichilale selzi andanda besemat sayihon beselat menor aleben.lezi demo ke jano bande belayi mesala yale ayimselegnim.chuhetu yasechenkal.manem betapu kefeto sisemam ayicha alawekem.
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 5 ай бұрын
የሚገርም ችሎታ!!!!!! እናመሰግናለን ሄኖክ ከባንዱ አባላት ጋ👏👏👏👏👏
@Journal5652
@Journal5652 6 ай бұрын
የኔ ዘመን ጀግና አዲሳችን የሙዚቃ ለዛ🎉🎉 wow🎉🎉🎉
@TesfamichaelHabte-i6o
@TesfamichaelHabte-i6o 6 ай бұрын
Beautiful ballad! Did I get the time signature right, its 4/4? I tried to count the beat:) Heni, in my opinion you are our own Ethiopia's Miles Davis, bringing top new talent upfront. Thank you all for this beautiful cover. Shout out to Girma Negash for the original. This is is an iconic song I grew up listening.
@ayechewayelemb
@ayechewayelemb 4 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን!!!!!
@sew_mikiyas
@sew_mikiyas 6 ай бұрын
Henok Temesgen Thank You ! Addis ትችላለህ !!!
@hagosgebremariamtraditiona7488
@hagosgebremariamtraditiona7488 6 ай бұрын
Thanks so much 🙏 💓 this is exactly music 🎶
@emumulugeta6557
@emumulugeta6557 6 ай бұрын
ma favorite musician big up & keep shining ❤
@abelalemu7345
@abelalemu7345 6 ай бұрын
Kaltoch yelegnm addis min lebel... sayidersebign negeru gin sesemaw sewnetet yewerisegnal sesemaki ...music bante ayent sizefen endezi ...gashe bisemaw erasu yamesegenihal... kiberilgn bezu enetebikal wendime bertalin ❤❤❤❤
@manuhewendosen8477
@manuhewendosen8477 6 ай бұрын
henock betam enamesegnalen lezi podcast bzu entebkalen
@Israelxox
@Israelxox 5 ай бұрын
Extremely proud of you ❤
@nicolemma5082
@nicolemma5082 5 ай бұрын
አዲሴ አንደኛ ያምራል ልብ ይገዛል አቀራረቡ
@tatewgirma9365
@tatewgirma9365 6 ай бұрын
Lovely singing!!! You are truly talented. Kudos to you and the band. This made my day.
@SamrawitGebrekal
@SamrawitGebrekal 2 ай бұрын
Wow demtse 😘😘😘
@sisaybelay24
@sisaybelay24 5 ай бұрын
አዲስ እንደስሙ አዲስ ነው ድንቅ ጉሮሮ ድንቅ ባንድ ተባረኩ።
@MuluneshAsmare
@MuluneshAsmare 5 ай бұрын
Waw ❤my favorite song thank u Adi
@ephremabera-i3s
@ephremabera-i3s 6 ай бұрын
what a great vocalist ,what a great instrumentalists ...
Turumbule, Meron Mekete New Ethiopian cover Music 2024
4:21
The Groove
Рет қаралды 541 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
አዲስ ለገሰ || እወድሻለሁ  Addis Legesse || Ewedishalew
5:31
Henock's Practice Room
Рет қаралды 86 М.