አዲስ መንዙማ || ፉዐድ ሙሐመድ || መጥራት ያንቱን ስም NEW MENZUMA FUAD MUHAMMED 2024

  Рет қаралды 237,052

Zaeferan Records

Zaeferan Records

Күн бұрын

#new _menzuma #menzuma_2024 #አዲስ_መንዙማ

Пікірлер: 378
@hassennuru-qp2ni
@hassennuru-qp2ni 5 ай бұрын
ፉዓዴ ማሻአላህ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መንዙማ እየሰማዉ ነዉ ያደኩት ብዙ ሷህባዎችን ብዙ ታሪኮችን ባንተ ምክኒያት ለማወቅ ችያለዉ ግጥሞችህ እውነተኛና ከልብ የመነጩ እንደሆኑ የስታውቃሉ እናም ወላሂ ሁሌ ስሰማዉ ረሱል ሰ•ዐ•ወ እንዲናፍቁኝ ነው ምታደርገኝ የነበረውንም ጊዜ እንደዛው። እናም ባሁን ጊዜ ያሉት አብዛኛዉ ማዲሆች ከአኽላቅ ጀምሮ ካንተ ብዙ ነገር መማር እንዳለባቸው ይሰማኛል። አሏህ ይጠብቅህ
@garalafoo9
@garalafoo9 5 ай бұрын
😊
@fayzamuhedinferyal
@fayzamuhedinferyal 2 ай бұрын
Enam ysun mnzuma sesema new yadekut masha Allah Allah ychemerlh wendma 🎉❤😂😂😂s.a.w.😊😊😊😊😊😊😊
@Abdery_tube
@Abdery_tube 5 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ፉአድን ምወደው ❤❤❤
@AbrarNesru-mf4il
@AbrarNesru-mf4il 5 ай бұрын
አንድ ብቻ ነዉ
@Uyutirecords
@Uyutirecords 5 ай бұрын
Ene
@user-su3bh3rg6t
@user-su3bh3rg6t 5 ай бұрын
Alen
@F2Mr-fr2rf
@F2Mr-fr2rf 5 ай бұрын
Fuen maywed tenegna aydelem
@Ahmed12112
@Ahmed12112 5 ай бұрын
Enemmmmm
@ahmederina
@ahmederina 3 ай бұрын
መጥራት የርሶን ስም ቡዙ አለው ጥቅም የፉዋድ ድምፅ የማይቀየር ምርጥ ልጅ ነው የምወደው ከዘረኝነት የጠራ ነው
@MedoMeya
@MedoMeya 5 ай бұрын
አርሂቡልን ፉዓዴ እኔ የምን ግዜም በጣም ከአድናቂዎችህ አንዱ እኔ ነኝ ፉዓዴ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ❤ መንዙማዎቹህ ለአንተ ሁሉም አሪፍ እንደሆኑ ለኔም ሁላቸዉም ዉስጤ ናቸዉ ትርጉም አላቸዉ ሐቂቃ የነቢዬ (s a w) ሙሃባ አለህ ምክኒያቱም ስራዎችህ ግጥም ዜማ ከዉስጥህ ይፈልቃሉ ሙሃባዉ ያለበት ይገጥማል ይፅፋል ያዜማል ይሄ ነዉ ❤ሙሃባ❤❤
@hutbyaraya3416
@hutbyaraya3416 5 ай бұрын
يا سلام يا سلام يا سلام يا سلام يا سلام يا سلام يا سلام يا سيدي يا حبيبنا يا محمد صلى الله عليه وسلم❤❤❤
@user-bk4qu9vd2w
@user-bk4qu9vd2w 5 ай бұрын
ቆንጆዉ በለግርማሞገሱ ዉዱ ተናፋቂዉ ወንድማችን እንኳን በሰላም ብቅ አልክልን ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdurezak-fd1nn
@abdurezak-fd1nn 3 ай бұрын
Allah be ilmh ly ilmh yechemirelh
@ZumraMohad
@ZumraMohad 5 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ
@Mehaabdo-cs2yi
@Mehaabdo-cs2yi 5 ай бұрын
❤❤ ፈአዴ ፍቅር ነህ እኔ ሁሌም እወድሀለው ❤❤❤❤❤
@emrankan3958
@emrankan3958 5 ай бұрын
ፉአድ የቦረና ወዳጆችህ ናፍቀውሀል በጣም ነው ምንወድህ
@dinsefa-iz5hn
@dinsefa-iz5hn 4 ай бұрын
ፉአድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amirkemalAmaney
@amirkemalAmaney 5 ай бұрын
የማዲሆች ተቀዳሚ የዘመናችን እንቁ ❤❤
@user-hb1nw9og1i
@user-hb1nw9og1i 3 ай бұрын
mashalah staz fuad❤❤❤❤
@user-bk4qu9vd2w
@user-bk4qu9vd2w 5 ай бұрын
ቆይ ማነዉ እንደኔ የሚወድህ
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 5 ай бұрын
ፉአድዬ አበቴ አህላን ጠፈክብን እኮ 😢 ወላሂ በጣም ነዉ ምትመቻኝ የጥንት የጥዋቱ የንታ ማንዙማዎች ከአዕምሮ ሚወጡ አይዳሉም የሶሀቦችን ታሪክ የወኩት በንታ ማንዙማ ነዉ 💕💕💕💕💕💕💕20ት
@user-ws5zx3lf4w
@user-ws5zx3lf4w 5 ай бұрын
ፎአዴ የሞዙማው ኑጉስ ምርጥ መዙማ ነው 🎉🎉🎉🎉
@user-malik_nasir
@user-malik_nasir 5 ай бұрын
ፉኣዴ አንተን የሚገልጽ ቃላት የለኝም ❤❤ ግን አንድ ያንሳል ይጨመርልን🎉🎉🎉🎉🎉
@munirmuzeyin385
@munirmuzeyin385 2 ай бұрын
ፉአደ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
@munirmuzeyin385
@munirmuzeyin385 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Mehaabdo-cs2yi
@Mehaabdo-cs2yi 5 ай бұрын
ፉአድ አላህ ሁሌም ጀዲድ ያድርግህ እንጠራቸዋለን ያረሱለላህህህህህ ሰ አ ወ
@Sadik-qs3db
@Sadik-qs3db 5 ай бұрын
ልዩ ነው አንተ ደግሞ ምርጥ ነህ ጣፋጭ ድምፅ ነው ያለክ ይመችክ
@TastiJemal-ht7er
@TastiJemal-ht7er 5 ай бұрын
ፉአድ በጣም ነው ምንወድህ አላህም ይውደድህ እናም የሀረር ሙሂቦች እንወዳሀለን አላህ ጥሩ ስራህን ይቀበለህ ፉአድ ውዴ
@Ahmed12112
@Ahmed12112 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-cp5bs8si9b
@user-cp5bs8si9b 5 ай бұрын
Masha Alah መጥራት ያንቱን ስም♥♥♥♥♥♥♥
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim 5 ай бұрын
በምክንያት የምወደው ማዲህ😊 ሲባዛ እወድሃለው❤ ቆንጆ ስራ ማሻአላህ❤
@HawaSeid-cn5hk
@HawaSeid-cn5hk 3 ай бұрын
ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ♥️♥️
@user-lw9fd9kt4e
@user-lw9fd9kt4e 5 ай бұрын
የማዲሆች አባት እኔ በጣም ነው ምወደው
@user-lw9fd9kt4e
@user-lw9fd9kt4e 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DaniNesru
@DaniNesru 5 ай бұрын
ማሽ አላህ ድንቅ ስራ ነው ፉአዴ ያስለመድከንን የሰሀቦችን ታሪክ ምነው አስቀረኸብን?? ከዚህም በላይ ብትሰራልን ምንኛ በተማርንባቸው ምንኛ በተደሰትን በርታልንን🙏 ሀያት ከአፍያ ጋር🥰🥰
@user-hx5of3jg7w
@user-hx5of3jg7w 4 ай бұрын
ماشاالله زادك الله حرصا ومحبة علي محبة الله ورسوله
@SefaSufiyan
@SefaSufiyan 5 ай бұрын
MAShallah foade ❤❤❤❤❤❤❤swedh
@abrarredi3911
@abrarredi3911 5 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ማሻ አላህ ነዉ ሀቢቢ ጀግናየ ነህ አንተ🥰
@HaamiiAwwaluOro
@HaamiiAwwaluOro 5 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم ❤❤ ماشاء الله مادح فؤاد محمد نحبك حبيبي الله يحفظك ❤🎉❤🎉
@abukiabuki9068
@abukiabuki9068 5 ай бұрын
አሁን ቀልዱን ትታቹ ሌላም ጨምሩ ኢሄ ያንሰናል❤🎉🎉
@tarinbaba
@tarinbaba 5 ай бұрын
ዋ ው ማሻ አላህ❤
@REYNETUBE
@REYNETUBE 5 ай бұрын
ፉአድ አግኝቼክ ለሁላታኛ እንኳን ብታጋባኝ በምን እድሌ ♥
@ZekiZeki-qd1mj
@ZekiZeki-qd1mj 5 ай бұрын
😂😢
@yasinredi1523
@yasinredi1523 5 ай бұрын
ስልኩን ልስጥሽ??
@AliJemal-lq4qv
@AliJemal-lq4qv 4 ай бұрын
😂😂
@user-zq1ow5em7l
@user-zq1ow5em7l 4 ай бұрын
ሴት ነሽ እደሴን ሁኚ አደብ አርጊ
@DevSami-zu3sh
@DevSami-zu3sh 3 ай бұрын
❤❤❤❤ አላህ ይጠቅህ
@sultejemal1446
@sultejemal1446 5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤
@greenlegacey707
@greenlegacey707 5 ай бұрын
ያ ሙሀመዳ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@abunezula9994
@abunezula9994 5 ай бұрын
ከፉጥር እኩል ተለቀቀ እኩል ተደስትንባቸው, ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-di7qg3mk7l
@user-di7qg3mk7l 3 ай бұрын
S.A.W❤❤❤❤❤❤❤❤
@ziadahAli-gj9qv
@ziadahAli-gj9qv 22 күн бұрын
ፉአድ❤❤❤አንተን የሚገልጵ❤ ቃል❤ የለኝም❤❤❤
@user-wn4wf7kl5b
@user-wn4wf7kl5b 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@QanishLove
@QanishLove 5 ай бұрын
masha Allah ya manzuma king
@mustefaabdurahmanmaster6404
@mustefaabdurahmanmaster6404 4 ай бұрын
❤❤❤ዋው
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 4 ай бұрын
❤❤❤ጥሩ ነው ቀጥሉ
@Kawlat
@Kawlat 5 ай бұрын
مشاءالله مشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 5 ай бұрын
Ustaze Madih Fuade ምን ልበልክ የአbu ጃህል ርዝራዦች በስመ ኡስታዝ በበzuበት ጊዜ አሏህ(ሱ.ወ.) አንተን የአሏህ(ሱ.ወ.),ነብዩ 😂ሙሀመድ(ሰ.ዐ🎉.ወ),ሰሀbaዎች(ረ.ዐ.),_ _ _ የልብ እና አወ
@SemiraRedwan-ks8ty
@SemiraRedwan-ks8ty 4 ай бұрын
Hayarekellah
@user-dm8be7bt8p
@user-dm8be7bt8p 5 ай бұрын
Mashallah fuade Allah yichemirilih 🥰🥰🥰🥰
@WelelaHeyru
@WelelaHeyru 4 ай бұрын
ፉአድ ወንድሜ ሺዎች ደሊል ከማይገባው ጋ ሙግት ጀምረህ ኢንሿአሏህ ብለህ ያራቱም ኸሊፎች ረሣሀቸው እስቲ እንደ ድሮ መንዝሞች ሥለ እድሜየቸው ጅብሪል የመለሠበት ሥለሠሀቦች አሏሁ ዳኢም አቤት ላንቺ መቅረብ ከሀቢበሏህ የመሣሠሉት..... ረሥተን ማንረሣቸው እንደነዚህ አይነት መንዙሞች ነው ?
@abbasingumb911
@abbasingumb911 5 ай бұрын
Mashaallah የኛ ምረጡ ሰዉ💚☘️✨
@EndrisAbas-ve6wd
@EndrisAbas-ve6wd 5 ай бұрын
ማሽ አላህ አንተ ውድ ሠው
@SadiMoh-eu1tg
@SadiMoh-eu1tg 5 ай бұрын
ስሞን የጣራ አይከስርም❤
@AhmedjuwaadYahyaa
@AhmedjuwaadYahyaa 5 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah ❤❤❤
@huzefamily90
@huzefamily90 4 ай бұрын
Masha allah fuade ❤❤❤😊
@user-so9zw8uf8o
@user-so9zw8uf8o 5 ай бұрын
♥♥♥♥♥♥♥ አቤት ድምጥ ልዩ ነው♥♥♥♥♥
@SamisuNuri
@SamisuNuri 4 ай бұрын
አለህ ይጠብቃቹ በተለይ ልጆቹ ስያምሩ
@RamadanKamil-zt9bg
@RamadanKamil-zt9bg 5 ай бұрын
ባረከላህ የኔ ልብ አርኪ
@user-rq5se5ct6f
@user-rq5se5ct6f 5 ай бұрын
ፉዋዴ አሏህ ይውደድልክ ወላሂ👌👌👌🙏🙏🙏
@AbdiiMan-zj2nm
@AbdiiMan-zj2nm 4 ай бұрын
Wedehalew fuade
@Abedirehem
@Abedirehem 5 ай бұрын
ማሻ አላ ❤❤ በጣም ነው የሚያምረው
@Abdlmejidabdi
@Abdlmejidabdi 4 ай бұрын
ማሻ አላህ
@AbdallahHabashe-vw3qq
@AbdallahHabashe-vw3qq 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ፋአዴ የኔ ቆንጆ የኔ ተናፋቂው
@AhmedShkur-kg4ix
@AhmedShkur-kg4ix 5 ай бұрын
Mashallah Fuade❤ selellahu Aleyhi Weselem ❤️❤️❤️
@umerglagn1335
@umerglagn1335 5 ай бұрын
Hayaaaaaat wellahi mashallahe derom yileyalu she fuad betam enamesegenalen
@MMA-pe3xv
@MMA-pe3xv 5 ай бұрын
mashalah Yanten Menzuma Hulem Tmret Alewu
@NasirShafi-kl4hr
@NasirShafi-kl4hr 5 ай бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወንዴሜ በጣም ነው የተመቸኝ
@AhmedinSherefa-hz8tf
@AhmedinSherefa-hz8tf 5 ай бұрын
የማዲሆች ንጉስ አላህ ይጠብቅህ የኛ ወድም
@user-dy4pz9jv9m
@user-dy4pz9jv9m 5 ай бұрын
ፍአድ ስወድህ የመዙማ ኑጉስ
@TahaJemal-sf4nn
@TahaJemal-sf4nn 5 ай бұрын
Mashall ❤❤❤
@amirbuseramirbuser5001
@amirbuseramirbuser5001 4 ай бұрын
Antun Wedo lemetrat Mewededd Meshelem Sayashaw Aykerm S a W 😢😢😢
@user-lw9fd9kt4e
@user-lw9fd9kt4e 5 ай бұрын
አይጠገቤው ❤❤❤
@rid6327
@rid6327 5 ай бұрын
Mashallah❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TemamAlhadraOfficial
@TemamAlhadraOfficial 5 ай бұрын
Liyu sira nwu❤❤❤
@FetihaFafi-bk8xi
@FetihaFafi-bk8xi 5 ай бұрын
حق ياسيدي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم ما شاء الله
@mamemanofishial
@mamemanofishial 5 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል❤❤❤❤
@foziyahaile9418
@foziyahaile9418 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@gamachuabduba8691
@gamachuabduba8691 5 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah
@user-gu6my4jb7p
@user-gu6my4jb7p 5 ай бұрын
ማሽ አላህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@FeyselMosha
@FeyselMosha 5 ай бұрын
Mashalhe yanete mezuma adegna new ❤❤
@Kawlat
@Kawlat 5 ай бұрын
S.w.w indaziii now❤wolahi
@WelelaHeyru
@WelelaHeyru 4 ай бұрын
ማሻአሏህ የሙሀባ ሠው አሏህ ይጠብቅህ
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 5 ай бұрын
Fuhad fuhad fuhad habibi inkuwan dahina matek yewahabiyoch madanit inwedihalen❤❤❤❤❤
@user-sn9qf8vp9n
@user-sn9qf8vp9n 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ የነቢ ሙሀባ
@EbrahimBlatu-tv7te
@EbrahimBlatu-tv7te 5 ай бұрын
ፏዓድ ፍቅር እኮነህ ያውም እውነተኛ መሀባ ዋው !!!!!
@DavidYasin-lq4fb
@DavidYasin-lq4fb 5 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤
@BatoolaSaaed
@BatoolaSaaed 5 ай бұрын
Sellelahu alleh woselem ❤❤❤አላህ ይጠብቅክ ፉአድዬ
@MamushShfa
@MamushShfa 5 ай бұрын
ትለያለህ ፉአድ ማሻ አላህ
@user-wo7rm7tq8r
@user-wo7rm7tq8r 5 ай бұрын
Masha allah ayeee❤❤❤
@reshadloba5431
@reshadloba5431 5 ай бұрын
ፉሃድ le allha ብዬ እንወድሃለን
@daudyesuph2988
@daudyesuph2988 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ፉአዴ ❤❤
@kelifamohammed9822
@kelifamohammed9822 5 ай бұрын
ፉዐድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TgghhHhhgg
@TgghhHhhgg 4 ай бұрын
mashalah migrem new ❤❤❤
@FikerMekonen-cl2uz
@FikerMekonen-cl2uz 5 ай бұрын
Allh yakoylin
@user-zd9mu9gu4d
@user-zd9mu9gu4d 5 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጨምራልህ
@mukeremMahemd-nv3dg
@mukeremMahemd-nv3dg 5 ай бұрын
ዋው አላህ እድሜህ ያርዝመው ወድሜ
@user-zn3jh1gf3m
@user-zn3jh1gf3m 4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@user-bs4ko6mr2g
@user-bs4ko6mr2g 5 ай бұрын
Alah edmekn yarzmew fuade❤❤❤
@Ahmed12112
@Ahmed12112 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ፉአዴ ቆንጆ ስራ 🙏🙏❤❤
@MehamedAhmed-px4pz
@MehamedAhmed-px4pz 5 ай бұрын
Fuad❤❤❤❤❤❤❤
@albabwersha571
@albabwersha571 5 ай бұрын
masha Allah
@AjaibKemal-vd5gs
@AjaibKemal-vd5gs 5 ай бұрын
menzumaw timirt new masha allah💗
@user-yr6sy3xn7r
@user-yr6sy3xn7r 5 ай бұрын
Wellahi fua 1 degna nek hayat belenal❤❤❤
@user-dp8nm2rw7g
@user-dp8nm2rw7g 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@SebriBahar
@SebriBahar 5 ай бұрын
Wendeme bexam nfken enkuwan be selam mexah atixfabin wendeme balahibat Allah yixbekeh
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 15 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
ጥላሁን ከበደ ድንቅ መንዙማ || telahun kebede || hadra bet menzuma
14:51
Hadra Bet - ሀድራ መንዙማ
Рет қаралды 9 М.