/አዲስ ምዕራፍ/ “ጫማ ልግዛላቸዉ ብሎ ነዉ ልጆቼን ይዞ የጠፋው...”//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 225,437

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@AffectionateFriendlyRobo-nz2bb
@AffectionateFriendlyRobo-nz2bb 5 ай бұрын
ወንድምዋም ተባረክ ድናልህ ደግሞ አንተንም ልጆቿንም ሰብስባ በደስታ የምትኖሩበት ዘመን ይምጣላችሁ
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
አመስግናለሁ
@momlove3589
@momlove3589 5 ай бұрын
አሚንንን
@su72973
@su72973 5 ай бұрын
ጀግና እናት ሀሳብሽን ያሳካልሽ የኔ እናት ቆመሽ ልጆችሽን ለማግኘት ያብቃሽ
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o 5 ай бұрын
Amin🤲
@NetsanetMesfin-m3v
@NetsanetMesfin-m3v 5 ай бұрын
እናትነት ህወት እየሰጡ ህወት ማጣት አካል እየሰጡ አካል ማጣት ግን በምን ይተመናል ክብር ሁሉ ለእናቶቻችን ከፈጣሪ በታች ለከፈሉት መስዋትነት
@סלמויטממו
@סלמויטממו 5 ай бұрын
ሰታምር ደም አይዞሸ ለዶክተር ያቃተው ለእግዛብሔር ቀላል ነው
@shalomgirma582
@shalomgirma582 5 ай бұрын
ወረዳ ላይ የምትሰሩ እባካችሁ ቤት ስጧት
@messashkassaye6728
@messashkassaye6728 5 ай бұрын
Amen
@saronsaron1138
@saronsaron1138 5 ай бұрын
አሜን ለእግዛብሔር ይቻላል
@negashalemu4554
@negashalemu4554 5 ай бұрын
ቸከከ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
አቤት የወንድ ልጅ ጭካኔ!!! ደግሞ እንዴት ነው የምታምሪው በእመቤቴ ።!!!!እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልኝ
@Seada-l2b
@Seada-l2b 5 ай бұрын
ግን ወንድ ልጅ እውነትም ባንዳ ነው እሱ ላይ ቢሂን ይሄ የደረሰው እሷ ግን ትታው አትሄድም ነበር ግን እንዳንተ ክፉ ያልሆኑ ወንዶች ስላሉ ለነሱ ክብር አለኝ
@zemuyeyimer3772
@zemuyeyimer3772 5 ай бұрын
ወላሂ እውነትሽን ነው ወንዶች ጨካኞች ናቸው ይድፋው
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 5 ай бұрын
አወ ወላሂ ትክክል በሱላይ ቢሆን እሷ አብራ ስትሰቃይ እናያት ነበር ብቻ ኤዳልሽው ምርጥ ምርጥ ወዶች አሉ ለነሱ ክብር
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 5 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሽኝ ያርቢ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 5 ай бұрын
በሌላ ሚዲያ ግን ወላሂ አብሮ እየተሰቃየ ነበር 😢😢😢😢
@MhertBelhw
@MhertBelhw 5 ай бұрын
ትክክል
@Agertiku
@Agertiku 5 ай бұрын
ለፈጣሪ የሚሳነው የለም ! ታሪክ ቀያሪዉ አምላክ ይቀይርልሻል አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ! አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ ።
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
እሺ ተበረታለች
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 5 ай бұрын
ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉ ታግዘሽ መዳን ከቻልሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ 😢😢😢😢😢 ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ እፍ በለቅሶ ነው የጨረስኩት የዛሬው ደሞ ይለያል😢😢😢
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 ай бұрын
የኔ ማር ሰው ኑሮውን ነው የሚመሰለው ሰታምር ባልየው ልጆቿን አሣያት በፈጠረህ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
@Hናኝየአልኢማንተማሪ 5 ай бұрын
አዎ ያሰየት እነት ምንሚ ብቶን አትቀያርም ሰለቤቶ አላህን ፋሪቶ ልጂችን ያሰየት💐💐
@getayferdal8827
@getayferdal8827 5 ай бұрын
Befetereh aydelem behig amlak new yemibalew
@ልዩልዩ-መ6ቘ
@ልዩልዩ-መ6ቘ 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነበር እኮ ያሳዝናል
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 ай бұрын
@@ልዩልዩ-መ6ቘ ታውቂዋለሽ እደ
@Zamani1983
@Zamani1983 5 ай бұрын
ታውቄዋለሽ የመካነሠላም ልጂ ናትኮ​@@ልዩልዩ-መ6ቘ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 ай бұрын
ማሻአላህ ኢቢኤሰ መቼም በባልና ሚሰት ያለውን ማንም አያውቅም አላህ ብቻ የሚያውቅ ባለቤትዋ በየትኛውም መንገድ መብትዋ በሴትነትዋ ተከብሮ ልጆችዋን ማሳየት አለበት ግዴታው ነው አላህን ፈርቶ ያሳያት በዚህ አይነት ተጥላ አትኬድም ነገ ሁሉ ነገር አልፎ ታያለችና በአላህ ሁሉ ኢትዮጵያ ን ውጭ ያለ ይርዳትና ትድናለች አይዞሸ አላህ ለሚወደው ይፈትናል ፈተናውን ታሊፊዋለሸ ቆመሸ እንደምትሄጅ ከአላህ ጋር ኢንሸአላህ ይሻልሻል በርቺ አላህ ልጆችሸንም ይቀላቅልሸ ልቦና ይሰጠው እሱንም ኢቢኤሰ ሰራተኞችም ባለቤቶችም አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Umuhamid
@Umuhamid 5 ай бұрын
የሀገሬልጅ ናት አባቷ ሙስሊምነው አባቷን እቢብላ የእናቷ ቤተሰብጋ ከፍራ ኖረች አላህ አሽሯት ድኗንም ይመልሳት
@amma4705
@amma4705 5 ай бұрын
የአላህ ምድነው የምንሠማው እኩሉ ያፈዛል እኩሉ ያደነዝዛል የአላህ ምን አይነት ሠይጣን ዶክተሮች ነቸው ለህግ መቅረብ አለባቸው እህህህህ ebs ወላሒ በጣም የምትደነቁ ሠወችናችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ❤❤❤❤
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
አሜን
@GossayeFeyisa
@GossayeFeyisa 5 ай бұрын
ማን ያውቃል እግዚአብሔርም ምን እንደሚሠራ? ምናልባትም ለሌሎች ጥንካሬ እንድትሆኚ ፣ ሌሎች ካንቺ የሚማሩት ነገር ይኖር ይሆናል። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ስለሌለ ተፈውሰሽ የእግዚአብሔርን አዳኝነትና ፈዋሽነት ልትመሠክሪ ይሆናልና እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊው። ኢቢኤሶችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ እርሱ ብድራቱን ይክፈላችሁ ። እጅግ የከበረ፣ በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድም የከበረ ሥራ እየሠራችሁ ስለሆነ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ።
@MomyMom-e6y
@MomyMom-e6y 5 ай бұрын
ሆስፒታሉ ይጠየቅልን የኔ እናት ትድኛለሽ እመቤቴ ትርዳሽ የስራችሁን ይስጣቹ በቁም ተቃጠሉ ዶክተሮች ይሄን ያደረጋቹ የስራችሁን ይስጣቹ ስቃዩን እዩት በጣም ታሳዝናለች እባካቹ ልጆቿን አገናኞት ድነሽ ለማመስገን ያብቃሽ
@YordiMekonnen
@YordiMekonnen 5 ай бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል የኔ ውድ እህት ለብዙዎች ቶሎ አልከፈት ያለ የበረከት በር ለአንቺ ይከፈት የመዳኛሽን ቀን ፈጣሪ ያፍጥንልን❤❤❤
@GoldKebade
@GoldKebade 5 ай бұрын
አይ እናትነት😭😭😭እሷ እንዲ ሁና ልጆቼ ትላለች ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ🙏
@TsehayGetanah
@TsehayGetanah 5 ай бұрын
ልጅልን ለመፈለግ ጤነኛ አለብህ ማለት ነው?
@sebliethiosun
@sebliethiosun 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ በርግጥኘት ሁሉም እንዳልነበር እንደሚሆን እንደልብሽ ትሮጫለሽ ልጆችሽንም ታሳድጊያለሽ ሁሉንም የሚያደርገው እግዚሀቤር ስለሆነ እንዳትጠራጥሪ እሽ በርች
@SebleSintayehu
@SebleSintayehu 5 ай бұрын
በአዲስ ምእራፍ ፕሮግራም እንዲህ ልብ የሚሰብር ሀዘን ተሰምቶኝ አያውቅም ፈጣሪ ያስብልሽ እነዛ ሀኪሞች ግን እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 5 ай бұрын
ሰውየው ኸረ በፈጠረህ በልጆችህ አምላክ እምባዋ ላንተ ያጠፋልና ልጆቹን ከፈለካቸው ዛሬ ነገ ሳትል አገናኛት ህሊናህ ይውቀስህ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
😢እዉነት ነዉ
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 5 ай бұрын
አንዳንድ ወንዶች እኮ እራስ ወዳድ ናቸው እሶ ሂይወቶን መሰዋት አድርጋ አካሎን አጥታ እንደት ይዞባት ይጠፍል ከእሱ የበለጠ 3 እጥፍ ዋጋ ለከፈለች እናት ዋጋዋ ይሄ አደለም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 5 ай бұрын
በጣም​@@በስደትያለቀልጂነት
@IkanusA-bs9fb
@IkanusA-bs9fb 5 ай бұрын
ከሱ ሳትሰሙ አትፍረዱ አባራው እንጅ 3 አመት እንደሴት አፍስት እጣለ ቁጭ ብሎ ቡና እያፈላ ስንት ዋጋ የከፈለላት ባሏ ነው
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 ай бұрын
የእኔ እናት እግዚያብሔር በምህረቱ ይጉብኝሽ ሰወች ትሞታላቹህ ሲሉ እግዚያብሔር እድሜ ይጨምራል ለእሱ የሚሳነዉ የለም አይዞሽ ይህም ያልፋል ትድኛለሽ አይዞሽ እመቤቴ በምልጀዋ ትዳብስሽ 😢😢😢
@MedhinMersa
@MedhinMersa 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝማርያም ትድናለሽ የኔ እናት ፀበል ጠመቂ እሚ ፈዉሱአባቶች ጋ ጂ ለምሳሌ ወወንቅሸት ቁዱስ ገብርኤል አ.አም አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ሂጂ እም ብርሃን ምስክሬ ነት ትድኛለሽ አይዞሽ ክርስትያን በተስፈ ነዉ እሚነረዉ
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
እሺ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
የእኔ እናት አይዛሽ 😢😢😢😢ከልጆች በሰላም ያገኛኝሽ እግዚአብሔር
@getealamdew1632
@getealamdew1632 5 ай бұрын
ወንድምየው እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ እህት ደግሞም እንዴት እንደምታምር እግዚአብሔር ታሪክሽን ይለውጥ ድነሽ ቆመሽ ለማየት ያብቃን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥲🥲
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ 😭😭እባክህ የልጆቿ አባት ልጆቿን አሳያት አጨክንባት ድንግል ማሪያም እደገና ቁመሺ እድኬጂ ትገዝቀዠሺ🥺🙏🙏🙏
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
አሜን
@alemtsehay1064
@alemtsehay1064 5 ай бұрын
ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም እህቴ ትፈወሻለሽ ተሰፋ አትቆረጪ❤❤❤
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 5 ай бұрын
ምኑ ጨካኝ ነው በአላህ 😢😢😢አላህ አፊያ ያድርግሽ ያረብ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 5 ай бұрын
ebsፋምሌ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰቦቻቹሁ እድሜ ጤና ይስጣቹሁ🙏🙏🙏🙏
@aviya5907
@aviya5907 5 ай бұрын
ሰማይና ምድር የዘረጋ እየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል ስላንቺ የተሰቀለው ደሙን ያፈሰሰው ስላንቺ የቆሰለው ይፈውስሽ ያስብሽ አዲስ ሰው ያድርግሽ እዮብን ባደሰ ክንዱ ያድስሽ ያስብሽ !!!!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@AbigyaTesfaye
@AbigyaTesfaye 5 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን ❤❤❤❤❤
@maeregtesfye
@maeregtesfye 5 ай бұрын
amennn
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 5 ай бұрын
እኔን ! አይዞሽ የኔ ቆንጆ! ወደ ጤናሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ ።ስለ ልጆችሽ፣ በህግ አግባብ እንዲያሳይሽ ይገደዳል።ስለወደፊቱ ብቻ አስቢ፣ሁሉም ያልፋል! ልጆቹ ይህን ታሪክ አንድ ቀን ያዩታል፣ጠላት የሚሆኑት እነሱ ይሆናሉ።ለሚያልፍ ቀን ክፉ ንግግርን ምን አመጣው? ለራሱ ህይወት ምን ዋስትና አለው? አምላኬ ሆይ የልጆች አባት ያልታመነ ማን ይታመናል? ! አይዞሽ እናትዬ፣መልካም ቀን ይመጣል፣ቅርብ ይሆናል።
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 ай бұрын
አሚንንን
@jamila8885
@jamila8885 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ቆመሽ ትሄጃለሽ ይሄም ያልፍል ልጆችሽን እግዚአብሄር ጉያሽ ይክተትልሽ
@SemariyGeram
@SemariyGeram 5 ай бұрын
Ebs ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችው በጣም ነው ያስደሰታችውኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TirhasAreaya
@TirhasAreaya 5 ай бұрын
ፈጣሪ እዲምርሽ እፀልያለው ታሪክሽን ይቀይረው
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 5 ай бұрын
የዘንድሮ ሀኪም እንደሌላ ስራ በቀላሉ የሰው ህይወት ማበላሸት ተገቢ አይደለም የኔ እህት ፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል አይዞሽ❤
@NanaMuha-s7p
@NanaMuha-s7p 5 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ ደሞ ጤነኛ ትሆናለሽ የባህል ህክምና ወደአፋር አለ ሞኩሩላት ጤነኛ ትሆናለች በአላህ ፍቃድ
@BemnetTesfaye-bm2yh
@BemnetTesfaye-bm2yh 5 ай бұрын
ወይ እመብረሀን የጭቅ አማላጇ ታሪክሽን ትቀይረዉ እዉነት🙏
@luluethio
@luluethio 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሙሉ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ ገሪ እዲሜሽን የደስታ ያዲርግልሽ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 5 ай бұрын
የተባረከ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ብጉፍንድ ተስብስቦ ብንረዳት ቆንጅዬ
@aklilulisan4996
@aklilulisan4996 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከታት እንደ ሃጢአታችን እና እንደበደላችን ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ አንተው ጠብቀን 🙏
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 5 ай бұрын
ኢቢኤሶች ፍጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እናንተ የስንቱን እንባ አብሳችኅል ለዚችም እህታችን ያረጋችሁት ድጋፍ በጣም ደስ እሚል ነው እናመሰግናለን
@ZamzamA-cg5vb
@ZamzamA-cg5vb 5 ай бұрын
የልጅ ምንንነት የወለደ ያውቀዋል አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልሥልሽ እሡ ምንም አይሣነውም
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ታረክ ለዋጭ ነው 🙏
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 5 ай бұрын
ስታምር ደሞኮ አላህ አፊያ ያድርግሽ 😢😢😢
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 5 ай бұрын
ኢቢኤስ አግዟት ባሏ ልጆቿን ያግዛት ስበብ ሁኗት ጀግኖች ናችሁ ይህን ታሪክ ስሰማ ያጀበኝ እምባ ነው በጣም ምታሳዝን ልጅ ነች የኔ ጀግኖች
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 5 ай бұрын
ያረብ አንተ ታሪክ ቀያሪ ጌታዬ ሆይ ታሪኳን ቀይርላት ማራት ያረሂሙ በጣም ነው ያሳዘነችን😢😢😢😢
@zulfa7928
@zulfa7928 5 ай бұрын
ከችግረ በሀላአ ምቾት አለ አብሸሪ ጤነሸ ተመልሳ ያሣየን ❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ አይዞሽ ሁሉም ፈተና ለመልካም ነው ሁሉም ያልፋል።አላህ ይፈትናል በምስጋ ያመጣውን መቀበል ግድ ይላል ።ቀጣዩን አሳምሮልሽ ልጆችሽንም ያገናኝሽ🙏
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 5 ай бұрын
ስታምር ❤❤❤❤❤አይዞሽ የእውነት እግዚአብሔር ይፈውስሻል ትድኛለሽ ጠንካራ ነሽ
@fremenda3566
@fremenda3566 5 ай бұрын
ጽናትች ደስ ይላል የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለአምላክ የሚሳነው የለም ይምርሻል
@mahi3934
@mahi3934 5 ай бұрын
በጣም ደንግጫለሁ እንዲ ያደርጋል ብሎ ማን ያምናል ያ ሁሉ እንክብካቤ 😢😢😢በስመአብ አንተን ብሎ መምህር
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 5 ай бұрын
Mn tqabaxerilsh
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 ай бұрын
@@iliyaatewhidoiliyaa94 አህያ ነው በዚ ላይ ቀፋፊ አይመጥናትም እሳም ተሳስታለች ኢሄ አስመሳይ ቀፋፊ ገና በሰርግ ታገባለች ሀብታም ኢሄ መናጢ ቀረችበት
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 5 ай бұрын
ሰው መሆኑን አትርሱ እንጂ እንኳን ባል የእናት ልጅም ይተዋል ማንም መከራን አብሮ መጋፈጥ አይፈልግም እስከቻለው ቆይቷል
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 5 ай бұрын
​@@meronmeron9834አብ አትፍረዱ እናትም ትክዳለች ብዙ ጊዜ አብሯት ተሰቃይቷል😢😢
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 ай бұрын
@@nardosbekel1790 የባልና ሚስት ችግር እስከመጨረሻው እኮ ነው መሆን ያለበት
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እንደዚህ አይነት ያጋጠማት ቤተሰብ ነበረች ድናለች ትድኛለሽ
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 5 ай бұрын
Egizabehre yemarshe yen ehte ❤
@KhanKhan-bv2zi
@KhanKhan-bv2zi 5 ай бұрын
አረ በምን ነዉ የዳነችዉ ንገሪኝ ዉደ እኔም አባቴን እግሩን እንደዚ አርገዉብኛል ኢትዩ ቢታመሙም ሀኪም ቤት መሄድ አያሥፈልግም በዉነት ደኩተሮች ላይ በጣም ችግራለ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
ወዬኔ ሁለተኛ ለመውለድም ፈራሁ ያረብ
@JarryJerusalem.A
@JarryJerusalem.A 5 ай бұрын
ሰውን እያየሽ አትፍሪ ሁሉን የሚቻለው አምላክ አለ መፀለይ ነ​@@Aminat-nv3cu
@zebibaeshetu492
@zebibaeshetu492 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔ ቆንጆ በአላህ ፈቃድ ድናሺ እዚህ ቦታ ላይ እናይሻለን የሀ ፈተና ለበጎ ነው
@HayatBinhami
@HayatBinhami 5 ай бұрын
ኦፖሬሽን ስትል እባየ መጣ እኔ አሞኝ ተሰርቻለሁ ስደት በመጠሁ በሁለት አመቴ ሰወቸን መቸም አረሳቸውም አገሬ ልግባ ስላት ጥሩ ህክምና አታገኝም በዛላይ ብሩን አትችይውም አለችኝ አስርሽ ድርሀም ከፍላ አሳከመችኝ በምን ልክፈላት አላህ ረጅም እድሜ ይስጣት
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
እንዲህም አለ❤❤❤
@HayatBinhami
@HayatBinhami 5 ай бұрын
አወ ውዴ ወለሒ አብራኝ ካስር ጊዜ በላይ ሀኪም ቤት ስሔድ እሷ ናት የምትወስደኝ ግን የቤቷ ስራ አይጣል ነው ብቻየን ምግብ ፅዳት ልጆች ቢሆንም ግን ለኔ ከቤተሰቦቸ በላይ ነው የማያት ረጅም እድሜ ይስጣት
@kidistsiasb6232
@kidistsiasb6232 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ምህረትህን ስጣት እባክህን😢😢
@MdEt-v9l
@MdEt-v9l 5 ай бұрын
ኢቤኤሶች።። እናመሰግናለን የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን የድሃ እንባአባስ
@AhdjvrFgehc
@AhdjvrFgehc 5 ай бұрын
የኔናት እግዚአብሔር ያገናኝሽ አሱንም አራርቶ ልጆችሽን ያገናኝሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ትድኛለሽ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ሰቶሽ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ምን ይሳነዋል ለሱ
@የራያዋ-ወ6ጠ
@የራያዋ-ወ6ጠ 5 ай бұрын
የኔ ማር ደሞ ስታምር እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጤናሽ ይመልስሽ የኔ እህት😔😍😍😍
@LubabaSied-ew9mc
@LubabaSied-ew9mc 5 ай бұрын
ወይኔ አስፍቲ ከሞተ ቡሀላ ማየት አቁሜ ነበር ኢቢኤስ ያጋጣሚ ዛሬ የልጅቷ አሳዛኝ ታሪክ ገፋፋኝ እና ገብቸ ሳይ አይኔ ክርትት አለልህ አስፍየ 😢😢😢😢😢😢
@በስመአብ
@በስመአብ 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቆመሽ እንድትሄጂ ልጆችሽን እድታሳድጊ ይርዳሽ ❤❤❤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቆሞ ለመሄድ ያብቃሽ የእኔ እኀት 😭😭ሰዉ ይደክማል ከአሁን በፊት አመስግነነዋል
@merongeta2149
@merongeta2149 5 ай бұрын
እንኳን ወንድም ኖረሽ አግአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ትድኛለሽ
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ትንሻ እህቴ ድንግልዬ በየቦታው ትገኘልሽ🙏🙏🙏
@tsifarneda
@tsifarneda 5 ай бұрын
ውይ የዚህችን ልጅ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ የኔ ቅን ስታምር ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርሽ እናቴ አይዞሽ አንቺ አንደኛ ነሽ❤❤❤
@tibletdesalegn8298
@tibletdesalegn8298 5 ай бұрын
የሰው ልጁ ፍትናው ብዛቱ የእኔ እህት አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ
@zinetzinet5500
@zinetzinet5500 5 ай бұрын
❤እናትነት እደዚህ ነው እባክህ አባትዩው ልጆቻን አሳያት
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 5 ай бұрын
የኔ ከርታ አይዞሽ አኢንሻ አላህ አላህ በኸይር ይበሽሪክ ❤ የኔ ቆንጆ ሁሉም ኸይር ይሆናል አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ🌺🌺🌺🌺
@Aster-h9c
@Aster-h9c 3 ай бұрын
ኢቢሰ በጣጣምምምምም እናመሰግናለን ዋዋዉዉ ሚያሰብል እሰራቹ ነው ሂወትም እየሰራቹ ነው እና እ/ር ከ እናንተ ይሁን
@fantaagede6865
@fantaagede6865 5 ай бұрын
ኢቢኤስ የችግሮኞችን ህይወት እምታስተካክሉ ይችግራኞች መፍትሄ ስጭ ላደረጋችሁላት እርዳታ በጣም ነው እማመስግናችሁ አምላክ እሂን ድርጅት ያስፋፋልን 👏👏👏👏👏💕❤️
@fatiyaali7633
@fatiyaali7633 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ ደሞ ስታምር አላህ ይርዳሽ ከልጆችሽ ያገናኝሽ ኢቢኤስ ለናንተ ቃላት የለኝም የልጆቿ አባት ግን ክፋ ነህ የሷን ህመም ላንተ ያርገው የተረገምክ
@kksadgj
@kksadgj 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ታምሩን ይግለጥልሽ😭😭😭
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 ай бұрын
የኔ እናት እህህህ አብሬሽ አለቀስኩ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ትዲናለሽ ልጆችሽን ታሳድጊለሽ ኢሻ አላህ
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li 5 ай бұрын
ግን እኮ ወገን አካል ጉዳተኛ ምክኒያት ዶክተሮቹ ናቸው መከሰስ አለባቸው 🤔🤔🤔 አላሕ በሑለት እግርሽ እድኬጂ እደበፊቱ እድትቀሳቀሺ አላሕ ይርዳሽ ሌላምንም አልልም 🤲🤲🤲
@VtF-ce2mz
@VtF-ce2mz 5 ай бұрын
Simeslegn yemngst hakim bet new temariwoch yimeslugnal afer yiblu
@cristians4267
@cristians4267 5 ай бұрын
ትክክል
@belayeneshworku268
@belayeneshworku268 5 ай бұрын
የኔንም አባት እንደሶ ነው ያደረጉት
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 5 ай бұрын
ለህክምና እገዛ ሚያደርጉት አሏህ ይጨምርላችሁ እፍ ከባድ ህመሟ ኢቢኤስ ቃል የለኝም ጀሊሉ ይጨምርላችሁ👌
@YeshialemMeselu
@YeshialemMeselu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ጨርሶ ይማርሽ
@BirtukanTedla-l2w
@BirtukanTedla-l2w 5 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ለምኜልሻለው እውነት ጠንካራ እና ቆንጆ እናት ነሽ ምንም አያንስሽም ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ትድኛለሽ እህቴ ነገር ይቀየራል ልስጆችሽንም ታገኚአለሽ
@TsihayTemesgen
@TsihayTemesgen 5 ай бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችው
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ይቀጥል❤❤❤❤❤
@theema4770
@theema4770 5 ай бұрын
ያረብ ያአላህ አተው ድረሥላት ወላሂ አልቻልኩም
@AschalewKasaye-v4s
@AschalewKasaye-v4s 5 ай бұрын
ebs በብዙ ተባረኩ 🙏🙏
@awolyesuf-r9m
@awolyesuf-r9m 5 ай бұрын
መካነሰላሞች የታላችሁ እህታችንን ማገዝ አለብን እባካችሁ ባስቸካይ
@alemtube12
@alemtube12 5 ай бұрын
በጣም ትክክል ይችን ትመስል ቆንጆ ያገራችን ልጅ
@አማዞን
@አማዞን 5 ай бұрын
አወ በትክክል
@hawakonjoo
@hawakonjoo 5 ай бұрын
በጣም የአገራችን ልጆች
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውብ ጌታ እየሱስ ይዳስስሽ እህቴ እሷን ለምትረዱ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ እድሜ ይስጣቹ ውዶቼ
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 5 ай бұрын
አይዞሽ፡ያገራችንልጂአላህያሽርሽ
@Mishamishu14
@Mishamishu14 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት... "የሰው ትዕግስት መጨረሻ የእግዚአብሔር ስራ መጀመሪያ ነው!!!"
@Lavita124
@Lavita124 5 ай бұрын
እንርዳት በማርያም ትታከም ዉጪ ሄዳ መዳን የሚችል ይመስለኛል
@AmanTube-c1y
@AmanTube-c1y 5 ай бұрын
አመስግናለሁ
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 5 ай бұрын
​ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ሚወደው ሰው እና ሰይጣንየሚቀናበት ሰው ፈተና ይበዛበታል በርቺ ታልፊዋለሽ መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ ከቻልሽ ፀበልም ሞክሪ @@AmanTube-c1y
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 5 ай бұрын
በእየሱስ ሰም ሰታዛዝን ጌታ ይጉበኝሸ ለእርሱ ሁሉ ቀላል ነው😢😢
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 5 ай бұрын
የኔ እህት ደግሞ ስታምሪ አላህ ሙሉ አፍያሽን መልሶ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ ከልጆችሽም ተገናተሽ በደስታ ለመኖር ያብቃሽ እማኮ💕💕💕
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 5 ай бұрын
ኢሻአላህያረበልአለሚንንንንን
@marinamarina226
@marinamarina226 5 ай бұрын
ሃኪሞቹ ናቸው የተጫወቱብሽ አይ ኢትዮጵያ እመብርሃን ታምር ታርግልሽ እህት አለም
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 5 ай бұрын
ሂወቶን የከፈለችላቸውንልጂቺን ልትወስድባትአችልም የስራህን ይሰጥህ ቁመሺሂደሺአላህያሳየኛ
@ayeshaAy-n2z
@ayeshaAy-n2z 5 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ አይ ወንድ አብሽሪ ዋናው ጤና ነው ጤናሽን ይመልስልሽ የሰባት ባዳ ልጅ እንኳን እንድህ ሁነሽ ልጃቸውን አሲዘው አጠፋሉ አላህ ሁለተኛ እድል ይስጥሽ ለሱ የማይቻል የለም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
አሚን❤
@myoutube1806
@myoutube1806 5 ай бұрын
ኢቢኦሶች እናመሰገናለን አላህ መጨረሻችሁን ሂድያ ስቶችሁ መልካም ስራችሁን እንድቀበላችሁ መልካም ምኞቴ ነው በርቱልን አላህ አላህ ይድረስልሺ እኔም በሰው ሀገር ሳልቀር አላህ ነው ያወጣኝ ድንገት ደም ግፊት ይዞኝ ወዳው ኦፒራሲወን አድርገውኝ ካወላዱኝ ከተወስኑ ደቂቃወች ቡሀላ ፌንት ነቅየ ሁለት ቀን ሙሉ እራሴን አላውቅም ነበር ብቻ ትረፊ ያላት ነፍስ ተርፌ ይሀው አምስት አመት አለፈኝ ደህና ነኝ ስናደድ እና ስደነግጥ ሀሳብ ሳበዛ እራሴን ድንዝዝ ሰውነቴ ዛል ይላል ያንን ስለመስታውስ ይሁን አላውቅም ብቻ እዝህ ያደረስኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያሳምርልሺ
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st 5 ай бұрын
ሀቢበቲ እንኩዋን አላህ አተረፈሽ አንች እድለኛ ነሽ የውጭ አገር ዶክተር ነው የሰራሽ ይች ስታሳዝን ተስፋ እንኩዋን አልሰጡዋትም ከነሱ እማይጠበቅ ንግግር ነው የሚናገሩት ሁሉም ናቸው ማለቴ አይደለም
@myoutube1806
@myoutube1806 5 ай бұрын
@@Zinat-sm9st አልሀምዱሊላህ አወ ማስሪወች ነበሩ ጂዳል አህሊ ግማሹ ያማርራቸዋል እኔ ግን ቀኔም ስላልደረስ ነው ግን ብዙ አስተዋፆ አድርገዋል በሁለተኛው ቀን ስነቃ ከፊት ለፊቴ የሌለ ዶክተር የለም ሴት ወንዱ እነሱም ታእምር ነው የሆነባቸው መስል አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሰበብ ሁነው ታግለው ከአላህ በታች ሂወቴን ላተረፉልኝ ዶክተሮች አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 5 ай бұрын
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ኦፕራስዮን ሱሉኝ እቢ አልኩኝ ። ከሳምንት በዄላ ትሞቻለሽ ተብዬ እሔው አስራ አምስት አሜቴ አለሁ የጸባይ ለውጥ ብቻ ያው አለ መቆጣት መናደድ እራስን መቆጣጠር ያቅታል እንጅ አንዳንድ ካባድ ነገሮች ሲፈጠሩ። እግዚአብሔር ይመስገን። በጸበል ነው የዳንኩት አንድ ሙስሊም እህቴ የደሴ ልጅ ነች ነፍሴን ያተረፈችው።
@suzininosuzi3972
@suzininosuzi3972 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ እናት🙏 ኡፍ የሴት መከራ ወልደንም ህወታችንም ተበላሽቶ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን እንጂ .ሴቶችዮ ታመን በወንዶች እጅ ላይ አይጣለን🙏 ጨካኞች ናቸው በርግጠኛ እሱ ቢሆን ጥላው አትሄድም ነበር
@ሀዪካነኝወዲሜንመሣ
@ሀዪካነኝወዲሜንመሣ 5 ай бұрын
የትናችሁ የቦረናልጆች እህታችንንለምንአንረዳም😢😢😢😢😢
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 5 ай бұрын
ebs እጅግ በጣም እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ በርቺ የተሻለ ህይወት ተመኘሁልሽ
@sadm678
@sadm678 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ወደ ዝች ቤት ግባ። እርሱ ይማርሽ
@tezebettesema-hr8xv
@tezebettesema-hr8xv 5 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይችላል አይዞሽ ትድኛለሽ
@User12073-d
@User12073-d 5 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርሸ እህቴ ከይዞሸ ታሪክሸ ያሰለቅሳል ፈጣሪ ይርዳሸ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የውደፊት ሂውትሽን ያሳምርልሽ እህት❤❤❤
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 5 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ
@gdfh27
@gdfh27 5 ай бұрын
😢😢😢😢አለህ አፊየ የርግሽ ግን በልዬው እሄንን ሁለ የያችበትን ልጅ መንጠቁ አግባብ አይዳለም
@TigestDemisse-qq2qw
@TigestDemisse-qq2qw 5 ай бұрын
ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስ የቻልነውን እናግዛለን
@AbereAsefa
@AbereAsefa 5 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል የልጆች አባት ለአንተም አካልህን የሠጠህ ፈጣሪነው ለፈጣሪ ብለህ ልጆቿን አሣያት ማንም ሠው ቢሆን በአካሉ መኩራት አይችልም ምክንያቱም እሡ የሠራው ሥላልሆነ መሥራትም ስለማይችል ስለዚህ አንተም ነገ የሚገጥምህን ሥለማታውቅ እባክህ ልጆቿን አትከልክላት ።
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 5 ай бұрын
ሳይማሩ በዘመድ አዝማድ የገቡና ለሰው ፈተና ይሆናሉ አመለክ ፍረዱን ይስጥ ከልቻሉ ምናለበት ቢተሁ እረ ለሰው ክብረ ኑራቹ የእክምና ባለሞያዎች አምለከ ይረዳሽ በነገሮችሽ ሁሉ አሱ አይለይሽ ሁሉም ነግር ለበጎ ነው የኔ ቆነጆ፡፡
@tube6676
@tube6676 5 ай бұрын
አይ ሂወት የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርግሽ ልጆችሽንም የባልሽን ልብ አላህ አሳዝኖ ያገናኝሽ እህህህህ በለቅሶ ራሴ ፈረሰ😭😭
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሮጀክቱ " SE01 Ep 06
27:46
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19