//አዲስ ምዕራፍ// “ጫማ የጠረኩበትን ለመውሰድ ነው አንገቴን ያረዱት”/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 576,717

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@tiztabekele278
@tiztabekele278 Жыл бұрын
እባካቹ ወገኖች ይሄንን ጀግና ልጅ አነሰ በዛ ሳንል ያቅማችንን እንርዳው።
@MaledaTsegaye
@MaledaTsegaye Жыл бұрын
እዉነት ነው
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 Жыл бұрын
Enirdaw
@metasebia10
@metasebia10 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ለህይወትህ ምስክር ይሁን ወንድሜ። አይዞህ!
@KalkidanZenabu
@KalkidanZenabu Жыл бұрын
ያንተን ህይወት ያስቀጠለ እግዚአብሔር ገና ብዙ ነገር ይሠጥሀል ክርስቶስ በምህረት እጁ ይዳብስህ
@tonyantoury7834
@tonyantoury7834 Жыл бұрын
Amen
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 Жыл бұрын
አሜንን😢
@zewuditunigat439
@zewuditunigat439 Жыл бұрын
​@@tonyantoury7834p0፲
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜን🙏😢
@lijobi2414
@lijobi2414 Жыл бұрын
𝐴𝑚𝑒𝑛
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
እኔ ተጨንቄ ልሞት አንተ ለታመምህው የኔ ጌታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርህ
@rutatesfagergs5380
@rutatesfagergs5380 Жыл бұрын
Amen
@bethlehemsolomon7911
@bethlehemsolomon7911 Жыл бұрын
ወንድሜ አንገትህ ታርዶ እስትንፋስህን የቀጠለልህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ድንቅ ስራውን ባንተ ላይ ይሰራል።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ ዶክተሮችም አሉ ማመሥገን አለብን አመሠግናለሁ በበኩሌ
@bethlehemsolomon7911
@bethlehemsolomon7911 Жыл бұрын
ጥበብን ለሰው ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር አምላክ ነው። እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ ስራውን ይሰራል። ዶክተር ሀ/ማርያምም በሙያቸውና በሰብአዊነት ላደረጉትና እያደረጉ ላሉት በጣም ምስጋና ይገባቸዋል። ዶክተርም እንዳሉት "ከምንም በላይ እግዚአብሔር ሊመሰገን ይገባል" እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ አምላክ ነው።
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
አቤቱ ተመስገንኖEBS ተባረኩ የአናኒና የአዛሪያ የምሳኑያ አምላክ ልኡል እግዛብሄር ይማርህ❤❤❤😢😢😢😢
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ትክክል አጃኢብ ነውኮ የሱ ስራ
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 Жыл бұрын
አሜን🙏
@Ekram-zg5sf
@Ekram-zg5sf Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ሁላችንም በቻልነው ልናግዘው ይገባል ታክመህ ደህና ሆነህ የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው ኢንሻአላህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን😢😢😢
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Жыл бұрын
ያረቢቢቢቢ እኔስ መጨረስ አልቻልኩም ጨነቀኝ😥😥😥 😭😭😭😭😭
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
በጣም
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
Dr እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ነው❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
በጣም ብንረዳው ደስ ይለኛል
@TigistTemteme
@TigistTemteme Жыл бұрын
​እግዚአብሔር ይማርህ ሁሌም ይዘንልህ የሚረዱህ ደጋግ ሰዎችን ያብዛልህ
@iddd-dr7su
@iddd-dr7su Жыл бұрын
እግዚኦ የኔ ጌታ😭😭😭💔በጣም ጠንካራ ጀግና ነህ እዉነት
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
የረዳኸው ሀኪም ዘላለምህ ዘር ማንዘርህ የበረከት ይሁን ❤❤❤❤
@Rah-lb3yd
@Rah-lb3yd Жыл бұрын
Abo yenech
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 Жыл бұрын
አሜን
@ronicasnt
@ronicasnt Жыл бұрын
Amen
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 Жыл бұрын
Amen amen amen!
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Жыл бұрын
Dr Hailemariam Egziber yibarkih egziber fitun yabralih!
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Жыл бұрын
ለልደት ምናምን እያላችሁ በሚሊዮን ዊሰኪ የምትራጩ እባካችሁ ይህንን ወንድማችንን ታደጉት ገና ወጣት ብዙ የሚሰራ ጎበዝ ልጂ ነው
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ትክክል
@tinsaeyadeta5663
@tinsaeyadeta5663 Жыл бұрын
ያንተ ደግሞ ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 Жыл бұрын
ሳህ
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
እንርዳው ለዚያ ልጅ እርዱኝ ላለው እረድታችሁት የለ ይህ ጀግና ልጅ ልንረዳው ይገባል እዚህ ልጅ ላይ አደጋ ያደረሳችሁ ልጆች እድሜ ልካችሁን ስታለቅሱ ኑሩ
@tsik914
@tsik914 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይህን ልጅ እንዲ ያበላሻቹ ወጣቶች ልጆች ታዩታላቸ የእጃችሁን አግኙ ዘመናቹ ሁሉ በአይምሮ ስደት ኑሩ አዲስአበባ ላይ ተቀምጣቹ የምትዘርፈ የምታርድ የምትገሉ መቼም ሰው አትሁኑ!!! ይህ ወንድማችን ካሰበበት ይደርሳል ምንም ሆኖ መኖር ይችላል ❤❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አዎ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸዋል የህሌና ጥይቄ መችው አይጠፋውም,ከውስጣቸው,ይህኔማ እያዩ ከሆነ,ውይኔ ተረፈዴ ማለታቸው አይቀርም,እደከቤት አገት ላይስለት ማንሳት ለመግደል ነው ምናለ የሜፈልጉትን ወስደው ጥቃት ባያደርሱ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
ልክ ነሽ እኮ ውዴ 😢
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Жыл бұрын
ኣቤት የሰው ልጂ ፈትናና ፅናት ኣንተ ለተሸከምከው ህመምህ እኔን መተንፈስ ኣቃተኝ ለካስ የሰጠውን የማይችል ሰው የለም 🙏🙏🙏
@MazaTesema-fs5gd
@MazaTesema-fs5gd Жыл бұрын
Geta eyesus yimari betam azinalewu
@ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
@ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እውነት ነው ለአይችል አይስጥ ይባላል
@seaditube7451
@seaditube7451 Жыл бұрын
በጣም😥
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥም ይባላል።
@mereasu2643
@mereasu2643 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏😄
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
በየፔጃችን Post እያረግን ሰዎችን አምላክ እንዲያስነሳለት እንዲታከም በውጭሀገር እንርዳው በፅሎታችንም ጭምር
@helengetachew882
@helengetachew882 Жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ሁላችንም ከተጋገዝን ማሳከም እንችላለን
@genidemeke7438
@genidemeke7438 Жыл бұрын
እኔስ ከእንባ ውጭ ቃልም የለኝ ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ😢😢😢😢😢
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ህይወት ያበላሻችሁ አላህ እድሜ ልካችሁን የእቁም እስር ቤት ያኑራችሁ ተኝታችሁ በልታችሁ ጠጥታችሁ ድ ተደስታችሁ ብቻ ሰላም ያሳጣችሁ ረበል አለሚን አዱኒያ አኼራችሁን ጨለማ ያርግባችሁ😢 የኔ ውድ አላህ እስትንፋስህን ያላቌረጠው ጌታ ካሰብክበት ያድርስህ አላህ ጨርሶ ይማርህ😢
@HACEEKOO325
@HACEEKOO325 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭💔💔💔
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@hsghdjs7616
@hsghdjs7616 Жыл бұрын
Tey aybalam hulunm allah yiferdal
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
አሚንያረብ
@linapage9766
@linapage9766 Жыл бұрын
amennnnnn
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ለዚች ቀን ያደርሰህ የድግል ማርያም ልጅ ጤንነትህን ይመልስልህ 🙏🙏🙏🙏
@endrisabdu4772
@endrisabdu4772 Жыл бұрын
ከማውራት ወደ ኪሳችን ይሄንን ያነበበ ፈጥነህ ወደ አካውንትህ ይሄንን ጀግና እንርዳው
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
እሚያሳዝን ታሪክ ይህንን ወጣት እንዲህ ጉዳግ ያደረሱበት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!! ኢትዮጵያ እንዲህም አይነት ልጅ አላት! ዶር እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው !! 🙏
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ Жыл бұрын
የዝህን ልጅ ሂወት ያበላሻቹሁ አረመኔዎች አላህ የሱን ስቃይ ይስጣቹሁ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አዎ ማርያምን ይስጣቸው በእውነት እዴት እዳአሳዘነኝ😢😢😢
@toyba893
@toyba893 Жыл бұрын
ለዶክተሩ ትልቅ ክብር😢😍
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ጀዛውን ይክፈለው
@ፍረጋልትግራይ-ሠ4ቐ
@ፍረጋልትግራይ-ሠ4ቐ Жыл бұрын
ለዶክተሩ ትልቅ ክብር💔💔❤
@ሬዲነኝባይተዋሯ
@ሬዲነኝባይተዋሯ Жыл бұрын
እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ይሄ ጀግና ልጅ ጌታ ምህረቱን ይላክልህ የኔ ወንድም ይሄ ሁሉ ፈተናያልፋል 😢😢
@lewiyeemalij2292
@lewiyeemalij2292 Жыл бұрын
በፈጣር እኛ ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ጀግና ልጅ የአቅመችንን እንርደው እባከችሁ የኛን ነገን ማንም አያውቅም መልካምነት አያስከፍልም።❤❤
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህየ ምስግና ይገባህ አተ አዛኝና እሩህሩህ የሆንከው ጌታ አልሃምዱሊላ ምስገና ይገባህ የኔ አባት ሙሉ ጤነኝነትህ ተመልሶ ያገናኛን እህ አያ ሃገር ድሃ አይኖርብሺ
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Жыл бұрын
አልሃምዱልለህ ሙሉ ጤና ስለሰጠን ❤
@mezabekele4124
@mezabekele4124 Жыл бұрын
የኔ እህት ተመስገን ነው ጤና ለሰጠን በርግጥ ግን አውን ሰአቱ አደለም የኛ😢 ምንያቱም እኛ ጠነኛ ስለሆንነው የሱን ቪድዬ ምናየው እና ለሱ ጤንነት እዲ ሻለው በሰውኛ በየ ሀይማኖታችን መፀለይ ነው ያለብን እህት እሺ🎉
@meseiemutiy8163
@meseiemutiy8163 Жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳህ
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በቃ ልዩ ናቹ እኮ🌷
@senaytademas8082
@senaytademas8082 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ሁሉንም ታልፈዋለህ አቅም ኖሮኝ ባረዳህም ፀሎት አረግልሀለሁ
@rkbd6652
@rkbd6652 Жыл бұрын
አቤት የዶክተሩ ትህትና😢❤ ውድማችንንም እግዚአብሔር በጥበቡ ይርዳህ
@Worldsun2424
@Worldsun2424 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትማርህ በጣም ጠንካራ ነህ በርታ..... እኛም አማላካችንን እናማርራለን አቤቱ ይቅር በለን
@jakobadem4900
@jakobadem4900 Жыл бұрын
ሁላችንም ተባብረን የዚህን ጀግና ልጅ ህይወት መታደግ አለብን...በጣም ያሳዝናል
@Hተስፈኛዋ
@Hተስፈኛዋ Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ አላህየ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ወንድምየ 😢😢😢😢😢😢😢
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Жыл бұрын
ነብሳችሁ አይማርም መቸም አያልፍላችሁም ሌቦች አይዞህ ወንድሜዋ ጠንካራ ነው
@richkasu4992
@richkasu4992 Жыл бұрын
እባካችሁ ቲክቶከሮች ለዚህ ልጅ challenge አየሰራችሁ እርዱት የኔ ጌታ ፈጣሪ የማርህ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
,በጣም ትክክለኛ ጥያቄ🙏
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew Жыл бұрын
በጣም
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል።
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Жыл бұрын
ለዶክተር ያለኝ ክብር ከፍፍፍፍፍያለነ ክፉ አይንካህ የኔ አባት
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
አቤት ጀግና ልጅ ነህ አይዞህ አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ
@moggaa
@moggaa Жыл бұрын
አንበሳ የሆነ ልጅ እባካችሁ መርዳት የምትችሉ እርዱልንና አሳክሙት ታሪክ መስራት የሚችል ሰው ነው
@youtube6598
@youtube6598 Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ህይወት ያበላሻችው ሰዎች አላህ ነአላ ይጣልባችሁ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
አሚን ወላ የውነት ጤነኛ ሰዎች ይሆኑ
@HACEEKOO325
@HACEEKOO325 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 😢😢
@ZELALEMANILEY
@ZELALEMANILEY Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ምህረቱን ይላክልህ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
እሰትንፋሰ የቀጠለልህ የረዳህ ጌታ ይመሰገን አይዞህ ኢቢኤስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Amen
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ወድሜየ እደዚህ ያደርጋችሁት ክፎወች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢
@samihamurid548
@samihamurid548 Жыл бұрын
ድነህ እንደገና አንተ የሌሎቹን ህይወት እንደምትታደግ ተስፋ አረጋለሁ ደግሞም በጣም በጣም ጀግና ለሌሎች አርአያ የምትሆን ምርጥ ወጣት ነህ ጤንነትህ ሙሉ ለሙሉ ተመልሶ በፈለግክበት እና በተመኘኸው ደረጃ እንትደርስ እመኛለሁ ደግሞም ታረገዋለህ
@Sewlese
@Sewlese Жыл бұрын
ዶክተር እንደአንተ አይነት መልካም ሰው ባለበት እነዛ የረገሙ ደግሞ የልጁን ህይወት አመሰቃቀሉት እመቤቴ ትማርህ ወንድም ጀግና ነክ የምር
@ኢልሀምሠይድ
@ኢልሀምሠይድ Жыл бұрын
አላህ ምንም አይቸግረውምና በራህመቱ ተዝህ ብረት አውጥቶ ሥጋህን አገናኝቶ እደበፊቱ ማንነትህ ይመልሥህና ትአምሩን ያሣየን ያረብ😢😢
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
አሚን😢
@4456soosoo
@4456soosoo Жыл бұрын
Amiiiiiin yareb😢
@hanantesfaye6297
@hanantesfaye6297 Жыл бұрын
AMEEN
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Жыл бұрын
አሜን..
@GenetGeni-w7g
@GenetGeni-w7g Жыл бұрын
እንኳን አተረፈክ ወንድሜ ፈጣሪ የፈጠረዉ ነፍስ ለራሱ ካላጠፋ ማንም ሰዉ ልያጠፋ አይችልም ።ዶክተሩ ክብር ይገበሃል
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አያልቅብህና ምህረትህ ይፍጠንለት❤❤ ሲያሳዝን ትንፋሽ መበደር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ስሙን የምትጠራው አምላክ ጨርሶ ይማርህ!!! ዶ/ር ሀይለማርያም ዘሮት ይባረክ❤🙏🙏🙏
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
የሰው ህይወት የሚያበላሹ አረመኔዎች ፈጣሪ የነፍስ እረፍት ያሳጣቸው ወንድሜ አይዞህ የረዳህ አምላክ ነገም ካንተ ጋር ነው ድነህ ለምስጋና ያብቃህ
@ff-sb4bu
@ff-sb4bu Жыл бұрын
አሚን ወላሒ እደዚ የሰው ሒወት ሚያመሳቅሉትን አላህ እንቅልፍ ይንሳቸው እጃቸውን ይስበረው 😢 ወላሒ ከባድ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistshahebo2910
@tigistshahebo2910 Жыл бұрын
Ameeen
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ምንም የነፍስ እረፍት አያገኘው
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
ወላሂ እኛ ጤነኛ ሆነን እናማርራለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለነሱ አላህ ዱኒያ አኸራችሁን ያበላሽባችሁ ያረብ አይ ዱኒያ
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb Жыл бұрын
😢😢😢በመጀመሪያ ምንም ሳንከፈለው በየቀኑ ልንተነፍስ እያንዳዷ ደቂቃ ለሚሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ዛሬም ዘወትር ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 እንዳተ አይነት ወጣት ጀግና ነህ እመብርሃን ከነ ልጇ ከወደቀበት አንስቶሃል ለታርክ እኛ ባለን ነገር እግዚአብሔር አመስገነን አናውቅም ለኛም አስተማሪ ነህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትማረህ ትዳብስህ ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ጋር ይሁን 🙏አንድ ያለኝ ነገር ላንተ የምሰጥህ ነገር ብኖር አጥያተኛም ብሆን በናቴ አፍሬ አላውቅም በእመብረሃን ፀሎቴን ነው ደሞም ትድናለህ 🙏🥰
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
እፍ አቤት የሰው ልጅ ፅናት እና ፈተና 😢 ወንድሜ ገና ትኖራለህ እስትፈሠስን የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና መስጋና ይገባዋል 🙏🙏🙏
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Жыл бұрын
በሂወቴ ያዘንኩት እኛ ሙሉ ጤና እያለን እናማርራለን ጌታሆይ ተመስገን እንበል
@የስሚር
@የስሚር Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ከባድ ነው በተናገረ ቁጥር ጭንቅ እያለኝ ጨረስኩት በእውነት ጀግና ነው በናታቹ ደብሮኛል መሮኛል ለሚለው ባንድ ቀን ውስጥ ሚሊዮነር አድርጋችውት የለ እባካቹ የዚን ልጅ ነብስ እንታደግ ውጪ ኤዶ እንዲታከም እንርዳው 🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 Жыл бұрын
ሰራው ተነገሮ የማያልቅ አለማቱን ሁሉ ለፈጠረ የጥበብ ባለ ቤት የሆነ አጋአዝቱ አለም ሥላሴ ሰሙ እረሳቸው በሰጡን አንደበት ይክበሩ ይመሰገኑ በእውነት 🎉❤ ላንተም በረታቱ ይበዛልህ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@almazt5518
@almazt5518 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ያረቢ አላህ ያሽርህ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እግዚያብሄር ሆይ ደግ ልቦችን አነሳሳለት በጣም በጣም በጣም ቃላት አጣሁ ሠዉ የሆንን ሁሉ እረድተን ሠዉ እናርገዉ
@tittttittt8380
@tittttittt8380 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ የዚህ ልጂ ታሪቅ ቀይሪ 😥🙏
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ስንት ጥሩ ሰዎች ባሉበት በአንዳንድ እራስ ወዳዶች ሀገራችን ተበጠበጠች😢 ደኩተር እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ አንተንም ጤንነትህን ይመልስልህ
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Жыл бұрын
አቤት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ክብርህ የገለፅ ዘንድ ይህ ወጣት መረጥከው ታምራትህን አሳየህ ክብር ላንት ይህን ያደረገልህ አምላክ ገና ክብሩን ይገልፅልሀል ያተረፈህ ገና ብዙ ይሰራል አይዞህ የኔ ወንድም።
@SelamAbera-kk8ny
@SelamAbera-kk8ny Жыл бұрын
ወንድሜ የአሁኑ ፈተናህ ለወደፊት ደሥታህ ነው። ፈጣሪ በጤና ላይ ጤና ፣ፍቅር ፣ሠላም ይስጥህ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Жыл бұрын
ስንት እንደዚህ አይነት ወጣት እና እንደዚህ አይነት ዶክተር በኢትዮጵያ ውስጥ አለ ።አላህ እንደናንተ አይነቶችን ይስብዛልን።
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጉዳት ለሚያደርሱ አፀያፊ ወንጀል ዚያዙ ሞት ሊፈረድባቸው ይገባል በእውነት እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@DejavuoGUE-zv9ig
@DejavuoGUE-zv9ig Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ህይወት ስክልክል ያደረጋችሁ ወጣቶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@mariyamabrar7251
@mariyamabrar7251 Жыл бұрын
እኔ የማታቀኘ እህትህ ልሰቃይልህ አይዞክ አላህ ያድንሀል እደአባት እደወንድም ሆነህ የእህቴ ምትክ ብለህ ከአላህ በታች ለዚህ ያበቃኸው ወንድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስህ ❤
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
💔💔💔😪😪😪😪 በእግዚአብሔር ሁላችንም በቻልነው አቅም እንርዳው ተባብረን ወደ ውጭ ሄዶ እንዴታከም ሁላችንም እንረባረብ ዋናው ጤናው ነው እግዚአብሔር ይርዳ በጣም ጠንካራ ነህ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@MersiTeshome-lx6xj
@MersiTeshome-lx6xj Жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳህ ካንተ ጋር ትሁን ፈጣሪ ላንተ የተሻለ ነገር እንደሚሠጥህ አትጠራጠር
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
በእዚህ ምድር ላይ ብዙ የሚጣፍጥ ነገር አይቻለሁ እንደ ጤና ግን እጅጉን የሚጣፍጥ ነገር የለም እንኳን አላህ አተረፈክ አንጀቴን በላከኝ የኔ ወንድም 😭😭😭😭😭😭😭
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድም አብሺር እንኩዋን በሕይወት ተረፍክ አሏህ ምንም አይሳነውም አፊያህን ይመልስልህ 😢😢
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ💓💖💓
@እሙSA
@እሙSA Жыл бұрын
ማሥተር አብነት ይኸልጅ ባገጣሚ ታየኸው ወድማችንን ተጎኑ ሁነህ አስተባብለህ እደምረዳው ተሥፉ አለኝ ወድሜ አላህ አሳክቶልህ ወደድሮው ጤነህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Жыл бұрын
እውነት ነው
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Yes
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
እኔን ወንድምዬ እመቤቴን በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት🥺💔😢ቅዱስ ጊዮርጊስ በእለተ ቀኑ ጨረሶ ይማርህ🤲💔💔💔
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob Жыл бұрын
ወንድሜ ስላንቴ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በነገር ሁሉ የእግዚአብሔርን ምህረት የምታወራው ነገር ደስ ይላል። ደግሞ ባለሙሉ ተስፋ ነህ። የረዱህን ሰዎች የምታመሰግንበት መንገድ፥ ግልፅ አድርገህ ሀሳብህን የምትገልፅበት ዘዴ ጥንካረህ፤ ወነህ ይለያል ወንድሜ🙏 እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። እኛም ኢትዮጵያዊያን ከጎንህ ነን። ወንድሜ በርታልን😍🙏🙏
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
የተሰጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም ባባየ አሳዘንከኝ አላህ የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ አብሺረ በአለን አቅም እኛም ከጎንህነን።
@mariamm9531
@mariamm9531 Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጂ ጭካኔ አላህ ሙሉ ጤናህን ተመልሶ ያሳየንጀግና ነህ
@awet5949
@awet5949 Жыл бұрын
አንገትህን ታርዶ እስትንፈስህን የመቀጠለልህ ኢየሱስ ክርስቶስ የ ድንግል ማርያም ልጅ ድንቅ ስራውን ባንተ ላይ ይራል እግዚአብሔር ጨርሳ ይማር ወንድሜ 😥😥😥😥😥
@girmaamare12
@girmaamare12 Жыл бұрын
እግዘብሔር ድንቅ ነው ጥበቡ ብዙ ነው ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በፀሎት እናግዘው ኢትዮጵያውያን
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
ለማይረባ ገንዘብ የሰዉ ህይወት መቅጠፍ😢አይ አገራችን ወንድሜዋ አይዞህ እግዚአብሔር ያተረፈህ ለምክንያት ነዉ ካንተ ጋ ያልጨረሰዉ ነገር ስላለ ነዉ ፈጣሪ😢አንተ ብርቱ ነህ አይዞን
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Жыл бұрын
አገር የለንም አየ አለመታደል ኢቶ የምትባል ሀገር የወጀል መጠራቀምያ የሚስኪን ደሞ መፍሰሽያ ሆና ቀረች 😭😭😭😭 አቤት ጭካኔ አቤት አጀት አጨካከን አረ የአላህ እዝነትህን አዉርዲልን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MikialeKidu-bi4zw
@MikialeKidu-bi4zw Жыл бұрын
ወንዴሜ እግዚአብሔር አንተ ላይ አድሮ ለብዙዎች ተስፋ እንድትሆን ስለፈለገ ነው ሚሆነው ሁሉ በምክንያት ነውና ሰለ ተመረጥክ ደስ ይበልህ ወንድሜ ትድናለህ ቅድስት ድንግል ማርያም ካንተ ጋ ትሁን ጆን(ዮሐንስ)እንደስምህ ነህ።
@bethlehemsolomon7911
@bethlehemsolomon7911 Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም, እግዚአብሔር ይለዋል, ይረዳሃል ትምርትህን በማዕረግ ትመረቃለህ። አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እንደልማዳችሁ የተባረካችሁ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ መድሀኒያለም ይሰጣችሁ። ዶክተርዬም ከመቶ አንድ አየሁ። የህክምና ቃልኪዳኑን የጠበቀ እንዳንተ አይነቱ የሰው ጉዳት እሚሰማው ዶክተርን ያበርክትልን።
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 Жыл бұрын
ወንድሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እርሱ ያልቆረጣት ነፍስ መች ትጠፋለች እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሊሰራ የፈለገው ትልቅ ስራ እንዳለ ነው የተረዳሁት ወደ ሙሉ ጤንነትህ እንዲመለስ እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ። እኛ እርስ በርስ የምንደራረስ የራስ ሰዎች ነን እና ወደውጪ ሄዶ ህክምና ውን እንዲያደርግ ባለን አቅም እናግዘው ካለኛ ምን አለን ሁላችን
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
ዶክተሩ በጣም የሚመሰገን ዶክተር ነው አላህ ይጠብቀው እንደ እርሱ ያሉ ልበ መልካም ሰወችን ያብዛልን ኢቢኤሶችም በርቱ ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁ
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
ውይ በናታችሁ ይሄን ልጅ ተባብረን አናሳክመው ፈጣሪ ይርዳህ 🙏🙏
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ Жыл бұрын
እንደዉ ምንም ማለት አልችልም ብርታት የሆነህ መድኃኔዓለም ይሁንህ ያበርታህ ጤንነትህን ሙሉ አድርጎ ይመልስልህ ከዚህም በላይ ያበርታህ በጣም ጎበዝ ነህ ጤናን የመሰለ ነገር የለም ከጤናም እስትንፋስን ማጣት ከባድ ነዉ የኔ ዉንድም በእዉነት ከልቤ ነዉ ሙሉ ጤናህ ተመልሶ የምናይህ ያድርገን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነዉ ምን ይሳነዋል እሱ ምሕረቱ ን ይላክልህ
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ያልቆረጣትን ነብስ ማንም ሊቆርጣታት አይችልም አይዞህ ወንድሜ ጤናህን አላህ መልሶልህ የምናይህ ያድርገን
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
እንባዬ እየፈሰሰ ሰምቼ ጨረስኩ ወንድሜ አምላክ በቸርነቱ ይጎብኝህ ጨካኝ አረመኔዎችን እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ያንሳልን ጀግና ነክ ወንድሜ አደንቅሃለ ደግሞ ትድናለህ አይዞህ😢😢😢❤❤❤
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
አይዛክ ፈጣሪ አለ የኢትዮጵያ ህዝብ አዱኑት እባካችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሶ የምናየው ልጅ ነው
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኪዳነምህረት ታሬክህን ትቀይረው እይዞህ ሁሉም መልካም ይሆናል ❤
@ኤፍታህ-blen
@ኤፍታህ-blen Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ህይወት ያበላሻችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢😢
@meronalex2219
@meronalex2219 Жыл бұрын
የስንቱ ህይወት ተበላሽቷል
@AbushaDejene
@AbushaDejene Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ነፍስህን አድኖ እስትንፍስህን ያስቀጠለ አምላክ ሁሉም ነገር ያስተካክለዋል እርግጠኛ ነኝ ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ትመለሳለህ አንተ ብቻ ተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ እግዚአብሄር አለልክ!!!
@iumueleham6693
@iumueleham6693 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አተን አለማድነቅ ንፉጉነት ነው አንገትህ ታርዶ ህይወትህን ያስቀጠልው አላህ አሁንም አላህ ይዴግፍህ ወላሂ ለ መልካሞችም ትልቅ ምስጋና ዴግሞ ማሻ አላህ ሞያህ አብሽር ❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እግዚኦ😢😢 በማርያም መጨረስ አልቻልሁም ምን አይነት ጭካኔ ነው ፈጣሪ ጨረሶ ይማርህ
@amanalmi8502
@amanalmi8502 Жыл бұрын
እባካቹ ወገኖቼ ይሄን ጀግና ልጅ እናሳክም...
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው.ወይኔ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ሰዉ ነህ ተባረክ
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 Жыл бұрын
አቤት እዬን የመሰለ ልጅ እንዲህ አደረጉት እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃክ❤❤❤
@Honey_bee11
@Honey_bee11 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝና የሰው ልጅ አውሬ የሆነበት ክፋ ዘመን😢 ታሪክህን ስሰማ ጎሮሮዩን የሆነ ነገር የያዘኝ ያክል ነበር የመሰለኝ 😢 ምንም እንኳን ላግዝህ ባልችል ለራሴ ፀሎት እንደማደርገው ሁሉ እመቤታችን ምህረቱን እንድትልክል ተግቼ እፀልይልሀለው 🙏🙏🙏
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn Жыл бұрын
እዉነት ይህንን ልጅ እንዲህ ያበላሻችሁት እግዚአብሔር የሰራችሁን ይስጣችሁ
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Жыл бұрын
አይቀር ወላሂ ለነሱ ያረገው
@So-tr8ej
@So-tr8ej Жыл бұрын
አሚንንን ወላሂ ምን አይነት የክፍት ጥግ ነዉ
@masreshakeleb-pq7eh
@masreshakeleb-pq7eh Жыл бұрын
ዶክተር እድለኛ ሰዉ ነህ ዘመንህን ሁሉ በመልካም ስራ ትኖራለህ መታደል መመረቅ ካንተ አልፎ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ናቸዉ ከዚህ ስላደረሱህ እና ደግሞ ይሄ ልጅ ከምንም በላይ ቅድሚያ ጤናዉ መመለስ ስላለበት ወገን ተባብረን የተቻለንን እናግዝ እግዚአብሄር ባለዉለታችን ነዉና በዚህ ትንሽ አሻራ ይኑረን
@HAYATASSEFA-bq2wn
@HAYATASSEFA-bq2wn Жыл бұрын
የአላህ ስራ ቡዙነው ከሞት ያተረፈህ ጌታ የተሻለህክምናአግተህ በራስህ መተፈስ ሠላማውይህይወት እደሚኖርህ ተስፋአለን ኢሻአላህ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ Жыл бұрын
የኔ ወንድም በምህረቱ ይጎብኝክ እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢😢
@Emuyeeeeeeee
@Emuyeeeeeeee Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ስለረዳህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዶክተር እረጅም እድሜ ኑር እንዳንተ ያሉ ዶክተሮች ይብዙልን
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን አላህ ያሽርህ ያረብ! ኢ ቢኤሶች በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት!!
@mosalah4733
@mosalah4733 Жыл бұрын
ይገርማል ያገሬ ልጅ እንዲህ ማደግህ ራሱ ይገርማል! አላህ ያግዝ አይዞህ❤
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 275 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН