🛑አዲስ መታየት ያለበት ፓስፖርትን በተመለከተ |እንዳትሸወዱ ለፓስፖርት ስታመለክቱ |

  Рет қаралды 4,452

Nebstar tube

Nebstar tube

Күн бұрын

አዲስ መታየት ያለበት ፓስፖርትን በተመለከተ አዲስ መረጃ |እንዳትሸወዱ ለፓስፖርት ስታመለክቱ|
ጥንቃቄ አድርጉ!!!!
#ማንኛውም ሰው ለፖስፖርት ካመለከተ በኅውሀላ ኦንላይን እንዴት ቼክ ማድረግ ይችላል?
• 🛑ማንኛውም ሰው ለፖስፖርት ካመለከተ...
#ወሳኝ መረጃ ለፓስፖርት አመልካቾች በሙሉ!!
• ወሳኝ መረጃ ለፓስፖርት አመልካቾች ...
Chapter
0:00
0:10 - Intro
1:55 - Check your payment status
3:10 - Website problems solution
3:56 - When you have to get your passport?
6:06 - Check your name alphabets before going to the office
7:10 - For Addis Ababa applicants
8:04 - For regional applicants

Пікірлер: 42
@user-kp1rr6fi1g
@user-kp1rr6fi1g 6 ай бұрын
Thank you brother it.s very important informations
@DeribeHaile
@DeribeHaile 4 ай бұрын
ወንድሜ ጥሩ ሀሰብ ነዉ የሰጠህን ግን አሁንበ online በሞለነዉ ስተት ከኖረ አሻራ ስንሰጥ ይስተከከለል please!
@Update27
@Update27 4 ай бұрын
አዎ ይስተካከላል : በቀጠሮክ ቀን አሻራህን ለሚቀበለው ሰው እንድያስተካክል ንገረው ያስተካክልልሃል!
@user-hy1oz3we5h
@user-hy1oz3we5h 5 ай бұрын
ኦንላይን እራሴ ሞልቼ ክፍያ ከፍዬ የሚመጣልኝ payement pending። እያለ ነው ችግር አለው ወይ
@Update27
@Update27 5 ай бұрын
አዎ ችግር አለው ቴሌግራም ላይ application number ላክልኝ: t.me/Nebstar16info
@nbaballers4732
@nbaballers4732 6 ай бұрын
Ke ashara bewala mn yakl gize liyakoyen ychlal or yeminegrun ngr ale be sms erasachew
@seblet148
@seblet148 6 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን........ከዉጭ አገር ሆኖ ቀን ያለፈበትን ፓስፖርት ለማደስ ካመለከትክት ከስንት ግዜ በዉሀላ ይመጣልሀል? መልስህን እጠብቃለዉ
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
እንደየሀገሩ ይለያያል አረብ ሀገሮች ላይ የመዘግየት ነገር አለው አውሮፓና አሜሪካ ይፍጥናል ለማንኛው ሀገሩን ንገሪኝና ጠይቄ ልንገርሽ✌🏻
@user-js5go1my6t
@user-js5go1my6t 6 ай бұрын
ወዲም እናመሰግናለን እኔ በኦን ላይ ለማሳደስ ቀጠሮ ያሳዝኩት ክፍያ የፈፀምኩት በሞባይል ባንኪንግ ነው የፖስፕርት ከፍያ በሚለው እና ችግር አለው እስኪ መልስልኝ
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም ዋናው መከፍሉ ነው
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 ай бұрын
በስፖርት ለማሣደስ ምን የሕል ጊዜ ይፈጃል ምክቱም ለእረፍት ስለ ሆን የምመጣው መልስልኝ
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
ውጭ ሀገር የመኖሪያ ፍቃድ ካለክ በአንድ ቀንም መውሰድ ትችላለክ🥲
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 ай бұрын
@@Update27 በጣም አመሰግነዋለሁ ወንድሜ።
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 ай бұрын
@@Update27 ግን አ አ ሄትኛው ሜግረሽን ነው ፖስፖርት ዬሚቀዬረው ምክንያቱም ቢሮ በዛ ።በኔ ግዜ ሔልተን ፊት ለፊት ውጭጉዳይ ሚንስቴር ነበር ያውም በ 15 ኢት ብር ካካካካ
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
@@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt ጥቁር አንበሳ ያለው ዋና መስሪያ ቤት ነው: እዛ ማመልከት ነው ያለብክ
@danthtube6468
@danthtube6468 6 ай бұрын
Selam bro thanks .ashera ketero yalefebet yekefele mn mefte alew enda adis mamulat yechelal?
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
90 ቀን ካላለፈው ሄደህ ማመልከት ትችላለክ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 6 ай бұрын
. ጣሊያን ያለን ኢትዮጵያዌያን እንዴት የኢትዮጵያን ፖሥፕሪት ማግኘት እንዴት ማግኘት ይቻላል
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
በኤምባሲያችሁ በኩል ማግኘት ትችላላችሁ!
@youtubechannel1081
@youtubechannel1081 6 ай бұрын
ፖስፖርት ካስደስሁ 1 አመት ሞላ አልመጣልኝም😢 ምን ማድረግ አለብኝ , 250 ዶላር ነው የከፈልኩት
@user-pd5es5uu9c
@user-pd5es5uu9c 6 ай бұрын
ፕሪንት የተደረገውና application number የያዘው መረጃ ከጠፋ መፍትሄው ምንድነው?
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
Immigration በአካል ሄደህ ብታናግር ሊሰጠክ ይችላል...ካልቻልክ ብውስጥ አናግረኝ telegram ላይt.me/Nebstar16info
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
​@@Update27እኝስ አውሮፖ ያለነውስ ወንድምዬ ኦላይን አመልክቼ መቀበላቸውን የሆነ ሜሴጅ ልከውልኛል ካመለከትኩኝ አንድ ውር ሆኖኛል ከዚህም በላይ ጊዜ ይወስዳል እባክህ ወንድምዬ ያለውን ነገር ንገረኝ
@teshagerbelehu9905
@teshagerbelehu9905 6 ай бұрын
Print yetdergew file or application number ketfas Matthew mndn new
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
@@teshagerbelehu9905 immigration be akal hedek teyik: yesetukal
@user-tz3mk7tc5c
@user-tz3mk7tc5c 6 ай бұрын
10qs
@birkeyohanis9158
@birkeyohanis9158 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ያስለቀሱ እዛው ፌንት አርጎ ለሞት የበቃ ሰው አለ ሌቦች ናቸው መቼም አይጠራም
@user-kn3pz9ue6g
@user-kn3pz9ue6g 6 ай бұрын
ዎድመ እባክ ቶሎ ፓስበሩት መውጣት እፈልጋሎው እንዴት ኖው መውጣ የምችሎው
@Update27
@Update27 5 ай бұрын
ለአስቸኳይ በአካል ሄደክ ነው ማናገር የሚቻለው! መረጃ መያዝ አለብክ::
@youtubechannel1081
@youtubechannel1081 6 ай бұрын
ፖስፖርት ካስደስሁ 1 አመት ሞላ አልመጣልኝም😢 ምን ማድረግ አለብኝ , 250 ዶላር ነው የከፈልኩት ስልክ ስንደውል አያነሱም😢😢😢😢😢😢😢😢
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
የት ሀገር ነው? ልጠይቅልህ:
@soliyanaadi2423
@soliyanaadi2423 6 ай бұрын
Yena authorized bilo komo kere min yishalegal delivery dateu Feb 5 neber
@ethiopianteka6986
@ethiopianteka6986 6 ай бұрын
yenem indeza new
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
System eyaschegere slehone be akal hedachu anagru ✌🏻
@moviesLand2016
@moviesLand2016 6 ай бұрын
Desse yameseketnewn adama lay ashara mestet ychalaln?
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
አይቻልም እዛው ያመለከትክበት ቅርንጫፍ ብቻ ነዉ አሻራ መስጠት የሚቻለው!
@endalemengstu6914
@endalemengstu6914 6 ай бұрын
initial ካለ እንደ አዲስ ነው እምንሞላዉ ወይስ ሂደን ነዉ እምንጠይቃቸዉ
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
አዎን እንደ አዲስ ነው መሙላት ያለብክ
@youtubechannel1081
@youtubechannel1081 6 ай бұрын
በናትህ ከቻልክ ስልክህን ወይስ አንተን በምን ማግኘት ይቻላል
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
Telegram ላይ በዚህ ሊንክ አውራኝ t.me/Nebstar16info
@NejaAbraham
@NejaAbraham 6 ай бұрын
አዲሳባ የM አልፋ ቤት መች ነው
@Update27
@Update27 6 ай бұрын
ሀሙስ ነዉ ካልቀየሩት!
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 763 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 763 М.