🔴 NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ ቁ 2 አልበም " ተመስገን " | Temesgen | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

  Рет қаралды 667,344

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 854
@tadewos23
@tadewos23 15 күн бұрын
ለሁሉም ፀሐይ ቀን ምታወጣ ድሃን አትንቅም ገንዘብ ስላጣ ባይኖረው እንኳን ባንተ ይኖራል ቆርሰህ ስትሰጠው ተመስገን ይላል::
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 15 күн бұрын
ይህ መዝሙር ቀጣይ አመት የአእላፋት ዝማሬ ላይ እንደሚዘመር እርግጠኛ ነኝ✅ 🙏😇ተመስገን ተመስገን ለምስጋና ስላስባስብከን እግዚአብሔር ተመስገን ⛪🙏❤👏 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🙏☺❤👏
@AresamaBirhanu-p7x
@AresamaBirhanu-p7x 14 күн бұрын
እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበለን
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 14 күн бұрын
@@AresamaBirhanu-p7x አሜን
@zehabesha7778
@zehabesha7778 14 күн бұрын
እኔስ ሙሉዉን ዝማሬዉን ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩ በነጻ መስማቴ ያናድደኛል በእዉነት ኦርቶዶክሳዊያን የት ነን ግን 🤔 አቤልዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረዢም ዕድሜ ከጤናጋ እመኝልሀለዉ ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemgebru8206
@lemlemgebru8206 4 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊
@lemlemgebru8206
@lemlemgebru8206 4 күн бұрын
😊😊😊😊
@akliltaye7835
@akliltaye7835 13 сағат бұрын
like comment and share. እሱም ኣቅማችን ነው።
@Tom-qb5mq
@Tom-qb5mq 15 күн бұрын
ባገኝም፡ባጣም፣ ቢከፋኝም፡ቢደላኝም፣ የቀርብኩት ቢርቀኝም፡የራቀኝም ቢቀርበኝም : ያመንኩት ቢከዳኝም:ያከበርኩት ቢንቀኝም: ተመስገን🙏 "ከትናንት ዛሬ ይሻላል ከዛሬ ነገ ይሻላል"
@AsnakeAtalaye
@AsnakeAtalaye 15 күн бұрын
መጨረሻህ,አንዲያምር.,የምትዘምርለት,የደንግል,ማርያም,ልጅ,ይጠብቅህ,ይረዳህ,ዘንድ,ከልቤ,ተመኘሁልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EtuneshHailegirgis
@EtuneshHailegirgis 14 күн бұрын
😇
@SamuelkebedeAngeme
@SamuelkebedeAngeme 9 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ጤና ስላገኘን ተመስገን ተመስገን ተስፋ የሰጠኸን በታመምን ጊዜ በዛው አልቀረንም ክብሩን አንተ ውሰድ እስከ ዘላለም
@weletekiros2334
@weletekiros2334 2 күн бұрын
Ewnet new Amen Temesgen ❤❤❤❤
@HiwotMekurya
@HiwotMekurya 13 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን እንዳተ አይነት ዘማሪ ስለሰጠን❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 15 күн бұрын
የዛሬዋ ቀን የተባረከች ደስ የምትል ቀን ምክንያቱም በጎጎት ስጠብቅ የነበረው የነፍስ ምግብ የሰማሁበት ቀን ነው እልልልልልልልልልልል 🎉🎉❤❤ነፍሳችንን አረሰረስካት እናመሰግናለን ተባረክ አቤሎ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏
@ZenaAyana
@ZenaAyana Күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ተመስገን 🙏እልልልልልልልልል ........ 🙏🙏 በቤቱ ያጽናልን
@sintayehuadem7936
@sintayehuadem7936 13 күн бұрын
የኛ የምንለው ባይኖረን እኛ አንተ አለኸን ብርቱ መጽናኛ ተመስገን ነው❤❤❤❤
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 15 күн бұрын
ተመሰገን ለዚህ ላደረሰን አምላክ አቤልየ ዝማሬ መልክት ያሰማልን በቤቱ ያንግስህ🙏🙏
@shemelestsegaye
@shemelestsegaye 14 күн бұрын
በጌታ ድጋፍ የቆመ ሰው ምድር ገፍትራ ጠልፋ አትጥለው የሺውን ታሪክ በቀን ይሰራል ሁሌን በሚችል ሁሉን ይችላል ደስ የሚል ግጥም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ambesesemuye
@ambesesemuye 7 күн бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜውን ያርዝምልን!🙏
@MekilitKibatu
@MekilitKibatu 11 күн бұрын
ሰደት ላይ ሆኜ በአቤል መዝሙር ነው ሀዘኔን ጭንቀቴን የምረሳው ተመስገን ❤❤❤
@Afbom-d2m
@Afbom-d2m 14 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመገሥን ተመሥገን ተመሥገን ሥለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሥን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን አቤልዬ ❤❤❤❤❤
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 15 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤🙏
@Berhan-m3x
@Berhan-m3x 3 сағат бұрын
ዋዉ ጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው .ዝማሬ መላክት ያሰማልን .የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን .ተመስገን
@sintumeku1351
@sintumeku1351 6 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን !!!!!!!!!!!!!ብቻ ነዉ የሱ ዋጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AbebeMuleta-h1t
@AbebeMuleta-h1t 13 күн бұрын
ተመስገን 🙏 ተመስገን🙏አባቴ እንደ ዲያቆን አቤል አይነት ያሉ ዘማሪያን ተገልጋይ የሰጠን አምላክ ተመስገን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏❤👏
@infohouse731
@infohouse731 14 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች አንድ ሚሊዮን Views እናስገባ ይህንን ድንቅ ዝማሬ ❤❤🎉🎉🙏🙏 ሼር እናድርግ
@must-d3s
@must-d3s 2 күн бұрын
እየደጋገምን እንስማው
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 15 күн бұрын
ልዩ ነው አቤልየ ዝማሬመላእክትን ያሠማልን እየሡስስ ክርስቶስ ይክበር ይመሠገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@EmebetAsefa-gh1ph
@EmebetAsefa-gh1ph 15 күн бұрын
🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 15 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ለምስገና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ተመስገን🤲🤲🤲🥺❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ ወንድማችን ደጋግሜ ብሰማዉም ልጠግበዉ አልቻልኩም🙏🥺በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@hulagerishetamirat7507
@hulagerishetamirat7507 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤😊😊
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 14 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አቤላዬ ተወዳጅ እድሜህን ያርዝምልን መድሃኔአለም
@AnaAdamseged
@AnaAdamseged 3 күн бұрын
መዝሙሮችህ ሁሉ የምስጋና የተስፋ ስለሁሉም አመስግኑ የሚለውን ቃል የምትኖር ዘማሪ ነህ ይህ መመረጥ ነው አንተን የፈጠረ እግዚያብሔር ይመስገን🙏 ተመስገን❤🙏
@ትጂየተዋህዶልጅ
@ትጂየተዋህዶልጅ 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይስጥህ ያግልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልህ ወንድማችን💚💚💚💚
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 15 күн бұрын
እምሥራቀ ፀሐይ ወእስከነ ዐርብ፤ ይትአኰት ስሙ ለእግዚአብሔር። (ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።) መዝሙረ ዳዊት ፻፲፫:፫
@habtamuay
@habtamuay 15 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ተመስገን 🙏🙏🙏!!!
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 14 күн бұрын
ተመስገን ፫ ለምስጋና ስላሰባሰብከን ስለሆነዉም ስላልሆነዉም ተመስገን አምላኬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ✝️🕊
@SelamawitAlemu-jo4be
@SelamawitAlemu-jo4be 15 күн бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 14 күн бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏✝️🤍 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪👏👏👏👏👏👏
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel 14 күн бұрын
አሜን፫ ተመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጌታ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችን⛪❤🙏
@HaileTheTop
@HaileTheTop 15 күн бұрын
Abel egziabher abzeto yibarkh. Tsegawn abzto yichemrlh
@DasashAsrat-e3g
@DasashAsrat-e3g 15 күн бұрын
ተመስገን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
@mimialefo2060
@mimialefo2060 14 күн бұрын
አሜንንን🙏🏻አሜንንን🙏🏻አሜንንን🙏🏻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@Zi12197
@Zi12197 15 күн бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏 ተመስገን ነው 🤗
@yeamanuellej2721-e1g
@yeamanuellej2721-e1g 14 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰
@ethiopia3973
@ethiopia3973 15 күн бұрын
አቤቱ እናመሰግንሃለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fufhh9889
@fufhh9889 15 күн бұрын
🙏ልደታ ማርያም 🙏 🙏ጨለማዉን በብርሃን🙏 🙏ሀዘኑን በደስታ ትቀይርልን🙏 🙏አሜን🙏
@Robelwondesen
@Robelwondesen 21 сағат бұрын
ምለውን አላውቅም ተመስገን እግዚአብሔር ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 15 күн бұрын
እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፣ በአለም ጫጫታ ሰልችቶን ባለንበት በዚህ ወቅት ለጆሮአችን መልካም ነገርን ለነፍሳችን ሰላምን የሚሰጥ ዝማሬ ይዘህ በተለይ አንደ እኔ በቋፍ ላለች ነፍስ ደረስክልን ፣ አናመሰግናለን ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MelatGebru-b5q
@MelatGebru-b5q 14 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመሰገን ተመሰገን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 15 күн бұрын
ተሰምተው የማይጠገቡ ዝማሬዎች ናቸው አቤል የኛ ስጦታች ነህ እኖድሀለን ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልህ
@Alem-p4r
@Alem-p4r 5 күн бұрын
ወድማችን አቤል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ተመስገን ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@Ye-maryam
@Ye-maryam 15 күн бұрын
❤የተዋሕዶ እንቁ ዲያቅን አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalAbiso
@KalAbiso 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ሰም ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል
@rahel2834
@rahel2834 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ተመስገን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤🙏
@aregashgebere
@aregashgebere 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ተመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤️
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 13 күн бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን❤❤❤❤❤❤❤
@bezizemaryam2171
@bezizemaryam2171 15 күн бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን
@melkamushiferaw609
@melkamushiferaw609 15 күн бұрын
ተመስገን 🙏🙏🙏
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
@መቅዲየሰማዕቷልጅ 13 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ተመስገን 🙏❤️✝️
@ferhiwotgudeta5905
@ferhiwotgudeta5905 14 күн бұрын
እልልልልልልልልል ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተመስገን ነው እልልልልልልልል
@abayimulu5918
@abayimulu5918 13 күн бұрын
ተመስገን መደሀኒአለም ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamwelde7073
@selamwelde7073 15 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን 🥰🥰🥰 ወንድማችን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🥰
@FjjFfs-e5q
@FjjFfs-e5q 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክተ ያሰማልን አጥነት የምያለመልም ዝማሬ በእውነት ❤❤❤❤🤲✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀
@gebreluaselemon8090
@gebreluaselemon8090 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KERODtube0111
@KERODtube0111 14 күн бұрын
ወንድም ዲያቆን አቤል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🏾 #ታዲዮስ አንተ የልብ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ብእርህን ይባርካት ድንቅ ድርሰት ነው በእውነት ❤ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ 🙏🏾❤ ሁሉን ስትሰጠን : ያለ ዋጋ ነው ግን ምንዘምረው : ተደርጎልን ነው በነጻ አይደለም: ምናዜምልህ ተቀብለን ነው: ወስደን ነው ከእጅህ ተመስገን ነው ያንተ እጅ ሲሰጥ ተመስገን ነው ሰቶ እንዳልነበር ነው ተመስገን ነው የኇላን አይሰፍርም ተመስገን ነው ወስዶ ነበር አይልም ተመሰገን (3) ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ተመስገን❤❤❤
@m23haile23shi
@m23haile23shi 13 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን.... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🤲🤲🤲
@nabeehatoughj2408
@nabeehatoughj2408 14 күн бұрын
እሰይ ተመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤
@tewodrosmengistu6058
@tewodrosmengistu6058 11 күн бұрын
አሜን። ተመስገን።
@MeseretGirma-v3x
@MeseretGirma-v3x 14 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን የኔ አባት እግዚያብሄር ክበርልኝ ሰሞኑን አስሬ ተመስገን ተመስገን የሚያስብልኝ ይህንን ዝማሬ ሊያሰማኝ ነው ለካ አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሰሌኢትዮ
@ሰሌኢትዮ 14 күн бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 14 күн бұрын
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እኛም ታድለን እንደ አንተ ያለ ዘማሪ የሰጠን እግዚአብሄር ተመስገን🙏❤🙏❤🙏
@Amharawit-h2u
@Amharawit-h2u 15 күн бұрын
ቅድሰት ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክልህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Beruk-mm1qm
@Beruk-mm1qm 15 күн бұрын
ኦርቶዶስ ተዋህዶ ፀንታ ለዛላለም ትኑር ዘማሪ አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ቅድስት ድግል ማሬያም ትባርክ ሰላም ላገርችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ayalneshitube
@Ayalneshitube 13 күн бұрын
እግዚሀብሔር ይመስገን ተመስገን❤❤❤❤
@EyerusFikadu-v3w
@EyerusFikadu-v3w 14 күн бұрын
አቤል በጣም ከማከብራቸው ከሞዳቸው ዘማርያን መሀል አንድ አንተ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም መልካም ስራው ዝማሬ መላክትን ያሰማልንየፃድቃን የሰማእታት አምላክ በቤቱ ያቆይልን
@TizitaBehun
@TizitaBehun 13 күн бұрын
በእውነት ለወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቀ ምኞታችን ይሄንን ነው 🥰🥰🥰
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ 14 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን ተመስገን አምላኬ 😢😢
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 15 күн бұрын
Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲
@user-hayimanotetewahdo
@user-hayimanotetewahdo 11 күн бұрын
የተዋህዶ እንቁ ዘማሪያችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@JoweriaNakagwa
@JoweriaNakagwa 14 күн бұрын
በእውነት እጅግ ድንቅ ዝማሬ የተከፍን የሚያፅናና እና የሚያበረታ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እኔ ብቻነኝ ግን በሡ መዝሙር የምጽናናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@akliltaye7835
@akliltaye7835 13 сағат бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እናመሰግናልን🙏🙏🙏
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 14 күн бұрын
አሜን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲ተመስገን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አባታችን ሆይ ❤❤❤❤❤️❤❤️❤️❤❤️❤️❤️
@tigistjember4178
@tigistjember4178 13 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@sabelamena8135
@sabelamena8135 15 күн бұрын
Tmsegane ❤❤❤ zemara melkete ysemlalne wedemachen 🙏🙏🙏
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 12 күн бұрын
አወ በሁሉም ነገር ክርሰቶሰ ኢየሱስ ይመሰገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@Joeleyu22
@Joeleyu22 13 күн бұрын
በጌታ ድጋፍ ፤የቆመ ሰው ምድር ገፍትራ፤ ጠልፋ አትጥለው የሺውን ታሪክ፤በቀን ይሰራል ሁሉን በሚችል፤ሁሉን ይቻላል ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል🙏🙏🙏
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 13 күн бұрын
አቤት መታደል ስው በሃይማኖቱ ይቀናል ኦርቶዶክስ እመቤቴን ቀናውብሽ አቤት ሞገስሽ ለእግዚያአብሔር እግዚያአብሔር ይስጠው :: ዘማሪ አቤል እግዚያአብሔር የአገልግሎትክን ዘመን ይባርክልክ 🙏🙏🙏
@sileshkefalemekonen-st4qg
@sileshkefalemekonen-st4qg 13 күн бұрын
ለኔም ተመስገንልኝ ንጉሴ ለዘለአለም ተመስገንልኝ እንደ በደሌ ያላጠፋኸኝ ተመስገንልኝ አባባ
@ተስፋዬአንተነህጌታዬ
@ተስፋዬአንተነህጌታዬ 15 күн бұрын
አሜን ተመስገን🙏🙏🙏
@tewahido_tube
@tewahido_tube 3 күн бұрын
ዲያቆን አቤል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!
@AemiroMelese
@AemiroMelese 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።❤❤❤❤❤
@AlemneshSolomon
@AlemneshSolomon 11 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏❤❤❤አምላኬ ተመስገን 🤲
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽
@AnaAdamseged
@AnaAdamseged 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ❤
@bezanehalemayehu7034
@bezanehalemayehu7034 7 күн бұрын
❤❤❤ክብር ምስጋና ዓለም ለፈጠረ ለአባቴ ስላሴ ተመስገን ተመስገን ተመሰገን የኔ ጌታ ከነሀጢያቴ ይችን ቀን ስለሰጠህኝ እልልልልልልልልል ❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube 9 күн бұрын
✅ ተመስገን ተመስገን ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@Menbulala
@Menbulala 15 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
@beunique5993
@beunique5993 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ!! ጸጋውን ያብዛልህ!! ሌላ ምን እላለሁ🥰🥰🥰
@tsinatt7184
@tsinatt7184 8 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለምስጋና ስላሰባሰብከን እግዚአብሄር ተመስገን😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 15 күн бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@MahletTsegaye-r8k
@MahletTsegaye-r8k 7 күн бұрын
እልልልልልል የኔ አምላክ ተመስገን ዛሬም ዘወትር ለዘላለም የድንግል ልጅ ❤❤❤❤
@WubeBerha-q3u
@WubeBerha-q3u 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MamushManaze
@MamushManaze 14 күн бұрын
እልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@DistaWeldesedake
@DistaWeldesedake 11 күн бұрын
ተመሰጊን ለምስ ጋና የሰበሰ ብህ አምላክ ክብር ምሰጋና ላንተይሁን እግዚያብሔር እልልልልልልልልል አሁንምተመጊን❤❤❤❤
@tigistyemaryamlij4003
@tigistyemaryamlij4003 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤
@GlamorAcademy-i5i
@GlamorAcademy-i5i 11 күн бұрын
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ዲያቆን አቤል መክብብ
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН