No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " በጉዟችን እርዳን " እህትማማቾች ዘማሪያት

  Рет қаралды 657,146

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

11 ай бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " በጉዟችን እርዳን " እህትማማቾች ዘማሪያት ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 384
@etsehiwotgetachew2637
@etsehiwotgetachew2637 11 ай бұрын
ተባረኩልን!!!ለ ቤተ ክርስቲያናችን የምመኘው አይነት የ ህብረት ዘማሪያን😍እንደዚህ እንዳላችሁ ደሞ ወጣቶችን ለ ቅዱስ ጋብቻ የሚመራ የ ሰርግ አልበም ብትለቁልን🙏ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ በርቱልን❤
@ztw
@ztw 11 ай бұрын
ድሮ በሰንበት ት/ቤት ሁሌ የምንዘምረው መዝሙር ነበር ልጅነቴን አስታወሰኝ 🥲። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@zaraase663
@zaraase663 11 ай бұрын
በጉዟችን እርዳን --------------------- ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ በጉዟችን እርዳን ጠባብ ነው መንገዱ ድንቅ ነው አምላክ ሆይ ፍቅርህ ለእኛ ድንቅ ነው ለእኛ አንተ ነህ መልካም እረኛ ................................. እስራኤል ወደቀ እስራኤል ተነሳ(2×) መንገዱ አልቀናውም አምላኩን ሲረሳ(2×) የያዕቆብን አምላክ እግዚአብሔርን ይዞ(2×) ምን እንዳተረፈ አውቆታል በጉዞ(2×) .................................. መንገዱ አይታክትም ጎዳናው የቀና(2×) እግዚአብሔር ከፊትም ከኋላም አለና(2×) እርሱ ከሌለበት ቢመችም መንገዱ(2×) አቅጣጫው ወደሞት አይቀርም መውሰዱ(2×) ...................................... በመንገዱ ዝለን ወድቀን መች ቀርተናል(2×) የያዕቆብ አምላክ ደግፎ አንስቶናል(2×) እግዚአብሔር ሲጠራን በቀደመው መንገድ(2×) ጉዟችን ወዴት ነው በሞት ለመወሰድ(2×) ............................... አምላክ ሆይ ፍቅርህን በልባችን ሳለው(2×) እስከሞት በመስስቀል የወደደን ማነው(2×) በበረሀው ፅናት ሲጠናብን ርሀቡ(2×) በረከት ሞላኧን ተረፈልን ምግቡ(2×) .ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 0:59 0:59 0:59
@user-jp1cc5si5s
@user-jp1cc5si5s 10 ай бұрын
@choyetube16
@choyetube16 10 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽💙🤍
@zdtube5432
@zdtube5432 10 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን🙏
@mazazelalem7334
@mazazelalem7334 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yq5gi9gj3q
@user-yq5gi9gj3q 7 ай бұрын
አሜን እኔ ደብተር ላይ ገልበጨዋለሁ እደዚህ ሙሉ ግጥም ሳገኝ አላልፍም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
ከምር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ያኔ ልጅ እያለው ከዚ መዝሙር ውጪ ሌላ መዝሙር አልመርጥም ነበር ሁሌም ጉባሄ ላይ 🙏🙏🙏🙏
@abinetteshome9184
@abinetteshome9184 11 ай бұрын
ቸርነቱ ብዙ የሆነ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው። እህቶች ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በርቱ። ሌሎች መዝሙሮችንም እንጠብቃለን።
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስከ ሞት የወደደን እውነት ነው እግዚአብሔር ለእኛ ድንቅ ነው ❤
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 11 ай бұрын
የህብረት ዝማሬ መለአክቶች አእላፍ ሆነው ሲያሸበሽቡ አምላክ በግርማው ከዙፋኑ ሆኖ ምስጋናውን ይቀበላልና በአንድነት በእድሜ በፀጋ ያቆያችሁ ❤❤❤
@abeltekalign822
@abeltekalign822 11 ай бұрын
B Hygb😅b
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 10 ай бұрын
የኔ አስተዋይ እህት እግዝአብሔር ይባሪክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
እውነትነው እኔ ሁሌ በእባ ነው እምሰማው❤❤❤❤❤❤
@_eltube534
@_eltube534 6 ай бұрын
አሜን አሜን አመን
@wab7691
@wab7691 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎታቹ ዘመን ባርኮ በቤቱ ያፅናቹ 🥰🥰🥰🥰
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 11 ай бұрын
ወይኔ በልጅነት ሰንበት ትምህርቤት ከምንዘምራቸው ተወዳጅ መዝሙሮች መሀል ነበር። እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 11 ай бұрын
ቸረነትህ ብዙ ምሕረትህ ብዙ በጉዞኃችን እርዳን ጠባብ ነው መንገዱ እልልልልልልልልልልልል ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@torrastiti
@torrastiti 11 ай бұрын
በጌታየ ስም እዴት ደስ እደሚል ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችው ውብት እምየ ኦርቶዶክስ ናት በቤቱ ያፅናችው ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቼ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ታንቀ እሞትለታለሁ ማርያምን በገዛ እምነቴ ቅናት ማረኝንና በሀይማኖቴ አፅናኝ ከስደት መልስኝ የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናችሁ ጅማሬ ሳይሆን ፍፃሜ ነው ዋናው ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 10 ай бұрын
ምን የሚያሳንቅ ነገር መጣ እምዮ ኦርቶዶክ አጥምቃ ወደ እውነተኛው አለም ታመጣሻለች በፍቅር አንቺም እንደእህቶችሽ ነጩን ለብሰሽ እግዚአብሔርን ታገለግያለሽ ምን በወጣሽ የምትታነቂው የዳቢሎስ ስራ ነው መታነቅ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
​@@jjjhh4655እውነትነው።❤❤❤❤
@SenayitSeni-o2h
@SenayitSeni-o2h 15 күн бұрын
እውነት ነው በቤቱ ያጽናን
@haylegrbreail
@haylegrbreail 10 ай бұрын
ይኽ ነው ስርአቷ የተዋህዶ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 11 ай бұрын
እንዲህ ነው ስርአቷ የተዋህዶ! የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን!!
@hachaluadugna3828
@hachaluadugna3828 11 ай бұрын
ይህን መዝሙር ድሮ ልጅ እያለሁ በሰንበት ት/ቤት እንዘምረው ነበር። አሁን ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል❤
@tarikuwameles
@tarikuwameles 11 ай бұрын
አው እኔ ህፃናት ስንበትምህርት እያለው ወደልጀነቴ መለሱኝ ዝማሬ መላህክት ያስማልን
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 11 ай бұрын
enem tezta alhg bezi zemara
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 11 ай бұрын
ዲቆን ዘማሪ አሸናፊ ተሾመ በ የይወት ባይኖርም እህቶቻችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እባካችሁ የዲቆን አሸናፊ አዲስ መዝሙሮች አሉት እነሱንም ፈልጋችሁ እንድት ዘምሩ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን አሹዬ ሁሌም እወድሀለው የኔ ወንድም 😭😭😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
*_ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_* 👏👏👏🍃👏👏👏🍃👏👏👏🍃 *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_*
@beli905
@beli905 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልል አቤት ማማር እንዲህ ነው ስርዓት ያለው ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇😇🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 11 ай бұрын
ውድ ዘማርያን ህብረታቹ ደስ ይላል ጸጋው ይብዛላቹ❤❤❤
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
ህብረታቹን እጅግ እወደዋለው መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ቸር አምላክ እግዚአብሔር አንተነህ መልካም እረኛ የኔ ቤዛ አማኑኤል❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩልን
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 10 ай бұрын
ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ በጉዟችን እርዳን ጠባብ ነው መንገዱ ድንቅነው አምላክ ሆይ ፍቅርህ ለኛ ድንቅነው ለኛ አንተ ነህ መልካም እረኛ። ወንድማችን ነፍስ ይማር😢 ለእናተም አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤ እወዳችኋለሁ❤
@shantallumpaudan1806
@shantallumpaudan1806 11 ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን ለሀይማኖታችን ሠላም ለሠውልጆች ሁሉ ባምሣሉ የፈጠረን ክብር ምሥጋና ይገባዋልእልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙌🙌🙏💚💗💚💗💚💗💗💗💗💕💕💕💕
@RomanGenet
@RomanGenet 11 ай бұрын
ደስ ስል ተባረኩ ፍኖቴ ፅድቆች ከኢናንተ መማር አለባቼው ኢርጋታ ያለው ዝማረ ነው
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 11 ай бұрын
Ewnt new
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 11 ай бұрын
በጉዙአችን ርዳን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቅዱሳን መላእክት ነው የምትመስሉት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 11 ай бұрын
ነብሱን ከደጋጎቹ ይደምርልን 🤲🤲🤲 በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህቶቻችን በርቱልን የሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታዬ ነው ዝማሬው እናመሰግናለን ስላቀረባቹልን
@habtamuyoutube
@habtamuyoutube 11 ай бұрын
🥰ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን🙏
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 11 ай бұрын
❤❤❤አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያአስማል በቤቱ በሞገሱ ያአቆያቹው እንደዚህ እንዳማረባቹው አይለያቹ we're happy for you t😊😊
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m 10 ай бұрын
አቤት ውበት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር ደስ የሚል ሕብረት ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅቶቻችን👏🙏👏🌻🌼🌻🌼🌸🌻🌸👏🙏👏🌻
@Mengesha-zh4xu
@Mengesha-zh4xu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤🎉🎉🎉
@user-rw5eo8xz5l
@user-rw5eo8xz5l 6 ай бұрын
ይህን ዜማ ለቤተክርስቲያናችን የሰጠ አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወትኔ ያሰማልን
@sphonetastic4617
@sphonetastic4617 11 ай бұрын
❤❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 10 ай бұрын
በጣም የምወደው የድሮ ዝማሬዎች እኮ በጣም ጠአም ያላቸው ናቸው እና እንደዝህ አድርጋችሁ ስለሰራችሁት እናመሰግናለን በካሴት ነበር የምናደምጠው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቼ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz 11 ай бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን ለህቶቻችን በእውነት
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd 11 ай бұрын
Sagalee bara bara siini haa dhagesisuu ❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 10 ай бұрын
እንኳን ከግል አዳኝ ፣ከግል ዘፋኝ አስተምሮ አድኖአቹ በበጉ ዙፋን ፊት በህብረት ለህብረ ዝማሬ ተገለጣቹ።አሁንም ከግል ዝና ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 11 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን❤ እልልልልልልልልልል እልልልእልልል እልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡራን እህቶች ፀጋውን ይብዛላችሁ 🌿💐🌺🙏💐🌿🌷🙏🌾🌷🌺🌿🙏
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እህቶቼ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤ ማነው እደኔ ጠዋትና ማታ በሰቀቀን የሚሰማው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ug7zg3nj7m
@user-ug7zg3nj7m 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መመላእክት ያሠማልን ያለመ እኛ ምንም ነን❤😢
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን እንዴት ደስ እንደ ምትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያብዛችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤ ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ በጉዟችን እርዳን ጠባብ ነው መንገዱ አሜን አሜን አሜን 😢😢😢 እምወደው መዝሙር
@_eltube534
@_eltube534 10 ай бұрын
ማይጠገብ ዝማሬ እህቶቻችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ስንት ጊዜ አዳመጥኩት ግን ምንም ሊወጣልኝ አልቻለም
@orthodoxmisganamezmur
@orthodoxmisganamezmur 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን! የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን። በቤቱ ያጽናችሁ። እመአምላክ ህብረታችሁን ታባርክ።
@nebiudaniel
@nebiudaniel 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች
@betelhembelete248
@betelhembelete248 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ♥️
@user-ln2zq1sk9r
@user-ln2zq1sk9r 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ይሄነው የተዋህዶ ስርአቷ ብዝት ብዝት በሉልን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህቶቼ 🙏🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏🙏እጅግ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረኩልን 🙏🙏🙏🙏
@user-fb8ne6zx3i
@user-fb8ne6zx3i 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ተዋህዶ ውበት ማማር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdisAlem-tp7vg
@AdisAlem-tp7vg Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልንያገልግሎትዘመናችሁንያርዝመውልቤንየነካውእናምንምብሰማውየማልጠግበውመዝሙርእግዚአብሔርይጠብቃችሁ
@DemituBeshada-cz8zt
@DemituBeshada-cz8zt 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አጥንት የሚነካ የመለመለመ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ በቤቱ ያብዛችሁ አሜን
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf 11 ай бұрын
አሜንንንአሜንንንንእልልልልልልልልዘማሪመላክት ያሰማልን እህቶቼ😊😊😊❤❤❤😊😊😊
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ቸርነትህ ብዙ በጉዛችን እርዳን ጠባብ ነው መንገዱ 🙏🙏🙏
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቶቻችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን,በቤቱ ያፅናልን, ቸርነትህ ብዙ,ምህረትብዙ,በጉዛች እርዳን,ጠባብነዉ መንገዱ❤🙏
@afomya-ngy
@afomya-ngy 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ ይላል ህብረት ጥረ ነው ቀጥሉ በት ዘማሪያን እንደዚ የሚዋደዱ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ሰብስቡን ተበታትነናል አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
@dagmawitwerha132
@dagmawitwerha132 10 ай бұрын
ተባረኩልን በጣም !!አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤
@user-wv9rn4wn8b
@user-wv9rn4wn8b 7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እልልልልል👏👏👏👏እልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏⛪
@lomilomi9015
@lomilomi9015 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን❤❤❤❤
@user-gr2cg2zo1e
@user-gr2cg2zo1e 11 ай бұрын
ለአህቶቻችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልንበአደሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክልን
@senka-db6oc
@senka-db6oc Ай бұрын
ተባረኩ ስወዳችሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ
@romanbonsa1291
@romanbonsa1291 11 ай бұрын
Betam des yilal ehen mezmur lij hogne new yemawkew zemariw behiwot yelem betam azenen neber zemari Ashenafi Teshome nefse beselam teref. Enantenem yemelaekt zimare yasemalin tebareku🙏🙏🙏
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 11 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 11 ай бұрын
አቤት. ውበታችሁ❤ እግዚአብሔር ያብዛችሁ ከዚህም በላይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛላቹህ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ተባረኩልን❤❤❤
@meherethaile14
@meherethaile14 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ🙏🙏🙏
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 11 ай бұрын
Fenote tsedk yemit balu sawochu nu kenezi zemaryani temaru tekiklenga yebe kirstan mezmur bertulin hetochachin❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KWw-zl5rq
@KWw-zl5rq 11 ай бұрын
ዝማር መማለክት ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤
@tube-cs2mb
@tube-cs2mb 11 ай бұрын
እልልልልልል ደሰ ሰትሉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 ай бұрын
ቸርነትህ ብዙ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-uc4ul3vv7j
@user-uc4ul3vv7j 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ🙏
@GlowCell-lu3fg
@GlowCell-lu3fg 6 ай бұрын
በጉዛችን እርዳን ቸርነትህ ብዙ ምህረት ብዙ በጉዟአችን እርዳን ጠባብ ነው መንገዱ ድንቅ ነው አምላክ ሆይ ፍቅርህ ለእኛ ድንቅ ነው ለእኛ አንተ ነህ ማአልካም እረኛ (2) እስራኤል ወደቀ እስራኤል ተነስ (2) መንገዱ አልቀናውም አምላኩን ሲረሣ (2) የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔርን ይዞ (2) ምን እንዳተረፈ አውቆታል በጉዞ (2) መንገዱ አይታክትም ጎዳናው የቀና (2) እግዚአብሔር ከፊት በኃላም አለና(2 እርሱ ከሌለበት ቢመችም መንገዱ (2) አቅጣጫው ወደ ሞት አይቀርም መወሰዱ (2) በመንገዱ ዝለን ወድቀን መች ቀርተናል (2) የያዕቆብ አምላክ ደግፎ አንስቶናል (2) እግዚአብሔር ሲጠራን በቀደመው መንገድ (2) ጉዞአችን ወዴት ነው በሞት ለመውሰድ (2) አምላክ ሆይ ፍቅርህን ከልባችን ላለው (2) እስከ ሞት በመስቀል የወደደን ማነው (2) በበረሃው ጽናት ሲጠናብን ረህብ (2) በረከት ሞላህን ተረፈልን ሞገስ (2)❤❤❤
@SemreZeanbesa-ru2nm
@SemreZeanbesa-ru2nm 9 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜያቹን ያሣምረው አሜን በጉዞችን ሁሉ ይከተለን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
@kalkidanyeemebetilje5482
@kalkidanyeemebetilje5482 11 ай бұрын
Egzabhri yebarkchu betam metbkwe nger nber bertu genhe bezu entbkalen zemarhe melkethe yasemalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን💐💐💐💐🙏🙏❤❤
@HenatlchaHenatolcha
@HenatlchaHenatolcha Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን!!!
@user-rd5em3pg7j
@user-rd5em3pg7j 10 ай бұрын
እንዴት ደስ እደምትሉ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ ❤🥰
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንደት ደስ እንደምትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getahunmulugeta5632
@getahunmulugeta5632 7 ай бұрын
ልዩ ነው፡ የኅብረት ዘማሪያንን ያብዛልን።
@BetelhemMidekisa
@BetelhemMidekisa 11 ай бұрын
አሜን በጉዞአችን ይርዳን ❤❤❤ አልልልልልልል
@selamkoo1566
@selamkoo1566 11 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ ዉዶች ስታምሩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏⛪️💚🌻💞
@user-rh5li1xg1s
@user-rh5li1xg1s 10 ай бұрын
አሁን በነዚህ እማይቀና ማን አለ እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳንም የኦርቶዶክስ ልጅ ሆንኩ ጌታየ እንኳን መረጥከኝ አባቴ😢😢
@eteneshwamisho1661
@eteneshwamisho1661 10 ай бұрын
ሰማያዊውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ እህቶቼ። ድንቅ ዝማሬ።
@selamkoo1566
@selamkoo1566 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆን ሙሉ ደስተኛ ነኝ ማርያምን።😢
@Hermelanegese
@Hermelanegese 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 10 ай бұрын
Amen zmare melaektn yasemaln
@sintahewdereje
@sintahewdereje 10 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ኃይል ይስጣችሁ
@haregmaryam2590
@haregmaryam2590 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@kakiabebe3679
@kakiabebe3679 10 ай бұрын
Tebareku zemenachhu bkrstos mekdes ylek ehtochachn
@user-xk6di1tp2v
@user-xk6di1tp2v 11 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍Temsegn getahoy edate des yemili zemare
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 7 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@user-qe8wv8qz5g
@user-qe8wv8qz5g 9 ай бұрын
Amen amen amen betam new das yemilmezemur new E/r yitabkachihu
@MebrateAdela
@MebrateAdela 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልኝ የኔ ውዶች እስኪ አ አ ያሉትን የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣት ዘማሪያን እንደናንተ ተረጋግተው እንዲዘምሩ አሳያቸው
@user-sf8gf5ns1y
@user-sf8gf5ns1y 9 ай бұрын
Amen cherneth bizu betam des yemil yehtmamach mezmur zimare melaykt yasemaln ehtoche bebetu yanurachihu
@betlhamemucha6821
@betlhamemucha6821 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@danattube680
@danattube680 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ሰንበት ት/ቤቴ የዘላለም ቤቴ!
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 5 ай бұрын
እህቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን
@marthachane9777
@marthachane9777 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ
@samrawitfeyisa2158
@samrawitfeyisa2158 11 ай бұрын
Betam nw menamerewu amelak fetsamiyachenen yasamerelen
@merrymegra
@merrymegra 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእት ያሰማልን ተባረኩ❤❤❤
🔴 " ተዓምር ተሰማ " እህትማማቾቹ ዘማርያት  @-mahtot
7:17
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 340 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 44 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 4,6 МЛН
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
14:14
Dekike betu
Рет қаралды 4,3 МЛН
"ያዳነኝን አውቀዋለሁ"| " Yadanegnen Awkewalehu"  የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን
6:40
የተከዳ እውነት Yetkda Ewinet
Рет қаралды 531 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН