🔴 አዲስ ዝማሬ " እምከብካበ ወልዳ ለድንግል " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ

  Рет қаралды 2,025,124

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 468
@netsanetzebene8037
@netsanetzebene8037 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ፍሬዬ እምከብከበ ወልዳ ለድግል በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እደ አብስራ ገብረኤል እደሚወደድ ተስፋ አለኝ ❤አተንም እስከ ዘላለም በቤቱ ያኑርያ አሜን 👏👏👏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 9 ай бұрын
በጣም😂❤
@kidestteferaabebe8227
@kidestteferaabebe8227 4 ай бұрын
በደንብ
@amanawettsion
@amanawettsion Жыл бұрын
ኣደይ ማርያም አክሱም ጽዮን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ሀይማኖታችንን ትጠብቅልን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ዘማሪ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ የተዋህዶ ፍሬ❤ 👉ጥንት የነበረች ✔ 👉ዛሬም ያለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ከተዋህዶ፡ከተዋህዶ በረት ከእመቤታችን.እቅፍ ከመስቀሉ.ስር.አይለየን አሜን❤❤❤
@ካብዚተፈልየምስክርስቶስኽ
@ካብዚተፈልየምስክርስቶስኽ Жыл бұрын
መዝሙሩ ወደድኩት ❤ ዘማሪው ወደድኩት ❤ ግጥሙ ወደድኩት ❤ ዜማው ወደድኩት ❤ ከሁሉ በላይ ፈጣሪን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ለወለደቹ ለቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ወደድካት ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@RahelYemane-zp6cs
@RahelYemane-zp6cs Жыл бұрын
❤❤❤
@VipVip-ck7yi
@VipVip-ck7yi Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@BesuFekad-js7ik
@BesuFekad-js7ik Жыл бұрын
የልቤን ተናገርክልኝ❤❤❤❤
@furcusfchdy8518
@furcusfchdy8518 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 9 ай бұрын
❤❤❤
@netsanetzebene8037
@netsanetzebene8037 Жыл бұрын
ፍሬዬ በስመአም ልብን የሚያድስ መዝሙር ነዉ ❤በለተ ቀኗ ስለለቀቅህ ድግል ትጠብቅህ❤❤❤
@yohannesfeleke3748
@yohannesfeleke3748 Жыл бұрын
በስመአም ሳይሆን በስመ አብ
@MobileMaintenance-f4q
@MobileMaintenance-f4q 3 күн бұрын
ያህል ጌታዬ ❤1807ዓ.ም ኧኸ ዅረጊ😅😊
@Meseret21
@Meseret21 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@Semret-bg8id
@Semret-bg8id Жыл бұрын
እኔን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@HasetGanta
@HasetGanta 7 ай бұрын
ምን ሆነን ነው ግን እኛ ኦርቶዶክሶች ይሄ የመሠለ መዝሙር እያለ ለመንሣው ምግብ ዘፈን ነምንሰማው አራ ይብቃን እውነት ለኩንቱ ለጠፍው ማሞገስ ወይኔ ከንቱ የሆንንን በቃን ማስተዋሉን ያድለን ዝማሬ መላዕክትት ያሠማልን❤❤
@dagmithewan2189
@dagmithewan2189 Жыл бұрын
እንዘ ንብል ኢንትኃጎል እምከብካበ ወልዳ ለድንግል (*2) ኧ እምከብካበ ወልዳ ለድንግል (*2) ቃለ አብ ህያው የመረጠሽ በተዋህዶ ያደረብሽ አማናዊት ፂሆን ማርያም አንቺ ነሽ ማህደረ መለኮት ድንግል አንቺ ነሽ አዝ ረቂቅ ቃልየተፃፈብሽ ድህነታችን የታወጀብሽ ህትምት ሰሌዳ ንፅሂት አንቺ ነሽ የኪዳሉ ፅላት ብፅሂት አንቺ ነሽ(2) አዝ ሙሽራሽ ሆነ ቸሩ ልጅሽ ስጋችንን ነስቶከስጋሽ በመርገመ ሀጥያት ስንቆሽሽ ህይወትን አደለን ሆነልን ፈዋሽ አዝ ንግስተ ሰማይ በመሆንሽ ባለሟልነትን ስለታደልሽ ከሰርጉ እንዳይለየን ቅዱሱ ልጅሽ ተማፅነንብሻል እኛ ልጆችሽ አዝ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉❤ ዘማሪ ፍሬዘር ደሳለኝ🎉🎉🎉🎉❤
@ethiotesfabusiness
@ethiotesfabusiness 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ
@nanaeliverpool522
@nanaeliverpool522 Жыл бұрын
አሜን እንኳን ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አብሮ አደረሰን !!!
@AbrhamHaile-is5cu
@AbrhamHaile-is5cu Жыл бұрын
አሜን፫
@bemdem9797
@bemdem9797 Жыл бұрын
አሜን
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw Жыл бұрын
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@HakaliyaSmart
@HakaliyaSmart Жыл бұрын
አሜን
@eyualkassu2991
@eyualkassu2991 Жыл бұрын
​@@bemdem9797u
@abrahamtarekegn9239
@abrahamtarekegn9239 Жыл бұрын
''እምከብካበ ወልዳ ለድንግል'' ግሩም ዝማሬ ... ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ🌺
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ በእውነት
@ProgrammingWithBini-ig8fz
@ProgrammingWithBini-ig8fz Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰አሜን እንኳን ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አብሮ አደረሰን !!!
@tsiyonalamirew2138
@tsiyonalamirew2138 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
@YerabeLulie
@YerabeLulie Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በዉጭም የምትኖሩ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ብያለሁ 🙏🙏🙏ለሀገራችን ሰላሙን ትላክልን 🙏🙏🙏ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን 🙏🙏🙏
@Semret-bg8id
@Semret-bg8id Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያስማልን በቤቱ ያጽናክ ውንድማችን
@YalemzewedAdugna-sn4ui
@YalemzewedAdugna-sn4ui Жыл бұрын
ጽዮን ማርያም ትባርከን አሜንንንንንንንንን
@Mariyam_c212
@Mariyam_c212 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መንፈስን የሚያድስ ዝምሬ እመብርሀን በቤቱ ታቆይልን ❤❤❤
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለድንግል ማርያም ጽዮን ማርያም ፍቅራን በልባችን ያሳድርብን አምላካችንን❤
@MusieTewold
@MusieTewold Жыл бұрын
ነፍስን የሚያድስ ዝማሬ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.🌹🌹🌹
@ZedagimKidusan
@ZedagimKidusan Жыл бұрын
በእመቤታችን በአመታዊ ክብረ በአሉዋ /ዋዜማዋ እንዲህ አይነት መዝሙር ደስ ይላል በርታ ፍሬዘር ለድንግል የምትለዋ ዜማዋ ተመችቶኛል🥰 እንኳን ለህዳር ፅዮን በአል አደረሳቹ ምዕመናን🎉🎉🎉🙏
@binyamgetachew8647
@binyamgetachew8647 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት እረዴትና በረከት በቤታችሁ ትሙላ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
"ዜማ ሲያውቅ እኮ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍሬ ያኑርህ። በዚህ ዘመን አንተና መምህር ዘላለም መንግስቱ ብቻ ናችሁ ያሬዳው ዜማ ያላችሁ💚 "ማኅቶቶች ግን ናፍቆት ዝማሬን በዛው አስቀራችሁት አደል እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢
@Mekdes-ur9kn5xm9o
@Mekdes-ur9kn5xm9o Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጺዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SelamBirhanu-i8u
@SelamBirhanu-i8u Жыл бұрын
ይሄን ሰምቶ ማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው ''እምከብካበ ወልዳ ለድንግል ❤''
@abebualene5337
@abebualene5337 Жыл бұрын
አሜን የእመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅ
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@haileyesus70
@haileyesus70 Жыл бұрын
አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ።
@lucky-rz5jp
@lucky-rz5jp 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእኛ እንቁ የተዋህዶ ውድ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህን ለመግለፅ ቃላት የለም ።❤❤❤❤❤❤
@dawitmekbib
@dawitmekbib Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድምፅህ + መዝሙሩ ፍፁም ሰላምን ይሰጣል እመቤታችን እናታችን እስትንፋሳችን ነች። ማ ር ያ ም ን
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv Жыл бұрын
እንደ ሁሌው ምርጥ ነው ተባረክ ፍሬዘርዬ😊😊😊🎉
@endeshawtedila-ll4os
@endeshawtedila-ll4os Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።
@Mikiyass21
@Mikiyass21 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔአለም አሜን
@ethiokal8927
@ethiokal8927 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@firenegash5786
@firenegash5786 Жыл бұрын
❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@abrahamtesgay616
@abrahamtesgay616 Жыл бұрын
❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ ጥኡም መላእክት ያሰማልን የያሬድ ዜማ ጥኡም ዜማ እመብርሃን ትስጥልን
@binyammamo6454
@binyammamo6454 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ልብ የሚያቀልጥ መዝሙር! እግዚአብሔር ይመስገን እድሉን ሰቶ እንደዚህ አይነት ዝማሬ እንድንሰማ ላደረገን!
@mintesinotendalkachew5071
@mintesinotendalkachew5071 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis Жыл бұрын
እምከብካበ ወልዳ ለድንግል❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 11 ай бұрын
የድንግል ስም ስያወድሱ ስሰማ በሰማያት በመላእክት በፃድቃናትን የሚቀርብላት ምስጋናስ ምን የጣፈጠ እና ያማረ ይሆን ብየ በተመስጦ ለምስማት አስባለሁ እግዚአብሔር ዝማሬመላክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ፍሬዘር
@ethiotube6460
@ethiotube6460 Жыл бұрын
እንኴን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@SalamaSalam-r8r
@SalamaSalam-r8r Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሠማልንዲ/ናችን
@Bereket-24
@Bereket-24 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeddyOkubagerges-jb7ey
@TeddyOkubagerges-jb7ey Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
@טזטה
@טזטה Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን በእውነት
@tigistfenta2003
@tigistfenta2003 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
@mememm8692
@mememm8692 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@behileabew
@behileabew Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ:: 💚💛♥
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን👏♥️♥️ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ወንድማችን ዲያቆን ፍሬዘር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልል👏🕊🕊🕊 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@msaye9468
@msaye9468 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዲ/ን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@ethiokal8927
@ethiokal8927 Жыл бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@bethabt
@bethabt Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv Жыл бұрын
ዝማሪ.መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን
@AbelXo-z6j
@AbelXo-z6j 10 ай бұрын
zmarie melayktn yasemaln
@-mahtot
@-mahtot 10 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@germigirma1059
@germigirma1059 Жыл бұрын
እንዘ ንብል ኢንትኃጎል እምከብካበ ወልዳ ለድንግል በጣም ደስ የሚል መዝሙር❤❤❤
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Zemare Melaktn yasmaln Dn Frezer 🙏🙏🙏 Nefsn yemiyresres des yemil Tsion Enatachnen makbrya mezmur silsetun Enamesgnaln 🥰🥰🥰 Enkuan LeAxum-Tsion Kebre Beal beselam aderesen 🤗🤗🤗
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@FromsaKuma
@FromsaKuma Жыл бұрын
ዋው ህትምተ ሰሌዳ አሜን
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ፍሬዘር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አሜን
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ4ጸ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ4ጸ Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሀገራችነንና ቤተሰቦቻችነን ከክፉ ነገር ጠብቂልን በሰደት ያለነውም ለደጅሽ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@tanjabagala1493
@tanjabagala1493 Жыл бұрын
አሜንንን ዝማሬመላእክትን ያሰማልልንንን❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ፍሬ❤❤❤💐💐💐🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌹🌹🌹🕊🕊🕊
@mulugetaalemu1221
@mulugetaalemu1221 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም የልባችንን መሻት ትፈፅምልን👏👏👏🙏
@MeriShewa
@MeriShewa Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ዲያቆንፍሬዘር እመብርሀን በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ትክክለኛ የቤተክርስቲያናችን መዝሙር
@richrich1215
@richrich1215 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እባካቹ የአዝማቹ ትርጉም የምታዉት ካላችሁ
@miheretkassahun-ez1bb
@miheretkassahun-ez1bb Жыл бұрын
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@redietbezabih6641
@redietbezabih6641 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@yohannesderso5863
@yohannesderso5863 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለህዳር ጽዮን በሰላም አደረሳችሁ
@Emuti83
@Emuti83 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን የእናታችን የድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ያድልልን በምልጃዋ ትታደገን
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
አሜን!
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ፍርዬዋ❤
@GobezuwaTurungo
@GobezuwaTurungo 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን ::
@HappyDuck-hq3mc
@HappyDuck-hq3mc Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@imanot6978
@imanot6978 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አሜንን
@Nigatu-c6t
@Nigatu-c6t Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Elellelellelell egzabher yemesgen. Enkuan beselam adresen al emebetachen 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@JosseGebeyhu
@JosseGebeyhu 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልሎልልሎልልልልሎልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዲ/ያ ፍሬዘር ፀገዉን ያብዛልክ❤🌻🌻🍀🌻🍀🌻🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🌾🌾👈🌿👏✅
@alemtilahun5804
@alemtilahun5804 Жыл бұрын
Amen Zimare Melakt yasemaln🙏🙏🙏❤❤❤
@betelehembekele
@betelehembekele Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሰን
@KalkidanAbata-di4cb
@KalkidanAbata-di4cb Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@fikrufikru-bx5cv
@fikrufikru-bx5cv Жыл бұрын
ብሰማዉ አልጠግበው አልኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹እልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹
@ZenuAsfe
@ZenuAsfe Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@fikrassfa135
@fikrassfa135 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@elizabethfantaye8904
@elizabethfantaye8904 Ай бұрын
እግዚአብሄር የመረጠህ ነህ መታደል ነው ዝማሬ መላእክትነ ያሰማልን
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
20 January 2025
4:48
AbugidaBelayinesh
Рет қаралды 1 М.
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3 МЛН
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 280 М.
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН