No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " ኮከብ ብሩህ " በመካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 29,010

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ኮከብ ብሩህ " በመካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰንበት ትምህርት ቤት

Пікірлер: 55
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ኦ ደስ ሲል የሰንበት ትምህርት ቤት ዝማሬዎች እኮ በጣም ነዉ ደስ የሚሉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፃድቁ አቡሄ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይባርኳችሁ ፣በቤቱ ያፅናችሁ
@sisaymelaku3262
@sisaymelaku3262 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ከቤቱ አያናውጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለ እረፍት አደረሳችሁ ።
@henawis30
@henawis30 Жыл бұрын
መካነ ሕይወት ሰንበት ት/ቤቴ የድኅነት መሥረቴ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይበል ነው ደግሞ በሌላ ዝማሬ ያገናኘን።
@ohlord488
@ohlord488 Жыл бұрын
Thank God our sunday schools comes up with very fruitful hymns! God bless you!
@fgvvc4835
@fgvvc4835 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን (፫). እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤
@markosayalew2747
@markosayalew2747 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸሎት አማላጅነት የልዐዑል አምላክ መድኃኔ ዓለም ይቅርታው ቸርነቱ አይለየን አይለያችሁ። ጻድቁ አባታችን 262ዓመት የጸለዩባት እና የጸለዩላት ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን የገጠማትን የዘመናችንን ፈተና ይፈጽምላት ዘንድ ግዳጅ ፈጻሚት ጸሎታቸው ትርዳን። አሜን።
@GirmaAbtew-iu3dv
@GirmaAbtew-iu3dv 3 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያቆያቹ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ❤✝️
@Meron6895
@Meron6895 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እንድታገለግሉት ጸጋውን ይብዛላችሁ ዘሩን ብትጽፉልን
@ruhamaendale7586
@ruhamaendale7586 6 ай бұрын
እልልልልል❤❤❤
@senayitgirma3735
@senayitgirma3735 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ በቤቱ ያፅናቹ
@user-ws9bs1ju6q
@user-ws9bs1ju6q Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!!
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🤲🤲🤲
@emebetashine5439
@emebetashine5439 Жыл бұрын
:እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@selamawitgebremariam3611
@selamawitgebremariam3611 Жыл бұрын
መካነ ህይወት ከአያቴ እናቴ ከዛም ተወልጄ ያደኩበት ክርስትና የተንሳሁበት በልጅነት ሰንበት ትምህርትቤት ያገለገልኩበት ደብር ⛪ ድንቅ ዝማሬ ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ🙏
@dagmbeyene04
@dagmbeyene04 10 ай бұрын
oh nice
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን ❤
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
@MERA-tk1ey
@MERA-tk1ey Жыл бұрын
WOW ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@aall5098
@aall5098 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ!
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ik8bw3wg6g
@user-ik8bw3wg6g Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ የአቡዬ ልጆች
@muhamedshafi4052
@muhamedshafi4052 Жыл бұрын
🍃Bara kenyaa guutuu gammadne akka ilaaluti ati ganamaa gaarumaa keetin nuu quufsi faru 90 *1 4 🕊️ 🕊️ 🕊️ 🕊️ 🕊️ 🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊💦💦💦💦💦 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎉🎈🎈🎊🎊🎈🎈🎊🎊💦💦💦🎈💦🎤👏🎤👏🎤👏 ELEEEEE ELEEEEE ELEEEEE ELEEEEE ELEEEEE 🎈🎈🎊🎊🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈🎊🎈🎊🎈🎊🎉🎈🎉🎈💦💦 ELEEEEE ELEEEEE ELEEEEE ELEEEEE ELEEEEE 🎈🎊🎈🎊🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎈🎈🎉🎊🎉🎊🎈🎊🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈💦🎈🎊🎈🎊🎈 Farfana Ergamtota Kan miraa kakaasuu Kan lafee jabbessu Kan lubbu gammachuu Kan dinaa kenyaa dabilosii gibee barbadeesuu nuu haa dhagessisuu AMEEN AMEEN AMEEN ✝️ ⛪
@addisshibru9539
@addisshibru9539 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ❤❤በቤቱ ያፀናችሁ ❤❤ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏
@aynalemeshetu528
@aynalemeshetu528 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙋
@MeronTegene-ee1wr
@MeronTegene-ee1wr Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@tinsaetadesse7063
@tinsaetadesse7063 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሳማልን
@BisratSolomon-ub5cz
@BisratSolomon-ub5cz Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-tz4wm6sr8r
@user-tz4wm6sr8r Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fikiruwondimu2791
@fikiruwondimu2791 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን Amen
@nanita-yf9ud
@nanita-yf9ud Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን
@user-um9wy6sy1e
@user-um9wy6sy1e Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@mahedereaddis9948
@mahedereaddis9948 Жыл бұрын
እዉቀት ጥበብ የምገበይባት ሰንበት ትምህርት ቤቴን አምላክ ይጠብቃት
@user-mf1yn4bf3q
@user-mf1yn4bf3q Жыл бұрын
Zimare melaqt yasemalin
@Alemseged_Haile
@Alemseged_Haile Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 Жыл бұрын
Amen
@hannahh6775
@hannahh6775 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Amee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
❤🎉❤❤❤❤❤❤
@baki-xb7me
@baki-xb7me Жыл бұрын
AMEN egiziabhire yemesegen
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@gizewerkamogne3409
@gizewerkamogne3409 Жыл бұрын
👏👏👏
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 10 ай бұрын
አንዳንድ ስንኞች ቃላቶቹ አይሰሙም የመዝሙሩን ግጥም እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
@dagmbeyene04
@dagmbeyene04 10 ай бұрын
ya really
@minoshirianton1001
@minoshirianton1001 6 ай бұрын
ዋጋችሁን አያስቀርባችሁ
@MeTUBE1623
@MeTUBE1623 Жыл бұрын
@METUBE1623 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤
@yaredkirar
@yaredkirar Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🔴 አዲስ ዝማሬ " ስማፀናት " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | @-mahtot
13:41
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
አዲስ መዝሙር "ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
10:27
የዐቢ ክብራ | መዝሙር |
10:05
በመ.ፓ.ቅ.ቅ ማርያም ገዳም ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት.ቤት
Рет қаралды 33 М.
"እምኀበ አቡሁ"  አዲስ ዝማሬ /በኆኅተ መንግሥተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት
8:10
ኆኅተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ት/ት/ቤት
Рет қаралды 3,8 М.
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
15:01
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН