🔴 አዲስ ዝማሬ "አንቺን ብቻ ቤተልሄም" ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Official Video)

  Рет қаралды 225,091

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "አንቺን ብቻ ቤተልሄም" ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

Пікірлер: 250
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ስሰማ ውስጤን ይነዝረኛል ቀሲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዩ ነው መልእክቱና ዜማው በእድሜ በፀጋ በጤና ደግፎ የስላሴ ቸርነት የድንግል ምልጃ ያኑርህ
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 11 ай бұрын
በጣም ሳሚ ያንተ መዝሙርም በጣም ነው እሚልይብኝ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያስርምላቹሁ
@bilenmusic
@bilenmusic 10 ай бұрын
Me too
@anderaaa3950
@anderaaa3950 2 жыл бұрын
አንችን ብቻ ቤተልሄም አንችን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሐንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንችን ብቻ ቀራኒዮን አንችን ብቻ በኮርብታ ዮሴፍንም አላየንም ሊቶስጢራ ጎለጎልታ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዋ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@tadewos23
@tadewos23 2 жыл бұрын
አንቺ ብቻ እናቱ ከልጅሽ ያልተለየሽ እናቱ…እኛም እድለኞች ነን ከእኛ የማትለይ እናታችን ስላለሽን፡፡ ቀሲስ ምንዳዬ ዜማ የማይነጥፍብህ ትጉህ አገልጋይ….በየጊዜው የምታፈልቃቸው ስራዎች ይገርሙኛል፡፡ እንዴት መታደል ነው::
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
Zemari Tadewos betam yemakebereh agelgay neh, Kesis Mindaye endezawum gen yehe mezmur getmu tikikil yalhonu negerotch alu. Memhir Deacon Yordanos yihen astewulo tenagrewal..Embetachin lemanesgen lela Kidusan ena Hawariyat ma'wered yelebenim.
@surafelaynekulu9147
@surafelaynekulu9147 8 ай бұрын
በእውነት እንደ ንስሀም ይሆነኛል በልቤ ውስ እየቀነሰ የነበረውን ድንግል ማርያም ፍቅር የጨመረልኝ መዝሙር ይህ ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ቀሲስ።
@zemaritlemlemkebede-3748
@zemaritlemlemkebede-3748 5 ай бұрын
😢😢ይሄንን መዝሙር 24 ሰዓት ብሰማው ብሰማው እየሰሰትኩት ያልቅብኛል ምንድዬ እልፍ ዓመት ኑርልኝ 😢😢😢😢😢 አንቺን ብቻ ቀራንዬ
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Eurimmedia
@Eurimmedia 2 жыл бұрын
የኔ አባት የእርሶ ዝማሬ ከህሊናዬ በላይ ነው ስማረክበት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልዎ 😍
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
ኘሜን እዉነት ነዉ❤😢
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
በዘመናት ሁሉ እንዲህ የቤተክርስቲያንን ቀኖና ጠብቆ ማመስገን ምንኛ መታደል ነው የመላእክትን ጥዑመ ዜማ ያሰማልን !!!
@mihiretengidasew
@mihiretengidasew Жыл бұрын
አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ ቀራንዮ ወላዲተ አምላክ 🙏🙏🙏 አንቺንም ለኛ የሰጠን የተወደደው ልጅሽ ለዘለዐለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማዎት።
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 2 ай бұрын
በእባ ሁሌ የማዳምጠው መዝሙር ውይይይይ እመብርሀን እንዴት እንደምወድሽ😭😭😭😭😭
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት እና ለአክሚም ሰማዕታት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ጥር ፩ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ቅዱስ እስጢፋኖስ ቀዳሜ ሰማዕት (ሊቀ ዲያቆናት) ቅዱሳን ሰማዕታተ አክሚም ቅዱሳን ዲዮስቆሮስ ወሰከላብዮስ ቅዱስ ለውንድዮስ ሰማዕት አባ መቃርስ ሊቀ ዻዻሳት ጥር ፩የሚከበሩ ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት ልደታ ለማርያም ድንግል እግዝእትነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር በሰላም አደረሳችሁ
@user-rr9im5bx2e
@user-rr9im5bx2e 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 4 ай бұрын
አንቺን ብቻ😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላዕት ያሰማልን
@matishow953
@matishow953 2 жыл бұрын
በእንባ ነው ያዳመጥኩት አንጀት ሚሰረስር ምስጋና ነው አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማዎት ሁሉም ዝማሬዎት ፈዋሽ ነው አሁንም በርቱልን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
እንኳን ለቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ በረከቱ ይደርብን። ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ህዝቡን የሰላም አምላክ ወደ ሰላሟ ይመልስልን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏እሌልልልልልልልልል። ድንቅ ጥዑም ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ቀሲስ👏👏👏👏😍
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@MercyDejene
@MercyDejene 4 ай бұрын
ብቻ ስለማሪያም ስሰማ እንባዬ ይቀድማል
@amareabebe1375
@amareabebe1375 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልኝ በዕድሜና በፀጋ ያኑርልን ።
@NetsanetWorku-yd5hi
@NetsanetWorku-yd5hi 2 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@yamerotregasa5322
@yamerotregasa5322 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ከምገልፀው በላይ ነው የምወደው ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው እመቤቴን ፍቅርን ነው የማይበት
@dawitberhanu7498
@dawitberhanu7498 Жыл бұрын
ምንኛ የእግዚአብሔር ፀጋ ቢበዛልህ ነዉ ወንድሜ? ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@vibvib45
@vibvib45 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ ያቆይልን❤
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
አንቺ ብቻ ቀራኒዮ አንቺ ብቻ በኮረፕታ ዮሴፍንም አላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታ በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@GeniTube
@GeniTube 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ተለቀቀልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አንቺን ብቻ ቤተልሄም አንቺ ብቻ በዚያ ግርግም ዮሐንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺ ብቻ ቀራንዮ አንቺ ብቻ በኮረብታ ዮሴፍንም አላየንም ሊቶስጥራ ጎለጎታ
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl Жыл бұрын
_+እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላምችሁ ይብዛልኝ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለአባታችን የመላእክትን ጥዑመ ዜማ ያሰማልን እደት ደስ ይላል እደወሜ ከጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር_ ♥️😢😢
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen 4 ай бұрын
ልብን በተመስጥኦ የሚሰውር ድንቅ ዝማሬ ነው የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን ቀሲስ።
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
አሜንአሜንንእልልልልልልልአገልግሎትዘመንህይባረክወንድሜ
@dawitfeleke9206
@dawitfeleke9206 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም መዝሙር ፣ግጥም፣ድምፅ፣ዜማ የቀሲስ ምንዳዬ መዝሙሮች ከሌሎች ለየት ሚልብኝ እየቆየ ሲመጣ እንደወይን እየጣፈጠ መዝሙሮች ናቸው ። አንቺን ብቻ ፣ ሰባቱ ሞንጦላይት ..እረ ስንቱ ይጠራል. የቅዱስ ያሬድን ፀጋ እጥፍ ድርብ ያድርግሎት ከፍ ብዬ አባቴን መመረቅ ባልችልም ግን ተመኘውሎት አባታችን. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Fanaye8424
@Fanaye8424 Жыл бұрын
zmare melakitin yasemaln..betam new yemakebirh abate
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j Жыл бұрын
መንፍስን የሚለመልም ጥእም ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን❤❤
@tigistshimles7719
@tigistshimles7719 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ቀሲስ ውስጤ እረካ እግዚአብሔር ይመስገን
@JustYdidia
@JustYdidia 4 ай бұрын
I can not stop listening it is an amazing mezmur
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወገንቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ በጤና በጸጋ በዕድሜ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን ሰላሙን ይላክልን 💚💛❤️
@Biruk795
@Biruk795 2 жыл бұрын
amen amen
@user-fy9tu2cr1o
@user-fy9tu2cr1o 2 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬዎት ጥዑም ነው ደጋጋሜ ብሰማው አዲስ እንደምሰማው ነው የሚሰማችኝ የመቤታችን ረድኤት በረከት ከእርስዎ ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 2 жыл бұрын
ይሄን ቦታ እንዳይ የፈቀድክልኝ አምላክ አመስግንሀለሁ ::ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቄስስ
@ayertube-8153
@ayertube-8153 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !
@SemreZeanbesa-ru2nm
@SemreZeanbesa-ru2nm Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባታችን እመብርሀን እድሜዎትን ታርዝምልን ቃለ ህይወት ያሠማልን!!
@Koti27
@Koti27 Жыл бұрын
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን
@user-cz9mg4rj9t
@user-cz9mg4rj9t 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን የአገልጎሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መሳሪያ ተጫዎቶቹም ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ
@theodrosmindaye6479
@theodrosmindaye6479 2 жыл бұрын
ቀሲስ የመላእክት ዝማሬ ያሰማዎት:በእዉነት መዝሙሩን ስሰማ እምባዬ ይፈሳል :የድንግል ማርያም ልጅ ዘመኖን ይባርክ:: አሜን
@kedemilegnbemngedeembete4614
@kedemilegnbemngedeembete4614 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በቤቱ ያፀናችሁ 🙏 እመቤቴ የመስቀል ስጦታዬ ሃገሬን እና ህዝቦቿን አደራ💚💛❤️
@talemichaelteshome2763
@talemichaelteshome2763 2 жыл бұрын
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ግሩም መዝሙር፣ ድንቅ ዘማሪ! እድሜና ጤና ይስጥልን!
@mekideskibru5185
@mekideskibru5185 4 ай бұрын
Bemjn miknyat nw eskezare yihen mezimur yalisemahut. Ejig lebin yemiyaris betam bizu sebiket yehone zimare nw. Zimare melaekiten yasemalin 🙏🙏🙏
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን እግዚአብሔር አምላክ ያሰማልን ።
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
አባታችን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏♥️ልብ ነዉ የሚነካዉ በእንባ ነዉ ያዳመጥኩት ድንግል ሆይ እናቴ እኔ ደካማ ልጅሽን አበርቺኝ🙏♥️😥😥😥😥😥😥
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 2 ай бұрын
E/r ye agelgilot zemenon yibark kalehiot yasemalin kesis Des yemil nebsin yemiyareseris mezmr ..
@ashebirtsedeke7638
@ashebirtsedeke7638 17 күн бұрын
Libin ena menfesin yemiyareseris zimare. Egziabher yimesgen lezih sirah. Enameseginalen!
@martadegaga3998
@martadegaga3998 6 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ
@emnetagizaw1098
@emnetagizaw1098 2 жыл бұрын
እሷን ከሚያመሰግኑት መሀል ለፈጠረን ለመድኃኔዓለም ምስጋና ይሁን
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@tsionmariam8741
@tsionmariam8741 Жыл бұрын
⛪⛪⛪😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 የምገልፅበት ቃል የለኝም😍😍😍😍😍😍😍😍
@AbebaMimi-d8g
@AbebaMimi-d8g 2 ай бұрын
አንቺን ብቻ እናቴ 😭😭😭😭
@samueleliku5330
@samueleliku5330 4 ай бұрын
አብረሽው የነበርሽ አንቺ ብቻ እናቱ ❤❤❤❤
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 11 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-pi3og2hc5z
@user-pi3og2hc5z 8 ай бұрын
ቀሲስ በየአመቱ በልደ 8:13 ት ባአል ቀን በቅዱስ ባአለወልድ ቤተክርስትያን የምትሰጠዉን አገልግሎት በየአመቱ አፋችንን ከፍተን እንዴት❤❤❤ እንደምንጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለከርሞ ሰዉ ይበለን 👏
@user-pi3og2hc5z
@user-pi3og2hc5z 3 ай бұрын
የልደት ባአልን በቅዱስ ባለወስልድ አገልግሎትህን መቼም አረሳዉም አራስ ጥየቃ መታችዋል ዘምሩ እያልከን ጤናህን ይስጥህ
@kulesisay8317
@kulesisay8317 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ 🙏🙏🙏
@mafietble4355
@mafietble4355 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእውነት በእንባ የሚደመጥ መዝሙር የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@teweldemedhinbrhane4689
@teweldemedhinbrhane4689 2 жыл бұрын
ዝማረ መላእክት የስምዓልና ኣቦና ዘማሪ ቀሺ ምንደዩ ብርሃኑ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚኣብሔር ብድጋመ ዝማረ መላእክት የስምዓልና
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን።።እልልልልልልል።እልልልልልልል።እልልልልልልል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መድሀኒለም።
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
ወይ መታደል ተየዋህዶ ልጅ በመሆኔ ተመስገን አምላኬ
@MillionDemisse
@MillionDemisse 7 ай бұрын
አዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሁላችሁንም በረከቷ ፀጋዋ ይደርብን የጌታችን እናቱ
@BezawitBezawit-qw8hw
@BezawitBezawit-qw8hw 2 ай бұрын
እንባዬ ይመጣል ያንተን መዝሙር ስሰማ
@zemaritmekdesmekonen-6503
@zemaritmekdesmekonen-6503 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ መልካም ያገልግሎት ዘመን
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ጥዑመ ልሳን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulugetaabayneh659
@mulugetaabayneh659 4 ай бұрын
አንችን ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
እል ልል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💚💛❤
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lejkassa4670
@lejkassa4670 2 жыл бұрын
እመቤቴ አንቺን ብቻ የኔ ንግስት አንቺን ብቻ ቤተልሄም በገሊላ አንቺን ብቻ ቀራንዬ
@user-qq7fr5wt4y
@user-qq7fr5wt4y 2 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ቀሲስ ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tube5209
@tube5209 Жыл бұрын
አንችን ብቻ ቤተልሔም በዚያ ግርግም 🥰🙏🙏🙏
@sdgs6877
@sdgs6877 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 жыл бұрын
የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ጸጋውን ታብዛላቹ እመብርሀን ለአገራችን ለተዋህዶችን ሰላምን ይላክልን
@habeshawitcamper1337
@habeshawitcamper1337 2 жыл бұрын
ነፍሥን የሚያረሠርሥ መዝሙር 🍀 የእመአምላክ ፍቅር እንደርሥዎ ይብዛልኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቀሲስ ምንዳዬ።
@addisalametube2147
@addisalametube2147 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ነብስን የሚመስጥ ጥዑም ዝማሬ ነው
@comceil9558
@comceil9558 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-sr2wy6nu7s
@user-sr2wy6nu7s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😊😊😊😊
@SemagnSemagnberego
@SemagnSemagnberego Ай бұрын
zemare melaikt yasemaken eme berihan girma moges tabzalek 🎉🎉🎉❤❤❤
@evu-tube
@evu-tube 2 жыл бұрын
#ልደታ_ማርያም_ከፊት_ትምራን_ከኋላም_ትከተለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ ምንዳይ ብርሃኑ የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ
@selamleamara2025
@selamleamara2025 2 жыл бұрын
አቤት አገልግሎት ዝማሬዋት የመላእክት ነው እድሜዋትን ያርዝምልን👏👏👏👏👏👏
@kal5287
@kal5287 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእመብርሀን ልጅ መዳኒተ አለም 🙏🙏🙏እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል🤲👏🤲👏🤲👏አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
@zenash2045
@zenash2045 Жыл бұрын
ዝማር መላእክ ያሰማልን
@user-ul3wo2gi7g
@user-ul3wo2gi7g 3 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@edenmeasho
@edenmeasho 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኽ🙏ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር አጥንት ያለመልማል::ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ.ምንዳዮ🙏
@amanuelsisay4912
@amanuelsisay4912 2 жыл бұрын
ጥዑም ዜማ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንቁው ዘማሪያችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️
@asmeretberaki300
@asmeretberaki300 Жыл бұрын
+++zmare melakty yesmalna aboy keshi from Sweden &Eritrea
@mihiretanamo2152
@mihiretanamo2152 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@maryamaltikriti5152
@maryamaltikriti5152 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላእክት ያሰማልን አባታችን ጥዑም ዝማሬ ነው እልልልልልልልል
@maranata770
@maranata770 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ድንግል ትጠብቆት አባቴ
@user-hb2is5tk7z
@user-hb2is5tk7z 7 ай бұрын
ቀሲስ ድንቅ መዝሙር ነው ያሰማህን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wg9sg3ru5x
@user-wg9sg3ru5x 3 ай бұрын
Kale ewat yasamalen Besamut yamayetageb Mezmur
@Calcio017
@Calcio017 2 жыл бұрын
አንቺን ብቻ እመብርሃን! 💚💛❤️
@henokteferi1789
@henokteferi1789 2 жыл бұрын
Amen ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ምንዳዬ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@sisayendashaw477
@sisayendashaw477 Жыл бұрын
endet leb yemineka mezmur new ye emebetachen bereketua yederebin ...zemare melaekten yasemalen
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 69 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 335 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 147 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
11:32
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН