🔴 አዲስ ዝማሬ " እንወዳታለን " | ENEWEDATALEN | ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 3,645,465

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " እንወዳታለን " ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ ‪@-mahtot‬ @mariam

Пікірлер: 1 500
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ግሩም ድንቅ ዝማሬ ነው ድንግል ሆይ በምን እንመስልሻለን የሚያከብሩሽ የከበሩ ናችሁ እማ ፍቅር እናቴ ማርያም ምስጋናሽ ይብዛ እልልልልልልልልልልልልልልልል እንደት በታደለ ቢያመሰገናት_
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ subscriber like Share ደቅ ተዋህዶ ኩልኩም
@soliynalebasi6729
@soliynalebasi6729 Жыл бұрын
አይነ ሥውር ባያያት ፀሃይ ትበራለች መናፍቃን ባያምኗትም ማርያም ታማልዳለች. እናታችን ድንግል ሁሌም አንወድሻለን አውነት ማርያምን
@fgggehhd5259
@fgggehhd5259 Жыл бұрын
❤❤❤
@Eden-cm3xb
@Eden-cm3xb Жыл бұрын
Ewunet nwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ዝማሬ 👇🌹🌹🌹🌹🌹 የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት አይቀንስም ክብሯ ዓለም ምንም አለ ቢያመሰገናት እንዴት በታደለ/2/ አዝ = = = = = በመርገም ተይዞ ዓለም በጨለማ ድህነት እየራበው ፅድቅን እየተጠማ ከቁስል ለመዳን የመድሃኒት እናት የሕይወት ውሃ ምንጩን መች አመሰገናት እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን አዝ = = = = = = = በደሙ አክሞናል የእርሷ የሆድ ፍሬ አለም ክብሯ እርቆት ይጠይቃል ዛሬ ታላቁ እውነታ ምስጢሩ ይሄ ነው አምላክን ያየነው በእርሷ እናትነት ነው እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ይበል እንወዳታለን አዝ = = == = = ለእናቶች ቀን ሰጥቶ ዓለሙ ሲዘክር እንዴት ይቃወማል የእርሷን ምስጋና ክብር እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ገልጦላት የድንግሊቱን ፍቅር በልቡ ይሳልለት እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ክብር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን አዝ = = = = = = = በቀኙ ምትቆም ማርያም ንግሥቲቱ ለክብሯ መዘመር ምኑ ነው ስሕተቱ ከቅዱስ ገብረኤል እንደ ሰማነው ቃል መልካሙን ምስጋና ልባችን ያፈልቃል እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን። ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጥሽ እማ ልዩ ዝማሬ ነው እናመሰገናለን
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
እናቴ ንፅህተ ንፁህ ድንግል ማርያም እወድሻለሁ ለዘላለም እሰዋልሻለሁ🙏❤️✝️ የድንግል ማርያም ወዳጆች እስኪ ላይክ 👍
@FanaTewelde-e2k
@FanaTewelde-e2k 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
_||"እንወዳታለን"||_ የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት አይቀነስም ክብሯ ዓለም ምንም አለ ባመስገና እንዴት በታደለ(፪) አዝ======= በመረገም ተይዞ ዓለም በጨለማ ድህነት እየራበው ጽድቅ እየተጠማ ከቁስል ለመዳን የመድኃኒት እናት የሕይወት ውኃ ምንጩን መቸ አመስገናት "እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን አለም ምንም ይበል እንወዳታለን"! አዝ=================== በደሙ አክምናል የእርሷ የሆድ ፍሬ ዓለም ክብሯ ርቆት ይጠብቃል ዛሬ ታላቁ እውነታ ምሥጥሩ ይሄ ነው አምላክን ያየነው በእርሷ እናትነት ነው " እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን"! አዝ================ ለእናቶች ቀን ሠጥቶ ዓለሙ ሲዘክር እንዴት ይቃወማል የእርሷን ምስጋና ክብር እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ገልጦለት የድንግሊቱን ፍቅር በልቡ ይሳልለት "እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን"! አዝ===================== በቀኙ የምትቆም ማርያም ንግስቲቱ ለክብሯ መዘመረ ምኑ ነው ስህተቱ? ከቅዱስ ገብርኤል እንደ ስማነው ቃል መልካሙ ምስጋና ልባችን ይፈልቃል " እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን "! አዝ==================== አጥንተን የማለመልም የመላዕክትን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን "እህታችን ዘማሪት ሊዲያ ታደስ" ፀጋውን ያብዛልሽ ግሩም ዝማሬ ነው!
@ሕብስትወሎየዎ
@ሕብስትወሎየዎ Жыл бұрын
አሜን ብዕርሽ ይለምልም
@ameenameen6368
@ameenameen6368 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💠💒❤❤❤🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ ብርሃን እጂሽን ትባረክ ❤✝️
@meryazazh3967
@meryazazh3967 11 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ብዙ ያደረገችለ እስቲ like ለኔ ያደረገችው እጅግ ብዙ ነው
@tigistjember4178
@tigistjember4178 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተመሰገን ተለቀቀ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ🙏🙏🙏
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ክቡራት ኣሕዋተይ ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ ኣሕዋተይ subscriber like share
@ሃይማኖትጽጌማርያም
@ሃይማኖትጽጌማርያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ዉድ እህታችን ❤❤❤❤👏👏👏ቂድስት ድንግል ማርያም እንወዳታለን ❤❤❤⛪️🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@Ramamedia1
@Ramamedia1 Жыл бұрын
*ማርያም ሆይ እንወድሻለን ማርያምን እንወዳታለን 🥰🥰🥰እኛ ግን እንወዳታለን አለም የናቃት ሁሉ ይሰግዳል እነሆ ትውልድ ሁሉ ብጽእት ይሏታል 🥰*
@gyonait
@gyonait Жыл бұрын
🥰🥰
@Ramamedia1
@Ramamedia1 Жыл бұрын
@@gyonait 🥰🥰🥰አሜን የእመቤታችን ምልጃ አይለዬን 🥰
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ክቡራት ኣሕዋተይ ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ ኣሕዋተይ በረከት ተሳተፉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🍃
@fasikaworku5934
@fasikaworku5934 Жыл бұрын
ለእናቶች ቀን ሠጥቶ ዓለሙ ሲዘክር እንዴት ይቃወማል የእርሷን ምስጋና ክብር እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ገልጦለት የድንግሊቱን ፍቅር በልቡ ይሳልለት !!!🙏🏽
@mintesnotadane1333
@mintesnotadane1333 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት 🙏🙏🙏❤❤❤
@OrthodoxMezmut
@OrthodoxMezmut Жыл бұрын
ቤተስ ረድርገኝ ወንድሜ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
💯💯💯💯💞💞💞💞💖💖💖🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@mek9400
@mek9400 Жыл бұрын
መ
@hewigeremu6820
@hewigeremu6820 Жыл бұрын
@@OrthodoxMezmut bread day ⅘
@jeysancheyshanmugam5612
@jeysancheyshanmugam5612 Жыл бұрын
Amen🥰🥰🥰❤❤❤
@BIKOCR8
@BIKOCR8 Жыл бұрын
ድንግል በወገቧ መቀነት ሸፍና ትጠብቅልን! አሜን በሉ
@SosinaKassahun-o1m
@SosinaKassahun-o1m 6 ай бұрын
AMEN❤❤❤❤❤
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
ሰውነቴን ነዘረኝ መዝሙሩን ስሰማ😭😭😭 እልልልልልልል ጥዑም የሆነውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ላክ ሸር ኣደርሱ ግበሩለይ ደቅ ተዋህዶ
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
አይዞን።እሸ።እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@temesegentem
@temesegentem Жыл бұрын
እኔ የዘርፌን ምትክ አጊቻልው ተመስገን ላንችም ፍጣሪ አይቀይርሽ የኔ ናት ትችያልሽ በቃ
@AlemtehyeFesha
@AlemtehyeFesha 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እ
@kasyeabebaw2586
@kasyeabebaw2586 Жыл бұрын
ዝማሬ የመላእክትን ያሰማልን ሊድዬ የአገልግሎት ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ🙏❤
@tyu440
@tyu440 Жыл бұрын
እልልልል እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ! የድንግል እናታችን ፍቅር እና ውለታ የገባው ካልሆነ በቀር ለምን እንደ ማለቅስ ማንም ሊረዳው አይችልም! እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! የአገልግሎት ዘማንሽን ይባርክልሽ! እመቤቴ በቤቷ አፅንታ ለዘለዓለም ታኑርሽ! የተዋህዶ ልጆች የአንድያ ልጇ ፍቅር ያደረባችሁ እንደኔ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅርና ወዳጅነት ያደረባችሁ ሁሉ የእመቤታችን በረከት እና ረድዔት አይለያችሁ! በጣም እወዳችኋለሁ!!!
@gyonait
@gyonait Жыл бұрын
Amen 🥰🥰
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚሰማኝን ገለፅሽልኝ/ገለፅክልኝ እመቤት በእቅፏ ውስጥ ታድርገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ ኣሕዋተይ በረከት ተሳተፉ ደቅ ተዋህዶ subscriber like share
@tizitahailu7298
@tizitahailu7298 Жыл бұрын
Amen ❤🙏
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
@@gyonait በረከት ተሳተፍ ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ like subscriber aderisa
@woinshetruhama3748
@woinshetruhama3748 Жыл бұрын
እልልልልል ወይ ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ የበለጠውን የዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿እልልልልል💞🌿
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይ ክትገብሩ ብትሕትና ንሓት ኣሕዋተይ
@የማርያምልጅኘኝ
@የማርያምልጅኘኝ Жыл бұрын
ቅድስት ማርያም እናታችን የሚወዳትና የሚያመሰግናት እጅግ የታደለ ነው እዉነት ነው እመቤታችን ሁሌም እወድሻለሁ እድለኛ ነኝ የንቺ መሆኔ 🙏🙏🙏 እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብደግሞ ብደግሞ የማይጠገብ ነው እንወድሻለን በርቺ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Жыл бұрын
ደስስስስ ስታሉ በለኮሜቶች ወላዲት አምላክ ማርያም ከሀጥያቶ በቀር የልብመሻታችሁን ትፈፀምላችሁ ያሠባችሁበት ታድርሳችሁ የልኡል እግዚአብሔር ልጆች👏👏👏❤❤❤
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ ኣሕዋተይ በረከት ተሳተፉ subscriber like share
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
@@qdstarssiemaq.a439 እሺ አድርጌሻለሁ
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Жыл бұрын
@@qdstarssiemaq.a439 እሺ እማ😘
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰
@aynalemmekonenn1086
@aynalemmekonenn1086 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቅያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት።እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፣
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እመብረሀንዬ የኔ ሚስጥረኛ እናት የምድርዋን እናቴን ባጣመ አንቺ የምድርም የሰማይዋም እናቴነሽ እማ ፍቅር ነሽ ለኔ ትለይብኛለሽ ክብርሽ በአለም ከፍ ከፍ ይበልልኝ ሁሌም እወድሻለው እማ ባንቺ ተደግፌ ብዙ አልፍያለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ክቡራት ኣሕዋተይ ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ክትገብሩ ብትሕትና ይሓት በረከት ተሳተፉ subscriber like
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን መብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጂግ እምንወዳች 🌾🌾🌾ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏 እህታችን 🌹🌹🌹🌹
@abiermi7940
@abiermi7940 14 күн бұрын
ኳኛጋዕፅሙፕኬግ
@haymanottelahun4523
@haymanottelahun4523 Жыл бұрын
♥️ቅድስት ድንግል ማርያምን♥️የሚወዳትና የሚያመሠግናት እጅግ የታደለ ነው፡፡ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏💚💛♥️🙏
@hiwotwondwossen9
@hiwotwondwossen9 Жыл бұрын
Emabet hiwotshen be berkate temulawe ehte 💚💛❤️ 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏
@Arsema4977
@Arsema4977 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ልልልልልልል እዉነት ነዉ እኛም ዘመናችንን ሙሉ በቤቱ ፀንተን ስናመሰግን እንኑር የተዋህዶ እንቁች አሜር በሉ 💯💯💯💯💐💐💐💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
@@qdstarssiemaq.a439 እናቴ አርሴማ ያሰብሽዉን ትሙላልሽ ከጤና ጋር አሜን💐💐💐🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@yalewbirhanu12
@yalewbirhanu12 Жыл бұрын
እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን ዓለም ምንም ይበል እንወዳታለን ድንግል ሆይ ያከበሩሽ የከበሩ ናቸው ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ድንግል ሆይ በእዚህ ክብር ያለፈ እንዳንቺ ያለ ሰማይ አልያዘም ምድረም አላበቀለችም አንቺ አንድና ብቸኛ የሆንሽው ለእናትሽ ብቻ አይደለም ለእግዚአብሔርም ብቸኛዋ ምድራዊት ዙፋን ሆንሽ እንጂ እናም የሚያመሰገንሽ ምስጉን ነው የሚባርክሽም ብሩብ ነው።_
@አረግዚአብሔርይመስገን
@አረግዚአብሔርይመስገን 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ፍቅሮን ይጨምርልን❤❤❤
@endashdiriba5942
@endashdiriba5942 Жыл бұрын
ማርያምዬ የእንባዬ ማበሻ🙏😍
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው ❤✝️
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግብሩለይ ኣሕዋተይ በረከት ተሳተፉ subscriber like share
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Жыл бұрын
ማርያም ሆይ እንወድሻለን ለኛ ለኦቶዶክሳውያን ብረሀናችን ነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@woinwalera7983
@woinwalera7983 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በቤቱ በመቅደሱ ያቆይልን እህታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@ሜሮን-ተ1ቀ
@ሜሮን-ተ1ቀ Жыл бұрын
የጨለማውን ህይወት አልፈን ብርሃን መቶልናል እመቤታችን ምልክታችን ናት ወላዲተ አምላክ ቀሪ ህይወትሽን ትባርክልሸ አሜን 🤲🤲🤲
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 Жыл бұрын
በስመአብ ሊዱዬ በማለዳው ጥኡም የመቤታችን ዝማሬ አሰማሽን እረጅም የአገልግሎት ዘመንና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ክቡራት ኣሕዋተይ ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ ኣሕዋተይ subscribrer like share adersu
@saratsige1888
@saratsige1888 Жыл бұрын
ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም ያለሷ ውሉም ባዶ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእታችን
@Taeim_lyrics
@Taeim_lyrics Жыл бұрын
ኦሮቶዶክሳዊያን እንኳን ደስ አለን እህቴ ጣፍጭ ዝማሬ ነዉ እግዚአብሄር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የምትወዱ like አርጉ
@fitsumabate5660
@fitsumabate5660 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ማርያምን እጅግ የምንወዳት ❤❤❤❤❤❤
@mekdimekdi8839
@mekdimekdi8839 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቅያ ምልክት ነች ማርያም እመብዙሀን እንወድሻለን 🙏💚እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይባርክሽ➕💒💚💞💞💞💞🌿🌿
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ በረከት ተሳተፉ subscriber like share adersu
@ggh4115
@ggh4115 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህቴ በቤቱ ያፆናሽ 🙏🙏🙏ደስ የሚል መዝሙር
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ Жыл бұрын
ኣሜን፫ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ፆሎታን ኣይለየኝ እመ ብርሃን እናቴ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን❤❤❤❤✝💒👏👏👏
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ነው። የእየሱስ ክርሰቶስ እናት እመአምላክን ክብርና ምሰጋና ይገባታል አለምን የፈጠረ ልጅዋን ለመውለድ በፈጣሪ ዘንድ ተመርጣ ተገኝታለችና❤️🙏
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የምትወዱ like አርጉ
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ
@እመቤቴጥላከለላዬ-ተ4ጸ Жыл бұрын
ልክ ነሽ የመቤታችን ፍቅር በትንሹ እንኮን የገባው ሰው የታደለ ሰው ነው ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን ❤❤
@hana-wp7he
@hana-wp7he Жыл бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማል የእውነት የጨላማው ዘመን ማብቂያ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እህታችን በቤቷ ታጺናሽ
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 Жыл бұрын
እመቤቴ አንደበት ሰጥተሸው አንቺን ያመሰገነ ምንኛ የታደለነ ነው ::ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏✝️
@habtamupetros8781
@habtamupetros8781 Жыл бұрын
🙏እሜቤታችንን 💚የጌታችንን እናት 💛የብርሃን እናት🧡 ወላድቴ አምላክን 💚💛❤እማአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን♥የሚወዳትና የሚያመሠግናት እጅግ የታደለ ነው፡፡ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏💚💛❤
@zorthodox4719
@zorthodox4719 Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት!! ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት!! አይቀንስም ክብሯ አለም ምንም አለ!! ቢያመሰግናት እንዴት በታደለ !! ደስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው። እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!
@selamtegegn1089
@selamtegegn1089 Жыл бұрын
ማርያምዬ እናቴ፣ እመቤቴ ፣ሚስጥሬ፣ እስትንፋሴ ፣ የቅርቤ ጓዳዬ፣ ከፈጣሪዬ ፊት መቅረቢያዬ ፣አማላጄ፣;;;;; እወድሻለው!!! እወድሻለው!!! እወድሻለዉ !!!!!
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ኣደርሱ ክትገብሩለይ ብትሕትና ይሓት
@davetube3859
@davetube3859 Жыл бұрын
የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ አደለ ያለሽ መልዓኩ : የብርሃን እናት አዎ ሁሌም እናመሠግንሻለን : እንወድሻለን❤❤❤ ። እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት♥♥💒🕯♥
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ላኪ ኣደርሱ ኣሕዋተይ በረከት ተሳተፉ ኩልኩ ደቅ ተዋህዶ subscriber like share
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
@@betitube1185 እግዚኣብሄር ያክብረለይ
@burarapmusic899
@burarapmusic899 Жыл бұрын
@@qdstarssiemaq.a439 enate
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
@@burarapmusic899 እግዚኣብሄር ይካክብረለይ subscriber like share
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 Жыл бұрын
አዎ ድንግል ማርያምን ስለዚህም እጅግ እንወዳታለን።በእውነት እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው።ዘማሪት ልድያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልን።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ጠላት እባክሕ አትልፋ ማርያምን የተዋሕዶ ልጆች እንወዳታለን በደምስራችን ተቀርፃለች ማርያምን እንወዳታለን
@ሙናእሸቱ
@ሙናእሸቱ Жыл бұрын
በሰደት ሰጠራት አለሁ የምትለኝ ሲደክመኝ በርታቴ የአማኑኤል እናት ቅድሰት ድንግል ማርያም በምክኒያት የምንወዳት እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በተዋህዶ ቤት ያፅናሽ
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
ዓለም ምንም ይበል እኛ ልጆችዋ እንወዳታለን ማርያምየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የኣገልግሎትሽ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በርቺ 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ጸሎት ልመናዉ ከኛ ይሁን እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ayehubizuenyew1181
@ayehubizuenyew1181 Жыл бұрын
እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ! የድንግል እናታችን ፍቅር እና ውለታ የገባው ካልሆነ በቀር ለምን እንደ ማለቅስ ማንም ሊረዳው አይችልም! እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! የአገልግሎት ዘማንሽን ይባርክልሽ! እመቤቴ በቤቷ አፅንታ ለዘለዓለም ታኑርሽ! የተዋህዶ ልጆች የአንድያ ልጇ ፍቅር ያደረባችሁ እንደኔ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅርና ወዳጅነት ያደረባችሁ ሁሉ የእመቤታችን በረከት እና ረድዔት አይለያችሁ! በጣም እወዳችኋለሁ!!!
@seblewongellakachew2380
@seblewongellakachew2380 Жыл бұрын
እኔም አድ ቀን እዘምርላት ዘንድ መልካም ፍቃዷ ይሁንልኝ🙏 አህታቺን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤️🥰🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እኔኮ ማርያም ማርያም ሲል ልቤ በደሰታ ይሞላል🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@hanahunduma8216
@hanahunduma8216 Жыл бұрын
አዲስ ዝማሬ ላሰማሽን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️ በጣም ደስ ይላል ገና አዲስ ዝማሬ አለን ለድንግል ማርያም
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ Жыл бұрын
እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለ ! ዓለምን ምንምይበል እንወዳታለን! ቅድስት ድንግል ማርያም አብዝተን እንወድሻለን የአምላክ እናት በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርቺልን❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ኣደርሱ ላክ ደቅ ተዋህዶ subscriber like share
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የምትወዱ like አርጉ
@Beza-te3eg
@Beza-te3eg 9 ай бұрын
L😂😂
@fitsumkefyalew3454
@fitsumkefyalew3454 Жыл бұрын
እህታችን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@fevenesayiyas1478
@fevenesayiyas1478 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊዱዬ ፍፃሜሽን ያሳምርልን። ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@alihasan8551
@alihasan8551 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እመብርሀን ምገስ ትሁንሽ በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም ዘመንሽን ትባርክልሽ እህታችን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር የጨለማ ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዝህ ነዉ ማርያምን ምንወዳት እልልልልል 👏👏 ማርያም ሆይ እንወድሻለን 👏👏❤️
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical Жыл бұрын
አምላክን ያየነው በእሷ እናትነት ነው! መ/ር ብሩክ ግጥም ብሎ ዝም እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!.....ሊዱዬ ተባረኪልኝ! ዲ/ን አቤል ነፍስን የሚያረሰርዝ ዜማ ነው ጸጋውን ያብዛልህ…. ሲስተር ህይወት እወድሻለሁ! ማህቶት ቲዩብ ክብረት ይስጣችሁ! በስራው የተሳተፋችሁ ሁሉ ይመቻችሁ!
@fikadufikay2141
@fikadufikay2141 Жыл бұрын
እኛ ግን ክብር አለን እኛ ፍቅር አለን አለም ምንም ይበል እንወዳታለን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የምትወዱ like አርጉ
@asegedechshewafere3565
@asegedechshewafere3565 Жыл бұрын
እንኳን ለአክሱም ፂወን ዓመታዊ ከክብረ በዓል አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሃን ፀጋዉን ታብዛልሽ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን 🙏🕊❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️❤️❤️
@dawitmuluken8743
@dawitmuluken8743 Жыл бұрын
"የሚያመሰግኑሽ የተመሰገኑ ናቸው፤ ያሚያከብሩሽ የተከበሩ ናቸው " እንዲል መፅሀፉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@nataneotctube1818
@nataneotctube1818 Жыл бұрын
የጨለማው ዓለም ማብቂያ ምልክት ናት 🙏 ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን🙏🙏🙏
@qdstarssiemaq.a439
@qdstarssiemaq.a439 Жыл бұрын
ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ላኪ ክትገብሩ ብትሕትና ንሓት ኣሕዋተይ
@mihiretmake4860
@mihiretmake4860 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዱ
@amenabush
@amenabush Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት😍😍😍😍
@khanpk166
@khanpk166 Жыл бұрын
በቃ ትበለን እመቤቴ ይህን የጨለማ ግዜ ለህታችን ዘማሬት ቃለህወት ያሠማልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የስደት ስንቄ ለጨለመው ህይወቴ ብርሃንን ያጎናፀፍሽኝ ተስፋየ አምባ መጠጊያየ አንች ነሽ በእውነቱ ለእህታችን አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንህን የኦርቶዶክስ ልጆች ባለን አቅም ልናሳድጋቸው ልናበረታታቸው ይገባል።ኦርቶዶስ ሃይማኖት የድንግል ማርያም ልጆች ፈጣሪ በበቱ ያጽናን ከዝህ የዘመኑ ወረርሽኝ እየሱሴ እየሱሴ ገታ ይወድሃል እያሉ ከሚያደናብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ሉል እግዛብሄር ይጠብቀን💞💞💞💞
@kirubelkebede5347
@kirubelkebede5347 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር እህታችን ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚውድ ያተርፋል እንጂ አያጎድልም እኛ ግን እንወዳታለን የተዋህዶ ልጆች እሷን ይዘን ብዙ አትርፈናል ክብር ምስጋና ለእናታችን ድንግል ማርያም🙏🙏🙏💚💛❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጂግ ልብን የሚሰብር ዝማሬ ነው ያገልግሎት ዘመንሽን ትባርክልሽ እህቴ👏👏👏
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የምትወዱ like አርጉ
@zinashymaramiliji3567
@zinashymaramiliji3567 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነዉ እህቴ ዝማሬ መላእክትን የሰማልን በቤቱ የፅነሽ ከዚህ በልይ ቡዙ ዝማሬ እንጠብቃሌን
@eskedargetnet3391
@eskedargetnet3391 Жыл бұрын
መምህር በሩክ ባይለየኝ በዚህ አጋጣሚ ላመስግንህ እወዳለሁ ድንግል ማርያም ትባርክህ ፀጋውን ታብዛልህ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
@memhrbiruk2018
@memhrbiruk2018 Жыл бұрын
Amen
@muselol2042
@muselol2042 Жыл бұрын
ይሄ ዘን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው እንባየ ሚመጣ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bitaniyazelalem
@bitaniyazelalem Жыл бұрын
ታላቁ እውነታ ሚስጢሩ ይሄ ነው 🙏😘 አምላክን ያየነው በእሷ እናትነት ነው 😘
@hanihani5850
@hanihani5850 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጂግ የምንወዳት 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@millionb680
@millionb680 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ ይላል በርቱ 💖💖💖💖 ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 🙏🙏🙏
@nuhahasa9668
@nuhahasa9668 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ እህታችን በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን የእኛ ውድ እህት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ ሆይ ሁሌም እንወድሽ አለን
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት እውነት ነው ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አጽንቶ ፍጻሜሽን ያሳምርልን እህታችን
@niftalymdeseye7556
@niftalymdeseye7556 Жыл бұрын
💚💛❤️❤️💛💚💚💛❤️❤️💛💚💚💛❤️❤️💛💚 እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቺልን🙏🙏🙏 እመብርሃን ሰዐሊተምህረት ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም🥰 💚💛❤️❤️💛💚💚💛❤️❤️💛💚💚💛❤️❤️💛💚
@rediatabera1310
@rediatabera1310 Жыл бұрын
AMEN ድንግል ሆይ እንወድሻለን፤እናከብርሻለን ያንቺ ልጅ መሆን መታደል ነው 😍😍😍💚💛❤
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 Жыл бұрын
💖"ቅድስት ድንግል ማርያምን እጅግ ለመውደድ አትፍራ ምንም ያህል ብትወዳት ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወዳትን ያህል ልትወዳት አትችልምና!"💖 ቅዱስ ማክስሚሊያን ኮልቤ ❤ክብር ለአምላካችን* ክብር ለእናታችን* ከሷ በላይ ማን ሊራራልን? ኧረ ማን??? ❤
@besufkadfikremariam411
@besufkadfikremariam411 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም 🙏 ዝማሪ መላእክት ያሰማልን😍😍😍
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Жыл бұрын
የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት 🙏እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Жыл бұрын
❤አይቀንሰም ክብሯ አለም ምንም አለ ቢያመሰግናት እንዴት በታደለ !!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
በጣም ግሩም መዝሙር ❤️ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ።✝️❤️ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️🙏💙
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Жыл бұрын
እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏❤❤❤👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏❤👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬሽን ይቀበልልልን❤👏 አሜን አመቤቴ ድንግል ማርያም አንቺ ስላልሽ ህይወቴ ሙሉ ናት 👏❤👏❤
@sumeejimaaa4939
@sumeejimaaa4939 Жыл бұрын
TARIKW
@Natural1827
@Natural1827 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያኑርልኝ ለምትሰጡኝ ፍቅር ና አክብሮት ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በቀኝ ትቁምላችሁ!
@የኛስሀገራችንበሰማይነው
@የኛስሀገራችንበሰማይነው Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ💚💛❤💒👏
@Kalll468
@Kalll468 Жыл бұрын
እህቴ ሊድያ ተባረኪ!! ሃገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤💪💪💪
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን
@hebesttarekegn1127
@hebesttarekegn1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ማስተዋሉን ሰጥቶት የድንግልቱን ፍቅር በልቡ ይሳልለት👏👏👏🙏አሜን...
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_እኛ ግን ክብር አለን እኛ ግን ፍቅር አለን አለም ምንም ይበል እንወዳታለን።_
@emahostube
@emahostube Жыл бұрын
ቢያመሰግናት እንዴት በታደለ ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍቅሯዋ በረከቷዋ ያሳድርብን
@behaylutesfaye6143
@behaylutesfaye6143 Жыл бұрын
እምአምላክ ወላዲተ አምላክ የሁለችንንም የውስጥ መሻት ትፈፅምልን ለዘማሪያችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fevu2116
@fevu2116 Жыл бұрын
አሜን
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 😇 አለም ምንም ይበል እንወዳታለ 😇❤
@dafna4027
@dafna4027 Жыл бұрын
አምላክን ያየነው በእሷ እናትነት ነው።👏👏👏👏👏✝️
@tesfaylakewe213
@tesfaylakewe213 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህታለሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
እናቴ ወለላዬ ክብሬ ሞገሴ ስንቱ አለፈ አንቺን ተደግፌ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН
The neighbor misunderstood the cute Puppy...😨💀 #puppy #horror #cartoon
00:26
Wooffey
Рет қаралды 13 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН