አዲስ ዝማሬ// "ሰላም ለከ" // በፍቁረ እግዚእ መዘምራን

  Рет қаралды 5,965

ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media

ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@Ye-maryam
@Ye-maryam Ай бұрын
እንኳን ለአሳዳጊ አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ የልደት በአል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች የቅዱስ ዮሐንስ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ የቅዱስ ዮሐንስ ልመናው አማላጅነቱ ይደርብን
@አድናቆትቲዩብ
@አድናቆትቲዩብ Ай бұрын
ሰላም ለከ ፀሐፌ ራብዓይ ወንጌል ወልደ ነጎድጓድ ዮሐንስ ድንግል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WendmagegnTesfaye-wg2km
@WendmagegnTesfaye-wg2km Ай бұрын
አረ ቶሎ ቶሎ 10የቀሩት ይለቀቁ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@getanehtadesse7898
@getanehtadesse7898 Ай бұрын
ሰላም ለከ ፀሐፌ ራብዓይ ወንጌል እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!
@AbherMedia
@AbherMedia Ай бұрын
እንኳን ለሐዋርያው አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ በዓለ ልደት በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እልልልልልልልል
@FekaduFeka-q5h
@FekaduFeka-q5h Ай бұрын
እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@amanawetTsion-rb5tn
@amanawetTsion-rb5tn Ай бұрын
ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ የእውቀት ገበያ የገበየሁብህ
@yabsirateeodrod368
@yabsirateeodrod368 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AnnaAsfaw
@AnnaAsfaw Ай бұрын
ደብሬ ናፈቀኝ! እንኳን አደረሳችሁ:አደረሰን!
@surafelbadege6254
@surafelbadege6254 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ቅዲስ ዮሐንስ በረድኤት አይለየን።
@Mahebera
@Mahebera Ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለሀዋርያው ቅዱስ አባታችን አሳዳጊያችን ቅዱስ ዮሀንስ ወልደ ነጓድጓድ ወርሀዊ በዓል
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@tonator.
@tonator. Ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ በእውነት ፀጋውን በረከቱን ያሳድርባችሁ ።የሐዋርያው አማላጅነት አይለየን ።
@bzualem
@bzualem Ай бұрын
ሰላም ለከ ጸሐፌ ራብአይ ወንጌል /፪/ ወልደ ነጎድጓድ ዮሐንስ ድንግል /፪/ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ለወንጌሉን ለጻፈት ዓመታዊ በዓል አደረሰሳችኹ!!
@arsemadereje4605
@arsemadereje4605 Ай бұрын
አባቴ ፬ 🕊️🥺🙏
@tinsaetadesse7063
@tinsaetadesse7063 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! በዚሁ ሃበ ማርያምን አውጡልን እንጠብቃለን!!!😳😳
@BetreTiumelissan
@BetreTiumelissan Ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማል
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝመሬመላአክትያሰማልን
@fiker-m1n
@fiker-m1n Ай бұрын
አባቴ ወልደ ነጎድጓድ ዮሐንስ አባቴ ❤️🥺
@YetaRestu21
@YetaRestu21 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@Yareda021
@Yareda021 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@AbebaRegie
@AbebaRegie Ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በረከቱ አይለየን ተባረኩ ደስ የሚያሰኝ መዝሙር በርቱ
@AlemBelachew-p7d
@AlemBelachew-p7d Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
@maheletyesak5445
@maheletyesak5445 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰
@KalkidanfekaduElenikal
@KalkidanfekaduElenikal Ай бұрын
Yene abat kidus yohanes zemare melakt yasemal🙏🙏
@FikerteSeyfu
@FikerteSeyfu Ай бұрын
ዝማሬ መለእክት ያሰማል❤❤❤❤❤❤
@TehayiTehayi-vk3zy
@TehayiTehayi-vk3zy Ай бұрын
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@Tsimawetube
@Tsimawetube Ай бұрын
አፌን የፈታሁበት ሰ/ት/ቤት ትዝ አለችኝ
@HenokHaile-m3t
@HenokHaile-m3t Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@EnatsewBelete
@EnatsewBelete Ай бұрын
እንኳን ለሐዋርያው እና ለወንጌላዊው ፍቁረእግዚ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@acctube7421
@acctube7421 Ай бұрын
ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
@AbanuNato
@AbanuNato Ай бұрын
❤ የኔ አባት ዩሀንስ 🙏🙏🙏❤
@beti-m1j
@beti-m1j Ай бұрын
zimae melyiktyase maln❤❤❤
@SelamMobl
@SelamMobl Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደት ታምራላችሁ ጥበብን ሞገስን ይጨምርላችሁ
@አድናቆትቲዩብ
@አድናቆትቲዩብ Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@tizitaashenafi5509
@tizitaashenafi5509 Ай бұрын
ሀዋርያው የኔ ቅዱስ ዮሐንስ
@TsiguYehaharyawlji
@TsiguYehaharyawlji Ай бұрын
Zmare melaektn yasemaln hawaryaw abate❤❤❤❤
@michaelgebracherkos4067
@michaelgebracherkos4067 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@frehiwotsahlu4967
@frehiwotsahlu4967 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@Birukti-z3g
@Birukti-z3g Ай бұрын
yene abat asadagiye yuhans welde negodgewad bete krstiyanun sayew erasu enbaye ymetal
@beti-m1j
@beti-m1j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahitsentealemu9130
@mahitsentealemu9130 Ай бұрын
❤❤❤
@aberhe553
@aberhe553 Ай бұрын
❤️🙏🏽
@kassmersha8333
@kassmersha8333 Ай бұрын
ይሄን የመሰለ መዝሙር ለምንድነው ብዙ view እንዲኖረው ማናረገው
@Haylemaryam-k4b
@Haylemaryam-k4b Ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@yosiffikru7144
@yosiffikru7144 Ай бұрын
❤❤❤ Asadgiye
@WendmagegnTesfaye-wg2km
@WendmagegnTesfaye-wg2km Ай бұрын
አረ ቶሎ ቶሎ 10የቀሩት ይለቀቁ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@precious_habesha
@precious_habesha Ай бұрын
❤❤
@haymibrhanu
@haymibrhanu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ታማኙ ደቀመዝሙር (አዲስ ዝማሬ) በዘማሪት ሰላማዊት በርታ
8:09
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media
Рет қаралды 11 М.
🟢 አዲስ ዝማሬ// "ኀበ ማርያም" // በፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት መዘምራን
10:38
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media
Рет қаралды 2,8 М.
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН
ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተ ክርስቲያን (የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት መዘምራን)
14:59
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media
Рет қаралды 3,7 М.
"ያዳነኝን አውቀዋለሁ"| " Yadanegnen Awkewalehu"  የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን
6:40
የተከዳ እውነት Yetkda Ewinet
Рет қаралды 1,7 МЛН
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 198 М.
ወከሢቶ ረከበ ኀበ ይብል (የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ማዕከላውያን መዘምራን)
24:30
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН