KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yenisha zimare
1:06:35
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ነጋቱ@21media27
12:37
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
🔴አዲስ ዝማሬ"ምስጢረኛዬ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ mistiregnaye
Рет қаралды 109,929
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 44 М.
Zemarit Sister Hiwot Official
Күн бұрын
Пікірлер: 214
@ወገብርኤል-ከ3ወ
2 ай бұрын
ድምፅሽ እራሱ ንስሀ ነው ንስሀ ገብተን ቅዱስ ስጋው ና ደሙን ለመቀበል ያብቃን እህታችን የእመቤቴ ወዳጅ ክብር ይስጥልን🙏✝️❤
@kiyayemariyamzemikael
2 ай бұрын
ሰሞኑን ስለ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት በእንቁ ዘማሪያን እኀትና ወንድሞቻችን የሚዘመሩት ከልብ አልፎ መንፈስን በሀሴት የሚሞሉ የሚጥሙ የነፍስ ዝማሬዎይ ናቸው ለኔ ደሞ የልቤ ነው እየዘመሩላት ያሉት በቃ የምፈልጋቸውን ቃላቶች ተጠቅመው እንዴት ደስ እንዳለኝ 😊 ህይወቴ ሁሌም እንደምልሽ ፀጋውን ታብዛልሽ በዝማሬዎችሽ ሁሌም በሀሴት እሞላለሁ አትጉደይብኝ እናቴ❤ ሁሌም የልቤን እየዘመርሽ ታስደምሚኛለሽ ዛሬ ደሞ "ምስጢረኛዬ" 🎉ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
@Sibaht-nf7if
2 ай бұрын
ግሩም የሆነ መዝሙር ነው ሲስተር እኔ በሌሊት አዳምጨው ልቤ ተነክቶበታል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ አሜን ወአሜን
@AsnkechMekonnen
Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እምወድሽ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ 🙏❤️🌼🌼🌼🥰
@user-habtam
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@elianameron1418
Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ የኔም ሚስጠረኛየ እናቴ ኪዳነ ምሕረት ቃል የለኝም ስምሽ በ ትውልዱ ይመስገን🙏🙏🙏
@jaredorebeto9801
2 ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ግሩም ድርሰት ልብህ አውጦቷል እንደ ሁሌውም ። አንቺም ዘማሪዋ ደስ በሚል በሚያራራ ዜማሽ ። አምላክ ይውደድላችሁ እኛም ተፅናንተንበታል።
@WeleteHana
2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንግል መጠጊያዬ የስደት ስቄ ሁሉን ያለፍኩብሽ እናቴ ጥላ ከለላዬ ድንግል እመቤቴ ለደጅሽ ለእስራት ሀገርሽ አብቂኝ በንስሀ ጎዳና ምሪኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ElizabethAddisu
2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😇🙏🏻
@haymanotderribe8843
2 ай бұрын
እህት ወድሞቸ በመቤቴ በፀሎት አስቡኝ የምወደው ትዳሬ ሰሞኑን ፈረስ ወለተ ማርያ ገብር ኪዳን እያላቹህ አድ አርጋቸው እያላቹህ👏❤😭😭😭
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@zemarithiwotOfficial
2 ай бұрын
አይዞሽ እመብርሃን ታስብሽ
@AsnkuAshami
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹ ይርዳቹ ወደ ትዳራቹ ይመልሳቹ
@ኤፍታህወለተሚካኤል
2 ай бұрын
እመብርሃን ታስባችሁ
@Ayudagmslb
2 ай бұрын
አይዞሽ አንቺ ከወደድሽው ልብሽ ካላዘነበት እግዚአብሔር ቸር ነው አጋንንት ሲራ ቢቁፍርም ሀይል የለውም ተቃውሞት ስለተባልን ተቀቃወሚው ሁሉ ከሀይለኛ ከ እግዚአብሔር በታች ነው የናታችን የቅድስት የድንግል ማርያም አማላጅነት ከናንተ ጋር ይህሆን::💖😇😁
@bereketdemile2546
2 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@elsabetnigussie9794
2 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር።
@Aberash-hd1uz
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤እናቴ እመቤቴ ሚስጢረኛዬ የስደት ብርሃኔ የሕይወቴ ፋና ❤❤❤
@Ye-maryam
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን በብቱ ያፅናሽ የአገልግሎትሽ ዘመን ይባረክ እናታችን ኪዳነምሕረት በሕይወትሽ ሁሉ ጣልቃ ትግባልሽ
@yenenshyimer8570
2 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ስምተን ስልሳ ሰልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤
@mulederege3229
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲ/ር ሕይወት። ግሩም የሆነ መዝሙር ነዉ።
@sisayneberga3616
2 ай бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን🙏🙏🙏፧፧
@Seruye
2 ай бұрын
የኔ እናት ዝማር መላዕክት ያስማሽ ያንቺ መዝሙር ሳይሰማ ዕንባ በዝንባ ምስጥረኛዬ የኔ የጎዳዬ 16😢😢😢
@solomonshawell6816
2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ የአገልግሎት ዘመንሸን ያርዝምልን
@zemariAshenafichaneofficial
2 ай бұрын
ምሥጢረኛዬ😭😭😭😭 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተወዳጇ🙏🙏🙏
@WubalemasratWubalemasrat
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጌታዬ እናት ወድሻለሁ❤
@SalinaSalit-yb1ub
2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን {3} ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልልን ድንግል ማርያም አሜን
@DanielRop-g2l
2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ሂሩትሀይልማአርያም
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@Aw-wi8tq
2 ай бұрын
ምን አይነት መታደል በማርያም !!!
@ashebogale467
2 ай бұрын
እውነት ነው የገመናዬ ሸፋኝ ምስጢራኛዬ ድንግል መፅናኛዬ አንቺ በህይወቴ ስላለሽ ስንቱን አለፍኩብሽ ጠይቄሽ ምንም ማላጣብሽ እኮ ነሽ ሁሌም ለኔ ታደያለሽ ኪዳነምህረት እናቴ አንቺ ስላለሺኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ሌሎች ካላቸው በላይ አንቺ አለሺኝና.......ሄዊ ውዴ በእንባ ታጅቤ ያደመጥኩት ድንቅ መዝሙር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቺልኝ እህቴ🙏🙏🙏
@bestebeste9913
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@mulatwawolde1677
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ተባረኪ። ደጋግሜ ሰማሁት ። ያለንበትን ሁኔታ የሚያሳይ ነው። የድንግል ጸጋ በረከቷን እና የአንድዬ ልጇን መለኮታዊ ዙፋኑንና የአለም ንጉስ መሆኑን የአመነ ፤ የዘላለም ህይወት ይኖረዋል።
@achumatirunew8510
2 ай бұрын
የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏☝️🙏 ❤️❤️❤️ ድንግል የጌታችን እናት እንወድሻለን እናከብርሻለን 🙏
@hanogirma4352
2 ай бұрын
የኔ እናት::ምስጢረኛዬ ናት ለእናቴ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን🙏💕🙏
@firehiwotbeyene2324
2 ай бұрын
የኔ እናት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቦዬ ሰላገኘውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ሰው አክባሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏
@DeaconSamsonNegash
2 ай бұрын
የኔ እናት ምስጢረኛዬ ❤❤❤ሒዊዬ ተባረኪልኝ
@SelamawitArgaw-q4f
2 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው ዚጊቲ የሰማውት ቀነው የወድኩት እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ቃለ ህይወት ያሰማል እረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን
@helenokbazion5232
2 ай бұрын
ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረኽ 🙏❤️
@rashedallouzi
2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ተባረኪ እመብርሀን ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው
@letishabrah3288
2 ай бұрын
እናቴ ምሰጢረኛዬ እማምላክ ኪዳነምህረት እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aheforom
Ай бұрын
Zmare melakt yasmaln tebareke ዝማሬ መላክት ያስማልን ተባረከ
@Yitbarek43210
2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ሂዊዬ 🥰🥰🥰
@EmebetGetu
23 күн бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ፆሎት አርጎልኝ ወለተ ገብሬል ነኝ
@Ye-maryam
2 ай бұрын
የተወለደ እንቁ እንኳን አደረሰን ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች በሐገርም በውጭሞ ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሽ ዘመን ይባረክ
@welansaali674
2 ай бұрын
ሚስጥረኛየ ድንግልእናቴ አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@fikertefikadu7367
2 ай бұрын
ደስ ብሎኛል😂😂😂😂😂ተመስገን የኔ ሚስጥረኛ፡፡
@እሙዘተዋህዶ
2 ай бұрын
የኔ እናት ምስጢረኛዬ ኪዳነ ምሕርትድንግል ጥላዬ ❤😢ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን እምወድሽ❤
@17media-516
2 ай бұрын
ደራሲ እና ተራኪ ሲገናኙ እንዲህ ነው እንግዲህ። በጣም ደስ ይላል። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kehaliwoldemariam258
2 ай бұрын
ዝማሬ መላአእክት ያሰማልን።
@leoreaction30
2 ай бұрын
ግሩም የሆነ ዝማሬ ነው ኪዳነምህርት ፀጋሽን ታብዛልሽ
@FatemaMehamed
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና ድንግለይ ዋሕስ ሂወተይ❤❤❤❤❤❤
@ስብሃተስላሴ-sbhateselassie
2 ай бұрын
ፀጋውን ያበዛልሽ ድንቅ ዘማሪት ነሽ ገና ብዙ ዝማሬዎችን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ 💚💛❤
@binykebede2488
2 ай бұрын
Amen....hiwiy... Esewa tebarekeshee
@SisayTolla-k8w
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን
@haymanotderribe8843
2 ай бұрын
እህታለም የሚፀናና መዝሙር ዝማሬ መለይክት ያሰማልን አሜን 😢❤❤❤
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
2 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬመላእክትንያሠማልን እናቴ
@TigistSemeneh
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲ/ር ሕይወት
@enatenat-m8d
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል እመአምላክ ትጠብቅሽ እህታችን ✝️
@gechmar85
2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ghionkebede4063
Ай бұрын
God bless you and your family, I learned the Bible from your song, your song is not only a song but, it is also a Bible and DERSAN preaching.
@ዘማሪሀብቶምአብርሀ
2 ай бұрын
አቤት ጸጋ እህቴ ክበሪልኝ ❤❤❤❤ ሚስጥረኛየ ድንግል ጥላየ
@ruthadama3039
2 ай бұрын
Zmare melaekt yasemalin
@tsionbaheran468
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድንግል ፍቅሩዋን ታብዛልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@AbesalatMolaye-f7h
2 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልሽ
@ApplIf
2 ай бұрын
ግሩም የሆነ መዝሙር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ሲስተርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MheretTsiduye
2 ай бұрын
❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክ ሞገስ ትሁንሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
2 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🙏 የብርሃን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ 🤲🤲🤲
@ashenafikejela1243
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@seliethio1303
2 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
@አድነኝአምላኬ
2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@bizuayewyenew6312
2 ай бұрын
Tebareki 🥰🥰
@YordanosWelday-b2u
2 ай бұрын
yemelaktn msgana yasemalen ❤e,r amlak edmen ketena gar ystlen ..🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@etsegenet1178
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ❤❤❤❤❤
@johnnybelay9198
2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሒዊዬ❤
@halleluya6934
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ❤❤❤
@nannyee7998
2 ай бұрын
Yena Ehte Tebarekilgneee❤❤❤
@mesielfyetube149
2 ай бұрын
ምስጢረኛዬ እናቴ ኪዳነምህረት እናቴ❤❤❤❤
@millionseyfu4665
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በደጁ ያኑርልን
@alemtsehaygetachewtedela777
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋ ረድኤት በረከቱን ከመላው ቤተሠብሽ ጋር ይስጥልን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤❤❤
@endaletesfate7954
2 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልኝ እህቴ❤❤❤
@hirutphone8602
2 ай бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅድስት ኪዳነምህረት ፀጋዉን ታብዛልሽ የኔ ዉድ እህትዋዬ በእዉነት ሚስጥረኛችን ነኝ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mendayeabebe2472
2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን በዲሜ በአጤና ያቆእልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
2 ай бұрын
ሚስጥርያዬ ኪዳነምህረት ድንግል ጥላዬ ህዊዬ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dagimdaniel9231
2 ай бұрын
ዘማሪት ሂዊ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቀሲስ አሼ ኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ
@MaimunaJallow-qj6ep
2 ай бұрын
Hallelujah ❤❤😭😭thank you Father 🙏🙏
@adenilfu2166
2 ай бұрын
Amen amen amen zemare melakt yasemalen ❤❤❤❤❤❤
@sarabekele9793
Ай бұрын
Amen❤
@merhawitembaye7473
Ай бұрын
Zmare melaekt yasemaln ehtachin❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zemarityordanosmisganaw5722
2 ай бұрын
ሕውየ ዝማሬ መላአክት yasemaln❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምስጠረኛዬ
@Setna1312
2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
@DanielKesis
2 ай бұрын
ዝማሬ አዕላፍ መላእከት ያሰማሽ እህቴ
@FekerSisye
29 күн бұрын
😢ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ምን ያክል ያንች ዝማሬ ህይወቴን እንደሚቀይረው በተለይ ስለ እመብርአን ፍቅር እናትነት ደራሽነት የሚያውቃው ያውቀዋል ተስፋ ስቆርጥ ተስፋዬ ይለመለምላል በዝማሬዎችን ጭንቀቴንም መከራ ሀዘኔንም እረሳዋለው አውንም ካለ ውበት ማህበል እናቴ እመቤቴ የኔ ሚስጥረኛዬ እሳን ይዤ አልፈዋለው
@lielenaabrham982
2 ай бұрын
የኔ ሚስጥረኛ ኪዳነምህረት እባክሽ ተመልከቺኝ ተጨንቄአለሁ 😢😢😢
@etihopiainbible6830
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በቤቱም ያፂናልን!
@BirtukanTsega-n4i
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምስጢረኛዬ ድንግል ጥላዬ
@senaitteka8921
2 ай бұрын
Zimare melak yasemalin!
@astergebrekristos1777
Ай бұрын
🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@asterabera2403
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@saabcell8668
2 ай бұрын
አሜን 💗አሜን 💗አሜን 💗ዝማሬ 💗መልእክት 💗ያሰማልን 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗🙏🕯️🕯️🕯️💗💗💗💗💗💚💛❤
@MuleMule-gw6dp
2 ай бұрын
Tebareki hiwit and ksis ashenafi
@fritta2035
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!
@TigistGhiwot-e3c
Ай бұрын
❤❤❤❤ሚስጥረኛየ የኔ እናት አዛኘቷ ድግል ማርያም የጌታየ እናት
@alemtsehayethiopia5728
2 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤💐💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
1:06:35
🔴የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yenisha zimare
Zemarit Sister Hiwot Official
Рет қаралды 97 М.
12:37
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ነጋቱ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 810 М.
00:47
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
火影忍者一家
Рет қаралды 126 МЛН
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 24 МЛН
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 88 МЛН
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
7:42
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 963 М.
21:34
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ(ሉሊት ክፍል 8)
PIASSA TV
Рет қаралды 10 М.
7:24
🔴 አዲስ ዝማሬ በአንቺ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት zamarte sister hiwot banchie Orthodox mezmure official yotube channel
Zemarit Sister Hiwot Official
Рет қаралды 306 М.
21:26
🛑 "ልብን የሚጠግኑ መዝሙራት ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል @samuelkahen
Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን
Рет қаралды 110 М.
7:13
አዲስ የንስሃ መዝሙር "እኔ እሆንን" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 524 М.
7:27
ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም || በዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ "ነይ ሶልያና" አዲስ የእመቤታችን መዝሙር || ሊደመጥ የሚገባው (ney solyana )
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:09:23
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 369 М.
45:30
🛑 መንሱር ጀማል መዋሸቱን ባደባባይ አመነ || ጎሳዬ ተስፋዬ ከባድ ተቃውሞ ገጠመው || አቶ ጌታቸው ረዳ ያልጠበቁት ክስ ገጠማቸው
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 6 М.
38:51
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,6 МЛН
6:08
🔴 አዲስ ዝማሬ "ከፊቴ ያለውን" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ | Official Video
Zemarit Sister Hiwot Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:47
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
火影忍者一家
Рет қаралды 126 МЛН