🔴 አዲስ ዝማሬ | ሶበሰ | ይውረዱ መላእክት | ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

  Рет қаралды 1,902,311

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 648
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Жыл бұрын
የቆየ መዝሙር መስሎኝ ነበር በዚህዘመን በዚህ ያሬዳዉ ዜማ መስማቴ ደስ አለኝ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 4 ай бұрын
❤️🙏✝️
@jemberuyibeltie28
@jemberuyibeltie28 Жыл бұрын
ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አው ወሊቃነ መላእክት ይበል ኧኸ አልቦሙ ድምፅ ኧኸ ኧኸ ኧኸ ወአልቦ አሰር ለምክያዳት ይቀልል ሩፀቶሙ እምነፋሳት ውስተ ሃገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ መላእክት ወይም የመላእክት አለቆች ከሰማይ ወደ እግዚአብሔር ሃገር ወደ ሆነችው ኢትዮጵያ በሚወርዱ ጊዜ ድምፅ የላቸውም (ድምፃቸው አይሰማም) የተረገጡት ምድርም ምልክት ( አሻራ ) የለውም ። ሲከንፉም ወይም ሲበሩም ከነፋስ ሩጫ ይልቅ ይፈጥናሉ ።
@Adiki37
@Adiki37 Жыл бұрын
Thanks
@RMetica
@RMetica 5 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወትነ ያሰማልን 💝💝💝
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን፣ መዝሙር ትርጉሙን አውቀው ሲዘምሩት ደስ ይላል
@RMetica
@RMetica 5 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW በጣም 💝🙏
@birukhailu7113
@birukhailu7113 5 ай бұрын
Egzabher yesteleng
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 Жыл бұрын
ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ይትቤ።ፀጋውን ያብዛልን!
@tigistbirhanu7367
@tigistbirhanu7367 Жыл бұрын
፣ዥቭቭ😮🎉😮😮🎉🎉
@hannaasresie5662
@hannaasresie5662 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaregalgirir
@yaregalgirir Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
እልል እልል እልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@KalkidanSeife-qh4jm
@KalkidanSeife-qh4jm Жыл бұрын
Kou
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 Жыл бұрын
ከጣሙዕ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤
@Wudase_21
@Wudase_21 Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብ አልኩ። ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@rozi23496
@rozi23496 Жыл бұрын
የማይጠገብ መዝሙር ተባረክ ወንድማችን ይችን ኮሜንት የምታነቡ የስደት እህት ወንድሞቸ የቤተሰባችሁን ክፉ አያሰማችሁ ልኡል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤
@yeshyeyeshye6417
@yeshyeyeshye6417 Жыл бұрын
አሜን 🥺❤️🙏
@SelamyeBala-rr6ul
@SelamyeBala-rr6ul Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@zemarithelengmaryam-3824
@zemarithelengmaryam-3824 Жыл бұрын
@tsehaytadele
@tsehaytadele Жыл бұрын
አሜን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
አሜን፫
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር እየጠየኩ ትርጉሙን ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል እናም ዝማሬ መላህክ ያሰማልን !!!!!!’n❤❤❤❤❤❤
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 10 ай бұрын
ትርጉም፦ መላክት ከሰማይ ወደ ምድር በሚወርዱበት ጊዜ ጽምጽ የላቸውም፤ የክንፎቻቸውን ድምጽ አይሰማም፤ ለእግሮቻቸውም አረጋገጥ ኮቴ ፍለጋ የለውም፤ ሩጫቸው ከነፋሳት ይፈጥናል"። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 ай бұрын
Thank u
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 6 ай бұрын
@@CHERBOLETUBE Thank you!!
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 4 ай бұрын
​@CHERBOLETUBE Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna burkatey ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@CHERBOLETUBE
@zemarikebromtube1302
@zemarikebromtube1302 Жыл бұрын
ይትቤ ወንድም በተወደደው ፀጋህ ኑርልኝ እድሜዉንም ከጤና ጋር ያድልልኝ
@BetelhemSamuel-e5m
@BetelhemSamuel-e5m Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል መዳናለም እደኔ ያደረገለት ማነው ከልብያ ባህር አውጽቶ UK ያስቀመጣው እልልል ብላችው አመስግኑልኝ ❤❤❤😢😢😢
@b.zowday6720
@b.zowday6720 Ай бұрын
እልልልል እንካን ደስ ያለሽ
@ኪዳነምህርት16
@ኪዳነምህርት16 Ай бұрын
እልልልልልል የፈጣሪ ምን ይሳነዋል እንኳን አደርገልህ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 20ግዜ ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠግእብም ማርያምን 💒✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ወንድማችን በርታ
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ።
@አስቴርየድንግልማሪያምልጅ
@አስቴርየድንግልማሪያምልጅ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ድምፅ መርዋ ❤❤❤❤ እስከልጆችህ የተባርክህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አለም በቃሽ በለኝ አባቴ የአንተ ልጅ መሆን ነው የምፈልገው አባዬ ከዘፋን ሱስ አወጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MuluworkBekalu
@MuluworkBekalu 11 ай бұрын
Medaniyalem yerdash gen ehte anchim tret argi eshi ene lemakom yarekut mn meselesh kes eyalku ke slke laye beyekenu atefaw bemnm agatami berase eje mekfet akomku keza sikefet lalemadamet metare keza be mezmur mekeyer
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 ай бұрын
እሹ ይሰጣችሁዋል
@MelkamAyenew-u8k
@MelkamAyenew-u8k 7 ай бұрын
የኔም ፍላጎት ነው ምኞትም ግን አልቻልኩም እሱ ልጆቼ ኑ ይበለን 😣🥺🥺😭😭
@haileshalom5306
@haileshalom5306 7 ай бұрын
😢😢❤❤
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 4 ай бұрын
ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስላችሁ 😢😢😢​@@haileshalom5306
@messi9087
@messi9087 10 ай бұрын
ወይኔ የሄ መዝሙር አልጠግበው አልኩ
@wendetebeje2321
@wendetebeje2321 29 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያስዛልህ ወንድማችን
@mogesretta2279
@mogesretta2279 11 ай бұрын
በ አማርኛ ቢተረጎም..... ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላእክት አልቦሙ ድምፅ ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት ይቀለል ሩጸቶሙ እም ንፋሳተ ውስተ አገሩ ለእግዚያብሔር ኢትዮጵያ ይበል እህ
@haylemelekotallelgn2218
@haylemelekotallelgn2218 8 ай бұрын
መላእክት በወረዱ ጊዜ መላእክት ሲወርዱ አዎን ሊቃነ መላእክት ድምፅ የላቸውም ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም። ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።
@mogesashagrie
@mogesashagrie 8 ай бұрын
Girum new. Amesegenalhu
@fevgab6005
@fevgab6005 7 ай бұрын
❤​@@haylemelekotallelgn2218
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan Жыл бұрын
ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ8ዀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ8ዀ Жыл бұрын
Elelelellelellelellelelelelle zimare melaqt yasemalin
@eshetu-fh5ri
@eshetu-fh5ri 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wub1
@wub1 Жыл бұрын
ልጆቻችን በፍቅር የሚወዱት መዝሙር።
@ferehiwotassefa4444
@ferehiwotassefa4444 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤zimare meleakitn yasemailn🌹🌹🌹🌹🌹
@MekdesMamo-u1e
@MekdesMamo-u1e Жыл бұрын
ስንት ጊዜ እንደሰማሁት በጣምምምም ነው የወደድኩት ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤ አሜን ድንቅ ዝማሬ😊
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
ከቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
@m23haile23shi
@m23haile23shi 7 ай бұрын
@CHERBOLETUBE 3 months ago ትርጉም፦ መላክት ከሰማይ ወደ ምድር በሚወርዱበት ጊዜ ጽምጽ የላቸውም፤ የክንፎቻቸውን ድምጽ አይሰማም፤ ለእግሮቻቸውም አረጋገጥ ኮቴ ፍለጋ የለውም፤ ሩጫቸው ከነፋሳት ይፈጥናል"። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ።
@TsionAlem-c3b
@TsionAlem-c3b Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ❤✝️
@-zufanmediashow726
@-zufanmediashow726 Жыл бұрын
ዛሬ በወይራ አርሴማ ይሄ ዜማ ሲሰማ ሁሉም በተመስጦ ሲያዳምጥ እንባ አቅርሮ ነበር ትንሽ ትርጉም ቢጨመርበት ደግሞ ዋው
@hiruthmichael8145
@hiruthmichael8145 11 ай бұрын
Atent yalemelmal zemare mleakt yasemalen ❤❤❤❤
@hiwotberhanu8979
@hiwotberhanu8979 Ай бұрын
የአላፋት ዝማሬ ላይ መካተት ያለበት መዝሙር ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 Жыл бұрын
እኔንጃ ምን እንደምል ልብ ውስጥ ይገባል ትርጉሙን በደንብ ለተረዳው ሰው ደሞ ምንኛ ይጣፍጠው ባለማወቄ ብቆጭም የማውቀው ያህል ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚሐብሄር ከፈተና ከመሰናከል ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/nKWQYWR3ia2Vq8ksi=uWzhyN9ANqXcjS8b
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 6 ай бұрын
መላእክት በወረዱ ጊዜ መላእክት ሲወርዱ አዎን ሊቃነ መላእክት ድምፅ የላቸውም ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም። ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 4 ай бұрын
​@@Tikur.Anbessaaseyyyyy egziabher amlak ystish🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@የአብፀጋ-ኈ3የ
@የአብፀጋ-ኈ3የ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማል
@misraktekle2186
@misraktekle2186 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ይመሰገን እናንተን የመሰሉ ወንድሞች ሰላሉን ።
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын
ወስተ ሐገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ🇪🇹እልልልልልልልልልልልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏 አልልልልልልልልልልልልልልልል👋👋👋👋👋👋👋👋👋🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ Жыл бұрын
ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላእክት ይበል ኸኽ አልቦሙ ድምጽ ኸኸ ኸኸ ኸኸ ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ እም ነፋሳት ውስጠ ሀገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ
@meseretwoldemichael2438
@meseretwoldemichael2438 8 ай бұрын
ውስተ በሚለው ይስተካከል
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 Жыл бұрын
እጅግ ለጀሮ ሚጣፍት ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ ነው በዚህ ስራቹህ ሰውን ሙዚቃ አቁሞ መዝሙር እንዲያዳምጥ ታደርጋላቹ ❤❤❤
@MeskeleLeta
@MeskeleLeta 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏿✝️☦️✝️🙏🏿 እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያስዛልህ ወንድማችን 🙏🏿
@AbeleFerede
@AbeleFerede 15 күн бұрын
❤❤❤ፈጣሪ ይመስገን ድንቅ ዝማሬ
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ልዩ የሆነ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በሰላም ይጠብቅልን
@rebkadesta7419
@rebkadesta7419 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@Zenash-v2f
@Zenash-v2f 11 ай бұрын
ትርጉሙን ምታውቁ ተርጉሙልኝ 🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን❤
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 6 ай бұрын
መላእክት በወረዱ ጊዜ መላእክት ሲወርዱ አዎን ሊቃነ መላእክት ድምፅ የላቸውም ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም። ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።
@AH-wo4hd
@AH-wo4hd 4 ай бұрын
Thank you for the translation. God bless us all
@beilulghirmay1074
@beilulghirmay1074 Жыл бұрын
ሶበሰ ይወርዱ መላአክት ሶበሰ ይወርዱ መላአክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላአክት ይበል እህ ኣልቦሙ ድምጽ እህ እህ ወኣልቦ ኣሰረ ለመከያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ እም ንፋሳት ውስተ ኣገሩ ለእግዚኣብሔር ኢትዮጵያ ይበል እህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mygod-r7z
@mygod-r7z Жыл бұрын
🙏🙏
@yeshyeyeshye6417
@yeshyeyeshye6417 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ማርያምንዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤️👏👏👏
@eshetu-fh5ri
@eshetu-fh5ri 6 ай бұрын
አሜን፫ በጣም❤🙏🙏🙏
@bayushtelila
@bayushtelila Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@FreworkShikur
@FreworkShikur 2 ай бұрын
በጣም ደስስስስስስ........ የሚልና ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ... ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@wishmakab
@wishmakab Жыл бұрын
ይትቤ በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው 5:43 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@eyerusalemgurara172
@eyerusalemgurara172 Жыл бұрын
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን
@yenealemgenene
@yenealemgenene Ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya Ай бұрын
ዘማሪያችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስበ መምኽራንን ያድልልን ዝማሪ መላእክትን
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ በጣጣጣጣጣጣም ነዉ የሞዝሙር ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ተዊህዳ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤😢😢😢
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 Жыл бұрын
ሶበስ ይወርዱ መላክት መላክት ይወርዱ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
@abrahamayele9510
@abrahamayele9510 19 сағат бұрын
በመድሃኒአለም ደስ ሲል 🙏😭😭😭😭😭
@Surafel124
@Surafel124 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@Rherhet
@Rherhet 2 ай бұрын
ከጥዓሙ ብዛት አጥንት የምያለስልስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tarikuaman6428
@tarikuaman6428 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደስ የሚል ስርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የጠበቀ ያሬዳዊ የሆነ ዝማሬ ነው
@TsionKonjo
@TsionKonjo Ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@zerayeyakob257
@zerayeyakob257 Ай бұрын
Mn aynet zemara nw be gata sem zemara melakten yasemalen
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 ай бұрын
🎉እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉 እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም የጌታዬ እናት የጭንቅ አማላጃችንን ድንግል ማርያምን እንወዳታለን እናመሰግናታለን ጠላት መናፍቅ ሰይጣን ይቃጠል
@rahelgebreselassie9500
@rahelgebreselassie9500 3 ай бұрын
ወድማችን አጥትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬን ያሰማል ቃለ ሕይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ::
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@BETEABE
@BETEABE Жыл бұрын
🔴 አዲስ ዝማሬ "ወለደችው ድንግል" በዘማሪ ዲያቆን ብንያም ገርጂ// New song “Woldechew Dengele” zemari Dn Biniyam Gergi kzbin.info/www/bejne/eJCZm5mGatGIgcU
@habtemikael
@habtemikael Жыл бұрын
ካላስቸገርኩ እስኪ ትርጉሙን የሚነግረኝ ሰው ቢኖር ደስ ይለኛል
@LuelGgebrehiwet
@LuelGgebrehiwet 7 ай бұрын
መላእክትን ሊቃነመላእክት በሚወርዱ ጊዜ ድምፅ የላቸውም ሩጫቸው ከነፋስም ይፈጥናል በእግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ።
@yonasgrmatsion8613
@yonasgrmatsion8613 2 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚኣብሄር ይመስገንንን
@maron278
@maron278 12 күн бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልሸ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@antenehadmasu6476
@antenehadmasu6476 Ай бұрын
ድንቅ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@esra240
@esra240 3 ай бұрын
ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን ለወንዽማችን አብረውት ለነበሩት ሁሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቢተረጎምልን ዸግሞ ጥሩ ነበር ❤🎉❤
@YeshiYeshi-m5n
@YeshiYeshi-m5n 2 ай бұрын
የንታየን የሰለጠነ የልሉል እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይድርስ ለየንታየ እኔ ወለተ ሰንበት በፆለትያስቡኝ የወንቅሸቱን ቅዱስ ገብርኤል እና የበርሀው መናይ የንታየ አባየሀኋኒስ ያሉበትን ቦታ አይ ዘንድ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏⛪⛪⛪ እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ለ
@workneshebeye3449
@workneshebeye3449 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@tututadesse8790
@tututadesse8790 Жыл бұрын
ሶበሰ ይወርዱ መላእክት (2) ይወርዱ አወይ ሊቃነ መላእክት ኧኸ ኧኸ አልቦሙ ድምፅ ኧኸ(3) ወአልቦ አሰር ለምክያዳት ይቀልል ሩፀቶሙ እምነፋሳት ውስተ ሃገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ
@Adiki37
@Adiki37 Жыл бұрын
TIRGUM?
@gumashame
@gumashame 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና➕☘️☘️☘️👏
@tk-xx9lz
@tk-xx9lz 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጥዕምቲ መዝሙር ዝማሬ መላእክቲ የስመዓል
@Uae-o1h
@Uae-o1h 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthlove1462
@ruthlove1462 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ይትባርክ ተገኝ🙏🙏🙏
@Filimonmitiku19
@Filimonmitiku19 Ай бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@JeryJery-eo7bq
@JeryJery-eo7bq Ай бұрын
yageleglot zemen yebarekle
@HelenTesfaye-yo7rg
@HelenTesfaye-yo7rg 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zabfamily12
@zabfamily12 2 ай бұрын
ይለይብኛል ሚካኤል 12❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክ ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏ሶበሰ ይወርዱ መላእክት× ፪'🕯🕯🕯🌹🌹🌹🌸🌼ጡዕም ዝማሬ እግዚአብሔር ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆን ሐውና
@getnet2226
@getnet2226 Жыл бұрын
በምስጋና የተባረኩ የአበውን በረከት ያድልህ ወንድሜ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ።
@Bisratkoruከዮሃንስጸበል-t7j
@Bisratkoruከዮሃንስጸበል-t7j 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! በምስል እንጠብቃለን❤
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 4 ай бұрын
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@MamiEstif
@MamiEstif 4 ай бұрын
Like arglu
@merikifle7951
@merikifle7951 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበንክ ይባርክልን
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 Жыл бұрын
ዝማሬ መለዕክትን ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክ በጣም ውብ ዝማሬ ።
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ግሩም መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@Meselechzedingil
@Meselechzedingil 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@marthafikre
@marthafikre 6 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@esra240
@esra240 3 ай бұрын
እልልልል እልልልል እልልልል አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@FreworkShikur
@FreworkShikur 3 ай бұрын
❤🎉በጣምየምወደው መዝሙር ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@italemmelaku8888
@italemmelaku8888 2 ай бұрын
Zimare malaiktin yasemalin bebetu lezelalem yanurih tsegaawun yabzalih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አግራሞትትዩብ
@አግራሞትትዩብ 6 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@MezgebBalcha
@MezgebBalcha 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል የማይጠገብ ዝማሬ ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
@alemeneshtaye
@alemeneshtaye Жыл бұрын
የልብ ሀሴት የሚሰጥ ጥዑም ዜማ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@TekstS
@TekstS Жыл бұрын
በእውነት የማይጠገብ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@destazebirei1424
@destazebirei1424 4 ай бұрын
አሚን god bless him
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 ай бұрын
አስር ጊዜ ብሰማው እንኳን አልጠግበውም ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
@reduali3482
@reduali3482 3 ай бұрын
Ye mezmur lene yetezemer new yememeselegTemesgen amelake❤
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@GenetDadhj
@GenetDadhj 2 ай бұрын
እመቤታት ማርያም የሁላችን እንባ ታብስልን
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 280 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
15:01
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur
7:40
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 958 М.
"አረሳት ኢትዮጵያን" |  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:35
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 4,1 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН