አዲስ ዝማሬ " ይደንቀኛል መኖሬ " ዘማሪት እጹብድንቅ አዲሱ

  Рет қаралды 35,107

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

አዲስ ዝማሬ " ይደንቀኛል መኖሬ " ዘማሪት እጹብድንቅ አዲሱ ​⁠‪@-mahtot‬

Пікірлер: 113
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እውነት ነው ማነው እንደ እኔ ጌታዬ ያገዝከው ጨለማውኝ ቀን ያሳለፍከው ይደንቃል መኖሬ አንተ ባታስበን የት ነበርኩ እኔ 😢😢😢😢😢
@me-12.abatie
@me-12.abatie Ай бұрын
ማነው እንደኔ ጌታዬ የገዝከዉ ጨለማውን ቀን ያስለፍከው ይደንቃል መኖሬ(2) አንተ ባታስበኝ የት ነበርኩኝ እኔ መቀምን ሳልሻ ብጋዝ በህይወት ሰልፍ ደክሞኝ ያልደከሙኩት ይዞኝ ነው የእርሱ መዳፍ (ያውቅበታል ማትረፍ ያዉቅበታል ማኖር ከእርሱ ዘንድ ነው እዉነተኛ ሰላም 2) 🙏🙏🙏💖
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 2 ай бұрын
ግሩም ዝማሬ በጥዋቱ ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴችን
@Tyitbarek2053
@Tyitbarek2053 2 ай бұрын
ይሄስ ለኔ ነው😭 ጌታዬ ክርስቶስ ከስንቱ አደጋ ከሞት መንንጋ አስመልጠኸኛል😢😢😢
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ይደንቃል መኖሬ የእኔስ ኃጢዓት ሞልቶ ፈሷል እባክህ አባት ሆይ በምህረትህ አስበኝ ለንስሃ ሞት አብቃኝ🤲🤲🤲♥️😭😭😭ዉድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🤲♥️♥️♥️
@MihretKinfe
@MihretKinfe 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@NahomMoges-ox5ct
@NahomMoges-ox5ct 2 ай бұрын
እውነት ነው ይህ ድንቅ መዝሙር ለእኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ ነው ያዳመጥኩት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
@HfhdYdh
@HfhdYdh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስለ ዝማሬዉ የዝማሬዉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፆናሽ በረከትሽ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 ай бұрын
ቃልህ ይዋት የሰማልን እህታቸ🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 2 ай бұрын
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🌸✨
@ያሚይቲዪብ
@ያሚይቲዪብ 2 ай бұрын
9ነኛው ነኝ መለአክት ዝማሬ ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HanaAlemu-t3k
@HanaAlemu-t3k 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ጌታዬ ያገሰከው ጨለማውን ቀን ያሳለፋከው ይደንቃል መኖሬ( 2)× አንተ ባታስበኝ ዬተ ነበረኩኝ እኔ ዝማሬ መላከትን ያሰማልን❤❤🙏🏼
@rebuniyahweh8116
@rebuniyahweh8116 2 ай бұрын
አምላከ አበው የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ እጹቤ እህታለም👏👏💕 እውነትም እንደስምሽ እፁብ ነሽ። ድንቅ ዝማሬ😍👏
@fireshegawufire3414
@fireshegawufire3414 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጥዋቱ ደስ የሚል ዝማሬ በቤቱ ያፅናሽ 🙏
@sebleabebe400
@sebleabebe400 2 ай бұрын
😢😢😢 😢😢😢እንደኔ እግዚአብሔር የበደለ የለም 😢ሁልግዜም ይደንቀኛል በምህረቱ ብዛት እየኖርኩ ነው
@ermiyasadino
@ermiyasadino 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያቆይልን
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 5 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን አህህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@BiniamSeyoumአጋሩክራር21
@BiniamSeyoumአጋሩክራር21 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እፁቤ 🙏🙏🙏
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 😢😢😢🤲🤲🤲
@Tade2119
@Tade2119 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ወንድማችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigisitBekele-p3r
@TigisitBekele-p3r 2 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያጽናሽ
@መቅደስየድንግልማርያምልጅ
@መቅደስየድንግልማርያምልጅ 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እፁብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremmesfin6468
@meskeremmesfin6468 2 ай бұрын
Amen zemare meleakt yasamalin ❤Etsubiye ye dinegal mariam tsegahun yanizaleesh yene wud❤
@ግዘ
@ግዘ 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🤲 🤲 🤲 🙏 🙏 🙏
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 2 ай бұрын
Zemare melaket yasemalen ehetachen
@astersiyum7762
@astersiyum7762 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን🥰🥰
@MuraalBelayineh
@MuraalBelayineh 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@tigestDejen
@tigestDejen 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማል❤❤❤❤
@chaltuderejeyoutube867
@chaltuderejeyoutube867 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤
@MelonaFikadu
@MelonaFikadu 2 ай бұрын
ዝማራ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@Wasintu
@Wasintu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እቺን ቀን ለንሰሃ ጨምሮ ለሰጠን❤❤❤
@aaddaambaw1908
@aaddaambaw1908 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል ውድ እህታችን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርቺልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@hawibelay-k8y
@hawibelay-k8y 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኪ ❤❤❤
@vshjd9898
@vshjd9898 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እህቴ
@SifnafSifnaf
@SifnafSifnaf 2 ай бұрын
Yene enat zimare melaktin yasemalin yene ehit❤❤❤
@Avegsee
@Avegsee 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@TilahunLegesse-r2v
@TilahunLegesse-r2v 2 ай бұрын
አምላከ አበው የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ።በርቺ ዉዷ እህታችን ድንግል ታበርታሽ ።
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 2 ай бұрын
የኔ እፁብ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት የሰማልን ውድድድድድድ
@MelatHabtuNegash
@MelatHabtuNegash 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@antenehkebe7287
@antenehkebe7287 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰማልን
@YgeremTesema
@YgeremTesema 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ቦቸራ
@ቦቸራ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fozfoz6240
@fozfoz6240 2 ай бұрын
🙏🙏🙏ዝማሬ መላኬት መላክት ያሰማልን እህታችን
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy 2 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BanchiTame
@BanchiTame 2 ай бұрын
Zamere Melkati Yesemalin Yene Wude ehite 🙏🙏🙏😢
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እፁቤ ብርቱዋ እህቴ።
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 2 ай бұрын
ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን❤❤❤
@Mahari-763
@Mahari-763 26 күн бұрын
Zmare melakt yesmelna ❤
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 2 ай бұрын
በእኔ ውስጥ ሆነሽ ውለታውን የመሰከርሽ ያክል ነው የተሰማኝ ያንኹሉ ጨለማ አስተሳሰብና ኑሮ ገፎ 2017 በአዲስ እቅድ እንድኖር አድርጎኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@samsathirteen2916
@samsathirteen2916 2 ай бұрын
Amen zemare melaikt yasemalen tesga yabizalish😢 ❤❤❤❤❤
@lidetgetahun2088
@lidetgetahun2088 2 ай бұрын
Zmare mlaekt yasmaln wde❤
@samrawitfeyisa2158
@samrawitfeyisa2158 2 ай бұрын
Tebarekilegn etsuba❤❤❤❤
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 ай бұрын
እዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@BirhanuTesfaye-i8w
@BirhanuTesfaye-i8w Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Ай бұрын
ማነው በክርስቶስ ምህረት በደሉ ያልተሸፈነለት
@dubaiworld2422
@dubaiworld2422 2 ай бұрын
ዠማሬ መላክ ያሰማል
@AresemaAKLILU-fi2gz
@AresemaAKLILU-fi2gz 2 ай бұрын
Are tewu gene like adergu enaberetatate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdlawitAsefaw
@EdlawitAsefaw 2 ай бұрын
Yen ehet❤❤❤🎉🎉
@samssung3465k
@samssung3465k 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@Getinat
@Getinat 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
Zamra Malekten Yasmlen Ehtachan
@AdoniKing-s5p
@AdoniKing-s5p 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማሽ
@YisqBabale
@YisqBabale 2 ай бұрын
አሚን🙏🙏🙏🙌
@orthodoxtewahidosibket
@orthodoxtewahidosibket 2 ай бұрын
Zimare melaktin yasemalin❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
@TigisitWodajo
@TigisitWodajo 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወረኃዊ መታሰቢያ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመኑ ክፉ ረውና ከምንም በላይ በፆም በፆሎት የምንበረታበት ጊዜ ነው የምንዋጋው ከመንፈስ ጋር ስለሆነ በመንፈስ እንበርታ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች በአደባባይ ተፈፅመው የቀሩት ጥቂት ናቸው አነዚያንም በቅርብ እናያቸዋለን አይናችንና ልባችን ከቅድስት ቤተክርስቲያን አይለይ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከባህር ማዶ
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 2 ай бұрын
Amen amen❤
@AresemaAKLILU-fi2gz
@AresemaAKLILU-fi2gz 2 ай бұрын
Elelelelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SolomonGoshomr
@SolomonGoshomr Ай бұрын
Ashesheye
@Meskerem-m5j
@Meskerem-m5j 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MulualemZerihun-d9k
@MulualemZerihun-d9k 2 ай бұрын
Zemara melakt yasemalen
@SisWall-l4u
@SisWall-l4u 2 ай бұрын
🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱በርች ያስምርልሽ🇲🇱
@Gym_astu
@Gym_astu 2 ай бұрын
❤️🙏
@hanaabraham1503
@hanaabraham1503 2 ай бұрын
❤❤❤
@yetmzawde-xr6xt
@yetmzawde-xr6xt 2 ай бұрын
Elelelelelelelelelel 🎉🤲
@mekidesbiranu9369
@mekidesbiranu9369 2 ай бұрын
Amen
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 2 ай бұрын
Thank you sister❤❤❤
@usumb5266
@usumb5266 2 ай бұрын
🙏
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 ай бұрын
😊😊😊
@Amani216-r3h
@Amani216-r3h 2 ай бұрын
እስኪ የተዋህዶ ልጆች ህንን መዝሙርና ይንን የtube ቻናል አንድ ሰው ለአንድ ሰው ያስደርግ ሌሎች ኤንዴት እንደሚተባበሩ አታዮም 🙏🙏🙏🙏🙏
@Hannayeledtalijkidusemikealabt
@Hannayeledtalijkidusemikealabt 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AddisuItenesh
@AddisuItenesh 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaA-wd5yf
@HanaA-wd5yf 2 ай бұрын
ተመስገን ሳይገባን እንዲገባን ያደረገ አምላክ። ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@AresemaAKLILU-fi2gz
@AresemaAKLILU-fi2gz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@tamatama6581
@tamatama6581 2 ай бұрын
አንቺን ይጠብቅልን ግጥሙም ምንም አይልም ዜማው ተዋሕዶን አይወክልው የዘፈን ዜማ ነው ሊታረም ይገባል
@KalkidanMulaw-n6g
@KalkidanMulaw-n6g 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏❤❤❤
@misrakimiru8407
@misrakimiru8407 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤
@YeshwaregAlemayo
@YeshwaregAlemayo 2 ай бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሠማልን
@BanchiTame
@BanchiTame 2 ай бұрын
Zamere Melkati Yesemalin Yene Wude ehite 🙏🙏🙏😢
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SolomonGoshomr
@SolomonGoshomr Ай бұрын
Ashesheye
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekdlawitnigussie4468
@mekdlawitnigussie4468 2 ай бұрын
❤🥰🤲
@hielenTube
@hielenTube 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@me-12.abatie
@me-12.abatie Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏💖💙
@girma-z1r
@girma-z1r 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Amhara-o9m
@Amhara-o9m 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ማረኝ | Maregn | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ
8:03
Janderebaw Media
Рет қаралды 156 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 15 МЛН
Engedih Men Lebel
5:21
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 77 М.
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН