አዲስ ሚስት ለማግባት ሲል የልጆቹን እናት የገደለው ሰው

  Рет қаралды 136,820

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 Жыл бұрын
ለእራሳችን ደስታ ስንል የሰዉን ሂወት ማጨለም የለብንም
@Aየኔፍቅር
@Aየኔፍቅር Жыл бұрын
😢😢😢😢ትክክል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም ምን ደስታ አለው ይሄው እሱም ዘብጥያ ወርደ ልጆቹንም አጣ😢😢😢
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ የጭካኔ ጥግ ባለትዳር ሴቶችዬ እባካቹ ባሎቻቹ ሲገላምጧቹ እንኳን አስቡበት 🥺🥺
@fatimafatom8185
@fatimafatom8185 Жыл бұрын
😭😭😭
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
ሎቱ ስብሐት እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን ሰው እንዴት ከፍቷል ሰው እማገሉ ሰዎች ግን ነገ እንደሚሞቱ አያስቡም እንዴ በስመአብ ከዚህ ይሰውረን💔
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል እኔን የሰማ አምላክ እናንተንም ይሰማችሁ እግዚአብሔርን አመሰግኑልኝ ጓደኞቼ🙏❤❤
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
አሚን ውዷ በድጋሚ እንኳን ደስ ያለሽ እኔም ደስታሽን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ፈጣሪ ይስማን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ እህት
@TTt-dh2od
@TTt-dh2od Жыл бұрын
ኣሜን እግዜአቤሐር ይመስገን🙏💗
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ተከታዮች በሙሉ ደስ ብሉኘል ደስ ይበላችሁ ሚስቴ በሰላም ወልዳለች አልሃምዱሊላህ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
አንዳንዴ እጠራጠራለሁ እውነተኛ ታሪክ መሆኑን ምክንያቱም የፍድን መጠን አትናገሩም የሚያስተምረው ዋናው የፍርድ መጠኑ ነው።
@eakrameku2341
@eakrameku2341 Жыл бұрын
ውዴ የኢትዬጵያ ፍርድ እኮ ባይ ነገር ይሻላል ሰው ገሎ 15 አመት የሚፈረድበት ሀገር ነው
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 Жыл бұрын
Ayidelem! Min timihirt new ketarieku yaminiwasidew new kum negeru! Enidayidegem min bemareg enikelakel new!!
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
እውነት በጣም ፈራሁ ማን ይታመናል በርግጥ ሁሉም ሠው አዳይነት አይደለም ነገርግን ከጊዜ በኋላ እሚሆነው አይታወቅም 💔
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና አውጣን 😢😢😢😢
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ምንሰማበት ቀን ቅርብ ያድርግልን ዘንድሮ የማይታይ የማይሰማ ጉድ የለምና😢
@faizafaiza6703
@faizafaiza6703 Жыл бұрын
ሰው እዴት በልጆቹ እናት በዚ ልክ ይጨክናል መፍታት እያለ ኡፍ።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኳ😢😢😢😢
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እግዞኦ መቼ ይሁን ጆሮአችሁ መልካም ዜና የሚሰማው 😢😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እኔኮ አስተሳሰባቸው ምንድነው ?ገለው በቃ አይታወቅም ?የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እያለ ቢዘገይም እውነት መቼ ተቀብሮ ይቀርና ። ያሳዝናል
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
አበት የሰው ጭካኔ የልጆቹን እናት በሰላም ቢያሰናብታትስ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ግን ምን እየሆን ነው ያለነው ልባችንን ምን ድነው የሸፈነው አቤቱ በደላችን በዝቷል እባክህ አምላኬ እንደምህረትህ ማረን ይቅር በለን በጣም ከፍተናል ።
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ትላለች አያቴ !!ምናለ መተው እያለ መግደል ምን አመጣው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
የተረገመ ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
መተው የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ እኮ 😢😢😢
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ልብ ይሰብራል በእውነት
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
እማይሰማ ጉድ የለም. የዝሆን ጆሮ ይስጠን
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Жыл бұрын
😅😂
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ችግራችን ለልጆች ስንል እንኑር የሚባል ነገር ነው ለዚህ አውሬ ግዜ ሰጠችው ችግሯን ለቅርብ ሰዎች ማማከር ነበረባት
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ዉድያገሬልጆች በሥደትም ባገርም ያላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ እዳታልፉኝበቅንነት
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ባይገላት ቢፈታት ምን አለው በራሳ ህይወት ትኖር ነበር ያማል በጣም ያሳዝናል
@መሠረት-ቸ5ፈ
@መሠረት-ቸ5ፈ Жыл бұрын
የሚገላት ንብረቱን እዳትካፈለው ብሎ ነው እሱ እንድገላት ሲያስብ የሚገፋፋው ሰይጣን እሱ እንደሚታሰር ንብረቱን ለልጆቿ እንደሚሆን እንኳ አያመለክተውም በል ፍጠን አድርገው ግደላት ነውየሚለው
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
የቤት እመቤት ሆኖ ከባል ተቀባይ ብቻ መሆን በቤት ውስጥ ያለውን እኩልነት ይሸረሽረዋል ብሎም አንዳንዴ እንደዚህ አይነት በደል ሲደርስ ወስኖ ትቶ ለመሄድ የመወሰን አቅም ያሳጣል
@مريمالحضرمي-ك6ي
@مريمالحضرمي-ك6ي Жыл бұрын
አይይ ለሰው ሞት አነሰው አሉ😢😢😢
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ የምንሰማው ወንጀል ከአእምሮ በላይ ነው የሰው ልጅ አጋጣሚን የሚጠብቅ አውሬ ነው የሚለውን አባባል እውን ያደርገዋል🎉
@sosna8660
@sosna8660 Жыл бұрын
ሰው ከአውሬ ባሰ እኮ ወገኖቼ 😢😢😢😢😢አሬ ፈጣሪ ሆይ ምህረትን ላክልን😢😢
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
በጣም
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ብስርዬዬ❤️❤️❤️
@wernerherrmann8272
@wernerherrmann8272 Жыл бұрын
Wunderbar ❤❤❤
@muludejen9244
@muludejen9244 11 ай бұрын
ብስራትን ስወዳት የኔ ጀግና በርች እወድሻለሁ አንድ ቀን ሰይፉ ባቀርብሽ አርፍ ነበር
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ይህን ተራኪ እባካችሁ በኢንተርቪው አቀረቡልን እንየው።በሱ ምክንያት እዚህ ፕሮግራም ላይ ያላየሁት ፖርት የለም ድምጹ አንደኛ ነው።
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
በዚህ አይነት አልፈልግሽም ሂጂ ፈታሁሽ ብሎ የሚሸኝ ባል በምን ጠዓሙ 😢😢😢
@ኪያ115
@ኪያ115 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አድነን መጨረሻችንን አሳምረው
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ትክክል የምትደበደቡ ሴቶች ከዚህ ተማሩ በኃላ ህወታችሁን እንዳታጡ ልጆቼ ልጆቼ አትበሉ
@Samira-b2z
@Samira-b2z Жыл бұрын
ትክክል 🎉🎉የምትደብደቡ ሴት ክመጅምሪነገር ስጅምር እርምጅመውስጅይህስውለሕግፍትህለሴትችበመሉትምህርትይሆን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢አቤት ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን ያሳዝናል😢😢😢
@bilalmohammed3843
@bilalmohammed3843 Жыл бұрын
በጣምያሣዝናል ከሚገላትምናለቢፈታት ለዚሀነውእሥልምናሁለተኛማግባትየሚፈቅደው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በየተኛውም ሀይማኖት መለያየት ያለ ነው ከልተሰማሙ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
የእውነት ታሪክ ነው ግን?
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Жыл бұрын
There are many similar stories .
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Жыл бұрын
አዎ😢
@AjmAjmn-wz8vk
@AjmAjmn-wz8vk Жыл бұрын
Awo😊
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እግዙኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ደረስን
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
እረ እስቲ አንድ ቀን እንኳን በትዳራቸው ስኬታማ ሆነው እስከ ሞት ድረስ አብረው የቆዩትን አቅርቡልን ደና ሰው መጠጠርጠር ጀምሬአለሁ 🤓 በዚ አያያዜ ሳላገባ ማርጀቴ ነው
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
የሞት ቅጣት መሰጠት ነቀረ በተኝ እስኪ እሰቡት ቧሏ 😢😢😢😢😢
@ኪያ115
@ኪያ115 Жыл бұрын
አቤት ወይ ዘመን ስንቱን ሰማን አየን
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዉ
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
የሠው ጭካኔ ይባሥ እያለ እየጨመረ ነው ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረሥን ሜስት ክብር ናት ባልን አምና ቤቱ እስከገባች ድረሥ ሌከባከባት እንዲሁም ሌታመንላት ሲቻል መግደል በጣም ያረመኔ ስራ ነው እንዲት ሰው ጨክኖ ግማሽ አካሉን ገድሎ አይኑ እያየ ይቀብራል ፈጣሪ ሆይ ምህረትን ለሀገሪ አውርድላት ቀበቀን የምንሰማው ነገር እየከፋ ነው
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Жыл бұрын
እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ ከ ገዳይ አስመሳይ ሠዉረን,☝☝☝
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
አትፍረዱባት ምናልባት ይስተካከላል ይመለሳል ብላ ነው ለልጆቿ ስትል ነው 😢😢😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ልክነሸ😭😭😭😭😭
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
እውነትሽ ነው 😢😢😢😢😢😢አንጀቴ በላችው ምን አለ ለልጆችዋ ስል እንኳን ቢተዋት
@Santauo
@Santauo Жыл бұрын
😢አቤቱ😢ይቅር😢በለን😢ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ወገኖቼ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሁይ ከምድራችን ሰው መሰል አውሬ አጥፋልን በኢየሱስ ስም 🙏🙏😭😭😭
@dubais7336
@dubais7336 Жыл бұрын
ብስራየ እወድሻለሁ የሴት ጀግና
@sinafikishabebe572
@sinafikishabebe572 Жыл бұрын
የምር በቅርቡ ያጋጠመኝ ጉዳይ ነውበጣም የምወደው ፍቅረኛዬ ሚስት እንዳለው አወኩ ሚስቱን በአካል አግኝቼ ሳዋራት ምንም አልመሰላትም እኔን ስታገኘኝ 4 ሴት መሆኔን ምንም ሳይገርማት ተናገረች ይሄ ወንጀል መሆኑን እና ዝም ማለት እንደሌለባት ሳስረዳት ምንም እንዳላረግ ለመነችኝ ብቻዬን ልጄን ማሳደግ አልችልም ለልጄ ስል እያወኩ እኖራለው አለች ማሳመን ስላቃተኝ ተውኳት ከእሱም እራኩኝ ብዙ ሴቶች ለልጃጀው ሲሉ እነሱ እየተጎዱ ይኖራሉ
@gingin6217
@gingin6217 Жыл бұрын
😮
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Жыл бұрын
ግንእኮ ተለያይተው ልጃቸውን በሰላም ማሣደግ ይቻላል ገናለገና ተለያይተን ማሣደግአይቻልም እየተባለ ሂወት እስከሚጠፋ መድረሥ የበለጠ ለልጆች ጉዳትነው እናት በሂወት መኖሮ እራሡ ደሥታነው ግን ተሞተች ልጆች ይበልጥ ይጎዳሉም የአምሮ ህመምተኛም ይሆናሉ
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
እኔስ ተምታታብኝ 😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ (፫) ምን ላይ ድርሳን ከቶ ቢፈታትስ አይ 😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
ይህ ታሪክ ለእኔ ነው ይህ ዋጋ የከፈለችው ለልጆቾ ብላ ነው የኸንዶች ጭካኔ ያማል😢😢😢😢😢😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እና ተነቃቂ ምን እየሰራሽ ነው በስተመጨረሻ ብስራት የተናገረችው አልገባሻም
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 በትክክል አልፈልግሽም እያለ እየጠጣ ሰክሮ ይገባል ይመታኛል ልጆቼን ብዬ ቁጭ ብያለው መንቃት አለብኝ በሰው ሀገር እንደ ወጣው እዳልቀር እህቴ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@yedipro1145 አራ ምን አበቱ ልጆችሸን ይዘሸ ውጭ ለረሰሸ አሰብ የሆነ ነገር መድረስ የምችለው በልጆችሁ ላይ ሰይህን በአንቺ ላይ ነው አንቺ በህይወት ከለሸ መቼም ከልጆችሸ አትለይም ግን እነሱ እያልሸ ህይወትሸን እደተጭ ነጌ ዛሬ ስትይ ወጭ ውጭ😢😢😢😢😢
@Zedtube594
@Zedtube594 Жыл бұрын
@@yedipro1145 የሚጠጡ ሰወች ለሴት ክብር የላቸዉም ብዙወቹ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
@@yedipro1145 አየሽ የኔ ውድ ከይቅርታ ጋ ትንሽ ልበልሽ አንቺ ለልጆቼ እያልሽ ነው አንችንም ማጣት የማይፈልጉ ልጆችና ቤተሰብ ወይም ወዳጆች ስለሚኖሩሽ እነሱንም ማሰብ አለብሽ እንዲሁም ልጆቸም እኮ ከፍቺ ወይም; ከተለያይቶ ማደግ እናታቸውን አጥቶ ከመኖርና; ቀን በቀን ሶቆቃና; ጭቅጭቅን ከማየት በሰላም የእናትን ፍቅር እየተመገቡ ባንድ ወላጅን መኖርን ይመርጣሉ ታስፈልጊያቸዋለሽ እኛም የማንንም ክፋት ስንሰማ ይሄው ልባችን እያዘነ ነው ምንም ምቾት ወይም መኖር አይባልም ይባስ የምታፈርያቸውን ልጆች የአይምሮ መታወክን እንደሚፈጥርባቸው አትዘንጊ ስለዚ አብሮ ሳይፈላለጉ ህስን ግለሂስን ሳይዋዋጡ ባንድ ብልት መኖር በርቀቱ እንደዘመድ ሰላም መኖርን ይመረጣል እና የምታደርጊውን ውሳኔ ሁላችሁንም በማይጉዳቹሁ ዘዴ ፍችው ቀስ ብለሽ ማሰብ ጀምሪ አትቸኩይም አትዘግይም ምናልባት ከመለያየትም አንዳንዴ ተፀጽቶ እርቅን ሊፈጥር ይችላል ሚሆነውን በሂወታችን ምንም ነገር አናቅም ከባድ ሆኖ የታየን ነገር ለሂወታችን በጣም ጠቃሚ ሁኖ ሚገኝበት ጊዜዎች አንዳንዴ ያጋጥማል በርቺ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ከኤርትራዊት እህትሽ 😇💞🇪🇷🇪🇹
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
እግዚሆ አቤት ጭካኔ ገብጋባ በህይወት ኖራ ብትለየው ምናለ
@zabibazabiba1254
@zabibazabiba1254 Жыл бұрын
ምንአይናት ዘመን ደረስን ለመስመትም ይዘገንነል ምን ነበረበት ብፈታት ሰው መስሎ የሰው አውሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
አረረረረረረ መዳኒት አለም እህቴን ጠብቅልኝ ብትመከር እንቢ ብላለች እመብርሃን አደራሽን 🤲🤲🤲
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
መተት ፀበል አመመኝ ብለሽ ለራስሽ አስመስለሽ አብረሻት ሂጂ መንፈሱ ይያዛል😔
@lemudave8622
@lemudave8622 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢ነገር ግን ይኼ ፕሮግራም በTv ፕሮግራም ቢተላለፍ ሁሉም ሰው ማየት ይችላል
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
መርማሪዎችን እናመሰግናለን ሴቶች ሶስተኘ ሰው ችግሬን መስማት የለበትም የሚሉት ነገር አለ ህይወት አሰከማጠፋ ድረስ ለሰው ለቤተሰብ ማማከር ያሰፈልጋል ትዳር የህይወት መጨረሻ እና ባርነት አይደለም
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በእውነት. በጣም. ያማለል
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
ባለሙያዋን ስወድሽ።
@ሜቲ
@ሜቲ Жыл бұрын
ተራኪው አቤት ድምፅ ይገርማል
@SamiraSamira-u8t
@SamiraSamira-u8t 10 ай бұрын
ብሰር ገመቸ አደናቅንሸ እደሜን ጤና ይጨመርልሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቸ ይመቸሸ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
😭😭😭yewunet degageme semawut betam Amemeg ehetoch ebakacew ayenacewun kefetu befesum eyetegodachu atenuru teker belo yeker balenetu
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነው 😢😢😢😢😢😢 የልጆች እናት ላይ
@Yemi_reads
@Yemi_reads Жыл бұрын
Thank you Bisre and sis❤
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Hi Slie Hewot, thank you so much ❤👍
@AbdulKareem-qc1id
@AbdulKareem-qc1id Жыл бұрын
አህለን ሱበሀን አለህ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ብስራትዬ አንች ልዩ ነሽ
@AlyImraan
@AlyImraan Жыл бұрын
thank u for the advice guys
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 Жыл бұрын
😢😢😢ጭካኔ ለምን መፍታት እያለ መግደል አስፈለገ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በቅነት ነው ነጌ ከእሱ የተሸለ ህይወት ላይ ትሆናለች ብሎ ነው
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
ንብረት እዳትከፍለው ነው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ጭንቅላት ማጣትና የዲያቢሎስ መጠቀሚያ መሆን ነው
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል Жыл бұрын
አፍፍፍ ትዳር ፍራን አሁንስ አንዴ 🥺🥺🥺🥺 ግዜው ያሰፍራል ።
@عليالعسيري-ي3ع
@عليالعسيري-ي3ع Жыл бұрын
ለልጆቻቺን ስንል እንበደላለን ልክ እንደእኔ
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Жыл бұрын
ወይአገሬ የማታሰሚኝ ጉድ የለም
@helenmebrtu8883
@helenmebrtu8883 Жыл бұрын
ለገነዘብ ብላችሁ የማይሆን ታሪክ አትቀባጥሩ 7:38
@samira-u6l4n
@samira-u6l4n Жыл бұрын
ሰላም ለናተ❤❤❤❤
@yohannesafework1955
@yohannesafework1955 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Woyewu hagere Ethiopia minewu beset lij sikay beza. Amlake kezih kifat tebiken.
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Жыл бұрын
በስርአቱ መለያየት እያለ ምን አስገደለው ዋዉ🎉
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ነው ያቀረባችሁት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በቃ እንዲሁ አቤት አቤት እያልን ነው የምንኖረው ? እግዚአብሔር ሆይ አስበን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ኢግዚኦ፡የክፋት፡ጥግ፡ያሳዝናል
@መሠረት-ቸ5ፈ
@መሠረት-ቸ5ፈ Жыл бұрын
ወይኔ ሰው ከአጥፊው ጋር ይኖራል አምላኬ አተባትደርስልኝ የኔም እጣ ይህ ነበር ስለሒወት ፕሮግራም አዘጋጆች እንድህ አይነት ወንዶች ለሽማግሌ አስመስሎ መንገር ይችሉበታል ሌላው ደግም አንች ፈት ከሆንሽ ልጆችሽ ፈት ይሆናሉ እግዚአብሔር ፍችን አይፈልግም የሚሉ ቻይው ሁሉም ችሎነው በየቤቱ ችግር አለ የሚሉ ንግግሮች በቶሎ ከችግሩ ለመውጣት አይችሉም
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
Egziuw marene krestu 😢😢😢😢😢😢
@TigistAbayneh
@TigistAbayneh Жыл бұрын
ከወንድ ልጅ ረውሬ ተሻለ እኮ በጌታ ስም ሁሉም ያንድ እናት ልጆች እየመሰሉ እኮ ነው ክፋታቸው አንድ ከመሆኑ የተነሳ
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 Жыл бұрын
አዎ እውነት ነው
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ Жыл бұрын
ያበደ እና የወደደ አንዲ ነው ይባላል
@AbebanshLamma
@AbebanshLamma Жыл бұрын
የኔ ታሪክን ዛሬ ሰማሁት እባካችሁ ምከሩኝ እኔም 3 ልጆች አሉኝ ባሌ ከኔ ጋር አይኖርም ለልጆቹ ማሳደጊያ የሰጠውንል ያለሁት እሱ ቤት ነው ይሄ ይፈጸምብኝ ይሆን ለልጆቼብዬ ተቀበርኩኝ እባካችሁ አድኑኝ
@tiztaEyoba-eq9py
@tiztaEyoba-eq9py Жыл бұрын
ስጋት ካለሽ ውጭ ልጆቺው የሁለታችሁም ናቸው ብቻሽን ለምን
@mesiemulat5136
@mesiemulat5136 Жыл бұрын
Anchi set gen betam kefu yewend telacha alebesh hul Giza yemtakerbiw program wenden yemikawem new . Sew endat hul Giza sel wend wenjelegna net becha program .
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Жыл бұрын
እግዚኦ
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
አይ ሰው አንድንም ሳይኖር ወደወህኒ ቤት ማሰቢያው የተደፈነ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እሷ ግን ምን ዘጋባት ከእንዲህ አይነት ሰው በጠፍ ጨረቃ ነው ብን ብዬ የምወጣው ሆሆይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አያድርስ ነው ጋርዶባት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ በጣም መጥፊያዋ ሆነ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ Жыл бұрын
@@godisgoodallthetime836 በትክክል የኔ ውድ ብቻ በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ጭካኔ ከዚህ መድረሱ😭😭😭
@bekitilahun2450
@bekitilahun2450 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Ayene bale ende neber ye zacha meyadegebegni techiwu wotawu Ahune Egezabeher yimesegen besdete eyenoeku new 😢😢😢😢
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 Жыл бұрын
ፈጣሪ የፍርድበት 😭
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Жыл бұрын
ሂዎታቸውን ዊስጥ የሚሻሻል እና የማይሻሻል አል ግን በግዜ መንቀት ፡ አሌብን ፡
@Lala-xb9db
@Lala-xb9db Жыл бұрын
ያረቢምንያለጭካኔነው
@ss-md6ff
@ss-md6ff Жыл бұрын
Mikrachiw betami arifi new gadegnye eyetesekayechi new mitinorew sew betesebi yisemabignali bila
@gingin6217
@gingin6217 Жыл бұрын
አሁንስ ወንድ ልጅ መቅረብ ፈራሁ 😭
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
@لاالهالاالله-ر2ع1ر Жыл бұрын
እኔም
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ይሄንን ክፋት እየታየ እንዴት ሰው ይታመናል
@mizankebede9268
@mizankebede9268 Жыл бұрын
ስልካችሁን አስቀምጡልን ወይም ጻፉልን?ንገሩን?
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
ሰራተኛዋ ተባባሪ ናት
@meseretabebe
@meseretabebe Жыл бұрын
Qomo mekrat yeshalel bezia zemn kemagbat ufffff 😭😭😭😭😭
@ኪያ115
@ኪያ115 Жыл бұрын
ብዙ ነገር አለ በየቤቱ የውሸት ትዳር የምንኖር ከቁጥር በላይ ነን
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጆሮ ከምሰማዉ አይን ከምያየዉ ጉድ አበቱ ስዉረን
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
ከሚደበድባቹ ወንድ ጋር አትኑሩ ሴቶች። መጨረሻ ላይ ክፉ ጉዳት ያደርሳሉ
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
30:59
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
"ክልተ ፆታ ንዘለዋ ጓሉ ንምድሓን . . . !"
34:57
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 48 М.
ያለጥፋቷ በአጎቷ የተገደለችው ታዳጊ
26:43
Sile HiwotTV
Рет қаралды 130 М.
ሠርጋችን በራሳችን መኪና .አዲስ መኪና ገዛን❤️💕
23:05
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 165 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 809 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН