No video

/አዲስ ምዕራፍ//"አባቴ መሞቱን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ...ለ40 ቀን ልጁን ተሸክሞ የተዋጋው ወታደር //አዲስ ምዕራፍ//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 940,641

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
ህፃን ቢንያም ጌታቸዉ እና ቤተሰቦቹን መርዳት የምትፈልጉ
0933033313 ቤሊሴ ሞሮዳ
አቢሲኒያ ባንክ 84217093
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000445929828

Пікірлер: 4 700
@mebatube2297
@mebatube2297 2 жыл бұрын
የዚህ ህፃን ልጅ እንባ ስብራት ለኔ የተከፈለ መስዋት ነው ልቤን ሰበረው ለሟች ወንድማችን ነብስ ይማር
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@abenezerwondimu6384
@abenezerwondimu6384 2 жыл бұрын
Betame😭😭😭😭
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
@@abenezerwondimu6384 አቢ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆን በአክብሮት እጋብዛለሁ
@sarahj1999
@sarahj1999 2 жыл бұрын
ለዚህ ህፃንአባት ሀውልትይሠራለት
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
@@sarahj1999 በትክክል ሳሪ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@user-zb7tc6wv7q
@user-zb7tc6wv7q 2 жыл бұрын
በጦርነት ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ላጡ በሙሉ እግዚአብሔር ያጽናቸው😔😔😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@jdjdjjjssjsj9063
@jdjdjjjssjsj9063 2 жыл бұрын
አሚን😭😭😭😭እኔም 6ቤተሰቦች አጥቻለሁ
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
@@jdjdjjjssjsj9063 አይዞሺ ማማየ አላህ ሦብሩን በሠፊዉ ይሥጥሺ የሞቱትንም አላህ ጀነተ ፍርዶሥን ይወፍቃቸዉ ሁላችንም ወደዛዉ ነን አላህ ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራን
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ለኔም ዱአ አርጉልኝ የልጀየ አባት ወሬው ጠፍቶኛል የአማራ ልዩ ሀይል ነው ስልኩ ካቋረጠ 6፡ወር ሆነኝ
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703 አላህ በቅርቡ ዲምፁን ያሠማሺ ዉደ አብሺሪ ዱአ አዲርጊ
@kedirtube1367
@kedirtube1367 2 жыл бұрын
ለሀገር አንዲነት ለተሰውት ጀግኖች እና ቤተሰቦች መፅናናቱን ይስጣችሁ ቤቢዬ አላህ ያሳድግህ 😥
@MuleD1
@MuleD1 2 жыл бұрын
"አባቴ በጣም ናፍቆኛል" ቃሉ በራሱ ያማል😭😭 ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን🙏🙏🙏
@Simegn12
@Simegn12 2 жыл бұрын
"ሞተው አይደለም ተኝተው ነው" ይሄ ቃል አባቱ የልጁን አይምሮ ለመጠበቅ ሲል የሞቱትን ሰዎች ተኝተዋል ብሎ የነገረው። ተስፋ በሌለበት ሁኔታ ውስጥ የራሱን ጭንቀት በውስጡ ይዞ፡የልጁን አይምሮ ከጭንቀት ለመጠበቅ የተናገረው የተስፋ ቃል። ፅናት እንዲህ ነው።
@m.g5367
@m.g5367 2 жыл бұрын
Yene tarik tedgme ende mnem adeku chgru lenat new manem yastawsen mengest yelem
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 2 жыл бұрын
😭😭😭💔
@nejatmohammedmohammed1158
@nejatmohammedmohammed1158 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-ij1xg7up1g
@user-ij1xg7up1g 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ኡፍፍ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@m.g5367 😭😭😭😭😭😭😭😭
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 2 жыл бұрын
አዝናለሁ ሐዘኔን ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም ተሰምቶኛል እግዚያብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ሰው መሆን የሚለካው እነዚህን ቤተሰብ በመጠየቅ በመንከባከብ ነው የጀግናውን ነፍስ እግዚያብሔር በአፀደ ገነት ያኑረው።
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 жыл бұрын
yena geta ayezoh abaye egizabhr yatsnachue yejegena lji hulam jegena new 💚💛❤💪💪💪💪💪
@bitobaltcha6056
@bitobaltcha6056 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
አይ ጁንታ የሰው እንባና ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቹ በጣም ያማል😭😭😭😭
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ጦርነት ክፉ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rabiwollotube
@rabiwollotube 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ እኛን ለማኖር የተከፈለ መፅዋትነት ነዉ😭😭ያንተ እንባ የኛም እባ ነዉ😭እኛን ለማዳን ኢቶጵያን ለማቆየት ነብሳችሁን ለሰዋችሁልን ሁሉ ከልብ እንወዳችሁ አለን🙏😍😘
@jemilamefta1969
@jemilamefta1969 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ለሀገር ለተዋደቁ ጀግኖች ቤተሰቦች ልጆች መደገፍ ውዴታችን ሳይሆን የግዴታ ግዴታችን ነው
@asfawtilaye871
@asfawtilaye871 2 жыл бұрын
ትክክል ግዴታችን ነው ተባረኪ
@imkmimi6958
@imkmimi6958 2 жыл бұрын
የእኔ አባት እኔን ደፍት ልበልልክ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@user-qd8kn3ul6i
@user-qd8kn3ul6i 2 жыл бұрын
@@imkmimi6958 ጨጠገኘመ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ግን እንዴት?
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ውይ ህፃኑን መስማት ምን ያክል ያማል ፈጣሪ ያሳድግህ እንባዬን አፈሰስከው!!!
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ከናቱ ያገናኘውእኔሥ አልቻልኩም
@tuntatumato9101
@tuntatumato9101 2 жыл бұрын
Uuuuuùuuufffffffff
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴቴዎ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😢😭😭
@tsegmaryamtamiru6049
@tsegmaryamtamiru6049 2 жыл бұрын
ለህፃን አባቱ ነፍሱን በገነት ያኑረው. ለቤተሰቦቹም መፅናናት ይስጥልን ...ህፃኑ ሲያለቅስ አንጀቴን ነው የበላኝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድገው...
@lucy_love4113
@lucy_love4113 2 жыл бұрын
OMG...I couldn't stop crying. Be strong little boy. Your daddy was a hero.😭😭😭😭
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n 2 жыл бұрын
አባቴ በጣም ናፍቆኛል ምንኛ የሚያም ቃል ነው 😭😭😭 እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው እራሴን በሱ ቦታ ሳስበው ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናችሁ😭
@user-ko8vm4dw7s
@user-ko8vm4dw7s 2 жыл бұрын
እኔ ላልቅስልህ የኔ ማር
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-us1sb6sr3w
@user-us1sb6sr3w 2 жыл бұрын
በጣም መቼም አይረሳ
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 жыл бұрын
@@user-us1sb6sr3w ልጅንአላህያሳድግልትያረብያሳዝንል😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥አባቶለሀገሬብሎነውጀግና💔💔💔💪ግንልጅያሳዝንልአባቶናፍቅ😥😥😥😥😥
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
😭💔
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ተሞተዉ አባቱ ይልቅ የህፃኑ ልጅ አንጀቴን አላወሠዉ ልቤን አደማዉ ፈጣሪ ያሳድግህ 😭😭😭
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 2 жыл бұрын
በጣም እውነት😭😭😭
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 2 жыл бұрын
ለጀግኖቻችን እነሱ ሰማዕት ሁነው ለሀገራቸው እኛእየኖርን የሞቱትን ነፍስይማር ህፃን ቢኒ በእውነት ያማል እኔ ሳየው እንባዬን መቆጣጠር ያቃተኝ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጣችሁ ህፃን ቢኒ እግዚአብሔር ያፅናህ እግዚአብሔር ያሳድግህ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ ያማል ባተ እድሜ ይህን መጥፎ ጊዜ ማየት የኔጌታ የስሙ መጥሪያ ነህ አልሞተም ወንድማችን ይጠራል ባንተ ክብር ለኢትዮጵያ ሰራዊታችን እነሱ ተሰውተው ነውእና እኛ እየኖርን
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን eds የጀግኖቻችንን ታሪክ እና የቤተሰቦቻቸውን ሁኔታ እንዲህ በመሰለ በማቅረባችሁ በርቱ ቢኒያምን እና ቤተሰቡን ፈጣሪ ያፅናችሁ የጀግና ልጅ እና ቤተሰብ መሆን ያኮራል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
የኔጌታ የእኔ አባት ይሄ ሁሉ አባትህም አንተም ለእኛ የከፈላችሁት መስዋዕትነት ነው 😭😭የእኔንም አጎቶች ነፍሰ በላዎቹ ገድለውብኛል😭😭😭 ብቻ አቡሽዬ ፈጣሪ ያሳድግህ አባትህን የምትተካ ሁንልን💚💚
@kalkidantadesse1867
@kalkidantadesse1867 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@meriyememewaeawawa4814
@meriyememewaeawawa4814 2 жыл бұрын
Uuuuuffffff Enbiye fesesa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@tija2011
@tija2011 2 жыл бұрын
😭😭😭
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
ለናት አገራችን መስዋት ለሆኑት ወገኖቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እፃኑንም እግዚኣብሔር በጥበብ ያሳድግህ የኔ ቆኔ ቆንጆ
@yaredfikadu3982
@yaredfikadu3982 2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ፡፡ የእኔ እንባ ይፍሰስ…. ሁሌም ስለአባቱ ጀግንነት እየነገራችሁት ይደግ፡፡
@hani3266
@hani3266 2 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭uuuffffff
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 жыл бұрын
እህ ተሞተው አባቱ ይልቅ ልጅ አስለቀሰኝ
@asmerashikor6640
@asmerashikor6640 2 жыл бұрын
I feel sorry 😞 touching my heart ❤️ እንደ ኤርትራዊ ህመሙ በጣም ይሰማኛል ከመጀመሪያው ልቤ ነክቶኝ ነበር ለጅግናው ሰላም እረፍ እያልኩ መልካሙ ልጅና ቤተሰቦቹ መፅናናት እመኛለሁ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው ተንከባከቡት ስለ ጦርነት ምትጮሆ በዚ ህፃን ጫማ ስር ልጆቻችሁም አስቡት ሰላምና ጤና ለአህጉራችን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tewahidotube123
@tewahidotube123 2 жыл бұрын
በጣም ልቤን የነካዉ በጣም ልቤን የሰበረ ቤተሰብ ነዉ እኔጃ ምነሰ አይነት ስሜት እየተሰማኝ እንዳለ አላቀዉም ቢኒዬ በጣም ነዉ ዉስጤን የነካዉ ይሄ ለኔ የተከፈለ መሰዋትነት ነዉ መቼም ከዉስጤ አይጠፋም ጌቾ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ የኑርህ የልጅህ አደራ አለብን በአግባቡ እንወጣዋለን
@hanunhomemade4371
@hanunhomemade4371 2 жыл бұрын
የአላህ በልጅ አእምሮ ይህን መያዝ ከባድ ነው።ያራህማን ልጆቻችንን በነፃነት የምናሳድግበት ሰላማዊ ሀገር አምጣልን።ለመከላከያ ሰራዊታችን ምንም ሲያንስበት ነው።
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ሀቂቃ አሥለቀሠኝ ሣላቅ በእንባ ታጠብኩኝ ሢያወራ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
አሚንንስሰሰሰሰ
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 жыл бұрын
አሚንን ያርብ እህህህ በጣም አስለቀሰኝ
@user-zx3hu5zm6l
@user-zx3hu5zm6l 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@imblack3285
@imblack3285 2 жыл бұрын
ወይኔ!!! ሰው መሆን ስሜቱ ከባድ ነው አላህዬ ከዚህ ህፃን ልጅ ልብ ውስጥ ሀዘኑን ነቅለህ አውጣለት።
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
አሚን በጣም ነው ያሳዘነኝ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
አሚን አንጀቴን በላኝ
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 2 жыл бұрын
አሜን
@adineg4651
@adineg4651 2 жыл бұрын
ለአገር አንድነት ለተሰዉ ጀግኖቻችን በሙሉ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን ህጻኑንም ያሳድግልን አሜን።
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@adanewubet6082
@adanewubet6082 2 жыл бұрын
ህፃን ቢንያም እደግልን!! አባቢያ አንተ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ ምን ጊዜም በአባትህ ስትኮራ ትኖራለህ፡፡ በእውነት ያማል!!! በአንተ ውስጥ ስንቶች ህፃናት፣አባቶች እና እናቶችን አየን፡፡ በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቅቶኝ ነው ቪድዮውን የጨረስኩት፡፡ ጀግናችን ም/መ/አለቃ ጌታቸው ንፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን!!!
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭የኔ አንጀት ይንሰፍሰፈ የህጻን ልጂ አምላክ ይፈረድባቸው በቤተሠባቸው ይቅመሡ
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 2 жыл бұрын
ኢይወላ፣ያርብ፣አልቻልኩም፣እደት፣የነሱኳ፣እባ፣አልፍርዲ፣አለ፣ላዝም፣እነቱን፣ማገነኛት፣ነዉ፣በሂወት፣ካለቺ፣የሁለት፣እጡ፣እዳይሆን፣የኔግታ፣ፍጣሪ፣ያሳዲግህ፣የጀግነልጀ፣ነህ፣
@fgghgfffhhccf6595
@fgghgfffhhccf6595 2 жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ስፍስፍ ልበልልህ አስለቀስቀኝ አላህ የስራ ቸውን ይስጣች አባትህ ነጠሉህ አላህ ይይላቸው
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ነብስ ይማር ለሀገር መሞት ጀግንነት ነው😭😭😭😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴቴዎ
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 2 жыл бұрын
Ahh Hager ke samint bohala tiresutalachiwu yemote kerebet 😭😭
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ አባት ምን ልሁንልህ አንተና አባትህ መለያየት አልነበረባቹሁም ግን የፈጣሪ ፍቃድ ነው አንጀቴ ተንቀጠቀጠልህ ልጄን እንኻንም ለዘር ተረፍክ የጅግና ልጅ ባለ ትልቅ ታሪክ እንወድሀለን ጽናቱን ይስጣቹሁ እህቶቼ ወንድማችንን ነብሱን ባአፀደ ገነት ያኑርልን ልቤ ሲተረከክ ተሰማኝ እስኪ ባካቹህ ስልክ ቁጥር ሰጡን 😭😭😭
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
ebs መቼም እናንተን በእጅጉ አመሠግናለሁ ፡፡ ይህ ደግነታችሁ ይብዛላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ !!
@sodokistane8623
@sodokistane8623 2 жыл бұрын
እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ኢቢኤስ ሆይ ከልብ እናመሰግናለን😢😢😢🙏
@user-kf5vi7hd7s
@user-kf5vi7hd7s 2 жыл бұрын
ሚስቱ የለችም ሌላ ወ።ድም የለው ኡፉፉ የኔ።ውድ
@jajah7767
@jajah7767 2 жыл бұрын
ወደስራም መውጣት አልቻልኩም ... አይ ሃገር ... መጥቼ እስካይሽ ... ሰላም ይብዛልሽ!!!
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 жыл бұрын
እሰኪ ለምን ይሄ ጦርነት ተነሳ ብዬ እጠይቃለሁ እራሴን አንዳንድ ግዜ አብይ ምን ተስማምቶ ሾሙት ለምንስ ወዲያው ጦርነትን ተጀመረ አሱ ተስማምቶ የመጣበት ነገር ይኖራል እኛ የማናቀው ፈጣሪ የሚያውቀው አምላክ ይወቀው😣☝️🙏
@user-kf5vi7hd7s
@user-kf5vi7hd7s 2 жыл бұрын
@@user-py5qf8pk6u ትክልልል ይህንን ካደረገ እጁ አለበት እኔ የኔ ቤተስብ ስላልተፈናቀለ ብየ ዝም ብየ አላይም ሌላው የተፈናቀለውና የተደፈሩት እህቶቸ ናቸው ስንቱ አማራ ሞተ
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 жыл бұрын
@@user-kf5vi7hd7s ከሾሙት በኋላ በአመቱ ከመስከረም 30 በኋላ መንግሰት የለም ውረድ ሲሉት አሎርድም አለ በዚ ምክነያት ለምን ሰው አሰጨረሰ ነው ጥያቄዬ ?
@sinafikishethio-9691
@sinafikishethio-9691 2 жыл бұрын
እሄን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም ወንድሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን😢😢ልጅ ቢኒም እ/ ር ያሳድክ ለቁም ነገር ያብቃህ 🙏
@gohome9387
@gohome9387 2 жыл бұрын
የሄ ልጅ አባቱን ለኔ ሲል አጣ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ እንደ አይናችን ብሎን ልናያቸው ይገባል የወታደር ልጅዋችን አባ ቢያ በጣም እወድሀለው ወልግዜም በፀሎት ከአንተ ጋር ነኝ አቅሚ በሚችለው ሁሉ እራሴን ለመሰጠት ለወታደር ልጅዎች ዘግጁ ነኝ
@tesfayemesfin3918
@tesfayemesfin3918 2 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። የልጁ ሁኔታ ልብ ይነካል። ጀግና በህይወት ቢኖርም ባይኖርም ምንጊዜም ጀግና ነው። ጀግና አባቱም ለሀገሩ ክብር ነውን መስዋእት የሆነው ገድሉም ለዘላለም ይታወሳል። ለጀግናው ነፍስ ይማር። ልጁንም እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ እና በሞገስ ያሳድገው። አሜን።
@mekdesberhanu500
@mekdesberhanu500 2 жыл бұрын
ይሄን ከሰማሁ በሆላ ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ሲረቡሸኘ ነው የዋልኩት በጣም በጣም ያማል የኔ አባት ልጁ ሲያለቅስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኘ 😭😭😭😭 ነቡሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን::
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
ከፍቅር ይልቅ ጸብ የመረጡ ጨካኞች የስንቱን ልብ ሰበሩት እኔስ ስለዚህ ህጻን ሆዴ ተንሰፈሰፈ ያባቱን ነፍስ በገነት ያኑረዉ እግዚያብሄር ሆይ ይሄንን ህጻን ያንተን ሰላም እና ደስታ ስጠዉ.
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azariatemesegen4263
@azariatemesegen4263 2 жыл бұрын
betam libe yesebral
@mebratetedssatedssa4768
@mebratetedssatedssa4768 2 жыл бұрын
አሜን(3)😥
@tsionmariamchannel9742
@tsionmariamchannel9742 2 жыл бұрын
የትግራይ እናት ሠቆቃን ማን ይዘግበው ታሪኩ የሣዝናል
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
@@tsionmariamchannel9742 የትግራይ ህዝብ የተበላው እኮ እነዚህ የ 666 መንፈስ የሚያገለግሉ አለቃቹህ እኛ ነን ያሉትን ማመናቸው ነው እነሱ የሚያገለግሉት የትግራይን ሕዝብ ሳይሆን አሜሪካን ለሚመለከው ጣዉት ነው የደም ግብር እየሰጡ ያሉት የአለቆቻቸዉ መንፈስ ታዛዥ ናቸዉ እኔ ግን ለትግራይ ህዝብ እነዚህ ክፍ መንፈስ ከተጠናወታቸዉ አለቆቻቸዉ እግዚያብሄር በቃ ይበላቸዉ.
@murthe-wise535
@murthe-wise535 2 жыл бұрын
አባትህ እኛ እንድንኖር ራሱን አሳልፎ ሰጠ ለዚህ ነው አንተን እንደ እኛ የምናየው። ቆንጆ ልጅ ነህ ምናልባት ለወደፊት አድገህ የተፃፉትን አይተህ ህዝቡ ለአባትህ ያለውን ፍቅር ትመለከት ይሆናል። አላህ ፅናቱን ይስጥህ
@fatmatube8375
@fatmatube8375 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነክ ባባ ትልቅ ደረጃ ደረሰክ አተም እደጀግናው አባተክ ሀገር ወዳድ ልጅ እደምትሆን ተሰፋ አለኝ ኢትዮጵያን ህይወታቸውን መስእዋትነት ከፍለው እዚህ ላደረሱልን ጀግና አባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል
@hasanebrahim1
@hasanebrahim1 2 жыл бұрын
ውሸት ቢሆን ብየ ተመኘሁ ግን ደግሞ ሆኗል በጣም ልብ ይሠብራል ቤቢዬ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለቁም ነገር ያብቃህ ለሀገሩ የተሠዋውን ወንድማችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሣርፍልን
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
አሜን💒🙏🙏😭😭
@sarahpalinisarass9238
@sarahpalinisarass9238 2 жыл бұрын
ተማርኮ እዳሆን ሰንት ኣሉ ሞትዋል እየተባሉ በtmh እየታዩ
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
@@sarahpalinisarass9238 ያረብ ባደረገው በኖረ 😭😭😭😭😭💔💔
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
አድስ ምእራፍ የሂወትን ውጣ ውረድ የሚያሳይ ድንቅ ኘሮግራም ወላሂ የዛሬውስ ራሴን አሳመመኝ😭😭😭 ክብር ለወታደሮች እነሱ ሳይኖሩ ለእኛ መኖር ዋጋ የከፈሉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴቴዎ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ኢሻ አላህ ማማየ
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 2 жыл бұрын
እራሴን ወደሁአላ እንዳስብ አደረገኝ እኔም የወታደር ልጅ ነኝ አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት እናትም አልነበረኝም ለኔ ከ እግዚአብሔር በስተቀር ማንም አልነበረኝም ግን እድሜ ለ መንጌ ሰብስቦ አስተምሮ ለዚህ አበቃን ዛሬም ከጦርነት በሁአላ እሚተርፉ ልጆች እሚሰበስባቸው ድርጅት ይስፈልጋል መንግስት በዚህ ጉዳይ መስራት ይጠበቅበታል እኛም ከመንግስት ጎን ነን አይዞህ የኔ ጀግና አባትህ መቼም አይሞትም ጀግና ነው 🙏
@agaaga1632
@agaaga1632 2 жыл бұрын
ከአመት በፊት ስለነሱ በተሰራው ቪዲዮ የደስታና ሃዘን እንባ አንብቼ ነበር:: የልጅና አባት ጥልቅ ፍቅር, ያሳለፉት መከራ እና ከሞት መተረፋቸው ደስታም ሃዘንም እንደው ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ፈጥሮብኝ ነበር:: ይሄ ታሪክ ደግሞ... ኡፍ ... አይኔ እስኪፈርጥ ነው ያስለቀሰኝ:: አባቢያኮ ኃያሉ እግዚአብሔር እንባህን በሳቅ ይለውጥልህ! ዘመንህ ሁሉ በደስታና ሰላም ይሞላ! አሜን! እንደው ይህች ኢትዮጵያ የተባለች እገር ምስጢሩዋ ምን ይሆን ለእስዋ ያለን ፍቅር እንዲህ ለአባቱ ስፍስፍ የሚል ተስሞ የማይጠገብ ብስል ህፃን ልጅን አስጥሎ ወይም የበኩር ልጅን አስከትሎ መስዋእት የሚያስከፍልን? ወይም የተጠመደ ቦንብ አስረግጦ ለወገን ጦር የሚያሰዋን? ምሽግ ውስጥ አስገብቶን ከጠላት ጋር ፊት ለፊት የሚያፋልመን? ወይም ከተፈጥሮዋዊው የሴት ርህራሄ በላይ የሆነ ስሜት ውስጥ ከትቶን ጠላትን በገጀራ የሚያስቀላን? እረ ይሄ የሀገር ፍቅር ስንቱን አፍ የሚያሲይዝ ጀብድ አሳየን! የዘምኑ ሰው ወኔው የተሰለበ ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ ያሳሳተን ማነው? እንደኔ እምነት በአድዋም ሆነ በየትኛውም ጦርት በአይነትም ሆነ በብዛት ከአሁን የበለጠ የጀብድ ታሪክ የተሰራ አይመስለኝም:: አገራችን አሁን እየተዋጋች ያለችውኮ ከኃያላን አገሮች ጋር ነው:: እንደእኔ የሰቆቃ ብቻ ሳይሆን ወርቃማ የጀብድ ታሪክ እየተሰራ ባለበት ዘመን ላይ እየኖረ እንዳለ የሚሰማው ኢትዮጽያዊ ማን ነው?
@user-uu6lb1zn5f
@user-uu6lb1zn5f 2 жыл бұрын
ዘድሮ በሥንቱ ላልቅስ 😭😭😭😭😭 ፍትህ ሣኡዲ ላሉ እሥኞች ተሠቃያችሁ የኔ ድሆች💔💔💔💔😭😭
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 2 жыл бұрын
ኧረ በእውነት ውውይይይይ በስንቱ ልባችን ተሰበረ ኧረ የሰማይ አምላክ በቃ በለን
@user-fj9ru6px1j
@user-fj9ru6px1j 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭👈
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
ለቅሶ ብቻ ሆነ ስራችን ዘንድሮ 😢
@keremuebrahim6171
@keremuebrahim6171 2 жыл бұрын
ፍትህ😭😭💔Ⓐ
@whsffds5498
@whsffds5498 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን አባቶህም የተሰዋው አተም በህፃንነትህ አባትህን ያጣኸው ይህ ሁሉ ለኛ የከፈላችሁት መስዋት ነው አላህ ያሳድግህ 😭😭😭😭😭😭😭
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
የ አላህ ሚስኪን ልጁ ሲያሳዝን በልጠነከረ ነብሱ አባቱን ማጣቱ አይ ዱንያ
@h.m2784
@h.m2784 2 жыл бұрын
እኔም አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት ይመጣል ብየ እጠብቀው ነበር ይህን ልጅ ሣይ ያን ጊዜ ነው ያሥታወሠኝ አላህ ሶብሩን ይሥጣችሁ ልጂንም አድጎ ለቁም ነገር ሲበቃ የምናየው ያርገን
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
ዬኔ እንባ ይፍሰስልክ ዬኔ ጌታ ይህ እንባ ለኛ እንድንኖር እና ሃገር እንድትቀጥል የትከፈተ መሰዋእት የተከፈለበት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል 🙏🙏🙏
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 жыл бұрын
ልባቸው ይሰበር አቦ እነዚህ መርዞች ስንት ቤተሰብ ልብ ሰበሩ💔💔😔😔😔😔😔😔
@emanbestvidio
@emanbestvidio 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 2 жыл бұрын
ማናቸዉ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
እራሴን እስኬያዘረኝ ነው ያለቀስኩት ህፃኑ የኔ አባት 😥😥😥 የጀግና ልጂ ጀግና ነው 💔💔💔
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 жыл бұрын
Whole family sacrifying their country it is amazing just broke my heart the little boy God be with you so emotional watching this video just been standing together building our country and raising children peace environment God bless Ethiopia and her children!!!!!!
@abelmare6200
@abelmare6200 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሣዝናል 😭😭😭😭 እነዚህ አውሬዎች የስንቱን ቤት ነው ያፈረሡት ዘንድሮ እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋቸው
@zufanatube763
@zufanatube763 2 жыл бұрын
ወላሂ ውስጥ ይነካል አባቴ ናፍቆኛል ሲል አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድም አለሜ. ዘንድሮ ስንቱን ሰው ፈጀው ጁንታው. መጨረሻው አይመር
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ የተረገሙ የኔ አባት 😭😭😭መች ይረሳዋል ለእናቴ እንድህ አላለቀስኩም
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 жыл бұрын
እህህ ወላሂ ልጄ ትዝ አለኝ አባቱ ህፃን ሆኖ ነበር ሳኡዲ የመጣው ደሞም እኔም ጥሌው መጣሁ ያጎቱ ልጅ ጋር ነበር የሚድረውም የሚውለውም ይህ ጦርነት ሲመጣ እኔ እኮ አባት የለኝም አለኝ አለህ ብለው ቢኖረኝ እማ አቅፋኝ ይሄድ ነበር አለይ ብቻ ተቤተሰቦቻችን ጋርአላህ ያገናኘን
@yalewbaye181
@yalewbaye181 2 жыл бұрын
ይ ህ ልጅ የብዙ በዚህ ጦርነት ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ልጆች ድምጽ ነው.....እግዚብሄር ያጽናችሁ የጀግኖች ልጆች
@Saron202
@Saron202 2 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት የጀግና ልጆች ጀግኖች ስላሉን እውነትም አገራችን በእግዚአብሔር ተመርጣለች በዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊነትን አቀንቅነው ከነግንዳቸው መሠረታቸው ሁሉ ጀግንነት ብቻ ነው አባቢያ እግዚአብሔር ያሳድግህ፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistmengist319
@tigistmengist319 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ ምን ቃል ያፅናናህ ይሁን ለእኔ ነፃነት የተከፈለ ዋጋ ነው የአንተ አባት የኔ ዘመን ቲወድሮስ የኔ ዘመን ሚኒልክ ነው ከአያቶች ጀምሮ ለኔ ሀገር ለመስጠት ዋጋ ተከፍሎሎ እኔም አላፉነት አለብኝ አባትህ ነፍስ ይማር አንተም እድግ በል ቤተሰቦችህም እግዚአብሔር ይባርክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭 ምንም ቃል አጣሁ 😢😢😢 የጀግናው ልጅ አባቴ ናፍቆኛል ሲል እንዴት ያማል 😢ያንገበግባል 😭😭😭😭ጌታ ሆይ በቃ በለን ስለነዚህ ሕፃናት ብለህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 жыл бұрын
ጌታ ያሳድግህ ገና ከአባትህ ጋር ስትንከራተት ነበር ያስለቀሰኝ አሁን ደግሞ አባቱን በማጣቱ ልቤ ተሰበረ
@edenmesfin9158
@edenmesfin9158 2 жыл бұрын
እኔአፈር ልብላ የኔ ልጅበዚጦርነት ሳቢያ ቤተሰባቸውን ላጡ ወገኖች በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ውይ አይችው ነበር ይህን ጀግና ወታደር አባትና ልጆን ጀግና አይሞት ለሃገርህ ተሰዋህ ባባባዬ እድግ በልልኝ አይዞህ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
አይ ልጅ ያየውን አይረሳም ሲናገር ያስለቅሳል በዝች እድሜው ስለሞት ሲናገር 😥😥😥😥😥 እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ ኢትዮጵያን የካዳቹ በጣም ያስለቅሳል ፡ ያሳድግህ አምላክ
@tuntatumato9101
@tuntatumato9101 2 жыл бұрын
Be fetar sim min lihunilet new yalkut liju uuuuuuuuufffffffffff
@hnah4891
@hnah4891 2 жыл бұрын
ለኛ ብለዉ ነዉ መስዋት የሆኑት የኛ መኖር እነሱን ህይወት አሳጥቷል ለጀግኖቻችን ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል የሞቱትንም አላህ በራህመቱ ይዘንላቸዉ
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 2 жыл бұрын
This is heart breaking, what a hero!!! It broke my heart to see the boy without his father!
@eyolove2901
@eyolove2901 2 жыл бұрын
Thank you EBS For bringing this unsung heroes of Ethiopia at this trying times. The regular folks like this are the heroes of Ethiopia
@user-kj9nr8dn7w
@user-kj9nr8dn7w 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ፅናቱን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@binthabesha2095
@binthabesha2095 2 жыл бұрын
የዚህ ጀግና መከላከያችን መሰዋት ልክ እንደነ አባቸዉ ሞት አንጀቴን ይበላኛል😓
@mahiwolloyewa7921
@mahiwolloyewa7921 2 жыл бұрын
ልጁ አንጀቴን በላው
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የምነካ ታሪክ😭ጁንታ እግዝኣብሄር የእጃቹ ይስጣቹ።የተከበራቹ የ ኢትዮ ህዝቦች:ካለ ኣባት:እናት:ልጅ የቀሩ ነው መርዳት ያላባቹ።እኔ እንደኤርትራዊ ለመርዳት ዝጉጁ ነቕ።ፈጣሪ ይብቃቸው ይበለን።ሰላም ፍቅር ለሁላችን🇪🇹❤️🇪🇷
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን መፈጠሬን ጠላው ሲያለቅስ ሳየው __😭
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
ግን አማረኛ እዴት ነው የምችሉት ኤርትራወች የሁልግዜ ጥያቄ ትማራላችው አማረኛ ? ቋንቋችው ምድነው ?
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 жыл бұрын
@@abvaye_4485 ድሮ 'ኮ ትምርቲቤት በኣማርኛ ነው የነበረው::በዛ ደሞ ፍልም ኣለ:ጓደኛ ኢትዮጵያዊ ኣለ። ፍላጎት ካለ ሁሉ ይቻላል😁😘
@tesgeg6055
@tesgeg6055 2 жыл бұрын
ጉማማ😎
@mossesblessed113
@mossesblessed113 2 жыл бұрын
@@tesgeg6055 ባጎኒ
@afam3768
@afam3768 2 жыл бұрын
በሂዎቴ እጂግ አሳዛኝ ታሪክ ነው ይሄ ልጅ ለኔ ሀዘኑን አላህ ያንሳለት ያረብ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
ጀግና አይሞትም 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪የኛ ብርቱ ጄግናችን ነፍስህን በጄነት ያኑርልን 😭💪💪💪
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 💔 ዛሬ የተሰማኝ ሀዘን ልክ እናት እና አባቴን በሞት ሳጣ የተሰመማኝን ሀዘን ነዉ የተሰማኝ ውስጤን አመመኝ ቢንዬ 😍 እግዚአብሔር ያሳድህ🙏
@keludkelud7625
@keludkelud7625 2 жыл бұрын
absheri mama
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 2 жыл бұрын
@@keludkelud7625 እሺ ወንድሜ🙏
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ😭😭😭
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 2 жыл бұрын
@@user-on6gz5qx6m እሺ ማሬ 😍🙏
@samiradaoudshifa5692
@samiradaoudshifa5692 2 жыл бұрын
እህቶቸ አትዘኑ የቆራጡ ጀግና እህቶች ናችሁ እሱ ደግሞ መሰሉን ትቶላችኃል በወንድማችሁ ኩሩበት ኢትዮጵያ የስጠችን ጀግና እኛም ያካራናል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አሜን
@kulichkulchilich8448
@kulichkulchilich8448 2 жыл бұрын
ጀግና አይሞትም ጀግና የጀግና ልጅ እድግ በል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ቆንጆ ልጅ
@user-ez5dw5ns3u
@user-ez5dw5ns3u 2 жыл бұрын
ግሩም አይዞችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ልጅ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ አደራ ነው እና አደራችሁን በትገባር ተወጥታችሁ የታሪክ ባለቤት እንድትሆኑ እመኛለሁ💚💛❤
@lulu39
@lulu39 2 жыл бұрын
በማልቀስ ጀምሬ በማልቀስ ጨረስኩት ለሀገር የተከፈለ ዋጋ ነው ይህ ሁሉ😭
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 2 жыл бұрын
እኔም
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
እኔ የልጅ በተናገረ ቁጥር ነው በጣም ያሳዝናል 😭
@adanuetio1511
@adanuetio1511 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እፍፍፍፍ😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ አድርሶህ ለቁም ነገር በቅተህ ለማየት ያብቃን የኔ ጌታ ከባድ ህመም ጠባሳ ነው😭😭😭
@user-ki6mq6ys6w
@user-ki6mq6ys6w 2 жыл бұрын
የዚህ ልጂ ሰሚትን አይቸ እራሴን መቆጣጠረ አልቻልኩም የኔ ጋታ አባትህን ወንድማችንን ነፍሱን በአፀደ ገነታ ያድረግልን 🤲🤲🕯🕯
@habtamunega7203
@habtamunega7203 2 жыл бұрын
የእውነት ህፃኑ ልቤን ሰበረው 💔💔💔💔😭😭😭 ፈጣሪ መፅናናትን ያድላቹሁ 😭😭
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
የጀግና ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ አባትህ ጀግና ነው
@engine6698
@engine6698 2 жыл бұрын
Ebs በለቅሶ ጨረሳችሁን እኮ😭😭😭 ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው
@alemayehuhaile2369
@alemayehuhaile2369 2 жыл бұрын
ጀግናው አርፏል አገር ግን ዉለታውን ታስታውሰዋለች፤መቼም አትረሳውም!! ቤቢዬ አይዞህ❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
አቤት ምንጉድ ነው በዚህ እድሜው ይሂን ሁሉ ነገር ማየቱ ለማንኛውም የጀግና ልጅ ነህ ለቤተሰቡ አግዚአብሔር ያፀናችሁ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አሳዛኝ ልብ የሚነካ ሐዘን ነው።ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ። ቢኒዬ ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ማር አድገህ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ።ፈጣሪ ሆይ ይህን ሕፃን በአእምሮው ላይ እንዳይቀረፅ እርዳው ጠብቀው አሳድገው አእምሮ ብርሐን አድርገው ቤተሰቦቹንም ጠብቅለት አደራ ፈጣሪ
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 жыл бұрын
እንደ ጦርነት ክፉ የለም ጌታ በቃ በለን ይሄ ህጻን በጣም አስለቅሶኛል😭😭😭😭😭😭😭 የኔጌታ ይናፍቃል የኔ ውድድድ
@mekias7895
@mekias7895 2 жыл бұрын
በጣም ያሚያሳዝን ነገር ነው ለዚህ ሁሉ ምክንያት የሆኑት ጨካኞች የዚህ ልጅ እንባ እና የሌሎችም የተሰቃዩ ሰዎች እንባ ይፋረዳቸው
@tinajabril48
@tinajabril48 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ ነፍሱን ይማር የዚህ ልጅ እንባ በራሱ ለሃገሬ መስዋዕት ነው
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የስራችሁን ይስጣችሁ ለዚህ ጦርነት መነሳት ምክንያት የሆናችሁ ሁላ በሰማይም በምድርም እሳቱን ይልቀቅባችሁ ምን ተጠቀማችሁ ሀገር ከማውደም ልጆችን ያለ አባት ያለ እናት ከማስቀረት ውጪ ebc ተባረኩ የምትሰጡት አትጡ እንዲህ ነው ለሀገር ለወገን መድረስ ♥️♥️♥️ እውነት የምታልሟትን ፍርስራሿን ኢትዮጵያ ለማየት ከሆነ ተሳስታችኋል ኢትዮጵያ ዛሬ በእኔ እና በእናንተ ዘመን ሳይሆን ከ ሰባት ሺ አመት በላይ ታሪክ ያላት ብዙ ውጣ ውረዶችን አይታ ነው ዛሬ ላይ የደረሰችው እናማ አዋ እናማ የኢትዮጵያ መፍረስ ይህንም እንጀራ ነው እወቁት one love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
ጥቁርዬ አልቻልኩም ኡፍ የኔ ጌታ ልብ ይሰብራል እንዴት ችሎ ይረሳው ይሆን 😢😢😢😢
@shalomtube9985
@shalomtube9985 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት 😭 የጦሪነት መጥፎነት 😭😭 እግዚአብሔር ያሳድግህ አቡሼ
@user-md3qt5ip9i
@user-md3qt5ip9i 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳድገው የሞተውም ነፍስ ይማር በጣም ትልቅ ታሪክ ነው ይሄ ልጅ ትልቅ ሰው ሁኖ ታሪክ ለማውራት ያብቃው በእውነት ላገሩ ሲል ያደረገው መሥዋት በጣም ትልቅ ነው እግዚያብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
@bediryaahmed9089
@bediryaahmed9089 2 жыл бұрын
እኔ ምንም ልል አልችልም ሁዉዋት ወደሰዋዊነት አስተሳሰብ ይመልሳቸዉ የዚህ ልጅሀዘን ልቤን ነዉ የሰበረዉ ቢንየ እድግ በልን♥♥
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልጅ እ/ር ያሳድግህ ጌታ ይጠብቅህ ሃዘኑ ልቡ ውስጥ ገብቱዋል ፅናቱን ይስጥህ
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 жыл бұрын
ለሃገር የቆመ ቤተሰብ ደስ ስትሉ የኔ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ😍😥የአባትህን ነፍስ ይማር ጀግና አባት ነው
@SH-jo6uw
@SH-jo6uw 2 жыл бұрын
ሁሉም የትግራይ ልጆች እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ናቸው በነዚህ ህፃናት አትጨክኑ😭😭😭😭😭😭
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ልጅ መፅናናትን ሰጥቶት ለማየት ያብቃን🙏🏼🙏🏼 ያማልል በዚህ ዕድሜው ይህ ሁሉ ፈተና ሲፈራረቅ ማየቱ🖤😭💔 አባትህ አንድያ ነብሱን ሳይሰስት ለእናት ሀገሩ 🇪🇹ሰጥቷል ከጀግና ቤተሰብ ነው የተገኝህ💪💪 የልጅነት ዕድሜዉን እንዲህ በቅዠት እንዲኖር የፈረዱበትን ጨቃኞች ከምድረገፅ አጥፍቶ ለማየት ያብቃን 🙏🏼🙏🏼
@fantish7680
@fantish7680 2 жыл бұрын
አጥንቴ ድረስ ነው የዚህ ጀግና ሰው ታሪክ ጠልቆ የተሰማኝ አንዳንድ ሰው ከሞት በኋለ ቢመለስ ይህ ጀግና ነበር ቁጥር አንድ እንደገና መወለድ የነበረበት
@user-fw5el6wu6z
@user-fw5el6wu6z 2 жыл бұрын
የኔ አባት አስለቀስከኝ😭😭😭😭💔 እግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል ያሳድግህ🙏
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 2 жыл бұрын
የኔናት ህፃኑ ሲያሳዝን😭😭😭😭 ኡፍ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳዲግክ ኡፍፍፍፍ ልጁ አስለቀሰኝ ኡፍ
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
እኔ ላልቅስልህ የጀግና ልጅ ነህ አይዞህ የኔ ቆንጆ እጅግ በልልኝ አንተ የአርበኛ ዘር💚💛❤🇨🇬🙏
@user-ku7zk9wv6n
@user-ku7zk9wv6n 2 жыл бұрын
ውይ ኡፍፍ የኔ ውድ በጣም ልቤ ተነካ ባባዬ አይዞህ አባትህ ለኛ ሲል እንደሞተ እኛም ለአንተ አለን የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ አባትህ ነው 😭😭😭
@hiwott
@hiwott 2 жыл бұрын
ኡፍፍ የጌታቸው መሞት በጣም ልብ ይሰብራ 😥😥 ለሃገሩ የተሰዋ ጀግና ።
@etsaytegegn9018
@etsaytegegn9018 2 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነው እንወዳችሁ አለን በርቱ ለሀገር መሰዋት የማይገኝ ክብር ነው
@ethio993
@ethio993 2 жыл бұрын
እኔ ስሙን ኢትዮጵያ ብዬዋለሁ ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና አባት ለህዝብ የሰጠው ውድ ስጦታ ነው ተቀማጥሎ ማደግ ይገባዋል
@user-dl9mk8qq4q
@user-dl9mk8qq4q 2 жыл бұрын
ግራ ገብቶኝ 3ጊዜ ሰማሁት 😭😭😭😭😭😭የኔ ጌታ በልጅ አይምሮ ይሄ ሁሉ መቻል ከባድ ነው እፎይይይይይ የአንተ አባት መሠዋት ለእኔ መኖር ትልቅ አስተዋፆ አለው
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጁን ያሳድግለት ለቁም ነገር ያብቃለት ኡፉ ለልጁ ትልቅ ስብራት ነው ቢሆንም ግን ለሐገር መሞት ክብርነው እድግ በል የኔ ጀግና አንተም እዳባትህ ጀግና እደምትሆን አምናለሁ 😭❤️
@gebyaneshejigu6359
@gebyaneshejigu6359 2 жыл бұрын
እኔን የኔ ልጅ ውስጤን ነዉ የነካህዉ የኔ ልጅ የጅግና ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግልን አይዞህ የኔ ማር
@hussinmohammed4706
@hussinmohammed4706 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ መተኪያ የለለውነገር በህፃን ልጅ አእምሮ ይከብዳል አሳዳጊወቹ አደራ ልጁ ጥንቃቄ ይፈልጋል ልጁ አእምሮው ውሥጥ የቀረ ነገር አለ ያባቱ ፍቅርና ያሳለፉት የመከራ ጊዜ እንደገና ደሞ አባቱ እንደማይመለሥ ሲነገረው ከበደ ነው please ከገንዘብም ከምንም በላይ ጥንቃቄን ይጠይቃል የሆነ ነገር በጎደለበት ጊዜ አባቴ ሥለለነው በሚል ሥሜት ይጎዳል በቀላሉ ጎረቤት ልጆች አባታቸው ሲያቅፍቸው ሲያይ ለሡ ከባድ ነው የተወሰነ ነብስ እሥኪያውቅ እንክብካቤ ይፈልጋል ነብስ ይማር ለኔና ለናተ ለኢትዮጺያ ሲባል የተከፈለ መሥዋትነት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
የእሸቴ መጎስና የይታገስ እሸቴ ቤተሰቦች ይቅረቡልን አጀቴን ነው የበላኝ ልጆቸን አደራ ሲል😭😭😭😭
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 2 жыл бұрын
ቀርበዋል በሌላ ቻናል መሰለኝ
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
ነብሱን ይማር
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
ነብሱን ይማር
@yashiarak1965
@yashiarak1965 2 жыл бұрын
አዎ ይቅርቡ አደራ አለብን
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 2 жыл бұрын
ትላንት በቅዳሜ ከሠአት ላይ ወንድማቸው ዶ/ር ቀርቧል የኢትዮጵያን ሕዝብ አመሥግነዋል እህቴ
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН