/አዲስ ምዕራፍ/ "እናቴ ስትሞት እራሴ ነኝ የገነዝኳት...አራት ታናናሾቼን አደራ ብላኝ ነው ያረፈችው"//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 783,328

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBST
መርዳት የምትፈልጉ
0933 855361 እቴነሽ ብሩ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000391919996

Пікірлер: 2 100
@user-rl3km9un4m
@user-rl3km9un4m 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በዚህ እድሜ ይህን ሁሉ ሀላፊነት መሸከም ከባድ ነው አይዞሽ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ወርቅየ ስወድሽ በቅንነት ቪዶየን በማየት
@user-pn5uu4gi4e
@user-pn5uu4gi4e 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-rl3km9un4m
@user-rl3km9un4m 2 жыл бұрын
@@UmYosefKZbin yene konjoo shi ere berchi enaberetatalen
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ወርቄ ደምርኘ
@user-rl3km9un4m
@user-rl3km9un4m 2 жыл бұрын
@@user-yz4tp3fh7u ኦኬ ሀቢብቴ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
አዬዬዬዬ😭❤❤ ኢ.ቢ.ኤስ ለዚ መልካም ስራቹ ብድራቱን ፈጣሪ ይክፈላቹ አዲስ ምእራፍ በጣም የምወደው ኘሮግራም🙏🙏
@nadiamohammedmohammed4158
@nadiamohammedmohammed4158 2 жыл бұрын
😭😭😭Ameen E b s Allah jezachun asamero yestachu
@netsuhtegene7286
@netsuhtegene7286 2 жыл бұрын
ሜካፑ ቢቀሮባትና ልጆቹን ብትታደጓቸዉ.
@user-ob3ek3dg5y
@user-ob3ek3dg5y 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@samira4009
@samira4009 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አቤት ነፍሣችሁ መታደሏ የሥቱን እባ አበሣችሁት እግዚአብሄር ይሥጣችሁ እደት አለቀሥኩ እፍ እናት ዘላለም ትኑር
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 2 жыл бұрын
እነዚህን የመሳስሉ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ ኢቤሶች ርጅም እድሜ ይስጣችሁ
@sarasa8962
@sarasa8962 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነዉ በጣም ከባድ ጊዜ አሳልፈናል እኔም አሁን ትምህርቴን አቆርጨ አረብ ሀገር ነኝ እናት ከሌሌች አለም ባዶና ናት😭😭😭😭😭አይዞችሁ ፍጣሪ ጥንካሪ ይስጣችሁ
@rahmetali2463
@rahmetali2463 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ። ኢቢኤሶች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ።
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 2 жыл бұрын
ayzosh ehete
@Misakminecraft
@Misakminecraft 2 жыл бұрын
Era yanam nawe gin la fatari kibirina misgana yigbawe zara enami ba USA nawe yalahut tananshochame adigawal.
@abelsoli4552
@abelsoli4552 2 жыл бұрын
እይዞሽ አለሜ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እናቶች እናቶችሽ ናቸው
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
አብሺሪ ያልፋን
@dimirukebede6509
@dimirukebede6509 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ምንጊዜም የማይረሳ ስራ እና የማይድን ቁስል እያከማችሁ ነዉ። እዉነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
@hailegebrielgetachew2799
@hailegebrielgetachew2799 2 жыл бұрын
የኦሮሚያ የሌቦች ጥርቅም ያገር መሬት እየዘረፈ እንደዚህ አይነቶች ምስኪን ቤተሰብ በየቀኑ የሰቀቀን ኑሮ እንዲገፉ ፈርደውባቸዋል። ለሁሉምጊዜ አለው።Thank you EBS!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@makdimakdi714
@makdimakdi714 2 жыл бұрын
Kebte😏👎
@yazmeking9232
@yazmeking9232 2 жыл бұрын
አሁንም ጭንቅላትክ poletica ነው ሚያስበው
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች የብዙዎቹን እምባ አበሳችሁ ለናንተም አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ መልካም ነት ለራስ ነዉ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_ኧረ ኢቢዮሶቹ ተባረኩ ኸይር ስራችሁ አይለቅ አይቋረጥ አይ ሂዎት አይ እዱኒያ😭_
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
😰😭😰amen
@dagnachewmekonnen8810
@dagnachewmekonnen8810 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ከምን ግዜውም በላይ እየኮራውባቹነው እግዚአብሔር ይጨምርላቹ በሳምንት በሳምንት ታሪክ እየሰራቹ አቤት ኮራውባቹ እንዳለቀስኩኝ አለው እምዬ ኢትዮጵያ ይሄ የዋህ ህዝብ ታሪኩ ይቀየራል አይቀርም
@dubaimeronyoutube9677
@dubaimeronyoutube9677 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@seraalemu9034
@seraalemu9034 2 жыл бұрын
@@dubaimeronyoutube9677 😭😭😭😭😭😭
@samit288
@samit288 2 жыл бұрын
እውነት ነው! ሚዲያ እንዲህ ከመዝናኛም አልፎ ለመልካም ነገር ሲውል ያስደስታል! አዲስ ምህረፍ በየሳምንቱ የሚገርም የበጎ ስራዎችን እየሰራ ነው። በርቱ!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ ስወድሽ
@hannaalemayehu8439
@hannaalemayehu8439 2 жыл бұрын
ይቀየራል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በዉነት ከምታወጡት ልክ የበለጠ ጨምሮጨምሮ በረከቱን ይስጣችሁ ይሄ ፕሮግራም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ተባረኩ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጌታ ለዚህ ቤት ጣልቃ ስለገባክ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ebc ሶች ክበብሩልን🙏🙏🙏
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
እንዲዉም አልቃሻ ነኝ እኮን ለቅሶ ተጨምሮብኝ ebsፈጣሪ ጨምር ጨማምሮ ይስጣቹ አይዞቹ ዉዶቼ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@fhxbn9752
@fhxbn9752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መለከማነው
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
በተለይ ስደት ና ናፍቆት አየ አይዞቹህ ውዶቸ❤❤😭
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ማልቀስ ባይኖር ኑሮ ሀዘናቸንን በምን ይወጣ ነበር😭😭😭😭😭😭
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
እኔማ ትፍስ የምለው ሁሉን የምረሳው ከአለቀስኩ ነው😭😭😭😭💔💔
@AbelTarikuid
@AbelTarikuid 2 жыл бұрын
Gudgid
@galgaloshoko7990
@galgaloshoko7990 2 жыл бұрын
የኢቢኤስ ባለቤቶች፣ ሥራ ኃላፊዎችና እጅግ ፍቅርን የተሞላችሁ ታታሪ የፕሮግራሙ አዘጋጆችና አቅራቢዎች፦ መቆም እየፈለገ ኑሮ በግድ ሊጥለው ለሚታገለው ሰው ደረሳችሁለት ደግፋችሁ እያቆማችሁት እያየሁ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላኬ ለእንደዚህ ዓይነት ትልቅ መልካም ሥራ የፈጠራችሁ እንደሆናችሁ ተረድቼአለሁ። ዘራችሁ ይባረክ!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ጠላታቹሁ ያልቅስ ኢቢኤ ሶችየ አንጀቴን አላወሳቹሁኝ 😭 ካቅም በላይ ነው እንደወርቅ ነው እነዚህ ልጆች የተፈተኑት ደሞ መከባበራቸውና ፍቅራቸው ልቦናቸው ገራሚ ነው 😍 በዚህ ስራቹሁ EBS በጣም ትልቅ ምስጋናና ክብር የሚገባቹሁ ለተጎዱ ወገኖች ከሚገባ በላይ እየረዳቹሁ የሰውን ሂወት እየታደጋቹሁ ነው ብርክ በሉልኝ አንድ ነገር ማለትን እፈልጋለው እሱም ብዙ መልካምና ጥሩ ስነ ምግባር አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሰዎች በዚህ አጋጣሚ ስማቸው ቢገለጽ መልካም ነገር ነው ብየ አስባለው ለምሳሌ ልጀቷ እንዳለችው መ/ም ሯ በድጋፍ የተባበሯትን እነሱ እንኻን ቢረሱም እናንተ ስማቸው እንዲጠቅሱ ብታስታውሳቸው መልካም ነበር እላለው ጥሩ ነገር የሰራ የሰው ልጅ በይፋ መመስገን አለበት ። በተረፈ እግዚአብሔር በትልቅ ቦታ ያድርሳቹሀ 😍🙏
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጆች ናችሁ ebs ቃለት ያጥራል እናንተን ለማመስገን
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@user-ux8mf2ky9o
@user-ux8mf2ky9o 2 жыл бұрын
Ebs ቃላት ያጥረኛል ለሚታደርጉት ነገር ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹 ጀግናዋ እህቴ አውንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ💪🙏
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ፂዮን ሥራ ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@kassechyilma4032
@kassechyilma4032 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት ጥንካሬዋ ያስገርማል !!! እውነትሽን ነው ከእንግዲህ ህይወት ይከብደኛል ብዬ አላስብም ፈጣሪ. ሀሳብሽን ይሙላልሽ ኢቢኤሶች ምስጋና ይገባችኃል
@user-pq6by3zr7r
@user-pq6by3zr7r 2 жыл бұрын
አላህዬ እናቴን እድሜዋን አርዝምልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebryegetie704
@gebryegetie704 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ምን ልበል እንዲህ አይነት ታዕምር ስቃይ ባለበት ሀገር እየኖርን እርስ በርሳችን እንባላለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ያሰብኩትን ነው ያገኜሁት
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
Enam
@ALiALi-vd3rs
@ALiALi-vd3rs 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@hannaalemayehu8439
@hannaalemayehu8439 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
በምታምኑት ልለምነችሁ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በጾሎት በፈጠራችሁ ምኞቴ ሰዉ መርዳት ነዉ ያሳካልሺ በሉኛ ያረብ
@kubratube6293
@kubratube6293 2 жыл бұрын
ምኞትሽን ያሳካልሽ ውዷ። መርዳት ከፈለግሽ ነይ አመላክትሻለሁ የቲሞችን።
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
ያሳካልሺ ረበና
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@user-vd4wk1vm5t አሚን ያረብ ዉዴ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@kubratube6293 አሚን ኢሻአላህ
@user-rp5fd9vj6v
@user-rp5fd9vj6v 2 жыл бұрын
አላህ ያሰከልሽ ወደ ኢስልምና ያምጠሽ ያረብ ከነብ ኢስት ነፀ ትወጪ ዘንድ ያረብ😥
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
እደው በምን ቃላት ልናገር በማልቀስ እራሴ ፈነዳ 😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔 በጣምምምምም ያማል በጣም ይከብዳል 💔💔😭😭😭በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሻን ያሣምርልሽ እናትሽ ነፍሷ በሰላም ትረፍ በቅዱሳን እቅፍ ያድርግልን 🙏🙏 እህቶችሽም አችም ለቁም ነገር ያብቃችሁ ኢቢኤሶች እግዚ አብሔር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@user-mc1ib8iv3b
@user-mc1ib8iv3b 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ ወገኖቼ እኔስ በየሳምንቱ ማልቀስ ሆኖአል ስራዬ ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
የቤተሠቦችሽን ነፍስ ይማርልሽ አህቴ በዚህ እድሜ ይሄን ሁሉ ሽክም ቀላልአደለም እኔንም አስለቀሽኝ😥 እግዚአብሔር አምላክ በሠላም በጤና ሳይለያችሁ ይሄ ቀን አልፎ እራሳችሁን ችላችሁ ለመኖር ያብቃችሁ የዛኔ የእናትሽም ነፍስ ታርፋለች አይዞሽበርቺ
@abenmahe
@abenmahe 2 жыл бұрын
C00
@abenmahe
@abenmahe 2 жыл бұрын
9
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
@@abenmahe ???
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ወሬ ብቻ:: እስኪ ትንሽም ቢሆን በባንክ ደብተራቸው እናስገባ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 አንተ ወይም አንቺ አሰገብተሽ ነው ? አቅም ከሌለኝስ በፀሎት መርዳት ከገንዘብ አይበልጥም ? ,ከፃፋት ስም በፊት መጀመሪያ በቅንነት ማሠብ ይልመዱ
@user-vg7it7nq6p
@user-vg7it7nq6p 2 жыл бұрын
ዛሬም ላለቅስ መጣው በጣም የምወደው ፕሮግራም
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
የኔናት አስለቀሰችኝ ያልፋል የኔማር
@user-pf6ct6xk2o
@user-pf6ct6xk2o 2 жыл бұрын
አዲስ ሚእራፊ ስታይ ሰተለቅሺ መለፊ አልችልም የራቢ መች ይሁን ችግረችን ሚያልቃው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
😥😥
@firehiwotb
@firehiwotb 2 жыл бұрын
በተለይ ደሞ ልጆቼ ስትል 😭😭
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 2 жыл бұрын
ቡዙ ጠከራ ሰው አቃለሁ የናተን ያክል እሩብ አላየሁም ጀግኖች የሚለው ቃል ለናቴ ያሳል ❤❤❤❤❤❤❤
@zd1803
@zd1803 2 жыл бұрын
ወላሂ ቃላት አጣሁልሽ የኔማር አላህ ያጠክርሽ እህቶችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ለebs ሁሌ እደምለው ቃላት የለኝም ባወጣችሁት አላህ ይቸካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
እንደ ወትሮው ኢቢ ዔሶች የተሰበረ ልብ መጠገናችሁን ቀጥላችሁዋል !! እናመሰግናለን:: የአገሬ የችግር ጥልቀት በዚህ ፕሮግራም እያየሁ ነው :: የዛሬዋ ደግሞ እራስዋ አደራ የምትባል 4 ልጆችን አደራ የተጣለባት የምታሳዝን ግን በጀግንነት , ጠንካራ አይበገሬ ወጣት ነትዋን ያሳየችን !!ምኞትሽ ይሳካልሽ !!! የ እናትሽን ህልም በአንቺ እዪው !!! እህቶችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ !!!
@Hemen83
@Hemen83 2 жыл бұрын
ጀግኖች በቅርቡ ጥሩ ቦታላይ እናያችኋለን ብርቱ የማያልፍ የለም EBS እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏
@henokmegersa3385
@henokmegersa3385 2 жыл бұрын
God bless you ebs
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
በባንክ ገንዘብ አስገባሽላቸው? ወይስ ወሬ ብቻ ነሽ?
@Hemen83
@Hemen83 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 እንደስምህ ሁን ወሬ ብቻ
@cellnet6215
@cellnet6215 2 жыл бұрын
@@Hemen83 😭😭😭😭😭😭😭
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውቦቹ ደምሩኝ
@tilahunshiferaw4936
@tilahunshiferaw4936 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚያብሄር በረከቱን ይስጣቹህ።
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮግራም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@edennegatu6726
@edennegatu6726 2 жыл бұрын
ይህን አይነት ታሪክ ሙሉዉ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዳለ አልጠራጠርም። ይሁን እና እኔ እወክላለሁ የሚሉት ፖለቲከኞች አንዱም እንኳን ወጥቶ እንዲህ አይነቱን አይረዳም። 😭😭😭 እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ።
@user-qc3wv4lr6s
@user-qc3wv4lr6s 2 жыл бұрын
ዞር በይ ቆሻሻ የምን ፖለቲካ ምናምን በየሄዳችሁበት ጥላቻ ብቻ መናገር አይደብርሽም?ከዚህ ሁሉ ኮሜንት ያንቺ ብቻ ነው ጠማማ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 2 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የebs tv አቅራቢዎችን በእነዚህ ቤተሰብ ስም በጣም አመሰግናለሁ!!
@Zengena200
@Zengena200 2 жыл бұрын
የኔ እህቶች እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሳልፎ የምታመሰግኑበትን ቀን ያቅርብላችሁ!
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ እኔ ስለ ህይወት ታሪካቸው ስሰማ ማልቀስ አላቆምኩም ነበር ግን ደሞ በስተመጨረሻ ስላደረጋችሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ፈጣር ለእናንተም መልካም የሆነውን ሁሉ ይስጣችሁ ደግነታችሁንም ቀጥሉ እንላለን ተባረኩ
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭 ፈጣሪ አይለያቹ ከሁሉ በላይ የሆነዉ !!
@user-fp4gf9bv3z
@user-fp4gf9bv3z 2 жыл бұрын
በመዳህናለም ይህ ፕሮግራም እባየን ጨረሰዉ እፍፍፍ አቤት የዚች ምድር ፈተና ብዛቱ ልጅቱ ግን አቤት ፅንካሬ አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ መርዳት እምትችሉ እናተ ደጋግ ኢትዮጵያ ሁሉ እሩዶቸዉ 😭😭😭😭😭😭
@user-ne5ty9do1k
@user-ne5ty9do1k 2 жыл бұрын
ምሪጦች አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ በጣም ታኮራላችሁ እኔንም አዲስ ምእራፍ ባየሁ ቁጥሪ በለቅሶ ነው እምጨሪሰው
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
This is my story too. I had to help my brother and three sisters and I used to treat them as if they were my kids. Grace be to The Almighty God now all that passed and we all are living our lives. “If it doesn’t kill you makes you stronger”
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም e b s የምርጦች ምርጥ!!!!
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
ልጅቷ በትምህርቷ ትጠንክር በጣም ጥሩ ውጤት ነው ደረጃዋ የሌለ ነው ትበርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች
@dashurekumara3238
@dashurekumara3238 2 жыл бұрын
EBS እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ውጤቱን በልጆቻችሁ ለማየት ይብቃችሁ ። እግዚአብሔር በህይወታችሁ ላይ አዲስ ምዕራፍ ይክፈት። አሜን
@hanafranco9369
@hanafranco9369 2 жыл бұрын
ልጆቼ እንባችንን የሚያብስልን ፈጣሪ ስላለን ደስስስስ ይበለን ። ለአዲስ ምእራፍ ለEBS አዘጋጆች በሙሉ ዘመናችሁ የደስታ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ።
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 жыл бұрын
እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው የዘላለም የልብ ውስጥ ሀዘን እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ስንት ጀግና ብርቱ ሰው አለ በቤቱ እህትአለሜ አንቺ ለኔ ብርቱ ጠንካሬ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እማማዬን እና አባባዬን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሪልን
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ebs አዲስ ምዕራፍ ከልብ እናመሰግናለን ታሪክ ይቀየራል ነገ የተሻለ ቦታ እግዚአብሔር ያደርሳቹዋል
@waleligngedamu3824
@waleligngedamu3824 2 жыл бұрын
በእውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃጠኝ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ጥሩቦታ ደርሰሽ ታሪክሽ ተቀይሮ ለማየት ያብቃሽ ኢቢኤስ ቴሌቪዠን ጋዜጠኞች በእውነት ለተከፋ እንደደረሳችሁ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
አዎ ቀሪ ዘመናችንን ለሰው በመኖር እናሳልፍ እባካችሁን አሁን በተለይ በኛ ዘመን ምንም አስደሳች ነገር የለም አምላክ ለሁላችንም ጤናና ሰላም ይስጠን ተባረኩ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ ይህን ፕሮግራም ለምታዘጋጁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ From Los Angeles 🙏🏻😘👏💕
@wabbii4211
@wabbii4211 2 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ቢሾፍቱ አብረን ነው የተማርነው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን የኔ እናት
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ ጀምሬ እስክጨርስ አነባሁ በጣም የምትደነቅ ልጂ ነች እቴነሽ እግዚአብሔር ሲጎበኝ በአንድ በሌላም ምክንያት ነው እና ከዚህ ቡሀላ የሚከብድ ህይወት አይኖርም አይዞአችሁ EBS ለእናተም ቃላት የለኝም በእውነት ዋጋችሁ በሰማይ ይፃፍላችሁ።
@footballfusionmasterkuduse6720
@footballfusionmasterkuduse6720 2 жыл бұрын
ምን እንደምላችሁ ቋንቋ የለኝም አምላኬ ምስክሬ ነው ታድላችዋል ለነፍስም ለስጋችሁምየሚሆን የተቀደሰ ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን አይነት መታደል ነው በየሳምንቱ ነው እንባዬ የሚፈሰው የዛ ንው ያህል በምትሰጡት ስጦታ ነፋሴ ሀሴትን ታደርጋለች ሁሌም እላለሁ እግዚአብሔር ሰው አለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ ተባረኩ አይጉደልባችው ለደሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ይቆጠርለታል ይላል ቅዱሱ መጽሐፋችን ሁሌም ሙሉ ሁኑ።
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
አዲስ ምዕራፍ በጣም ደስ የሚንል ፕሮግራም ነው በርቱ ቀጥሉበት እኔ ከሁሉም ባለታሪኮች ጋር አብሬ ነው የማለቅው መልካም ጊዜ 🧻🧻
@yoditlegesse4547
@yoditlegesse4547 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና የድንግል ልጅ ይርዳሽ አሰብሽበት ድረሺ ልጆችሽም ለቁም ነገር ይብቁልሽ
@firehiwotb
@firehiwotb 2 жыл бұрын
ebs ትልቅ ምስጋና እና አክብሮቴን አቀርባለሁ 🙏 የተጎዱ ወገናችንን ከያለበት እያወጣችሁ ሁሉም ሀላፌነቱን እንዲወጣ ድልድይ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🙏 ተወዳጅ እና ተናፋቂ አዲስ ምእራፍ !
@nataliehourani358
@nataliehourani358 2 жыл бұрын
የእዉነት ቃላት የለኝም ይሄ ኸይር ስራችሁ አይቋረጥ እነሡም በጣም ጠንካራ ናቸዉ ቀረ ጊዜቸዉኝ በደሥይኖሩ ዘዲ ተመኘሁ
@kalokalo6851
@kalokalo6851 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 2 жыл бұрын
ዊይ በጣም ጠንካራ እህትናት ደሞ በዚህ እድሜዋ የትልቅሰው ሀሳብ ጎበዝ ናት
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም ሁሌ አለቅሳለሁ የአሁኑ ተለየ በጣም አይ እናት ነብሱ እንዴት ትሁን ስለልጆች እግዚአብሔር አምላክ የእናቴችሁን ነብስ ይማር
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ በእባ ጀምሬ በእባ ጨርስኩት ኡፍፍፍፍ ማን እደ እናት ረጂም እዲሜ እና ጤና ለእናቶች ንፍቅ ብላኛለች ያላባት ነው ያሳደገችን ስደት ላይሞላ ስድት አመቴ ኡፍፍፍፍ
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ የሚያልፍበትን መንገድ ስመለከት መፈጠሬን እፈራዋለው አምላኬ ሠላምህን ለሰው ልጆች አብዛ ፈጣሪ ያፅናችሁ 😥😥😥
@genetabebe9017
@genetabebe9017 2 жыл бұрын
አንጀቴን እንሰፈሰፍችሁት "ልጆቼ እልሽ "ታላቅ እህት ሆነሽ እንችም እኮ ህጻን ነሽ ግን ጎበዝ ውስጣችሁ ደግሞ በፍቅር ብቻ የተሞላ አይዞችሁ
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 2 жыл бұрын
የኔ እናት እዲህ አይነት ሐላፊነት ለእናትም በጣም ከባድ ነዉ ዉይ ቃል የለኝም እግዛብሔር ያበርታሽ ሐሳብሽን ይሙላልሽጌታ እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ
@shamwedigoretxaidaabsheras8525
@shamwedigoretxaidaabsheras8525 2 жыл бұрын
ኢባኤሶች እግዚአብሔር ውለታችሁን ያስብላችሁ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ በጣም ደስ የሚል መልከ መልካም ፕሮግራማችሁ አስደሳች ነው ሰው ለመሆን ሰዉን መርዳት በቂ ነው ስንት የተሸገሩ የእለት እራት የሌላቸውን ማደሪያ ትምህርት እየፈለጉ መማሪያ ያጡትን ታመዉ መታከሚያ ያጡትን መርዳት በቂ ትምርት ከናንተ ብዙ ተምረናልና በጣም እናንተን ማመስገን እፈልጋለሁ ምክንያቱ እኔ በደዚህ ኣይነት ኑሮ ስላለፍኩ ፕሮግራማችሁን ሳይ በስሜትና እንባየን እየጠረኩ ነው እምከታተላችሁ እና ለተጎዱ በሙሉ ባለ ትልቅ ውለታ ናችሁ እና የጻፋችሁት ቀለም የረገጣችሁት ለምለም እንዲሆን ምኞቴ ትልቅ ነው
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ebs እውነት የናንተን ቻናል አለማየት አለመታደል ነው።እምባ አባሾች ለወገን ደራሾች ፈጣሪ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ። አውነት እነዚህ ልጆች በጣም ያሳዝናሉ። በጣም የሚያሳዝነው እነዚህ ህፃናት ቀኑ ጨልሞባቸው ግራ ገብቷቸው ኑሮን ለማሸነፍ ሲፍጨረጨሩ።ቤት እያንኳኩ የሚረብሷቸው ድንጋይ ራሶች የሚያስጨንቋቸው አምላክ ልብ ይስጣቸው። እውነት እናታቸውን ebs በሰላም እንድታርፍ አድርጋችኋል ተባረኩ ፈጣሪም እነዚህን ሕፃናት ብርታት ጥንካሬ ሰጥቶ ለቁም ነገር ያብቃልን
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህቶች እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሳልፎ የምታመሰግኑበትን ቀን ያቅርብላችሁ!
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ልበም ሴት ደምርኘ ዉዴ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
በእውነት መጨረስ ነው ያቃተኝ ከባድ ነው 😭💔በጣም ቤተሰብን ማጣት በዚይ እድሜ ይሄ ሁሉ ሀላፊነት መሸከም ኢቢኤሶች የተቸገሩትን እንባ ስለ ምታብሱ ክበሩልን 🙏🏼
@comceil7126
@comceil7126 2 жыл бұрын
የእዉነት ያማል አይዞቹሁ ፈጣሪ የወደደዉን አደረገ ጠንካራ ሁን😭😭😭😭
@muleabebe953
@muleabebe953 2 жыл бұрын
ebs ይህ መልከም ስራቹ በኡነት በእግዝአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋገ አለዉ እናንታ ለደከም ቆመቹሃል ለነታም የማይቆጠር በረከት ከሰመይ ይለቃቅለችዉ💕 አይዘችዉ እህቶቼ ነጌ መልከም ይሆነል በርቱ የደካሞች አምለክ ከነንተ ገር ነዉ🙏
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
አሁን እኔም ተፈንተንኩ ተንከራተትኩ እላለሁ የኒ ውዶች ጠንካራ እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tgal3661
@tgal3661 2 жыл бұрын
ኢቤሶቹ ሁሌም ተከታታያቹ ነኝ አሁን ደግም አዲሰ መዕራፍ ብላቸሁ የጀመራችሁት ደግሞ በጣም እንደወዳቸሁ አረገኝ ተባረኩ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እወዳችሁለሁ !! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firebegi9474
@firebegi9474 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና የአንቺን የህይወት ትግል ሳይ ከማድነቅ አልፌ ገና ብዙ እንደሚጠበቅብኝ አሳስብሽኝ በርቺ አንቺ የእኔ ትምህርት ቤቴ ነሽ አይዞሽ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ ማለት የለም ረጀሙን መንገድ አቋርጠሻል ትንሽ ነው የቀረሽ ፍሬ አፍርተው ታያለሽ እሺ ህይወት እንዲህ ስትሆን ትጣፍጣለች በርቺ ዝናብ ዘንቦ ዘንቦ ሲያባራ ፀሐይ ይወጣል የእኔ ጀግና ተስፍ እንዳትቆርጪ።
@tigistwehrli37
@tigistwehrli37 2 жыл бұрын
A happy ending after it made me shed tears. Life in Africa is tough coz there’s no social welfare that takes care of people who are in need hence heaps of thanks for EBS that filled this gap.
@nunumetaferia826
@nunumetaferia826 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በዚህ አጋጣሚ ይሄን አሳዛኝ ቤተሰብ ለህዝብ በማቅረብና የልጆቹን ህይወት ለመቀየረ በር የከፈተላቸውን የ ebtstv worldwide ሊመሰገን ይገባዋል 🙏💕
@vick9043
@vick9043 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጥንካሪ
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
ወይኔ! እንዴት አይነት መከራ ነው የወረደባቸው😱 አቤት አቤት ጥንካሬአቸው,😥😥እግዚአብሔር ሆይ
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 2 жыл бұрын
ተባረኩ፣የኢቤስት፣ቴሌቢዚን፣ስሪተኖች፣በጣም፣ደስ፣የምትሉና፣ልባችሁ፣እሩሩህና፣አልቃሺ፣ለተቸገረ፣ደራሺ፣ናችሁ፣በርቱ፣ከዚህ፣በበለጠ፣ጌታ፣ይባርካችሁ፣
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 2 жыл бұрын
እፉፉፉ እዴት ያሳዝናል ላረጋ ችሁት ድጋፍ እናመሰግን አለን በእውነት ትልቅ ነገር አደረጋችሁ
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ የእናት እና አባታሽ ነብስ በገነት ያኑርልሽ በርቺ እዚህ ደርሳችሃል 😭😭💔
@zzzzzzzzzzzzzzzzzza2
@zzzzzzzzzzzzzzzzzza2 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራና መንፈሰ ብርቱ አርቆ አሳቢ ወጣቶች ናችሁ። እግዚአብሔር ይረዳችሁዋል አይዞአችሁ። ኢቢኤሶች ሞደርናይዝ አስተሳሰብና አሰራር በጭንቅላታችሁም በሉኪንጋችሁም የሰለጠናችሁ ስለሆናችዉ ታንክዩ። በርቱ እኛም ኮንታክት እናደርጋቸዋለን ካለን መረዳት ላለበት እናካፎላለን። ብዙ ትርፍ የምንኖር ለችግረኞች እጃችን አይጠር እንባርክ እንባረካለን።
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ሰማይንና ምድርን የፈጠርክ እግዚአብሔርዬ የዚህን ቤተሰብ ታሪክ እስከ መጨረሻው ቀይር😭😭😭🙏‼ በዚህ እድሜ የ4 ልጆች ሀላፊነት⁉ እምትደንቂ እምትደንቂ እህት ነሽ‼እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር ያዉቅበታል አይዞሽ እህቴ ደሞ ሲያማምሩ‼ebs እጅግ በጣም ወደድኳችሁ እግዚአብሔር ብዝትዝት ያድርግላችሁ‼😭😭😭😭😭😍😍😭❤🙏
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 2 жыл бұрын
EBS እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሚሰጥ ይጨምርለታል እህቴ ከምር አስነባሺን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳየን ጠንካራ ነሽ 💔💔💔
@wubalemtarekegne3318
@wubalemtarekegne3318 2 жыл бұрын
ምን ልበላችሁ የኔ ውዶች ታያላችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ እኩል ነው ያለቀስኩት ከእናንተ ጋር ፈጣሪ የበለጠ ጥንካሬ ይስጣችሁ፣ ትልቋ እህት አይዞሽ እኔ ካንች በትንሽ ነው የምሻለው እንጅ ተመሳሳይ ታሪክ አለ የትም ቦታ ፕሮግራሙን ያቀረባችሁ ሰዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ የብዙ ሰው እንባ እየጠረጋችሁ ነውና
@user-pl2zg6ym1t
@user-pl2zg6ym1t 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ቲቪ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ሁሌ ደስተኛ ሁኑ በመስጠት ውስጥ ትልቅ ደስታ አለና እናንተም ፈጣሪ ይስጣቹሁ
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አድስ ምህራፍ ስወደው እንዴት ተከታታይ ድራማ ነው እምከታተለው 🥰👏
@user-qu5um7cr8p
@user-qu5um7cr8p 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ ጥሩ ደረጃ ደርሳቹ እንደምናያቹ ተሰፋ እናደርጋለን 🙏🙏
@khadeejabahrain4291
@khadeejabahrain4291 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም ስራቹን ይክፈላችሁ ኢቢሲ
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሱኝ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@rahatube4249
@rahatube4249 2 жыл бұрын
ለመስማት ርዕሱ ያስፈራል ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 💔💔💔 ዉድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ጥበቃዉ አይለያችሁ ኑ አድሱን ቻናል ተቀላቀሉ ዉዶቸ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aminauae1063
@aminauae1063 2 жыл бұрын
ወላሂ እደዛሬውም አልቅሸ አላቅ ኢቢስች ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁልጊዜ ይሄ እርዳታ መቆረጥየለበትም ፈጣሪከናተጋይሁን 🤲
@zmechaeltube5867
@zmechaeltube5867 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የሰውን ችግር አውጥተው የሚያሳዩ ፕሮግራሞች መበረታታት አለባቸው።ለሰው ችግር መፍትሔን ከማምጣታቸው በተጨማሪ በውስጣቸው የያዙትን ህመም ሲተነፍሱት የአእምሮን እረፍት ይሰጣሉ።እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ...እኔም በራሴ የዩቲዩብ ቻናል እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ለመስራት እና ሰውን ለመርዳት እኔ መርዳት ባልችል እንኳን ለችግራቸው ድምፅ እሆናለሁ።
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 жыл бұрын
በጣም ነው እማደንቃችሁ እምናመሰግናችሁ በርቱ ኢቢኤሶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ አይ እዱኒያ እናት አባት ከሌለ ህይወት ምንም ናት አች ደግሞ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ያለ እናት አባት ኑሮ ከባድ ነው እንኳን እኔን ልጆቸን አሳድገው ለቁም ነገር ያበቁልኝ እናት አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አቆይቶ በሰላም ያገናኘኝ ያረብ
@HaniHani-ty9jo
@HaniHani-ty9jo 2 жыл бұрын
ከጅማሪው እስከመጨረሻው በለቅሶ ጨረስኩት ጠናካሮች ናቹህ ያሠባቹት ይሳካ ጀግኖች😭❤❤❤🙏🙏
@umuabdutube5905
@umuabdutube5905 2 жыл бұрын
እኔም አይኔ አመመኝ ምነው እናት ባትሞት
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ።
@awokesweknetu6307
@awokesweknetu6307 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ቲቪ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት በጣም በርካታ ለተቸገረ እየረዳችሁ ለሰው እያስተዋወቃችሁ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዛብሔር ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
የእናታችሁአፅም በሰላም ይረፍ ነብሳን ይማረው
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ይደግ ይመንደግ የድሀ እንባ የምታብሱ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ይሄን ፕሮግራም ሁል ግዜ እከታተላለሁ አለቅሳለሁ ስንት ከባድ ሂወት እንዳለ ለሌላው ማሳያ ነው በጣም ጠንካራ እህት ናት
@user-zc4cl2ep9m
@user-zc4cl2ep9m 2 жыл бұрын
ወይኔ፡ልጆቸ፡ምንኣይነት፡ጉድ፡ነው።እግዚብሄር፡ጤና፡ይስጣችሁ።ኣይዙዋችሁ፡በርቱ፡ሁሉ፡ያልፍና፡የድስታ፡ቀን፡ይሆናል።ስለዚህ፡ለዚህ፡ሁለ፡ደግ፡ደጉን፡ላበረከትላችሁ፡ሁሉ፡እግዚኣብሄር፡ያክብራቸው።እናንተም፡ጤና፡ከእድሜ፡ጋር፡ይስጣችሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥♥♥
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍላቸው 😭በጣም ጀግና ናቹ እውነት በርቱ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቃቹ ጠንካራ ናቹ ❤🕊
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች መለካም ስራ እየሰራቹሁ ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት 👍👍👍👍👌
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
ሙናየ ደምሪኝ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንባሽ እንደዝናብ እየወረደ አይቶ ጸሎትሽን ሰማ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢቢኤስ አሁን የጀመራችሁት ስራ ተወዳችነትን አትርፏል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ሁላችንም እኮ በገንዘብ ልንረዳቸው ያስፈልጋል:: የባንክ ቁጥራቸውን አይታችሁታል? ገባ ገባ እናድርግ
@amekids2894
@amekids2894 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ ይሔ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ ለተቸገሩት ቤተሰቦች በመድረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት አቅራቢዎች እናመሰግናለን
@zedhabeshawit942
@zedhabeshawit942 2 жыл бұрын
ebs በጣም ነው የምናመሰግነው ስንት የሚቸገሩ ሰዎች አሉ
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 42 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
МБАППЕ слил УЧАСТНИЦУ🥶 #2дротс #мбаппе #2drotsdays #мбэйп
0:17
A little kitten is attacked on the street #cat #kitten #cute #story
1:00
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 2,8 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:30
Milaad K
Рет қаралды 26 МЛН