// አዲስ ምዕራፍ// "ሰዉ ፍጠርልኝ ብዬ ነበር የምለምነው " //አዲስ ምዕራፍ // በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 894,077

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 4 600
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 жыл бұрын
ይህን ታሪክ አይቶ የላለቀሳ ሰው ያለ አይመስለኝም😭😭አይዞት አባቴ መልካም ለደረገቹ ebs ከልብ እናመሰግናለን🙏ያየሁት ከረፋደ ብሆንም በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው የወደቀውን የምታነሳ አምላክ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ወላሂ የለም እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት_
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Kefiche mecheres akitong bizu gize ayne be enba tatebe Sbate lenga set lijochu endih yngebegebilin neber
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 жыл бұрын
😭😭🤲🙏
@marti6263
@marti6263 3 жыл бұрын
በአሁን ሰአት የebs ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔
@almazalemu9203
@almazalemu9203 3 жыл бұрын
እዚአብሔር ይክበር ይምስገን
@almazalemu9203
@almazalemu9203 3 жыл бұрын
እናንት ም ተባረኩ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ሰላም ያዉርድ😥
@kiyutube7405
@kiyutube7405 3 жыл бұрын
Egzabera Yerdachu Betam Yasazinal
@hiwot8723
@hiwot8723 3 жыл бұрын
አባት ሲያነባ ማየት እንደት ያማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልጅዎትም ለቁም ነገር ያብቃት ኢቢኤሶች በኡነት እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ
@ያልተኖረውልጅነቴ
@ያልተኖረውልጅነቴ 3 жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍ አባቴ አለኝታየ ኑርልኝ
@fathimaf2025
@fathimaf2025 3 жыл бұрын
በጣም አመመኝ
@ራሃዩቱብ
@ራሃዩቱብ 3 жыл бұрын
በጣጣጣጣም በጣም የተለዩ አባት ናቸው ወላሂ
@amhara733
@amhara733 3 жыл бұрын
በጣም😭😭💔💔
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
ፈጣሬ ይመሥገን
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 3 жыл бұрын
ለ 30 አመት ሕይወታቸውን መስዋእት አድርገው አገርን በመጠበቅ ላይ ያሳለፉ አባቶች እንዲህ ተጥለው ስናይ እንዴት ያሳዝናል በጌታ 😭😭
@ጥሩዬyoutube-q5o
@ጥሩዬyoutube-q5o 3 жыл бұрын
በትክክል እውነትም ብሌሸል እህት መንግስት ለምንድነው የመያቸው እንዴነዝህ አይነት ሰዎችን
@hanun14
@hanun14 3 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሃገሬለዘላለምትኑር
@ሃገሬለዘላለምትኑር 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ የሞትልሽ ሳይሆን የገደለሽ በላ 😭😭😭😭🇪🇹❤👌
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት 😭
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ጌታ ምስክር ነው እንደዚህ ልብ የምነካ በህወተ አላየሁም ይህ በጣም ከባድ ነው ግን ቸሩ እግዚአብሔር ደርስ ክብር ለስሙ ይሁን እያለቀስኩት ነው የጨርስኩት 😭😭😭😭😭ግን እባካችውት አካውንቱን ክፈቱት የእትዮጵያ ልጆች እኛ እንርዳችው
@mesrakabebe4604
@mesrakabebe4604 3 жыл бұрын
አለ እኮ አካውንታቸው እና ስልካቸው አርስቱን ስትጫኑት ይመጣል
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
@@meazitube1976 እኔም እህቴ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ትክክል እኛ እኮ ከተባበርን ምርጥ ሕዝብ ነን።
@rehima4916
@rehima4916 3 жыл бұрын
መቋረጥ የሌለበት በጣም ምርጥ ፕሮግራም
@fand8463
@fand8463 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድ ሰብስክራይብ
@molokbety6970
@molokbety6970 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏
@muletube5087
@muletube5087 3 жыл бұрын
Ewnt new
@hgyt6663
@hgyt6663 3 жыл бұрын
አባየ ስቀህ ያሳየኝ😭😭😭
@nitsuhgetahun4747
@nitsuhgetahun4747 3 жыл бұрын
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም . እግዚአብሔር ይስጣችሁ ebs ሁሌም ለደሃ ስለ ምትደርሱ በጣም ቀጥሉበት
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
ውይይይ አባት አብዬ አይቸግረው
@Yta_ysh
@Yta_ysh 3 жыл бұрын
ዉይ እኔም!
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 3 жыл бұрын
እኔም
@sissylove4170
@sissylove4170 3 жыл бұрын
እኔም
@ስለሁሉምነገርእግዝያ-ጰ3ኘ
@ስለሁሉምነገርእግዝያ-ጰ3ኘ 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ልቤን የነኩኝ
@benalfewatnafu8087
@benalfewatnafu8087 2 жыл бұрын
EBS በዚሁ ቀጥሉ ተባረኩ አቶ ጌታቸዉ እድሜና ጤና ይስጥዎት ጀግና አባት ኖት ልጅዎትንም እግዚሐብሔር ያሳድግልዎት ከጀግናም ጀግና አባት ኖት እንደርሶ ያሉ አባቶችን እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@yaredyacob5804
@yaredyacob5804 3 жыл бұрын
በቅርቡ ከፋ እናርግሆታለን እኛ እኮ ኢትዪጲያዊ ነን 💪
@appus525
@appus525 3 жыл бұрын
በትክክል
@kalamanagasta3915
@kalamanagasta3915 3 жыл бұрын
😢😢
@kalamanagasta3915
@kalamanagasta3915 3 жыл бұрын
💔💔💔💔
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 жыл бұрын
ትክክል
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድ ሰብስክራይብ. በማድረግ እናትና አባት የሌላችው ሕፃናት እንርዳ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
በመጦራቸው ሰአት ጎዳና ያሳዝናሉ እውነት ከዚበላይ ተለውጠው ማየት ነው እውነት የኔአባት ያሳዝናሉ ኡኡኡኡወይ
@hshdydyudud1043
@hshdydyudud1043 3 жыл бұрын
👍👍👍💪💪💪💪💪
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
አቦ፤ተባረኪ፤አስለቀሳችሁነ፤፤ግተእዲሚ፤yስoችችሁ
@desalegnbalgo7855
@desalegnbalgo7855 3 жыл бұрын
የአባትነት ጥግ ❤️❤️
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 3 жыл бұрын
እውነት ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ፍቅር ትህትና አንድነት ሰላምን ያብዛልን ተባረኩ ልጅን ያለእናት ውይም ያለ አባት ማሳ ደግ በጣም ከባድ ነው እኔም ይህንን ህይወት እየኖርኩት ስለሆነ አውቀዋለሁ ኢቢኤሶች በርቱ መልካም አዲስ አመት... የረድኤት እባት ከነልጃቸው አምላክ ይጠብቃቸው
@saraoumer1171
@saraoumer1171 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ ቲቪ ሠራተኞች በብዙ ተባረኩ የብዙ ዜጎችን እምባ በማበስ ህይወት እየቀየራችሁ ነው እጅግ በጣም እግዚአብሔር የሚወደውን ትልቅ ሥራ ነው የምትሰሩት
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
እረጂም እዲሜ ከጤ ና ጋረ ይ ሰጠወት እዴናትም ሆኖ የሚያሳዲ ጉ አባቶ ች አሉ ማሻላ አላህ እረጂም እዲሜ ሰቶ ለመጦ ረያብቃሁ አባቴ ሰታሳዝኑ አላህ ይ ዘንላችሁ
@wedwed9036
@wedwed9036 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ ቲቪ ሠራተኞች ዘራቹህ ይባረክ !!!!
@mcyzmc
@mcyzmc 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ፣ክብር ለቀድሞ ሰራዊታችን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
በእምባ ነዉየጨረስኩት 😭😭😭😭 እደዚህ አይነት አባቶች ሽ አመት ኑሩልን።
@hcjth1747
@hcjth1747 3 жыл бұрын
እህህህ😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@hcjth1747 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
@@meazitube1976 እሽ እህቴ👍
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
እኔም
@amanuelmulatubulcha8807
@amanuelmulatubulcha8807 2 жыл бұрын
EBS እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እናንተ ለኔ አለም አንደኛ ሚድያ ናችሁ! ይህ አባት በአሥር አለቃ ማህረግ ባይጠራ ከ የሻምበል ማህረግ በላይ ይገባዋል ይህ ደግሞ በሚሊተሪ አመራር የክብር ማህረግ ብሰጥ እንደት ደስ ይለኝ ነበረ!!! ይረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! EBS በርቱልን የናንተን ክፍያ እግዚአብሔር ይክፈልላችሁ!
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ብዙ ቀን አልቅሻለው እደዚህ ነገር ያሥለቀሰኝ ግን የለም😭😭😭አባት ሲያለቅስ 😭
@hasethussain6002
@hasethussain6002 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😭😭😭
@hikmahikmahikma2951
@hikmahikmahikma2951 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ
@ወለተኢየሱስየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ዉሥጤን ተሠምቶኝ አያዉቅም መርዳት እፈልጋለሁ አካዉንት ካለ ላኩልኝ
@kulflnpeedas8530
@kulflnpeedas8530 3 жыл бұрын
ወይይይ በጣም😭😭😭
@fetafeta6918
@fetafeta6918 3 жыл бұрын
😢🤲❣😢🤲❣
@shashoyoutube2020
@shashoyoutube2020 3 жыл бұрын
መርዳት ለሚፈልግ ቁጥራቸው ቢቀመጥ መልካም ነው ለመልካም አባቶች ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@mesrakabebe4604
@mesrakabebe4604 3 жыл бұрын
ስልካቸው እና የባንክ አካውንታቸው ከአርስቱ ስር ተቀምጦል
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 3 жыл бұрын
የለምኮ
@newworld1212
@newworld1212 3 жыл бұрын
@@geedskeefdd8348ተቀምጧል ተጫኑት
@newworld1212
@newworld1212 3 жыл бұрын
ተቀምጧል ርህሱን ተጫኑት
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
በትክክል
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
ኖሮ ኖሮ ካገር ኖሮ ኖሮ ከሞት የሚቀር የለም እና የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሰው ማስደሰትን የመሰለ ነገር የለም EBS ምርጥ ፕሮግራም ነው እንወዳችሁአለን 🙏👌👌👌👌
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 3 жыл бұрын
በእንባ ዘርተው በደስታ ሲቃ የድካማቸውን ያጨዱ ታላቅ አባት. .ለሁላችንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን!
@jenetifisadri6118
@jenetifisadri6118 3 жыл бұрын
ebs ምርጥ ፕሮግራም ለሌሎችም አርኣያ መሆን የሚችል ብቃት ያለው የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው አክባሪ ይስጣችሁ ‼
@mahmudalii6626
@mahmudalii6626 3 жыл бұрын
Betam des yelal egziyabher yestachew
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
@rahelgetachew5416
@rahelgetachew5416 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጣም ነው የሚያስለቅሰው ስንቱ ይሆን እንደዚህ ያልታወቀለት ብቻ ፈጣሪ ለርሶ እንደደረሰ ለሌላውም ይድረሰ ፈጣሪ ለልጆት ሲል እድሜዎትን ያርዝመው ኢቢኤስ በዚህ ቀጥሉ
@elsakassie6696
@elsakassie6696 3 жыл бұрын
ባለጠጎችን ባዶ እጅቻቸውን ሰደዳቸው የውደቁትን ከፍ ከፍ አደረጋቸው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል 😭😭😭
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
እውነት
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድ ሰብስክራይብ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@ሀይማኖትቡዙአየሁ እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት
@kedyH
@kedyH 3 жыл бұрын
አላህዬ ምስጋና ይገባዉ ይህን ስላረክ ለነኚ አባት ❤️🤲🙏
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 3 жыл бұрын
የደርግ ሰራዊት ለማኝ አይመስሉም ስለ ሀገር ነው ደም እና አጥንታቸውን የከሰከሱት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይርዳዎት ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 3 жыл бұрын
የባንክ ደብተር ብትከፍትላቸው እና ሁላችንም በአቅማችን ብንረዳቸው በእውነት በጣም አስለቀሱኝ
@ሀለውያሀበሻዊት
@ሀለውያሀበሻዊት 3 жыл бұрын
እላይ አለልሽ ማማዬ
@yenesewnurulage4414
@yenesewnurulage4414 3 жыл бұрын
ትክክል
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 3 жыл бұрын
ኧሕሕሕ አባቴ እኔኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር መልካም ነው
@salemyou8484
@salemyou8484 3 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@salemyou8484
@salemyou8484 3 жыл бұрын
@@ሀለውያሀበሻዊት የት?????
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
ለሀገር ባለውለታ የሆኑ አባቶች በየቦታው እንደዚ ወድቀው ማየት በታም ያማል😭😭
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
አሏህ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ኢቤሶች የምር ቃል አጣሁ ለናተ በርቱ 👍👍👍
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 3 жыл бұрын
ዳይፐር የማይቀይሩ አባቶችም ከኚህ አባት እኩል አባት ነን ይላሉ እኚህ አባት የዘመናችን ጀግና እና ምርጥ አባት ናቸው
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Ewnet new ye abatoche timsaliet mirt abat endat endmitamirw yeney abat melkam sew💪💪💪💪💪🤔
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Betely asregizew limiferetutu wendoch Tilike timhrit new memare lemichil sew 🤰🤱
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 3 жыл бұрын
Yene abate wyii alkesha alksha alotalesh aleng Egeziabher edema tana setwte yaljoten wge marge ysayote melkam abate note erso ebs Egeziabher ysetachu telke nger new yargachute tebarku
@maruseid3583
@maruseid3583 3 жыл бұрын
@@hayatsirag7083 hayu sijemir yale nika endet taregዣlesh yesu mefertet sayhon allahm aywedewum eshi...
@pleasesubscribetome9354
@pleasesubscribetome9354 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ አባት አይነቱ ማለት ነው
@የሽየእማየየአባየናፋቄ
@የሽየእማየየአባየናፋቄ 3 жыл бұрын
እውነት ቃል የለኝም ኢቢሲ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባየ አይዞወት እውነት ደስ ብሎኛል ከጨለማም በኅላ ብርሀን አለ አልቅሰው አስለቀሱኝ ነበር መጨርሻው በጣም ደስ ይላል
@astersamuel6513
@astersamuel6513 3 жыл бұрын
ውይ ኢቢኤሶች ፣አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ "ንፁህ የእውነት ኢትዮጵያዊነትን እና አክብሮትን እግዚአብሔርን መፍራትና መውደድን በእናንተ አያለው ተባረኩ!
@meseretlemma9009
@meseretlemma9009 3 жыл бұрын
lkhss
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial 3 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ቅኖች ሁሌም መልካም ነገር እያደረጋችሁ ስላለ ዋጋችሁ በሰማይ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ታላቅ ነው እግዚአብሔር ዘር ማንዘራችሁን ይባርክ አስፍሽ በጣም ነው ማከብራችሁ አስር አለቃን ጋሽ ጌታቸውን እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም ላይ ለምትሰሩት መልካም ስራ እግዚአብሔርን ስለ እናንተ አመሰግናለሁ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ኢትዮጲያዊ አኩሪ ስራ ነው የምትሰሩት ከልቤ አመሰግናችኃለሁ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘
@tigistteshome1896
@tigistteshome1896 3 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ጀግና አባት የፈጣሪ ፀጋ አልተለያቸውም ወዛቸው ሀብታም ያስንቃል የሀገር ብለውለታን በዚህ ሁኔታ ማየት ይከብዳል ጤና እና እድሜ ያድሎት ልጆትም ትደግልዎ አሜን።
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 3 жыл бұрын
ተባረኩ፣ጌታ፣ይባርካችሁ
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባብዬ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥዎት እድሜ ይስጥልን ልጅዎት ቁም ነገር ደርሳ ለማየት ያብቃዎት ማማዬ እንደምኞትሽን አባትሽን ጧሪ ያድርግሽ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
@kassahundamita901
@kassahundamita901 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ /ebs/ኑሯችሁ ስራችሁ ይምር በጣም በጣም ድንቅ ዝግጅት እየተደሰትኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት ብዙወችን ተመልካች እኔስ ምን ልርዳ የሚል ጥያቄ ማንሳታቸው አይቀርም አምላክ ፍቅሩን ያፍስብን
@salasibishtadla7964
@salasibishtadla7964 3 жыл бұрын
የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ ጌታ ኮ አይጥልም ሁሌ ታማኝ ነው ክብር ሁ ሉ ለርሱ ይሁን ኢቢኤሶችንም ጌታ ይባርካችሁ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 3 жыл бұрын
ውይ አልቅሼ በመጨረሻ ተደሰትኩ ebs በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራቹት እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼
@maba7581
@maba7581 3 жыл бұрын
እናትም አባትም ሆኖ ላሳደገ አባት ለምን አይለቀስ እግዚያብሔር ይስጣችሁ ወስጤ እረካ ❤❤
@ጥሩዬyoutube-q5o
@ጥሩዬyoutube-q5o 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በእውነት በዝህ በአበታችን ምክንያት ልቤ ነው የቆሶለ ኡኡኡ አበቴ ነው የመሰሉኝ እናንት ኢ ብ ሴ በእውነት እግ/ር ያስፈችሁ የስራችሁን መጣን ጌታ ይክፈልለችሁ በጠም በዘንኩትም ቦታ በጣም ነው ደስታ የተሰመኝ በእውነት ተበራኩ ። ይህን አበቴን ልራደ እፈልገለሁ የበንክ ደብተር ከፍታችሁ ስጡልን በዝህ እድሜ ስራ ከምሰሩ ወይም በስራቸውም ድገፍ እንድሆንለቸው ሰው bacounti ይርደሎት
@kovatube
@kovatube 3 жыл бұрын
አልቅሻለው በጣም Ebs እግዚአብሔር ያክብራቹ ከዛሬ ጀምሮ የ ebs ቀንደኛ ተከታታይና አድናቂ ነኝ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 3 жыл бұрын
ፍጣሬይሰጣችህ
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 3 жыл бұрын
ኡፍ ሲያሳዝኑ 😢😢😢😭😭😭አረ አምላኬ የት ባገኘጏቸው እኔ ላልቅስልሽ የኔ እመቤት እናንተ ፕሮግራሙን የምትመሩት ዘመናችሁ ይባረክ ቃላት የለኝም ተባረኩ ኑሩ። ምንግዜም ቢሆን እርዱ እንጅ አትረዱ እጃችሁ ይርዘም ።
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደመርኘ ዉዴ
@alemgezahegn9138
@alemgezahegn9138 3 жыл бұрын
ከእናት የምበልጡ ብዙ አባቶች አሉ ልመሰገኑ ይገባቸዋል ይህን ፕሮግራም አዘጋጀታቹው የደሀን አንባ ያበሳቹ ምላሹ የፈጣሪ ነው ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@rbha7449
@rbha7449 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባትም አለ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እኔ ማየት አቃተኝ ጀግና አባት ነው Ebs በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ....
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምርኝውዴ
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 3 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ እፍፍፍ ያረቢ ውሰጤ አልችል አለ እሰኪ የአቅማችንን እኛም እንርዳ። አይ ሴት እናት ሁና እንዲህማ ባለጌ እናቶች አሉ እፍፍ የሰራዋን ይሰጣት ልጅቱም ቁምነገር ላይ ደርሳ ለማዬት ያብቃወት አባዬ ለበጎ ነው ረጅም እድሜ ይሰጠወት
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 жыл бұрын
ebes ፈጣሪ ይክፈላችሁ ምርጥ ስራ ነው ወይኔ በጌታ እንዴት እንዳሳዘኑኝ አይይ ድህነት የኔ አባት አይዞት 😢😢😢😢
@jooo7083
@jooo7083 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም የምወዳቹ ለዚ ነው የሰውን የጭለማ ህይወት ወደ ብርሃን የምትለውጡ ድንቅ ቅንብሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣቹ ክፉን አያሳያቹ💖
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
Kuterachun lakeuln
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
abay ayalekesu offffff abat salkess mayete endat yekebedal ebakchun keturachun lakulin ebs chgerachue kuter atastelalefun lemdenewee set dege hzeb selali yagezachwali abay ayezwete enam esachun bageyewt etewerwet alhu gen kuterachun lakulge weyem bezeh kuter yedewlulg yana new sawde new yalwet kesmonu yemtalhue
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
Seman ayetewee museleme edalmeslachu cerstannn neg
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
Seman ayetewee museleme edalmeslachu cerstannn neg
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
Ename eschu salkesu edate edalkeskuge ena neg emawekew ebakachu ebsasoch adera esachwen agenagug
@azebeshete9024
@azebeshete9024 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አኩሪ ኢትዮጵያዊ ስራ ነው EBS በጣም እናመሰግናለን!!!
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 3 жыл бұрын
ይህ ከኢቢኤስ ምርጡ ፕሮግራም ነው እላለሁ ቀጥሉበት፥ የኔ ቆንጅዬ ልጅ ረድኤትዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል፥ አባባ የኔ ጀግና በኢትዮጵያ ታሪክ ወንድ ልጅ ለልጁ ሲል እንዲህ አፈር ሲበላ ማየት በጣም ይገርማል፥ በርቱልኝ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው!!
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ዘመናቹ ይባረክ ለናንተ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
በእወንት የወልደሁሉ አባት አይደለም እንደዚህ አይንቱን አባቶች እደሜያቸወን ያርዘመልን
@sefen9102
@sefen9102 3 жыл бұрын
አሜን
@firdosemelese1179
@firdosemelese1179 3 жыл бұрын
በጣም የኔውድ
@zizahailu173
@zizahailu173 3 жыл бұрын
Amennnn
@samrawitzeray4689
@samrawitzeray4689 3 жыл бұрын
@@firdosemelese1179 Amen
@emumekiashe4184
@emumekiashe4184 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
አባት በችግር ሲያለቅስ እንደማየት ልብ ሰባሪ የለም።💔የኛ ሀገር ወታደሮች መጨረሻቸው ያሳዝናል😭በጣም ነው ያስለቀሱኝ😭 ebs በዚህ ስራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ።
@senitube6097
@senitube6097 3 жыл бұрын
በጣም የውትድርና ህይወት መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም የኢትዮጵያን ወታደሮች በጉልበታቸው ብቻ ተጠቅመው እንደ ባዶ ቁና አራግፈው ይጥሏቸዋል
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምርኝውዴ
@eyeruszike8655
@eyeruszike8655 3 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ አባት😢😢😢 ለካ እንዲህም ያለ አባት አለ እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ይስጦት አባ😢😢
@ትርሲተትየማሪያምልጅ
@ትርሲተትየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
አባት አይቸገር አብሶ በግፍ የተባረረው እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሰራዊት
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ትርሲተት ደምርኘ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 3 жыл бұрын
የአላህ እፍፍፍ የእኔ አባት እንደት ነው የሚያሳዝኑት የሚረዱበት መንገድ ቢፈለግና የቀበሌ ቤት እንድ ሰጣቸው አድርጉ በአላህ ሚስኪን አባት እባካችሁ ውድ ኢትዮጲያ ውያን እንርዳቸው አምስት አስር ብለን አባት ያለው እባካችሁ በአላህ ይሁንባችሁ
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 3 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹🌻🌻
@dghfh2600
@dghfh2600 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባረካችሁ እናንተም መልካምና ጣንካራ አባት ናቸው እድመ ይጨምረ
@mebrahtomnegash2969
@mebrahtomnegash2969 3 жыл бұрын
ያአባት እምባ እንዴት ያማል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቀድሞ ሰራዊት የመጨረሻ ኑሯቸዉን ሳስብ አለቅሳለሁ
@yenazretuwalj855
@yenazretuwalj855 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጀግና አባት ናቸው ልጅቷም እድለኛ ነች የአባቶች ምሳሌ ኖት እረጅም እድሜ ሰቶት የልፋቶትን ዋጋ ለማየት ያብቃዎት መልካም ና የጤና ዘመን ያድርግሎት
@etalemariko2606
@etalemariko2606 3 жыл бұрын
እውነቴን ነው ይሄን ሳይ እንባየን መቆጣጠር ያቃተኝ በዚ እድሜያቸው እንደዚ መሆናቸው በጣም ያሳዝናሉ EBS እግዚአብሔር ይስጣችሁ እመቤቴ ትጎብኛችሁ
@behailuteklu1106
@behailuteklu1106 3 жыл бұрын
የሰው አይን ማየት ያቃጥላል እጅ ወደሰው መዘርጋት ያሳቅቃል በተለይ ስራ ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ እንግዲህ ከ እግዚአብሔር ጋር ተረከቡኝ! ድንቅ ንግግር በሳልና አስተዋይ አባት EBS አስደስታችሁናል ተባረኩ።
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምሩኘ ዉዶቼ
@duledebeli1800
@duledebeli1800 3 жыл бұрын
ለካ እንዲህ አባት አለ ፍጣሪ ረጅም እድሜ እስጣቻሁ EBS ምርጥ ፕሮግራም ሁለም ውስጤ ነው
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 3 жыл бұрын
ማጣት ክፉ ሲለብሱ ንጉሰ የመሰሉ አላህ ላጡ ሁሉ በቂ መተዳደሪያ ለታመሙ ሁሉ ጤና ይስጥልን😭😭😭😭😭😭😭😭 ebs አላህይስልን
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 3 жыл бұрын
Ere saylbsum yamralu ewnet ufee cheger aynu yetfa 😭
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
እኔን አባቴ እርሶ በመጦርዮት ሰአት እንዲህ መሆኖት በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህዝቦች እኚህን አባት እንርዳቸው ያለንን 🙏
@helented9062
@helented9062 3 жыл бұрын
እንባዬን ማቆም አልቻልኩም የኔ አባት እድሜ ይጨመርሎት ጤናዎት ይብዛ የልጆትን ፍሬ እንዲያዩ ebs ዘመናቹ ይባረክ ደሞም ስልክ ወይም አካዉንታቸዉን ብታስቀምጡ ሁላችንም ያቅማችንን እናግዛለን ከተባበርን የማይቻል ምንም የለም
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 3 жыл бұрын
ያረቢ የኔ አባት እዳተ አይቶችን ያብዛልን በእባ ታጠብኩ ያረቢ የኔ ቅመም እዲግ በይልን ለቁም ነገርያብቃሽ
@dawitmezgebetsegaye7442
@dawitmezgebetsegaye7442 3 жыл бұрын
This made me very emotional , and I could not control my tears, plus deepest feelings!!!!!!!!!! Any way, I would like to thank you so much!!!!!!! EBS I am very proud of you, GOD BLESS YOU ALL!!!!!!!!!!!!! RESPECT, LOVE...............
@muhmmadishaq6302
@muhmmadishaq6302 3 жыл бұрын
ebs በጠም አርፍ ስር ነው ቀጥሉበት ምን የልበት ሌለም ነገር መርደት ምፍልግ ስው ልኖር ሲለምችል ቁጡርቸው ብቀመጥ አርፍ ነበር አለህ እትዮጵየን ይጠብቅልን ፍቅር መወደድ ይሲጠን መልከም አድሲ አመት 💐🇪🇹✌️
@miley1321
@miley1321 3 жыл бұрын
😭😭😭 መቀጠል ኣቃተኝ፡ ኣባት እንደ ሴት ሲሰራ እሞ በቺግር ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል😭😭 ኣልቻልኩም በውነት ከባድ ነው ኣባት ስያለቅስ ማየት omg uffffff. እግዚኣብሄር እድሜ ና ጤና ይስጦት ለልጆችን በጥበብ በጸጋ ያሳድጋት እንደ ኣሽዋ ምድር ትምላላቹህ❤ Ebs በጣም የምወደድ ስራ ነው ያወጣቹ እግዚኣብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ ቀጥልበት፡💖
@ዘምዘምሁሴን
@ዘምዘምሁሴን 3 жыл бұрын
ኢቢስ የእውነት አላህ ይጨምርላቺሁ መልካም እንደሰራቺሁ ለናንተም መልካሙን ይወፍቃቺሁ
@maryamtube584
@maryamtube584 3 жыл бұрын
Ebcዎች በጣም ጥሩ ስራ ነው ምትሰሩት ቀጥሉበት ኡፍፍፍፍ የኔ አባት እንዴት እደምያሳዝኑ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት የልጆትን ወግ ማረግ ያድርሶት😍😍😍
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 3 жыл бұрын
EBS Tv በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@sebletaye451
@sebletaye451 3 жыл бұрын
I can’t stop to crying thank you Ebs God bless you all!!!
@beckytadesse711
@beckytadesse711 3 жыл бұрын
እኔ ከደስታዬ ብዛት በለቅሶ ጨረስሁት እግዚአብሔር አምላክ ኢቢኤስ አዘጋጆችም በበረከት ይባርካችሁ መልካም ስራ በሰማይ ዋጋ አለው 👏👏👏👏👏
@hannakif26
@hannakif26 3 жыл бұрын
🥲🥲 አስለቀሰችኝ ልጃቸው ምናለ መንግስ የበፌት ስራቸውን አስቦ ጡረታቸውንና የቀበሌ ቤት ቢሰጣቸው ።
@appus525
@appus525 3 жыл бұрын
በትክክል
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ 3 жыл бұрын
ምግስት ሌባ ነውኮ 💔💔💔💔💔😢😢😢☝😭😭😭😭💔💔☝☝
@ሃገሬለዘላለምትኑር
@ሃገሬለዘላለምትኑር 3 жыл бұрын
@@ተወከሉአላህ እውነት ነው🇪🇹👌😭
@mindaandargachew2017
@mindaandargachew2017 3 жыл бұрын
EBS is becoming deliverer to the most favored programs like this... My 1st Choice
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 3 жыл бұрын
በእውነት ከዚ የበለጠ ደስታ የለም ebs እናመስክናለን ልብ ይነካል ማንም አይ ችግር ጀግናዊች ሲወድቁ ያሳዝናል ሚጣይ ገድሽ ይማር ይሁን ለአባትሽ ታስፈልጋለ የኔ ቆንጆ
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አባት በእውነት ። በጣም ነው ደስ ያለኝ EBS እናመሰግናለን እይሄንን እርዳታ ስላደረጋችሁ ።በይበልጥ ስራ እድል መክፈታችሁ ። በጣም ያስደስታል
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምርኝውዴ
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 3 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እስከዛሬ ለብዙ ሰዎች እረድታችኋል የዛሬው ግን በጣም ነው ያስደሰተኝ አባት ልጁን ይዞ ሲያለቅስ ማየት በጣም ያማል እውነት የበለጠ ወደድኳቹ
@Arkeledis_21
@Arkeledis_21 3 жыл бұрын
Awo wedaje ene bedenb alkishalehu yih halafinet gin yenem yantem new!
@Gg-om5pq
@Gg-om5pq 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይበልጥ ጨምሮጨማምሮይስጣችሁ
@hayahmd8760
@hayahmd8760 3 жыл бұрын
ኢቢኤስወች ከልብ ነው ያስደሳታችሁኝ የማንንም ዘፋኝ ከምታቀርቡ እደዝህ ያሉትን አባቶች ብትረዱ እናተም መድሀንያለም ክርስቶስ እናተንም ይባርካችሁ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ደስ አስባላችሁን የኔ ማሮች ስራችሁ ይባረክ
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 3 жыл бұрын
All Ex-Soldier deserve did attention. Thank you EBS. Rediet and Her brave father , congratulations, May God bless you. Father Getachew is of the very inductance and examplary father indeed.
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 3 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ አልቅሰው አስለቀሱኝ አይ ማጣት ምነው በኖረኝና በጦርኩዎት አሰወኮ በዚ እድሜዎ መስራት ሳይሆን እንክብካቤ ነው የሚያስፈልገው የእኔ እንባ ይፍስስለዎት ውስጤ ተንገበገበ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ebs እናተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ክበሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤🌻
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ልትመሰገኑ ይገባል የተቸገሩ መልካም ሰዎችን ፈልጋችሁ ስለምታግዙ ፈጣሪ ይርዳችሁ EBS
@mekdesgetachewbelay3008
@mekdesgetachewbelay3008 3 жыл бұрын
ውይ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም በጣም የሚያሳዝኑ አባትና ልጅ በጣም ተባረኩ ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለአድስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት አልቅሼ ልሞት ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልን በድግሜ
@tiyabekele8908
@tiyabekele8908 3 жыл бұрын
EBS እውነት ሰውን ለመርዳ ሰው መሆን በቂ ነው አስፊቲ ሁሉም ክሩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ይህቺን ህፃን ስላስደሰታቿት ዘመናቹ የደስታ ይሁን ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምርኝውዴ
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 3 жыл бұрын
ኢቢሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ በእውነት
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆን በችግር ላይ ላሉ ኢትዮጵያ እናቶችና አባቶች እንዳይቸገሩ እርዳልን እባክህን አምላኬ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 3 жыл бұрын
💚💛❤👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
@@lolisahalka8461 💓
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
ያለቀስኩትን ያክል ደስ አለኝ በረካ ሁኑ ኢቶቢያ ስትረዳዱ ደስ ይላል ሁሉም ቢረዳዳ ጎዳና አይወጣም ነበር እኳን ደስ አለህ አባቴ
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 3 жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ አላህ ያኑሮት እውነት ያሳዝናል በጣም ነው ያስለቀሱኝ በተለይ ልጅቷ ስታለቅስ 😭😭😭 አላህዬ ሀገራችን ሰላም አርግልን ድህነት ከሀገራችን አጥፋልን አሚን
@halemahassen7463
@halemahassen7463 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ኢቢስ ተባረኩ እኔ በጣም የሚገርመኝ የውጤ ስሜት ልገራችሁ ከተችገሩት በላ እረጅውቹ ይደሰታሉ አይደል እንሱ ሲስቂ እብሬ እስቃለሁ ሲያለቅሱ ድግሞ ቀድሜቸው አለቅሳለሁ አልሀምዱሊላህ አለ ሁሊሀል መጥፎወች እንዳሉ ሁሉ ድጋጎች ባይኖሩ ምን ይውጥን ነውበር እንደ እትዮጽያ ምርጥ አገር አዛኝ ህዝብ መረዳዳትን የሚውድ እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም የሚል ምርጥ ህዝብ የተሽከመች ህፍገሬ ስላምሽ ይብዛ እሪዝቅሽ ይከፈት ያርብብብብ❤️❤️❤️❤️😭
@Susu5270Gemale
@Susu5270Gemale 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ አባት ልቤን ደከመኝ ሳዮት የኛ ጀግና የሀገር ባለውለታ ወታደር በዚህ መልኩ ማለየት ልብ ያደማል እህ😭😭😭
@andu473
@andu473 3 жыл бұрын
የኔ አባት ቃልየለኚም እዲሜና ጤና ይስጣቺሁ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 3 жыл бұрын
የኔ አባት
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Btamei uitaderueche eko emyasazeneti bezehei shatei new Dena demuez aykifelachew weyei tiretachew besirati tasaby aydireg temesgen new becha yfetirachew geta endezehi gezew sediresi hulenem tarekie yekiyerale
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ሁላችንም እንደዚህ ከተረዳዳን የወደቁትን ካነሳን ደሃ አንሆንም እናድጋለን እንነሳለን ኢቢኤሶች ተባረኩልኝ እንወዳችኋለን
@omeradem2125
@omeradem2125 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳያችሁን እናመሰግናለን
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 3 жыл бұрын
እመብርሐን ዘመናችሁን ትባርክ ebs ebs ebs ዮኒዬ የኔ የመልካሞች ሁሉ ጥግ አስፊቲ ቃልዬ ምን ልበላችሁ ቃል የለኝም በህይወታችሁ ስትኖሩ ክፉ አያሳያችሁ ኑሩልን አምላከ ቅዱሳን ጤናችሁን ይስጣችሁ እወዳችሆለሁ በእውነት በጣም ነው ያስለቀሱኝ 😭😭😭መጨረሻውግን በጣም ነው ደስ ያለኝ በህይወታችሁ ደስታ አይጉደልባችሁ ኢትዮጵያዊ መሆን መመረጥ ነው🇪🇹እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ውድድድድድድድድ!🌼🌼😍😍
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 жыл бұрын
እረ ዘንድሮ በስንቱ ልቤ ይድማ ኤብየሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@ebenezerbirhanu8849
@ebenezerbirhanu8849 3 жыл бұрын
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ምርጥ ፕሮግራም
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
ቡዲራችሁን፤ጌታyመሌሰዉ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😍😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@zenanebil4133 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 3 жыл бұрын
@@argwaabi6189 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😍
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 3 жыл бұрын
እንዲም አይነት አባት አለ ለአባቶች ክብር ይገባቸዋል
@አማራነኝ-ገ2ፐ
@አማራነኝ-ገ2ፐ 3 жыл бұрын
ሞልቷል ግን የኔአባት ገዘብአለው በሁለትአመት አስቶ ልክድዚህአርጎነውያሳደገኝ አጥቦ ፀጉሬን ሰርቶ ተመስገን ያም አፈ አሁን 24አመቴ እባቴንበተቻለኝ እየረዳሁትነው ምርጥአባቴች አሉን
@kidanegebremedhin1958
@kidanegebremedhin1958 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ዝሕዝን ከብድካ ዝበልዕ እብስ እግዚኣብሄር ዘጥፋእክምዎ ዕጽፉ ገይሩ ይምጻእኩም ዋውው ከምዚ እዩ ምትሕግጋዝ ደስ ዘብል እብስ ቀጽልዎ ኣምላኽ ምሳኩም ይኩን ዋውውው ታንክስ?
@muntiyube507
@muntiyube507 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሱኝ የኔ አባት የኔ ጣፋጭ አድጋ የምትጦራቹ ያድርጋት እንዳለቀስኩ ሁሉ ደስታዬም ወደር የለውም😍😭😭😭
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 900 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 1 November 2024
45:57
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 67 М.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 900 М.