አዲስ ነሺዳ ድንቅ ስራ ||Ethio New neshida 2021 “ ከሙታን ሸለቆ “ ሙንሺድ ነስሩ ከድር' kemutan sheleko' Best Nesru kedir

  Рет қаралды 191,943

Nesru Kedir official

Nesru Kedir official

Күн бұрын

Aselamu Aleykum Wererhmetulahi Weberekatu. Thanks for watching my video about Islam.
In this neshida video we’ll walk you through:
Tewhid
Forgiveness
Ethiopian Muslim.
my channel is about Islam. We cover lots of cool stuff such as Neshida, Menzuma and Islamic Entertainment.
Please make sure to subscribe to this channel & share with your family and friends.
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for 'Fair Use' for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research, Fair use is a permitted by copyright statute that might otherwise be infringing,
Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use
Social link :-
/ nesrukedirofficial
/ b9kddxaj98c
#NesruKedir #Neshida #Menzuma
MUNSHID NESRU KEDIR (Official)
JEZAKALLAH || THANKS

Пікірлер: 426
@zaintube2568
@zaintube2568 4 жыл бұрын
ሙንሺድ ነስሩ ከድር ሁሉም ነሺዳወችህ በጣም ደስ ይላሉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@قالمااعدهالله
@قالمااعدهالله 4 жыл бұрын
ኮሜንት አስለቀሳቹኝ አላህ ሰብር ይስጣቹ የሞቱትን በጀነት ያበስራቸዉ
@abckwt3582
@abckwt3582 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ
@ራቢያኢዲሪስየቲርቲራዋ 3 жыл бұрын
ዎሏሂተነሽዳውየበለጠኮሜቱአስለቀሰኝኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 9 ай бұрын
አሚን 😢😢😢
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 жыл бұрын
Masha allah yezi sew dimts endet yamerale
@hayatmohammed5416
@hayatmohammed5416 3 жыл бұрын
አይ የኛ ነገረ ተመልሠን ወደአፈር አላሁመ እርሀምሁም አሞተል ሙሥልሚን
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
የማከብርህ ወንድሜ ለልጆችህ አደለም ለሁሉም ልብ የሚነካ ስራ አላህ ያባትን ክፋት አያሳየኝ እኔስ ልቅደም አልችልም መቋቋሙ ኡፉፉፉፉፉ😥😥😥
@stube1983
@stube1983 3 жыл бұрын
masha allah Belayb naski antekehonk nesru wendmachin
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ላይክ፣ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግዎ Thank you
@faxumaallii252
@faxumaallii252 3 жыл бұрын
سبحان الله سبحان الله
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር... 🎤 ሁሌም አብራችሁኝ ሆናችሁ አብሮነታችሁን ስለምትገልፁልኝ እና ለምትሰጡኝ አስተያየቶችበአላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❣️❣️❣️ 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI 🔴 Old best Nesheed: ▶️ ያረህማን /ya Rehman👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/l3iypmpsr7uqjtk ▶️ ዝምተኛው መካሪ / Death👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/n3-znoKPr6eZbsU ▶️ ረቡነ አሏሁ / Rebunellahu👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/kH-ZaYKoaMyAmbM ▶️ አሏሁ ረቡና / Allahu rebuna👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/mIi4iIyne692hc0 ▶️ እስቲ ዱዓ እናድርግ / Make dua👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jHuTdWyga8d0rqc ▶️ አሰላም አለይኩም ነቢ / Aselamu Aleykum Nebi👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/rHXLc3WjnteYf9E ▶️ ክብር ለ አሊሞች / respects for Alim/ Shik👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gZScmml8ZsqqjLs ▶️ አሰላቱ ወሰላም ኣላ / Aselatu weswlam👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/rJrXaXV6qNmYiKc ▶️ እጆቼን አንስቼ / pick my hand👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j6rGhH-JhdBjg68 🕌 ጀዛክአላህ ኸይር 🕋
@tube4900
@tube4900 4 жыл бұрын
አባየ የኔ ናፍቆት
@sisayqaasim8158
@sisayqaasim8158 3 жыл бұрын
Masha Allah Masha Allah
@shshsbs6860
@shshsbs6860 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልህ
@የሀገሬወሎነው
@የሀገሬወሎነው 4 жыл бұрын
ወላሂይ ኮመቶች በጣምአንጀቴንበላችሁኘአብሸሩወእነሱንምአላህጀነተልፍርዶሰይወፍቃችወ
@fatimaalbloushi2214
@fatimaalbloushi2214 3 жыл бұрын
😭😭😭😭💯
@bedriyayesuf-r3o
@bedriyayesuf-r3o 2 ай бұрын
❤❤❤
@khaddamakhaddama6904
@khaddamakhaddama6904 4 жыл бұрын
አተሰው. እጀቴን በላኸኝ
@abckwt3582
@abckwt3582 4 жыл бұрын
በስደት ያጣሁህ የኔ ውድ አባት አሏህ ይዘንልህ 😭😭😭💔
@ohoudomqy3870
@ohoudomqy3870 4 жыл бұрын
Abshiry Dua. Argeylat Aselakashin
@mekiyamifta9153
@mekiyamifta9153 4 жыл бұрын
አሚንን
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Absher Allah yejente yaderegachu. Seqqaa.awchilte.ehete 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
የአላህ አብሽር አላህ ይረህመቸው
@abckwt3582
@abckwt3582 4 жыл бұрын
አሚንን ያረብ አሏህ ያብሽርኩም♥
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 4 жыл бұрын
እማ የኔልዩ አንችን ለመግለፂ ቃላት የለኝም ብቻ አላህ በጅነት ያናኝን የኔውድ ሁሌም ትናፍቂኛለሺ። ያጅመአ ለናቴ ዱአ አርጉልኝ
@Signalmedia309
@Signalmedia309 3 жыл бұрын
አብሽር አላህ ይዘንላት
@fozyamohammed4395
@fozyamohammed4395 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ የዘንላቸው
@bintridwan9233
@bintridwan9233 3 жыл бұрын
አላህ መኖሪያዋን ጀነተል ፍርዶስ ያድርግልሽ አብሽሪ ሁላችንም ቀን ጠባቂ ነን
@እማበዱአሽ-ሐ3ኈ
@እማበዱአሽ-ሐ3ኈ 3 ай бұрын
አብሽር አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃት
@አለውያየአላህባህሪያነኝ
@አለውያየአላህባህሪያነኝ 4 жыл бұрын
ባባዬ አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናቴም አበቴም.ሙተውብኛል ስከፈኝ የአንቴን.ናሽዳ ነው ምሰማው በሰለም ለአጋሽ ያብቃሽ ብለቹ በዱአቹ አትርሱኝ
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭አላህ ይራህማቸው ውደ አብሺሪ
@ያረህማንባሪያነኝወሎየዋ
@ያረህማንባሪያነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
አብሺሪዉድ
@ddgh7356
@ddgh7356 3 жыл бұрын
አዉእህቴዋናዉዱአማድረገነዉ
@marimay856
@marimay856 3 жыл бұрын
Yaa Allah
@adsafsr5526
@adsafsr5526 5 ай бұрын
አብሽሪ ማማዩ
@ሡሡይማምነኝአባቴንናፋቂ
@ሡሡይማምነኝአባቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ስደት ጥቅሙ ብዙ ቢሆንም ግን እድህ ሲለዩ እሳት ነው ብቻ ከአላህ ነውና አልሀምድሊላህ
@semusemu875
@semusemu875 4 жыл бұрын
አይ ነስሩ ወላሂ ገና ድምፅህ ስሰማ እባዬ ይመጣል ከነሽዳዎችህ ሁሌም ደጋግሜ ምሰማቸው አላሁ ረቡና ዝምተኛው መካሪዬ አሚን አላሁማ አሚን ያ ኢላሂ አለሚን አላሁ ረቡና ሰላትና ሰላም ይውረድ እራህመት በነቢና ጠፊ በሆነችው በዱንያ የምትረዝቀው እየው ጎተራዬን ያአላሁ ቀሪው ያንተ ነው አጥቼ ነው እንደ ሰው መሳቅ ያቃተኝ የቀረሁት ሁሉም እርቆኝ ..... በቃ ኢሄ ነሽዳ ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ነው ደግጋግሜ ምሰማው የነበረው እያነባሁ በዛ ወቅት ደግሞ እናቴ ወደ አኼራ ሄዳ ነበር አቤቴ በልጅነት ነው የሞተው እና ሁለት ተሰናሽ ወንድሞች አሉኝ በጣም ከሚባለው በላይ ተቸገርን ሁሉም ፊቱ አዞረብን ዘመድ ሳይቀር ማን የት አላቹ ሚለን አጣን ሰው እራበን ልጅነትም ስላለ ችግሮች ተደራረቡብኝ መቋቋም እስኪያቅተኝ ሁሉም ማሽሟጠጥ ጀመረ ስማችን ትተው የቲሞች ተብለን ተጠራን አላህዬ እንደሰው አይደለም ከብዙ ውጣ ውረዶች በዃላ ነገሮች በትንሹም ቢሆን ቦታ አስዤ ወደ አረብ ሀገር መጣው አልሀምዱሊላህ ካሰብኩት ባልደርስም የነበርኩበት አይደለሁም ወንድሞቼም አድገውልኛል ያኔ ለሰላምታ የሚጠየፉን የነበሩ ሰዎች ዛሬ ላይ ወዳጆቻችን ሆነዋል ቀን ቢጥልህ ቀን ያነሳሀል ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@samiraethio4837
@samiraethio4837 4 жыл бұрын
የኔልዩ እህት አብሽሪ ይቺ ያለንባት ጥብ ዱንያ ብዙ ላንኖርባት ስንት መከራ ታሳየናለች
@fatimamuhammad3209
@fatimamuhammad3209 4 жыл бұрын
አብሽሪ ሁሉም ለኸይርነው
@khatijakhatija6759
@khatijakhatija6759 4 жыл бұрын
😭
@khatijakhatija6759
@khatijakhatija6759 4 жыл бұрын
አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያስቀምጥልሽ አብሽሪ ማር
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
አብሽር የኔ እህት ሁሉም ለኸይር ነው
@jennyantabo5500
@jennyantabo5500 3 жыл бұрын
ውዱ አባቴ. አሏህ ጀነተል ፊዶስን ይወፍቅህ ያረብብብ በልጅነቴ ያጣሁት. አባቴ. ትዝታው መጣብኝ ውዶቼ ዱአ አድርጉልኝ. እህህህህ
@sebrinabintmohammed6975
@sebrinabintmohammed6975 4 жыл бұрын
As wr wbበረታልን ነሰሩየ ወላሂ ደምፅ እኮ ይዘሀዋል ውይእባየን አፈሰስከው አባቴ በጣም ናፍቆኝ ነበር አይ ይሄ ስደት 😊 እህት ወነድሞቼ አስኪ ዱአ አርጉ ይሄን በላ አላህያንሳልን ዛሬ የመጀመሪያ ልጄ ሁለት ወሩ ያሳድግልሽ በልኝ አላ በሰላም ላሀገራችን ያብቃን ያረብ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
የራሱ ቻናል ነው መሰል ላይክ ኮመንት በማድረግ እናበረታታው እስኪ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
ትክክል
@makaiamakaia8572
@makaiamakaia8572 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@Signalmedia309
@Signalmedia309 3 жыл бұрын
አው የራሱ ነው
@ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ
@ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ 4 жыл бұрын
አይ ነስሩየ ድምፅኮ ረበና አድሎሀል እስኪ ጁመአ ጁመአ ቀን ሱረቱል ካፍ በዚ ድምፅህ ጋብዘን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@AaBb-ru1pg
@AaBb-ru1pg 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@najutube9779
@najutube9779 4 жыл бұрын
Awoo walhii nak nasha ya alhaa baryaa
@jb7395
@jb7395 4 жыл бұрын
እንተ
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 жыл бұрын
ማሻላህ ትልቅ ትምርት ነዉ ደሞ ክላሲካል የለ ምን የለ ደስ ይላል
@merylion9366
@merylion9366 4 жыл бұрын
የኔውድ አባት አላህ ይዘንልህ በስደትላይሁኝአጣሁህ
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 4 жыл бұрын
አላህይርህምማሬሶብር ይስጥሽቀብራቸው የድርግላችሁ😭😭😭
@rheemaet7115
@rheemaet7115 4 жыл бұрын
አብሽሪእኔምንምየለኝከአላህበታኝ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸዉ አብሽሪ ሀያቴ
@fozyamohammed4395
@fozyamohammed4395 3 жыл бұрын
አላህ ይረህማቸው አይዞሽ
@cherekatube9856
@cherekatube9856 4 жыл бұрын
ሆድ ባሰኝ ምን አደርጋለሁ አላህ ጀነተል ፊረዶስ ይወፍቅህ አባቴ
@fatyaworku1600
@fatyaworku1600 4 жыл бұрын
ሆድባሠኝ አባቴ ጀነተል ፊረዶሥይወፍቅህ
@rheemaet7115
@rheemaet7115 4 жыл бұрын
@@fatyaworku1600 እብሽሩእኝምየለን፣ከአላህበታችእኔምንየለኝአላህ፣ይዘንላቸው
@elhambintseid9187
@elhambintseid9187 4 жыл бұрын
Ayizosh ema allah yirhemachew abatshin lehulum ayikere new mottttttt😭😭
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 жыл бұрын
አብሽሩ አላህ ይራህማቸዉ ሁሉም ከዛ አይቀርም
@Signalmedia309
@Signalmedia309 3 жыл бұрын
አብሽር. አላህ ይራህመቸው
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ባባ አባቴ ያንተ ሀዘን መቼም ቢሆን ከውስጤ አይወጣም ባባ አንተ ከሞትክ ቡሀላ ማንም ዘወር ብሎ የሚያየን የለም ባባ ሁሉም አደራህን በልተዋል ባባ እጆችህ አመድ አፋሽ ሆነብህ ባባ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ddgh7356
@ddgh7356 3 жыл бұрын
እህቴአላህሦብርይሥጥሺእኔምእዳቺዉነዉየሆኩት
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ እደት ይወጣል ሁለየም እዳድሥ ነዉ የሚሠማኝ አባየን እኮ ሠዉ የሚያሥበዉ ወሥደዉ መቅበራቸዉን ነዉ እኔ ግን ልቤ ዉሥጥ ነዉ የተቀበረዉ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የእውነት ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው የአይ ሞት እኔም ሆድ ባሰኝ እምወደውን አያቴን ስደት ሆኘ ነው ያጣሁት አይ ሞት👈 😭😭😭😭😭በጣም ደስ ይላል ነስሩ ማሻአላህ
@muktaretupy1225
@muktaretupy1225 8 ай бұрын
አላህ ይማራቸዉ እኔም ሤትአያቴን አጥቻለሁ ያሣደገችኝን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ
@semufeker8465
@semufeker8465 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነሺዳ ነው አላህ ይጠብቃቹ ያኡመተል ኢስላም
@ሀያትአህመድሀያትአህ-ኘ4መ
@ሀያትአህመድሀያትአህ-ኘ4መ 3 жыл бұрын
አባቴናእናቴ አላህ ይዘንላችሁ አላህ በጀነት ያገናኘኘ አይዶንያ በናፍቆትላይ ሀዘን በጣም ከባድ ነው ወደ ሀገርስ እደት ብየ ልገባ
@aichaabdo2165
@aichaabdo2165 4 жыл бұрын
ያአላህህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ወላሂ ነሽዳዎችህ ሁሉም ን በደንብ ነው ማዳምጣቸው በረታለን
@semotubesemotube7994
@semotubesemotube7994 4 жыл бұрын
الله يرحمك يا ابي الغالي اسال الله تعالى ان ان يجمعنا في دار كرامته اللهم ارحم والدي وجميع المسلمين وجعل قبورهم روضة من رياض الجنة يارب العالمين
@hayatymar4351
@hayatymar4351 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ssfddhcdds1672
@ssfddhcdds1672 2 жыл бұрын
ኡፍ አተሰውዬ በዱኒያም በአኼራም ይመችክ
@ፋፊቢትመሀመዲ
@ፋፊቢትመሀመዲ 4 жыл бұрын
አባቴሁሌምእስባሀለሁአላህይርሀምህ፣እደኔይአባቱሞትልቡንየተስብር፣አላህየሴብሩንውሀያጠጣን፣እኔስመቸነውአባቴብየየምጣራህ😭😭😭😭😭😭
@سوسوبنتحسينامعبدلمجد
@سوسوبنتحسينامعبدلمجد 4 жыл бұрын
አብሽሩ ዉድ እህትና ወንድሞቸ ሁሉን ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ዱአ አድርጉላቸዉ አሏህ ሶብር ይስጣችሁ ሀቂቃ ሆድ. ያባባል
@ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ
@ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ 4 жыл бұрын
በርታልን እደዚህ ብቅ ብቅ በል ነስርየ ወላሂ ላላህ ብየ እወድሀለሁ
@LovelyFox-ni5sd
@LovelyFox-ni5sd 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@bintridwan9233
@bintridwan9233 3 жыл бұрын
ስራዎችህ ሁላ ልዩ ናቸዉ በጣም ነዉ እማደንቅልህ በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን
@meryamm2875
@meryamm2875 4 жыл бұрын
ማሻአላሕ ሙነሺድ ነስሩ ከድር አላሕ ይጠብቅሕ በጣም አስተማሪ ነዉ ወላጆቻችን በሐያት አላሕ ያቆይልን በርታ
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
Amin Amin Amin ጀዛከላህ ኸይር ላይክ፣ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግዎ Thank you
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
Amin Amin Amin ጀዛከላህ ኸይር ላይክ፣ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግዎ Thank you
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
አባየ አላህ አፈያህን መልሶ እኔንም ሰላም ላሀገሬ አብቅቶ ሀቅህን እምውጣ ያርገኝ እኔ ውድ አባት ያረብ ጤናህን ይስጥልኝ እፍፍፍፍ
@suleymanahmed1134
@suleymanahmed1134 4 жыл бұрын
አባቴ አላህ ይዘንልህ አላህ ይራህምህ የኔ አባት ሁሌም ትናፋቀኛለክ
@Signalmedia309
@Signalmedia309 3 жыл бұрын
አላህ ይራህመቸው
@fadhilajameel6123
@fadhilajameel6123 3 жыл бұрын
አላህ ይርህማቸው አሁንም አላህ ሶብር ይስጥሽ
@ZaidZaid-ek3qy
@ZaidZaid-ek3qy 4 жыл бұрын
ባባ።ማለት።እንድት።እንድት።እንድናፍቁኝ።።እኔ።የአንድ።አመት።እያልሁ።ነው።ከቤት።ውቱ።የቀርው።ነገ።ዛሪ።የመጣል።እየተባል።የህው።23አመት።ሆነው።ደአ።አድርጉልኝ።ያርቢ።አንድ።ቀንስ።ቢመጣልኝ።
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
አላህ አይሳነውም ማማዬ አላህ ሰርፕራይዝ ያድርግሽ የኔ እህት እኔም እምወደው አያቴን በስደት ሆኘ ነው ያጣሁት 😭😭😭😭
@ZaidZaid-ek3qy
@ZaidZaid-ek3qy 4 жыл бұрын
ኢሻአላህ።ሀቢቢቲ
@tubi7351
@tubi7351 3 жыл бұрын
አብሽሬ ማር
@UserUser-hp1ok
@UserUser-hp1ok 3 жыл бұрын
አላሕያለውአይቀርም
@neimaabdu2226
@neimaabdu2226 4 жыл бұрын
የኔ ትርታ ሁለነገሬ ባባ ናፍቆቴ አላይ ይዘንልን ጀነተል ፍርደወስን ይወፍቅህ አይስደት እንደተዋደድን እንደተናፋፈቅን ለያየነህ ኡፍፍፍፍ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 4 жыл бұрын
አላህ. ይማራቸው. ዱዓ አድርጉ
@abckwt3582
@abckwt3582 4 жыл бұрын
😥💔
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
Absher ehte
@samiraethio4837
@samiraethio4837 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔልዩ እህት አብሽሪ
@aidasaid6604
@aidasaid6604 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@kkhh7850
@kkhh7850 2 жыл бұрын
የሞትን ጀነትን ፈርዱሥ ይወፊቅቸዉ ልብይነካል የኔወድም አላህ ይጠብቅህ
@hayatseid6725
@hayatseid6725 3 жыл бұрын
ውድ እህት ወድሞች አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ የሞቱትንም አላህ ይርሀማቸው ያልገባኝ ነገር ነሽዳው ስለ ምን እደሆነ አልገባኝም
@ቤተሰብቻናል-ነ9ጐ
@ቤተሰብቻናል-ነ9ጐ 2 жыл бұрын
ከሙታን ሸለቆ ስለ ሞት ነው
@አይሻYouTube-r9f
@አይሻYouTube-r9f 4 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን አይዞህ ዱንይ እንዲህ ናት 😢
@lailafadhlu3664
@lailafadhlu3664 4 жыл бұрын
የአላህ ስደት ይብቃቹበለን በኮመትላይ ያላቹ አብሽሩ አላህ ከናንተጋርይሁን ስደት ከምውደው አባቴ ለየኝ
@yeshizelelew3542
@yeshizelelew3542 3 жыл бұрын
አላህ በመልካሙ ሁሉ ያሰብህ አባቴን ና እናቴን አላህ በጀነቱ ያኑራችው ሀቅ ነው እናንተ የሆናችውትን ማን ሆነ እንደኔ እናት አባታችውን ያጣችው አላህ ይራሀማቸው።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
ደስያላል አይሞት ጥፍጥናንቆራጭነው አላህ በሕይወታችን መልካምእንድንሰራ ይርዳን ሞታችንን በሸሀዳያድርግልን ይህንንም በሽታ ያሳልን ያራህማን ያረሂም
@እሙእስማኢል-ጀ5ፐ
@እሙእስማኢል-ጀ5ፐ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ 3 жыл бұрын
የኔ ወድ አባት የኔ እቁ አላህ በጀነት ያኑርህ ሁሌም በልቤ ዉሥጥ ነህ የኔ ተናፋቂ አባት ምግዜም ትናፍቀኛለህ ያረብ አባቴን በጀነት አኑርልኝ
@hayatislam1593
@hayatislam1593 4 жыл бұрын
አባቴ አላህ ይዘንልህ አባቴ ናፍቆቴ ይሄ ነሺዳ ዉስጤን በላዉ ወላሂ ሆዴ ባባ አባቴ አንተም ባሰሚዉ ድምፄን አድማሱን ሰንጥቆ መልክቴ ግን ይህ ነዉ ከሙታን ሸለቆ እያልክ ትጣራ ይሆን እኔ መቸ እሰማሀለሁ እና አባቴ አላህ ይዘንልህ
@abckwt3582
@abckwt3582 4 жыл бұрын
💔😥
@samiraethio4837
@samiraethio4837 4 жыл бұрын
አብሽሪ የኔልዩ እህት
@hayatislam1593
@hayatislam1593 4 жыл бұрын
@@samiraethio4837 እሽ
@loopabaa4011
@loopabaa4011 4 жыл бұрын
Ashizosh ehet
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
እናት ወይ አባት ላጣቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ይሶብራቹ ሀዘን ከሜብዛት ዱአቹ ነው ሚበጃቸው በዱአቹ በርቱ የወንድም ነስሩ መልክቱም ይህ ነው ሶብር ከአላህ ነው እሱ ይሶብራቹ እኛንም አይፈትነን
@ddgh7356
@ddgh7356 3 жыл бұрын
አማንንረበላለሚን
@ፋፊቢትመሀመዲ
@ፋፊቢትመሀመዲ 4 жыл бұрын
ኧርወኔየአባትፍቅርልቤንስብርብኝ😭😭😭😭😭😭😭
@ኡስማን-ሰ1ኸ
@ኡስማን-ሰ1ኸ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ልብ የሚነካ ነሽዳነው ነስሩ ከድር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብብብብብብ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
መሸአላህ ተበራክ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@ፍትህለአክሱምሙስሊሞችአክ
@ፍትህለአክሱምሙስሊሞችአክ 4 жыл бұрын
አይ ነስሩየ ድምፅኮ ረበና አድሎሀል
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አባቴ እኔ ልዩ ያረብብብ ሰላም ያገናኛን ሀቅህን እምውጣ ያርገይ አላህ አይ ስደት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ኡሙሙባረክኡሙሙባረክ
@ኡሙሙባረክኡሙሙባረክ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ነስሩ አባቴን ያጣሁት አሁን በቅርብ ነዉ ሆደ ባሠኝ ከሚባለዉ በላይ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶቸ አባቴንም አላህ ጀነተል ፍርዶስን እንድወፍቅልኝ አላህ ይዘንልህ አባይየ
@imaanimaan573
@imaanimaan573 4 жыл бұрын
አይዞሽማማየ አላህጀነተልፊርዶስንይወፍቃቸው
@ummuraayyaan9032
@ummuraayyaan9032 3 жыл бұрын
obboleesa kennaa #Naasruu #khadiir RABBIIN umrii si haa dheeresuu kheeyrii irrati inshaa Allaah 😭😭💔
@hayatislam1593
@hayatislam1593 4 жыл бұрын
ወላሂ አባቴ ሲናፈቀኝ ይሄን ነሺዳ እየሰማሁኝ ማልቀስን ይዛለሁ አባቴ በዱንያ እስካለሁ ድርስ ያለኝ ወደ ኋላ አልልህም አላህ ይዘንልህ አባቴ ባባዬ ወስጤ ባባልህ
@zedtube2269
@zedtube2269 4 жыл бұрын
መልካም ስሪለት እህት አብሽሪ
@rheemaet7115
@rheemaet7115 4 жыл бұрын
መልካምእንስራላቸው፣እማ፣አባይናፍቁኛል
@ሰሚራበሬውሳርአላህነውወኪ
@ሰሚራበሬውሳርአላህነውወኪ 4 жыл бұрын
እሂንን ስሰማው እባየን ማቁም አልቻልኩም ከሙታን ሸለቆ አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዱስን ይወፍቅህ መቸም አረሳህም አባ ስትለየኝ ከጉኔ ስትርቀኝ እቁማለሁ ብየ አላሰብኩምነበር እሂው ቁሚለሁኝ እደማላገኝህ እስከመጨረሻው መሆኑን አውቄ አባቴ የሰው ሁሉ ልጆች አባቴ ሲሉ ሰማሁና ከውስጢአዘኩኝ አባቴ ነህና
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ የሚል ነሺዳ ነው ሆድ ያባባል😭😭😭
@hawlitube9071
@hawlitube9071 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ቆንጆ ነሽዳ ነው ሆድ ያስብሳል
@ajivajalo698
@ajivajalo698 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭
@samrawithabesha1652
@samrawithabesha1652 4 жыл бұрын
አለህ ይዘንልህ አበዬ
@nebiyatamrela6738
@nebiyatamrela6738 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ የሞቱብን ሁሉ ፍሚሊዎች አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው
@zemzeyoutube8121
@zemzeyoutube8121 4 жыл бұрын
Masha Allah bareta😍😍😍😍😍💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👍yane Jagina
@bda7alsba3y83
@bda7alsba3y83 Жыл бұрын
Mashalaa suhubahani.alaa yarabii xabiqanii
@bsgshggsgssge9742
@bsgshggsgssge9742 4 жыл бұрын
ማሸአለህ፡አለህ፡ይጠብቅህ፡የአኬረ፡ዋድሜ
@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ነስሩ ቁጥርህን ፍልጌዉ ነው ከይቅርታ ጋር
@HayatHayat-mt7mw
@HayatHayat-mt7mw 4 жыл бұрын
allaah ke qebir fetena hetabekan😭😭😭😭😭😭
@hayatmohammed5416
@hayatmohammed5416 3 жыл бұрын
ወላሂ ነው እምላችሁ የኔ አባት የሞተብን ሥድሥት ልጆቹን ጥሉ ዲንን አሥፋፋለሁ ሢል በፈጅር ሦላት እያሠገድ እያለ እዛው ላይ በጥይት ገደሉብን ያኔ እኔ የሦሥት አመት ልጅ ነበረኩ እና 😭😭😭😭ሣሥበው በጣም ከባድነው ሀዘኑ አባቴን ባላቀውም በየሥአቱ የሚደረሥብን አግልት አጠይቁኝ ወላሂ በአላህ እምላለሁ አድ ዘመድ ጠይቆን አያቅም እና እጀራ በጣም ነበረ የሚያምረኝ አባት በጣም ነበረ እሚረበኝ እና የሠባተኛ ክፍል እያለሁ ወደአረብ አገረ ሂድኩ ወደካተር እዛው እያለሁ በድህነት ጎኑ እየተካባከበ ያሣደገኝ ወድሜ ሞተብኝ ሥሠማ የልጅነት ነገር እማረገውን አላቅም ሀዘኑ በሠው አገር ጎዳኝ ተመልሸ መጣሁ አልሀምዱሊላህ አላህ በፈቀደው ነገር ምናደርጋለሁ ብየ ዝምአልኩ ወላሂ እህት ወድሞች እምነግራቹህ በላይ ተጎዳሁ ተመልሽ ወደሣውዳረቢያ ሂድኩ ትንሽ እደሠራሁ ሠውየየ ሢያሥቸግረኝ ጠፋሁ እደጠፋሁ ትንሽ ሣልቆይ ተያዝኩ ወዳገረቢት ገባሁ ከዚህ ሥመጣ ምን ብየ ልገራቹህ ብር የለኝ ሆነ አሁንም ተመልሸ ወደዱባይ ሂድኩ ሁለት አመት አደሠራሁ ከዛው የመኪና አደጋ ደረሠብኝ አመት ካምሥት ወረ ተኛሁ አልሀምዱሊላህ ምን ብየ ልገራችሁ ሁሉም ነገረ አላህ አደፈቀደው ሆነ ትንሽ ሢሻለኝ አገር ቢት ገባሁ አሁንም አገር ቢት እገኛለሁ እደልቢ አልሠራ እደልቢ አልበላ ሁኘ እገኛልሁ እህት ወድሞቸ በድዋችሁ አትርሡኝ አፅናኑኝ እርዱኝ ካላህ በታች ሠው ለሠው ልብሡነው አደል እሚባል እናተ እኳመርዳት ባትችሉ ወደሚርዳ አካል ቀ ሥልክቁጥሪን አሥተላልፉልኝ እሥኪ አላህ ኸይርሥራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ሥልክ ቁጥረ 0989868278 ሥም ሀያት ምሀመድ እባላለሁ
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ
@ዜድሥደተኛዋ-ቀ7ፀ 3 жыл бұрын
የአላህ ልቤን ነዉ የነካሽዉ አላህ ካችጋር ይሁን እህቴ
@sumeyasumeya24
@sumeyasumeya24 3 жыл бұрын
አባዪ የኔውድ አባት ሁሌም እወድሃለሁ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቅህ አላህ በጀነት ያገናኘን
@LovelyFox-ni5sd
@LovelyFox-ni5sd 7 ай бұрын
@fatyaworku1600
@fatyaworku1600 4 жыл бұрын
አባ አላህ ይዘንልህ
@ليمنيويوينية
@ليمنيويوينية 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ
@hrana5131
@hrana5131 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ የሞቱትንም አሏህ ይዘንላቸው እናቴ ህይወቴ አባቴ ኩራቴ አሏህ ሙሉ አፊያቸውን እድመልስላቸው ዱአ አድርጉልኝ ያኡመተል ሙሀመድ እኔም በሰላም ካገሬ ገብቸ እነሱን እንድከባከባቸው ዱአ አድርጉልኝ
@ሡሡይማምነኝአባቴንናፋቂ
@ሡሡይማምነኝአባቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
አባቴዋ አላህ ሱባህነወተአላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ አባቴዋ እወድሀለሁ በድኒያ ያጣሁህ አላህ ሱባህነወተአላህ ለህይር ነው በጀነተልፊርዶስ አንድ ያድርገን ያርብ ያርብ አላህ ይዘንልህ አላህ ይራራልህ ደግሰውነህና ከደጋግ ባሪያወቹ ጉርብትናን ይስጥህ ያርብ የልጅነት ሀቄን የምወጣም ያድርገኝ ያርብ
@FetihaTube
@FetihaTube 4 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ነስሩ ሁሉም ነሽዳወችህ ልብ ይገባሉ ላስተዋላቸው ሌላም እንጠብቃለን
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 жыл бұрын
ግን ይሄ ቻናል የሙነሽድ ኑርነዉ ወይስ በሱስም እየሸቀሉበትነዉ በለፈዉ ወላሂ ሆደን ነዉ ያደፋደፈኝ ሚድያላይ ቀርቦ ይቱብ ቢከፍት እያልኩ ነበር የሱ ከሆነ ሀሪፍነዉ ደስይላል
@axs1160
@axs1160 4 жыл бұрын
ወላሂ አ እሡን ስስማ ሆድ ይብሰኛል ግን ለምንንንን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@anwarawel8793
@anwarawel8793 4 жыл бұрын
ማሻላህ ውብ ተስረቅራቂ ድምፅ ኢንሻለህ ከዚህ ጣፋጭ ድምፅ ብዙ ብዙ ነሺዳዎች እጠብቃለሁ አንደኛ ነህ በርታልን።
@najutube9779
@najutube9779 4 жыл бұрын
Mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa baxxam Lab yasabarall ahunam alhaa camaroo yasxakk uqataa waduu munashidaa nesruu kedirr mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa walhii nashidochakk hulum baxxam naw mawadachaw alhaa edmekan yarzamanalaa
@አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ
@አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ 4 жыл бұрын
አባቴ አላህ ይረሀም ውድአባየ የእኔ ልዩ አላህ በጀናት ያገናኝ ያርብ ወድም ጀዛኩም ከላህ ኽይርን
@kedijaaahmed81
@kedijaaahmed81 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ🌹🌹🌹
@iiff3757
@iiff3757 3 жыл бұрын
በስደት ላይ ያጣሁሽ እናቴ አላህ ይዘንልሽ ሁሌም እወድሻለሁ እማ ኡፍፍፍፍፍ ስደት😭😭😭😭😭
@toybatoyy6351
@toybatoyy6351 3 жыл бұрын
ያአላ አላህ ይዘንልኝ በራህመቱ
@SemiraSiraj-p5z
@SemiraSiraj-p5z Күн бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ጥሩ እይታ ነው አሏህ በኸይር ነገር ያስታውስህ ሙታን ቤተሰቦቻችንን እንድናስታውስ አድርገህናል እኔ ገና በቅርብ ነው ይህ ነሽዳህን ያዬሁት በርታ
@zinetali1410
@zinetali1410 2 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ እንባየ መጣ. ሱብሃነሏህ አይ ዱኒያ ነስሩየ አላህ ይጠብቅህ በርታልን
@yimam3229
@yimam3229 3 жыл бұрын
አባየ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ ስመጣ ሸኝቶኛል ስመለስም አላህ ሰላም አድረጎልኝ ይቀበለኝ ያረብ
@mmmm-hh1cv
@mmmm-hh1cv 4 жыл бұрын
ሙስሊምእህትውድሞቸሁላቺንንምአላህይጠብቀን
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ነሽዳዎችህን በጣምነው የምወዳቸው በተለይ ዝምተኛው መሐሪ
@Zehara-oi7lf
@Zehara-oi7lf 4 жыл бұрын
Ma sha Allah
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
አበቴ አለህ እድሜሄን የርዝምልኝ። መሻለህ ደስ ይላል
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 жыл бұрын
😭😭😭😢😢😢😢በጣም ልብየሚነካና ደስየሚልነው
@kkhh7850
@kkhh7850 2 жыл бұрын
አልልህም ያረብ ቢተሠቦቸን በሞሉ ጠብቅልኚ ያረብ ልብ የሚነካ ነሽዲነዉ አላህይጠብቅህ ያረብ
@htfgfd3456
@htfgfd3456 4 жыл бұрын
ውዷ ባልተቤቴ ሁሌየም አስታውሽ አለው አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅሽ
@hananbliss2605
@hananbliss2605 4 жыл бұрын
መሸአላሕ''ነሸዳወችሕንሑሉእወዳቸዋለሑአላሕይኸሊይሕየአሔ
@samiraalove4735
@samiraalove4735 3 жыл бұрын
ያርብአባቴንአላህበጀነትያኑርልኝኡፍፍሆድባሰኝ
@ስልጤነትማንነት
@ስልጤነትማንነት 4 жыл бұрын
አሏህ ይጣብቅህ ያአክ በርትልን ዋደማችን ።
@dubaidubai3972
@dubaidubai3972 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aishahamad3734
@aishahamad3734 Жыл бұрын
ወላሂ.አባቴን.አስታወሰኝ.ያረብ.አባቴን.አስደስቼ.ብሞትም.አይቆጨኝም.ስትሁኖእዳሳደገኝ.እኔና.አላህነን.የምናቀዉ.ያረብ.እሪማቸዉን.ቤተሰቦቻችንን.አላህ.እርማቸዉን.ያርዝምልን😢😢😢😢❤❤❤
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@ፋጡማየረሱልወዳጂ
@ፋጡማየረሱልወዳጂ 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልህ አድሎሀል ድምጽህ ብሰማህ ብሰማህ አይጠገበም
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН