አዲስ ወቅታዊ ዝማሬ "አባት ሆይ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ እና ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

  Рет қаралды 119,464

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song "Abat Hoy"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
አባት ሆይ| Abat Hoy | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ እና ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

Пікірлер: 210
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
ወንድማችን ይትባረክና ሲስተር ህይወትን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ! ከ ❤ እናመሰግናለን
@tsehaydesalegn673
@tsehaydesalegn673 2 жыл бұрын
@@zimareyitbarektube4482 .
@jjjhh4655
@jjjhh4655 2 жыл бұрын
አሜን
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 4 жыл бұрын
ኃጢያት ከእኛ አይጠፋም ካንተ ደግሞ ምህረት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን. ይቅርታውን ምህረቱን ያድለን
@tf7382
@tf7382 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ይህንን ጽዋ ከእኛ ውሰደዉ ወይም ይህችን ፅዋ ከእኛ ውሰዳት ነዉ የሚባለዉ።ለህዝብ ጆሮ የሚደርስ መንፈሳዊ የሆነም ስራ በቅጡ ታርሞ እና ተገምግሞ ቢወጣ መልካም ነዉ።የሰዋሰዉም ሆነ የሌላ ግድፈት ቤተክርስቲያንንም ሆነ አገልጋዩን ያስተቻል ያስገምታልና ያ ባይሆን።በተረፈ መልካም ነዉ።እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
@genkeb6480
@genkeb6480 4 жыл бұрын
ደስ የሚል የንስሃ መዝሙር ነው መንፈሴም ነፍሴም ርስረስ አለ። ወዳንተ መልሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሜን።
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የንሰሃ መዝሙረ ነብሴ ሆይ እግዚአብሔረ እመኝ አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው አባት ሆይይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው አንተ ያልህው ይሁን አንተ የወደድህው(2) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@haimanotetarkgn5832
@haimanotetarkgn5832 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ይቺን ፅዋ ከእኛ ውሰድ አቤቱ አምላካቺን የሆነብንን አስብ እሄን ክፉ ዘመን አርቅልን
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 4 жыл бұрын
Haimanote Tarkgn በ ✝✞ከኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤ/ክ ላይ የተገኙ የየዕለቱ የቅዱሳን አባቶቻችን እና የቅዱሳት እናቶቻችን ገድል ይነገርበታል✝ በ you tube ማግኘት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑት kzbin.info/door/IY17WqQ1KxefebBlSHuT2A 🔴⭕⚪ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል ቃለ እግዚአብሔርን ያዳርሱ.
@addisalem7810
@addisalem7810 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት ቸርነቱ የበዛ አምላክ ወደ ህይወት መንገድ ይምራን ለንስሀ ያብቃን
@kidygetie6866
@kidygetie6866 4 жыл бұрын
ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ በይቅርታ እንጂ በቁጣ አትገለጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ✝💒🙏
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
ስለመዝሙረ ልሁል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዘማሪ ይትባረክና ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ
@ሀናማርያም-ጠ4ኀ
@ሀናማርያም-ጠ4ኀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ይትባረክ እና ሲስተር ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁብት 👏👏👏❤❤❤💚💚💚💙💙💙
@toryatorya8322
@toryatorya8322 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ እህቶች ወንድሞቸ ዝማሬ መላክት ያሠማልን እማምላክ ፀጋዉን ታብዛላቹ እርጅሜ እድሜና ጤና ትስጥልን ያገልግሎታችሁን ዘመን ታብዛላቹ
@zeweldiamanual4896
@zeweldiamanual4896 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከኛ ውሰደው አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው ይሁን አቤቱ ቸሩ ሆይ መሓረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን ጸሎታችሁን እግዚአብሄር ይቀበል አሜን
@Etu2312
@Etu2312 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁለቶቹ ጥንዶች መታደል ነው መመረጥም እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛው "አባት ሆይ ይችን ፅዋ ከእኛ ውሰደው"
@gmariamshegaw4831
@gmariamshegaw4831 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እንድ እናተ እልፍ አላፋት ዘማርያን ያብዛልን።
@tigistyohnse7311
@tigistyohnse7311 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ይህቺን ፅዋ ከኛ ውሰድ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@MariamMariam-yo5wn
@MariamMariam-yo5wn 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 жыл бұрын
😪😥😓😢😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰 አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከኛ ውሰደው ሀጥያታችን በዝቷልና በምህረት እንጂ በቁጣ አትገለጥ አቤቱ እንደምህረትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን። በሀጥያታችን ብዛት ቤተክርስቲያን ፈተና ላይ ናት በውጭም በውስጥም ይሁዳ ከቧት😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ በምዕመናን ላይ ሰይፍ ሊመዙ ቤተ መቅደስህንም ቤተ ጣኦት ሊያደርጉት ተነስተውብናልና አቤቱ አንተው ጠብቀን😭😭😭😭። ወዳንተ መልሰን ልባችንንም አብራልን አቤቱ በይቅርታህ እንጂ በቁጣ በመቅሰፍትህ አትገለጥ።😭😭😭😭
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ኸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ኸ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲ/ን አቤል መክብብ አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 жыл бұрын
ማኅቶት ስለ ምታደርሱልን መልካም አገልግሎታቸው እናመሰግናለን እስኪ ከተቻላችዉ የማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ዳዊት ዘመዳ ኢያቄም ወለዳ የምል መዝሙር አድርሱልን ?
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 жыл бұрын
የምታስቀኑ ባልና ሚስት መንፈሰ ጠንካሮች ሳከብራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን አባት ሆይ ይህች ፅዋ ከእኛ ውሰደው
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከ ❤አመሰግናለሁ
@tsigeerenso1325
@tsigeerenso1325 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው ከኛ ውሰደው አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው !!! አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አሜን !!!
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እምላካችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን ደካማ መሆናችንን አይተህ ይቅርም በለን ማረን ድረስልን ሃይል ሁሉ ያንተ ነው 😭😭😭😭😭 አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሄን ክፉ ጊዜ በምህረቱ ያሳልፈን።
@ድንግልሆይእምዬ
@ድንግልሆይእምዬ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን እልልልል እልልልልልል እል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያበርታችሁ የትዋህ ልጆች
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 4 жыл бұрын
ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅርም በላን ለንስሃ ሞት አብቃን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
እህታችን ዘማሪ ህይወት ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@emufikir6014
@emufikir6014 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ❤ አመሰግናለሁ
@ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ
@ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተወዳጆች 😍አሜን አባት ሆይ እቺን ፅዋ ከእኛ ውሰደው 😭አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !
@giftibane7382
@giftibane7382 4 жыл бұрын
Amen zemare melaekt yasemaln
@alemalem8244
@alemalem8244 4 жыл бұрын
በእዉነት አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ ነዉ እህት ወድማችን ዝማሬ መላይክዕት ያሠማልን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ ❤ አመሰግናለሁ
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት 🕊️🕊️🕊️💚💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ አመሰግናለሁ
@kidstmule9442
@kidstmule9442 4 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ዝማሬ ኑው አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያስማችሁ እርጅም እድሜ ና ጤና ስቶ በቤቱ ያፅናችሁ
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤አመሰግናለሁ
@lebanon5184
@lebanon5184 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ አመሰግናለሁ
@ታሪኳወለተስንበት
@ታሪኳወለተስንበት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ያቆይልን!!!!
@giftibane7382
@giftibane7382 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከ ❤አመሰግናለሁ !!
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ባልና ሚስት ደስ ስትል በቤቱ ያጽናልን
@kiyukiyukiyu1363
@kiyukiyukiyu1363 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድም እህቶቼ
@ድንግልእናቴ-ለ1ጸ
@ድንግልእናቴ-ለ1ጸ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትክ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅ አሜን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen zimare melket yasemalen ehit wedime tena ena edime yesitelen tebareku shi amet nuru amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
አበቱ ገታ ሆይ በምሕረቱ በቸሪቱ አገራቺን እትዮጲያን አሰባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ አሜን በምህረት ይገለጥልን ምድራችንን ይታደግ ልጆቹን በይቅርታው ይቀፈን
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 жыл бұрын
አባት ሆይ ይህችን ፅዋ ከኛ ውሰደው🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ ⛪⛪⛪❤❤❤
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
ወንድማችንንና እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️💚💛❤️✝️✝️✝️
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@ማዕዛማርያም
@ማዕዛማርያም 4 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ በርቱልን !
@tsehaynegash43
@tsehaynegash43 4 жыл бұрын
ዘማሪዎቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ስንቴየማርያምልጅ
@ስንቴየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
@mohihadeendeen6232
@mohihadeendeen6232 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን ይቅርበለን እግዚአብሄር አምላካችን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
@አይናችንነሽማርያምየቂርቆ
@አይናችንነሽማርያምየቂርቆ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቸርነቱ ያስብነ መድኃኒአለም
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💜❤️💓😘🌻
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዠማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@semretgetachew4315
@semretgetachew4315 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትያሰማልን እህት ወንድማችን
@jemaneshasrat4239
@jemaneshasrat4239 4 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላኤክት ያሠማልን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😢
@BehailuMetaferia
@BehailuMetaferia Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!👏👏👏
@zeinadelelegia259
@zeinadelelegia259 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መለኣክት ያሰመልን🙏🙏
@የድንግልማሪያምልጅነ-ኈ5ሰ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ኈ5ሰ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭
@asemanechdirirsa3874
@asemanechdirirsa3874 4 жыл бұрын
አሜን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@bayoushbayoush1070
@bayoushbayoush1070 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን አይንህን አዙር😭😭😭
@tsigemariam5658
@tsigemariam5658 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን ማረን
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ኣጥንትን ሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ ከልብ አመሰግናለሁ
@hudhhhdhdj2341
@hudhhhdhdj2341 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ማርያምኣማላጄናት
@ማርያምኣማላጄናት 4 жыл бұрын
ኣጥንተ የማለማልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ ጉልበታቹሁን ያበረታቹ። ስወዳቹ
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤አመሰግናለሁ
@maseberhanu805
@maseberhanu805 4 жыл бұрын
አሜንንን ።አሜንንን ።አሜንንን ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 4 жыл бұрын
{.አባት ሆይ🤲🏻} አባት ሆይ ይቺ ጽዋ ከእኛ ውሰደው {2} አንተ ያልከው ይሁን አንተ የወደድከው{2} ለእህታችን እና ለወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🤲🏻🌹
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 4 жыл бұрын
አሜን ዝመሬ መለእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ
@negatmillion1574
@negatmillion1574 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 4 жыл бұрын
ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ ማህቶት እናመስግናለን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤አመሰግናለሁ
@robelalazar
@robelalazar 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን።
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 4 жыл бұрын
ዘመናችሁ ሁሉይባረክ
@hiwottube12
@hiwottube12 4 жыл бұрын
Amen amen amen yikir yibeln
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 жыл бұрын
#አባትሆይ አባት ሆይ ይህቺን ጽዋ ከኛ ውሰደው (፪) አንተ ያልከው ይሁን አንተ የፈቀድከው(፪) አዝ.... ሁሉ ይቻልሀል ሁሉን ታደርጋለህ ሞትን አሳልፈህ ህይወት ትሰጣለህ ሮጦ አያመልጥም አንተ ካልረዳኸው የሰው ልጆች እውቀት ጥበብም ከንቱ ነው ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ አዝ....... ካመንብህ ከኛ ቁጣህን አርቀው ስለ ማርያም ብለህ ዓለሙን ታረቀው አንኑር በጭንቀት አይራቀን ፈውስህ ሞተ ስጋ ላይም አይሁን ሞተ ነፍስ ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ አዝ........ ኃጥያት ከኛ አይጠፋም ካንተ ደግሞ ምህረት ብንበድልህም በነግህና በሰርክ ትምራቸዋለህ ጻድቃንን በስራ ለኛ ለኃጥኣን ግን ጌታ ሆይ እራራ ወዳንተ መልሰን እኛም እንመለስ በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ አዝ......... ምአትክን በምህረት ቁጣህን በትእግስት መልስልን ጌታ አይሰልጥልብን ሞት አንተ ነህ መድኃኒት አንተ ነህ መፍትሄ የአማልክት አምላክ ምሉዕ በኹልሔ ወዳንተ መልሰን ወዳንተ እንመለስ በይቅርታህ እንጂ በቁጣ አትገለጥ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን(፫)
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ
@tewahdoyoutube936
@tewahdoyoutube936 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች.❤❤❤❤❤❤
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን አሜን 🤲🙏
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤እናመሰግናለን !
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሜ
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
@tigetsegay9464
@tigetsegay9464 4 жыл бұрын
Amen amen amen zmare melakt yasemaln
@mahmoudmakki3884
@mahmoudmakki3884 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@mahmoudmakki3884
@mahmoudmakki3884 4 жыл бұрын
Amen……
@fekadukeberet7913
@fekadukeberet7913 4 жыл бұрын
ወንድማችን እና እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ ቀሳፊ በሽታ በይቅርታው በምህረቱ ከገራችንንና ከአለም ላይ ያሶግድልን
@aschalechderbe8971
@aschalechderbe8971 4 жыл бұрын
Zemare melaket yasemalen abetu endechernth maren yekr belen. Wedante melsen Amennnnn amennnnn amennnnn
@samrusamru4656
@samrusamru4656 4 жыл бұрын
Amen amen amen zemri mlakte yasemale 🙏🙏🙏
@efremefar7819
@efremefar7819 Жыл бұрын
Zimare melakt yasemalin regime edmena tena yistachu betseltchu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@norsakr2238
@norsakr2238 4 жыл бұрын
Egzabher xegu yebzhalsh zemare melakita yasemaleln ☝☝☝
@gday4404
@gday4404 4 жыл бұрын
Zimaremelaekitin yasemalin 🙏🙏 Egziabher ybarkachihu ❤❤❤
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 4 жыл бұрын
Zemarie Melaykt Yasemalen Mengeste Semyaten Yawrselen 💒💒💒💚💛❤🕯🕯🕯🙏🙏🙏
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ ከ ❤ አመሰግናለሁ
@arsembirhanuarsem3339
@arsembirhanuarsem3339 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melksti yesamale 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Zemari melaketin yasemalen
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 3 жыл бұрын
😢😢😢zemere meleket yesmalen amen amen amen
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 жыл бұрын
Wade ante male San egnam enemelas x2 be ekerta enji be Kuta ategelat x2 😢😢😢😢😢. Zemare maleikt yasemelen Egzabher sila Enatu belo. Yemaren AMEN.
@maskymasky4986
@maskymasky4986 4 жыл бұрын
Hamlake hoyi yiqire balen🙏🙏🙏
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@evenmusazgi2096f
@evenmusazgi2096f 4 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melakti yesmlna xegu yebzhlne
@yordanosiiyeamere7436
@yordanosiiyeamere7436 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zimaree melaikte yaasemlin
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ!!!
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ይስጥልኝ ሥላሴ!!!
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
#እኔም እጅ ነሳሁ#
6:52
መራሔ ቲዩብ Merahe tube
Рет қаралды 2,4 М.
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 674 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН