🔴 አዲስ የበገና ዝማሬ "በባሕርይ ምስጉን "በዘማሪት ሕጻን አድያም ኪሮስ

  Рет қаралды 100,231

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

አዲስ የበገና ዝማሬ " በባሕርይ ምስጉን " በዘማሪት ሕጻን አድያም ኪሮስ

Пікірлер: 325
@talkingeez3512
@talkingeez3512 Жыл бұрын
ሀብተ ቅዱስ ዳዊትን ያድልልን የኔ ጣፋጭ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
እድግ በይ !! ስለ እናንተ ስለ ሕፃናት ሲል እግዚአብሔር ዓለምን ሰላም ያድርግልን!!
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: የህፃናቱን ዝማሬ ተቀበልልን ጌታ ሆይ ለእነሱ ስትል ሰላሙን ላክልን::
@enhetmedia
@enhetmedia Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏 በፀጋ በሞገስ ታሳድግሽ ❤
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን በድሜዘመልሺ የክርስቶስ አገልጋይ እንድትሆኝ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሺ አገልጋይ ነበሩ ተብለው ወተው ከቀሩት ይሰውርሺ ይጠብቅሺ
@zmarit-tihitina12
@zmarit-tihitina12 Жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ የሳድግሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@saratasahi590
@saratasahi590 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏☝
@mimimimi-dm9fk
@mimimimi-dm9fk Жыл бұрын
🎤💐Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤
@ribkabayush7218
@ribkabayush7218 Жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት ነዉ የምታምሪዉ እግዚሃብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድግሽ እመቤትችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀጋ በሞገስ ታሳድግሽ 🙏🙏🙏😘😘😘
@surafelmekbeb1104
@surafelmekbeb1104 Жыл бұрын
ኘሰከጠነሐለለረገወ🎉😢😊ጰአየነከኸኸጨሣረኸጸጸከአኘነነሐ😊😅😮😂
@surafelmekbeb1104
@surafelmekbeb1104 Жыл бұрын
❤❤
@surafelmekbeb1104
@surafelmekbeb1104 Жыл бұрын
😌😛😒😒😴😴😴😮😮😮😯🤤😒😒😛😯🤩😎😋😗😙🤗🤩😶
@surafelmekbeb1104
@surafelmekbeb1104 Жыл бұрын
😢😅
@dinabelay2331
@dinabelay2331 9 ай бұрын
​@@surafelmekbeb1104😅🎉🎉
@nahom369
@nahom369 Жыл бұрын
ስለዚች ህፃን ብሎ እግዚአብሔር አምላካችን ይማረን።
@yeshidemisse4144
@yeshidemisse4144 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ, ፍፃሜሽን ያሳምረው በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ
@Melke_A
@Melke_A Жыл бұрын
የኔ እናት የተባረኩ ቤተሰቦች አንችን የወለዱ። በቤቱ ያጽናሽ ኃይለ አጋንንትን ያርቅልሽ። ጅማሬሽን ያሳመረ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜሽንም ያሳምረው ውድየ።
@kedomaico3533
@kedomaico3533 Жыл бұрын
ፀጋው አብዝቶ ያሳድግሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yikuneni21tube
@yikuneni21tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ የቅዱስ ቂርቆስን በረከት ያድልሽ ትምህርትሽን ይግለጥልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@danmar8071
@danmar8071 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላክን በመፍራትና ማክበር ጥበብ፥ጸጋ፥ያሳድግልን አምላከ ቅዱሳን፥አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@almazmuluneh5262
@almazmuluneh5262 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቅመም ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግሽ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይፅናሽ
@iyuu1238
@iyuu1238 Жыл бұрын
ዝማሬመላአክትያሰማልንእግዜአብሄር በቤቱእቅፍድግፍ አድርጎ ያፅናሽ ያኑርሽ
@selemuntnsae1484
@selemuntnsae1484 9 ай бұрын
ኣሜን (3) ዝማረ መላኣክቲ የስምኣላና❤❤❤
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒዓለም ስለናተ ብሎ በምህረቱ ይየን ለምድራችን ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላም ይሁን።
@BooksWorld3637
@BooksWorld3637 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ዓለም ክፋት ጠብቆ በቤቱ ያሳድግሽ።
@AliAli-yy7cr
@AliAli-yy7cr Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን የኔ ጣፍጭ በቤቱ ያሳድግሽ 💚💛❤⛪🙏
@SamuelBirhanu-ks2tg
@SamuelBirhanu-ks2tg 2 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ድንግል ማርያም ትባርክሽ
@user-bi1oj2iu3r
@user-bi1oj2iu3r Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት በፀጋ በሞገስ ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤
@tube7756
@tube7756 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ, ፍፃሜሽ ይመር, በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ🙏 እኔ ግን የት ነኝ...
@tesfaygebreegziabher3684
@tesfaygebreegziabher3684 Жыл бұрын
ፅጋዉን ኣብዝቶ ክክፉ ጠብቆ ያሰድግሽ ኣድያም ጋል ሓወይ የኔ ጣፍጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መላከ ቅድስ ዑራኤል በረከት ይደርብን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያሳድግሽ
@ephremtube9078
@ephremtube9078 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያኑርሽ በረከትሽን ለኔ ለሐጢአታኛው ያድለኝ አሜን🙏🙏🙏
@temesgenbantie2905
@temesgenbantie2905 Жыл бұрын
ሀብተ ቅዱስ ዳዊትን ያድልልን ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎትሽን አብዝቶ ይባርክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ በጥበቡ ያሳድግሽ::
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
@TilahunChaniyalew
@TilahunChaniyalew 9 ай бұрын
Amen
@biruktawithika6689
@biruktawithika6689 Жыл бұрын
Yene gobez lj tebareki..betibeb ina bemoges bebetu yasadegesh!....tebareki!❤❤❤❤❤
@meseretmuras6025
@meseretmuras6025 Жыл бұрын
አሜን፫ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@teshomegebremichael2445
@teshomegebremichael2445 Жыл бұрын
እግዚሃብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድግሽ እመቤትችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀጋ ታሳድግሽ 🙏🙏🙏😘😘😘
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴታ መታደል ነዉ ለቤተስቦቿ በእዉነት ምስጋና ይገባል እንዲህ በቤተ ክርሲቲያን ልጅን ማሳድግ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ😍😘
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛልሽ አሜን
@mimigosaye2514
@mimigosaye2514 Жыл бұрын
ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር አምላካችን በቤቱ ያሳድግሽ ❤
@uaeuae5639
@uaeuae5639 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በቤቱ ለዛላለም ያፅናሽ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በፀጋ በሞገስ ታሣድግሽ🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️😘😘😘
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ያሳድግሽ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልኝ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ድንግል በእቅፏ ታሳድሽ የኔ ጣፋጭ፡
@medilove9633
@medilove9633 Жыл бұрын
ኣሜን ፫ ቡኡነት ስም እግዝኣብሄር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን መዙሙረ መላእክት የሰማልሽ ቱኑሹየ👏🙏🙏🙏እድመ ጠና ይስጥሽ 😍😍😍😍
@yshimulu6500
@yshimulu6500 Жыл бұрын
የኔናት እድግበይልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።❤️❤️❤️
@frehiwotyirga7262
@frehiwotyirga7262 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጅዬ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@kiduslalibelaabatee
@kiduslalibelaabatee Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ያሳድግሽ 🙏🙏🙏
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ማር
@itantube4705
@itantube4705 10 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ግሩም ዝማሬ ነው❤❤❤
@familymedia-bi4wc
@familymedia-bi4wc Жыл бұрын
fetari kekifu ngr hulu yitebkesh bebetu yanureshi zemare melayikten yasemalen
@user-sk3yi8li5l
@user-sk3yi8li5l 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🏻 zemare melaket ysemalen yene wude ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pf5rk9ir3m
@user-pf5rk9ir3m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@aberash3108
@aberash3108 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዝአብሐር በእቅፉ ያሳድግሽ።
@Siskebero
@Siskebero Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ
@auanyway2275
@auanyway2275 Жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏ፀጋውን አብዝቶ የሳድግሽ ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏💘💘💘❤️❤️❤️🥀🥀🥀💝💝💝💘💘💘💘💘
@GOL-TE
@GOL-TE 2 ай бұрын
yih zimare kelibe alweta alegn.... zimare melaik yasemalin egziabher bebetu yasadigish
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እንዴት ነው የምታምሪው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሸ በቤቱ ያጽናሸ
@natanemnegntube
@natanemnegntube Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጥባብ በጸጋ ያሰድጊሽ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ በፅጋው በምገሱ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ እንዴት አይነት ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው እማ ፍቅር ድግል ማርያም ትጠብልን 💞🤲🥰
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ማር ቃለ ህወሃት ንያሰማልን ለሀገራችን ሠላም ህዝባችን ሠላም አደነትን ይስጠን እትዮጵያን ለዘ ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭❤
@haymanotkebernesh242
@haymanotkebernesh242 Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የኔ ጣፋጭ!
@Daxx_y
@Daxx_y Жыл бұрын
goosebumps all over my body 😍😍😍
@awetasheyasu8357
@awetasheyasu8357 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝማርየ መላእክት ያሰማልኝ ፈጣር ያግዝሽ
@selamlethiopia7981
@selamlethiopia7981 Жыл бұрын
Zemari melaket yasemalene 🙏 Fetariy bebetu yathenashe.
@mastewalteshager7248
@mastewalteshager7248 Жыл бұрын
ውይ በእውነት ምን አይነት ወላጆች ቢኖሩሽ ነው እመ ብርሃን እስከ ነ ቤተሰቦችሽ ትባርክሽ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Жыл бұрын
ዝማሬመላእክትንያሰማልን እፁብዲቅ የኔቆጆበቤቱያኑርሺ እኔግንምዲነኝ ማነኝአየየየ😢😢😢
@meseretsamuel-ke6gt
@meseretsamuel-ke6gt 11 ай бұрын
ዝማሬ ያሰማልን ....ዋኔን ነው ሰላምታ ቅኝት
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ እማ🙏🙏🙏😍😍😍😍
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፅጋ ያስድግሽ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@Nigusu821
@Nigusu821 Жыл бұрын
ግሩም ነሽ የኔ ቅመም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድግ በይልን 😘
@abrhamalemkena
@abrhamalemkena Жыл бұрын
ደስ ይላል ትንሻ እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኔ የማገለግልበት ደብር ነው ቅዱስ ገብርኤል🥰🥰🥰
@meryemu3718
@meryemu3718 Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ፀጋውን ብዛት ያርግልሽ
@sirakeyasu8292
@sirakeyasu8292 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትያሰማልን ህፃንአዲያም ተባረኪ
@semegntariku3503
@semegntariku3503 Жыл бұрын
እድግ በይ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@abershi
@abershi Жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@eliyasibirhanu-gd2ed
@eliyasibirhanu-gd2ed Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@babanon9062
@babanon9062 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም የኔ ውድ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በርቺ
@mihretteka4178
@mihretteka4178 Жыл бұрын
Amen amen amen zimare melahktn yasemalin egzihabear yibarksh yasadgsh
@almazaddisu5829
@almazaddisu5829 Жыл бұрын
የኔ ቆንጁ እደጊልኝ በቤቱ ያፀናሽ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና እግዚአብሔር አምላክ የዕብኪ
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ግሩም ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ።
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣሰይይይይይይይይይይይ ዝያዳየ መዓረይ ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ዛጓለይ መዓረይ🙏🏾🙏🏾😭🤍🤍🤍🤍🤍🫀🧠🤍🤍🤍🕊️💓💓💓💓⛪💠
@agerejagiso7984
@agerejagiso7984 Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያጹናሽ ያሳድግሽ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግበይ ልኝ💒👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tirsitaychew9642
@tirsitaychew9642 4 ай бұрын
በቤቱ ያሳድግሸ ሰለለናንተ ብሎ ጌታ ይማረን
@-mahtot
@-mahtot 4 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 9 ай бұрын
እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ #እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሺ አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ሀብተ #ዳዊትን እግዚአብሔር ያድልሺ የኔ ውድ👏💕
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እመ ብርሀን ታሳድግሽ ከዚ በላይ ፀጋው ታብዛልሽ እማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tarikumekonenn8372
@tarikumekonenn8372 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መጨርሻሽንም ያሳምርልሽ እደጊ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA & HIS CHILDREN. MORE BLESSING TO YOU.
@GantRaya-db8uw
@GantRaya-db8uw Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@estifanosabebe-tm1mk
@estifanosabebe-tm1mk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስጋናሽን ይቀበልልሽ አገልግሎትሽን ፣ዘመንሽን ይባረክልሽ እደጊልን !!!
@aloniabmichael1226
@aloniabmichael1226 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@zenafetaethio809
@zenafetaethio809 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ በፀጋ ያሳደግሽ 🥰
@zeinabkourani2654
@zeinabkourani2654 Жыл бұрын
የኔ ጀግን ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ እድግ በይለት ለ አምላክሺ በበቱ ያሳድግሺ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ይሄን የመሰለ ምስጋና ስላሰማሽን እናመሰግናለን።
@robelendale8157
@robelendale8157 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ በነገርሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም መታደል ነው በቤቱ ማደግ
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-me2uu1oj8v
@user-me2uu1oj8v Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የነ ልጅ እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግሽ አሜን 🙏🙏🙏❤️
@JemberWodajo
@JemberWodajo Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ
@michaiahlove4736
@michaiahlove4736 Жыл бұрын
ምስጋናን በጣፋጭ አንደበት አዘጋጀ🙏🙏🙏 ዝማሬ መልህከት ያሰማልን ገና ብዙ ዝማሬዎችን እንሰማለን ከአንቼ ወርቅ የተባረክሽ ፍሬ💓
@adaneyemane1573
@adaneyemane1573 Жыл бұрын
እመብርሀን ታሳድግሽ
@rebunirebuni8814
@rebunirebuni8814 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ።ፈጣሪ ጸጋ ዳዊትን ያድልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 494 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 64 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 2,7 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 19 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 4,2 МЛН
It worked for me)
0:19
F&T Team
Рет қаралды 21 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4,7 МЛН
Ой не могу 🤣❤️
0:33
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,1 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН