አዲስ የስራ ሀሳቡን በአጭር መገልፅ የቻለ አሁንም ይሸለማል | Seifu on EBS

  Рет қаралды 57,426

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 ай бұрын

ውድድሩ ይቀጥላል ... አሸናፋች እንኳን ደስ ያላችሁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 103
@awotaraya6590
@awotaraya6590 4 ай бұрын
ለሰይፎ ፋንታሁን ትልቅ ክብር አለኝ በመሀል ሁኖ እድል ለሰው ልጆች መከፈት ምክንያት ብዙዋች አልታደሉትም አንተ ጋር ግን የበዛ ነው ትልቅ ክብር እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ይስጣቹ ክፉ አይካቹ❤❤🎉🎉🎉
@plasssss599
@plasssss599 4 ай бұрын
አሜን😍😍😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@suziasres5487
@suziasres5487 4 ай бұрын
Amen 🙏
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 4 ай бұрын
Amen
@semiraali7174
@semiraali7174 4 ай бұрын
አሚን
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 4 ай бұрын
አረብ ሀገር ያለን ሴቶች አንድ ሚልዮን ይዘን ሀገር ብንገባ ምን መስራት እንችላለን ብለን ስንጠይቃቹ ለሶስት ቀን ትዝናኝበታለሽ ሌላ ምንም አይሰራም በአሁን ግዜ የምትሉ ሰዎች ግን ነብሳቹ አይማርም 😂 እኛን ተስፋ ለማስቆረጥ የማታደርጉት የላችሁም እዚህ ጋር በመቶ ሺ ብር ስንት ፕላን እያወጡ ነው
@mediatube3914
@mediatube3914 4 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል😮
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
ኣይዞን ቁጭ ብለው ያንብቡ ፀሎት ያርጉና ወደ ኅሳብዎ የመጣውን ኅሳብ ይተግብሩ ባለ-ሙያ እንጅ የርስዎ መሰል ሰዎችን ኅሳብዎን አያባክኑ! ይቅናዎት!
@ethiopia7697
@ethiopia7697 4 ай бұрын
በጣም ወላሒ እኔም ገረመኝ 😢ለእኛ ግን ሲሆን ለምንድነው ሁሉንም ነገር የሚከብዱብን
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 4 ай бұрын
@@ethiopia7697 ማንንም መጠየቅ አያስፈልግም እድሜ ለሶሻል ሚዲያ ብዙ ነገር እያስተማሩን ነው ያለፈው አልፏል ከዚህ በኋላ ብልጥ መሆን ነው
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-hn2gw7xe5j
@user-hn2gw7xe5j 4 ай бұрын
እኔም ይሄን እድል ባገኝ ሀገሬ ገብቸ ጠንካራ ገበሬ ሁኘ ለአነደኛ ራሴን እቀይራለሁ ሁለተኛ የሀገሬን ወጣቶች በሀገር ላይ ጠንክረው ከሰሩ እደሚለውጡ ማሳየት እፈልጋለሁ ምክኒያቱም በኛ አካባቢ አንድ ልጅ 14 አመት ከሆነው መሰደድጅ በሀገር ላይ ሰርቶ መለውጥ እዳለ አያቁም እና እኔ ደግሞ ለወጣቶች አርአያ መሆን እፈልጋለሁ ሶስተኛ ደግሞ ለሌሎችም ስራ እፈጥራለሁ በአላህ ፍቃድ ደግሞ ሀብታም ስሆን እንዳተ ለሌሎች እረዳሁ ኢንሻ አላህ
@rebka5068
@rebka5068 4 ай бұрын
ቢጃይ እንተ የተቀደስ እንዳልልህ የስው ቅዱስ የለውም ምን ብዬ እንደምጠራህ አላውቅም የእግዚአብሔር ስው ነህ ልሀገሩ ለወገኑ የሚያስብ ሰው መልካም ስው ጢናውን ስላሙን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ሊላው የሀገሪ ልጆች ዛሪ ያገኛችሁትም ያላግኛችሁትም አኩርታችሁኛል አንድም ሊኒ የሚል የለም ሁላችሁም ለውግኖችችን ስርቺ እስራለሁ እኒም እጠቀማለሁ ሊላውንም እረዳለሁ ንው ያላችሁት ሀገሪ ኢትዮጵያ እንዲህም ሀሳቢ አላት እንዲ ነው ያስባለኝ ተባረኩ በዝሁ ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትንሩ
@elfeneshbekure4347
@elfeneshbekure4347 4 ай бұрын
አድናቆትም ሆነ ደስታን ለመግለጽ በጨዋነትና ስነ ምግባሩን የጠበቀ ታዳሚ ስብስብ ቢሆን ተመራጭ ነው እንጂ በፋጨትና በጩሀት ኳስ ሜዳ እንዳለ የኳስ ቡድን ደጋፊ ሳይሆን በSEIFU ON EBS ኘሮግራም በአዳራሽ ውስጥ እንዳለን ምጥን ታዳሚ ብንሆን ያምራል፡፡
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 4 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️..Yanger generation needs help
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ. እንዴት ያልክ ምርጥ ሰዉ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሃለሁ ሁሌም ይህ ያንተ ስራ እኔ መሰራት እመኝ ነበር ግን አልቻሉኩም በብጃአይ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@TalaquShow
@TalaquShow 4 ай бұрын
❤ታላቅ ኦን ኢቢS ሰይፍሻ Vs ቢጂi ስለነበረን ቆይታ በጣም አመሰግናለሁ ደግመን እንደምንገናኝ ሙሉ እምነቴ ነው ተባረኩ!
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ግን ወጣቱ ሶሻል ሚዲያ ላይ መስራት ብቻ ነው የሚፈልገው
@tilahundesta7651
@tilahundesta7651 4 ай бұрын
እኔ የሁለት ለጆች አባት ነኘ የመሠራው ብዙአመት ሰርቻለሁ በጫማስራ አሁን አቅም ስለሌኝ ብዙ መግፋት አልቻልኩም ይሕን እድል ባገኝ ከልጃቼ ጋር በዙ መስራት እንችላለን
@yamomoya2468
@yamomoya2468 4 ай бұрын
እኔ ገበሬ ነኝ አሪፍ እየሰራሁ ነው እርሻዬ አትክልት ስራ ነው የምሰራው እና የሚቸግረኝ ነገር አለ እሱም መሬቴን የማርስበት ይቸግረኛል ትንሿን ባለ ሁለት እግሯን ትራክተር መግዛት ስለምፈልግ 100,000 ሺ ብሩን ባገኝ ማሽኗን ገዝቼ እርሻዬን በተሻለ ሁኔታ ሰራለሁ። ለማረጋገጥ ከፈለጋቹ የእርሻዬ ቦታ በጅማ መንገድ ሰበታ ከተማ ዲማ ኬላ የምትባል ቦታ መጥታቹ አረጋግጣቹ ትሰጡኛላቹ በናትህ ይሔ እድል ባያመልጠኝ!!!! ከቻልክ መጥተ ጎብኘኝ ለማረጋገጥ
@fikirteamante
@fikirteamante 4 ай бұрын
አይ አብዛኛው ሰው አልጋባውም ይመስለኛል እዚጋ ሀሳብ ከሰጡ ይልቅ ኮመንት ላይ ጥሩ ሀሳቦች ነበሩ ግን ይሁን መልካም ነው
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 4 ай бұрын
አቶ ፍፁም ተኬ በትክክል ይሰራበታ ሌላው ውሃ አያነሳም ነው ።
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 3 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 4 ай бұрын
ሰፍዬ ለኔ ብትሰጠኝ የአባቴን የቀበሌ ቤት አሳድስበት ነበር
@Cookie17554
@Cookie17554 4 ай бұрын
ስንት ብር ነበር ሽልማቱ
@77861022
@77861022 4 ай бұрын
እባክህን ይሄን ጩኸት ወለ በልልን ፉጨት ከልክል ፉጨት ከፈለጉ ስታድየም ይግቡ እባክህ ፉጨት ይቅር አይመጥንም
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ከጀማ ቡና እስመጣለሁ ያልሽው ልጀ እባክሽን ይህን ካነበብሽው ከታች ፃፍልኝ እባክሽ አብረን እንስራለን እሽ❤❤❤❤
@rawdaharun6285
@rawdaharun6285 4 ай бұрын
ዋዉ
@1983wakjira
@1983wakjira 4 ай бұрын
seifu in wendimachin igziabher yibarkachu iwunet bemircawu beteley letemariwa yigebatal
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 4 ай бұрын
የሹሩቤው ሃሳብ ያስቃል:: ምን የተለየ ታዕምር አለው እሱ?
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 4 ай бұрын
ወይኔ ሰይፍዬ አመለጠኝ
@enkuselassiehailemariam578
@enkuselassiehailemariam578 4 ай бұрын
ቀልድ የት ቦታ መጠቀም እንዳለባችሁ ባለማወቃችሁ አዝናለሁ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 4 ай бұрын
አይ ብዙም አዲሰ ነገር የለውም የራሳቸውን ነው ያሰቡት ሰልክ ነው ሁሉም የሚለው
@user-fz2jn9xw8h
@user-fz2jn9xw8h 4 ай бұрын
የብጅአይ ስልክ
@user-gn8cw2mg7x
@user-gn8cw2mg7x 4 ай бұрын
ችግሩ ለሚሰራ ሰው አሰጡም የኢትዮጲያ ነገር የታወቀ ነው
@wirohode506
@wirohode506 4 ай бұрын
Ke ebdoch ga kewalk please abye ahemeden Mela belilin ene setehalewu
@liliayana174
@liliayana174 4 ай бұрын
ለኔ የሰጠኝ ጨምሬበት ሀገሬ ገብቸ ፣የቤት እስሳ'ዙ እከፍትበታለሁ።ከዉሻ እስከ እባብ፣ከዶሮ እስከ አይጥ፣ለምን አ'አ ተወልደዉ የሚያድጉ ልጆች ያሳስበኛል፣እንቁላል ከየት ነዉ የሚመጣ ቢባሉ ከሱቅ😂 የእንስሳ የተነሳ ባህሪያቸዉን ማስተማር ማሳየት እፈልጋለሁ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
😮 ምርጥ ኅሳብ ጌታ ይርዳዎት!... ለህልምዎ ጠንክረው ይስሩ!...
@liliayana174
@liliayana174 4 ай бұрын
@@ShegerBusiness አመሰግናለሁ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 ай бұрын
​@@ShegerBusiness😂😂😂😂😂😂
@demekealamirew6288
@demekealamirew6288 3 ай бұрын
ኢ/ር ቪጃይ እጅግ አደንቅሃለሁ። ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ። ነገር ግን የንግድ ሐሳቡ ክሬዚ የሆነ አልሸለምህም። ቪዚብል ቢሆን በምንም ታምር ይህች ሴት እንጀራን 10 ብር ማድረግ አትችልም። 3ኛው ደግሞ ሐሳቡ ግልፅነት የለውም።
@user-oo2bt1gf1b
@user-oo2bt1gf1b 4 ай бұрын
Ebakachhu adrashawn lagegnew alchalkum kawekachhu bitnegrugn please
@neimatube5439
@neimatube5439 4 ай бұрын
አይ ምነዉ ከስደት ብመለስ እኳን ብር አደለም አካዉትም የለኝም
@user-gn8cw2mg7x
@user-gn8cw2mg7x 4 ай бұрын
ትክክለኛ አድራሻ ብሰጡን ጥሩ ነበር
@temesgenmengste1600
@temesgenmengste1600 4 ай бұрын
🙏Pleases sultan / sofi balagerun aqerbelen
@helenalamin9762
@helenalamin9762 4 ай бұрын
እዚ ላይ የመጣችዉ ሁሉ እረዳለዉ ነዉ የምትሉት የተጠየቃችሁት ስራ እንዴት ነዉ የምትፈጥሩት ነዉ እሱ እኮ ገንዘቡ እየረዳችሁ ነዉ አይምሮአችሁን አሰሩት
@Ephyman-2591
@Ephyman-2591 4 ай бұрын
የሚያሳዝነው ምንም ጥሩ ሀሳብ ያለው አለመኖሩ, ሲቀጥል ሁሉም የሚለው ለሌላው ረድቼ ነው, መጀመርያ ራስን ማሸነፍ ነው. ከዛ ረጂነቱ እራሱ ይመጣል::
@hawatube4864
@hawatube4864 4 ай бұрын
እኮ በሰው ደካማ ጎን ማደግ ነው የሚፈልጉት
@sparkuser136
@sparkuser136 4 ай бұрын
ሰላም ላናተ ይሁን ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እሄው 9 አመት ሆነኝ በአረብ ሀገን ግን ያሳለፍኩት እድሜና ያለኝ ነገር በታምር አይገናኝም ሰወች ቤተሰብ የለኝም ስል እሄን አህል እድሜ ኖረሽ ይሉኛል እንጂ የምሞላውን ክፍተት አይታያቸውም ምን ላርግ ሀሳብ ስጡኝ❤❤
@sofitube9859
@sofitube9859 4 ай бұрын
እኔን ስደት ስልችት ብሎኛል ሀገሬ ገብቼ ልማት ማልማት እፈልገለው እርዱኝ ና ልግባ
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 4 ай бұрын
ቢጃዬ ሰይፍሻ ምክንያታዊ ❤❤❤
@alemtsehaytademe4184
@alemtsehaytademe4184 4 ай бұрын
ሰይፍሻ እንዴት ነህ ፕሮግራምህን ቢሮ እየሰራሁ እከታተላለሁ ግን ሁሉም የቢሮ ሰዎቼ ሲያዳምጡ የታዳሚዎችህ ፉጨት በጣም እየረበሸ ስለሆነ እባክህ በማርያም በጭብጨባ ብቻ ድጋፍ ቢደረግ ይቅርታ የፕሮግራሙ ኳሊቲ ዝቅ ያደርገዋልና ፉጨቱ ቢቀር
@guirumkifle7967
@guirumkifle7967 4 ай бұрын
ጆሮሮሮ ኧረ እባክህ
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 4 ай бұрын
እረ ስራ የለኝም ልጅ አሳዳጊ ነኝ
@user-eb1sl5oe9n
@user-eb1sl5oe9n 4 ай бұрын
selam abate kulalit ena sukar yamewal ena wezadernet new miseraw lene biseteg yerse tnsh suk nger serche bastedadrew des ylegal
@tedilalemma3196
@tedilalemma3196 4 ай бұрын
ለካ ህዝበ ሁሉ ወደ KZbin 😅😅ኧረ አሁንስ ከፋ 😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@plasssss599
@plasssss599 4 ай бұрын
ስላም እዴት ነህ ሰይፉ እኔ ብዙ የምሰራው ስራ አለኝ እኔንም ሰዎችንም የሚረዳ ስራ ሀሳብ አለኝ እዴት ነው እነሱን ማግኘተረ ምችለው እባክህ እርዳኝ የምታቁም ካላችሁ ጠቁሙኝ😭😭😭😭😭😭😭
@awotaraya6590
@awotaraya6590 4 ай бұрын
ሰይፎ እንደኔ የሚያሰቀው ድክም ነው የሚያደርገኝ
@dawitkebede5553
@dawitkebede5553 4 ай бұрын
ለኔ ቢሰጠኝ 100,000 ምን እሰራበታለሁ ምንም ያዉ ለቢራ እና ለቁርጥ ስጋ ከፍለዋለሁ
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 4 ай бұрын
YATFFAWEN MERATWATE.
@sofitube9859
@sofitube9859 4 ай бұрын
በስደት ደከመኝ እርዱኝና ልግበና ልስሪ
@tekluayele3431
@tekluayele3431 4 ай бұрын
Ere Ye bji adres Aynebebim hooo
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 4 ай бұрын
አንድ እንኳን የሰይፉን መላጣ አስተክልበታለሁ የሚል ሰው ይጥፋ😂
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
😂 እርስዎ ኅብታም ነዎት ይቀልዳሉ!😢
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 4 ай бұрын
በእድሜ ነው እንዴ ነገሩ፤ሰይፍሻ
@user-fz2jn9xw8h
@user-fz2jn9xw8h 4 ай бұрын
10 ቢዝነስ ፕሮፓዛል አለኝ
@fireart3077
@fireart3077 4 ай бұрын
Tell me. If I like it , you'll be sponsored
@Lishan4499
@Lishan4499 4 ай бұрын
ሰይፉዬ እርቦኛል ልብላበት ዘጭ አርጌ መቶውን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
😢. እኔን
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 4 ай бұрын
@@ShegerBusiness የዋህ የራበው ሰው ስልኩ ላይ ካርድ ሞልቶ ዩቱብ ያያል😂
@MusicLyrcis
@MusicLyrcis 4 ай бұрын
ኧረ የfacebook pageun atanew eko linkun lakulgn🙏🙏🙏
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 4 ай бұрын
AMANUALLE HOSPITAL LMEN ATHADEME
@abeskesta278
@abeskesta278 4 ай бұрын
ለካ አነስብም for real !!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
እኛም ደንግጠናል!😢
@user-ff1ny2kw5s
@user-ff1ny2kw5s 4 ай бұрын
እኔ ምለዉ መቶሽብር ነዉ ወይስ አንድ ሚሊየን 😂😂😂😂
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 4 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሰው ሴትችን ምነው ከቤተሰብ እስክከ ባዳ ተስፋ ታስቆርጡናላችሁ አንድ ነጥብ አምስ ነጥብ ከሌለሽ እናላችሁ?😏ቅመሞችዬ እኛም ተባብረን ኢትዮጵያን ሙሉ እንቀይራለን 😅😘😘
@user-oo2bt1gf1b
@user-oo2bt1gf1b 4 ай бұрын
Adrashawn btlkulgn please
@abebwmasresha7622
@abebwmasresha7622 4 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ። አበበ ማስረሻ እባላለሁ ወፍጮና የመከኪያ ማሺን አለኝ ። ለተማሪዎች ንፁህ ሺሮ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ !!!
@rawdaharun6285
@rawdaharun6285 4 ай бұрын
😂
@user-nd1nb4tb9y
@user-nd1nb4tb9y 4 ай бұрын
የፌስ ቡክ አድራሻውን ለጥፉልኝማ።
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 4 ай бұрын
CHGERACHAW DHENA SALKE NAWE YAGERMALLE.
@barkadeJemal
@barkadeJemal 4 ай бұрын
ene mesraw tenatebya naw bemuyaye midwifery nage ena yelhubat bota geter bemahonu yenatochi makoya kefel besrat yenatochen kewoled gaa yematu chgerochen efatalo bye asebalo
@user-nd1nb4tb9y
@user-nd1nb4tb9y 4 ай бұрын
but what is your personal goal?
@redietwolde4341
@redietwolde4341 4 ай бұрын
ሰው ሁሉ በsocial media ስራ ተይዞ የለ እንዴ?
@Dagi-man
@Dagi-man 4 ай бұрын
ከሸፏ ጋር አብረን እንስራ አንች በሙያሽ ብቻ
@guirumkifle7967
@guirumkifle7967 4 ай бұрын
Ere joroooooooo
@mesfintafese8649
@mesfintafese8649 4 ай бұрын
Enem yehenin edl bagegni le balebete fesashi yelibs samuna bet wusit cemical geziten bemesirate hasab alegn siraw awachi new lelelochim yesira edil yifetiral silitenawun wesije be financ etret sirawun akumenal.egna serten lelochinim enaseralen.
@Ethi912
@Ethi912 4 ай бұрын
There’s nothing new idea 💡
@et2507
@et2507 4 ай бұрын
ቡርገር ኪንግ YOU RULE ይላሉ:: ኣውትባክ ስቴክ ዴሞ NO RULE JUST RIGHT:: ኣውትባክ መሸም ተ MINILIK ባህርዛፍ ጋር ተዛማጅ ታሪቅ ኣለው:: Enkoy Abyssinian Bread Inc. "ምነው ሸዋ"
@fireart3077
@fireart3077 4 ай бұрын
Ethiopian beraucracy and democracy is by clapping 👏 😅,,,,ayyyyy doctor abiy,,,,,,😅 yhchin astemarachu😅😅😅😅😅😅😅
@et2507
@et2507 4 ай бұрын
ታሌንት ======= አሣግርት Lustrous Services "ብር ጣሉ" ካቢታል ማርኬት ገበያ ኣዲሳባ::
@user-oo2bt1gf1b
@user-oo2bt1gf1b 4 ай бұрын
Adrashawn btlkulgn please
@sefimedi
@sefimedi 4 ай бұрын
ሴቶች የቢዝነስ ሀሳብ አያውቁም።
@abeanje8765
@abeanje8765 4 ай бұрын
F.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12
38:01
Salkan Tube
Рет қаралды 66 М.
ተወዳጁ ድምጻዊ  ከሞት ተረፈ
7:49
Seifu ON EBS
Рет қаралды 33 М.
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 4,3 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 3,6 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 13 МЛН