🔴 አዲስ የልደት ዝማሬ " ወንድ ልጅ ተሰጠን " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  Рет қаралды 245,563

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

🔴የልደት ዝማሬዎች ስብስብ @mahtot
👇 👇 👇
shorturl.at/DoHVt
🔴 "ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 29 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• 🔴 አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ የልደት ዝማሬ " ወንድ ልጅ ተሰጠን " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot

Пікірлер: 707
@Orhtodox1
@Orhtodox1 Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሁላቹ በሰላም አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 Ай бұрын
አሜን,እንኳን,አብሮ,አደረሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤
@Marta-k7r
@Marta-k7r Ай бұрын
አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lenjisaDamxoo
@lenjisaDamxoo Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@one5006
@one5006 Ай бұрын
ውድ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች አባቶቼ ፣ እናቶቼ፣ ወንደሞቼና እህቶቼ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ።
@user-nd1ni1uw1l
@user-nd1ni1uw1l Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
አሜን 💙🙏💙🙏💙
@vshjd9898
@vshjd9898 Ай бұрын
አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@HelenWondeson
@HelenWondeson Ай бұрын
Ekan abro aderesen kibru yisifa lemedenalem
@Geze-d8z
@Geze-d8z 6 күн бұрын
ሕልምሕ ሁሉ ስለ እግዚአብሔር ይሁን
@hiskielhabte8248
@hiskielhabte8248 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ሊቀ መዘምራን ወንድሞች ዲ ቴዎድሮስ ዮሴፍ። እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛልህ። መልካም በዓል ልደት ይሁነልን።
@Agere-c6q
@Agere-c6q 21 күн бұрын
እልልልልልል።ይሔን የምታነቡ በሙሉ በጸሎት አስቡኝ። አመተ ስላሴ።
@beki8080
@beki8080 12 күн бұрын
ቴዴየ ዘማሬ ህወሃት ይባክልህ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ
@Hellow365
@Hellow365 Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ሀገራችን ከምንሰማዉ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@mothermother2001
@mothermother2001 Ай бұрын
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. Ай бұрын
አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ያሉት ወገኖቼ ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ያሉት ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችን እናስታውሳቾው 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤️
@Ggg-g6h5e
@Ggg-g6h5e Ай бұрын
አባታችን ነፍፍፍፍፍፍ ዓመት ኑርልን 🤗💚💛❤🌸💐💖🕊🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ማርያምን እደኔ የሚወዳቸው ላይክ 😢
@mesi-e5h
@mesi-e5h Ай бұрын
😢😢😢 3:38
@Mihret-v9b
@Mihret-v9b Ай бұрын
እንኳን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ደስታና ፍቅር ያድለን አሜን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን አምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏 ዝማሬ መላእክትን ናሰማልን 🙏
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አደረሳችሁ🙏
@DerejeWaile
@DerejeWaile Ай бұрын
እንኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@ዋርካቲዩብ
@ዋርካቲዩብ Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን የናፈቅነውን የሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
@ዋርካቲዩብ
@ዋርካቲዩብ Ай бұрын
እንኳን ለብረሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ
@wogenetsegaye4450
@wogenetsegaye4450 27 күн бұрын
ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ🙏🏽እኛንም በቤቱ ያፅናን፣ የእውነት ክርስቲያን ያርገን 🤲🏽
@asdfghjkl-dd3nz
@asdfghjkl-dd3nz Ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እንኳን አደረሰን
@TesfaMulu-xq3dp
@TesfaMulu-xq3dp Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ Ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪ❤❤❤
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Ай бұрын
ኦርቶዶክስዊያን እንኴን ለጌታችን ለመድሀኒታቺን የልደት በዓል በሰላ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል የኛ እንቁ ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Natanim-t2j
@Natanim-t2j Ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ቴዲዬ❤❤❤
@Zenashgirme-y8d
@Zenashgirme-y8d Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hiwotshimelis5250
@hiwotshimelis5250 Ай бұрын
"ከሦስትነቱ ሳይለይ መጣ፣ ከአንድነቱም ሳይለይ ወረደ። በላይ ሳይጎድል በማኅፀን ተወሰነ፤ በታችም ሳይጨመርበት ተወለደ። ከኀጢአት በቀር ፈጽሞ ሰው ሆነ። እንደ እግዚአብሔር እየሠራ እንደ ባርያ ታየ። ወንጌሉን ያስተማሩ እንደመሰከሩ እኛም በልቡናችን የጌትነቱን ምስጋና እንናገራለን።" /ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ ቁጥር 25 / እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!
@trsitA
@trsitA Ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ZenawiBelay-d4j
@ZenawiBelay-d4j Ай бұрын
ከአገር ውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ያላችሁ ውድ የተዋሕዶ ☦️ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ🎉😇⛪️👏አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን 🙏☦️🙏☦️🙏እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሕፃን ተወለደልን ❤
@Fog-n8d
@Fog-n8d Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ❤
@AsterAster-z1n
@AsterAster-z1n Ай бұрын
አሜን
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጆች enquan ለጌታችን ለመድኃኒታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ Ай бұрын
😢😢እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ፡፡ለከርሞ በሰላም ያድርሰን ያመት ሰዉይበለን ከቁጥርሳያጎል፡፡፡ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን፫
@EYERUSBezu
@EYERUSBezu Ай бұрын
Amene❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanielGenene-7
@DanielGenene-7 Ай бұрын
እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳቹ !!!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!
@simetube
@simetube Ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኛ እንቁ ❤
@KasaKidu
@KasaKidu Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@xilotes7687
@xilotes7687 Ай бұрын
ግሩም መዝሙር ነው ፤ ሊቀ መዘምራን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን፤ ፍፃሜህን ያሳምርልህ !!
@newaymeried3320
@newaymeried3320 Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ በዓል አደረሰን እንዲሁም በዝማሬ ሁሌ የምታገለግለን ሊቀ መዘምራን ዘማሪ ቴድሮስ ዬሴፍ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዕድሜህ ያርዝመው የሊቀ መላእክት ረድኤት እና የአባታችን ተክለሃይማኖት ፀሎት ካንተ ጋር ይሁን
@DedimosDoore
@DedimosDoore Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ይለያል መዝሙሩ
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@TesfaMulu-xq3dp
@TesfaMulu-xq3dp Ай бұрын
አሜን እንኳን ለጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሰን።
@GenetYosef-il4kw
@GenetYosef-il4kw Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እንኳን አደረሰን ለጌታችን ልደት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን
@TadiloGetaneh
@TadiloGetaneh Ай бұрын
አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@محمداحمد-ظ7و5س
@محمداحمد-ظ7و5س Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@SUAADA15
@SUAADA15 Ай бұрын
ዉድየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤
@Godgift-o8p
@Godgift-o8p Ай бұрын
አሜን 😢😅
@HirutSamii
@HirutSamii Ай бұрын
ዉድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደትበዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ 🥰🥰🙏🙏🙏
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አደረሳችሁ🙏
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Ай бұрын
ወንድ ልጅ ተሰጠን ህፃን ተወለደ፣ በለቢሰ ስጋ ኮነነ ዘመደ 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏❤❤❤❤❤👉ሼር አድርጉት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ሁሉም ይስማው 🙌
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል አደረሳችሁ❤❤❤
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial Ай бұрын
ሁላችሁንም እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም በዓል ይሁንልን
@HFh-s4m
@HFh-s4m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@zenamarkosproduction293
@zenamarkosproduction293 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ንው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ለሁላችሁ
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@nanalove8401
@nanalove8401 Ай бұрын
ዝማሬመላክያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ
@MathiyasAdamu
@MathiyasAdamu Ай бұрын
እንኳን አብረን አደረሰን
@felegeabew12
@felegeabew12 Ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ፣እሰይ የእኔ አባት፣እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ደራርቦ ያድሎት።
@DaniAyalew
@DaniAyalew Ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልል!!!
@ምህረትየሚገባትሩሃማ
@ምህረትየሚገባትሩሃማ Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል፣ በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ
@TilahunTadese-l6b
@TilahunTadese-l6b Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኮን ለበርሀን ለደቱ አደርሳቹህ አደርስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdisAman-f1z
@AdisAman-f1z Ай бұрын
Zmare mela'ktn yasemalen❤ hagerachinin selam yadrgln
@Godgift-o8p
@Godgift-o8p Ай бұрын
አሜን
@Feyf-g8v
@Feyf-g8v Ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኳን አብርሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤
@Gudu-n5s
@Gudu-n5s Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረስከን ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Ай бұрын
ዉድ ኦርቶዶክስሳውያን እንኳን ለጌታችን ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 🎉🎉🎉 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@yabimal5618
@yabimal5618 Ай бұрын
ወንድልጅ ተሰጠን፣ ከኛ እንድ አንዱ ሆነ። እንኩዋን ለጌታችን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አድረሰን 💚💛❤️
@chrisfeast1919
@chrisfeast1919 Ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በሰላምአደረሳቹ ❤
@ራሄልይቱብ
@ራሄልይቱብ Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🎉❤
@WibitGirma-x3h
@WibitGirma-x3h Ай бұрын
እንኳን አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ 🙏❤️♥️❤️💗❤️❤️❤️💗❤️
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እስኪለቀቅ እንዴት እንደቸኮልኩ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ቴዲዬ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
እኳን አደረሳቹ እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Mistrawet
@Mistrawet Ай бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻መልካምበአል 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤!🎉
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Ай бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 Ай бұрын
ወንድ ልጅ ተሰጠን በስጋም ተዛመደን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እውነት❤❤❤
@فوزيهكبيدي
@فوزيهكبيدي Ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሠን🎉🎉🎉
@user-qs5xr2tc3m
@user-qs5xr2tc3m Ай бұрын
እንኳን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@birhanalayu
@birhanalayu Ай бұрын
ወንድሜ መድኃኔዓለም በእድሜና በጤና ይጠብቅህ
@asefa_eshete
@asefa_eshete Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅል አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Yimer-t2n
@Yimer-t2n Ай бұрын
ወንድማችን እንወድሃለን ቴድየ
@BertukaBe
@BertukaBe Ай бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏💒💒🥰🥰
@መድሀኒአለም
@መድሀኒአለም Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YordyTaye-d8d
@YordyTaye-d8d Ай бұрын
የምስራች ጌታ ተወለደ🎉🌹 እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን 💒☦️👏👏👏👏👏🥰🥰🥰
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Ай бұрын
ዘማሪ ቴዎድሮስ ወንድማችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@AlMl-i8f
@AlMl-i8f Ай бұрын
እኳን ለጌታችን ልደት በሠላም አደረሠን አደረሣችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yashi-m1x
@Yashi-m1x Ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ 🎉🎉🎉🎉
@ssssss-o4j
@ssssss-o4j Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና🙏🙏🙏🤍🤍🤍
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@HananHanan-bg7in
@HananHanan-bg7in Ай бұрын
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁልጊዜ ታስደምመናለህ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመን ይባርክልህ አባቴ❤🙏
@AileenRepaja-l3g
@AileenRepaja-l3g Ай бұрын
ኦረቶዶክሥ ተዋህዶ ለዠላለም ትኑረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BAHRU555
@BAHRU555 Ай бұрын
በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ❤❤❤
@Egziabhereregnayenew
@Egziabhereregnayenew Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን🙏🥰🥰🥰🥰
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 29 күн бұрын
ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልህ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@tigestzewde4887
@tigestzewde4887 Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ🥰🥰🥰 ጥዑም መዝሙር🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@NibretAbebe-p3x
@NibretAbebe-p3x Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሁላቹ በሰላም አደረሳቹ ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@ethiodr4962
@ethiodr4962 Ай бұрын
🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🎉🎉🎉የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ 🥰🥰🙏🙏🙏
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድ ልጅ ተስጠን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ውድሜችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅል አሜን 🎉🎉🎉❤❤🎉
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን👏👏👏እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@Etegen-xc7fz
@Etegen-xc7fz Ай бұрын
ዉድ የአለም የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለጌታችን ልደት በሠላም በጤና በፍቅር አደረሣችሁ አደረሠን መልካም ክብረ በአል ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AileenRepaja-l3g
@AileenRepaja-l3g Ай бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@SelamonGetasew
@SelamonGetasew Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን ውድ ኦርቶዶክሳዊያ ን
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 11 күн бұрын
❤❤❤ወንድ ልጅ ተሰጠን ህጻን ተወለደ በለሊሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ❤❤❤❤
@MesfinAychiluhum
@MesfinAychiluhum Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እንኳን ለጌታችን ና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✨✨ መልካም በዓል ✨
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 65 М.
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН