አዲስ የማይጠገብ እጅግ ድንቅ ትምህርት በአባታችን የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ( ልባችሁ አይሸበርባችሁ )

  Рет қаралды 33,677

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

አዲስ የማይጠገብ እጅግ ድንቅ ትምህርት በአባታችን የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 126
@nsabho21
@nsabho21 3 жыл бұрын
በዉነት ክብር አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያድልልን በርሜ በጤና ይጠብቅልን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት ነዉ እግዚአብሄር መምህሮቻችንን በርሜ በጤና ያቆይልን እንኛም የእግዚአብሄርን ቅዱስ ቃል ሰምተን 30//60///100ቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሄር ይርዳን ሀገራችን ኤትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በረከታችሁ ፀሎታችሁ አይለየን አባታችን😍😍😍😍😍😍
@RobelMesgena
@RobelMesgena 3 ай бұрын
የ አጋይስት አለም ስላሴ የ አገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልዎት 💚💛❤️
@እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ
@እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ 4 жыл бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መምህር ህዝራ እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ያድልልን ሥወደዊት ትምህርታቸው አይጠገብ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት የሥላሴ ባሪያ እንደየኔታ አይነት ቢሠሙ ቢሠሙ አይጠገቡ
@elizabethdamtew1253
@elizabethdamtew1253 3 жыл бұрын
ሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::ተሰምቶ የማጠገብ ትምህርት ነው አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን::
@azebewaltawu5049
@azebewaltawu5049 4 жыл бұрын
amen amen amen kalhywatn yasmalen abatahen badma basaga yetabekelen yaglglot zamanewon yarzmln yasmanewn ladhnat yargln
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Amen amen amen Kale hiyiwet yasemalin memhir
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen KalHiwet Yasemalen abatachen Erejem Edemi ketenaga Yesetelen
@AaAa-rk8pq
@AaAa-rk8pq 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋበረኩቱን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን እድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@najathasan2502
@najathasan2502 3 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይደርብን!
@wg8018
@wg8018 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yesmaln
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
የኔ አባት ፀጋና በርከተወ ይደርብን አሜን
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የፊቅር አምላክ የሰንበት ባለቤት የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር በማለዳ ቃአሉን የሚመግብ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን💚💛❤ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 4 жыл бұрын
የኔ አባት😭😭 በስማዎት የማልጠግበዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማሁትን የምኖርበት ይሁንልኝ🙏
@alemashagre4037
@alemashagre4037 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 4 жыл бұрын
@@alemashagre4037 ኢንጂኔሪንግፒኢ
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 4 жыл бұрын
ፐላውፑ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@sikosilo6406
@sikosilo6406 4 жыл бұрын
Labatacine leke lkawente Ezra adese klhiwten ysmalen bdmy btena ytbkelene eyanem bsmanew kale ymnelmelme ydergene amen
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን
@endush1244
@endush1244 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን።
@sarayemom6082
@sarayemom6082 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@matiwosafework952
@matiwosafework952 4 жыл бұрын
Abatachin kalhiwet yasemalen....edmana tena le abatachin,egzabhar yesteln
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን
@bettygigu3241
@bettygigu3241 3 жыл бұрын
Kaleheywet yasmaln bedma besga ytebklne
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Ethiopia Fetariyitebkat Amen
@astertube5406
@astertube5406 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሄውት ያሰማለን
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ጐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ጐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@djej2821
@djej2821 4 жыл бұрын
Amen abatachen esme yestelen..
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን በስላም መጡልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል። አቤቱ ጌታሆይ አፅናኝ ፣ናፃፅትነን ፣ ከሳቲ ፣ መስትስርኢ ፣ ፣ መስተፍስኡ መንፈስ ቅዱስን ላክልን። ናፃፅትነን እመብርሀን ወደኛ ነይልን። እልልልልልልልል እልልልልል ከጭንቅ ከመከራ ስውረን ፣ ለሀዋሪያ የላከውን ጲራቅሊጦስን እንደችርነትህ ላክልን። አባታችን እርሶ እኮ ፍጹም አፅናኝ ኖት ገና ብቅ ሲሉ የሆነ ደስታ ነው የሚስማኝ በእውነት ።እድሜዎትን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን ፣ የአገልግሎት ዘመኔት ይባረክልን ። የማያልፈውን መንግስቱን ያውርስልን፣ ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን አሜን አሜን ይቆይን(፫)
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒዓለም ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@tigikiros1034
@tigikiros1034 4 жыл бұрын
አሜን
@fasigafasiga270
@fasigafasiga270 4 жыл бұрын
ስወዳቸው በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በ ጤና ያኑርልን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አምላክ ያድልልን ብራኪዎት ይድረሰን
@hywetdesale850
@hywetdesale850 4 жыл бұрын
አቤት እኛ የተዋህዶ ልጆች መታደላችን
@brhanemelake7560
@brhanemelake7560 4 жыл бұрын
አሜን አባ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልድልን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@kidanetsehaye2806
@kidanetsehaye2806 4 жыл бұрын
አቤት የተዋህዶ አባቶች ፈጣሪ የሰያቸው ጸጋ ይገርማል፡ ስሙ ይክበር ይመስገ። ልብ የሚመስጥ ትምህርት፡ ጸጋውን መልሶ ያብዛላቸው።
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemaln
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
Kaleheyewt yademalen abatachen
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Le astemarun le Abatachin Qalehiyiwet yasemalin Tewahado zelalemawit nat. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim. Amen Amen Amen
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምገስፁ አባቶቻችንና መምህሮቻችን አያጣን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏🌹
@ashenafitsegaye1442
@ashenafitsegaye1442 4 жыл бұрын
kale hiwot yasemaln nurulin
@lishannegussie9198
@lishannegussie9198 4 жыл бұрын
Amen. Abate
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አባታችን በረከታቹሁ ይድርብ ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሐዲስ በረከቶት ይደርብኝ አንደበቶት እንደ ማር እንደ ወተት የሚጥም
@akiyagselassie2901
@akiyagselassie2901 3 жыл бұрын
Kale hiwete yasemalne
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
አባቴ አንደበተ ርዕቱ ትምርቶት አይጠገብምኮ 😢😢 እመብርኅን ኤድሜና ጤና ታድልልን አሜን
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Kalehewet yasemaln yena lek abatachen memeherachen tsegawen abezeto bedimena betena ytebkiln yeagelgelot zemeno bariko semayawi zefanu bemelaekt brhan bedingel mariam tilakelela betsadikan sefira yamare yehunlot
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 4 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሀድስ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን አቤት እንደት ጣፋጭ ነው እናንየን የሰጠን ቸሩ መድሀኔ አለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን፫
@aduabdu1362
@aduabdu1362 4 жыл бұрын
አባቴ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ እድሜ ይስጦት ። የኦርቶዶክስ አለኝታ ኖት። ጥምጣሞ ደስ ይላል ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።።።
@cityhajhasan3396
@cityhajhasan3396 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእንቁ አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በቃሉ መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን፫
@tadiloyazie1094
@tadiloyazie1094 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
ስወድዎትኮ አባየ ኑሩኝ ክፍዎትን እዳናይ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአባታችን
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 жыл бұрын
በአባታችን አድሮ ያስተማረን ቸርነቱ የማያልቅበት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን አምላከ ቅዱሳን ይማረን
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያልማልንነ አሜን ፫🕊🕊🕊
@አበባአ-ተ2ኰ
@አበባአ-ተ2ኰ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@martaetobya6349
@martaetobya6349 4 жыл бұрын
ለአባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@haymihaymi8770
@haymihaymi8770 4 жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mesismart1332
@mesismart1332 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን:: አባቶቻችን በጸሎታችሁ አትርሱን::
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን::
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሐብተ መንፈስ ቅዱስን የአባቶቻችን ዓምላክ ይላኩልን ። ለብፅህ አባታችን ቃል ህይወትን ይስጥልን ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው ። ሐብተ መንፈስ ቅዱስን ያውርስልን። አሜን አሜን አሜን
@cookie8174
@cookie8174 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ 🙌🙌🙌🙇🙇🙇
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 4 жыл бұрын
Abatachen kale Hiwet Yasemalen
@fthawiokubay4399
@fthawiokubay4399 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሃዲስ እግዚኣብሔር ኣምላከ ቅዱሳን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን:: በእድሜ በጤና እየጠበቀ: ፀጋውን እያበዛ ያቆይልን:: አሜን::
@zigigoshe1326
@zigigoshe1326 4 жыл бұрын
ሊቃውንቶቻችን አምላከ ይጠብቅልን
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ 4 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@hywetdesale850
@hywetdesale850 4 жыл бұрын
አባዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏
@የፃድቃኔማርያምልጅማርያም
@የፃድቃኔማርያምልጅማርያም 4 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብኝ አባታ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beselothnew4860
@beselothnew4860 4 жыл бұрын
አባታችነ ቃሏሕይወት ያሰማልን
@ዝክረፃድቅይሄሉለአለም
@ዝክረፃድቅይሄሉለአለም 4 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛሎት ቃለ ህይወትን ያሠማልን።
@merrysalam391
@merrysalam391 4 жыл бұрын
መልካም አስተማሪ ባለ ጥበብ ባለ እውቀት አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ አባታችን።
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባየ
@worekearsema8808
@worekearsema8808 4 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር የሊቃውት ሀገር ቃለህይወትን ያሰማል አባታችን
@ዝክረፃድቅይሄሉለአለም
@ዝክረፃድቅይሄሉለአለም 4 жыл бұрын
አባታችን እንቁችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@saramelamesara2511
@saramelamesara2511 4 жыл бұрын
Abatachen kalehwot yasemalin
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 4 жыл бұрын
አባ ቃል ሕይውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@እመብርሀንያይኔብርሀ-ጀ2ዘ
@እመብርሀንያይኔብርሀ-ጀ2ዘ 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃልሂውት ያሰማልን
@unitedunitrd5812
@unitedunitrd5812 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው
@ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜየ እና ጤናውን ይስጠዎት
@bebetube5579
@bebetube5579 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን::
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 3 жыл бұрын
እሺ አዳምጣለሁ
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@seblemulugeta3771
@seblemulugeta3771 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 4 жыл бұрын
ጎደር የሊቃውት አገር የጎደርሰው እምነቱን አፍቃር
@Ketintubetkitu
@Ketintubetkitu 2 жыл бұрын
እሷ እራስዋ ለእናንተ ታለቅሳለች ሰይጣን እንዴት እንደሸወዳችሁ ስለምታውቅ ማርያም ሰው ናት እንጂ አምላክ አይደለችም ስለዚህ በዘመኗ የአምላኳን ፈቃድ ፈፅማ አገልግላ በሰላም አንቀላፍታለች ኦርቶዶክሳውያን መፅሀፍ ቅድስን ለምን
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 4 жыл бұрын
Abtachn.bedma btana.ytbklen Kalhywot ysmaln
@discoverheavenchannel3463
@discoverheavenchannel3463 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ ያቆይልን አባታችን ! kzbin.info/door/25EcIEzu92TIEafYTQPXHg
@keshigebremariam3418
@keshigebremariam3418 4 жыл бұрын
__
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አበ በርክታቸው ይድርሰን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@enatenat8962
@enatenat8962 4 жыл бұрын
አሜን
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 332 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ .......... ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
1:34:04
መለከት ዘተዋሕዶ Meleket ze-tewahdo
Рет қаралды 8 М.
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.