🔴 አዲስ ዝማሬ "በምልጃሽ ቆሚያለሁ" ዘማሪት በጸሎት አስማረ Bemeljash komiyalehu Zemarit Betselot Asmare

  Рет қаралды 14,644

Zemarit Betselot Asmare Official

Zemarit Betselot Asmare Official

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@LidyaLidu-e7p
@LidyaLidu-e7p 3 сағат бұрын
ሁሉም ዝማሬዎችሽ ልብን ደስ ያሰኛሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@zemariwondewosen
@zemariwondewosen 9 күн бұрын
በእውነት ከሰራዋቸው ሰራሆቼ አንደኛዬ ነው እግዚአብሔር ፀጋን ይደርብልሽ በርችልኝ እህቴ
@-Etantube
@-Etantube 12 күн бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ደራሲውንም ድንግል ያባ ህርያቆስን በረከት ታሳድርበት🙏
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 5 күн бұрын
ስለ እናታችን ቅ/ድ/ማሪያም ዝም አንልም። ምክኑያቱም እመ ብርሃን ነችና። ብርሃንን ወልዳልናለችና። እልልልልልልል... ትውልድ ያመሰግናታል ብፅኢት እያለ።
@sisaylegesse8543
@sisaylegesse8543 6 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN Zimare melaikt yasemalin egziabher Amlak bebetu yatsinash ehitachn
@SurafelHagos-b9g
@SurafelHagos-b9g 12 күн бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን፣በቤቱ ያፅናሽ።
@KumilignMelesse
@KumilignMelesse 12 күн бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ነው ። በርቺ፣ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።
@AbnoshAb
@AbnoshAb 11 күн бұрын
ብፂዬ በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሪ ነው የኔ እህት በርቺ ፀጋውን ከጤና ጋር ያብዛልሽ የድንግል ማርያም ልጅ በብዙ እንጠብቅሻለን ❤❤❤❤❤❤
@yenugabru8186
@yenugabru8186 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ የእኔ እናት 🙏🙏🥰🥰🥰
@KalkidanAbebe-l6b
@KalkidanAbebe-l6b 11 күн бұрын
❤❤❤❤ ማርያምን እናት አድርጎ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏
@mekdimekdi2360
@mekdimekdi2360 20 сағат бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማለን በቤቱ ያፅናሽ ❤
@TigstAbraham
@TigstAbraham 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔርይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤👍👍👍❤❤❤
@SisayneshGetinet
@SisayneshGetinet 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እድሜሽ በቤቱ ይለቅ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥሽ
@EsubaSeteye
@EsubaSeteye 12 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ልብ!😊
@BetselotAsmare
@BetselotAsmare 12 күн бұрын
አበርቺኝ በጉዞዬ ዋስ ሆነሽ ከለላዬ ማርያም "እናቴ"2 ክብሬ እኮ ነሽ ውበቴ ጉድለቴን ታውቂያለሽ ገና ሳልነግርሽ ሸክሜን ማሶገጃ ሆኖኛል ጸሎትሽ ስዕልሽ ፊት ቆሜ የልቤን ስነግርሽ ሁሉን አርጎልኛል የታመነው ልጅሽ በምልጃሽ ቆሚያለው በምልጃሽ ሰላሜ ነሽ ማርያም ሰላሜ ነሽ የነገርኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀርቷል ውጥኔ ተሳክቶ ጎዶሎዬ ሞልቷል ጥላሽ ሸፍኖኛል በባእድ ሃገር ለኔ በዙ አድርጓል ድንገል ያንቺ ፍቅር በዛ በሞት ስፍራ በመስቀሉ ዳገት ስጦታ ያገኘሁሽ በመከራው እለት ፊትሽ ተንበርክኬ ክብርን ሰጥሻለው ፍቅርሽ ጥግ የለውም ይሄንን አውቃለው በጭንቀቴ ግዜ በሃዘኔ ሰዓት የምታረጋጊኝ የሆንሽኝ መጽናናት የመማጸኛዬ ከተማ ነሽ ማርያም ዘምርልሻለው ለዓለም ለዘላለም የነገርኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀርቷል ውጥኔ ተሳክቶ ጎዶሎዬ ሞልቷል ጥላሽ ሸፍኖኛል በባእድ ሃገር ለኔ በዙ አድርጓል ድንገል ያንቺ ፍቅር በዛ በሞት ስፍራ በመስቀሉ ዳገት ስጦታ ያገኘውሽ በመከራው እለት ፊትሽ ተንበርክኬ ክብርን ሰጥሻለው ፍቅርሽ ጥግ የለውም ይሄንን አውቃለው ግጥም እና ዜማ ወንደሰን መካሻ +251939136796
@ine-h3
@ine-h3 2 күн бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማል መዝሙር ያቀናብራል ከመሳሬዉ ጋር እህቴ
@eyobmatewos7458
@eyobmatewos7458 10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሸ እግዚአብሔር አምላክ የልብሸን መሻት ይፈፅምልሸ
@yohannes-dw6cn
@yohannes-dw6cn 6 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማሽ በቤቱ ያፅናሽ
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 11 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ እህታችን
@YsakK-v4r
@YsakK-v4r 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ትኩስዜና21
@ትኩስዜና21 12 күн бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
@DirbeBayecha-g8t
@DirbeBayecha-g8t 11 күн бұрын
10k asgabutii be maryami yee tawyido lijochi ❤❤❤❤❤
@DirbeBayecha-g8t
@DirbeBayecha-g8t 11 күн бұрын
Yee tawyido lijochi subscribers adirgu bee maryami ❤❤❤❤❤
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ya_12_lij
@ya_12_lij 11 күн бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🎉❤❤❤
@ashewmola772
@ashewmola772 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰
@abiyamanuel3134
@abiyamanuel3134 12 күн бұрын
Betsiye በቤቱ ያፅናሽ😍"...ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@abrehme
@abrehme 11 күн бұрын
Zmare mlaekten yasemaln tsegawen yabzalsh❤❤
@FetiyaSefaMohamed
@FetiyaSefaMohamed 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አበርቺኝ በጎዜዬ
@GetnetTarko-j9b
@GetnetTarko-j9b 10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!በእድሜ፡በጤና ይጠብቅልን፡፡እመ ብርሃን በስራሽ ሁሉ አትለይሽ፡፡ፍፃሜሽን ያሳምርንልን
@haleluyatube19
@haleluyatube19 11 күн бұрын
በጺዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ❤
@Mikal-r2z
@Mikal-r2z 11 күн бұрын
Zmare melaekt yasemalgn ehete Ye agelglot zemenshn ybarklsh Mechereshash yasamrlsh ❤❤❤❤
@melesetezera7184
@melesetezera7184 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይቀበልልሽ ምሰጋናሽን ፣ ተባረኪ
@yaredshibeshi2016
@yaredshibeshi2016 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Bfrdu
@Bfrdu 11 күн бұрын
አሜን💚💛❤አሜን🙏🙏🙏አሜን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@AsKm-z7w
@AsKm-z7w 11 күн бұрын
ዝማሬ ዳዊት ወያሬድ ያሠማልን እኅታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤ በርችልን🙏🙏
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዩ ዝማሬ ነው ድምጿ ደስ ይላል ድንግል ትባርካት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤተአሜን
@ቤተአሜን 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክ ያስማልን በፂዬ❤❤❤
@EmutiYoutube-l4p
@EmutiYoutube-l4p 9 күн бұрын
Mariyam enate🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Alexo28-e3s
@Alexo28-e3s 11 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 10 күн бұрын
አልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@mesfenKumbi
@mesfenKumbi 9 күн бұрын
በርቺ እፁቤ ፀጋውን ያብዛልሽ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 11 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@zeyoma-tube
@zeyoma-tube 11 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ በፂ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያልብስሽ
@felegeabew12
@felegeabew12 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣አመ ብርሃን ሞገስ ትሁንሽ ልጄ
@wogayehukassa8049
@wogayehukassa8049 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Azeb-pc4xl
@Azeb-pc4xl 5 күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤
@ruthdemelash8377
@ruthdemelash8377 11 күн бұрын
የኔ ማር እንደው ምን ላርግሽ። እመብርሃን አንደበትሽን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TewodrosAychew-r1q
@TewodrosAychew-r1q 11 күн бұрын
tebarekilegn betsi ehite dink new
@lenchoalemayehu9900
@lenchoalemayehu9900 8 күн бұрын
Zmare melaekt yasemalin
@DanielSinte
@DanielSinte 10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ 10 күн бұрын
❤❤❤ዝማሬመ ላእክትን ያሠማልን እህቴ
@HenokDemeke-zw5my
@HenokDemeke-zw5my 11 күн бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@winniewubet9506
@winniewubet9506 11 күн бұрын
የኔእናቴ❤❤❤
@ዘማሪትአዲስበቀለAddisBekel
@ዘማሪትአዲስበቀለAddisBekel 10 күн бұрын
zimare melaektin yasemalin ehite
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 11 күн бұрын
እናበረታታት እስኪ የተወለደ ልጆች😊 ❤❤❤❤❤❤❤
@Buzu-u5f
@Buzu-u5f 8 күн бұрын
Amen 🙏 themar Melaekt yasemaln ehtachn Amen 🙏
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@maron-m1234
@maron-m1234 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልን
@chermedia-
@chermedia- 12 күн бұрын
በብዙ ተባረኪልኝ ውዷ እህቴ
@Ethiofreshmanchannel
@Ethiofreshmanchannel 10 күн бұрын
Kalehiwot yasemaln
@NardiKasahun-ip7ec
@NardiKasahun-ip7ec 11 күн бұрын
እህት በፀሎት መድኃኔዓለም ይጠብቅልን👐🏼🥹✨
@Haileg2360
@Haileg2360 10 күн бұрын
Berchilin Betsi dink zimare new
@IbkgifblbobIbkgifblbob
@IbkgifblbobIbkgifblbob 9 күн бұрын
Amini amini amini Ellllllllllllllliiiii
@MekdiMekdi-n1v
@MekdiMekdi-n1v 9 күн бұрын
Besiye❤❤❤❤❤❤dingil tibarkishi hule
@samuelbirhane2977
@samuelbirhane2977 12 күн бұрын
zmare melaekt yasemaln des yemil zmare 🥰🥰🥰
@zemaridagimabera
@zemaridagimabera 12 күн бұрын
🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጺ
@SocialReaction1510
@SocialReaction1510 11 күн бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልኝ
@mahidermedia
@mahidermedia 10 күн бұрын
በጽዬ ተባረኪ
@alemdaresa
@alemdaresa 11 күн бұрын
Zemare malkti yasmalne yen mare barchi🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RobelShiferaw-z7s
@RobelShiferaw-z7s 12 күн бұрын
ድንቅ ነው በጺዬ🥰🥰🥰🥰
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 11 күн бұрын
ዝሚሬ መላእክት ያሰማልን
@MuluTuri
@MuluTuri 11 күн бұрын
Amen amen amen
@Djsamimusiccom
@Djsamimusiccom 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@BerhanAshinekebede
@BerhanAshinekebede 11 күн бұрын
ዝማርመላዕክትንያሰማልንበፀልትዬ
@peacetube1099
@peacetube1099 11 күн бұрын
Zimare melaektn yasemaln bebetu yatsnash
@meskerembirhanu7011
@meskerembirhanu7011 11 күн бұрын
zimare melaekit yasemalin betseyee🙏🙏🙏🥰🥰
@MisganawEstemech
@MisganawEstemech 11 күн бұрын
Zmare meleakt yasemalin 🙏🙏🙏
@KokobeTadese-b9p
@KokobeTadese-b9p 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 11 күн бұрын
🙏🏽
@halefomnikedimos6550
@halefomnikedimos6550 12 күн бұрын
Berchiln bexiye. Zmare melaekt yeseman.
@Enate_kidanemihret
@Enate_kidanemihret 12 күн бұрын
amen amen amen zimare makt yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤
@wegegta21
@wegegta21 12 күн бұрын
Yen enat
@EdenAnteneh-eb6fw
@EdenAnteneh-eb6fw 12 күн бұрын
❤enate...zemare melaekt yasemash betsiye
@arsemawoldeamlak3433
@arsemawoldeamlak3433 12 күн бұрын
Zmare melaektn yasemaln🥰🥰 betsiye
@SelamHabtamu-xp5ej
@SelamHabtamu-xp5ej 12 күн бұрын
Zemara melahkten yasemaln❤❤❤❤
@azebmebede2968
@azebmebede2968 11 күн бұрын
እልልልልል
@KibinashiKibuye
@KibinashiKibuye 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DirbeBayecha-g8t
@DirbeBayecha-g8t 11 күн бұрын
Elelelel elelelel
@NAOOM-g2k
@NAOOM-g2k 9 күн бұрын
Amen
@MegertuMegertou
@MegertuMegertou 11 күн бұрын
AmenAmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zemaritigistlegesse
@Zemaritigistlegesse 12 күн бұрын
ተባረኪ
@SelamawitMelakuSelam
@SelamawitMelakuSelam 12 күн бұрын
My dear tsegawun yabizalsh❤️❤️❤️
@IbkgifblbobIbkgifblbob
@IbkgifblbobIbkgifblbob 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Ellllllllllllllliiiii
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 2 күн бұрын
ማሪያም እናቴ እናቴ ክብሬ እኮ ነሽ ውበቴ❤
@MaleedaAhmeed
@MaleedaAhmeed 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KokobeTadese-b9p
@KokobeTadese-b9p 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abifaithlovehope2157
@abifaithlovehope2157 11 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kenandinku439
@kenandinku439 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ || ዘማሪት ኤደን ነዋይ@21media27
13:02
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 242 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ "ዳግማዊ ዮሐንስ" ዘማሪት በጸሎት አስማረ | @NolawiRecords
8:40
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 337 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ "ሊቀ መላእክት" ዘማሪት በጸሎት አስማረ | @NolawiRecords
7:47
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН