🔴 አዲስ ዝማሬ "በመስቀል ተሰቅሎ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

  Рет қаралды 63,903

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ዝማሬ "በመስቀል ተሰቅሎ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

Пікірлер: 126
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭መዝሙርሽን ስሰማ የፈጣሪያችን ስቅለቱ በምናብ እዛ ይወስደኛል 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 жыл бұрын
amen.amen amen zimaree malakti yasamalinii izaber xaghuu yazalishii zabani yetebarekee yihunii
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 жыл бұрын
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትና ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
@tsedale
@tsedale 2 жыл бұрын
የኔ እናት ዝማሬዎችሽ ስብከት ትምህርት ናችው። ቃለ ሒወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 እመቤቴ የፀጋን ካባ ደርባ ደራርባ ታልብስልኝ 🙏 ጌታ በመንግስቱ በመጣ ጊዜ ያስበን 🥺🥺🤲🙏
@evu-tube
@evu-tube 2 жыл бұрын
እንኳን ለነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤርምያስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! #ቅዱስ_ኤርምያስ ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ ከዐበይት ነቢያት አንዱ ሲሆን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ600 አካባቢ የነበረ ነቢይ ነው:: አባቱ ኬልቅዩ ይባላል:: ከካኅናተ እስራኤል አንዱ ነበር:: እግዚአብሔር ኤርምያስን የጠራው ገና በሕጻንነቱ ነበር:: "ከእናትህ ማሕጸን ሳትወጣ መርጬሃለሁ: ቀድሼሃለሁ" ሲልም በገሃድ መስክሮለታል:: (ኤር. 1:5) ከቅዱሳን ነቢያት እንደ ኤርምያስ የተሰቃየና ያለቀሰ የለም:: ከ70 ዘመናት በላይ ስለ ወገኖቹ አልቅሷልና:: ሊቃውንት "ነቢየ ብካይ" (ባለ እንባው ነቢይ) ይሉታል:: ዘመኑ ዘመነ ኃጢአት (ዘመነ ዐጸባ) ነበር:: እሥራኤላውያን ከመሪዎቻቸው ከነ ሴዴቅያስ ጋር በክፋት ተባብረውም ነበርና ኤርምያስን አልሰሙትም:: ይልቁኑ ክፉ ቦታ ውስጥ አስረው አሰቃዩት:: እግዚአብሔር ግን በኢትዮዽያዊው አቤሜሌክ አማካኝነት ከመከራው አዳነው:: የተሰበከላቸውን የንስሃ ጥሪ አልሰሙምና ስልምናሦር የሚባል የአሕዛብ ንጉሥ መጥቶ አሥሩን ነገድ ማርኮ አሦር (ነነዌ) አወረዳቸው:: በሁዋላ ደግሞ በኃይለኝነቱ የታወቀው የባቢሎን ንጉሥ ይማርካቸው ዘንድ ወደ ሁለቱ ነገድ ኢየሩሳሌም ደረሰ:: ኤርምያስ ወደ ከተማዋ ዳር ወጥቶ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አለቀሰ:: ከቤተ መቅደስ ንዋያት እኩሉን ለምድር አደራ ሰጣትና ሸሸገችው:: ነቢዩ የተናገረው አይቀርምና ንጉሡ ናቡከደነጾር እኩሉን ገድሎ: እኩሉንም ማርኮ: ኢየሩሳሌምን አቃጥሎ: የአሕዛብ መዘባበቻ አድርጐ ባቢሎን አወረዳቸው:: ቅዱስ ኤርምያስን ግን ትሩፋን (ከመከራው የተረፉት) ይዘውት ወደ ግብፅ ወረዱ እንጂ አልተማረከም:: በዚያም ተአምራትን አድርጐ አራዊትን አጥፍቷቸዋል:: ትንሽ ቆይቶ ግን እውነተኛ አባት: ነቢይ: መምሕርም ነውና ወደ ሕዝቡ (ወደ ባቢሎን) ወረደ:: በዚያም ትንቢትን እየተናገረ: ሕዝቡን ከ70 ዓመታት በሁዋላ ወደ ሐገራቸው እንደሚመለሱ እያስተማራቸው በባቢሎን ቆይቷል:: ያለ በደሉም በመከራቸው ተካፋይ ሆኗል:: ሰባው ዘመን ሲፈጸም እግዚአብሔር እንደ ቃል ኪዳኑ በኤርምያስ መሪነት እሥራኤል ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ:: አሁንም ግን ክፋታቸውን ይተው ዘንድ ፈቃደኞች አልነበሩምና ኤርምያስ ገሠጻቸው:: በዚህ ተበሳጭተው ሊወግሩት ሲሉ ጸጋ በዝቶለት: ምስጢርም ሰፍቶለት ስለ ነገረ ሥጋዌ (ስለ ክርስቶስ የማዳን ሥራ) አምልቶና አጉልቶ ትንቢት ተናገረ:: አንዴ ልቡናቸው ታውሮ ኤርምያስ ነው ብለው ድንጋዩን በድንጋይ ሲወግሩት ውለዋል:: ዘግይቶ ግን ኤርምያስ ራሱን ገለጠላቸው:: ስለ እነርሱ ሲል 70 ዘመን ያለቀሰውንና ምትክ የሌለውን አባታቸውን ወግረው ገደሉት:: ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ 52 ምዕራፎች ያሉት ሐረገ ትንቢት ተናግሯል / ጽፏል:: ዜና ሕይወቱ ከራሱ የትንቢት መጽሐፍ በተጨማሪ በተረፈ ኤርምያስ: በመጽሐፈ ባሮክ: በገድለ ኤርምያስ: በዜና ብጹዐን: በመጽሐፈ ስንክሳርም ተጽፏል:: በዚህች ዕለት ንጉሡ ሴዴቅያስ ቅዱስ ኤርምያስን አስሮት እያለ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አቤሜሌክ ያስፈታበት (ከረግረግ ያወጣበት) ይታሰባል:: ቸር እግዚአብሔር በኤርምያስ ምልጃ ሃገራችንን ከጥፋት: ሕዝቦቿን ከስደትና ከመቅሰፍት ይሰውርልን:: #ሚያዝያ 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.አቡነ ሳሙኤል ዘቆየጻ (ኢትዮጵያዊ) 2.ቅዱስ ኤርምያስ ነቢይ 3.ቅዱስ አቤሜሌክ ኢትዮጵያዊ 4.ቅዱስ ባሮክ 5.ቅዱስ እለእስክንድሮስ ዘኢየሩሳሌም ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት 2.ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ 3.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ 4.ቅዱስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ (ሰማዕት) 5.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ 6.አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ 7.ቅዱስ ድሜጥሮስ "ኢየሩሳሌም ሆይ ነቢያትን የምትገድል: ወደ እርሷ የተላኩትንም የምትወግር: ዶሮ ጫጩቶቿን ከክንፎቿ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም:: እነሆ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላቹሃል:: እላችሁአለሁና: በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስክትሉ ድረስ እንግዲህ ወዲህ አታዩኝም::"(ማቴ. 23:37-39) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 2 жыл бұрын
Yene geta eyesus selezih telk fikreh amesegnalew ehte debates yebarek zemare meleaktn yasemaln amen amen amen
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን😥😥😥😥 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
@mimimoges914
@mimimoges914 2 жыл бұрын
Ehetachine zemarit hiwot zemare melaekten yasemalen beewenet betam dese yemele mezemiur newe wedejewalehu .
@tizta6325
@tizta6325 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን ልዩ ዝማሬም ትምህርትም ጭምር ነው የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ሲስተር
@yihunselamasrat6857
@yihunselamasrat6857 2 жыл бұрын
የመስቀሉ በረከት የጌታችን ምህረት ቸርነቱ አይለየን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ሒዊ !!!
@ghanemmobile3269
@ghanemmobile3269 2 жыл бұрын
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታችን በእዉነት ዝማሬዎችሽ ልብን በሀሴት የሚሞሉ ስብከት ና ትምህርት የያዙ ናቸዉ በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልነ
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
አማኝ አላማኙም የተፈተኑባት የሰነፈው ወድቆ የፀና የአለፈባት እንክርዳድ ከስንዴ የተለያዩባት ሰሞነ ህማማት ሰፌድ ወንፊትም ናት ። ሁሉን ነገር ትተን ተከተልንህ... ያሉ ቃሉን መግቦአቸው አብረውት የዋሉ። ተአምራት አይተው በእጁ የተፈወሱ ከበሽታ ድነው ከሞት የተነሱ ። ጣቢታ አልዛር... ሃዋርያቱ ሁሉ በሰሞነ ህማማት ከአጠገቡም የሉ ። የአስቆሮቱ ይሁዳ በጥቅም ሲክደው የመረጠው ጴጥሮስ አላውቀውም ሲለው የሞተለት ሕዝብም ፍርዱ ስቀለው ነው። በእውነት መከራ... ሰሞነ ህማማት እስከ መጨረሻው ፀንቶ የተገኙት። ከእናቱ ማርያም ከዮሐንስ.... በቀር ከጎኑ የተገኘ ማንም ሰው አልነበር። ጌታ ጌታ ከሚል የስም ክርስትና ተግባር የሀይማኖት መግለጫ ነውና። ብዙዎች ተጠረተው ጥቂቶች ታመኑ እኛም ሆን አልሆንን ይኸው ነው ሚዛኑ።
@hiwottube12
@hiwottube12 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለኛ ሲል ስቃይን ለተቀበለው ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ክብር ይገበዋል እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏🙏🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
ዝማሬዎችሽን እወዳቸዋለሁ በበገናም ብትዘምሪ ቆንጆ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ !!!!!
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን መዝሙር ብቻ አይደለም ታላቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጣዕመ ዳዊትን ያሳድርብሽ እግዚአብሔር በቸርነቱ በተዋሕዶ ቤት በቤትሽ ያጽናሽ እህቴ የተዋሕዶ እንቁ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በምህረቱ ይማረን🙇
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን🙏🙏🙏
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሳማልን ያገልግሎት ዝመንሽንም ይባርክልን ህታችን
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን
@messimessi3014
@messimessi3014 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dilnessadebasu1485
@dilnessadebasu1485 2 жыл бұрын
ጥሩ ጸጋ ያላት ዘማሪት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@shewalemwolde2852
@shewalemwolde2852 2 жыл бұрын
ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር
@samstwentyone5268
@samstwentyone5268 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን ልዩ ዩሆነ መዝሙር በርችልን በቃ መዝሙር እንዲህ ነው የምንፈልገው ይሄ ወንጌል ነው
@ksaksa3358
@ksaksa3358 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልሽ በእውነት የህይወትን ቃለ ያሰማልን
@mihiretztewahido9606
@mihiretztewahido9606 2 жыл бұрын
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እህቴ
@tegisgerma7360
@tegisgerma7360 2 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሽን ጫምሮ ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን💚💛❤
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k 2 жыл бұрын
ዝማሬመላዐክት ያሰማልን ጥዑምዝማሬ እግዜብሄር በቤቱአፅንቶ አበርርትቶ ያቆይሽ
@masaratmasarat1849
@masaratmasarat1849 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያስማልን በቼርነቱ ይማርን
@Life21557
@Life21557 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር 🥰🙏 ልብ የሚነካ ዝማሬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን!!
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
ማህቶት ቲውብ ክልብ እናመሰግናለን። ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባክልን። ትላቻንና ቂምን በቸርነቱ ያርቅልን ፆሙን የበደል እና ሀጢት መደመሰሻ ያድርግልን
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 2 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 2 жыл бұрын
Zmare Melakt yasemalin!!!
@wardawarda4457
@wardawarda4457 2 жыл бұрын
ዘማሪት ሲስተር ህይወት እግዚአብሔር ዝማሬመላይክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ ዘመንሺን የተባርከ ያድርገዉ 🙏🙏🙏🙏
@tsadkueyob6727
@tsadkueyob6727 2 жыл бұрын
Endew mn aynet andebet nw yesetesh 😥ewnet denk mesgana atenten miyalemlmewn yasemash zemare melaekt yasemaln
@hananengeda778
@hananengeda778 2 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melakte yasemaln ehitachn tsigahu yabezalesh 🙏🙏🙏
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 жыл бұрын
አሜን፫ በእዉነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችንን አጥንት የሚያለመልም ፁለተ ዝማሬ ነዉ እህታችንን ፀጋዉን ያብዛልሽ
@mahetebenalebetesemtube123
@mahetebenalebetesemtube123 2 жыл бұрын
እህቴ ከቃል በላይ ነሽ ተባረኪልኝ
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🙏🙏💕💞💕🙏🥰🥰
@Mesay_3
@Mesay_3 2 жыл бұрын
የጌታችን ፯ቱ ቃላት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ህይወት እድሜ ጤናውን ይስጥሽ!
@zemaritinsaefikadutube2056
@zemaritinsaefikadutube2056 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@memi443
@memi443 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zamar melekame yemesegene 😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏾🤲🏾
@tigistwondimu9002
@tigistwondimu9002 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏😢😢😢
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen
@ሀናማርያም-ጠ4ኀ
@ሀናማርያም-ጠ4ኀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ሂውይ
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 2 жыл бұрын
"በአማን ቃልኪ አዳም ፣ ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን"
@tewabechteklemariam
@tewabechteklemariam 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏እህቴ ውዴ ሄዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በምህረቱ ያስበን ይማረን ይቅር ይበለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማን
@sintayehuabiti3349
@sintayehuabiti3349 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ 🙏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜንን
@mekonenadugna1807
@mekonenadugna1807 2 жыл бұрын
የ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@ማርያምማርያምማርያም
@ማርያምማርያምማርያም 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን የኛ ትሁት ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😍🙏🙏🙏
@amiranaeimi2202
@amiranaeimi2202 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@mistreg4725
@mistreg4725 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን🙏
@samrawithmariam4292
@samrawithmariam4292 2 жыл бұрын
zemarit hiwot ejeg girum meleket yalew mezmur be girum dimts fetari yemesgen tsgash yebezalen bedam des yelal
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Ehtachen ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏🙏🙏
@molladessie1930
@molladessie1930 2 жыл бұрын
መዝሙሮቹን በጥሩ ሁኔታ ስለምታቀርቡ አመሰግናለሁ፡፡ ቃለ ሕይዎትን ያሰማችሁ!!!
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 2 жыл бұрын
zmare melaekt yasemaln
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏
@danieltekle5146
@danieltekle5146 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmarei melaekt yasemalen
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😍
@mimi7324
@mimi7324 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@kid2087
@kid2087 Жыл бұрын
ስጦታሽን የተጠቀምሽበት እንቁ ሴት❤❤❤❤❤
@miserakewoldemariam3682
@miserakewoldemariam3682 2 жыл бұрын
ግሩም ነው❤❤❤ ሒዊዬ ፀጋውን ጨሮ ጨምሮ ይስትሽ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@mekdisetng40
@mekdisetng40 2 жыл бұрын
zimare melaktin yasemal ehtachen tibarek
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 2 жыл бұрын
ምን ይባላል ቃል የለውም ይማረን ብቻ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏
@bruktibrukti6751
@bruktibrukti6751 2 жыл бұрын
ሒዊዬ ፈጣሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ድንቅ መዝሙር😢😢😢
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hannahh6775
@hannahh6775 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@merydemeqe6925
@merydemeqe6925 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Amene zemare melakte yasemalne
@beettube4604
@beettube4604 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@mesibekele7311
@mesibekele7311 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@alphamedia4696
@alphamedia4696 2 жыл бұрын
መሃሪዉ አምላክ ይማረን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ማርያምማርያምማርያም
@ማርያምማርያምማርያም 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
😭😭😭zemaramaleykit neyasemamalen
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለዓትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 💚💛❤💜💙💚💛❤💜💙💚💛❤💜💙
@abelo21
@abelo21 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@elcelc9499
@elcelc9499 2 жыл бұрын
Zemare melaketn yasemalen
@sofialove635
@sofialove635 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 жыл бұрын
Zmare melaektin yasemaln
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን እህታችን
@arontsegai
@arontsegai 2 жыл бұрын
What an amazing mezmur!
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 2 жыл бұрын
zbketm zmare tmhrtm newstegawun yabzalsh
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 2 жыл бұрын
Amen
@ወልደነጎድጓድ
@ወልደነጎድጓድ 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ እህቴ ተባረኪ
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 5 ай бұрын
Zemare malakiti yasemalena stegawene yabezaleneshe ⛪ ehetache 🤲🏻
@ማርያምማርያምማርያም
@ማርያምማርያምማርያም 2 жыл бұрын
ይቅር በለን አምላኬ በድለናል 😭😭😭😭😭😭
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 335 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,8 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН