🔴 አዲስ ዝማሬ " ኢየሱስ ጥዑመ ስም " ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም መሠረተ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 70,271

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@tesfatesfa8445
@tesfatesfa8445 Жыл бұрын
100ኛ ዓመታችንን ልናከብር በዝግጅት ላይ ነን ደብራችን ገነተ ኢየሱስ ገነተ ማርያም
@helenalemu9271
@helenalemu9271 Жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ በርቱልን ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!
@BetelhemTemsgen
@BetelhemTemsgen 11 ай бұрын
ከ6 አመት በፊት የደብራችሁ ተማሪ ነበርኩ ተመስገን የተባለ መምህር አስተምሮኛል አሁን አድራሻውን መግኘት እፈልጋለሁ
@kanchanbanerjee8036
@kanchanbanerjee8036 3 ай бұрын
Enqwan Adreseachu Adresen!!!
@tigistzemedkun4846
@tigistzemedkun4846 Жыл бұрын
ቢበሉት ሕይወት መድኃኒት:ቢጠጡት የነፍስ ፈውስ: ክብራቸው ነው የቅዱሳን: የምዕመናን ፀጋ ልብስ: ገብርኤል እንዳበሠራት የሠየመችው ማርያም: "ኢየሱስ" የሚለው ስሙ: ልዑል ከምድር እስከ አርያም።🙏💯❤🙏 ገነተ ኢየሱስ አባቴ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን
@haregmaryam2590
@haregmaryam2590 Жыл бұрын
ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመሰገን 🥰✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰
@ዘማሪትመልካምአድማሱዘመና
@ዘማሪትመልካምአድማሱዘመና Жыл бұрын
በእውነት ጥዑም ዝማሬ ነው። ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን!!! አሜን!!!
@dawittube4567
@dawittube4567 Жыл бұрын
ያሳደገኝ ቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@jiffmajo
@jiffmajo Жыл бұрын
እነደዚአይነት መዝሙር ነበር የጠፋው በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይጠብቅ አሜን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጥኦም ስም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@natialemu-r4k
@natialemu-r4k Жыл бұрын
ኢየሱስ ጥዑመ ስም÷ለዘይጼዖ መድምም❤ አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@tegegnebelay2677
@tegegnebelay2677 Жыл бұрын
ግሩም፣ጥዑም፣ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የሚገልጽ መዝሙር፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@besufikadendale7071
@besufikadendale7071 Жыл бұрын
በሁሉም እረገድ እጅግ የተዋጣለት ድንቅ ዝማሬ ነው👌 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤💒💚💛❤
@kalkedanbayu458
@kalkedanbayu458 Жыл бұрын
እየሱስ 😍😍😍😍😍😍😍
@hailudesalegn
@hailudesalegn Жыл бұрын
ቸር እረኛ፣ በጎ ባለ መድኃኒት፣ በጎ መምህር ኢየሱስ ክርስቶስ! የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን!
@MichaelKurimerha
@MichaelKurimerha Жыл бұрын
እንኳን ለገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያንመቶኛ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! ❤❤❤
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 Жыл бұрын
ገነተ ኢየሱስ አባቴ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ዘላላም በፍጥረትህ አንደበት ተመስገን...ጥዕሙ ዝማሬ ...ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ
@mahdertube1310
@mahdertube1310 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@wossenmekonnen2465
@wossenmekonnen2465 Жыл бұрын
❤❤❤ አዎን በእውነት "ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚጠሩት ስሙ ጣፋጭ ነው: ለተራቡት የሕይወት ምግብ ነው: ለተጠሙ ፅዋ መድኃኒት ነው!!! " አሜሜሜን::❤❤❤
@MartaMulugeta-w9d
@MartaMulugeta-w9d Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለን አላቹ ገነተ ኢየሱስ
@ZufanHabtamu-g9b
@ZufanHabtamu-g9b Жыл бұрын
በዚሁ ቀጥሉበት ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de Жыл бұрын
እልልልልልልልልል። ወልደ አብ ወልደ ማርያም ኢየሱስ አምልኮ መገዛት የባሕርይ ምስጋና ለእርሱ ይሁን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul Жыл бұрын
አሜን. .. ከስምህ ሁሉ በላይ የሆነው የጌታችን #የኢየሱስ ስም ከፍ ይበል ። ቅድስት የምትሆነው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያችንንም ይጠብቅልን። እንዲህ ያማረ ስርዓቷንና ወጓንም ይጠብቅልን ።
@TasfaneshYimer
@TasfaneshYimer Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ። መሰረተ ሀይማኖት የማንነት ቤቴ ናት ደስ ብሎኛል በጣም በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tensutech9236
@tensutech9236 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@sdgs6877
@sdgs6877 Ай бұрын
አሜንንን አሜሜንንንን
@የማርያምልጅ-ገ5ጨ
@የማርያምልጅ-ገ5ጨ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለሠማእቷ ቅድሥት አርሤማ በአል በሠላም አደረሣችሑ መልካም እለተ ሠንበት
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነው ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰታሸበሸቡ ደሰ ይላል ለጥምቀቱም እንደዚህ በተረጋጋ መንፈሰ ሆናችሁ አሸብሸቡ
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጥዑመ ስም ❤❤❤በቸርነት በምህረቱ ይቅር የበለን ✝️
@YesewlikTefera-x8x
@YesewlikTefera-x8x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ማንም እየመጣ ሊያበላሽብን አይገባም የዝማሬ ስርአቷን እንደእናንተ አይነትን ይብዛልን ዝማሬ መላእክትን ይስጥልን ❤❤❤🎉
@PetrosAbrha
@PetrosAbrha Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂውቱ ይስማኣለን🙏🙏🙏
@tsionketema
@tsionketema Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰንበት ት/ቤታችንን ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏❤
@Arsenalrifels2831
@Arsenalrifels2831 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶስ ጽዋዓ መድኃኒት ለዘይጸምዖ
@knfoch
@knfoch 4 ай бұрын
አጥንተን ፡ የሚያለመልም ፡ የመላዕክንትን ዝማሬ ፡ ያሰማልን ❤❤❤
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
አሜን ክብር ይሁንለት ኢየሱስ ጥኡመ ስም፣ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@tututadesse8790
@tututadesse8790 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጥዑመ ስም እየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዐ መድኃኒነ ለዘይጸምዖ ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርድኦ ለጸባዒነ ይጽብዎ ወልታሁ ነሢኦ በተዋህዶ የከበርከውወልደ አብ ወልደ ማርያም ምስጋናህ ይስፋ እስከ እጽናፍ ይውጣ ከምድር እስከ አርያም(2) ኢየሱስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ መድምም(2) አዝ ቢበሉት ሕይወት መድሃኒት ቢጠጡት የነፍስ ፈውስ ክብርአቸው ነው ይቅዱሳን የምዕመናን ፀጋ ልብስ ገብርኤል እዳበሰሠራት የሰየመችው ማርያም ኢየሱስ የሚለው ስሙ ልዑል ከምድር እስከ አርያም(2) አዝ የማዕዘን ራስ አለት አማናዊ ነቅዐ ሕይወት የወረደላቸው መና የደቂቀ ኅሬ በረከት ተስፋ አበው የነብያት ትንቢት የሐዋርያ ወንጌል ስብከት ቸር እረኛ ክርስቶስ እኛ በጎቹ እንመልከት(2) አዝ በግርፋት በፊት ጽፋት የዕዳ ደብዳቤያችንን ሰረዘ በመስቀል ላይ ሲቸነከር የሚያሳድደን ተያዘ በገዛ ደሙ ለዋጃት ላነፃት ቤተክርስትያኑ እራስና ጉልላት ነው መንግሥቱን የሚያወርስ ላመኑ (2) አዝ ብሎ ቢጠይቅ ኢየሱስ ማንይሉታል የሰውን ልጅ "ኤልያስ"፣ " ዩሃንስ”ነው አሉት ሳቱ ብለውት አማላጅ እርሱ ግን "የባህሪ አምላክ" እንደ ቃለ ብፁዕ ጴጥሮስ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚእነ ወመድኃኒነ ቤዛ ነህ ኢየሱስ ክርስቶስ (2)
@tututadesse8790
@tututadesse8790 11 ай бұрын
በተዋህዶ የከበርከውወልደ አብ ወልደ ማርያም ምስጋናህ ይስፋ እስከ እጽናፍ ይውጣ ከምድር እስከ አርያም(2) ኢየሱስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ መድምም(2) አዝ ቢበሉት ሕይወት መድሃኒት ቢጠጡት የነፍስ ፈውስ ክብርአቸው ነው ይቅዱሳን የምዕመናን ፀጋ ልብስ ገብርኤል እዳበሰሠራት የሰየመችው ማርያም ኢየሱስ የሚለው ስሙ ልዑል ከምድር እስከ አርያም(2) አዝ የማዕዘን ራስ አለት አማናዊ ነቅዐ ሕይወት የወረደላቸው መና የደቂቀ ኅሬ በረከት ተስፋ አበው የነቢያት ትንቢት የሐዋርያ ወንጌል ስብከት ቸር እረኛ ክርስቶስ እኛ በጎቹ እንመልከት(2) አዝ በግርፋት በፊት ጽፋት የዕዳ ደብዳቤ ሰረዘ በመስቀል ላይ ሲቸነከር የሚያሳድደን ተያዘ በገዛ ደሙ ለዋጃት ላነፃት ቤተክርስትያኑ እራስና ጉልላት ነው መንግሥቱን የሚያወርስ ላመኑ (2) አዝ ብሎ ቢጠይቅ ኢየሱስ ማንይሉታል የሰውን ልጅ "ኤልያስ"፣ " ዩሃንስ”ነው አሉት ሳቱ ብለውት አማላጅ እርሱ ግን "የባህሪ አምላክ" እንደ ቃለ ብፁዕ ጴጥሮስ እግዚእነ ወመድኃኒነ ቤዛ ነህ ኢየሱስ ክርስቶስ (2)
@babanon9062
@babanon9062 Жыл бұрын
ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ Жыл бұрын
እንዴን እስካሁን ሳላዳምጥ ቀርው ግን በጣም የሚጥም ዝማሬ ነው በስም አብ አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት እያዳመጥ እያለቀስኩ ነው እራሴን ያገኘውት ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት
@negestatpodcast
@negestatpodcast Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልንንን
@ማስተዋልንስጠን
@ማስተዋልንስጠን Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@tigteshome627
@tigteshome627 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@marthamoges3293
@marthamoges3293 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስታምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹህ!🥰🥰🥰🎉
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡራን እህት ወንድሞቻችን🌿🌾 🌷🙏🌷🌿🙏🌷🌾🙏
@natben10
@natben10 Жыл бұрын
ልብን የሚያስደስት ጥዑም ዜማ እንዲህ ያሬዳዊ ስታደርጉት እጅግ ደስ ይላል ሌላም እንጠብቃለን ከሁሉም በላይ የምትሆን አጥንት የምታረሰርስ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@konjit407
@konjit407 Жыл бұрын
አጥትን የሚያለመልም መዝሙር እንደዚህ አይነት መዝሙር አስፈለጊ ነው ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Жыл бұрын
tsemeto yemayetegebe zemara!!! Zemara melaekete yasemalen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@TekqlgneTareku
@TekqlgneTareku Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናችሁ በጣም ታምራላችሁ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@-mahtot
@-mahtot 10 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ስምከ ጥዑም ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ከማርና ከወተት ይልቅ ይጣፍጣል!!!
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
ሰለተላክልኝ አመሰግናለሁ።
@ziofjc922
@ziofjc922 Жыл бұрын
በምስሉ ለይ የምታዩት የገነተ ኢየሱስ አገልጋይ አቶ አየናቸው እውነተኛ የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋይ እንዳልሆነ ሴት ልጆችን በማባለግ እንዲሁም አላስፈላጊ ነገሮችን በማድረግ ከአንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የማይጠበቅ አፀያፊ ነገሮችን እያደረገ ያለ ሰው ስለሆነ ቤተክርስቲያኒቱ ይሄንን ሰው እንድትመክርልን እንድትገስፅልን በትህትና እንጠይቃለን።
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬመላኢክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@tensaezewdu265
@tensaezewdu265 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርጋታችሁ ደስ ስለሚል በዚሁ ቀጥሉበት እደራ
@abay6325
@abay6325 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው አገራችን ላይ ብዙ ሰንበት ት/ቤት መዘምራን አሉ ለምን እንደዚህ እንዲሰሩ አታስተባብሩም።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 Жыл бұрын
Zimare mala'ikitin yasamalin babetu yatsinachu agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Amen Eyesusi simu xefaci zimare melkitn yamalachu 💯🙏
@BerhanuMekonnen-t8q
@BerhanuMekonnen-t8q Жыл бұрын
ሰንበት ት/ቤቴ በቆሁብሽ ጊዜያት እንደዚህ ዓይነት ሥራ ማየት ምኞቴ ነበር፡፡ ይኸው ተተኪዎች ዕውን አድርገው አየሁ፡፡ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!! በሁሉም መስክ ለተባበሩ የማያልፈውን ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን፡፡
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
@ሰላምለኪ-ሸ8ኘ Жыл бұрын
ኢየሱስ❤❤❤
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ ምልክት ያስማልን
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 Жыл бұрын
🙏 Eyesus 😢 Abata betam dese yemile mezmure
@selamawitsisay2104
@selamawitsisay2104 Жыл бұрын
አግዚአብሄር ይመስገን አንኳን ለ100ኛ አመት አደረሳችው። ቤቱ ፀንታችው አያገለገላችው ያላችው ወንድም አና አህቶቼ የአገልግሎት ጊዜያችውን ይባርክላችው ።
@marti-tz2tv
@marti-tz2tv Жыл бұрын
Amen zamer melykti yasemaln ❤❤❤
@Alemtekilu-m4g
@Alemtekilu-m4g Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዘማሬ መላክትን ይሰማል በቤቱ ያኑርልን 🥰🥰🥰🥰
@heraddis
@heraddis Жыл бұрын
ኢየሱስ ጥዑመ ስም
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@AyenachewAynalem
@AyenachewAynalem Жыл бұрын
ኢየሱስ ጥዑመ ስም ❤ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ
@MelatKebede-mt5fr
@MelatKebede-mt5fr Жыл бұрын
ተመስገን ገነተ ኢየሱስ ❤️🙏
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 Жыл бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasicaAdugna
@FasicaAdugna Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይችን ቀን ቀድሶ ለሰጠን🙏🙏🙏
@YeMu-e3n
@YeMu-e3n Ай бұрын
Amen zmare melaekt yasemaln
@sentayewlingerew9785
@sentayewlingerew9785 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
@cabynoma7313
@cabynoma7313 8 ай бұрын
Eyesus tiume sim ❤️🙏
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
ተባረኩ ጥኡም ዝማሬ ነው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@enjoy7179
@enjoy7179 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ውብ ዝማሬ❤❤
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን ያሳደገኝ ደብር❤ 5 1
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
አሜን 🙏🖤⛪️🖤ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤.......................... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nebyuesayas3314
@nebyuesayas3314 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአማን ጥዑመ ስም የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎታችኹን ይባርክ❤❤❤ ጥዑምም ዜማ ነው ነፍስን የሚያለመልም....ግሩም ሥራ🙏🙏🙏
@cabynoma7313
@cabynoma7313 8 ай бұрын
Zimare Melaktin yasemalin ❤❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
እልልል እልልልልልልል እልልል ❤❤❤❤ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 2 ай бұрын
Eyesus chrstos 🙏🙏🙏
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kalabtekalgn8397
@kalabtekalgn8397 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሰንበት ት/ቤታችንን ይጠብቅልን
@AbWeatu
@AbWeatu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሀት ወአኀው አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ወደምትሰሙበት ወደ ርስቱ መንግስት ያግባልን
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын
Zameri melekten yesemaln 👏👏👏
@EdenKebede-x7k
@EdenKebede-x7k 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ ደስ ዝብል መዝሙር።
@abebatessema4159
@abebatessema4159 Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያስማልን ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
@HabibaHabibatube-m9e
@HabibaHabibatube-m9e Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኢየሱስ ጥዑም ስም❤❤❤❤❤❤ ቀጥሉበት
@TobiyaChane
@TobiyaChane Жыл бұрын
❤😮
@etsubawit
@etsubawit Жыл бұрын
No words❣️🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏
@TeddyOkubagerges-jb7ey
@TeddyOkubagerges-jb7ey Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ምሕረቱ ይስደደልና ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
@SabaMesay
@SabaMesay Жыл бұрын
ገነተ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ☦️🙏🙏🙏
@Esayasabera-r9v
@Esayasabera-r9v Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!
@abiyisru9173
@abiyisru9173 Жыл бұрын
Zmare melaekt yasemal
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 Жыл бұрын
Elllllll ZEMARA MELAKTUN YASEMALEN❤❤❤
@TiegistNegash
@TiegistNegash 8 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ፀጋው ያብዛላችሁ ዘማርያን❤❤❤
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@yaredwondemagegnehu
@yaredwondemagegnehu Жыл бұрын
zimare melakt yasemaln
@AdanechKebede-kl9mt
@AdanechKebede-kl9mt Жыл бұрын
Zmare melaekt yasemachihu
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
ቤቴልሄም አለሙ ምን ገጠማት ላይቨ ውይይት#betlhem alemu
1:18:45
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
የፃድቅ ሰው ፀሎት || በዘማሪ ዘ-ፋኑኤል አለቃ @21media27
10:53
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 109 М.
85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 531
አረበረበ | Areberebe | ዲን አካል በለጠ
11:20
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 329 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН