🔴 አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 399,049

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@Hohitebirhanmedia
@Hohitebirhanmedia 7 ай бұрын
ሰማይ ዙፋኑ ምድርም የእግሩ መረገጫ ኪሩቤል ፀወርተ መንበሩ የሆኑትን እሳተ መለኮት በማኅፀኗ የተሸከመች የአዳም መመኪያ የፍጥረት ሁሉ ተስፋ የሀዲስ ኪዳን ኪሩብ እመ ምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር የክብር ክብር ይድረሳት አሜን ከህፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለእራስህ አዘጋጀህ እንዳለ ይህን ታናሽ ብላቴና ለምስጋና ያዘጋጀህ መጋቤ ዓለማት መድሃኔዓለም ክብር ምስጋና በፍጥረት ሁሉ አንደበት ይድረስህ ኡዬ የቅዱስ ያሬድ በረከት በአንተ ላይ ይደር
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤AMEN ❤🙏🏽❤️🙏🏽❤️
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 7 ай бұрын
አሜን በእዉነት እጹብ ድንቅ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ ቤተሰቤችህ ከፍ ያለ ምጋና ይገባቸዋል ለቤተሰብህ ብቻ ሳይሆን ለኛም ኩራት ነህ የኔ ወርቅ❤
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤️
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 7 ай бұрын
ድንግል ባልሆንም ለድንግል ማርያም ምስጋና ሴቀርቡላት ደስ ይለኛል አወ ምስጋና ይገባታል ለድንግል ማርያም ለቅዱሳን መመኬያ ስለሆነች ለንፁሀን
@1Amhara1888
@1Amhara1888 7 ай бұрын
ገና ከማለዳ የጠራህ ለምስጋና ትንሹ ብላቴና 🥰 በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
አሜን❤
@tadewos23
@tadewos23 7 ай бұрын
❤እውነት አንድአምላክ❤..እንዲህ ዓይነቱን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ። በጣፋጭ አንደበቱ ይህንን ጥዑም ዝማሬ ያሰማንን እውነትዬን እግዚአብሔር ያሳድግህ ብላችሁ መርቁልን።
@ዕምአፈደቂቅሚዲያ
@ዕምአፈደቂቅሚዲያ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ታናሽ ብላቴና
@LemlemAga
@LemlemAga 7 ай бұрын
አሜን ያሳድገዉ
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልን ❤🎉🎉🎉🎉
@Firyeyetwahidolij
@Firyeyetwahidolij 7 ай бұрын
Amen igzhaberi yasdglin🥰🥰🥰🥰
@hanogg8115
@hanogg8115 7 ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn🙏 ❤❤❤ le egnam yetebarekeu lejoch Amelake Dengel Mareyam yeseten 🤲🤲🤲 Embeteee Mareyam befitua barekana kedesa yehenen belatena tasadegachehu 🤲🤲🤲
@Aynalem291
@Aynalem291 7 ай бұрын
እመቤቴ እቅፍ ደግፍ አድርጋ አሳደጋህ ለቁምነገር ታብቃህ በሄደከቤት ሁሉ ከፊትህ ትቅደም❤❤❤❤❤❤
@Hohitebirhanmedia
@Hohitebirhanmedia 7 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@medhini7477
@medhini7477 7 ай бұрын
ኣሜን፫❤❤
@LensaKinfemichael
@LensaKinfemichael 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulederege3229
@mulederege3229 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቅመም!!!! ዝማሬ ምላእክትን ያሰማልን። ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 7 ай бұрын
የኔ ማልቀስስ 😢😢😢 በእውነት እኔጃ አልቅሼ ጨረስኩት የኔ ጌታ እውነትዬ ፀጋውን አብዝቶ በቤቱ ያሳድግህ እማ ፍቅር በእቅፏ እቅፍ አድርጋ ታሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ለኔም የተባረከ ልጅ ስጭኝ
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
AMEN ❤
@Hohitebirhanmedia
@Hohitebirhanmedia 7 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 7 ай бұрын
አሜን የተባረከ እግዚአብሄርን አገልጋይ ልጅይስጠን ትዳር ሳስብ እንደነዚ ሀረገወይን ህፃን እዉነት አይነት ልጆች መንታ ይወለድ ❤❤❤❤
@sineyadey101
@sineyadey101 6 ай бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
በሰው ሁሉ ልብ የተጻፈች ፣የጌቶችን ጌታ ፣የንጉሶችን ንጉስ ፣የአማልክትን ሁሉ አምላክ ለወለደችልን ለዚህች ክብርት እናት ክብር ይገባታል #ስግደትም ይገባታል!እሰግድ ለኪ🙏🏽❤️ ++++ሰለሁሉም ነገር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችንኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን++++
@haya7651
@haya7651 7 ай бұрын
ወድማችን።መዝሙር።ማውጣት እንፈልጋለን።ሸር።አርግልን።እሚቀናብሩትን
@ralanzi4296
@ralanzi4296 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድግ በልልኝ የኔ ጣፋጭ አደበት❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 7 ай бұрын
የኔ ትሽዬ ልጅ እመብርሐን በግርማ ሞጎስ ታሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@TiruworkMelese-g4m
@TiruworkMelese-g4m Ай бұрын
Wowp🎉😂❤
@yayayaya5229
@yayayaya5229 7 ай бұрын
Yene tafachi zemar meelekiti yesemalen❤❤❤❤❤🇪🇹💒🇪🇹💒🙏🙏🙏🙏
@selam38786
@selam38786 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእት ይሠማል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሣድግህ 🙏
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
አሜን❤
@NiguseJelebi
@NiguseJelebi 6 ай бұрын
እልል እዉነት ከዚህ ዬበላጠወ መሥታዋልን ጥበብ ይሥጠኒ❤❤❤❤
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 7 ай бұрын
የምትዘምርላት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ እግዚአብሔር አምላክ ከምስጋና አያጉልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ትንሹ ወንድማችን 🤲🤲🤲😍😍😍😍🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WyonshetayeleWeynua
@WyonshetayeleWeynua 7 ай бұрын
የኔ ወድ በመቤቴ ሰም እወነት እንደ ዛሬ ደሠ ያለኝ ቀን ማለት እችላለሁ በልቤ ይህ እንቁ የሆነ ህፃን መዝሙር ባወጣ እያልኩ ሁሌ እመኝ ነበር ብቻ የልቤን መሻት የድንግል ማሪያምልጅ እየሡሠ ክርሰቶሰ ሠለፈፀመልኝ ተመሠገን🙏🙏🙏እድግበልልኝ❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 7 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እውነትዬ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ የኔ አንደበተ ርቱ ❤️🙏❤️በቤቱ ያሳድግህ🎉🎉🎉
@MakdesZadelove
@MakdesZadelove 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝመማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጭጭጭጭ እድግበልልልልልልልልልልልን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 7 ай бұрын
እድግ በልልን እግዚአብሔር ለምስጋና የመረጠህ ትንሹ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ፍፃሜህን ታሳምርልህ❤❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍😍😍💞💞💞🙏🙏🙏
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😍😍😍😍🙏🙏🙏እድግ በል 🤗
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 7 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 🙏 "ማርያም" በወርቅ ቀሚሳ ሽፍን አደርጋ ታሳድግህ 🙏🙏🙏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ይስድግህ ❤❤❤❤
@angelshimelis3059
@angelshimelis3059 7 ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አፈፃፀምክ ያሳምርልን እዲውም እንዲ እድታምር እያሳደነህ ላለው አባትም መምህር ለሆነው ለጀግናው አባትክ እመቤት የልቡ መሻት ትሙላለት❤❤❤።
@HbhhNh
@HbhhNh 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክትንያሰማልን በቤቱ እቅፈ ድግፈ አድርጎ ያሳድግህ የኔ ልኡል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitabayZenebe-mt7hc
@SelamawitabayZenebe-mt7hc 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማ እመቤቴ ማሪያም ታሳድግ የመድኃኔዓለም እናት ፍጻሜህን ታሳምርልክ እድግ በል!!!
@Yerab-n4x
@Yerab-n4x 7 ай бұрын
እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ታብዛልህ 🙏🙏🙏
@MuraalBelayineh
@MuraalBelayineh 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ እዉነተኛ ሰማይ እመቤቴ ማርያም❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ማልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ኡፍፍፍ አቤት መመራት አንቴ ብላቴና እፃን እግዚአብሔር ያሳድግ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 7 ай бұрын
እንቁ የሆንክ ልጅ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በጸጋ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ
@YordanosFeleke-pg2uu
@YordanosFeleke-pg2uu 6 ай бұрын
Egzer bebetu yasadigik zimare melakton yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 7 ай бұрын
የኔ ጎበዝ እመ ብረሃን የብረሐን እናት ዘመንህ ሙሉ ታብራልህ እውቀቱን ጥበቡን ታብዛልህ መድኃኔአለም ያሳድግህ እድሜህ በቤቱ ይለቅ. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@tamirathusen7848
@tamirathusen7848 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ ያሳድግ❤❤
@messirahmania3391
@messirahmania3391 7 ай бұрын
እመብርሃን ታሳድግህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@MadMd-lf1cp
@MadMd-lf1cp 7 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ደረስጌማርያምቲዩብ
@ደረስጌማርያምቲዩብ 7 ай бұрын
የመቤቴ አምላክና ልጂ ያሳድግህ የመቤቴ አማላጂነት ይጠብቅህ ለአገርና ለቤተክርስቲያን ዋስትና ያድርግህ መጨረሻህን ያሳምረው
@Orkia2023
@Orkia2023 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግልን ❤❤❤ የኔ ውድድ❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂
@hebitamyogoro6368
@hebitamyogoro6368 7 ай бұрын
እምቤት ማሪም ትጥብቅ እደግ በልኛ ❤❤❤❤
@AdenoAsenaj-ui5sb
@AdenoAsenaj-ui5sb 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትንየሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ
@የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💗💒💗🙏🙏🙏💕
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 7 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ታሳድግህ ቃል የለኝም የኔ ልኡል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ሸር አድርጉ ልክ አድርጉ የተዋህዶልጆች ልጅን እዲህ ነው ማሳደግ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን❤ አሜን ❤
@abebecheethopia6640
@abebecheethopia6640 7 ай бұрын
የኔ ወድ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መልክት ያሰማልን
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ
@ወለተማርያም-ኰ3ኰ 7 ай бұрын
እመብርሀን እናቴ ኪዳነምህረት ታሣድግህ ጥበቡን ፀጋዉን ይጨምርልህ ይህን እንድሠማ የፈቀደልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሥገን 🎉🎉❤
@ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ
@ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ 7 ай бұрын
❤❤❤❤ዝማሪ አልአክት ያሠማልን ❤❤❤ ድግል ትጠብቅህ
@AsterBrhanu
@AsterBrhanu 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጭ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን በቤት አጥንተው ለክብር ያውቃልን አንተን ያሳድጉ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ ይገባል እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግህ 🙏🙏🙏 እድግ በልልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@addisutefera-s7m
@addisutefera-s7m 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።።። በጥበቡ በቤቱ ያሳድግህ
@habhabshi8263
@habhabshi8263 7 ай бұрын
እሰይ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግህ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
የኔ ልጂ እደግልኝ በእድሜ በጤና ያሳድግልን ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 7 ай бұрын
የእኔ ትንሽዬ እመአምላክ እናታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Werknes
@Werknes 7 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ክብርት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የአለም ሁሉ መድሀኒት መድሀኒ አለም ያሣድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
@baru4079
@baru4079 7 ай бұрын
የኔ ዉድ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰 እድግ በል 💞💞💞💞🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@KelemSmret2
@KelemSmret2 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በሞገስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tig2119
@tig2119 7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 7 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድጋፍ አርጋ ታሳድግህ ዝማር ማላእክት ያሰማልንን
@asefuusefuu2592
@asefuusefuu2592 7 ай бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን (3)በእውነቱ 🥰✝️💞💒❤️🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እውነትዬ እድግ በልልኝ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ በቤቱ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ እንድታድግና እንድትፀና እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ትንሹ ዘማሪ እድግ በል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 እመቤቴ እናቴ ታሳድግህ🙏🙏🙏❤❤❤
@VivoY27-h3z
@VivoY27-h3z 7 ай бұрын
እመቤቴ የጌታዬ እናት ታሳድግህ ከፍበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-jw4fm
@SaraSara-jw4fm 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል የኔ ጣፋጭ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@4kBEMÏ
@4kBEMÏ 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማለን ወንደሜ እወድሃለሁ ❤️እግዚአብሔር ከዚ በላይ ንፁህ መገልገያ እቃው ያድርህ 🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 ай бұрын
እማ ፍቅር ትሸፍንህ ተባረክ ዝማሬ መላክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ፣ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ! በልጅ አንደበትህ የእመቤታችን ክብር በሚገባ ገልጠኽዋል፡፡
@Marss1565
@Marss1565 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ እዉነተኛ ሰማይ እመቤቴ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@surafaelaragaw7060
@surafaelaragaw7060 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤
@EeeTtt-df1si
@EeeTtt-df1si 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከህፃናት አፍ ዝማሬን ያዘጋጀ አምላክ ያሳድግህ እመቤቴ ሞገስ ትሁንህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@ገኒየማርያም
@ገኒየማርያም 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋዉ እዳግልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
ልጃችን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ይጠብቅልን ከነ ቤተሶቦችክ ጭምር ተዋህዶዬ በርቱልን ባላቹበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 7 ай бұрын
ዝማሬ መለክክት ያሰማልህ🎉🎉 ብሩክ ሁን::
@natnaelmesfin3355
@natnaelmesfin3355 7 ай бұрын
እመቤቴ እቅፍ ደግፍ አድርጋ አሳደጋህ ለቁምነገር ታብቃህ በሄደከቤት ሁሉ ከፊትህ ትቅደም 🥰😃😃 በ ቤቱ ያጽናክ 😍😍😍
@ኢትአአ
@ኢትአአ 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🏼 እግዚአብሔር ያሳድግህ፣ በቤቱ ያኑርህ፣ እደግልኝ፣ ለቤተክርስቲያን ጠበቃ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ትውልድ ያድርግህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Mommylife509
@Mommylife509 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ💚💚💚💚💚
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 7 ай бұрын
ቤቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ዝማሬ መላእክትን ያሱማል 😇🙏🏻❤️
@annahanna8932
@annahanna8932 7 ай бұрын
የኔጌታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመአምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታሳድግህ ፀጋውን ታብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@alxble6402
@alxble6402 7 ай бұрын
ለቁምነገር ያብቃህፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
@እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን ታሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه 7 ай бұрын
❤እውነት አንድላም❤እንዲህ ዓይነቱን የይነረከ ልጅ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 7 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@gnt4774
@gnt4774 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን❤❤😢😢
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 7 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በብቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ፆድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላእክት ጅማሬህን ብቻ ሳይሆን ፋፃሜህን እቅፍ ድግፍ አርገዉያሳምሩልህ ከክፉ ይሰዉርህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤🧡🧡🧡💜💜💜💚💚💚💛💛💛💙💙💙🙏🙏🙏👏👏👏🧡🧡🧡🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@MrSasi-t2w
@MrSasi-t2w 7 ай бұрын
እመቤቴ ታሳድግህ ❤❤❤
@YirgaTsegaye
@YirgaTsegaye 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመህን ያርዝምልን
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 7 ай бұрын
እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ በቤቷ ታሳድግህ ❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 7 ай бұрын
እዊይ የኔጣፋጭ እመብርሀን በጥበቧ ታሳድግህ በቤቱ ታፅናህ ቃለሂወት ያሰማልን ልጅን ካሳደጉ እንድህነዉ ልብን ስርስር አርጎ የሚገባ መዝሙር ዉድ ምእመናል ላይክ ሸር እያደረግነ
@dceesaun7374
@dceesaun7374 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህከዚህም በላይ የምታገለግልበት እግዚአብሔር አምላክ ያድልህህፃን እውዬዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@EusbAyal
@EusbAyal 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠብቆ ፀገውን አብዝቶ በቤቱ ያሳድግህ
@jinujinu-di4py
@jinujinu-di4py 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በግርማ በሞገሱ የሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ
@ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ 7 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል አጥንትን የሚያለመልምመዝሙር ነው በርታልን❤❤❤❤
@omaobi8282
@omaobi8282 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 7 ай бұрын
እድግ በልልኝ እናቱ እናታችን በክብር በሞገስ በቤቱ ታሳድግህ።ዘላለማዊ ልዑለ ባህሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው።እንዲሁም ጠባቂያችን መላከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል እና ሀብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከኋላ ጠብቀው የምትመኘውን የመንግስት ወራሽ እንድትሆን ይራዱህ።
@MylifiMylifi
@MylifiMylifi 7 ай бұрын
እደግልኝ እመብርሐን ፀጋህን ታብዛልህ አሜን
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሰደግልን ❤
@Buzunash417
@Buzunash417 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen zemaree melaktin yasemaleen egzaber bee betuu yasadigk tebarek🙏 yenee wedee❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 7 ай бұрын
ትንሹ የቤተክርስቴን ልጅ በቤቱ ያሣድግህ ሌላ ምን እላለሁ መጨረሻህን ያሣምርልህ አባትየ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 7 ай бұрын
በቤቱ ያደገ አብሮ በቤቱ ያረጃል እደግ❤❤❤❤
@SelamawitSeid
@SelamawitSeid 7 ай бұрын
እግዚአብሔር.ትውልዱን.እደዚህ.አንፆ.ባርኮ.ያሳድግልን.ቃልም.የለኝ.ብቻ.እናታችን.ትውልዱን.እቅፍድግፍ.አድርጋ.ትጠብቀን.አሜን.አሜን.አሜን.ዝማሬመላእክትያሰማልን.
@GifCic
@GifCic 6 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መልእክት ያሠማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የድግል ማርያም ልጅ ለምስጋና መርጦሀል እድግ በልልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 7 ай бұрын
እልልል አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
@KERODtube0111
@KERODtube0111 7 ай бұрын
አሜን❤
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 129 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН