አዲሱ ሚኒባስ መኪና የሚመስለው 10 ሰው የሚጭነው ባጃጅ ወደ ኢትዮ ገባ | Mini bus car Bajaj in Ethiopia

  Рет қаралды 64,176

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@abronettube
@abronettube Жыл бұрын
👇👇ዲቪ የሞላችሁ ሰዎች በሙሉ ሊንኩን ተጫኑት kzbin.info/www/bejne/e36bYYaKrK5qpc0
@desalegnamare5359
@desalegnamare5359 Жыл бұрын
የባጃጂ አቅራቤ ስልክ
@sadya282
@sadya282 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ላክልኝ ላዳድ ነገር ፈልጌ ህ ነው
@MehdiIbrahimIdris
@MehdiIbrahimIdris Жыл бұрын
❤​@@desalegnamare5359
@teferagirma371
@teferagirma371 Жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 Жыл бұрын
ኣሚንንን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ Жыл бұрын
እረ አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም የልቦናችን መሻት ይስጠን ስደትም በቃቹ ይበለን❤❤❤
@አገኘሁሸyoutube
@አገኘሁሸyoutube Жыл бұрын
Amennn🙏💚💚💚💚
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ Жыл бұрын
አሚንንንንን
@alemztewahedo6382
@alemztewahedo6382 Жыл бұрын
Amen❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ Жыл бұрын
እረ ዋጋው በጣም አሪፍነበረ ነገር ግን ወንድሜ እስኪ በደንብ አጣርተህ ጠይቅልን ስለ ዋጋው እና ሞሉውን ለመክፈል አቅም የሌለንንም የብድር ሁኔታንም የሚያመቻቹልን መሆኑንም እስኪ በደንብ አጣርተህ ጠይቅለንና ንገረን ወዳጄ አደራህን እስኪ ምናልባትም እግዚአብሔር አምላክም ስደትም በቃህ ካለኝ አገሬ ገብቼ ከሰራሁኝ እሱ ቢፈቅድልኝ ወገኖቼ እስኪ መርቁኝ ያገሬ ልጆች❤❤❤
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 Жыл бұрын
ያሰብከዉን ላንተሚበጀዉን ኣላህ ያሳካልህ ወገናችን ወላሂ እኔራሱ በጣም ነዉ የሰለቸኝ ስደት ከባድ ነዉ።
@aliyatube7409
@aliyatube7409 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሠብከዉን ይሙላልህ
@ኤፍታህእህተገብረኤል
@ኤፍታህእህተገብረኤል Жыл бұрын
የእፎይታ እንጀራ ይሰጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን ፍቅር ያርግልን በሰደት ላይ ያለነውን የቤተሰቦቻችን ክፋ እያሰማን እኛንም ወቶ ከመቅረት ይሰውረን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ Жыл бұрын
@@ኤፍታህእህተገብረኤል እረ አሜን፫
@nomaman
@nomaman Жыл бұрын
የባጃጅ ዋናው ችግር ነዳጅ የመያዝ አቅም ትንሽ ስለሆነ በየቀኑ ማደያ መጨናነቅና የሰራ ጊዜ በሰልፍ ማሳለፍ ሰለሆነ አስመጪዎች የነዳጅ ታንከሩ ከፍ ያለ እንዲሆን ብታስደርጉ ጥሩ ይመስለኛል
@saw430
@saw430 Жыл бұрын
አራትመቶሺ በቂዉነዉ❤ጥሩ መረጃነዉ እናመሰግናለን
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Жыл бұрын
ወጋ ተናገሩ😍😍👍👍
@nigusseayele9162
@nigusseayele9162 Жыл бұрын
አድራሻውን በትክክል ብታሳወቀኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@مباركمجحر
@مباركمجحر Жыл бұрын
እኔ ብዙግዜ ሱዝኪና ዳማስ ስራልን ብየህ ነበር ለምን አሰራልንም አዲሱን ዳማስ ሱዝኪ ሽኩረን❤❤❤
@semirasami5983
@semirasami5983 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል በርታ
@etoeto9814
@etoeto9814 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ ማሻ አአላህ እናመሰግናለን
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ባጃጅ ኢትዮ ውስጥ አጣብቂኝ ውስጥ ነው ሙሉ ለሙሉ ይከለከላል እየተባለ ነው ይልቅ መኪና አስመጡ
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Жыл бұрын
ስንት ነው ለምትሉ 500,000 ነው የት ነው ለምትሉም በድሬደዋና በሌሎችም አለ እስከመጨረሻ አዳምጡ
@danieldaniel6598
@danieldaniel6598 Жыл бұрын
ነብሱ የት ልንነዳው?
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
በርታ 👍👍🙏🙏🙏🙏
@getus5880
@getus5880 Жыл бұрын
የሚኒዶር ወይም ፎርስ ዋጋ ብትነግረን እባክህ አዳማ የት ነው የምትገኙት ?
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 Жыл бұрын
ታንክ እየሰሩ እነዚህን ባጃጅ መስራት አቅቱኣቸው ነው?
@Geremw
@Geremw Жыл бұрын
Egzabere yemasegan bereta Yene gobaze musherete endete nachi🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@girmahaile9118
@girmahaile9118 Жыл бұрын
ሲሰራ ሰው የመጫን አቅሙ የተቀመጠውን ብቻ ነው መገለፅ የለብህ።
@binyamtadesse7036
@binyamtadesse7036 Жыл бұрын
Nafxa nw woys benzil?
@HaileTashome-qr3yg
@HaileTashome-qr3yg Жыл бұрын
ድምፁን አሰማን ሲሄድ
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ባጃጅ ጠላት በዛባት አዲስ አበባ ውስጥ
@aliyatube7409
@aliyatube7409 Жыл бұрын
የወፍጮ ዋጋ ንገረን ተዉ😢
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁየነዳጂወፍጮመትከል
@aliyatube7409
@aliyatube7409 Жыл бұрын
@@Amharafanokingfanoking እንተክላለን ዋጋዉን ቢያቀርብልን😍😍😍
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking Жыл бұрын
@@aliyatube7409 ኢሻአላህዉደ አላህያሣካልን🌺🌺🌺
@aliyatube7409
@aliyatube7409 Жыл бұрын
@@Amharafanokingfanoking አሜን አሜን እህትዊ
@abrhamasefaasefa7239
@abrhamasefaasefa7239 Жыл бұрын
የዛሬ አራት ወር ገዝቻለሁ ምን አይነት ነው የምትፈልገው
@rahmamami3581
@rahmamami3581 Жыл бұрын
መጅልስ አረቢ ሑል ግዜ ማስታወቂያ ያስፈልጋል ወነድምቸ አሳዩን
@fuadmudin1031
@fuadmudin1031 Жыл бұрын
selam aleykum pls sele tata majic sirlin
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
በግማሽ ክፍያ አመቻችልን ግማሹን በብድር
@MelesaKefala
@MelesaKefala Жыл бұрын
Be and seat sint kelometr yighozal
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 Жыл бұрын
ከተከተለ ምን ያረጋል መገዛት
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي Жыл бұрын
ዋጋዉስ ስንት ነዉ አሁን ና ላይ ስሚንቶ ስንት ነዉ አብሮ ?
@YetAutoTrackTrading-xw4bx
@YetAutoTrackTrading-xw4bx Жыл бұрын
ጎማና ባትሪዉ እኛ ጋር ያገኛሉ👍
@mohammedabdi2626
@mohammedabdi2626 Жыл бұрын
ዋጋዉና አድራሻዉን ይነገረኝ
@witnessing100
@witnessing100 Жыл бұрын
ባጃጅ አይባልም ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ነዉ ሚባለው bajaj እና jsa ይለያያሉ ok ደነዝ
@EmuaMeritube7371
@EmuaMeritube7371 Жыл бұрын
ኮቦልቻስ ይገኛ እዴ
@النورالنور-ر7س
@النورالنور-ر7س Ай бұрын
መረጃ ስታቀርቡ አታዛዙ አሰልቺ አትሁኑ አቀራረብህን አስተካል
@solfele4389
@solfele4389 Жыл бұрын
የነዳጅ ፍጆታ የሚወሰነው ሲጭንና ሳይጭን ተለይቶ መቀመጥ አለበት።
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
ok 👍👍👍👍
@husein-Nur
@husein-Nur Жыл бұрын
ደስ ይላል በዉነት ኢትዮ ገብቶ ከሆነ 🎉
@kidanefikadu1092
@kidanefikadu1092 Жыл бұрын
Yelewum bizto.... lezawum bajaj
@قصيالمنبهي
@قصيالمنبهي Жыл бұрын
ወደ ወሎ አስገቡትኝ
@Meronhanan-ld9th
@Meronhanan-ld9th Жыл бұрын
እስፓር የለውም ብለው እያስፈራሩኝ ነዉ ምን ትለኛለህ
@benzm6583
@benzm6583 Жыл бұрын
እኔ የምለው ለደሃው ገበሬ የሚሆን በሬን የሚተካ ባጃጅን ወደ አነስ ያለች ትራክተር እንዲቀይሩ ሐሳብ አትሰጡም!!!!! ደደቦች!!!!
@kedemwonde3984
@kedemwonde3984 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ወንድሜ በጣም ታንዛዛሌ ያን
@abelbereket6441
@abelbereket6441 Жыл бұрын
ዋጋ በስንት ይገኛል
@habtamugemechuhabtamugemec8782
@habtamugemechuhabtamugemec8782 Жыл бұрын
አሁን ትክክለኛ በኢትዮጵያ የምሸጥበት ዋጋ ነው ይህ ኢትዮጵያ የት አካባቢ ነው
@Abdela-uq6ex
@Abdela-uq6ex Жыл бұрын
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
@TezieLove
@TezieLove Жыл бұрын
where are you from,
@Meronhanan-ld9th
@Meronhanan-ld9th Жыл бұрын
እስፔር አለው
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 Жыл бұрын
As mu wr wb botaw yet new?
@tagessejohannes8869
@tagessejohannes8869 Жыл бұрын
የት ይገኛል
@Mahrce
@Mahrce Жыл бұрын
የ ፎረስ ባጃጅ ስራልን
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
ወረበዛ ሆ ማዳም ከመጣይ አለቀልኝ ዋጋዋን ማወቅ ፈልጌነበር ወሬታበዛለህ ሬደወ
@musakedu6207
@musakedu6207 Жыл бұрын
ትክክልኔሽ በጣም ወሬ ያበዛል ሁሌ በጣም ያስጠላል አርርርርርርር ነው ያለኝ
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
@@musakedu6207 በጣም ሳልጨርሰዉ ወጣሁ ወላሂ
@TezieLove
@TezieLove Жыл бұрын
Bahir dar Alewu Branch ende...beyet alifen enimta zig new menigedu
@lazarousdebebe4840
@lazarousdebebe4840 Жыл бұрын
subscrib ላደርግሕ ነበር ወሬሕ ረዝም ነው ቸኮርሕ ግዜ መውሰድ መሰለኝ
@rahamayimam9080
@rahamayimam9080 Жыл бұрын
ስታስተዋውቅ ዋጋም ተናገር
@dhfdygdhd6437
@dhfdygdhd6437 Жыл бұрын
ወጋዉንአሳወቅን
@umaniyyaatube5561
@umaniyyaatube5561 Жыл бұрын
Yaa rabbi endew erfet yallew nuro yesten🤲
@malkamu7225
@malkamu7225 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ለኬ
@abdilkadirsalia6916
@abdilkadirsalia6916 Жыл бұрын
ዬት ይገኛል ስንት ነው
@mahmaedshrfa9892
@mahmaedshrfa9892 Жыл бұрын
ዋጋው ሲንት ነው
@vcffxd8062
@vcffxd8062 Жыл бұрын
ውደቸ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
ዋጋዉን ሳትነግረን ??????
@GetshGetsh-s9m
@GetshGetsh-s9m Жыл бұрын
Force minidor seraln
@tagessejohannes8869
@tagessejohannes8869 Жыл бұрын
ቶሎ ዋጋ ንገረው
@SusuResinart
@SusuResinart Жыл бұрын
ሳልጨርስ ወጣሁ የወሬ ዛዛታ አለብህ
@seadaseada714
@seadaseada714 Жыл бұрын
በ3እግር 10 ሰው ይሆናል ግን
@fadiyaRak
@fadiyaRak Жыл бұрын
@astergirmaa2118
@astergirmaa2118 Жыл бұрын
Lakkofsaa keessaan na ergaa
@afriealimohamed1958
@afriealimohamed1958 Жыл бұрын
አዳማ yet Addis አበባ yet ትክክለ ኛ sefer ngeren
@SSs-ix5tt
@SSs-ix5tt Жыл бұрын
አታዛዛዋጋውንተናገርስትነው
@salaaj7501
@salaaj7501 Жыл бұрын
ከቤንዚል ወጭ ወደ ወጭ ዳገትሰ
@ZahraAli-yg5sk
@ZahraAli-yg5sk Жыл бұрын
ዋጋስንት
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Жыл бұрын
ዋጋው?
@TolasaMagersa-fy1ik
@TolasaMagersa-fy1ik Жыл бұрын
አድርሻ
@kedijamohammed9897
@kedijamohammed9897 Жыл бұрын
የእቃ ባጃጂ ዋጋ አቅርብልን
@አላህወኪል-ከ5ፈ
@አላህወኪል-ከ5ፈ Жыл бұрын
እር፣ዋጋዉ፣ስትነዉ
@eeeeegee
@eeeeegee Жыл бұрын
አምስት መቶ ሺህ ብር
@habtu1113
@habtu1113 Жыл бұрын
G=j
@bekalbekal1413
@bekalbekal1413 Жыл бұрын
የፎርስ ዋጋውን እና አጠቃላይ መረጃውን ቶሎ አቅርብልን😊
@ethiogammo
@ethiogammo Жыл бұрын
የናፍጣ ነው ማለት ነው ዋጋው ወረደ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
አረብ አገር ላለነው
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
So what? Eza areb hager yelaklsh?
@mogestsegaye1674
@mogestsegaye1674 Жыл бұрын
Atanzazawa
@awelabdu-lu2kj
@awelabdu-lu2kj 8 ай бұрын
Magaala dheera Adaama dhufu ni danda
@awelabdu-lu2kj
@awelabdu-lu2kj 8 ай бұрын
Lakkoofsa naaf ergi siif bilbila bitachuu barbaada dheera jira
@kefelegnehabtewold9265
@kefelegnehabtewold9265 Жыл бұрын
ዋጋ ነገሬን አጣርተህ
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 Жыл бұрын
ነቀምት የለም አትዋሽ
@meseretmulugeta2680
@meseretmulugeta2680 Жыл бұрын
ኧረ ጄ ኤስ ኤ ነው! ጂ ኤስ ኤ እያልክ አታሳስት
@befkadukorra3255
@befkadukorra3255 Жыл бұрын
ለምን ወሬ ታረዝማለህ
@ttytyuuuu2795
@ttytyuuuu2795 Жыл бұрын
Bnatk wagw
@almukidane5985
@almukidane5985 Жыл бұрын
አትቀደድ እኔ ከስረ ያለው
@Hhaoo-b9s
@Hhaoo-b9s 4 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ ባጃጁ ኣረባም እያልክ ነዉ ልገዛ ፈልጌ ነዉ እባክህ መልስልኝ
@Chago-o1r
@Chago-o1r 3 ай бұрын
ወሬህ በጣም የተንዛዛና አሰልቸ🎉ነው
@shamilsilh8464
@shamilsilh8464 Жыл бұрын
Wege sintnew
@gemechukabeto2507
@gemechukabeto2507 Жыл бұрын
ወገ ስንትነዉ
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41