አዲሱ ቪላ ቤታችን❗️ልጆቼን ኢትዮጵያ ማሳደግ እና ማስተማር ለምን መረጥኩኝ ✨️

  Рет қаралды 87,580

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
እንዴት ከረማቹ ቤተሰቦቼ ፣ እንዴት እንደናፈቃችሁኝ ፣ እኔ ልጆቻችንን እግዚአብሔርን በመፍራት እንድናሳድጋቸው ኢትዮጵያን መርጫለሁ እናንተስ ? hiccapop OmniBoost Travel Booster Seat with Tray for Baby | Folding Portable Baby Booster Seat for Dining Table, Camping, Beach, Grandma’s | Tip-Free Design Straps to Kitchen Chairs - Booster Chair a.co/d/1TzxWGf
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 Жыл бұрын
Am ready to move zemen 😢
@marshetsolomon6316
@marshetsolomon6316 Жыл бұрын
ቃልዬ ናፍቀሽናል እባክሽ አትጥፊ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
@kidabebe8614
@kidabebe8614 Жыл бұрын
Weyna benatshe yename meigote new
@hayme4396
@hayme4396 Жыл бұрын
ኤድናሞል አለ ኢትዮጵያ ጌሙ
@hayme4396
@hayme4396 Жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ብዙ የመታቂው ነገረ አለ ማለት ነው በጣም ቆይቶል ዶንኪ ዩቱብ ላይ ኢቤኤስ ላይ ገብተሽ እይ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 Жыл бұрын
የፈለገ ቢሆን ከኢትዮጵያ አሜሪካ ይሻላል ቃልዬ አንቺም እኮ እሜሪካ በልጣብሽ ነው አሜሪካ የምትኖሪው ሀገርሽ ለመመለስ ቪዛ አያስፈልግም ሶሪ ይሄንን ስል በጣም ልክ ስላልመከርሽ ነው:: ተለፍቶ መዝናናት ይቻላል እዝህ ኢትዮጵያ ግን ሁሉም ለፍቶ መዝናናት ሳይሆን ሆድም መሙላት ለብዙዎች ይከብዳል:: ሌላው በባህልና በሃይማኖት ለማሳደግ ኢትዮጵያ መሄድ ሳይሆን እዚሁ አንቺ በርትተሽና ተግተሽ ማስተማር ነው:: ከምሬ ነው በውጪ የወለድኳቸውን 4 ወንድ ልጆች ግእዝ እያስተማርኩ አንዱ ለድቁና በቅቶልኛል ሶስቱ እየተማሩ ነው:: ስለዚህ ቦታ ሳይሆን አንቺ ነሽ ልጆችሽን የምትሰሪያቸው:: ይህንን የምልሽ እንደአማኝ ሴት ነው:: እግዚአብሔርን እያመንሽና እየተማፀንሽ በሃይማኖትሽ መትጋት
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እናመስግናለን for sharing your vacation! ግን አርስቱን አዲሱ ቤታችን ከምትይ our vacation ቡትይ ጥሩ ነበር ሌሎች youTuber እደሚያደርጉት ባታደርጊ የ እኔ ሃሳቡ ነዉ።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo ♥️
@yemimulugeta5330
@yemimulugeta5330 Жыл бұрын
ቃልዬ እኔ ጠቅልዬ አሜሪካን ከመጣሁ አመት አልሞላኝም ልጄ ከመጣ ሁለት አመቱ ነዉ ። አሁን ላይ ኢትዮጰያ መመለስን በጣም እያሰብንበት ነው። ስራ እየፈለግኩ ነው ኢትዮጵያ። ለኔ እና ለቤተሰቤ በተለይ ደግሞ ለልጄ አሁን ላይ የሚበጀው ኢትዮጰያ መማር ነው ብያለሁ።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Very true my dear ❤️ good luck eshi
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ወይ ሲያምር ያለም ቤት
@NOAs
@NOAs Жыл бұрын
አንድ ልጅ በራሱ የሚተማመን ጠንካራ ብቁ ለመሆን ከትምህርት ባሻገር ባህሉን ማንነቱን ማወቅ በጣም አስፍላጊና ወሳኝ ነገር ነው እኔም እንደፈጣሪ ፍቃድ ተመሳሳይ ሃሳብ ነው ያለኝ የልጆቻችን ስነ ልቦና ቀዳሚ ነገር ነው ትክክለኛ ውሳኔ ነው! Good luck my dear
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💯❤️❤️
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
ዋው መጀመሪያ እንኳን በስላም ገባሽ ወደ ውድዋ ሃገራችን ማን አንደ ሃገር እውነት ለማነገር ስወች ልጃቸው ለትምህርት ውጭ መማር አለበት ይላሉ ግን እግዚአብሔር የተቀደስች በሁሉ ሙሉ የሆነች ውብ ሃገር ነች ያለችን በተለይ ጥሩ ህልም የራ ስው ከሄንክ የትም በሆንም እኮ የናፃ የለም ተለፍቶ ነው እንጂ እናም እህቴ መልካም ጊዜ ያስብሹ ይሳካልሽ ልጆችሽም ለሃገር የሚጠቅሙ ያርግልሽ
@deborahethio9999
@deborahethio9999 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ።ቃልዬ በዚህ ሰአት ለልጆ ኢትዮጵያ ነዉ የኔም ምርጫ ምንም ምንም ይሁን ምንም💚💛❤እናመሰግናለን ቃልዬ እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምን አይነት ቤተሰብ ናችሁ ግን እናንት? ሁሌም እወዳችሗለሁ የዛሬው ፕሮግራምሽ ደግሞ በጣም እንዳከብርሽ አረገኝ። እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ይሳምርላችሁ! የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳያችሁ!!❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
እንክዋን በስላም ወደ ውድዋ አገራችን ገባሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ ሁሉ ከአንች እና ከቤተስብሽ ጋር ይሁን!!
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@genibeauty16
@genibeauty16 Жыл бұрын
ወይኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺልኝ እኔ ማድረግ ያሰብኩትን ነዉ ያቀረብሽዉ አታምኝም እናቴ ወይ አባቴ በህይወት ቢኖር ኖሮ እስካሁን አልቀመጥም ነበር ብቻ ይሁን እግዚአብሔር የፈቀደዉን ይሁን የኔ አሜሪካ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነዉ አሁን ደሞ ያለዉ ነገር ከባድ እየሆነ ነዉ እሱ አምላክ ይርዳን ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ ያገራቸዉን ባህል ሰዉ ማክበር ባጠቃላይ እንደ ኢትዮጵያ ልጅ ማሳደግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ደስ እያለኝ ነዉ የተከታተልኩሽ አመሰግናለሁ እኔ በሀሳቤ እንድበረታ ነዉ ያደረግሽኝ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yess 💯💯💯
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ዋዋ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አዎ ኢትዮጵያ ነው ልጆች ማደግ ያለባቸው ጥሩ ሀሳብ ነው
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
True 💯 👍
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ! አሜሪካ ልጅ ማሳደግ አሁን ላይ ከባድ ነው ምንም ኑሮ ባይመችም ኢትዮ የተሻለ ነው እራሳቸውን እስኪችሉ ጌታ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ሀገራችን ይባርክልን❤❤🎉
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው እኔም ብዙ ፈልጌ የምፈልገውን አይነት የዋና ቀሚስ አግኝቻለሁ። ውጭ ሀገር ግዴታ ነው እኛ ባንፈልግም እንኳን ልጆች የውሃ ቦታ መዝናናት ይወዳሉ ። ስለዚህ መገላለጥ ለማይፈልግ አማራጭ ስላለ ጥሩ ነው :: መልካም የረፍት ጊዜ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
True 💯 I agree with you
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር ሆቴል እንደሆነ በተለይ ሁለቱን መዋኛ ሳየው:: ልክ ነሽ ቤተተብ ቫሊዩ ነው ግን ሸወድሽን
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱልን ሜልዬ ግን በጣም ጠፋሽ ብቅበይ ናፍቀሽኛል እውነት ሁሉም እንደሚታየው አይደለም ቃልዬ እናመሰግናለን በርችልን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ቃሊዬ ሀገርቤት ነሽ ወይ ግራ ተጋብቻለው❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ዋው ሁለት የምወዳችሁ ልዬዎች ቃል & ሜላዬዬዬዬዬዬ 💕💐💐💕💐💐 እጅግ ያማረ ነው ዘና ብለን በዛውም ቁምነገር አገኝንበት።እንዲህ ሰብሰብ ብላችሁ ጊዜ ማሳለፉ እንዴት ደስ ይላል ፍቅርን ይጨምራን።እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ 👏💐👏 ኑሮ አሁን ላይ ማን እንደ ኢትዮጵያ ትንሽ ስጋት የሚሆን ሰላሙ ነው ሰላሙን ይስጠን ።ኑሮው ግን አሁን ሁሉም ሀገር እድ ነው እንዴውም ኢትዮጵያ የግል ቢዝነሶች ጥሩ ተቀባይነት እያገኙ ነው።የምንሰራውን ካሰብን ይከብደናል ብዬ አላድብም ።በተለይ ቤት ካለ ምንም ችግር የለም ኑሮው ግን ያው ነው እንዴው ለኛ ይመስለናል እንጂ ። እኔም በቅርቡ 🏃🏃 በጣም እናመሰግናለን ቃል እና ሜላዬዬ ❤❤
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 Жыл бұрын
ደስ ብሎሽ ኑሪ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️ 🙏
@shewahaile5370
@shewahaile5370 Жыл бұрын
ስታምሩ ሜልዬ ምነው ምነው ጠፋሽ እረ air fryer የሚሰራ እባክሽን አንዴ ስሪልን
@mahihabesha941
@mahihabesha941 Жыл бұрын
ናፍቆቴ ቃልዬ ጠፋሽ ትሁት ምናለ እንዳንቺ እረጋ ያልኩ ብሆን ብዬ እመኛለሁ ሁሌም 🤲
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ሁሉም ቤተሰቡ ረጋ ያሉ ናቸዉ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
ክክክክክክ ደስ ብሎኝ የተታለለ ቤት ኖርሽብየ ጉድ ሰራሽኝ አላህ ይስጥሽ እዳሰብኩት
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
😉😍😍😍
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ትሁት ❤ ከነ በዛው ችግሯ አገራችን መኖር ይሻላል
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Wow so beautiful as usual Kalye konjo ergatash hulunegersh desyilal you’re a blessed sis🥰🙏💕🕊️🕊️🕊️yenem yewedefit mignote new man ende Ethiopiaye Hagere🕊️🕊️🕊️
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
True my dear ❤️
@elsabetahita5783
@elsabetahita5783 Жыл бұрын
አረ ምን ሆናችሁ ነዉ ይሄ ኢትዮጵያ አይደለም ግን በጣም ያምራል እኔ እዛ ስላልመሰለኝ ነዉ
@ella1272
@ella1272 Жыл бұрын
የዚህ አገር ቪዲዮ እኮ ነው ኢትዮጵያ ሄድኩ ያልሽው አልገባኝም?
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ቃልዬ እኔ ለተወሰነ አመት ልጆቼን ሀገር ቤት ወስጄ ለማስተማር ወስነን ዝግጅት ላይ ነኝ ። በዛውም ቋንቋ ባህላቸውን ስርአቱንና ሀገራቸውን በደንብ ለማወቅ ይጠቅማቸዋል።እኔን እሰከሚገባኝ በውጪው አለም ልጆች የመንግስት እንጂ የኛ አይደሉም እናም ለአብዛኞቹ ልጆች መበላሸት ዋናው ምክንያትም የሀገሩ ህገመንግስት ነው ብዬ አምናለው።❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes it's getting hard betam ❣️😕
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔልእልት እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ ቃልየ ❤❤❤❤❤ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yene fikir 🥰 ♥️ ❤️ 💖
@hiwot8978
@hiwot8978 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ።የኔ ውድ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሃገራችን መልካሙን ያምጣልን💚💛❤🥰
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሺን ከቤተሰብሺ ከልጆችሺ ጋ እንድታሳለፊ ምኞቴ ነው ደሞም ማን እንደ ሀገር እኔም የሁሌም ለልጆቼ እንዲኖሩ የምመኛው ኢትዮጲያ ነው ያው አንዳንዴ ወጣ ገባ እንዳለ ሆኖ እና ደሞ ተናፍቀሻል ቃልዬ አትጥፊብን🙏😘😘😘😘
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Жыл бұрын
Betam des yemetelu beteseboch nachu melu tefach ney beyat we miss you melat? Kaleye yene konjo miss you too ❤❤❤❤❤ atetefi you are positive thinker ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊
@ayna4321
@ayna4321 Жыл бұрын
እረ ኢትዮጵያ እምዬ ምንም ብትሆን ልጅ አይደለም እኛም ቢልልን እዛው ይሻለን ነበር እሚሰማኝ ሁሉ ስለገለጻችሁ ደስ ብሎኛል።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes 💯 agree with you
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
በጣም ውብ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም ነው የማከብርሽ❤
@asnimola77
@asnimola77 Жыл бұрын
መልካም ጊዜ ከቤተስብሽ ጋር❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
Wow kalye betam des ymil koyta neber yeneberachu des tlalachu bezu sewm hasabeshin edemimarbet amnalew yene gobez berchilegn 🥰Melun selam beyilegn ❤❤❤
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 9 ай бұрын
Des yilal tbarekulin ❤❤❤
@zebiderketsela4371
@zebiderketsela4371 Жыл бұрын
ሜሉ ተናፍቀሻል
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
የእኔ ምርት ሁለቴ ሳይሆን100 ጊዜ አስቢበት እማ ኢትዮጵያ አሁን የሚለቀስበት ዘመን ነው እኔ በዙ እሄዳለው ለንግድ ልክ ፕሌኑ ሲነሳ ትናፍቀኝ ነበር አገሬ ለአንድ ወር አሁን ግን 😭 በዚህ አመት የሆንኩት ይቅር አገሬን ለአንዴና ለመጨረሻ ለመተው እያሰብኩኝ ነው ከቤተሰብሽም ጋር ተማከሪ አንቺ ምርጥ ሰው ስለሆንሽ ነው የማስጠነቅቅሽ
@sabrinsalah9237
@sabrinsalah9237 Жыл бұрын
Betam lek nesh hagrachin weten lememeles rasu besegat new fiteh yelem wenjel beza allah yitebken
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Жыл бұрын
I am confused with the video or is she takina vacation In Ethiopia or the US the title is kind of deceiving
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ቃል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ናፍቀሽናል እያሰብኩሽ ነበር የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉 🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Owww yene konjo 🥰🥰🥰🥰
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ አትጥፊብን ጽብቕቲ ቃለዬ❤️❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo 🥰🥰🥰🥰
@betelhemdereje5416
@betelhemdereje5416 Жыл бұрын
Kaliye verginia endemitinori ayiche neber wedesu move madireg feligi neber leliji tru yehone akababi ena bzu wud yalihone apartment bitekumign
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 Жыл бұрын
ቃልዬ እስቲ ቦታውን በድንብ ንገሪኝ ኖርዝኮርሊያና ነው ያልሽው እስቲ በድንብ ፃፊልኝ pleas ለዝች summer የኔ ደግ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
South Carolina Myrtle Beach
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb Жыл бұрын
the Tittle is misleading…i know it is to attract views but please atleast put tekekelwgna tittle betaam new yeshwedeshen
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 Жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ እኔም እትዮፒያን መርጣለሁ እስከ ብዙ ችግራችን ማን እንደሀገር
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💯❤️
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚትሉ በተሰቦች ናችሁ❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እንኻን ላሳብሽ አበቃሽ ቃልየ መልካም ዕድል
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 Жыл бұрын
U r a kind of role model.....thanks alot.❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you yene fikir 🥰❤️🥰
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 Жыл бұрын
Beautiful 🤩 it seems you had fun , by the way those mirrors game is there in Ethiopia , I saw it at donkey show
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Really very good 👍 👏
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
አለገባኝም ኢትዮጵያ ያልሽው ምንድነው እረዕሱው እና የቀረበው ገራ ያጋባል
@beth8104
@beth8104 Жыл бұрын
Hi We planned to go there the end of August and we're too excited ! Thank you for your video. One advice or suggestions I have for you and so many Ethiopian you tuber is please put links of any kind item that you purchase or like places you visited. That make it easier for for viewer to access. I love your honest thoughts and really appreciate of what you do!
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you beth and noted ✅️ enjoy your trip 😊
@betymulugeta5301
@betymulugeta5301 Жыл бұрын
ሜላት ለምን ጠፋች ❤❤❤
@dagikuku2583
@dagikuku2583 Жыл бұрын
Beautiful! We’re planning to go this summer. Can you please share the place you stayed?
@ellelta2797
@ellelta2797 Жыл бұрын
ye showrunn link alakshlenm tebarki❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Sorry I forgot 😔 a.co/d/bvHRIzs
@ethiosister2332
@ethiosister2332 Жыл бұрын
የተሰራ ገዝተሽ ነው ወይስ አሰርተሽ
@aminaamina-bg2bx
@aminaamina-bg2bx Жыл бұрын
ማን እንደሐገር ጎበዝ❤❤❤👍👍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
💯❤️❤️❤️
@kyzlove3865
@kyzlove3865 Жыл бұрын
ጥሩ ውሳኔ ነው እኔም አመት ሞላኝ ባገር ይሻላል
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️🥰❤️🥰
@fekere2023
@fekere2023 Жыл бұрын
America gebche asbebetalew
@kidest100
@kidest100 Жыл бұрын
You are in LA.
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 Жыл бұрын
ቃልዬ ጠፋሽ ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Alehu yene fikir ♥️♥️♥️
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 Жыл бұрын
Please ye wuhe mesabiwune link asikemachilegni thanks 😊 🙏🏻
@serkalemhaile5451
@serkalemhaile5451 Жыл бұрын
Please I have questions were u buy u home drasse or dereya please tell me
@ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ
@ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ Жыл бұрын
ወይኔ ሜሉ የእውነት ናፍቀሽኛል
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@freytube2731
@freytube2731 Жыл бұрын
Congratulations Kaluyae.
@samriwitkidanie5371
@samriwitkidanie5371 Жыл бұрын
Yene konjo, You have no idea how I love your positive heart. Stay blessed ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
አሪፍ አደረግሽ
@barokbarok996
@barokbarok996 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለው ለመውጣት ያስባል ውጪ ያላችሁ ደሞ ለመመለስ ታስባላችሁ እንቀያየር እንዴ?
@fikirtewoubshet4760
@fikirtewoubshet4760 Жыл бұрын
It is beautiful! Where did you stay?
@אטקליטדמאס
@אטקליטדמאס Жыл бұрын
❤❤❤❤ማር ነገር ❤❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Bet lenbosa Kalye lijochishin gin rasish bitasadige ye enatinet fikir endayatu❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
True 💯 I agree 👍
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Qale yetenshan y leji maseqemechawan link aseqemechelegh liji 9 weru new vacation September Ethiopia ehedalew bealew geta bifeqed
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo beselam gebu a.co/d/e0S8U4y
@tizitazenebe9715
@tizitazenebe9715 Жыл бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
It's true ethiopia betam harif newe
@bellaconjo3307
@bellaconjo3307 Жыл бұрын
Lemgemya gezshe new Orlando bethji yeblet taylshe
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo Жыл бұрын
God bless you and your beautiful family zemenawit 🙏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you sis 😍😍
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 Жыл бұрын
Ken lebe alesh gata yebarekesh
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@Ethio-11
@Ethio-11 Жыл бұрын
Thank you my dear 🙏🇪🇹🇪🇹
@eyut5432
@eyut5432 Жыл бұрын
Thank you Wude
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️
@amybiru3560
@amybiru3560 Жыл бұрын
Can you please send me the address of the hotel and the restaurant 🙏🏽
@Moha-hw9zl
@Moha-hw9zl Жыл бұрын
Please can you tell me the hotel name?
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo sorry I forgot to respond
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Marriott villa ocean front
@Moha-hw9zl
@Moha-hw9zl Жыл бұрын
Thank you
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ቃልዬእንኳን ሠላም መጣሽ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you yene fikir ❤️♥️
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሪ !!! ኬክ ነሽ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Oww yene fikir ❤️♥️❤️♥️
@yidenekuabegazecookingandm8621
@yidenekuabegazecookingandm8621 Жыл бұрын
እሱ ታርክ ሆኖ አልፏል ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ እንኳን ፡ ልጅ ፡ ለማሳደግ ፡ ይቅርና ፡ ቢቻል ፡ እዚያ ያሉ ቤተሰቦቼን ሁሉ እንዳመጣ እድሉ ቢሰጠኝ አንድም ሰው ሳላስቀር ነበር የማመጣው እግግዚአብሔር ፈቅዶ ይህን እርኩስ መንግስት ከምድራችን ላይ ስነቅለው ይቻል ይሆናል።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
😞❤️
@grmabda6288
@grmabda6288 Жыл бұрын
ትክልክል ነሽ
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
እኔም ጠቅልዬ መጣሁ
@Seni1286
@Seni1286 10 ай бұрын
I don’t think so you are moved to etio it doesn’t look
@asnimola77
@asnimola77 Жыл бұрын
እኔም ጠርጥርያለሁ airbnb ይመስላል ብዬ ነበር
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Haha 😄 ❤️
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
I love South Carolina, we were there 3 years ago, love the place Enjoy
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes I love it too 😍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes it depends where you stay and go ♥️♥️
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
@@zemenawit Did you get a chance to visit that famous garden? I forgot the name, but it’s amazing garden there.
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ቆንጆ ቦታ ነው
@serkalemhaile5451
@serkalemhaile5451 Жыл бұрын
U are good techare 10qs so much
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
የኔ ውድ❤🎉
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️❤️
@afomia7469
@afomia7469 Жыл бұрын
Hi. How much the hotel room cost?
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
It depends on the time you book it but can get it up to 500 per day
@samrawitmeles4761
@samrawitmeles4761 Жыл бұрын
I think i heard melat voice over your video
@ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
@ዜድወሎየዋ-ኘ2በ Жыл бұрын
አሜዚግ ስወዲሽ የኔዉዲ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Love you too sis 😘 💓 💗
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын
ዌልካም ዌልካም ቃልዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you yene fikir 😘😘😘
@Msmhhyr
@Msmhhyr Жыл бұрын
I dont like the one eye picture they put on the restaurant wall. What is behind that picture is bad.
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባሽ ደምሩኝ ውዶቸ
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 Жыл бұрын
ቤቱ ቪላ ሳይሆን አፓርትመንት ነው ለምን ይዋሻል?
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Marriott villa ocean front 😁 please google it
@fitsumhaile8502
@fitsumhaile8502 Жыл бұрын
እባክሽ ለእህቴ ንገሬልኛ ፍቅር ይሻላል በይልኛ👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩🥺🥺👭🏿
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Ale eko yemsetawetu
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የቅዳሜ ዙረት በአሜሪካ ❗️Virginia USA  ኑ አብረን እንዋል
13:18
ክፉ ቀን ደግ ነው...እንዴት??   @marakiweg2023
19:01
እዩብ በስተመጨረሻም ተፈረደበት
13:16
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН